ማኅሌት ሚዲያ @topazyon888 Channel on Telegram

ማኅሌት ሚዲያ

@topazyon888


ወደ ማኅሌት ሚዲያ እንኳን በሰላም መጡ፡፡ በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ስብከቶች እና ተከታታይ ትምህርቶች እንዲሁም የመንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳዎች ፣ አጫጭር የቤተ-ክርስቲያን አስተምሮዎች እና ዝማሬዎች ይቀርቡበታል፡፡የቻናሉን ይዘቶች ለሌሎች በማጋራትበማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ፡፡

ማኅሌት ሚዲያ (Amharic)

ማኅሌት ሚዲያ በአማርኛ እና በበሽታዎች ዘመን ለማድረግ የተለቀቁ ወንድማችንን ስለማድረግ ሆኖ በዚህ እቶችን መርሐን እና ታካድ እንኳን በኢንተርኔት በነበረው ጉዳይ መሰረት ይቅርብ። ማኅሌት ሚዲያ የሁሉ ስነ-ስርዓትን ከፍታቸው እንቅስቃሴና ስለመልካም እድል ያስተዋትማል ብለዋል። ምን ነበር? ማኅሌት ሚዲያ የሁሉ ወንድማችንን ከፍታቸው እናስለማዳም የአስተያየቶቻችንን እና የስነ-ስርዓቶቻችንን ስለሚያዩ ነገሮች ዘዴ ነው። ማኅሌት ሚዲያ የዝሐና ወሬ አባራቱን እና ሌሎች ከፍታቸው የሚመልከቱ ወንድማችንን ለመደበኛ በሳምንታችን ላይ በመምላለል ሆኖ። ማኅሌት ሚዲያ የዜማሊም ፍቺዮዕን እና በከሰር በሚገኙበት ቀጠሮ የሚያሠቃልሉ የሙዚቃዎችን እና የዘፈኖችን ለማድረግ ስለሚተረጥሙ ነው።

ማኅሌት ሚዲያ

10 Nov, 16:54


https://t.me/zamanuelgezahegn

ማኅሌት ሚዲያ

30 May, 21:18


https://youtu.be/O43bGJcYEDE

ማኅሌት ሚዲያ

01 May, 12:50


ይህ ከታች የተያያዘው ምስል የአንድ አክተር (ተዋናይ) ፎቶ እንጂ የጌታችን ሥዕለ አድኅኖ አይደለም!!!
በተቻለ መጠን ቅዱሳት ሥዕላትን መጠቀም ያስፈልጋል
አባቶቻችን በቅዱሳት ሥዕላት ላይ ያላቸው ጥንቃቄ አስገራሚ ነው!
በቅዱሳት ሥዕላት በኩል
• ሃይማኖት
• ትምህርት
• ምድራዊና ሰማያዊ ምሥጢራት
• በረከት
• ታሪክ ይተላለፉባቸዋል

ስለሆነም ስለ ጌታችን ሕማም ስለ ስቅለቱ ስንጽፍ ይህንን ፎቶ ባንጠቀምና በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ትውፊት መሠረት ቅዱሳት ሥዕላትን ብንጠቀም ለማለት እወዳለሁ

እንበለ ደዌ ወሕማም
እንበለ ፃማ ወድካም
ዓመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር በፍሥሓ ወበሰላም

አሜን!

መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
የቴሌግራም ቻናሌ👇
https://t.me/QH7OEcjEvXswNDc8

ማኅሌት ሚዲያ

26 Apr, 15:05


https://youtu.be/OxX9oYx_GOI

ማኅሌት ሚዲያ

26 Apr, 08:17


https://youtu.be/IeIu-sweinE

ማኅሌት ሚዲያ

26 Apr, 07:14


https://youtu.be/HFQm4zU5Aww

ማኅሌት ሚዲያ

26 Apr, 06:42


https://youtu.be/JkScYU8tz18

ማኅሌት ሚዲያ

24 Apr, 07:02


https://youtu.be/ptY-jL9DuOU

ማኅሌት ሚዲያ

14 Apr, 11:03


https://youtu.be/D7d9gnZQb7o

ማኅሌት ሚዲያ

06 Apr, 11:06


https://youtu.be/3OF_vO15hEQ

ማኅሌት ሚዲያ

24 Mar, 07:37


https://www.youtube.com/watch?v=OZ1Bt6Ys5WU

ማኅሌት ሚዲያ

22 Mar, 14:40


ፍቅረ ኢየሱስ(ብንያም)ሌላ እህት ማርኮ በማምጣት አስጠመቀ::ሙሉን መረጃ በነገው ጉባኤ ላይ እንገልጠዋለን::ድል ለተዋህዶ::

ማኅሌት ሚዲያ

13 Mar, 14:21


መምህር ካሣሁን እንግዳ በአድዋ ጦርነት ጊዜ የአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስን ታቦት ተሸክመው በባዶ እግራቸው የዘመቱ አባታችን ናቸው!
በረከታቸው ይደርብን!

ዓድዋ የዘመቱ ፈረሶችና የተያዙ ቁሳቁሶች ታሪካቸው ተመዝግቦ በሙዝየም ሲቀመጥ ታቦት ተሸክመው የወጡ ካህናት ታሪካቸው ይካተት ማለት ቦታውን የሃይማኖት ተቋም ለማድረግ ሳይሆን ታሪክ መቀነስ ስለሌለበት ነው!

ማኅሌት ሚዲያ

10 Mar, 09:13


ቅበላ ማለት ክርስቶስን መቀበል እንጂ ስጋን እንደ አንበሳ መቀበል መብላት አይደለም ክርስቶስን የምንቀበልበት ጊዜ ማለት ነው።

መልካም ፆም 🙏

ማኅሌት ሚዲያ

07 Mar, 07:12


አንድ ሰው ውሃ አቅርቦ በራሱ ላይ በማፍሰስ ምሥጢረ ጥምቀትን መፈጸም እንደማይችል ሁሉ ሥርዓተ ጋብቻንም ከቤተ ክርስቲያን ውጪ መፈጸም አይችልም ምክንያቱም ከ7ቱ ምሥጢራት አንዱ ጋብቻ ነውና።

ማኅሌት ሚዲያ

02 Mar, 10:51


እንኳን ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
በተጨማሪም ዛሬ የቃና ዘገሊላ ትክክለኛ ዕለቱ ነው እስራኤላውያን ሠርግ የሚደግሱት ለሰባት ቀናት ነው ሠርጉ የተጀመረው የካቲት 20 ነው ጌታ የተገኘው በሦስተኛው ቀን ማለትም የካቲት 23 ቀን ነው አባቶች የካቲት ወር ብዙ ጊዜ ዓብይ ጾም ላይ ስለሚውል የውኃን በዓል ከውኃ በዓል ጋር አብሮ ማክበር ይገባል ብለው እንድናከብር አድርጓል አንድም በአክሱም ከተማ ጥር 12 ቀን ደጋግ ሰዎች ማኅበር በሚጠጡበት ጌታ በአካል ተገኝቷልና ይህችውም ማኅበረ ደጔ ትባላለች። በእነዚህ ምክንያቶች ጥር 12 ቀን እንዲከበር ተደርጓል። ስለዚህ በሦስተኛው ቀን ሲል ከፊት አራት ቀናት ይቀራሉ ግን በሦስተኛው ቀን ማለቱ በዚህ ቀን ወይኑ ስላለቀ ነው። በቃና መንደር የተደረገው ሠርግ ደጋሹ ዶኪማስ ይባላል ሙሽራው ባቲለስ ሙሽራይቱ ዮአጊን ይባላሉ። ዶኪማስ የእመቤታችን ዘመድ ስለሆነ ጠርቷታል እመቤታችን ሠርጉ ቀድማ ተገኝታለች። ቃና ሠርግ ላይ ውኃ ተሞልቶባቸው የነበሩ ድንጋዮች እብነ አልማስ (የአልማስ ድንጋይ) ይባላሉ። ጌታችን ጋብቻን ለመባረክ ወደ ሠርግ ቤት መጥቷል ግን በቃና ሠርግ ጌታ ደቀመዛሙርቱ ብቻ አልተገኙም መላእክትም ተገኝቷል ግን ስለማይበሉ አልተጻፈም። በዚህ ጊዜ ነው ወይኑ ስላለቀ እመቤታችን
ምልጃዋ የተገለጠበት ጌታችንም አምላክነቱን ያሳየበት ነው ጌታችን ውኃውን ወደ ወይን የቀየረበት የወይኑም ጣዕም እጅግ በጣም ለየት ያለና ቃና የሚለው ቃል ጣዕምን የሚገልጽ ቃል የሆነበት ነው።

ማኅሌት ሚዲያ

28 Feb, 11:06


ለመንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናል (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ) ጋዜጠኛ ይፈለጋል

መንፈሳዊ ትረካዎችን
ቃለ መጠይቆችንና ሌሎች መንፈሳዊ ዝግጅቶችን የመስራት በቂ ጊዜና ችሎታው ያላችሁ በተከታዮቹ አድራሻዎች አግኙን

ደሞዝ በስምምነት
ስልክ:- +251965135434
Telegram:-  @JOEth86

ማኅሌት ሚዲያ

29 Dec, 07:56


https://youtu.be/wgwvsAfvO1o

ማኅሌት ሚዲያ

21 Dec, 18:02


https://youtu.be/Ju-U_v4aVt0?si=f-CaIBrH2gHFAyoM