አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች @abakeldoch Channel on Telegram

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

@abakeldoch


ለአስተያየት ወይም በዚ ቻናል ላይ promotion ለመስራት ከፈለጋችሁ። በዚ @joye_27 ላይ ያናግሩን
@abakeldoch

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች (Amharic)

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች የምልክት ቤት ላይ በተመለከተ በአላባሚነት በየትኛውም ተንቀሳቃሽ ማምሰል እና ውስጣዊ መረጃዎች ለእኛ ለምንድን ነው እና ለእኛ ወንድም ሰብስቦ በሚገኝ እርዳታችና መረጃችን ይህንን አባላትን ወደ ውስጥ ለመለየት ተጠቃሚዎችን እና የጤንነት እና ዝግጅት በመምረጥ ያለው ቆንጆ ፈጣን ማህበረሰብ ረኝልነት ነው ። በምርምርዎ ሊያመጣበት የሚችል መልኩ ስንትላን እና/ወንድም እንደሚያደፍረው እና ከዚህ ቀላይ ወገኖችን ተወስኗል ። የምርምርባን ቢሮ ስንኩነም የባለአደራሲዮም መልኩ የታሰበ አዳዲስ ነገር እንዳለበት በአስተያየት ሚል ። እሱም እና ውሳኔ ቀልዶችን እንዴት ባስየንብል አስቂኝ ፓስታ መሠረትን ሁሉ ዋናነትና በጥቂት ቦታ ለመጪወት ነው ።

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

06 Nov, 18:19


1;በጠራራ ፀሀይ የተወለደችዉን ልጅ ስሟን ማን አሏት
* ፀሀይ ቦጋለ
2; ኮከቦች ደምቀዉ በታዩበት ምሽት የተወለደችዋን ልጅ ማን አሏት
* ኮከብ ደመቀ
Join👇for👇more
👉@abakeldoch👈

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

05 Nov, 14:26


አዲሱ የቴዲ ዘፈን የየተመቸዉ

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

04 Nov, 17:34


Teddy afro new music

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

28 Oct, 18:32


የለመደች ጦጣ ሁሌ ሙዝ ትላለች
@abakeldoch

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

28 Oct, 18:15


ሁል ጊዜ ፀጉሩን የሚፈርዘዉን ልጅ ማን አሉት መሰላችሁ.... ፍሬዘር...
@abakeldoch

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

28 Oct, 17:09


ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ።።.... እስከ ዛሬ ስለጠፋን ይቅርታ እንጠይቃለን🙏🙏ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ መንፈስ መልቀቅ እንጀምራለን

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

06 Oct, 07:56


🙏 ይቅር በይኝ እማ😢
ማን አለኝ ለኔማ የሚሆን እንደ እማ
ሁሌ የምትሳሳልኝ ከሁሉ አስቀድማ
ለኔ ሁለቱም ናት እናትና አባቴ
መቼም የማረሳት እስከለተ ሞቴ
እንዳልራብ ብላ ሲታጠፍ አንጀቷ
የሷን ሆድ ሚሞላ ሆነ መቀነቷ
ለማይሞላ ኑሮ ስትል ደፋ ቀና
እሷ እያጎበጠች እኔን ልታቃና
የተራበ ሆዷን እንደ ልጅ አባብላ
አሰረች ነዶዋን ከመሬት ሰብስባ
ወሰደች አዉድማ አስራ በመጫኛ
እንባ እያፈሰሰች ስለከዳት ቀኟ
ክምሩን ከመረች በማይችለዉ ጎኗ
አኖረችኝ እኔን አባዉራ ሆና
እኔ ግን እኔ ግን ለናቴ መቼ ደረስኩላት
ቆርጥማ ምታድረዉ ቆሎ ሲቸግራት
የናትነት ፍቅር በዉኑ ሳይገባኝ
በእንባ ተሞሽራ በኔ አዘነችብኝ
እናቴን ላስደስት ማጣሬን የዋሸሁኝ
ይቅርታ ይቅር በይኝ እማ
ልዉደቅ ከእርሽ ስር
በለጋነት እድሜ ላልሰጠሁሽ ክብር
😭😭😭😢😢😢😢😭😢😢👍
Join👇for👇more
@abakeldoch

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

26 Sep, 18:58


እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳቹ.አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ
መልካም በአል
@abakeldoch

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

21 Sep, 17:11


ከቴሌ እየተበደረ ሲሙን የሚጥለዉን ልጅ ማን አሉት #ቃ_ሲም

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

20 Sep, 18:13


ዉሻ በቀደደዉ ንፋስ ገባ

የነ ቶሎቶሎ ቤት ሰዉ የለም

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

11 Sep, 01:09


🌼🌼እንኳን ለ አዲስ አመት በዕል በሰላም በጤና አደረሳችሁ🌼 አደረሰን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 በአሉ የሰላም የጤና ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼መልካም በአል🌻🌻🌻🌻🌻🌼
🌼🌼🌼@abakeldoch🌼🌼🌼

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

28 Aug, 14:02


ይነጋል

ሞት የረከሠብሽ መኖር የተወደደብሽ
ላንቺ ነው ሀገሬ እህ በይኝ ባክሽ
የሠላም ንግግር ሁሉ ተረት ሆነው
ጥላቻ እና እምድርሽ ላይ በቅለው
ለሊት ረዝሞብን የምንሠቃየው
ንጋቱን ለማየት ያልጓጓ ሠዉ ማነው?
ርቆናል ሠላም እና አንድነት
አንዱ በሌላው ላይ ፈፅሞ የለው እምነት
ይነጋል ሀገሬ ተስፋማ አንቆርጥም
ሌሊቱ ቢረዝምም መንጋቱ አይቀርም

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

23 Aug, 12:36


🙏🙏🙏....አዉጣኝ....🙏🙏🙏

ያቺ ምስኪን ፍጡር አማኝ ፈጠሪዋን
በእንባ ተሞሽራ ጌታን ስትማፀን
''እባክህ'' ጌታዬ እንዲ ካስጨነቀኝ
ዳግም አለምንህም የዛሬን ብቻ ''አዉጣኝ''
ብላ ስትለምን እኔም ሰማሁና
እንዲ ስል ፀለይኩኝ
ሳናዉቅ በስህተት አዉቀንም በድፍረት
ይቅር በለን ጌታ ለሰራነዉ ሀጥያት🙏..

❤️ግጥም 1❤️
...... Join 👇for 👇more.....
👉@abakeldoch👈
👆👆👆👆👆👆

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

18 Aug, 13:52


እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ😘❤️ @abakeldoch

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

15 Aug, 18:26


እኔ: አንተ ባክህ ሚስቴ ጫት ቤት ለጫት ቤት እየዞረች አስቸገረችኝ ልፈታት ።
ጓድ: ምን እየፈለገችች?
እኔ: እኔን ነዋ የምፈልገዉ
አዝግነት ልማዴ ነዉ🤷‍♂🤷

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

06 Aug, 15:34


ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ
የትም. መቼም. በምንም
.
.
.
. ዜና ላይ ነዉ ያነበብኩት 😜😜

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

06 Aug, 15:18


ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ እኔ ደና ነኝ እንዳላችሁት ግጥም መልቀቅ ልንጀምር ነዉ

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

28 Jul, 12:16


ዶሮን ሲያታልሏት ስንዴ አልበላም አለች

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

28 Jul, 12:16


ጅብ ከሄደ አንድ ሰአት ሞላዉ

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

28 Jul, 12:16


አዉቀሽ ከተደፋሽ ቶሎ ተነሽ