Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹 @dotcomtvshow Channel on Telegram

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

@dotcomtvshow


ሀገራችን ኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የሰረፀባት፣ያደገች ፣የበለፀገች እና የዓለም ህዝብ ሁሉ የሚመርጣት ምርጥ ሀገር እንድትሆን እመኛለሁ!!
t.me/dotcomtvshow

Dotcom TV Show (Amharic)

ሀገራችን ኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የሰረፀባት፣ያደገች ፣የበለፀገች እና የዓለም ህዝብ ሁሉ የሚመርጣት ምርጥ ሀገር እንድትሆን እመኛለሁ!! እባኮታዎችን ለመመልከት እና ለመረጃና ንግግር የሚችልበት Dotcom TV Show ቴም ሾው እነሆ። ይህ በተጨማሪም የኢትዮጵያን ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ምርጥ ሀገርን አስተምረናል ፣ ለሁሉንም መጀመሪያ ቴም ተናገረላቸዋል ። ሐምሌ ፫ እስከ ፳፱ ሰአት በቴም ውስጥ እንደገና ዜና መደብ እንጂ ሰኞ-አርብ በሚለው ቀን ከፊት ነው ። ከታዲያም ኢትዮጵያ በተመንቀፅ ይተላለፋሉ ፣ በአሀዲዴ ኦንላይክ ተከትሎ ዜናዎችን ይመለከታል ። ሀገራችን ከአንድ የምናስመሞ ስራ ጋር ተዚብን ሊቀነስ ይኖርበታል ። Dotcom TV Show ከምርጥ ሀገር የሚመርጡ አስተያየቶችን በማግኘት ፣ ለሁሉም የታወቁትን የሰውነትን እና ዘርፍ አካልን እንጠቀማለን። እንዳየተወሰነ እና እንዴት ያልመነጠቅ ማወቅ እንችላለን ።

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

09 Feb, 17:59


ሳይንቲስቶች የሰው ልብ ማምረት ሊጀምሩ ነው!
https://youtu.be/qThx4o1ESzw?si=WAWh3hnu83Ul7KtM

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

07 Feb, 17:23


ሳይንቲስቶች በሰው ልጅ ላይ የአንገት ንቅለ-ተከላ(Head Transplant) ሊጀምሩ ነው!!
https://youtu.be/SnO65Qa17HE?si=y4lbeVpJ6je5byQW

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

05 Feb, 18:43


https://youtu.be/cTSOd7-JDUw?si=tA6TVe-kJ5rYlchR

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

05 Feb, 18:34


https://youtu.be/J55D6-Le_AU?si=0wRjQAe2Q6DwfO_7

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

02 Feb, 19:30


https://youtu.be/q7uEKMD5fTo?si=257E6y6Zq-skeE1M

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

21 Jan, 16:15


How to use tiktok's Restricted Mode
ቲክቶክ:-
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=ZM-8tFsmsKYbjS&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

19 Jan, 16:08


WhatsApp Feature

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

16 Jan, 16:18


ቱቶር ማስተማር የምትፈልጉ ቲክቶኬ ባዮ ላይ ባስቀመጥኩት ሊንክ ተመዝገቡ
የቲክቶክ ሊንክ:-
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=ZM-8t7OeHP31NN&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

14 Jan, 16:55


"🤖 Calling All Innovators: Represent Ethiopia in Geneva 2025! 🌍🤖"

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

12 Jan, 16:36


Website Recommendation for Students

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

04 Dec, 15:42


ይሄው ሊንኩ፦
https://www.tiktokcreativeawards.com/categories/1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

29 Nov, 17:51


ያለምንም ወጪ በነፃ በቀን ከ100-1,000 ብር መስራት ትፈልጋላችሁ?
የአፕሊኬሽኑ ሊንክ፦
https://chipchiprefer.page.link/7EEDYWkycCBS1MX86

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

23 Nov, 17:58


በነፃ Digital Marketing መማር ትፈልጋላችሁ!
#certificate አለው!!
የቲክቶክ አካውንት=-
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=8rTBXyH3cMJ&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

23 Nov, 15:54


የሚገርም የካሜራ ቲፕ ላሳያችሁ!!
የቲክቶክ አካውንት=-
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=8rTBXyH3cMJ&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

13 Nov, 16:28


የchatGPT አንድ አስደናቂ አገልግሎት ላስተዋውቃችሁ!!
የቲክቶክ አካውንቴን ፎሎ ያድርጉ፦
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=8r5c4BPU4uc&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

13 Nov, 13:18


ጠቃሚ ዌብሳይት ላስተዋውቃችሁ!!

የቲክቶክ አካውንቴን ፎሎ ያድርጉ፦
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=8r5c4BPU4uc&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

10 Nov, 13:48


ሞባይል ስልካችሁ ላይ ያለ የማንጠቀምበት ቀላል ግን ጠቃሚ አገልግሎት ላሳያችሁ!!

የቲክቶክ አካውንቴን ፎሎ ያድርጉ፦
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=8r5c4BPU4uc&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

09 Nov, 16:51


#Excel ላይ ጠቃሚ Tip ላሳያችሁ!!

የቲክቶክ አካውንቴን ፎሎ ያድርጉ፦
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=8r5c4BPU4uc&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

09 Nov, 15:05


ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁ የት ነው የምታስቀምጡት?

የቲክቶክ አካውንቴን ፎሎ ያድርጉ፦https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=8r5c4BPU4uc&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

09 Nov, 14:31


የኦንላይን ስራ በቀላሉ መስራት የምትችሉባቸው አፕሊኬሽኖች ልጠቁማችሁ!!

እነዚህ አፕሊኬሽኖች ለሰራችሁት ስራ የሚከፈላችሁን ደሞዝ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ባንኮች በአካውንት ቁጥራችሁ ቀጥታ መላክ የሚችሉ ናቸው!!

የቲክቶክ አካውንቴን ፎሎ ያድርጉ፦
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=8r5c4BPU4uc&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

03 Nov, 16:37


ዓለምን መዞር ትፈልጋላችሁ??
የቲክቶክ አካውንቴን ፎሎ ያድርጉ፦
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=8r5c4BPU4uc&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

03 Nov, 14:23


አዲሱን SearchGPT ላስተዋውቃችሁ!!

ቲክቶክ አካውንቴን ፎሎ ያድርጉ:-
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=8r5RkY5iiF3&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

03 Nov, 14:20


ሞባይል ስልካችንን ሌሊቱን ሙሉ ቻርጅ ላይ መሰካት ምንድ ነው ችግሩ!!

ቲክቶክ አካውንቴን ፎሎ አድርጉ፦
https://www.tiktok.com/@dotcomtvshow?_t=8r5RkY5iiF3&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

27 Oct, 15:55


https://vm.tiktok.com/ZMh92p1ct/

ፊልም የምታዩበት ዌብሳይት ነው!!

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

27 Oct, 14:19


https://vm.tiktok.com/ZMh9FPuFL/

የዓለማችን ፍፃሜ እየተቃረበ ነው!!!

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

07 Oct, 07:01


በinfinity Power ለተበላችሁ መልካም ዜና!!

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

07 Oct, 07:00


https://vm.tiktok.com/ZMhSFCpaY/

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

05 Aug, 15:29


Share How will your selected course help with your goals.docx

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

05 Aug, 15:28


Share Financial Aid Committee.docx

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

29 Jun, 14:24


በአከባቢያችሁ የሚገኙ የWiFi ኮኔክሽኖች ፓስዎርድ የሚያሳይ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃችሁ!
አጠቃቀሙንም ላሳያችሁ!
https://vm.tiktok.com/ZMrrgsMVe/

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

23 Jun, 15:33


ካሁን በኋላ ሞባይል ስልካችሁን ሌባ ሊሰርቃችሁ አይችልም!እንዴት?

https://vm.tiktok.com/ZMrj7f4MF/

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

15 Jun, 15:12


አዲሱ Airpds3 pro አስደናቂ ነው!!

ስልክ ሲደወልላችሁ አንገታችሁን በማነቃነቅ ብቻ የስልክ ጥሪውን መቀበል ወይም አለመቀበል እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?

ለምሳሌ ባስ ውስጥ ወይም ማንኛውም የማይመች ቦታ ሆናችሁ ስልክ ሲደውልላችሁ አንገታችሁን በማነቃነቅ ስልክ ማንሳት እንዳምትችሉ መግለፅ ትችላላችሁ !!
ሊንኩን ክሊክ በማድረግ ተመልከቱ
https://vm.tiktok.com/ZMrNocgph/

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

08 Jun, 14:38


Dotcom TV Show የተሰኘው የቴክኖሎጂ ፕሮግራሜ በNBC ቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ12:00 ጀምሮ ይተላለፋል!! እንድትከታተሉት በአክብሮት እጋብዛለሁ!!

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

09 Mar, 15:41


YouTube ላይ የፈለጋችሁትን ቪድዮ እንዴት በቀላሉ ዳውንሎድ ማድረግ እንደምትችሉ ላሳያችሁ
https://vm.tiktok.com/ZMM6eeEqG/

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

09 Mar, 15:16


በሞባይል ስልካችን ብዙ ገፆችን በአንድ screenshot እንዴት ፎቶ ማንሳት እንደምንችል ላሳያችሁ !!
https://vm.tiktok.com/ZMM6JQ9mo/

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

09 Mar, 14:11


ሰሞኑን የጠፋሁት(ማን ጠየቀህ እንዳትሉ 🤣) ከቴሌግራም ይልቅ ቲክቶክ ላይ ትኩረት በማድረጌ ነው።

ከዚህ በተሻለ ቲክቶክ ላይ በቴክኖሎጂ ዙሪያ ጠቃሚ ቪድዮዎች እየሰራሁ ነው።ፍላጎቱ ካላችሁ እዚያ መገናኘት እንችላለን።

አካውንቴን ፎሎ ማድረግ የምትፈልጉ ይሄው:-
https://www.tiktok.com/@bahiruabasofficial?_t=8kXGzJORRCg&_r=1

https://www.tiktok.com/@bahiruabasofficial?_t=8kXGzJORRCg&_r=1

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

02 Mar, 14:46


የግሩፕ ፎቶ ላይ የማትፈልጉትን ሰው ወይም ማንኛውም ነገር እንዴት ነጥላችሁ ማውጣት እንደምትችሉ ላሳያችሁ!!

ተጨማሪ አፕሊኬሽን ሳታወርዱ የሰርግ፣የልደት ወይም ማንኛውም የግሩፕ ፎቶ ላይ የፎቶው ኳሊቲ ሳይቀንስ የማትፈልጉት ሰው ወይም ሌላ ማንኛውም ነገር እንዴት በቀላሉ ነጥላችሁ ማውጣት እንደምትችሉ ላሳያችሁ።

እስቲ እነዚህን ሁለት ፎቶዎችን ተመልከቱ!! ልከ እንደዚህ ማለት ነው።

ይሄው ቪድዮው =-
https://vm.tiktok.com/ZMMNgAApR/
https://vm.tiktok.com/ZMMNgAApR/
https://vm.tiktok.com/ZMMNgAApR/

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

02 Mar, 13:57


ከወደ ቻይና አስደናቂ ዜና ተሰምቷል!!

ቻይና ካሁን በኋላ ሞባይል ስልካችንን ቻርጅ ማድረግ አይጠበቅብንም ብላለች።

50 ዓመት ማገልገል የሚችል ባትራ ሰርታለች፣ቻይና።

ዝርዝሩን እዚህ ያገኛሉ፦
https://vm.tiktok.com/ZMMNqgGc6/

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

02 Mar, 13:20


በሞባይል ባትራያችሁ ተማራችኋል??

የሞባይል ባትሪያችን ህይወት የሚያሻሽሉ/Calibrate የሚያደርጉ/ 3 ዘዴዎች

1) የሞባይል ባትሪያችን አልቆ ስልኩ በራሱ እስኪዘጋ ድረስ መጠቀም።

2) ባትሪው አልቆ ሞባይላችን እንደተዘጋ እንደገና እናበራውና አሁንም በራሱ እስኪዘጋ መጠበቅ።

3) ስልኩ እንደዘጋ ቻርጀር ሰክቶ ቻርጅ እንዲያደርግ ማድረግ።100% እስኪሞላ ቻርጀር መነቀል የለበትም።

4) 100% ቻርጅ ካደረገ በኋላ ቻርጀሩን በመንቀል ስልኩን ማስነሳት።
አሁን የስልካችን ባትሪ በፊት ከነበረው ቢያንስ ከ5-10% የተሻለ ይሆናል።

ይህንን ተጠቅማችሁ የስልካችሁ ባትሪ ካልተሻሻለ ዛሬ ማታ ቲክቶክ ላይ #ሌላ_ዘዴፖስት አረጋለሁ።

ዛሬ ማታ 1:00 ቲክቶክ ላይ እንገናኝ።

የቲክቶክ አካውንቴ፦
https://www.tiktok.com/@bahiruabasofficial
https://www.tiktok.com/@bahiruabasofficial
https://www.tiktok.com/@bahiruabasofficial

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

28 Jan, 16:04


https://vm.tiktok.com/ZM6p488Av/

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

19 Jan, 18:20


የቲክቶክ አካውንቴን ፎሎ እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ።
tiktok.com/@bahiruabasofficial