Tona Media | ቶና ሚዲያ @psychaddis Channel on Telegram

Tona Media | ቶና ሚዲያ

@psychaddis


ይህ ገጽ የሥነ-ልቦና ሳይንስን ለሕይወታችን እንዲመች አድርገን እንድንጠቀም የሚያስችል መረጃ የምናገኝበት ነው:: ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ!

Tona Media | ቶና ሚዲያ (Amharic)

ቶና ሚዲያ ማንኛውም የሥነ-ልቦና ሳይንስን ለሕይወታችን እንዲመች አድርገን እንድንጠቀም የሚያስችል መረጃ የሚባሉ አባልነት ያለባቸው ሰብስክራይቦችን እና አባልነት ገፁን በማድረግ ዘላቂ የቶና ሚዲያ ነው:: በከተሞችና የገንዘብ ምርጫዎች ለሚኖሩ የቶና ሚዲያ በአስፈላጊ ጉዳት እና ፈጣን ታከማችንን በማግኘት እንጠቀማለን። ለምን ታወቀን ብለን ጥያቄዎች እና መገልበገልዎች እንጠናቀቀማለን።

Tona Media | ቶና ሚዲያ

08 Jan, 13:11


https://youtu.be/Zr-q8UsSAWc

Tona Media | ቶና ሚዲያ

07 Jan, 16:20


https://youtu.be/2bli3yt-TDk

Tona Media | ቶና ሚዲያ

03 Jan, 15:01


https://youtu.be/2j0jWumzYUo

Tona Media | ቶና ሚዲያ

28 Dec, 21:07


ሰዎች ደስተኛ መሆንን ከብዙ ነገሮች ጋር ያገናኙታል። አንድ ሰው ነበረ። ይህ ሰው በሕይወቱ ደስታን አብዝቶ ከመፈለጉ የተነሳ ደስተኛ የምሆነው የሆነ ነገር ሳገኝ ወይም ሲኖረኝ ነው ብሎ ያምን ነበር። እናም ገና ወጣት ሳለ ዩኒቨርሲቲ ከገባሁ ደስተኛ ሕይወት እኖራለሁ ብሎ ያስብ ነበር። እናም ዩኒቨርሲቲ ገባ። ነገር ግን እንደጠበቀው ደስተኛ ሊሆን አልቻለም። ከዚያም አይ ተመርቄ ሥራ ስይዝ ደስተኛ እሆናለሁ አለ። ተመርቆ ወጥቶ ጥሩ ሥራ መስራት ጀመረ። አሁንም ደስተኝነት እየራቀው ሄደ። ከዚህ በኋላ ማግባት አለብኝ፣ እናም ጥሩ ትዳር እና ልጆች ሲኖሩኝ ደስተኛ ሕይወት ይኖረኛል አለ። አገባ፣ ልጆችም ወለደ። ነገር ግን ደስተኛ ሕይወት ለመምራት በጣም ተቸገረ። ከዚህ በኋላ ብዙ ነገሮች ተስፋ እያስቆረጡት፣ ራሱን እየወቀሰና ሕይወቱን ሙሉ ለምን ደስተኛ እንዳልሆነ በጥልቀት ማሰብ ጀመረ። በመጨረሻም አንድ ውሳኔ ላይ ደረሰ። ወደ መንፈሳዊ ሕይወት ተመልሼ አገልግሎት መስጠት አለብኝ አለ። እናም አደረገው። ነገር ግን እዚያም ብዙ አልቆየም። በቃ እኔ በምድር ላይ ደስተኛ ሆኜ መኖር አልችልም ብሎ ደመደመ። ብዙም ሳይቆይ ሕይወቱ አለፈ።

ይህ ታሪክ የብዙ ሰዎች ታሪክ ነው። ብዙ ሰዎችም በሕይወት በነበሩበት ጊዜ ደስታን ሳያውቁትና ሳይደርሱበት ያልፋሉ። ሕይወት በመወለድ (በመፀነስ)ና በመሞት መካከል ያለ ሂደት ነው። መኖር ማለት ይህንን ጊዜ ማርዘም ማለት ነው። በዚህ ሂደት ውስጥ ግን በርካታ ውጣውረዶችን ማለፍ ግድ ይላል። በዚህ ጉዞ ላይ ታዲያ ሶስት ጊዚያት ይኖራሉ። ትናንት፣ ዛሬና ነገ። ትናንት ያለፈ ታሪክ ነው። አይመለስም፣ አይቀየርም። ነገ ተስፋ ነው። አይጨበጥም፣ ምናልባት ከተቻለ የሚሆን እንጅ በእርግጠኝነት የሚገኝ አይደለም። ዛሬ ግን የቅርብ፣ የአሁን፣ የቅጽበት ጊዜ ነው። እጃችን ላይ ያለ ነው። በእርግጠኝነት ይገኛል። የብዙ ሰው ሕይወት የተመሰረተው ያለፈውንና የወደፊቱን በማሰብ ላይ ነው። ቡድሀ እንደሚለው ድብርት ውስጥ ከሆንክ ያለፈውን (ትናንትን) እየኖርክ ነው፣ ጭንቀት ውስጥ ከሆንክ የወደፊቱን (ነገን) እየኖርክ ነው። ደስተኛ ከሆንክ የአሁኑን ቅጽበት (ዛሬን) እየኖርክ ነው።

እናም ለደስተኝነት ሁለት ቁልፎች ዛሬን በትክክል መኖር እና ደስተኝነትን ከምንም ነገር ጋር አለማያያዝ ናቸው። ደስተኝነት ከውስጥ ነውና። በእርግጥ የአካልና የአንጎል አሠራሮቻችን ለደስተኝነት የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እንዳለ ሆኖ።

ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
YouTube:
👉https://youtu.be/sdOA7hzheLY

Tona Media | ቶና ሚዲያ

26 Dec, 03:32


ማልቀስ ሰዎች ለሀዘን፣ ደስታ፣ ጸጸትና ተስፋ መቁረጥ ስሜቶች የሚሰጡት ተፈጥሯዊ ምላሽ ነው። ማልቀስ የተለመደ ነው። በጾታ ደረጃም ወንዶችም ሴቶችም ያለቅሳሉ። ነገር ግን መጠኑ ይለያይ ይሆናል እንጂ። ጾታን በተመለከተ በአሜሪካ በተደረገ ጥናት ሴቶች በወር በአማካይ 3.5 ጊዜ ሲያለቅሱ ወንዶች ደግሞ 1.9 ጊዜ ያለቅሳሉ።

የሆነ ሆኖ ማልቀስ በርካታ ጥቅሞች አሉት። በተለይም ውጥረትን በማስወገድ ፍቱን እንደሆነ ተመራማሪዎች ይገልጻሉ።

ከላይ እንደጠቀስንው በብዙ ምክንያቶች ልናለቅስ እንችላለን። ማልቀስ ከአካላዊ እንባ ይልቅ ስሜታዊነቱ የበለጠ ትርጉም ይሰጣል። በዚህም የሆነ ነገር ሲገጥመንና ስናለቅስ ስለገጠመን ነገር በተደጋጋሚ የማልቀስ ሁኔታችን እየቀነሰ ይመጣል። ካልሆነ ግን ወደ አላስፈላጊ የጤና ቀውስ ሊመራን ይችላል። የስሜት መጎዳት፣ ማማረር፣ የደካማነትና የተሸናፊነትን እንዲሁም የተጠቂነትን ስሜቶች ሊያመጣብን ይችላል። ይህ ሲሆን ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል።

ይህን ሊንክ በመጫን SUBSCRIBE ማድረግዎን ያረጋግጡ!
👉https://www.youtube.com/channel/UCnCr33gnQ5WY-gvWz4Ef5Fw?sub_confirmation=1

Tona Media | ቶና ሚዲያ

25 Dec, 21:58


https://youtu.be/nLILi2qjtdo

Tona Media | ቶና ሚዲያ

24 Dec, 13:22


https://youtu.be/0YWSPUV8t9E

Tona Media | ቶና ሚዲያ

23 Dec, 19:29


https://youtu.be/tonZQPEcDdU

Tona Media | ቶና ሚዲያ

16 Dec, 13:30


https://youtu.be/sdOA7hzheLY?si=-9ONmnWoLZ78iqeI

Tona Media | ቶና ሚዲያ

13 Dec, 19:15


https://youtu.be/OxxannVN8YE

Tona Media | ቶና ሚዲያ

11 Dec, 09:53


https://youtu.be/WjS8R9G_9v4

Tona Media | ቶና ሚዲያ

10 Dec, 09:52


https://youtu.be/5e6n4sbErhc

Tona Media | ቶና ሚዲያ

05 Dec, 03:12


https://youtu.be/J9-LNy4296Q

Tona Media | ቶና ሚዲያ

03 Dec, 14:01


ኢትዮጵያ ውስጥ ትርፍ ለማግኘት ሲባል የማይደረግ ነገር የለም። በሰዎች ቁስል እንጨት በመስደድ የሚከብረው ብዙ ነው። ብዙው ሰው በችግርህ ውስጥ ገብቶ ነው ሀብትን የሚሰበስበው። ደህና ነገር ሰርቶ አሳምኖ ለመለወጥ ከባድ የሆነው ለዚያ ነው። በርበሬው ላይ ሸክላ፣ ቅቤው ላይ ሙዝ፣ ጤፉ ላይ አሸዋ፣ ማሩ ላይ ስኳር ቀላቅሎ በሚሸጥ ማህበረሰብ ውስጥ ማደግ እንዴት ንጹህ ፈጠራ ያለበት ቢዝነስን ያበረታታል?

በነገራችን ላይ 95% የሚሆነው ሕይወታችን የሚመራው በድብቁ የአዕምሮ ክፍል ነው። ድብቁ የአዕምሮ ክፍል ውስጥ ያሉት ነገሮች ደግሞ በቀላሉ ልናስታውሳቸው የማንችልና ከተወለድን ጀምሮ በየቀኑ ሲነገሩና ወደ ውስጣችን ሲገቡ የነበሩና የተደጋገሙ ነገሮች ናቸው። እነዚህ ነገሮች ጥሩም መጥፎም ሊሆኑ ይችላሉ። የሚታወቁት ወደ ንቃተ ሕሊና ወይም አውቀን ወደምናደርግበት የአዕምሮ ክፍል በማምጣት ነው። አውቀን የምንመራው ሕይወት 5% ብቻ ነው።

እንግዲህ አስቡት፣ በየቀኑ ከልጅነት እስከ አሁን ይህንን ጽሑፍ እስከምናይበት ድረስ ስንት መጥፎ ነገር ገብቶ ይሆን? የምናደርገው ነገር በሙሉ የዚያ ነጸብራቅ መሆኑን አስቡ። በነገራችን ላይ ድብቁ የአዕምሮ ክፍል አንድን ነገር ጥሩ/መጥፎ ብሎ የመለየት ችሎታ የለውም። ያለው ችሎታ ተመሳሳይ የሆነ ኢነርጂ ያላቸውን ነገሮች አንድ ላይ የማቀናበር ችሎታ ነው።

ፍሮይድ እንደሚለው የተደበቁ ማንኛውም ስሜቶች አይሞቱም፣ በድብቁ የአዕምሮ ክፍል ውስጥ ተጠራቅመው ምቹ ሁኔታን ሲያገኙ በአስቀያሚ መልኩ ይወጣሉ እንጂ። እናስ ይህ አሁን እያየንው ያለንው ነገር በየወቅቱ ሳናስበው የተጠራቀመብን ነገር አይመስላችሁም? እናንተስ ምን ትላላችሁ? ወደ ውስጣችሁ ምን እያስገባችሁ ነው?

ለበለጠ ማብራሪያ!
👇👇👇
https://youtu.be/Fsff_1futZI

Tona Media | ቶና ሚዲያ

03 Dec, 07:39


https://youtu.be/cpbDjUeblRw

Tona Media | ቶና ሚዲያ

01 Dec, 07:57


SUBSCRIBE: https://youtu.be/vfEGTMCuwDE

Tona Media | ቶና ሚዲያ

01 Dec, 07:27


https://youtu.be/xCfyTtNEOfM

Tona Media | ቶና ሚዲያ

29 Nov, 20:44


https://youtu.be/ywCTDQkPRis

Tona Media | ቶና ሚዲያ

29 Nov, 07:22


ሰዎች ጓደኛ (ፍቅረኛ) አለኝ ስትሏቸው ለምንድነው የበለጠ የሚወዷችሁና ከእናንተ ጋር መሆን የሚፈልጉት?
Watch and Subscribe: https://youtu.be/lNIUAN1C4vk

Tona Media | ቶና ሚዲያ

26 Nov, 17:27


በሥራ ቦታችሁ ላይ ስህተት መስራት የሌሉባችሁ ብዙ ነገሮች ቢኖሩም ለዛሬ ሁለቱን እንንገራችሁ፦
1. በፍጹም ከአለቆቻችሁ በላይ ለመሆን እንዳትሞክሩ። አለቆቻችሁ የበላይ እንደሆኑ እንዲሰማቸው አድርጉ እንጂ ከእነሱ በላይ በሥራም ሆነ በፈጠራ በፍጹም ከእነሱ ለመብለጥ እንዳትሞክሩ። እነሱን መገዳደር ከጀመራችሁ ውድቀታችሁን አፋጥናችኋል።
2. በሥራ ቦታችሁ ውስጥ አለቃችሁን ወይም መሥሪያ ቤቱን በፍጹም አትተቹ፣ አታውርዱ ወይም ማንንም ለማማት አትሞክሩ። ምክንያቱም ከእናንተ ጋር አብሮ የሚያማላችሁ ሰው ነገ ስለ እናንተ ከማውራት ወደኋላ እንደማይል እወቁ!

(Explained: በነገራችን ላይ እነዚህ ነገሮች እናንተን ከፍ የሚያደርጓችሁ እንጅ የሚጥሏችሁ ታክቲኮች አይደሉም። እነዚህ ነገሮች ወደ ላይ ከፍ የምትሉበትን ሥውር ዘዴ የሚያመቻቹ መንገዶች ናቸው)

Tona Media | ቶና ሚዲያ

23 Nov, 20:42


10 ሕጎች ለወንዶች፤

1. ሴት ልጅን በፍጹም ለፍቅር አትለምን፣
2. ብዙ ችግሮች ያሉባትን ሴት በፍጹም ለፍቅረኝነት አትምረጥ፣
3. የማታከብርህን ሴት በፍጹም አትታገስ፣
4. ትታህ ልትሄድ የፈለገችን ሴት በፍጹም እንድትቆይ አትለምን፣
5. በገንዘብ ችግር ውስጥ ያለችን ሴት በፍጹም ለፍቅር አታስባት፣
6. ሌላ ወንድ ጋር ትታህ የሄደችን ሴት ተመልሳ ብትመጣ በፍጹም አትቀበላት፣
7. ሴት ልጅን ከድህነት ታወጣኛለች ብለህ በፍጹም አትጠብቅ፣
8. ለሴት ብለህ ከሌላ ወንድ ጋር በፍጹም አትጣላ፣
9. ክፍያዎችህን ሁሉ ሴት እንድትፍልልህ በፍጹም አትፍቀድ፣
10. ደስተኛ ያልሆነችና ሰላም የማትሰጥህ ሴት ጋር በፍጹም አትቆይ፣

ዩቲዩብ ላይ ተከተለን!
👇👇👇
www.youtube.com/@tonamultimedia

Tona Media | ቶና ሚዲያ

21 Nov, 17:43


የምርጥ ወንድ መገለጫዎች፤

1. ክብር ያለው፣
2. ድፍረት ያለው፣
3. ራሱን የቻለ፣
4. ዲሲፕሊን ያለው፣
5. የሕይወት ዓላማ ያለው፣
6. ድንበር ያለው፣
7. ጥንካሬ ያለው (በአካል እና አእምሮ)
8. ስሜቱን የሚገታ፣
9. በራሱ የሚተማመን፣
10. ኃላፊነት የሚወስድ፣
11. ጽናት ያለው፣
12. የመሪነት ክህሎት ያለው፣

እናንተ ጨምሩበት፤
👇👇👇

Tona Media | ቶና ሚዲያ

20 Nov, 18:38


አንዲትን ሴት ምርጥ ሴት የሚያሰኟት 10 ነገሮች፤

1. በፈጣሪ የምታምን፣
2. ምግብ ማብሰል የምትወድ፣
3. ንቅሳት የሌለባት፣
4. ፌሚኒስት ያልሆነች፣
5. አለባበሷ የተስተካከለ፣
6. የማትጠጣ፣ የማታጨስ፣
7. ቤተሰቧን የምትወድ፣
8. የወንድ "ቤስት" ጓደኛ የሌላት፣
9. አካባቢዋን በንጽህና የምትይዝ፣
10. ልጆችን የምትወድ፣

Tona Media | ቶና ሚዲያ

18 Nov, 03:41


https://youtu.be/Xi7Skt9bUeM

Tona Media | ቶና ሚዲያ

16 Nov, 04:02


SUBSCRIBE👉https://youtu.be/vJKPIBTakdE

Tona Media | ቶና ሚዲያ

15 Nov, 08:24


https://youtu.be/_MQn2bVkLDk?si=VtUrV69aaD_OF8UH

Tona Media | ቶና ሚዲያ

14 Nov, 12:07


https://youtu.be/T4C5LU_Bcw4?si=2pfEK8PKYpTJXqsz

Tona Media | ቶና ሚዲያ

10 Nov, 15:09


https://youtu.be/Qmvn-ZjULTc

Tona Media | ቶና ሚዲያ

08 Nov, 17:40


https://youtu.be/slqAI_kopT4

Tona Media | ቶና ሚዲያ

08 Nov, 13:07


https://youtu.be/WBHE-jHBIyM

Tona Media | ቶና ሚዲያ

08 Nov, 10:36


Subscribe!
https://youtu.be/pVzTrPy7yw8

Tona Media | ቶና ሚዲያ

06 Nov, 08:17


https://youtu.be/48rDY4Fv0S8

Tona Media | ቶና ሚዲያ

02 Nov, 11:08


https://youtu.be/8yAK-TQwC40?si=m7bJ_NAEQ9I4UNML

Tona Media | ቶና ሚዲያ

30 Oct, 18:53


https://youtu.be/I6iJpv0nqK4

Tona Media | ቶና ሚዲያ

28 Oct, 17:41


https://youtu.be/O0hG-iMU3LI

Tona Media | ቶና ሚዲያ

27 Oct, 17:40


https://youtu.be/7Tcu1c5p8IE?si=y36F3Kr_vLGzvVIX

Tona Media | ቶና ሚዲያ

26 Oct, 07:28


https://youtu.be/iauT1UPLh10

Tona Media | ቶና ሚዲያ

25 Oct, 15:02


https://youtu.be/V4ZLP5a3xWY

Tona Media | ቶና ሚዲያ

23 Oct, 08:40


ሳይኮሎጂ፣ ጆርናሊዝም፣ ሶሻልወርክ፣ ወይም ሶሺዮሎጂ 3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁ፣ ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን ሚዲያ ላይ መስራት የምትፈልጉ፣ ኮንተንት መጻፍ፣ እንዲሁም በቪዲዮ መቀረጽና ሚዲያ ላይ መውጣት የምትችሉ (በተለይ ሴቶች) መልዕክት ላኩልን።

Tona Media | ቶና ሚዲያ

11 Oct, 20:33


https://youtu.be/GNrwh-o_q-A

Tona Media | ቶና ሚዲያ

10 Oct, 16:26


የአዕምሮ ጤና ቀን በየዓመቱ ኦክቶበር 10 ይከበራል። በአገራችን የአለም የአዕምሮ ጤና ቀን "በሁሉም የሥራ ቦታ ቅድሚያ ለአዕምሮ ጤና" በሚል መሪ ቃል ተከብሯል።

በአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተመላላሽ ህክምና ኃላፊ ሳሙኤል ቶሎሳ እንደገለጹት፤ 15 በመቶ የአዕምሮ ህመም በሥራ ቦታዎች አላመቺነት ምክንያት ይከሰታል። 60 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ደግሞ በሥራ ቦታ ለአዕምሮ ህመም ከሚያጋልጡ ጉዳዮች ጥንቃቄ ማድረግን ይፈልጋል።

በመሆኑም የስራ ቦታ አላመቺነት ለአዕምሮ ህመም ምክንያት በመሆኑ አሰሪ ተቋማት ለሰራተኞቻቸው ጤና ጥንቃቄ ሊደርጉ እንደሚገባ አሳስበዋል።

ለመሆኑ የአአዕምሮ ጤና ምን ማለት ነው? የአዕምሮ ጤና እክል እንዴት ይከሰታል? ስለ አዕምሮ ጤና የተሰራውን ቪድዮ ይመልከቱ።

ሌሎች ቪድዮዎች እንዲደርስዎ 'SUBSCRIBE" የሚለውን ይጫኑና አባል ይሁኑ።
https://youtu.be/uzxtoWgrJtc

Tona Media | ቶና ሚዲያ

09 Oct, 19:55


https://youtu.be/_PS9HyeS3KQ

Tona Media | ቶና ሚዲያ

09 Oct, 09:58


https://youtu.be/l48GoyclQ00

Tona Media | ቶና ሚዲያ

08 Oct, 11:07


የዚህ ገጽ ተከታዮች የሆናችሁ የሳይኮሎጂ ምሩቅ ሆናችሁ የገጠማችሁን ቻሌንጅ አካፍሉን እስኪ፣ ሌሎችም እንዲማሩበት እንወያይበት! የሌሎችንም እንቀጥላለን።

Tona Media | ቶና ሚዲያ

07 Oct, 07:00


ለግንዛቤ ያህል!

ይህ ገጽ የሳይኮሎጂ ገጽ ነው፣
ቢሆንም ሳይኮሎጂ የሚያጠናው ስለ ሰው ልጆች አስተሳሰብ፣ ስሜትና ባህርይ ነው። እናም ሳይኮሎጂ የተማረ ሰው ምክር አገልግሎት ይሰጣል ብቻ ብላችሁ ካሰባችሁ ተሳስታችኋል።

ሳይኮሎጂ የሌለበት ቦታ የለም፣
-ቢዝነስና ፋይናንስ፣
-ሽያጭና ገበያ፣
- ማስታወቂያና ፕሮሞሽን፣
- ትዳርና ፍቅር፣
- ሚዲያ
- ጤናና ማህበራዊ ጉዳይ፣
- ኢኮኖሚና ፖለቲካ
- ፊልምና ቴአትር፣
-ሕግና ፍትህ
- ወንጀል ምርመራ
-ስብዕና ግንባታ
...
እና በበርካታ ቦታዎች ላይ ሳይኮሎጂ አለ። ምክንያቱም በእነዚህ በታዎች ሁሉ የሰው ልጅ አስተሳሰብ፣ ስሜትና ባህርይ አለ። ሳይኮሎጂ ሁለገብ ሙያ ነው። አንዳንድ ሰዎች ከተለመደው ወጣ ያለ ነገር የምንጽፍ የሚመስላችሁ ካላችሁ እንድትረዱት ያስፈልጋል።

Tona Media | ቶና ሚዲያ

06 Oct, 21:14


https://youtu.be/dZewI21UDVE

Tona Media | ቶና ሚዲያ

04 Oct, 15:42


https://youtu.be/2bli3yt-TDk

Tona Media | ቶና ሚዲያ

03 Oct, 21:02


https://youtu.be/GNrwh-o_q-A

Tona Media | ቶና ሚዲያ

03 Oct, 12:03


በአስራዎቹ (ከ11 እስከ 19፣ በአብዛኛው ከ13 እስከ 19) ዕድሜ ያሉ ሴት ልጆቻችንን እንደ ወላጅ፣ አሳዳጊ፣ ወይም መምህር እንዴት አድርገን ነው መግባባት የምንችለውና ያሉባቸውን ችግሮች የምንረዳው በሚል ይህንን ቪድዮ ሰርተን ነበር፡፡ ሰሞኑን ያየናቸው ሁለት ታዳጊ ሴት ልጆች የደረሰባቸው ችግር ምን ያህል አሳዛኝ እንደሆነ አይተናል፡፡ እስኪ ይህንን ቪድዮ 8 ደቂቃ ጊዜ ሰጥታችሁ እዩት፡፡ ትማሩበታላችሁ፣ ልጆቻችሁን ታተርፉበታላችሁ፣ ከጸጸትም ትድናላችሁ፡፡
https://youtu.be/KLU7yHVUvzc

Tona Media | ቶና ሚዲያ

01 Oct, 22:09


ታሪካቸውን ሊያወሩን የፈቀዱ ሰዎች መልዕክት እየላኩልን ነው። የኔ ታሪክ ሰዎችን ያስተምራል ካላችሁ መልዕክት ላኩ።
ሰው ከሁለት ነገር ይማራል፣ አንድም ከፊደል "ሀ" ብሎ፣ አንድም ከመከራ "ዋ!" ብሎ፤ እንዲል ባለ ቅኔው። እናንተ "ዋ" ብላችሁ የተማራችሁትን ሌላው "ሀ" ብሎ እንዲማር በማድረግ ግዴታችሁን ተወጡ።

-ሁሉም ሰው ታሪክ አለው፣

ይህ "የሚነገር ታሪክ" ነው!

Tona Media | ቶና ሚዲያ

01 Oct, 21:49


https://youtu.be/Fsff_1futZI

Tona Media | ቶና ሚዲያ

30 Sep, 10:58


ደግነት መልሶ ይከፍላል ይባላል። ግን አንድ ሰው ደግ መሆን ያለበት እስከምን ድረስ ነው?

👇👇👇
https://youtu.be/knH0zjM1Xm0

Tona Media | ቶና ሚዲያ

29 Sep, 17:46


https://youtu.be/Fsff_1futZI

Tona Media | ቶና ሚዲያ

29 Sep, 10:19


ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ!

ለዩቲዩብ: እዚህ ይጫኑ👉https://youtu.be/toWu-qIlfT8
ለቴሌግራም: እዚህ ይጫኑ👉 https://t.me/psychaddis

Tona Media | ቶና ሚዲያ

27 Sep, 20:46


ኢድ፣ ኢጎና ሱፐር ኢጎ በሕይወታችን ላይ ምን ተጽዕኖ እያሳደሩ ነው? https://youtu.be/GNrwh-o_q-A

Tona Media | ቶና ሚዲያ

27 Sep, 08:19


ሕይወትን ተረዳ!

የሕይወትን ምንነት ለመረዳት እነዚህ 3 ቦታዎች መጎብኘት ይኖርብሃል።

1. ሆስፒታል፣
2. ማረሚያ ቤት፣
3. መቃብር ቦታ፣

በሆስፒታል ውስጥ ከጤና የበለጠ ምንም ምርጥ ነገር እንደሌለ ትረዳለህ። በማረሚያ ቤት ነጻነት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ታያለህ።
በመቃብር ቦታ ሕይወት ምንም ማለት እንዳልሆነች፣ ዛሬ በእግርህ የምትረግጣት መሬት ነገ የመኖሪያ ጣሪያህ መሆኗን ትገነዘባለህ።

ሕይወትን እስከ ጥግ ኑራት። ነገ ምን እንደሚያመጣ በፍጹም አታውቅምና።

እና ምን መሰለህ🤔
ሰብስክራይብ አድርግ!
👇👇👇
ዩቲዩብ፦ https://youtu.be/GNrwh-o_q-A