ቁርአን የልብ መድኃኒት @onlyquran11 Channel on Telegram

ቁርአን የልብ መድኃኒት

@onlyquran11


የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖

《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》

━══ ❁❁❁ ═══
አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦
<<ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤
ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።>>

ቁርአን የልብ መድኃኒት (Amharic)

ቁርአን የልብ መድኃኒት ከሆነ፣ በበአል መመዝገብ በአምስት አንድ ለሚመጡ ህጻናት ምስጋና እያደረጉ እና ቆሞ ከሆነ በቁርነት ሰፊ ተናጋሪዎችን ለመረዳት ድምፁን ሁሉ ለነሱ ይተኛል። ይህን የህጻናት ምስጋና ለአስቱ ሰው ውስጥ እንሆናለን። ቁርነትና ፍላጎት በየዕለቱ አንባቢዎችን ለመፈንጠርና ብዙም እንክፋለን። የ ቁርነትን መተንፈሻ እንሰማማለን። ቁርን አሳምሮ የሚቀራ ቁርንን ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል እንዲልቀቅ እና ከሆነ የአላህ መልክተኛው እንዲህ እንቦጣለን።

ቁርአን የልብ መድኃኒት

03 Feb, 19:41


الشيخ عبد العزيز الطريفي
يتكلم عن وجوب أخذ العلم من القدماء
فك الله أسره من السجن

ቁርአን የልብ መድኃኒት

03 Feb, 19:32


😍😍

ቁርአን የልብ መድኃኒት

31 Jan, 13:05


ከውብ ጁሙኣ መሀከል 😍..
ዛሬ ታላቅ ከሆነው የቁርአን ኸጢብ .. እንግዳችን ሆነው አስደስተውናል..
🍀أستاذ التجويد والقراءات الدكتور كمال قدة

ቁርአን የልብ መድኃኒት

31 Jan, 12:44


ይህ ሰው በቅርቡ በእስዊድን ውስጥ ቁርዓን አቃጥሎ ቪድዬ እየቀረፀ ለቆ ነበር በትላንትናው እለት አልሐምዱሊላህ ተገድሎ ተገኝቷል ተብሎ የተዘገበ ነው እንደዝህ አይነት ዲን ላይ የምሳለቁ ሰዎችን ልካቸውን የሚሰጣቸው ጀግና አላህ ያብዛልን ።

ቁርአን የልብ መድኃኒት

31 Jan, 12:35


قال الذهبي في «تاريخ الإسلام»: "وأما عساف فقتله بقرب المدينة النبوية في ربيع الأول من هذه السنة ابن أخيه جماز بن سليمان، وفرح الناس".

عساف الذي فرح الناس بقتله هو الذي دافع عن النصراني الذي سب النبي ﷺ في زمن ابن تيمية، وألف ابن تيمية لأجله كتاب «الصارم المسلول».

ونحن نفرح بقتل هذا الكلب.

وأذكر قديماً أنهم كانوا ينشرون صوراً للسجون في السويد وأنها تشبه الفنادق، فأرجو أن يوضع قاتله في غرفة تشبه الفندق (ولا يوجد عندهم إعدام).

وإذا كانت الحكومة السويدية لا تنفق عليه فأرجو أن ينشروا رقم حسابه في السجن، حتى يتبرع له المسلمون، ويعيش مرتاحاً في سجنه.

ቁርአን የልብ መድኃኒት

30 Jan, 17:55


የአልቀሳም ወታደራዊ ብርጌድ መሪዎች ጦር ሜዳ ከወራሪዋ እስራኤል ጋር እየተፋለሙ መሞታቸውን አቡ ዑበይዳ አስታውቋል።
🔹ሙሐመድ ደይፍ አቡ ኻሊድ የቀሳም ወታደራዊ ብርጌድ ዋና አዛዥ
🔹መርዋን ኢሳ አቡ አቡልበራእ የቀሳም ወታደራዊ ብርጌዶች ምክትል አዛዥ
🔹 ጋዚ አቡ ጠማአ አቡ ሙሳ የጦር እና የውጊያ አገልግሎት ክፍል አዛዥ
🔹 ኮማንደር ራኢድ ሳቢት የሰው ሃብት መምሪያ አዛዥ
🔹 አቡ ሙሐመድ ራፊዕ ሰላማ የኻን ዩኒስ ብርጌድ አዛዥ
🔹አህመድ አል ገንዱር አቡ አነስ የሰሜን ብርጌድ አዛዥ
🔹ኮማንደር አይመን ነውፈል አቡ አህመድ የማዕከላዊ ብርጌድ አዛዥ

መሞታቸውን ይፋ ሳይደረግ ቢቆይም የአልቀሳም በርጌድ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በመውሰድ ዛሬ ለህዝብ ይፋ አድርጓል። 

አቡ ኡበይዳ እንዳለው
የአል-ቀሳም ብርጌዶች በጡፋን አል-አቅሳ ጦርነት ለአፍታም እንኳ የመሪነት ክፍተት አላጋጠመውም እነርሱ ተሰውተውም ጦርነቱ ይበልጥ በጥንካሬው ቀጥሎ ነበር ብሏል።

አላህ ቀብራችሁን ኑር ያርግላችሁ የልፋታችሁን ውጤት ያሳያችሁ በጀነቱም ያሳርፋችሁ ይብላኝ ለነፍሴ።

ቁርአን የልብ መድኃኒት

30 Jan, 17:55


ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

የቀሳሞች ጦር መሪ ሙሐመድ ደይፍ ወደማይቀረው አለም መሸጋገሩን አቡ ዑበይዳ በይፋ አስታውቋል።

አላህ ቀብሩን ኑር ያድርግለት።

ቁርአን የልብ መድኃኒት

30 Jan, 17:53


محمد الضيف
ضيفاً عند الله
إلى رحمة الله

ቁርአን የልብ መድኃኒት

30 Jan, 14:28


﴿ إِنَّكَ لَا تَهْدِي مَنْ أَحْبَبْتَ وَلَٰكِنَّ اللَّهَ يَهْدِي مَن يَشَاءُ ۚ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ ﴾🤍🦋

ቁርአን የልብ መድኃኒት

29 Jan, 18:20


ቁርኣን 🍀❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

28 Jan, 18:54


ኢላሂ ውሉታህ በዛ አፈርኩኝ ጌታዬ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

27 Jan, 19:25


🍀يَا أَيُّهَا الْإِنسَانُ مَا غَرَّكَ بِرَبِّكَ الْكَرِيمِ

🍀አንተ ሰው ሆይ! በቸሩ ጌታህ ምን አታለለህ?.


🍀الَّذِي خَلَقَكَ فَسَوَّاكَ فَعَدَلَكَ

🍀በዚያ በፈጠረህ አካለ ሙሉም ባደረገህ ባስተካከለህም፡፡

ቁርአን የልብ መድኃኒት

27 Jan, 19:22


አላህ ..

ስምህ ሳስብ እረፍት አለኝ..

الحمد الله ❤️❤️❤️❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

27 Jan, 19:13


الله ....

የመኖሬ ምክንያት አንተ አምላኬ መሆንህ ነው ... الحمدلله ❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

27 Jan, 18:55


ልክ ናቸው ? አደሉም☺️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

27 Jan, 10:25


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አስደሳች ዜና

🌴🌴🌴🌴🌴🌴
ከዚህ በኋላ በዱንያም ይሁን ነገ በአኺራ አሏህ ዘንድ ምክኒያት እንዳናቀርብ በዚህ ዘመን የእምነታችን አስተምህሮት እጅግ እየተስፋፋልን ነው አልሀምዱሊላህ!!

እናም ዳሩተውሂድ የተሰኘ መርከዝ በአገር ውስጥም በውጭም አገር ለምትኖሩ እህት ወንድሞቸ መድረካችንን ለእናንተ ክፍት በማድረግ በቻለው ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል ::

ትምህርቱን የምንሰጠው በቴሌግራም ኦንላይን እየቀረባችሁ መቅራት እንዲሁም በዋትሳፕና ኢሞ  ትምህርቱን እንሰጣለን

♻️የምንሰጣቸው ትምህርቶች♻️

1.ቃኢደቱ አኑራኒያን በሂፍዝ እናም በነዘር መማር ለምትፈልጉ በሚገርም አቀራረብ ከነማብራሪዋ እናስተምራለን

2)ቃኢደቱ አኑራኒያህ ጨርሳችሁ ቁርአንን መቅራት ለምትፈልጉ

3)ቁርአን ጨርሳችሁ ነገር ግን በተጅዊድ በደንብ በድጋሜ መቅራት ለምትፈልጉ

4)ቁርአንን መሀፈዝ ለምትፈልጉ ነገር ግን መሀፈዝ ከመጀመራችሁ በፊት ፈተና አለው

5) መሰረታዊ የዲን እውቀት
ለምትፈልጉ

አላማችን ኡማውን ለማገልገል ነው!!!!!

የመመዝገቢያ ሊንክ
👇👇👇
@onlineqiraat1
@onlineqiraat1

የቴሌግራም ቻናላችን 👇👇👇
https://t.me/Abuselman9
https://t.me/Abuselman9

የምትቀሩበትን ሰአት ስትመዘገቡ እንነጋገራለን።

አድራሻችን ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ
☎️ +251936281857

ቁርአን የልብ መድኃኒት

24 Jan, 19:04


አንዲት ሴት ናት .. አሉ .. አሜሪካ ሀገር ነዋሪ .. በሳምንት 2 ቀን መስጂድ .. ትመላለሳለች.. .

አንድ ቀን እዛው ሴቶች መስጂድ ውስጥ አንድ ሴት .. ትጠይቃታለች ..
ለምንድን ሁሌ በሳምንት 2 ቀን ብቻ መስጂድ .. ምትመጪው..

መለሰች .. እኔ ሙስሊም አይደለሁም እንዲሁ የድብርት በሽታ ተጠቂ ነኝ . ያልወሰድኩት የመድሃኒት አይነት የለም .. ትላልቅ ዶክተሮች ጋር ታክሜያለው... ሁሉን ነገር ሞክሬአለው .. ነገር ግን በሽታዬ ሊሻለኝ አልቻለም .. እንዲሁ መስጂድ ስመጣ እረጋጋለሁ ሰላም ይሰመኛል..

ለዚ ነው መስጂድ ምመጣው አለቻት

አላሁ አክበር.. እንዴት ሚገርም ታሪክ ነው... አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላረገን አምላክ❤️🤲
.
ታሪኩ እውነተኛ ነው

ቁርአን የልብ መድኃኒት

23 Jan, 18:11


هكذا يا شيخ❤️

الشيخ عبدالرزاق بدر🥰

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Jan, 19:30


ሼይኽ በድር አል ሚሻሪ ከእስር ተፈቷል አልሀምዱሊላህ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

21 Jan, 18:54


አንድ ቀን ; እውነታውን ለመኖር ስትል ተገደህ ከህልሞችህ ትወርዳለህ ‼️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

21 Jan, 12:14


በዚህ ዱንያ ላይ ነፃ ነገር የለም
የአላህ እዝነት ብቻ ሲቀር!

ቁርአን የልብ መድኃኒት

20 Jan, 18:47


🍀ያንተ እውነተኛ ወዳጅህ... ሰዎች ስላንተ በሚያወሩትን አቋም አይዝም ..

አንድ ምሳሌ መለስ ብለን እንያ...

ረሱል ሰ.ዐ.ወ ኢስራእ እና ሚዕራጅ ..ደርሰው ሲመለሱ ለህዝቦች መናገር ጀመሩ .. .. ሰዎች ይሄን ሰምተው .. መሳለቅ ጀመሩ .. ትንሽ ቆየት ብለውም .. ወደ አቡበክር ሄዱ
. አቡበከር የረሱል ሰ.ዐ.ወ ቅርብ ወዳጅ እንደመሆናቸው .. እሄን አጋጣሚ ተጠቅመው የአቡበከርን እምነት ለመረበሽ ሆን ብለው .. ትላንት ጓደኛክ (ሙሀመድ)
. በአንድ ለሊት አቅሳ እና ወደ ሰማይ ደርሼ መጣሁ እያለ ነው .. ይሉታል.
አቡበከርም.. እሄን አይደለም ከሰማይ የወረደውን አምኜኛለሁ አላቸው ..የነሱን ተንኮል በውብ ቃላት አከሸፈው..

ከዚያን ጊዜ ወዲህ ሲዲቅ ተባሉ ..

አቡበከር አሲዲቅ ..በዛን ጊዜ በረሱል ሰ.ዐ.ወ ካመኑ ጥቂት ሰዎች ነበሩ ..

ያንተ ትክክለኛ ጓደኛህ ያውቅሀል
ሰዎች በሚያወሩት በሚያሴሩት አይረበሽም

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Jan, 18:48


የሰወች ውዴታ የማይደረስ ግብ ነው
የአላህ ውዴታ የማይተው ግብ ነው
የሚጎዳህን ትተህ የማይተወውን ላይ ድረስ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Jan, 18:47


👌

ቁርአን የልብ መድኃኒት

16 Jan, 20:54


አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም ዐላ ሰዪዲና ሙሐመድ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

16 Jan, 19:17


ያአላህ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

15 Jan, 20:07


አልሐምዱሊላህ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

15 Jan, 19:35


ከ464 የግፍ ቀናት በኃላ የጋዛ ንጹሀን ሰላማዊ ሌሊትን በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት ያሳልፋሉ። ሰማዕቶቻችሁን አላህ ይቀበል፣ ቅዋችሁንም የበለጠ ኃያል ያድርገው..!

ቁርአን የልብ መድኃኒት

15 Jan, 18:41


ቁርአንን ለኛ የሰጠህ አምላክ ጥራት ተገባህ❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

14 Jan, 19:03


قَالُوا ادْعُ لَنَا رَبَّكَ يُبَيِّن لَّنَا مَا هِيَ ۚ قَالَ إِنَّهُ يَقُولُ إِنَّهَا بَقَرَةٌ لَّا فَارِضٌ وَلَا بِكْرٌ عَوَانٌ بَيْنَ ذَٰلِكَ ۖ فَافْعَلُوا مَا تُؤْمَرُونَ

«ለኛ ጌታህን ጠይቅልን፤ እርሷ ምን እንደኾነች (ዕድሜዋን) ያብራራልን» አሉ፡፡ «እርሱ እርሷ ያላረጀች ጥጃም ያልኾነች በዚህ መካከል ልከኛ የኾነች ጊደር ናት ይላችኋል፤ የታዘዛችሁትንም ሥሩ» አላቸው፡፡...

የትኛው ህዝብ ነብይ ናቸዎ እንዲ ያሉት

ቁርአን የልብ መድኃኒት

14 Jan, 18:46


1 ጥያቄ ባለ 50 ብር ከትንሽ ደቂቃ በሃላ ያኖረናል

ቁርአን የልብ መድኃኒት

14 Jan, 18:24


ጥያቄ ይኑር... ይለፈን?

ቁርአን የልብ መድኃኒት

14 Jan, 18:14


የትላንቱን ጥያቄ ተሸላሚ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

13 Jan, 19:50


የዛሬው አሸናፊ nehla ናት ...

ቁርአን የልብ መድኃኒት

02 Jan, 08:22


الله ❤️...

ለኛ ትልቁ ክብራችን አንተን ማወቃችን ነው..

ያረቢ ህይወታችንን ሙሉ .. ከኛ ጋር ሁን..
🍃
ከህወታችንም በኃላ አንድ ላይ በውዱ ጀነትህ አስገባን...إنشاء الله

ቁርአን የልብ መድኃኒት

02 Jan, 03:33


بإذن الله 🥰

ቁርአን የልብ መድኃኒት

01 Jan, 18:40


ለ ቦርሳ ወዳጆች ምሰሉ ላይ የምታዩትን በጣም የሚያምሩ የተለያዩ ምርጥ ቦርሳዎችን  አቅርበናል ።

መልዕክት አስቀምጡልን : @Quranformeandu
ለመደወል : +251938389217

ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎች ቦርሳዎችን እስከ ዋጋቸዉ ይመልከቱ 👇👇

@abshopping12
@abshopping12

ቁርአን የልብ መድኃኒት

01 Jan, 17:23


በጋዛ ሁሉም ቀናት ተመሳሳይ ናቸው። ለድፍን 452 ቀናት የወጣችው የበደል ፀሐይ እስካሁንም አልጠለቀችም! ግና ልታዘቀዝቅ ተቃርባለች ኢንሻ አላህ

ጂሃድ መንገዳቸው የሆኑ ትውልዶች ሞታቸውም ድል ድላቸውም ድል ነው ኢንሻ አላህ


 © Mahi Mahisho

ቁርአን የልብ መድኃኒት

31 Dec, 19:24


አሁን የሚሰማችሁን ስሜት
በአጭር ሀሳብ ግለፁልን...?

ቁርአን የልብ መድኃኒት

31 Dec, 17:16


فضيلة الشيخ عبدالله القرافي ❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

31 Dec, 17:04


متى بدأ التاريخ عند المسلمين ؟؟

قال عمر الفاروق رضي الله عنه:

الهجرة فرقت بين الحق والباطل، فأرخوا بها.

[تاريخ الفضل بن دكين]

عن ابن شهاب الزهري أنه قال:
التاريخ من يوم قدم النبي صلى الله عليه وسلم المدينة مهاجرا. 

قال ابن وهب: وسألت مالكا عن التاريخ متى كان؟ قال: من مقدم النبي صلى الله عليه وسلم .

[المعرفة والتاريخ ٢٥٠/٣]

ቁርአን የልብ መድኃኒት

31 Dec, 11:17


😌

ቁርአን የልብ መድኃኒት

30 Dec, 19:42


#ለ_ፈ_ገ_ግ_ታ
ፈገግታ😊😊 ሱና ነው !
ስለሆነም እስኪ ለፈገግታ ይችን ፅሑፍ እንጋብዛችሁ ።
🌺🌺አስገራሚ ትህትና🌸🌸
በአንድ ወቅት አንድ ሰው ከአንድ ነጋዴ ጋር ይጓዛል። ይህ ሰው እስኪደክመው ድረስ በጉዞው ላይ የሚያስፈልጉ ስራዎችን በሙሉ ይከውናል።
ምግብ 🍳በማዘጋጀት የጉዞ ጓደኛውን ይመግባል። ከጉዞ እየተመለሱ እያለ ምግባቸውን ለማብሰል አንድ ቦታ ላይ አረፉ።
አንደኛው እግሩን ዘርግቶ ተኛ 😴። ሌላኛው ጭነቱን አወረደ ለጓደኛውም "እኔ ስጋ🍖🍗🍗🍗 እስክቆራርጥ ተነሳና እንጨት ሰብስብ" አለው "ወላሂ ረጅም መንገድ መጓዙ አድክሞኛል"  በማለት መለሰለት። ራሱ እንጨት ሰበሰበና "እሺ እንጨት አቀጣጥል🔥🔥" አለው። "ወደ እሳት ስቀርብ ጪሱ ያፍነኛል" አለ።
ራሱ አቀጣጠለና "ስጋውን በመቁረጥ አግዘኝ" ሲል አዘዘው።" እጄን ቢላዋ 🍴ሊቆርጠኝ ስለሚችል ይቅርብኝ" በማለት መለሰለት። ሰውዬው ራሱ ቆራረጠና "እሺ ስጋውን መጥበሻው ላይ አድርገህ አብስል🥘 ?"
"ምግቡ እስኪበስል ድረስ ቁጭ ብሎ መጠበቅ እጅግ በጣም አድካሚ ነገር ነው ይለፈኝ" አለ ራሱ አበሰለና በጣም ደክሞት ስለነበር ጋደም አለና "ሡፍራውን አንጥፈህ ምግቡን በሳህን አድርገህ አቅርብ🍽" ሲል ጠየቀው
"እኔ በጣም ደክሞኛል አሁን ይህን የምሰራበት ምንም አቅም የለኝም " አለው።
   ሠውዬው ተነሳና ምግቡን🍛 አቀረበ። "እሺ ተነስተህ መብላት ትችላለህ?"ብሎ ሲጠይቀው
ምን ቢል ጥሩ ነው ??
"ወላሂ ሁሉንም ነገር እንቢ ማለት በጣም አሳፈረኝ።" እስኪ አሁን እንኳን እሺ ልበልህ አለና ተነስቶ መብላት ጀመረ
منقول

ቁርአን የልብ መድኃኒት

30 Dec, 05:50


اسمعوا كيف كان حال السلف الصالح

ቁርአን የልብ መድኃኒት

29 Dec, 20:16


الله الله ❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

29 Dec, 15:58


لكنك عند اللَّه لست بكاسد.

قالها النبي ﷺ لزاهِر -رضي اللَّه عنه-:
(..ولكِنَّك عندَ اللهِ لسْتَ بكاسِدٍ)؛ أي: أنَّك بإيمانك تكون غاليًا عند اللَّه.

مهما كان شكلك ولونك ومظهرك، مهما كان منصبك أو مالك، افتكر إن قيمتك الحقيقة عند اللَّه بإيمانك وطاعتك له.

ቁርአን የልብ መድኃኒት

28 Dec, 18:33


ለ ቦርሳ ወዳጆች ምሰሉ ላይ የምታዩትን በጣም የሚያምሩ የተለያዩ ምርጥ ቦርሳዎችን  አቅርበናል ።

መልዕክት አስቀምጡልን : @Quranformeandu
ለመደወል : +251938389217

ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎች ቦርሳዎችን እስከ ዋጋቸዉ ይመልከቱ 👇👇

@abshopping12
@abshopping12

ቁርአን የልብ መድኃኒት

27 Dec, 16:35


• ﴿فَٱذۡكُرُونِیۤ أَذۡكُرۡكُمۡ﴾.

- «سُبْحَانَ اللهِ».
- «الحَمْدُ للهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ».
- «اللهُ أكْبَرُ».
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ».
- «رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إنَّكَ أنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ».

ቁርአን የልብ መድኃኒት

27 Dec, 03:11


😁

ቁርአን የልብ መድኃኒት

27 Dec, 02:58


الدنيا😕
ዱንያ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

26 Dec, 10:23


سبع طوال أنزلت
من ربنا ورتلت

ቁርአን የልብ መድኃኒት

26 Dec, 03:06


الله

ቁርአን የልብ መድኃኒት

25 Dec, 15:44


ارتياح القلب بالقرءان

ቁርአን የልብ መድኃኒት

24 Dec, 19:15


ይህን ቃሪእ ሚያስታውሰኝ😊

ቁርአን የልብ መድኃኒት

24 Dec, 02:49


ሰላቱል ፈጅር ፊትህን ብርሀን ያደርጋል
ሁኔታወችህን ያስተካክላል ህይወትህን ቀላል ያረግልህና በአላህ ጥበቃ ስር ትሆናለህ

#የፈጅር_ሰላት_በመስጂድ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Dec, 19:13


🍀😐

ቁርአን የልብ መድኃኒት

21 Dec, 19:57


አላህ ሁሌም ከባሪያው ጋር ነው..☺️.

ችግሩ እኛ የፍላጎቶቻችን ባሪያ ሆንን እንጂ ....

ቁርአን የልብ መድኃኒት

20 Dec, 03:19


- سُبحان الله
- الحمدلله
- لا إله إلا الله
- الله أكبر
- سُبحان الله وبحمده
- سُبحان الله العظيم
- استغفرالله واتوب اليه

ቁርአን የልብ መድኃኒት

18 Dec, 18:12


🥰

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Dec, 03:00


የትላንቱ ጥያቄ ሸልመናል🍀

ቁርአን የልብ መድኃኒት

16 Dec, 18:43


🍀🍀فسبح باسم ربك العظيم
🍃ብሎ የሚያልቅ 2 የቁርአን ሱራዎች አሉ .. ማን እና ማን ናቸው?

ቁርአን የልብ መድኃኒት

16 Dec, 18:37


1 ጥያቄ ይኖረናል ቀድሞ ለመለሰ 1 ሰው .. የ15 ብር ካርድ እንሸልማለን ..🍀

ቁርአን የልብ መድኃኒት

16 Dec, 18:36


የትላንቱ ጥያቄ ሸልመናል🍀

ቁርአን የልብ መድኃኒት

07 Dec, 19:39


ሻሂው ውስጥ ስኳር አስገብቼ ማንቀሳቀስ ግን ረስቼ ሻሂውን ስጠጣው ጠዓሙ መራራ ሆነብኝ..

የሻሂው መራራ መሆን ግን ስኳር በውስጥ አለመኖሩን አያስይዝም ። ሻሂውን እንዳቀሳቀስከው ጠዓሙ ወዲያው ይመጣል!

ስኳር በውስጡ ስላለው ካንተ የሚጠበቀው ማንቀሳቀስ ነው ። ልክ እንደዚሁ በበርካታ ሰወች ልብ ውስጥ መልካም ነገርና  ውዴታ አለ የሚያንቀሳቅሰው ነው የሚፈልገው ...

በልባቹህ ውስጥ ያለውን ውዴታና መልካም ነገር አንቀሳቅሱት ያኔ በውስጣቹህ ያለው ውዴታ የመልካምነት ጠዓም ያስታውቃቹሀል

ቁርአን የልብ መድኃኒት

07 Dec, 07:43


#تدبرات_قرآنية

﴿أَمَّن يُجيبُ المُضطَرَّ إِذا دَعاهُ وَيَكشِفُ السّوءَ﴾

#إنه_الله

الملاذ في الشدة
    الأنيس في الوحشة
       النصير في القلِّة،
الناس أعجز من أن يلحقوا ضررًا لم يأذن به الله،
وأن يجروا نفعًا لم يأذن به الله،
فعلِّق قلبك بالله
كل الحبال تنصرم إلا حبله
وكل الأبواب توصد إلا بابه

﴿أَمَّن يُجيبُ المُضطَرَّ إِذا دَعاهُ وَيَكشِفُ السّوءَ﴾


اللهم لك الحمد كما ينبغي لجلال وجهك وعظيم سلطانك

ቁርአን የልብ መድኃኒት

07 Dec, 05:56


الحلم اللي كلنا نفسنا فيه :

ቁርአን የልብ መድኃኒት

05 Dec, 19:06


ሙሀመድ❤️❤️❤️..

የሰዋች ሁሉ ምርጥ
ወላሂ ... ነቢያችን ስለሆናቹ ..
የእርሶ ኡመት በመሆናችን ለኛ ትልቅ ክብር ነው.

الهم صلي على محمد ❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

05 Dec, 05:26


ትግስትን ከአንድ ህፃን ልጅ ተማርኩ
የሆነ ቀን ወደ መስጅድ እየሄድኩ
አንዲት ሴት ቤቷ ውስጥ ሁና ልጆን ስትመታ ልጆ እየጮሀ በሩን ከፍቶ ሲወጣ ተመለከትኩ።  ልጅ ከወጣ ብኋላ እናት በሩን ዘግታ ገባች ልጁም ትንሽ ካለቀሰ ብኋላ ቀኝና ግራውን ተመለተ  የሚሄድበት ፈለጋ አጣ የሚያስጠጋው አሰበ ግን አላገኘም ወደ ቤት አቅጣጫ ሄደ  ቤት ሲደርስ በሩ ተዘግቶል ። ልጁም ወደ በሩ ጠጋ ብሎ መሬቱን ተንተርሶ ተኛ  ። እናትም ስትወጣ ባየቺው ነገር አልቻለቺም ነበር እቅፍ አርጋ መሳም ጀመረች ልጇን....እናትም ልጄ  ከኔ ወዴት ነው የምትሄደው ?ከኔ ውጪ ማን ያስጠጋሀል? እኔን አትከራከረኝ አትኻልፈኝ ብየህ አልነበር ? ወደ ልቦ አስጠግታ አቅፍ ወደ ቤቶ ገባች ።

እኔም ከማልቀሴ የተነሳ ፂሜ እንባ ብቻ ሆነ
በውስጤ ሱብሐነሏህ  የሰው ልጅ በአላህ በር ላይ ትግስት ቢያደርግ ኑሮ አላህ በሩን ይከፍትለት ነበር አልኩኝ በውስጤ ።

ፉደይል ኢብኑ ኢያድ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

05 Dec, 05:18


ያረቢ....

ምን ያህል ብርቅህም..
ምን ያህል ችላ ብልህም ..
ምን ያህል ባምፅህም..

እወድሀለው ጌታዬ❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

04 Dec, 21:13


يالله ❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

04 Dec, 11:40


🤩🤗

ቁርአን የልብ መድኃኒት

03 Dec, 03:06


#أذكار_الصباح
((أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)).

((اللَّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ أَمْسَيْنَا ، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ النُّشُورُ)).

((اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاَّ أَنْتَ)).

((اللَّهُمَّ مَا أَصْبَحَ بِي مِنْ نِعْمَةٍ أَوْ بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ فَمِنْكَ وَحْدَكَ لاَ شَرِيكَ لَكَ، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرُ)).


((اللَّهُمَّ إِنِّي أَصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَمَلاَئِكَتِكَ، وَجَمِيعَ خَلْقِكَ، أَنَّكَ أَنْتَ اللَّهُ لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ وَحْدَكَ لاَ شَرِيكَ لَكَ، وَأَنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَرَسُولُكَ))
(أربعَ مَرَّاتٍ).

ቁርአን የልብ መድኃኒት

02 Dec, 04:55


۞إِنَّهُ كَانَ بِكُمْ رَحِيمًا۞

{እነሆ እርሱ ለናንተ አዛኝ ነውና፡፡}

መልዕክቱን ለሌሎችም ያጋሩ 👉

🔈 -{ قال ﷺ }بلغوا عني ولو آية

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል 
ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

01 Dec, 09:23


ሺህ ግዜ እያመፅኩት ብኖሪም የማይቆጠሩ እዝነቶቹ ግን አይቋረጡም ዮልቁንም በእጥፍ ይቀጥላሉ ስለ ነየትክ ብቻ ገና ሳትለምነዉ የምሰጥህ ከጠበቅከዉ እና ከፈለከዉ በላይ የሚሰጥህ ቸር ከእናት በላይ የሚያዝን የጭንቅ ግዜ ደራሽ ጌታ

ለሰጠሀኝም ለከለከልከኝም ነገር ምስጋና ፣ክብር ፣ልቅና ያንተ ነው ላንተም የተገባ ነው ላንተም ይገባህ ጌታዬ 🤲

ቁርአን የልብ መድኃኒት

01 Dec, 05:33


ማን አለ እንደ አላህ የጭንቅ ግዜ ደራሽ

اللهم لك الحمد كما ينبغي لجلال وجهك وعظيم سلطانك

ቁርአን የልብ መድኃኒት

26 Nov, 19:04


ሰላም አለይኩም
አጫጭር የቁርዓን አንቀፅች ከታች አስቀምጡ
ምንዳ ታገኛላቹህ በሚቀሩ ሰወች❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Nov, 20:33


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️

#ቁርኣን

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Nov, 20:31


‏"طوبی لمن حَبَّ النبيَّ بقلبه،
وبذكره طول الزمان ترنما".ﷺ|.. 🤍"

اللهم صلي على سيدنا محمد 🌴🤎

ቁርአን የልብ መድኃኒት

19 Nov, 04:40


የቁርአን ቁጥራዊ ተአምራትን እየዳሰስን እንደሆነ ይታወቃል ፣ ለዛሬ ያቀረብንላችሁ ፦

ረሱል ﷺ እንደነገሩን ኢሳ አለይሂ ሰላም በምድር የኖረው 33 አመት እንደሆነ ይታወቃል፣ በቁርአን ውስጥ  ነብዩሏህ ኢሳ በተለያዩ ስሞች ተጠርቷል « አል መሲህ ፣ ኢብኑ መርየም ፣ ኢሳ »። የሚገርመው ታዲያ እነዚህ ስሞች በቁርአን ውስጥ የተጠቀሱበትን አያዎች ( አንቀፆች) ብዛት ብንቆጥረው በእድሜው ልክ « 33 » አንቀፆች ሆነው እናገኘዋለን ። ሱብሀነሏህ!

ይሄ ብቻ አይደለም ! ኢሳ ገና በጨቅላ ህፃንነቱ መናገር እንደሚችል ይታወቃል ፣ በቁርአንም ውስጥ በሱረቱል መርየም ሁለት ቦታ ላይ በህፃንነቱ ተናግሯል የመጀመሪያው ገና እንደተወለደ ለእናቱ መርየም ሲሆን የሁለተኛው ደግሞ አይሁዳውያን መርየምን አለይሀ ሰላም በመጥፎ ሲጠረጥሯት የእሷን ንፅህና ለማረጋገጥ ተናግሯል ፣ የሚገርመው ነገር ታዲያ በሁለቱም ንግግሩ የተናገራቸውን ቃላት እያንዳንዳቸው ብንቆጥራቸው በሚገርም ሁኔታ በእድሜው ልክ « 33 ቃላት » ሆነው እናገኛቸዋለን ።

فَنَادَاهَا مِن تَحْتِهَا أَلَّا¹ تَحْزَنِي² قَدْ³ جَعَلَ⁴ رَبُّكِ⁵ تَحْتَكِ⁶ سَرِيًّا⁷ | وَهُزِّي⁸ إِلَيْكِ⁹ بِجِذْعِ¹⁰ النَّخْلَةِ¹¹ تُسَاقِطْ¹² عَلَيْكِ¹³ رُطَبًا¹⁴ جَنِيًّا¹⁵ | فَكُلِي¹⁶ وَاشْرَبِي¹⁷ وَقَرِّي¹⁸ عَيْنًا¹⁹ ۖ فَإِمَّا²⁰ تَرَيِنَّ²¹ مِن²² الْبَشَرِ²³ أَحَدًا²⁴ فَقُولِي²⁵ إِنِّي²⁶ نَذَرْتُ²⁷ لِلرَّحْمَٰنِ²⁸ صَوْمًا²⁹ فَلَنْ³⁰ أُكَلِّمَ³¹ الْيَوْمَ³² إِنسِيًّا³³


قَالَ¹ إِنِّي² عَبْدُ³ اللَّهِ⁴ آتَانِيَ⁵ الْكِتَابَ⁶ وَجَعَلَنِي⁷ نَبِيًّا⁸ | وَجَعَلَنِي⁹ مُبَارَكًا¹⁰ أَيْنَ¹¹ مَا¹² كُنتُ¹³ وَأَوْصَانِي¹⁴ بِالصَّلَاةِ¹⁵ وَالزَّكَاةِ¹⁶ مَادُمْتُ¹⁷ حَيًّا¹⁸| وَبَرًّا¹⁹ بِوَالِدَتِي²⁰ وَلَمْ²¹ يَجْعَلْنِي²² جَبَّارًا²³ شَقِيًّا²⁴|  وَالسَّلَامُ²⁵ عَلَيَّ²⁶ يَوْمَ²⁷ وُلِدتُّ²⁸ وَيَوْمَ²⁹ أَمُوتُ³⁰ وَيَوْمَ³¹ أُبْعَثُ³² حَيًّا³³

እውን ይሄ ተራ ግጥምጥሞሽ ነውን? መልሱን ለህሊናዎ 🙇‍♂
ይቀጥላል .... !

© islamic_picture_wallpaper

ቁርአን የልብ መድኃኒት

18 Nov, 16:10


🌱الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِينَ

🍀ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ነው፡፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡

ቁርአን የልብ መድኃኒት

18 Nov, 11:42


አንዲት ሴት ከባሌ ጋር ከተጋባን ከስድስት ወራት ብኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አለመግባባት ተፈጠረ ።

ባልተቤቴ ፊቱ ተቆጥቶ ከቤት ወጣ
ከባሌ ጋር ከተጋባን ጀምሮ አብረን የጀመርነው ኪታብ ኘበር አብረን የምንማማረው። ለባሌ የተወሰኑ የሚያስፈልጉኝን ቁሳቁስ ገዝቶልኝ እንዲመጣ ነግሬው ነበር ።

  ኪታብ የምንቀራበት ጊዜ ሲደርስ ባሌ ያልኩትን ይዞ መጣ ምንም እንዳልተፈጠረ ፊቱ ፈገግ ብሎል ❤️

የምትፈልጊውን ኢሄው ትናንት ያቆምነው የት ጋር ነበር አለኝ ፈገግ ብሎ.. ☺️


እኔም የማትመጣ መስሎኝ ነበር አልኩት?
እሱም በአእምሮየ መቼም የማይጠፍ ቃል ነገረኝ!
ቁጣ ሰአታት ነው ፍቅር ግን እድሜ ልክ ነው

ያኔ የዱዓየን ልክ ተረዳሁ "የማይሰለች መከታን "የኔ መከታም ይህ ነው ።

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Nov, 17:57


ከቁርአን ማዕድ....



🪴ትንሽ ... ስለ ማይቀረው የቂያም ቀን..
እንተዋወስ..

🪴አላህም በተከበረው ታላቅ በሆነው መፅሀፉ ይነግረናል..


إِنَّ يَوْمَ الْفَصْلِ مِيقَاتُهُمْ أَجْمَعِينَ

🌱የመለያው ቀን ለሁሉም ቀጠሯቸው ነው፡፡


يَوْمَ لَا يُغْنِي مَوْلًى عَن مَّوْلًى شَيْئًا وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ

🌱ዘመድ ከዘመዱ ምንንም የማይጠቅምበት እነርሱም የማይርረዱበት ቀን ነው፡፡



🍀إِلَّا مَن رَّحِمَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ هُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ

🌱አላህ ያዘነለት ሰውና ያመነ ብቻ ሲቀር፡፡ (እርሱስ ይርረዳል)፡፡ እርሱ አሸናፊው አዛኙ ነውና፡፡..


አላህ ሁላችንንም .. ካዘነላቸው ባሮቹ ያድርገን🤲..

ከቂያም ቀን ይጠብቀን

ቁርአን የልብ መድኃኒት

16 Nov, 17:30


🕸ህልሞቼ ሁሉ ቀርተው ...

እዚህ ቦታ በቆምኩ
እግሮቼ የዱንያን ምርጡን ቦታ
በተራመዱ🥰..

አላህ እኔንም እናንተንም ይወፍቀን🤲

ቁርአን የልብ መድኃኒት

14 Nov, 18:31


ሙሳ አለይሂ ሰላም ወደ ከተማው ሲደርስ
ቤት
ስራ
ሚስት አልነበረውም....
መልካም ነገር ሰራና ወደ ጥላ ቦታ ሂዶ እጆቹን ወደ ሰማይ ከፍ አርጎ ዱዓ አደረገ ።
ربي اني لما أنزلت الي من خير فقير

"ጌታየ ወደኔ ለምታወርደው ኸይር ነገር ከጃይ ነኝ"

የዛች ቀን ፀሀይ አልገባችም ነበር
ቤት ..ስራ..ሚስት አላህ ሲሰጠው !

ይህንን ዱዓ ሞክሩት መልካም ነገር ከሰራቹህ ብኋላ ።!🤗

ቁርአን የልብ መድኃኒት

14 Nov, 08:28


🙌Join አርጉት ጥሩ ጥሩ ቁርአናዊ ሀሳቦችን ታገኛላቹ😊

ቁርአን የልብ መድኃኒት

14 Nov, 08:25


https://t.me/+XbCGmoPtnm82ZjNk

ቁርአን የልብ መድኃኒት

13 Nov, 18:40


ሙሳ አለይሂ ሰላም
ህፃን እያለ ደካማ በነበረበት ጊዜ አልሰመጠም ነበር ።

ፊርአውን ግን ሀይለኛ በነበረበት ጊዜ ከነ ጉልበቱ ሰመጠ ።

አላህ እሱ ጋር የሆነለት ደካማነቱ አይጎዳውም።
አላህ እሱ ጋር ያልሆነለት ሰው ሀይሉ አይጠቅመውም ።

ቁርአን የልብ መድኃኒት

13 Nov, 18:08


⭐️ሱረት ዩሱፍ

☄️"አህሰነል ቀሰስ"ብሎ አላህ ተባረከ ወተዓላ ገልጿታል።

🌸በቁርዐን ውስጥ ብቸኛዋ ታሪኩን ጀምሮ የሚጨርስ ሱራ ነው።

✍️ሙሉውን ስለ ነብዩላህ ዩሱፍ አለይሂ ሰላም ታሪክ ነው የምትተርክልን።

አተራረኩ አጂብ በሚያሰኝ ውብ በሆነ መልኩ አላህ ተባረከ ወተዓላ ተርኮልናል።

📥በውስጧ ብዙ ነገርን አካታ ይዛለች።

ታድያ ይህችን ሱራ ተደቡር ልናደርግ ወደድን!

🪙በተደቡር ፅሁፉ አጂብ በሚያሰኝ አገላለፁ የምናውቀው ወንድማችን khrebin ሱረት ዩሱፍን ሊያስቃኘን ወዷል።

🎉የት ነው ምናገኘው ካላቹ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይhttps://t.me/+BEldLJj2RM05YmQ8

እስከዚያው 👇👇

🛫ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር እያረጋቹ ባረከላሁ ፊኩም!

إن شاء الله 😊

ቁርአን የልብ መድኃኒት

12 Nov, 18:44


🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊

🧣 ከቁርአን ውስጥ በፍቅር የምትወዱትን አያ ወይም ሱራ አጋሩን💥.

ቁርአን የልብ መድኃኒት

11 Nov, 16:09


ባለፉት ቀናት የቁርአን ተአምራትን መዳሰስ ጀምረን ስለ ኢሳ ተመልክተናል ፣ ዛሬ ደግሞ በአላህ ፈቃድ ስለ አስደናቂው "ሌሊት" የሚለው ቃል አገላለፅ እንመለከታለን ፦

"ለይል" የሚለው የአረብኛ ቃል በአማርኛ "ሌሊት" የሚል አቻ ፍች አለው፡፡

🌑 በቁርዓን ውስጥ የሚገኘው "ሱረቱል ለይል" የተሰኘው ምዕራፍ የሚገኘው በ92ተኛው ምዕራፍ ነው፡፡ ይህም ማንኛውም ሰው ቁርዓንን ከፍቶ 92ተኛውን ምዕራፍ ቢከፍት ሱረቱል ለይል የሚል ስያሜ ያገኛል፡፡ የሚገርመው ታዲያ ይህን "ለይል" የሚለው ቃል ከመጀመሪያው የቁርዓን ምዕራፍ ጀምረን እስከ መጨረሻው የተጠቀሰበትን የቃላት ብዛት ብንመለከት ባጠቃላይ ይህ ቃል በቁርዓን ውስጥ የተጠቀሰው 92 ጊዜ ብቻ ነው፡፡ሱብሀነሏህ !!

ስሙ የተጠቀሰበት ምዕራፍ ቁጥር = 92
ቃሉ ቁርዓን ውስጥ የተደጋገመበት ብዛት በተመሳሳይ = 92

🌳 ታዲያ ይሄ እውን ተራ አጋጣሚ ነውን?

🌝 መልሱን ለህሊናዎ 🙇

ይቀጥላል………!

©islamic_picture_wallpaper

ቁርአን የልብ መድኃኒት

10 Nov, 20:13


🌱ከቁርአን ማዕድ ...

🪴የሰው ልጅ እንደመሆንህ ከራስህ ሙሉነትን አጠብቅ ..

🪴ከራስህም ብዙ ነገርን አጠብቅ


💐አላህም (ሱ.ዐ) በታላቁ መፅሀፉ ..

🍂يُرِيدُ اللَّهُ أَن يُخَفِّفَ عَنكُمْ ۚ وَخُلِقَ الْإِنسَانُ ضَعِيفًا

🌼አላህ ከእናንተ ሊያቃልልላችሁ ይሻል፡፡ ሰውም ደካማ ኾኖ ተፈጠረ፡፡

🪴ራስን ብዙ ማስጨነቅ : ወጥሮ መያዝ አያስፈልግም .

🪴እኛ ደካማ ፍጡሮች ነን


ሙሉነት :ህያውነት:ፍፁምነት
የአላህ (ሱ.ዐ) ብቻ ነው

ቁርአን የልብ መድኃኒት

10 Nov, 09:35


🌱ከቁርአን ማዕድ .1

ነገሮችን አስተንትነን እንድናይ ..የሚያደርጉ በተለይ ዱንያዊ ሁኔታዎችን....


🍀فَإِذَا جَاءَتِ الطَّامَّةُ الْكُبْرَىٰ

ታላቂቱም መዐት በመጣች ጊዜ፣


🍀يَوْمَ يَتَذَكَّرُ الْإِنسَانُ مَا سَعَىٰ

ሰው ሁሉ የሠራውን በሚያስታውስበት ቀን፣


🍀وَبُرِّزَتِ الْجَحِيمُ لِمَن يَرَىٰ

ገሀነምም ለሚያይ ሰው በተገለጠች ጊዜ፣



🍀فَأَمَّا مَن طَغَىٰ

የካደ ሰውማ፣


🍀وَآثَرَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا

ቅርቢቱንም ሕይወት የመረጠ፣


فَإِنَّ الْجَحِيمَ هِيَ الْمَأْوَىٰ

🍀ገሀነም እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡

ያረቢ ከጀሃነሞ እሳት በአንተ እንጠበቃለን ...


ዱንያ ላይ ዋስትና ሚሆን ነገር የለንም..

ቁርአኑም ቀጠል ብሎ...


ምነኛ ተስፋ የሚሰጥ ውብ አያ ናቸው ከዚህ ቀጥሎ ያሉት🥀🥀🌺

🍀وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ

🍀በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ



🍀فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ

ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡



ያረብ ጀነትን እንጠይቅሃለን 🌱.

አላህ ሆይ አንተን ከሚፈሩት ባሮችህ አድርገን

ቁርአን የልብ መድኃኒት

09 Nov, 19:12


እንዴት ህይወትን ከቁርአን ጋር መኖር ይቻላል ?
🕸🕸🕸
መልሱን ለናንተ ትቻለው እስቲ አሳውቁን ?

ቁርአን የልብ መድኃኒት

09 Nov, 17:47


ከሰሞኑን ትንሽ ቁርአን ሳይ ውስጤን የነካኝ አያ ነብይ ኢብራሂም አባታቸውን አላህን እንዲገዛ ጥሪ ያደርግለታል: 🪻


يَا أَبَتِ إِنِّي قَدْ جَاءَنِي مِنَ الْعِلْمِ مَا لَمْ يَأْتِكَ فَاتَّبِعْنِي أَهْدِكَ صِرَاطًا سَوِيًّا

«አባቴ ሆይ! እኔ ከዕውቀት ያልመጣልህ ነገር በእርግጥ መጥቶልኛልና ተከተለኝ፡፡ ቀጥተኛውን መንገድ እመራሃለሁና፡፡

💫ነብይ ኢብራሂም ይቀጥላል..


يَا أَبَتِ لَا تَعْبُدِ الشَّيْطَانَ ۖ إِنَّ الشَّيْطَانَ كَانَ لِلرَّحْمَٰنِ عَصِيًّا

«አባቴ ሆይ! ሰይጣንን አትግገዛ፡፡ ሰይጣን ለአልረሕማን አመጸኛ ነውና፡፡

💫ነብይ ኢብራሂም ይቀጥላል.. አሁንም


يَا أَبَتِ إِنِّي أَخَافُ أَن يَمَسَّكَ عَذَابٌ مِّنَ الرَّحْمَٰنِ فَتَكُونَ لِلشَّيْطَانِ وَلِيًّا

«አባቴ ሆይ! እኔ ከአልረሕማን ቅጣት ሊያገኝህ ለሰይጣንም ጓደኛ ልትኾን እፈራለሁ፡፡»

💫የነብይ ኢብራሂም አባት መልሳቸው
የከፋ ነበር...


قَالَ أَرَاغِبٌ أَنتَ عَنْ آلِهَتِي يَا إِبْرَاهِيمُ ۖ لَئِن لَّمْ تَنتَهِ لَأَرْجُمَنَّكَ ۖ وَاهْجُرْنِي مَلِيًّا

(አባቱም) «ኢብራሂም ሆይ! አንተ አምላኮቼን ትተህ የምትዞር ነህን ባትከለከል በእርግጥ እወግርሃለሁ፡፡ ረዥም ጊዜንም ተወኝ» አለ፡፡

ነብዮ ኢብራሂም ... ለተውሂድ ብለው አባታቸው ራቃቸው ...

በምትኩ የአለማት ጌታ ወዳጅ ሆኑ.🥰
አላህም የራሱ ወዳጅ አረገው☺️


ኢብራሂም❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

08 Nov, 17:53


{إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما}

اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

08 Nov, 06:56


محمد رسول الله ❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

06 Nov, 19:25


💫እርጋታን ምን ውስጥ ታገኛላችሁ ?
ወይንም ምን ስታረጉ ትረጋጋላችሁ ?🪻..

. .
. .
. .🪴

ቁርአን የልብ መድኃኒት

06 Nov, 03:57


በየሳምንቱ የምናቀርብላችሁ የቁርአን ቁጥራዊ ተአምር ዛሬም በሌላ ተአምር ብቅ ብሏል ፦

ዛሬ የምንመለከተው « አልሸምሱ ወል ቀመር» የሚሉት ሁለት ቃላት በቁርአን ያላቸውን አስገራሚ ተአምር ነው ..

ከፀሀይ እና ከጨረቃ አቀማመጥ ጋር የተያያዘ የጠፈር ዑደት አለ እርሱም ሜቶኒክ ሳይክል( metonic cycle) ይባላል ፣ ሜቶኒከ ሳይክል ፀሀይና ጨረቃ በአንድ መስመር የሚሆኑበት ዑደት ነው ፣ ይህም ዑደት በየ አስራ ዘጠኝ አመት ይደጋገማል።

የሚገርመው ነገር በቁርኣን ውሰጥም ጨረቃና ፀሀይ በስንት አንቀፆች አብረው እንደተጠቀሱ በምንመለከትበት ሰአት በሚገርም ሁኔታ 19 ቦታ አብረው ተጣምረው እናገኛቸዋለን ።

ሱብሃነከ ረቢ ፣ እውን ይህ ነገር ተራ ግጥምጥሞሽ ብቻ ነውን? መልሱን ለህሊናዎ ..

© islamic_picture_wallpaper

ቁርአን የልብ መድኃኒት

06 Nov, 03:20


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️

#ቁርኣን

ቁርአን የልብ መድኃኒት

04 Nov, 19:52


እናቴ: ;አባቴ
ልጆቼ ;;ቤተሰቦቼ.; ;ስልጣኔ; አቅሜ ጉልበቴ;; ወዳጆቼ ከኔ በሚሸሹበት(የቂያማ) እለት. ..💔

ያላንተ ማን አለኝ
ያአላህ ያራህማን❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

04 Nov, 19:46


የአላህን. ቃል ቁርአንን ችላ አልኩት
ሞባይሌ ልቤ ላይ ነገሰ ..ቁርአንን ችላ ብሎ ...

ጌታዬ ምንም ያህል ችላ ብልህም ባምፅህም 😢ከልቤ እወድሃለው ❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

04 Nov, 19:41


አላህ ሆይ ማረን

በዱንያ ቢዚ አርጋን ታላቅነትህን ዘነጋን
ጊዜን ለፈጠርከው አንተ
ላንተ ጊዜ አጣን

ነፍሴ ሆይ ታዘብኩሽ 😔

ቁርአን የልብ መድኃኒት

04 Nov, 19:32


ዱንያ🥱🫠

ቁርአን የልብ መድኃኒት

02 Nov, 20:11


ባለፉት ዘመን ላይ ሁለት ጓደኛማኞች ተጣሉና

አንደኛው ተናዶ : በአንድ ጥልዣ መዲና እንዳላደርስህ ይለዋል

ጓደኛው መለሰት : አንድ ጥልዣ ጨምረህ መካ አድርሰኝ አላህ በአንተ እጅ ሀጅ ፅፎልኝ ይሆናል😂..

ነገራቶችን ቀለል ማድረግ መልመድ ነው

ጓደኛው ብልህ ነበር

እናንተ ብትሆኑ ምን ነበር ለጓደኛችሁ ምትመልሱት??

ቁርአን የልብ መድኃኒት

02 Nov, 18:34


❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

01 Nov, 13:56


{إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما}

اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

01 Nov, 09:15


ይህ ናቸው የኛ ነብይ ❤️❤️🥰

ألهم صلي على محمد 💫

ቁርአን የልብ መድኃኒት

01 Nov, 04:06


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️

#ቁርኣን

ቁርአን የልብ መድኃኒት

31 Oct, 19:16


‏اللهم برداً وسلاماً على اهل غزة

اللهم اربط على قلوبهم وآمن روعاتهم، اللهم الطف بهم وخفف عنهم، وارحم موتاهم واشف جرحاهم

اللهم انصر اخواننا في فلسطين وثبت اقدامهم وسدّد رميهم ووحّد صفوفهم واكتب لهم نصراً مؤزراً

يارب انصر اخوتنا في فلسطين 🇵🇸❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

31 Oct, 19:04


Alhamdullillah.🥰
Allhamdulillah🙏
Allahmdullilah❤️

ቁርአን የልብ መድኃኒት

31 Oct, 05:17


الله ❤️

ስምህን መጥራታችን ለኛ ሰላማ አለው
ስምህን መጥራታችን ለኛ እረፍት እናገኛለን💫

ቁርአን የልብ መድኃኒት

30 Oct, 19:15


በኸንደቅ ዘመቻ ጊዜ
አቡ ጦልሀ አልአንሶሪ ወደ ቤቱ መጣና ለባልተቤቱ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ድምፅ ደካማ ሁኖ ዛሬ ሰማሁ ከረሀብ እንደሆነ ስላወኩ የሆነ ነገር ካለሽ አላት ።

በእውነተኛ የሚወድህ ድምፅህን ከጆሮው በፊት በልብ ይሰማሀል ። ጥሩ ላይ እንዳልሆንኩ እሱ ብቻ ያቃል ሀዘንህ ከሰወች አይን ቢደበቅ እሱ ብቻ ሀዘንህን ይመለከተዋል ።

ሁሉም የተቀየረ ነገር የሌለ ቢመስላቸውም እሱ ብቻ የተቀየረ ነገር ባንተ ላይ ካለ ይረዳል ። የደበከውን መጨናነቅ በአይኖችህ ላይ ያነባል ። በእርጋታህ የደበከውን ፍራቻ ይረዳል።
የሚወድህ ስላንተ ይሰማዋል!

ቁርአን የልብ መድኃኒት

30 Oct, 13:48


ስማቸው ማነው ?

ቁርአን የልብ መድኃኒት

30 Oct, 11:00


ጅልባብ ኒቃብ ኺማር መልበስ
ከማጠባበቅ አልነበረም ነገር ግን መሰተር በተገላለጡ አይኖች ላይ ከባድ ስለሆነ እንጂ!

ቁርአን የልብ መድኃኒት

30 Oct, 03:35


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️

#ቁርኣን

ቁርአን የልብ መድኃኒት

29 Oct, 04:29


አቤት ስቃይ አቤት መከራ አላህ እንዴት ቢወዳጀው ነው እንዲህ ከልጅ እስከ ትልቅ በዚህ ልክ የሚፈተኑት ያረብ ለዚህ ኡማ ድልን ወፍቀው ።

ጋዛ 💔

ቁርአን የልብ መድኃኒት

29 Oct, 03:21


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️

#ቁርኣን

ቁርአን የልብ መድኃኒት

28 Oct, 19:19


❤️🥀

ቁርአን የልብ መድኃኒት

28 Oct, 17:37


??

በዓረብኛ ይሁን መልሱ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

27 Oct, 19:07


??

በዓረብኛ ይሁን መልሱ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

27 Oct, 16:29


ህይወት ማለት በአላህ መንገድ ላይ የተኖረው ብቻ ነው። ከዚያ ውጭ ያለው ሁሉ ቅጽበታዊ ከሆነው በቀር እርካታ ቢስና ትርጉም አልባ ነው..!

ቁርአን የልብ መድኃኒት

26 Oct, 03:39


۞ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ ۞


«ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡»

መልዕክቱን ለሌሎችም ያጋሩ 👉

🔈 -{ قال ﷺ }بلغوا عني ولو آية

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል 
ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/onlyquran11
https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

25 Oct, 04:24


አላህ ለባሪያው መልካምን በሻለት ጊዜ ምላሱ በ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ላይ ሰለዋት እንዲያረግ ያገራለታል

                                         ኢብኑል ጀውዚይ

{إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما}

اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ

🔗SHARE 🔗SHARE 

    https://t.me/onlyquran11
    https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

24 Oct, 10:42


ቁርኣንን አግልለን በስልክ ተፈተንን።


‏اليوم الذي تستفتحه بالقرآن والأذكار وحسن التوكل على الله،
ويتخلَّله صلاة ضحى وحفاظ على النوافل وذكرٌ لله في الغدو والرّواح، وصدقة -ولو بكلمة طيبة- وبرٌّ وإحسان

ثم يُختم بصلاة الوتر وأذكار النّوم هو يومٌ غيميٌّ ماطر؛ فالحياة بالقرب من الله مختلفة ومريحة.
🌷🌤

ቁርአን የልብ መድኃኒት

23 Oct, 18:34


يا فلسطين ❤️🥀

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Oct, 18:21


🥀የነብዩላህ ሙሳ አጋር (ምክትል) ነብይ ማን ነበሩ?

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Oct, 16:19


ዛሬ በመንገዴ ላይ 🥀

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Oct, 07:19


??

በዓረብኛ ይሁን መልሱ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Oct, 04:08


۞ مِنْهَا خَلَقْنَاكُمْ وَفِيهَا نُعِيدُكُمْ
وَمِنْهَا نُخْرِجُكُمْ تَارَةً أُخْرَىٰ ۞

«ከእርሷ (ከምድር) ፈጠርናችሁ፡፡ በእርሷም ውስጥ እንመልሳችኋለን፡፡ ከእርሷም በሌላ ጊዜ እናወጣችኋለን፡፡»

መልዕክቱን ለሌሎችም ያጋሩ 👉

🔈 -{ قال ﷺ }بلغوا عني ولو آية

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል 
ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/onlyquran11
https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

21 Oct, 05:05


አንዳንዴ ከዚህኛው ከተማ ጫፍ እስከዚያኛው ጫፍ ስንሮጥ እንውላለን፡፡ አንዳንዴ ደግሞ ከመኝታ ቤት በር እስከ ሳሎን መውጣት ራሱ ያቅተናል፡፡

የሰው ልጅ ሰው ሁሉንም የዱንያ ቀናት ጠንካራ፣ ደስተኛ፣ ጤነኛ … ሆኖ አይኖርም፡፡ አንዱ ቀን ለሱ አንዱ ቀን በሱ ነው፡፡ ምንም ይሁን ምን ሁኔታችንን የሚለዋውጠው አላህ ነው፡፡ መልካም ውሎን ለመዋል መታገሉ የኛ ድርሻ ነው፡፡

ቁርአን የልብ መድኃኒት

21 Oct, 03:32


۞ رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ ۖ ۞

«ጌታችን ሆይ! ለኛም በርሱ ችሎታ የሌለንን ነገር አታሸክመን»

መልዕክቱን ለሌሎችም ያጋሩ 👉

🔈 -{ قال ﷺ }بلغوا عني ولو آية

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል 
ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/onlyquran11
https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

20 Oct, 03:41


۞ اقْتَرَبَ لِلنَّاسِ حِسَابُهُمْ وَهُمْ فِي غَفْلَةٍ مُّعْرِضُونَ ۞

«ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡»


መልዕክቱን ለሌሎችም ያጋሩ 👉

🔈 -{ قال ﷺ }بلغوا عني ولو آية

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል 
ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/onlyquran11
https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

19 Oct, 03:05


- ‏خير ما تبدأ به يومك أذكارك

ቁርአን የልብ መድኃኒት

18 Oct, 14:23


{إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما}

اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

18 Oct, 02:29


"ከፈርድ ሰላቶች ሁሉ በላጭ ሰላት፥ የጁሙዓ ቀን ሱብሕ/ፈጅር ሰላት ነው::"

ነቢዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

#የፈጅር ሰላት በመስጂድ"

መልዕክቱን ለሌሎችም ያጋሩ 👉
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

18 Oct, 02:29


ሰለዋት እናብዛ‼️
🌴🌴🌴

ምን ያህሎቻችን ነን ጁምዓ ተጠባብቀን በረሱል [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ላይ ሰለዋት የምናወርደው
ለምንድን ነው ከዚህ ትልቅ ስራ የምንዘናጋው

📚እስኪ አላህና መልዕክተኛውን ምን እንደ ሚሉን እንመልከት
👇👇👇

🌴💥🕋🌴💥🕋

قال الله تعالى ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾
[الأحزاب: ٥٦]
አላህ እንዲህ ይላል፦
{አላህና መላዒካዎቹ በነብዩ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ; እናንተ ያመናችሁ ሆይ በእሱ (በነብዩ) ላይ ሰለዋትና ሰላምን አውርዱ}


📖የአላህ መልዕክተኛም እንዲህ ይሉናል👇👇

"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشرا "
و حـسـنه الألباني في السلسلة الصحيحة 1407
{ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋት አብዙ። በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው በእሱ ላይ አላህ አስር ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል}

"من صلى علي مرة كتب الله له بها عشر حسنات"
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة (٣٣٥٩)
{በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው አላህ ለእሱ በዚህ ምክንያት አስር ምንዳ ይፅፍለታል}

" من صلى علي من أمتي صلاة مخلصا من قلبه صلى الله عليه بها عشر صلوات ورفعه بها عشر درجات وكتب له بها عشر حسنات ومحا عنه عشر سيئات "
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة ( ٣٣٦٠)
{ከኡመቶቼ ውስጥ ከቀልቡ ጥርት አድርጎ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የሆነ ሰው; አላህ በእሷ ምክንያት አስር ሰለዋት ያወርድበታል፣ አስር ደረጃም ከፍ ያደርግለታል፣ አስር ምንዳም ይፅፍለታል፣ አስር ወንጀልም ይሰርዝለታል}

" من صلى علي واحدة صلى الله عليه عشرا "
رواه أبو داود في سننه (١٥٣٠)
وصححه الألباني رحمه الله
{በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ በእሱ ላይ አላህ አስር ያወርድበታል}

🌴🌱🌴🌱🌴🌱
"اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد"


"ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው"

ቁርአን የልብ መድኃኒት

18 Oct, 02:29


ከምንም ቁርአን ይበልጠል🌹🌹 ዉስጡ ሰለም ይሰማናል ከጭንቀት ነጸ ትሆናሌህ🌹ቁርአን የልብ ብርሀን ቁርአንን እንቅራ ዛሬ ጁምዓ ነው🌿🌿🌿
┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄
صباح الخير 🌞

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 20:38


አሕmድ ያሲንም፣ ሶላህ ሸሃዳም፣ ዐያሽም፣ ረንቲሲም፣ ጀዕበሪም፣ ዓሩሪም፣ ሀniያም፣ ሲንwaርም፣ ሌሎችም …. ተገድለው አያልቁም እንዴ … እሷስ መgደል አይሠለቻትም እንዴ ብለን የተገረምንባቸው…
ሁሉም ለኡማው ከባርነት መውጣትና ቀና ማለት የቻሉትን አድርገው አልፈዋል፡፡ አላህ ይቀበላቸው፡፡ የሲንwaርን ለየት የሚያደርገው እንደተራ ወታደር ፊት መስመር ላይ ሆኖ ፊትለፊት ገጥሞ ወድቆ ከሞተ በኋላ በምርመራ እሱ እንደሆነ መታወቁ ነው።

ነፃነት ዘመናትንና መራራ ትግልን ተሻግሮ እንደሚመጣ ያወቁ በፈለስጢን ምድር ገዛ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ሙስሊሞች ፀንተዋል፡፡ ከነርሱ ዉጭ ያሉት ከሁለት ቢሊዮን የሚልቁ ወንድሞቻቸው ደግሞ ተኝተዋል፡፡ ስለ ፈለስጢን በየቀኑ አየን፣ ሰማን፣…. ግና ዝም ዝም ዝም ዝምአልን፡፡ የሰው ልጅ በስደተኛ ካምፕ ውስጥ ሆኖ ከነሕይወቱ ሲቃጠል እያዩ ዑለሞቹም ዝም፡፡ መሪዎቹም ዝም፡፡ አላህ ሆይ መላ የለንም ይቅር በለን ከማለት ዉጭ ምንስ ማለት እንችላለን፡፡

Abx

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 17:33


የቀሳም ሙጃሂዶች አመራር ኦሳማ ሐምዳን ከደቂቃዎች በኋላ ይፋዊ መግለጫ ይሰጣሉ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 17:32


የህያ ሲንዋርን በተመለከተ!

ከጋዛ የሚወጡ መረጃዎች የህያ ምንም እንዳልሆነና በፍፁም እንዳልተገደለ የሚያረጋግጡ ናቸው። እስራኤል የተለመደ የመረጃ መሰብሰብ ስራዋን ለመስራት የተጠቀመችበትም ነው ብለዋል። እስራኤል ከዚህ በፊት የሀማስ አመራሮችን ገደልኩ ብላ አልተገደልንም ብለው በሚሰጡ መረጃዎች ላይ ተመስርታ ግድያ ትፈፅም ነበር። እናም እስራኤል አሁንም ያንን ታክቲክ እየተጠቀመች መሆኑን ነው የጋዛ መገናኛ ብዙሀን እየዘገቡ የሚገኙት።

፨ እስራኤል በበኩሏ የህያን ሳትገድለው እንዳልቀረች እያሳወቀች ነው። እስካሁን የተረጋገጠ መረጃ ባትሰጥም የህያ የመገደል እድሉ ከፍተኛ ነው ብላለች። የአሜሪካና የእስራኤል የስለላ ተቋማት የህያን ለመግደል ለረጂም ጊዜ ሲለፉ የከረሙ ሲሆን አሁን ላይ ተሳክቶልናል እያሉ ይገኛሉ።

፨ ከጋዛ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ደግሞ ተገደለ ተብሎ ፎቶው የተለቀቀው ከየህያ ጋር የሚመሳሰል ግና ሌላ ሰው ነው ብለዋል። ያንንም በመረጃ አጠናክረው የለቀቁ ሲሆን ከስር ያያዝኩላችሁ ሰው የህያ ተብሎ ተይዞ የነበረ ሲሆን ግና እንዳልነበረ የሚታወቅ ነው። እናም እስራኤል ይህን ሰው ገድላ አይ የህያ አልሞትኩም የሚል መግለጫ ቢሰጥ ያንንመረጃ ተንተርሳ ለመግደል አስባ ነው ነው የሚሉት።

በርካታ መረጃዎችን ባጠላብጥም የመገደል እድሉ ከፍተኛ ነው ከሚል የዘለለ ነገር አላገኘሁም!

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 16:27


إلى رحمة الله

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 16:03


የእስራኤል ጦር ሬዲዮ፡ ያህያ አል-ሲንዋር ገድያለሁ አለች 💔

የሀማስ መሪ ያህያ ሲንዋር የተገደለው በጋዛ ደቡብ ራፋህ በተባለ ቦታ በወታደራዊ ዘመቻ ነው።

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ

🔗SHARE 🔗SHARE 

    https://t.me/onlyquran11
    https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 05:01


????

ቁርአን የልብ መድኃኒት

16 Oct, 19:43


🥰

ቁርአን የልብ መድኃኒት

15 Oct, 19:34


አቡበከር ሲዲቅ በ2 ቱ video ላይ ምን ያህል ለነብያችን ፍቅር እንዳላቸው 😊 ወላሂ. . ያስቀናል 🥀

ማስተላለፍ የፈለኩት ግን ..አቡበከር ይህን ሁሉ አርገው እንዴት ለነብያችን [ሰ.ዐ.ወ] ልደት ማክበር ለምን ተውት?
አስፈላጊ ቢሆን ኖሮ እንደ አቡበከር ሚያከብር የለም..

መውሊድን ሁሉ አስበውት አያውቁም..

ወንድማችን ይህ ላንተ ነው

መውሊድ ብለህ በአመት አንድ ቀን ከምትረብሽ..

ሁሌ ሰለዋት አውርድ .አላህ ከነብያችን ሰ.ዐ.ወ ጋር በጀነት እንዲያኖርህ ዱዓ አድርግ..

ወላሂ ነብያችንን ሰ.ዐ.ወ አላህ ለኛ በመስጠቱ ሁሉንም ቀን ደስተኛ ነኝ..

በአመት 1ቀን ብቻ ጠብቄ አልደሰትም አልጨፍርም ..

ቁርአን የልብ መድኃኒት

15 Oct, 18:31


ቁል ሁወሏሁ አሃድን በትልቁ የአላህን ባህሪ ይዛለች

ቁርአን የልብ መድኃኒት

15 Oct, 17:50


سورة الإخلاص

ቁርአን የልብ መድኃኒት

15 Oct, 16:13


??

ቁርአን የልብ መድኃኒት

15 Oct, 10:59


እስልምና ፀጋ ነዉ
ኢብራሂም ለአባቱ ተመኘ ኑህ ለልጁ
ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለአጎቱ
አላህ ይህንን ፀጋ ሳናስበዉ ሳንጠይቀዉ ለኛ ሰጠን!

ይህንን ፀጋ እኛ ግን አስተንትነነዉ እናቃለን....?

አላህ በባሪያወቹ ላይ በርካታ መልካም ነገሮችን
ሰቶቸዋል በርካታ ሰወች ግን አያመሰግኑም!💔

ቁርአን የልብ መድኃኒት

15 Oct, 03:41


ደስተኛ የመሆን ትልቁ ሚስጥር ገና የሚመጣውን ማሰብ ብቻ አይደለም፤ ወደ ህይወታችን የመጣውንም ማሰብ ነው። ወደ ህይወታችን ከመጣው ምርጥ ስጦታ አንዱ የዛሬው ቀን ነው

መልካም ቀን

ቁርአን የልብ መድኃኒት

14 Oct, 19:27


????

ቁርአን የልብ መድኃኒት

14 Oct, 03:17


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️

#ቁርኣን

3,627

subscribers

1,796

photos

610

videos