ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO @tedyafroethiopia Channel on Telegram

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

@tedyafroethiopia


●▬▬ ▬▬ஜ۩۞۩ஜ▬▬ ▬▬●
TEDDY AFRO OFFICIAL TELEGRAM CHANNEL

.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO (Amharic)

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO የቴዲ አፍሮ አስቂኝ ቪዲዮዎች እና ድምፅ ስንትዋጋ ተዘጋጀበት ታሪካዊ ቴሌግራም አይነት። በማንኛውም በአማርኛ ወንድ ልጅ እና ሴቶች የሚገኙ ልብስ እንደዩፖይን ልዩነትን ቴሌግራም እንዲሆኑ ብዙ የአስቂኝ ውርም እና ደምም ጥራት እንዲጠሩ ነው። TEDDY AFRO OFFICIAL TELEGRAM CHANNEL እናያስቀመጡ።

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

13 Jan, 18:24


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

11 Jan, 16:08


🌅•★ ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው ብቻ

★ 100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯

•★ ብዙ ወጣቶች እየተለወጡ ነው " ገብታቹ በራሳቹ አይን ተመልከቱ " እድል ቆሞ አይጠብቃችሁም👇🔥🔥

https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

08 Jan, 18:31


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

27 Dec, 16:46


* ብልፅግና ሳይመጣ
* ጠቅላይ ሳይመጣ
* መንግስት ሳይለዋወጥ

* ለመጣው ለሄደው ሁሉ ሳይጎበድድ
* ከቦታው ዝንፍ ሳይል
* ኢትዮጵያዊነት ሰባኪ
* የፍቅር ሰው

* ከሸገሯ ከአውቶብስ ተራ የተገኘው
* በብዙ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ በክብር የተቀመጠ

* ዓለምን በግጥሞቹ ያሰደመመ
* የእማማ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ

ክብሩ ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን
አላውቀውም ካልክ በቃ አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም

ንጉስነትዎ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

💥• @TEDYAFROETHIOPIA •💥
💥• @TEDYAFROETHIOPOA•💥

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

26 Dec, 18:46


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

16 Dec, 07:01


❤️ዘ መን የማይሽረው አርቲስት፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ እና አፍሮ-ጃዝ ላይ ድንቅ አስተዋዕዖ ያበረከተውን ጋሽ ማህሙድ አህመድ የኢትዮጵያ የመጨረሻውን የመድረክ ስራ በሚሊኒየም አዳራሽ ጥር 3፣ 2017ዓም ያቀርባል !
#MahmoudAhmed #EthiopianMusic

🔖SHARE

📍• @TEDYAFROETHIOPIA •📍
📍• @TEDYAFROETHIOPIA •📍

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

10 Dec, 14:40


ዛሬ የሙዚቃ ልደቷ ነው !
ታህሳስ 1/1970- ♾️

ስለ ሙዚቃ እና ሙዚቀኝነት ሲነሳ ተስጥኦ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል በእውነተኛ ሙዚቃ ውስጥ ሀሳብ ስሜት እውነት ፍቅር ይስተጋባል በሙዚቃ ሀገር  ይገነባል ትውልድ ይቀረፃል ለትውልድ ደግሞ ታሪክ ይሰነድበታል እንዲህ ባለው ጠቃሚ ኢንዱስትሪ ላይ ከተከሰቱ እና በአጭር ጊዜ ብዙ እርምጃዎችን ከተራመዱ ሙዚቀኞች መሀል ኤልያስ መልካ ግንባር ቀደሙ ነው ። በዚህ ኢንዱስተሪ ላይ እንደ ኤልያስ መልካ ያለ ተስእጦን ከረቀቀ የሙያ ጥግ እና ከተሟላ ስብእና ጋር የተላበሰ ሙያተኛን ማግኘት መቻል ደግሞ እንደ ሙዚቃ አድማጭ በእጅጉ እድለኝነት ነው።

ኤልያስ መልካ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ላይ ምን ማለት እንደነበር እሱን ከማጣት በላይ ማሳያ አለ ብዬ አላምንም(ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተሰማኝ ያለው ይህ ነው)

ጊታሪስት፣ኪቦርዲስት፣ቤዚስት፣ፒያኒስት፣ቼሎ ተጫዋች የሙዚቃ አቀናባሪ የዜማ እና ግጥም ደራሲ የላቀ ሀሳብ አመንጪ የባለሙያው መብት ተሟጋች ሙዚቃን በዲጂታል መንገድ የማገበያየት ሀሳብ ፈጣሪ (እንተርፕርነር) ወዘተ በመሆን ሀገሩን በትጋት በማገልገል በሙዚቃችን ላይ የማይተካ አይነተኛ ሚናን ተጫውቷል ።

ውድ ኤልያስ መልካ እንኳንም ተወለድክልን መልካም የ47ኛ አመት ሰማያዊ ልደት !!!💜💜💜

የኤልያስ መልካ አድናቂዎች ህብረት !!

🔺• @TEDYAFROETHIOPIA •🔺
🔺• @TEDYAFROETHIOPIA •🔺

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

07 Dec, 18:57


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

01 Dec, 20:26


ከስልሳ አመታት በላይ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ሙዚቃ ላይ ታላቅ አሻራን ያኖረውን፣ በሁላችንም ህይወትና ትዝታ ውስጥ ጉልህ ስፍራ የያዘውን፣ ሚሊዮኖችን በዜማወቹ ያሸነፈውን፣ ሙዚቃን ህይወቱ አድርጎ ዘመንን፣ ትውልድንና ሁነትን የተሻገረውንና ዘመን አይሽሬ ስራወችን ያበረከተልንን ታላቅ የሙዚቃ ሰው አርቲስት ማህሙድ አህመድን ከጎኑ ቆሞ፣ ከልብ የመነጨ ምስጋናና አክብሮትንና ሞልቶ የተረፈ ፍቅርን መግለጽ መቻል ታላቅ ክብር ነው።

#mahmudahmed #ethiopianmusic #tizita

🎉 • @TEDYAFROETHIOPIA  •🎉

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

23 Nov, 17:25


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

13 Nov, 16:21


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

11 Nov, 15:57


BIRTHDAY 💥💥🎂🍬🎉🎊🎊🎊


🎉 • @TEDYAFROETHIOPIA •🎉

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

09 Nov, 18:02


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته

👉https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
👉https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
👉https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
👉https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

07 Nov, 15:27


JOIN🦋➠ https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

07 Nov, 15:27


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤◉ ዳዊት ፅጌ / Dawit Tsige • 
🔊◉ ዳር ዳር / Dar Dar

🎙ሙዚቃውን Download ለማረግ🎙
💵◉ 1.93 Birr on "Data Package
💵◉ 2.98 Birr on "Mobile Data
🏷◉ Size 5.2 MB

       🔻 SHARE 🔻

✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦         
   https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

06 Nov, 05:04


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

04 Nov, 18:03


🌅ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው

100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯


ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን👇🔥🔥



https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

30 Oct, 16:12


🌅ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው

100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯


ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን👇🔥🔥



https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

25 Oct, 18:18


🌅ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው

100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯


ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን👇🔥🔥



https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

20 Oct, 02:41


እባካችሁ ተባበሩን 🙏
አንድ ወደ ፍቅር ጉዞ መጽሐፍን በ500 ብር በመግዛት የሊዱን ሕይወት እንታደግ 🙏

ተማሪ ሊዲያ ሥዩም፣ በውስጠኛው የአእምሮዋ ክፍል ውስጥ የደም ሥር መወሳሰብ በፈጠረው መድማት ሳቢያ እንደ ስትሮክ እየሆነባት ትገኛለች። ለሕክምናም ከ2 ሚልየን ብር በላይ ያስፈልጋታል። እኔ የአቅሜን 50 መጻሕፍትን በ500 ብር አበርክቻለሁ። ከታች ባስቀመጥኩላችሁ የቤተሰቦቿ አካውንት 500 ብር በማስገባት ከ ቢኒያም አቡራ ዘንድ 1 መጽሐፍ ይውሰዱ።

እባካችሁ 🙏🙏🙏

ንግድ ባንክ - 1000027428162 - ሥዩም ዘውዴ - (አባቷ)

አዋሽ ባንክ - 01336511809500 - አቤኔዘር ሥዩም (ወንድም )

አቢሲኒያ ባንክ - 44516721- አቤኔዘር ሥዩም (ወንድም )

ስልክ: 0932588260 Abenezer Seyoum

🌼• @TEDYAFROETHIOPIA •🌼
🌼• @TEDYAFROETHIOPIA •🌼

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

17 Oct, 16:46


🌅ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው

100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯


ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን👇🔥🔥



https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

17 Oct, 15:19


ዛሬ የምጋብዛችሁ ቻናል ከ10 በላይ ምሁራን ያሉበት ድንቅ ቻናል ነው።

በየቀኑ በማይጠገቡ ምክሮቻቸው እየመከሩ ለቀጣዩ የህይወት ገፆችህ መሰረት ለመሆን ዝግጁ ሆነው እየጠበቁህ ይገኛሉ። ከእናንተ የሚጠበቀው "እለወጣለው" ብሎ ማመን ብቻ ነው።

ይቀለቀሉ
Join Now👇
@mikre_aimro
@mikre_aimro
@mikre_aimro

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

17 Oct, 13:51


🟣● ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ??

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

14 Oct, 03:59


ቴዲ ከካሳ ሾው አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሳሙኤል ካሳ ጋር አድርጎት ከነበረው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ለትውስታ ።

ሳሚ መቼም ወደፊት ቴዲ ሁሉም አልፎ ለመጪው ትውልድ በታሪክ ምን ተብለህ እንድትወሳ ወይም እንድትታወስ ነው የምትፈልገው ?
ቴዲ የሰዎች ስሜት ይለያያል የኔ ስሜት ግን በምንም ሁኔታ እንድታወስ ብዬ አልንቀሳቀስም፡፡ እንደውም ህይወቴ የተሞላው በማስታወስ ውስጥ የተያዘ ነው ስለ ዓድዋ ማስታወስ ስለቀደሙ ታሪካችን በማንበብ የተጠመደ ህይወት ነው ያለኝ፡፡ በዚህ ህይወት ለመታወስ ብዬ የጠነከርኩበት እና የተጋሁበት ጊዜ የለም፡፡ ስለዚህ መታወስ ካለብህም መታወስ አለበት ብለው የሚሉ ሌሎች ሰዎች ናቸው እንጂ ለመታወስ ብለህ የምታደርገው እንቅስቃሴ እውነተኛ እና ትክክለኛ አይደለም ፡፡ ስለዚህ እስካሁን እኔ የማውቀው በማስታወስ የተጠመደ ህይወት እንዳለኝ ነው።

🌼• @TEDYAFROETHIOPIA •🌼
🌼• @TEDYAFROETHIOPIA •🌼

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

13 Oct, 22:38


🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ

ተቀላቀሉን 👇👇

https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

21 Sep, 06:45


ፍቅር ሰባኪው የሙዚቃ ንጉስ ቴዲ አፍሮ በዓመታዊው የቢቂላ ሽልማት ስነ ስርዓት ላይ ለመገኘትና የክብር ሽልማቱን ለመቀበል ዛሬ ከባለቤቱ አምለሰት ጋር ቶሮንቶ ገብቷል።
በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንም የእንኳን ደህና መጣህ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ፎቶ ክሬዲት #ገዛኸኝ አስፋው

🌼• @TEDYAFROETHIOPIA •🌼
🌼• @TEDYAFROETHIOPIA •🌼

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

11 Sep, 04:07


🌼• እንኳን አደረሳቹ •🌼

• ያሰባችሁት ይሳካ ። ያቀዳችሁት ይለምልም ። ጤና ፍቅር ሀብት ረድኤት ይስጣቹ ። ፀጋ በረከት ረድኤት አይለያቹ ! ምቶዱትን ያቆይላቹ ። ከቁጥር አያጉድላቹ ።

🌻• መልካም አመት በአል •🌻

🌼• @TEDYAFROETHIOPIA •🌼

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

10 Sep, 18:36


በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ2017 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ። መጪው አዲስ ዓመት የሰላም የአንድነትና የፍቅር እንዲሆን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል!
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

🌼• @TEDYAFROETHIOPIA •🌼

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

18 Aug, 07:41


🥢• ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሣችሁ ፡፡  ✝️

ቡሄ በሉ .... ሆ...
ልጆች ሁሉ ...

መልካም በዓል !!

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

11 Aug, 10:51


• ይኸው ንጉሱ ድል ባለ ሰርግ የአገሩን ወግና ማዕረግ እንዲሁም ባህልና ስርዓቱን ሁሉ ጠብቆ ከተሞሸረ 12 አመታት እየቀረቡ ነው ።

• መስከረም 17/2005 ዓ.ም በቴዲ አፍሮ ሰርግ ጮቤ ያልረገጠ ወዳጅ ዘመድ እንዲሁም አድናቂ የለም ። እኔም እራሴ የኔ ሰርግ እስኪመስለኝ ድረስ በልቤ የነበረው ደስታ በቃል የሚገለጥ አልነበረም ! ቴዲዬ የኔ ልበ ቀና ሁሌም ደስተኛ ሆነህ አንዳች ሳይጎልብህ ኑርልኝ። ደስታህን መስማት ያስደስተኛል። ሁሉ ይሙላልህ ጌትዬ! በህይወትህ የሚያስፈልጉህን እና የሚበጁህን ነገሮች ሁሉ ከልብህ መሻት ጋ አጣጥሞ ልዑል እግዚአብሔር ይቸርህ ዘንድ እመኝልሃለሁ። ፍጹም ሰላምና የልዑል እግዚአብሔር ሀሳብ ብቻ የሚፈጸምበት ቅዱስ ትዳር ይሁንላችሁ !

• @TEDYAFROETHIOPIA •
• @TEDYAFROETHIOPIA •

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

08 Aug, 14:07


አዲስ አልበም " በቅርብ ቀን "

ልጅ ሚካኤል (ፋፍ) "አዲስ አራዳ"

በኛ ቻናል ላይ ያገኙታል ይጠብቁን
@TEDYAFROETHIOPIA

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

06 Aug, 01:03


🎶 Unforgettable Proud moment ✨️የዛሬ ሶስት አመት በጐንደር ከተማ ክብር ለሚገባው ክብርን ሲያጐናፅፉት ያየሁበት በጭራሽ ልረሳው የማልችለው ቀን ✨️

Teddy Afro


🕹 ሼር ያድርጉ

🕹• @TEDYAFROETHIOPIA  •🕹
📍• @TEDYAFROETHIOPIA  •🕹

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

16 Jul, 06:45


ከሀገር ውስጥና ከተለያዩ የውጪ ሀገራት በትላንትናው እለት የዋለው የትውልድ ቀኔን በማስመልከት መልካም ምኞታችሁን ለገለፃችሁልኝ የሙያ አድናቂዎቼና ወዳጆቼ እንዲሁም ይህን ቀን በምስመልከት በየዓመቱ በበጎ አድራጎት ይህን ቀን አስባቹ ለምትውሉ ወገኖቼ በሙሉ ከፍ ያለ የአክብሮት ሰላምታዬን ለማቅረብ እወዳለሁ።

ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

@TEDYAFROETHIOPIA
@TEDYAFROETHIOPIA

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

05 Jul, 07:01


አቦጊዳ ባንድ ይለያል👌

የንጉሱ የጀርባ አጥንት Abugida band በጥራት እንዲሁም በከፍተኛ የሙያ አቅም የተገነባ እና የተደራጀ የሙዚቃ ባንድ🔥
ትለያላቹ #TeamAbugida 👏

Teddy Afro #abugidaband #ወደፍቅር Teddy Afro Fans

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

28 Jun, 16:47


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

28 Jun, 16:47


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

28 Jun, 16:47


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

28 Jun, 16:47


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

28 Jun, 16:47


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

28 Jun, 16:47


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

28 Jun, 16:47


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​@ADDIS_MUSIC
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ