ᗩ+ አካዳሚ @aplusacademyy Channel on Telegram

ᗩ+ አካዳሚ

@aplusacademyy


🌟Hard work + Dedication pays off ᗩ+.

👉ለማስታወቂያ @Aplus_Gebeya

🎉 ADS: https://telega.io/c/aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ (Amharic)

ᗩ+ አካዳሚ በተለያዩ የኢትዮጵያን እያንዳንዱ የትምህርት ቤት ነፃ እንዲሆን መሰረት አደርገዋል። ከበደል እና ከብርሃን ጋር እናረጋለን። ለማስታወቂያ መጠን በ @Aplus_Gebeya ላይ ያሳውቃል። በዚህ ተማሪዎች በተቋማቸው በትምህርት ቤት ምክንያት እንዲሆን የሚያሳይለት ነበር። የትምህርት እና ኢትዮጵያን በበሽታው ያሉ ሲሆን ለማስታወቂያ የትምህርት ቦታዎች ይሰጣል። የምትሳተፉበት የኢትዮጵያ ሳይንሱ ለተቋማቸው ምንም አይደለም። ያንን ትምህርት ቤቱን ጠቁምና እንቅስቃሴ ብሎ የተገኘ የገንዘብ መረጃዎችን በትምህርት ቤትና በኢትዮጵያ አካዳሚ በመሳሪያ የመልኩን ዓለም ላይ ተመሳሳይ ማወቅና ምርጥ የሚጠበቅበት ነው። የኢትዮጵያ ሳይንሱ እንዲባለው በአጭር ዜናዎቹም ውስጥ ይኖራል። የሚል የኢትዮጵያ ሳይንሱ ትምህርት ቤቱን ጠቁምና እንቅስቃሴ የተገኘ የገንዘብ መረጃዎችን ለመሳሪያ የሚሆኑ መልኩን እንድሆኑ የሚሳተፉ ትምህርት ቤቱ ከሆነ እንላታለን። በሌሎች እቃዎችም ወደ ትምህርት ቤቱ እንደክሱ ትዕዛዝ ለመገንዘብ ላይ ተመልከቱ። ስለዚህ በለሊት በአብሮን ቅኔን እንይበላለን፣ እግዚአብሄራዊ፣ ሌላኛዊ እና አንፃሩ የትምህርት ቤቱም በእርስዎ የሚቆጣጠኝ ሐሳብ እንሆናለን።

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 17:57


English model 2016 E.C

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 17:56


Math model 2016 E.C

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 17:56


Physics model 2016 E.C

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 17:56


Chemistry model 2016 E.C

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 17:55


አሁን ደሞ ለ grade 12 model እንለቃለን share with yiur friends

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 16:07


Math for Ns midterm WoU

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 16:07


Math Ns midterm AMU

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 16:07


Math for Ns midterm AASTU

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 16:07


Math fir Ns midterm AASTU

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 13:18


Math for ss midterm LIC

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 13:18


Math for ss midterm LIC

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 13:18


Math for ss midterm MTU

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 13:17


Math for SS midterm DiU

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 12:05


Anthropology midterm

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 12:04


Anthropology midterm HWU

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 12:03


Antropology midterm AKU

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 12:03


Anthropology midterm WDU
Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

04 Jan, 07:58


On January 12, 2025, Haile-Manas Academy (HMA), a premier boarding school for Grades 9-12, will host an Open House & Information Session at the CapStone ALX Tech Hub.

Come learn how HMA can help shape your child’s future! Meet HMA's Co-Founder, Head and Deputy Heads of School, and our Director of College and Career Counseling, and hear directly from current students about their HMA experience and from graduates joining virtually from universities around the world. Sign up today - see you there!

📍 Capstone ALX Tech Hub - Lideta
🔗 Register by January 9, 2025 at this link: https://www.hmacademy.org/alx

ᗩ+ አካዳሚ

03 Jan, 21:03


ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ

በዛሬው እለት ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ በጋምቤላ ክልል  ከተማሪዎች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ  9ኛ እና 10ኛ ክፍል በአሮጌው (Old)Curriculum  እንዲሁም 11&12ኛ ክፍል በአዲሱ(New)Curriculum እንደሆነ ተናግረዋል ።

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

03 Jan, 19:00


Inclusiveness midterm
Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

01 Jan, 20:28


Last year AAU physics Mid Exam

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

01 Jan, 18:14


#AssosaUniversity

በ2017 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ተቋሙ የመግቢያ ጊዜ ጥር 22 እና 23/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- ከ8-12ኛ ክፍል ሰርፍትኬት እና ትራንስክፕሪት ዋናውና ኮፒው፣
- 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ።

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

01 Jan, 08:51


Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

01 Jan, 05:04


📖 Geography mid exam

🏢 University: Mekele

Year: 2012
Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

01 Jan, 05:04


📖 Mathematics mid exam

🏢 University: Adigrat

Year: 2012
Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

31 Dec, 18:42


📚Biology Short note with questions

Grade 12

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

31 Dec, 18:40


#InjibaraUniversity

በ2017 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- ከ9ኛ-12ኛ ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ።

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

29 Dec, 20:26


ፍላጎታችሁ ከሆነ ቀን በቀን ከሌሎች information በተጨማሪ እንደነዚህ አይነት መለማመጃ ጥያቄዎችን እንለቃለን ።እስቲ በreaction አሳዩን

ᗩ+ አካዳሚ

29 Dec, 17:37


#MoH

የ2024 የብሔራዊ የህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) አመልካቾች ፈተና ማክሰኞ ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር መግለፀሐ ይታወቃል፡፡

የ ERMP 2024 ተፈታኞች ዝርዝር ለማየት፦
https://www.moh.gov.et/en/media/170

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

29 Dec, 11:08


📚 English Vocabulary Test for Grade 9-12

💡Entrance ላይ ለ SAT እና English ጥያቄዎች Vocabulary Part ስታገኙ መድፈን የሚያስችላችሁ
!

📚Practical Questions with perfect answers

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

28 Dec, 20:52


😀 Geography Entrance Exam 2024

👑 ከ Grade 9-12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት የተዘጋጀ

MoE Standardized 100 Questions with Answer and Explanations

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

28 Dec, 20:49


በሀረሪ ክልል "ከደረጃ በታች የሆኑ" ስድስት የግል ኮሌጆች መዘጋታቸውን የክልሉ የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ ገለፀ።

ኮሌጆቹ አገልግሎታቸውን እንዲያሻሽሉ ኤጀንሲው ድጋፍና ክትትል በማድረግ ስልጠናዎችን ሲሰጣቸው ቢቆይም በተደረገ ክትትል የሚሰጡትን አገልግሎት ማሻሻል ሳይችሉ በመቅረታቸው እርምጃው መወሰዱን የኤጀንሲው ኃላፊ ነቢላ ማህዲ ገልፀዋል።

አፍራንቀሎ ኮሌጅ፣ ሪፍት ቫሊ ኮሌጅ፣ አዋሽ ቫሊ ኮሌጅ፣ ወሊፍ ኮሌጅ፣ ሉሲ ኮሌጅ እና ሙርቲ ጉቱ ኮሌጅ እንዲየዘጉ የተደረጉት ኮሌጆች መሆናቸውም ተገልጿል።

ኮሌጆቹ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ስትራቴጂ ከተቀመጠው 1 ለ 25 አሰራር በመውጣት አንድ መምህር ከ 50 እስከ 70 ተማሪዎችን እንዲያስተምር ሲያደርጉ መቆየታቸውንም አክለዋል።

ኮሌጆቹ በአግባቡ ያልተደራጁ፣ ምቹ የትምህርት አካባቢ የሌላቸው፣ በተበታተኑ ማዕከላት ሲያስተምሩ የነበሩ እና የትምህርት ጥራት ችግር የተስተዋለባቸው መሆናቸውንም ጠቁመዋል።

ኮሌጆቹ የማስተማሪያ ዕውቅናቸውን ሳያድሱ ግዜው ባለፈበት ፈቃድ ሲጠቀሙ የነበሩ ከመሆናቸው ባለፈ በርካታ የመመሪያ ጥሰት መፈፀማቸው ተመልክቷል።

ኮሌጆቹ ሲያተምሯቸው የቆዩ ተማሪዎች በተደጋጋሚ የብቃት ማረጋገጫ ፈተና እንዲወስዱ ቢደረግም ማሳለፍ ያልቻሉ መሆናቸውን ኃላፊዋ አረጋግጠዋል።

ኤጀንሲው ተማሪዎችን ደረጃቸውን ወዳሟሉ ኮሌጆች ለማዛወር እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን ከክልሉ ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ የተገኘ መረጃ ያሳያል።

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

28 Dec, 17:45


#AAU

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሐሙስ የተሰጠው የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የሁለተኛ ሴሚስተር የመግቢያ ፈተና (GAT) ላመለጣችሁ አመልካቾች ፈተናው ማክሰኞ ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የፈተና ቦታ፦
5 ኪሎ AAiT ካምፓስ እና 6 ኪሎ FBE ካምፓስ

የፈተና ሰዓት፦ ጠዋት ከ2:00-6:00 ሰዓት

ተፈታኞች ፈተናው መሰጠት ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድማችሁ መገኘት ይኖርባችኋል።

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

27 Dec, 15:43


🥹University life simply looks like😂

No Matter how you study
Each night til 3 or 4
We are sure to write a question that you've never heard before😭🤦🏽‍♂️

start studying Mid & FINAL IS HERE🙏🏾

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

27 Dec, 13:21


#RayaUniversity

በ2017 ዓ.ም ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 15 እና 16 /2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት እና ትራንስክሪፕት ከማይመለስ ኮፒ ጋር እንዲሁም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ልብስ መያዝ ይኖርናችኋል ተብሏል፡፡

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

27 Dec, 08:44


#EAES

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በድጋሜ የሚወስዱ ተፈታኞች በራሳቸው የሚመዘገቡበት አድራሻን ይፋ አድርጓል፡፡

በድጋሜ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች https://register.eaes.et/Online በመጠቀም በበየነ-መረብ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

27 Dec, 06:35


በአዲሱ የምግብ ሜኑ ላይ ያሉትን ችግሮች ላኩልን። የምግብ ሜኑ ፎቶ ላኩልን። ቅሬታ ካላችሁ ከፎቶ ጋር አያይዛችሁ ላኩልን።

ᗩ+ አካዳሚ

26 Dec, 19:45


Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

26 Dec, 16:20


Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

26 Dec, 09:53


#MattuUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ ከ8-12ኛ ክፍል ሰርተፈኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ልብስ

Note:
የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከA-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ምዝገባችሁ በበደሌ ካምፖስ እንደሚከናወን ተገልጿል፡፡

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

25 Dec, 20:33


#Update
-AAU Costsharing

Join
Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

25 Dec, 17:45


#Update

“ መቐለ ብቻ አይደለም። ትላንት ደብረ ብርሃንም ፣ ደባርቅም ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ተነስቷል ቅሬታው ” - የኢትዮጵያ ተማሪዎች ኀብረት

🚨 " የታሰሩ ተማሪዎች ተፈተዋል !! "

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምግብ ሜኑ ተመሳሳይ እንዲሆን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የምግብ በጀት ላይ ትምህርት ሚኒስቴር ማስተካከያ ማድረጉ ይታወቃል።

በዚህም ትምህርት ሚኒስቴር አጠናሁት ባለው ወቅታዊ የምግብ ዋጋ ጥናት መሠረት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የምግብ በጀት ከታኀሳስ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ በቀን 100 ብር እንዲሆን መወሰኑ አይዘነጋም።

ውሳኔው ተግባራዊ መሆኑን ተከትሎ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአዲሱ የምግብ ሜኑ ቅሬታ እንዳላቸው እየገለጹ ይገኛሉ።

በመቐለ ፣ ደብረ ብርሃን፣ ደባርቅና ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች ትላንት ቅሬታቸውን በአደባባይ መግለጻቸውን የኢትዮጵያ ተማሪዎች ኀብረት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በነበረው በዚሁ ሂደት በተማሪዎቹ ድብደባ እስራት እንደደረሰ፣ ንብረት እንወደመም ተመልክቷል።

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ትላንት በተፈጠረው ግርግር የታሰሩ ተማሪዎች ተፈቱ ? ምን ያህል ተማሪዎች ናቸው የታሰሩት ? ስንል የጠየቅነው ኀብረቱ፣ “ 27 አካባቢ ተማሪዎች ነበሩ የታሰሩት ” ሲል መልሷል።

ኀብረቱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ቃል፣“ ታስረው የነበሩት ሁሉም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተፈተትተዋል። አሁን እዛ እየወጣን ነው ” ሲል አረጋግጧል።

“ ሁሉም ነገር ተረጋግቷል። ተቋሙ የራሳቸው በመሆኑ ተማሪዎች መጠበቅ እንዳለባቸው፣ የወደመው ንብረትም በጋራ መስተካከል ያለበት እንዲስተካከል ማሰሰቢያ ተሰጥቶ ሁሉንም አስፈትተናቸዋል ” ነው ያለው።

“ ተማሪዎቹ ታስረው የነበረው ቀዳማዊ ወያኔ እና ኣደ ሓቂ ነበር። ግማሾቹ ከቁኑ ስምንት ሰዓት ገደማ፣ ቀሪዎቹ ደግሞ ከምሽቱ 12 ሰዓት ተኩል ነው የፈቱት ” ብሏል።

በተማሪዎች ላይ ድብደባ ደርሷል የተባለውን በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጥ ጠይቀነው በሰጠን ምላሽ ደግሞ፣ “ ተማሪ ላይ ድብደባ ደርሷል። ጉዳትም ደርሷል ” ነው ያለው።

የአዲሱ የምግብ ሜኑ ውሳኔ ቅሬታ ያሳደረው በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በሚገኙ ተማሪዎች ብቻ እንዳልሆነ ኅብረቱ ገልጿል።

ኅብረቱ “ መቐለ ብቻ አይደለም። ትላንት ደብረ ብርሃን፣ ደባርቅም በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ተነስቷል ” ሲል ነው ያስረዳው።

“ በይበልጥ የመቐለው ፓለቲሳይዝ ስለሆነ ነው እንጂ በሌሎችም እኮ አለ ሰላማዊ ሰልፍ የወጡበት በዚሁ በሜኑ ጉዳይ። ጉዳዩ አገራዊ ነው እየሆነ ያለው ” ሲልም አክሏል።

የሰላማዊ ሰልፉን ምክንያት በተመለከተ በሰጠን ማብራሪያ ኀብረቱ፣ “ አዲስ የወጣውን የምግብ ፓሊሲ እንቀበላለን አንቀበልም በሚል ነው ” ብሏል።

ቅሬታ የተነሳበትን የምግብ ሜኑውን በተመለከተ ከትምህር ሚኒስቴር ጋር በጉዳዩ ዙሪያ ለመወያዬት ቀጠሮ እንደያዘም ኅብረቱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።

“ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲው፣ የመቐለው አሁን ተረጋግቷል። ኮንሰርኑ ግን የ100 ብሯ ጉዳይ  ነው ” ሲልም ገልጿል።

ቅሬታው በሌሎችም ዩኒቨርቲዎች መሆኑን ኀብረቱ በገለጸው መሠረት ቅሬታ አለበት የተባለውን ደባርቅ ዩኒቨርሲቲን የጠየቅን ሲሆን፣ የአዲሱ ሜኑ ጉዳይ ለእርሱም ጥያቄ  እንደሆነበት ገልጿል።

(አዱሱን የምግብ ሜኑ የተመለከተው የተማሪዎቹ ቅሬታና የደባርቅ ዩኒቨርሲቲዝርዝር ማብራሪያ በቀጣይ ይቀርባል)

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

25 Dec, 17:45



ᗩ+ አካዳሚ

25 Dec, 17:39


#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (KPIs) ከሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ።

ስምምነቱ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ ብቃትና ችሎታ ያላቸው ምሩቃንን በማፍራት ሂደት ውስጥ ተጠያቂነትን ከማስፈን ባለፈ ውጤታማነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡

ስምምነቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግልጽነትና ተጠያቂነትን ያሰፈነ አመራር እንዲከተሉ፣ አገሪቱ ለምታወጣው ሀብት ተመጣጣኝ ውጤት እንዲያስገኙ፣ የአፈጻጸም አቅማቸው እንዲገመገምና ለስኬቱም ዕውቅና እና ሽልማት እንዲያገኙ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡

በስምምነቱ ወቅት ንግግር ያደረጉት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) "ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደብላቸው በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ እንደሚሆን" ገለፀዋል።

የስምምነት ውሉ በየዩኒቨርሲቲዎቹ ስር ወደሚገኙ ኮሌጆች፣ ትምህርት ክፍሎች እና ሌሎች ፅህፈት ቤቶች በየደረጃው እንደሚወርድ ይጠበቃል።

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

25 Dec, 16:23


የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በራሳቸው ላይ ግለ ግምገማ እንዲያካሒዱ የሚደነግግ ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ፡፡

ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የጥራት ኦዲት ስታንዳርድ መሠረት፣ በየጊዜው በተቋም ወይም በፕሮግራም ደረጃ ግለ ግምገማ ማካሔድ እንዳለባቸው የሚደነግግ ረቂቅ መመሪያ ለግምገማ ቀርቧል፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ግለ ግምገማውን የሚያደርጉት ባለሥልጣኑ በሚያዘጋጀው የግለ ግምገማ መመሪያ መሠረት እንደሚሆን የተገለጸ ሲሆን፤ የማንኛውም ተቋም የግል ግምገማ ሪፖርት ተቀባይነት ባገኘ በአራት ወራት ጊዜ ውስጥ የጥራት ኦዲት ግምገማ መደረግ ይኖርበታል ተብሏል፡፡

በረቂቅ መመርያው እንደተገለጸው ተቋማዊም ሆነ የፕሮግራም ጥራት ኦዲት በተቋም ደረጃ የሚደረግ ሆኖ፣ ተቋሙ ከአንድ በላይ ካምፓሶች የሚኖሩት ከሆነ በተመረጡ ካምፓሶች የጥራት ኦዲት መደረግ አለበት፡፡

ረቂቅ መመሪያው በኢትዮጵያ ውስጥ በሚንቀሳቀስ በማንኛውም የመንግሥት እና የግል እንዲሁም ከውጭ ለሚመጣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋምና የትምህርት ፕሮግራም ላይ፣ በተጨማሪም በፌዴራል ደረጃ ለተቋቋመና ከውጭ አገር ለሚመጣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋም ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ተብሏል፡፡

የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ በፌዴራል መንግሥት በጀት የሚተዳደሩና በውጭ አገር ባለሀብቶች በፌዴራል ደረጃ ፈቃድ የወሰዱ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ተቋማት ረቂቅ መመርያውን አስመልክቶ ያላቸውን አስተያየት እንዲያቀርቡ ጠይቋል፡፡ #ሪፖርተር

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

03 Dec, 09:00


ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2017 አዲስ ለተመደቡ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ጥሪ አላደረገም።

"በ2017 ዓ.ም ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 30 እና ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም እንደሆነ" የሚገልፅ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች የሚዘዋወረው መረጃ #ሐሰተኛ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜን ወደፊት የሚያሳውቅ መሆኑን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ ጥሪ እስከሚደረግ ተማሪዎች በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቋል።

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

03 Dec, 06:44


ነጻ የትምህርት ዕድል

ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት (500 እና ከዛ በላይ ከ600) ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ሙሉ ነጻ የትምህርት ዕድል በመስጠት በ2017 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር ማስተማር ይፈልጋል፡፡

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፡-
ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም

ለማመልከት የሚያስፈልጉ፦
➭ የ12ኛ ክፍል ካርድ ውጤት ዋናውና ኮፒ፣
➭ የማመልከቻ ክፍያ 300.00 (ሦስት መቶ) ብር

የማመልከቻ ቦታ፦
በየአካዳሚክ ክፍል ባሉ ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች

የትምህርት ፕሮግራም ምደባ ከሌሎች የመደበኛ ተማሪዎች ጋር በውድድር እንደሚመደቡ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

03 Dec, 02:42


#Chemical_Engineering
Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

02 Dec, 16:19


የጃፓኑ ኩባንያ የሰው ማጠቢያ ማሽን ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ🙈🙈

በኦሳካ ከተማ ላይ መቀመጫዉን ያደረገዉ የሻወር ቤት አምራች ሳይንስ ኩባንያ ሚራይ ኒንገን ሴንታኩኪ ወይም የወደፊቱ የሰው ልጅ ማጠቢያ ማሽን የሚል ስያሜ ማጠቢያ ማሽን መስራቱን አስታዉቋል፡፡

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

02 Dec, 07:39


በ2017 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የቅርብ ጊዜ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፣ ብርድ ልብስ፡፡

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

02 Dec, 07:00


በ2017 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ቅበላ ረቡዕ ታህሳስ 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ምዝገባ ታህሳስ 3 እና 4/2017 ዓ.ም የሚከናወን ሲሆን፤ ትምህርት ታህሳስ 7/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦

- የተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች አርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው አባያ ካምፓስ፣
- የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A እስከ R የሆናችሁ የማህበራዊ ሳይንስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች አርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው ጫሞ ካምፓስ፣
- የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ S እስከ Z የሆናችሁ የማህበራዊ ሳይንስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
- የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ሁለት ኮፒ፣
- አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

01 Dec, 07:46


➊.ሰዎች ምክንያት እየፈለጉ ጥፋተኛ ካደረጉህ ሊርቁህ እንደፈለጉ እየነገሩህ ነውና ከአንደበትህ አልፎ ውስጥህን የሚያዳምጥ አምላክ መቼም የትም እንዴትም ካንተ ጋር ነው።

➋.በህይወት ውስጥ ፈተና ከበዛብህ አትዘን ታገስ...የጨረቃ ውበት የሚጨምረው ጨለማ በዙሪያዋ በጨመረ ቁጥር ነውና።

➌.ጨለማን ጨለማ አያጠፋውም ጨለማን ማጥፋት የሚችለው ብርሀን ብቻ ነው፣ጥላቻን ጥላቻ አያጠፋውም፣ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው፡፡

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

01 Dec, 04:23


🎓 Exciting News! Our Pathway Info Session is back and better than ever! 🌍

This is your chance to:
• Connect with experts who’ll show you how to access our prestigious international partner universities and incredible scholarship opportunities 🏫
• Enjoy free drinks 🥤, delicious food 🍕, and get into the spirit with fun games 🎉 and great music 🎵 to keep the energy flowing!


📅 Date: Sunday, December 1st, 2024 (ኅዳር 22, 2017)
Time: 9:00 AM (ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ)
📍 Location: CAPSTONE ALX TECH HUB, LIDETA
📌 RSVP Here: bit.ly/3CPmHDe

It’s going to be an unforgettable day, and we want YOU to be a part of it! Don’t wait—register now to secure your spot!

ᗩ+ አካዳሚ

30 Nov, 04:55


😁የዛሬን አያድርገውና በደርግ ጊዜ ሎተሪ እንደዚህ ነበር🤧
የተመቻችሁን የዕጣ ቁጥር Comment ላይ አስቀምጡ።😁
Enjoy the rest of the day!✌️

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

29 Nov, 12:38


ዩጋንዳ በሀከሮች 17 ሚሊዮን ዶላር ተዘረፈች።

ዩጋንዳ በማዕከላዊ ባንኳ ላይ በተፈጸመ የሳይበር ጥቃት 62 ቢሊዮን ሽልንግ ወይም 17 ሚሊዮን ዶላር ተዘርፋለች፡፡

ቢው ቪዥን ጋዜጣ እንደዘገበው ምዝበራው የተፈጸመው ሀከሮች (ጠላፊዎች) የባንኩን አይቲ ክፍል ከተቆጣጠሩ በኋላ ነው፡፡

ምዝበራው ባሳለፍነው ማክሰኞ ነው እንደተፈጸመ የተነገረው።

ምዝበራው በደቡብ እስያ የሚገኙ ጠላፊዎች የተፈጸመ እንደሆነ ገንዘቡ በመጨረሻ ወደ ጃፓን እንደተላከ ባንኩ አስታውቋል፡፡

ባንኩ ከተመዘበረው ገንዘብ ውስጥ ግማሹን አስመልሻለሁ ብሏል፡፡

የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቪኒ መንግስታቸው በሚስተዳድረው ባንክ ላይ የተፈጸመው ምዝበራ እንዲመረመር አዘዋል።

ዴይሊ ሞኒተር ባወጣው ዘገባ ይህ ምዝበራ የተፈጸመው በባንኩ የውስጥ ሰራተኞች እርዳታ አማካኝነት ሳይሆን አይቀርም።

የፕሬዝዳንቱን ጥዕዛዝ ተከትሎ ፖሊስ ሁኔታውን እየመረመረ ነው ተብሏል። በቅርቡ ውጤቱን ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ተገልጿል።

ዩጋንዳ በተደጋጋሚ መሰል የበይነ መረብ / ሳይበር ጥቆቶችን ስታስተናግድ የአሁኑ የመጀሪያዋ አይደለም።

በተለይም በቴሌኮም ኩባንያዎች እና የገንዘብ አተላላፊ ተቋማቶቿ ላይ በተደጋጋሚ ዝርፊያ ተፈጽሟል፡፡

በባንኮች ላይም መሰል ምዝበራዎች የሚፈጸሙ ቢሆንም ባንኮች ከደንበኞቻቸው ሊደርስ የሚችልን ጉዳት በመፍራት ምን ያህል ገንዘብ እንደተሰረቁ ከመናገር ይቆጠባሉ፡፡

ይህን መረጃ አል አይን ኒውስ ቢው ቪዥን ጋዜጣና ዴይሊ ሞኒተርን ዋቢ በማድረግ ነው ያጋራው።

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

29 Nov, 12:24


AAU Graduate Admission Test

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዙር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (GAT) ታህሳስ 17 እና 18/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ለ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት (በቀን መርሐግብር ለሁለተኛ እና ለሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ መርሐግብር ለሁለተኛ ዲግሪ) አመልካቾች ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

ስለዚህም በዩኒቨርሲቲዉ ድረ-ገጽ http://www.aau.edu.et/ ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡

የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ የማመልከቻ ቀናት፦
ከህዳር 23 እስከ ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም

የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና መፈተኛ ቀናት፦
ታህሳስ 17 እና 18/2017 ዓ.ም

አመልካቾች ውጤታችሁንና ምዝገባችሁን https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus ላይ ማየት እና መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስገቢያ ቦታ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 መሆኑ ተገልጿል፡፡

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

29 Nov, 12:24


ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በኅብረተሰብ ጤና የማስተርስ ፕሮግራም (MPH) ለ2017 ዓ.ም በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት ተቀባይነት ያገኙ አመልካቾችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።

የትምህርት ፕሮግራሞች፦
- Epidemiology
- General Public Health
- HCP
- Nutrition

ተቀባይነት ያገኙ አመልካቾች ዝርዝርን ለመመልከት፦ https://sphmmc.edu.et/mph/List_of_applicants_selected_for_regular_extension_masters_program.pdf

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

29 Nov, 12:24


#UniversityOfKabriDahar

በ2017 ዓ.ም ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የሪሚዳል ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዝቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ውጤት ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የቅርብ ጊዜ ስድስት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የለሊት አልባሳት

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

29 Nov, 03:39


🫥 BIOLOGY SHORT NOTE AND RELATED QUESTIONS ON

✍️ENZYME
✍️CELL BIOLOGY
✍️ ENERGY TRANSFORMATION

ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !

Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

28 Nov, 18:33


Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 20:18


ከዚህ በፊት ለሪሚዲያል ተማሪች በተቋማት የሚሰጠው ውጤት 30% ሲሆን 70% ደግሞ የሚሰጠው ከት/ት ሚኒስቴር ነበር ። አሁን ግን ይህ አሠራር ተሻሽሎ 100% ከማዕከል(በትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጡ ምዘናዎች) በኩል እንዲሰጥ ተወስኗል። ተማሪዎች በሚማሩት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጠው 30% የውጤት ምዘና  አሰጣጡ ወጥነት ስለሚጎድለው ይሄን ማሻሻያ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አክሎ ገልጿል።

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#share

    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 18:50


══════◄••☀️••►══════

<< መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው። ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርአያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው? >>


🔥 ትክክለኛ የሆኑትን መረጃ ብቻ ወደናንተ የሚያደርሰው ቻናላችን በቅርቡ አዳዲስ ነገሮችን ይዞ ይከሰታል እናንተም ለሌሎች share አድርጉ

#share

    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 16:07


Collocations with TIME


Time – here are 16 different ways to use time in English! Learn these common English collocations to improve your vocabulary.


👇👇👇👇👇👇👇👇

📗 Spend Time

👉To pass your time doing some activity.

🎈I spend a lot of time studying English.


📗 Waste Time

👉Doing something that is not a good use of time.

🎈Stop wasting time playing computer games and get to work!


📗 Make Time For

👉To “create” time in a busy schedule.

🎈I need to make time for regular exercise – maybe I can go to the gym before work.


📗 Save Time

👉Something that is efficient and gives you extra time

🎈Shopping online saves me time because I don’t have to wait in line at the store.


📗 Free/Spare Time

👉Time in which you have no obligations, and you can do whatever you want.

🎈In my free time, I enjoy reading, painting, and cooking.


📗 Have Time

👉Be available to do something.

🎈I’d like to take violin lessons, but I don’t have enough time.


📗 Kill Time / Pass The Time

👉Do something to make the time pass faster while you’re waiting for something else.

🎈Let’s bring some magazines to help pass the time on the train ride.


📗 Take Your Time

👉You can use as much time as you want, you don’t have to go fast.

🎈“I like all of these computers. I’m not sure which one I want to buy yet.”

“That’s OK – take your time.”


📗 On Time

👉On schedule, at the right time.

🎈It’s important to arrive on time for a job interview.


📗 Just In Time

👉At the perfect time, soon before something else happens

🎈Hi, Henry! Have a seat – you got here just in time for dinner.


📗 Have A Hard/Rough Time

👉Something difficult, or a difficult period in life.

🎈I’m having a hard time solving this math problem. Could you help me?


📗 It’s About Time

👉An expression that means “Finally!”

🎈It’s about time they fixed the air conditioner in my classroom! It’s been broken for three years!


📗 Pressed For Time

👉In a rush, in a hurry (when you need to do something and you don’t have enough time)

🎈Sorry, I can’t talk at the moment – I’m a bit pressed for time. Can I call you back later?


📗 Run Out Of Time

👉Have no more time before the limit.

🎈I ran out of time before I finished the test, so I didn’t answer the last five questions.


📗 Stall For Time

👉Delay.

🎈My son didn’t want to go to bed, so he tried to stall for time by asking me to read him another bedtime story.


📗 Take Time Off

👉Not go to work.

🎈I’m taking some time off in July to go camping with my family.
join our channel
#share

    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 14:38


ለRemedial ተማሪዎች አይደለም ❗️

አሁን ትምህርት ሚኒስቴር የወጣው የዩኒቨርስቲ ምደባ የFreshman ተማሪዎች እንጂ የRemedial ተማሪዎች ምደባ እየደለም ስለዚህ ግራ እንዳይገባችሁ ለማለት ነው።

#share

    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 13:13


ያላያችሁ አሁን ላይ Serveru በጣም ስለተጨናነቀ ነው! ተረጋግታችሁ ቀስ ብላችሁ ሞክሩ!
vpn አብርታችሁ ሞክሩት

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 13:11


የት ደረሳችሁ ?

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 13:09


#ምደባ

የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ 🙏


በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት  ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

🙅‍♂️የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ ትምህርት ሚኒስቴር አያስተናግድም‼️


የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች👇

🔻WEBSITE:
https://placement.ethernet.edu.et

💻TELEGRAM
https://t.me/moestudentbot

#share

    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 12:21


😳😳ግቢ ላይ ያሉ ችግሮች 😳😳
♨️♨️ Part 1♨️♨️

⭕️ተማሪዎች ግቢ ላይ መጥፎ የተባሉ ነገሮች ይገጥማቸዋል። ከነሱ ዉስጥ አንድንዱን ልንገራችሁ.......

የዉ ብዙን ግዜ የምቸገሩት ሴቶች ስለሆኑ በ@amharictutorialclass ቻናል እንደምክር አቅርበናል። ከነሱም ዉስጥ ሴቶች ላይ የሚደርሱት ጥቃቶች ዉስጥ መደፈር የምል ነገር አለ። ብዙን ግዜ ዩኒቨርስቲዎች ከከተማ ዉጭ ናቸው። so ሴቶች ለማያትም ሆነ ለመጎብኘት ብቻቸውን መሄድ የለባቸውም። እንኳን ሁለት ሆኖው እራሱ መሄድ የለባቸውም።

የምን ሴቶች ብቻ ወንዶች እራሱ ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ። ለምን ብትሉኝ ሌቦች በብዛት ከ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ስልክ ና pc(ላፕቶፕ) በማስፈራራት መውሰድ ለምደዋል።

👉በተለይ ወደ ጫከ አከባቢ 3'ና ከዛ በላይ ሆናችሁ መንቀሳቀስ አላባችሁ....

ሌለዉ ደግሞ በፈቃደኝነት ስተት በመስራት የማይመለስ ፀፀት ዉስጥ የምትገቡባት ነው። ወንዶች ዩኒቨርስቲ ስትገቡ አፋቸውን ከፍተዉ😂 እጃቸውን ዘርግተው ይቀበላቸዋል። እሄን ሚለዉ senior(ነበር) ተማሪዎች #fresh_set ተማሪዎች ግቢ ስገቡ ሁሉም ወንድ ተማሪዎች ሴት ይፈልጋሉ።

🔹አገባብ 👇👇👇

☝️1)መጀመሪያ ልክ ግቢ ስትገቢ ያይሻል። ሻንጣሽ ትልቅ ስለሆነ ይመጣና ነይ ላግዚሽ ይላል....ከዛን ይሸከሚና አስከ #Dorm(setoch_gibi) ድረስ ያወራሻል...ከዛን ስ.ቁ ስጪኝ.....ነገሩ አለቀ

✌️2)ምዝገባ ላይ ተሯሩጦ ያስመዘገብሻል....እሱም በዚሁ.... ይቀጥላል

🤚 ተዉት ይሄን.... ለምን? የሴቶች ስልክ መቀበል (ስ.ቁ ማግኘት) በጣም ቀላል ነዉ.....ከዛ ቡሃላ ምን ይፈጠራል መሰለሽ.......አንድ ቀን #Over እንዉጣ ይልሻል። አንድ ቀን አብረሺዉ ካደርሽ ቡሃላ ምክንያት በመፍጠር ከንቺ ይርቃል ሌላ ይጠብሳል። በቃ ይሄው ነዉ።

🗣በተለይ ከገጠር አከባቢ የምመጡ ሴቶች ከተሸወዱ በጣም አስከፊ ነገር ላይ ይወድቃሉ። ማርገዝ የምባል ነገር አለ ፍቅር ያሳየሽ መስሎ አታሎ...... ህይወትሽን ያጨልማል።

ከ ገጠር የሚመጡ ሴቶች በጣም ደስ ይላሉ ለምን ብትሉኝ አላማቸው አንድ ብቻ ነዉ። ፍቅረኛ አያቁ በትዳር ያምናሉ።
የከተማ ልጆች ደግሞ ሲታስጠሉ😂😂 ሁሉም አይደለም።

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ምክንያት አለኝ ግቢ ስትገቡ ሴት ልጅ ሰክራ በየ አስፓልቱ ስትወድቅ ምን ይባላል 🙈🙈 ይሄን የሚያደርጉት.... አወቅን ባይ የከተማ ልጆች ናቸው።

👷‍♀ሴቶች አደራ ሚላቹ የወንድ መጫወቻ እንደትሆኑ።

👷 አንተም ብሆን ተጠንቀቅ

👥ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም። አንዳንድ ግዜ ሴቶች ይበልጣሉ... ቤተሰብ ጋር እያለች ሙሉ ጉርድ(ቀምስ) የምትለብስ ከሆነ ግቢ ስትገባ #mini_skrt ፣ ሱሪ የምትለብስ ከሆነ.... ተዉት አሁን መናገር ያሳፍራል።😁😁

🙆‍♂🙆‍♂ከ አስተማሪዎች ደግሞ ብዙ ችግር ይገጥማቸዋል። በተለይ ሴቶች...... ወንዶች እራሱ.....🤷‍♂🤷‍♂

👨‍💻👨‍💻ቀጣይ #part_2 ለማግኘት ይሄን ለ #30 ሴቶች share ማድረግ አለባችሁ።👩‍💻👩‍💻

#share
#share

    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 09:16


📌Specially ወንዶችን ዶርማችሁን የማታፀዱ ከሆነ የሚጠብቃችሁ ይሄ ነው😂

    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 08:35


💥💥Freshman course-1💥💥

critical thinking just now read it...... simply useful pdf.


ሌሎች #pdf ለማግኘት ከኛ ጋር ይሁኑ።
Copy_paste መሆኑ አይቀርም ና typing ነኝ አነግሩኝ

#share

    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 06:27


📢 ስንቶቻችሁ ዝግጁ ናችሁ

📚 ስለምትይዙት ሻንጣ ሳይሆን ጫናዎችን ለመጋፈጥ በ ስነ ልቦና ምን ያክል ዝግጁ ናችሁ


ለ አንድ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ ከ አሁን በፊት ከሚሰጠው መደበኛ ጊዜ ማነሱ የማይቀር ነው። በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 2 unit ልትጨርስ ትችላላችሁ። ፍሬሽ ናችሁ ብለው አስተያየት ካላደረጉላችሁ።

አሳይመንት እና ፈተና ሊደራረብባችሁ ይችላል። ይህ ነገር የሚሆነው ለትንሽ ጊዜ ስለሆነ ወደ ፊት ሊመጣ ያለውን ተስፋ እያደረጋችሁ፡ ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴዎችሁ ዕቅድ እና ፕሮግራም አውጥታችሁ በፅናት እና በብቃት እንደምታልፋት እርግጠኛ ነኝ። ደግሞ ለአንድ ሴሚስተር በግ ተራ እና over መውጣት ይለፋችሁ።

ሀይስኩል እና መሰናዶ ላይ ፍትፍት አድርገው ፡ ብትንትን አድርገው ሲያስተምሯችሁ የነበሩ ወርቅዬ መምህራኖቻችሁን ግቢ ስትገቡ አታገኛቸውም። በቃ በአጭሩ የግቢ መምህራኖች እንደምትፈልጉት አድርገው ላያስተምሯችሁ ይችላሉ። ስለዚህ ጎበዝ senior ተማሪዎችን እና Google ን እንዳትፋቷቸው።

አደራ አደራ አደራ የምላችሁ ነገር ቢኖር ፡ ብዙ ኪሎሜትሮችን አቋርጣችሁ የምትሔዱት ለመማር ፡ የሆነ ነገር ለማግኘት ነው። ስለዚህ፡


የመጀመሪያ አመት ላይ ውጤት ስሩ። አሁንም አደራ የምላችሁ ነገር የመጀመሪያ አመት ላይ ትኩረታችሁን ወደ ትምህርት አድርጉ እና ውጤት ስሩ።

ውጤታችሁ በየ ሴሚስተሩ በምትወስዱት credit hours መሰረት እየተደመረ ነው cumulative የሚሰራው። ስለዚህ፡

የመጀመሪያ አመት ላይ ውጤት ከሰራችሁ ፡ በሚቀጥሉት አመታት ውጤታችሁ ዝቅ ቢል እንኳን ያን ህክል በጣም አይወርድም።

የመጀመሪያ አመት ውጤት ካልሰራችሁ ግን ፡ በቀጣዮቹ አመታት አሪፍ ውጤት ብትሰሩ ራሱ በለፋችሁበት እና በሰራችሁ ልክ አይሆንም ውጤቱ።

📚 የመጀመሪያ አመት ውጤት ብዙ ገፀ በረከት አለው።

👉 ወደምትፈልጉት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ።

👉 የሚቀጥሉትን አመታት በአንፃራዊነት ፈታ ብላችሁ ትማራላችሁ።

👉 አትጫሩም። ሲጀመር ግቢ ላይ ትንሽዬ ካነበባችሁ መጫር አይታሰብም። ደግሞ ውጤት ሰራን ብላችሁ፡ እንዳትደነፋ እሺ። Be calm!


በምትገቡበት ዲፓርትመንት ዘላቂ የሆነ ዕውቀት እንዲኖራችሁ አድርጋችሁ አንብቡ። ለ interview ይጠቅማችሗል። አትሸምድዱ Google, ጠቃሚ AIኦችን ተጠቀሙ።

    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 06:07


#Advertisement

#tutor_time©

Tutor time ለፍሬሽማን ተማሪዎች ለአንድ አመት የሚቆይ የጥናት program አዘጋጅቷል።

ትምህርቱ ለnatural እና social ለሁለቱም field የሚሰጥ ሲሆን ሁሉንም subject ያጠቃለለ የመማር ማስተማር መንገድ በ2ቱም ሴሚስተሮች ወጥ ሆኖ ይቀጥላል።

የጥናት ፕሮግራሙ በተለያየ አይነት የሚቀርብ ሲሆን ተማሪዎች የሚፈልጉት department እንዲገቡ የሚረዷቸውን መንገዶች በመከተል GPA ከፍ እንዲል ይሰራል።
                ትምህርቱም
ትምህርቱን በአማርኛ ማብራራት
➱ በvideo ማስተማር
➱ ለከባድ ርእስ 5 ደቂቃ ክለሳ
➱በdiagram ጥናት
➱ 6000 በላይ ጥያቄ ከነማብራሪያ
➱E-Book
➱ department ገለፃ
➱ online ትምህርታዊ ጥያቄ መመለስ

          - - - - - - - - - - - - - - - - 
ጥናቱ በtelegram የሚሰጥ ሲሆን ተማሪዎችን በመመዝገብ ላይ እንገኛለን

NB,    ትምህርቱ አንዴ ተሰርቶ የተለቀቀ ስለሆነ ተማሪዎች በፈለጉት ሰአት ገብተው ትምህርቱን መማር ይችላሉ


ለመመዝገብ
@tutortimebot

ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋቹ Contact us

☎️ +251900623715
      ➱ @tutortime2
      ➱ @abela0291      
      ➱ @nageb27      
      ➱ @tutortimeaskbot

official channel
@tutortimee


Tutor time, it isn't just tutoring

                  It isn't just tutoring

ᗩ+ አካዳሚ

24 Oct, 06:07


#ExchangeRate

የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ጭማሪ አሳየ።

ባለፉት ቀናት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በ113 ብር ከ1308 ሳንቲም እየተገዛ በ115 ብር 3934 ሳንቲም ሲሸጥ ነበር።

ዛሬ ይፋ በተደረገው የምንዛሬ ዋጋ ተመን አንድ ዶላር መግዣው ከ3 ብር በላይ ጨምሮ  116 ብር ከ6699 ሳንቲም የገባ ሲሆን መሸጫው ከ3 ብር በላይ ጨምሮ 119 ብር ከ0033 ሳንቲም ገብቷል።

በተመሳሳይ በሌሎችም የውጭ ሀገር የገንዘብ ምዛሬ ላይ ጭማሪ ታይቷል።


    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

23 Oct, 20:38


🎴የጎበዝ ና የሠነፍ ተማሪ ንፅፅር🗽

ሰነፍ ተማሪ ሁሌ ፈታ ይላል 😄😄
በአመት ውስጥ አንድ ቀን በቻ ያዝናል😒
እሱም ውጤት ሲወጣ ነው።


♨️ጎበዝ ተማሪ ሁሌ ይጨናነቃል😔
በአመት ውስጥ አንድ ቀን በቻ
ይደሰታል።😂
እሱም ውጤት ስወጣ ነው።

💢ሰነፍ ተማሪ በአመት ሶስት ጊዜ ጉንፋን ሊዘው ይችላል።
ጭንቀት ግን አይነካውም።😄😄

ጎበዝ ተማሪ ግን በአመት 3664 ጊዜ ጨንቀትና ጉንፋን ይዘዋል።😔😔

♨️ጎበዝ ተማሪ በአመት 3000 ጊዜ አይኑ ይቀላል፣ሰነፉ ግን አይኑ እዳማረበት ይኖራል።😳😳😳😳😳

ጎበዝ ተማሪ በአመት ከፀጉሩ 3000 ሚያህለውነ በጭነቀት ምክንያት ሲያጣ
ሰነፉ ግን ፀጉሩን ፍሪዝ ይቆረጣል።😁

♨️ሰነፍ ተማሪ ቀፍቅረኛው ጋ ሲተቃቀፍ
ጎበዙ ደሞ ደብተሩን ያቅፋል።😢

♥️ሰነፍ ተማሪ ፍቅረኛውን አቅፎ ሠላማዊ እቅልፍ ሲተኛ፣😘
ጎበዙ ተማሪ ግን ደብተሩን አቅፎ ጭንቀታዊ እንቅልፍ ይተኛል።😞

🔺ታዲያ ሰነፍ ብሆን ለምን ይከፋኛል።😏

for all ke typing media©


    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy

ᗩ+ አካዳሚ

23 Oct, 18:50


የእንግሊዘኛ skill ለማዳበር ይረዳቹ ዘንድ በ english ተወያዩበት
⭐️
Hello friends, let me give you a discussion today.
Which is more important for a country?
👉Doctor or soldier

Tell us your opinion in our group👇

    🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy