👇👇
✍السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✅ውድ እና የተከበራችህ የመድረሰቱ አል-ወሰጢያ ደርስ ተከተታዮች በሙሉ የነገው እሁድ ደርስ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ነው።
የሚሰጡ ደርሶች
1 📚ሪያዱ አስ-ሳሊሂን የኢማሙ ነወውይ ከ3:00 -4:00 ድረስ
2 📚ኢርሻድ ዒላ ሰሂሂል እዕቲቃድ የሸይኽ ፈውዛን ከ4:00- 5:00
3 📚ጣሃዊይ የአቢል ኢዝ ከ5:00- 6:00
ቦታ እና ሰዓት
አዲስ አበባ በተለምዶ ስልጤ ሰፈር የሚባለው ሰፈር ከሸምሱ ሬስቶራንት በለችው ቂያስ 25 ሜትር ገባ ብሎ የለው ነው።
🕌መድረሰቱ-አልወሰጢየህ
⏰ከ3:በኀለ -6:00 ሰዓት ድረስ
https://t.me/AbraribnAwal