...
በዘንድሮው የመዝጊያ ስነስርዓት የተገኙት የስልጤ ዞን ዋና አስተዳደር አቶ ዘይኑ ቢልካ በቀጣይ በስቴዲየሙ በሁሉም አቅጣጫ ጥላ ፎቅ እንደሚሰራ እና የስፖርቱን ቤተሰብ የሚመጥን እንደሚደረግ ቃል ገብተዋል።
ይህ የብዙ ጊዜ ጥያቄያችን መልስ ስላገኘ ከልብ እናመሰግናለን።
▣ Via | @SILTE_WORABE_FC
▣ Via | @SILTE_WORABE_FC
https://t.me/Silte_Worabe_Fc
https://t.me/Silte_Worabe_Fc