ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media) @ethiobeteseb Channel on Telegram

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

@ethiobeteseb


ይህ ቻናል መንፈሳዊ መልክቶች ፣ ማኅበራዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ጠቃሚ መረጃዎች የሚተላለፉበት ነውና ቤተሰብ ይሁኑ!!

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ (Ethio Beteseb Media) (Amharic)

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ (Ethio Beteseb Media) ለበለጠ ትክክለኛ መረጃዎች እና ማህበራዊ ጉዳዮች አሉ። ይህ ቤተሰብ በሚተላለፉበት በጣም በምሳሌ በዲሽን እና ላቀን ነን። የቤተሰብ ቻናልዎች በአሳቢ እና መዋኛ አካባቢ እና ወቅታዊ ዜናዎችን ከአማርኛ ወቅታዊ ትክክለኛ አለበት። ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ (Ethio Beteseb Media) ማንኛውም የቤተሰብ ፊልሞችን በእኛ አሳቢ እና ማድረግ የሚችልባችሁ እናወራለን።

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

17 Feb, 16:33


https://www.youtube.com/live/cucjfm_j2Gc?feature=shared
ጀምረናል ገባ ገባ በሉ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

17 Feb, 15:33


https://www.youtube.com/live/cucjfm_j2Gc?feature=shared

ሰላም ቤተሰቦች የዛሬው ፕሮግራማችን ይጠብቁን በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ብዙ ይማሩበታል ቆይታ ከመጋቤ ብሉይ ቆሞስ አባ ኃይለሚካኤል እና ከመምህር ሱራፌል ወንድሙ ጋር ቆይታ እናደርጋለን ሼር ቤተሰቦች

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

17 Feb, 04:31


"እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል" መዝ፻፳፰፥፬

👉የተከባራችሁ ውድ ወንድሞቻችን ዲያቆን ያሬድ እና ዘማሪ ሚኪ እንኳን ደስ አላችሁ ፣ መልካሙን አገልግሎታችሁን ፈጣሪ ቆጥሮ ፣ በእንዲህ መልክ ስላከበራችሁ ፣ ደስ ብሎናል ፣

👉"ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት" መጽሐፈ ምሳሌ፲፪፥፬ እንዲል መጽሐፍ ዘውድ ይሆኗችሁ ዘንድ ለእናንተ ቅን አገልጋዮች ልባም ሴት ፈጣሪ ስላደላችሁ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን ጋብቻችሁን ፈጣሪ ይባርክ ፣ ተባረኩ 🙏

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

15 Feb, 21:31


አሳዛኝ ዜና ፦

👉በጅማ የኦርቶዶክሳዊያን መከራ !
ሀገረስብከቱም ፣ ጠቅላይ ቤተክህነቱም ፣ ሲኖዶሱም ፣ ፓትርያርኩም ፣ዝም ጭጭ  ፣ የሃይማኖት ተቋሙ ካድሬው ቄስ  እንኳን ከእሱ ምንም አይጠበቅም ! ወገን ድምፅ እንሁናቸው ሼር በማድረግ ለሌሎች እናድርስ

"የዖዛ ስብራት" መጽሐፍን ለመግዛት ከAmazon   ከፈለጉ  በዚህ ሊንክ ይጠቀሙ
የዖዛ ስብራት: በሀገራችን በኢትዮጵያ እና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ስብራት በመረጃ የሚያሳይ መጽሐፍ (Afrikaans Edition) https://a.co/d/9DdkIuZ

ቤተሰብ ይሁኑ 👇
https://t.me/ethiobeteseb

ምንጭ ፣ MKTV

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

14 Feb, 16:42


https://www.youtube.com/live/c0b0a5irNGk?si=mJNIP7cnQqz_vR8i

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

12 Feb, 14:07


‹‹አዲስ አበባ ተሸጣለች››

በአዲስ አበባ የልማት ፕሮጀክቶች መነሻቸው፣ መድረሻቸው ውጤቱ በማን፣ እንዴት እየተሠራ እንደሆነ የሚያስረዳን ገለጻ፡፡
ከገጣሚ፣ ጸሐፊ በረከት በላይነህ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

12 Feb, 03:55


የዖዛ ስብራት" መጽሐፍን ሁለተኛ ዕትም

ለመግዛት ከAmazon   ከፈለጉ  በዚህ ሊንክ ይጠቀሙ
የዖዛ ስብራት: በሀገራችን በኢትዮጵያ እና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ስብራት በመረጃ የሚያሳይ መጽሐፍ (Afrikaans Edition) https://a.co/d/9DdkIuZ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

10 Feb, 23:55


ወዴት ነው የመጡት ?

👉ወዴት ነው የመጡት ላላችሁ እና ትንሽ ግራ ለተጋባችሁ ፣ በከፊል ብዙዎቻቹሁ ዛሬ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ያስተላለፉትን መልእክት ያሰማችሁ ይመስለኛል ፣ ዛሬ በተሰበረ ልብ እና ግሩም ድንቅ በሆነ የስብከት ቃል ፣ የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ አትተው ፣ መከራውም ፣ ችግሩም እና የፈሰሰውን እና እየፈሰሰ ያለውን ደም  አንርሰውም ፣ ይህንንም  ገዢዎች ጭካኔአቸውን እስካላቆሙ ድረስ ፣ መጮኽችንን አናቆምም በማለት ተናግረዋል ፦

👉የዛሬ ንግግራቸው ቀድመው ከኢትዮጵያ ዲፖርት ተደርገው ከተመለሱ  በኃላ ለመላው ዓለም ድምፃቸውን  እንዲያሰሙ ፣ በአንድም በሌላም ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ድምፃችንን ማሰማታች ይታወቃል ።  የተለያዩ  የሚዲያ ሰዎችም ቀርበው እንዲናገሩ  ቢጠይቋቸውም  ፣" እኔ ለዩቱብ መነገጃ አልናገርም"  በማለት ድምፃቸውን ለዓመታት አፍነው ተቀምጠው ነበር ፣ እኛም ግን እስከ መጨረሻ ድምፃቸውን ማሰማት እንዳለባቸው ምርጫው እሱ እንጂ ፣ በተስፋ የዐብይን መንግሥት ቢጠብቁም ሀገር መግባት እንደማይችሉ ፣  አቡነ አብርሃምንም ወደ ፊት   ከሀገር መውጣት ቢፈልጉ  እንደማያስወጧቸው እና  የቪአይፒ የኤርፖርት ፓሳቸውንም እንደተነጠቁ ፣ ከቤተክህነቱ የውስጥ ታማኝ መረጃ ደርሷን ስንዘግብ ነበር ። ይህንንም ወደ ፊት የሚታይ ነው ፦

👉ይህ በእንዲህ እንዳለ ከአሜሪካ ተነስተው. ወደ ኢትዮጵያ ለቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ሊሄዱ  ኤርፖርት ሲደርሱ ሁለቱ ጳጳሳት ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ ( ከካሊፎርኒያ ) እና ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ ( ከእትላንታ )   በድጋሚ ሀገር እንዳይገቡ ከታገቱ ዓመታት ተቆጥሯል ፣ ግን ቄሱም መጽሐፉም ዝም ነው ፣

👉ታዲያ ዛሬ ድንገት ሲነጋ ብፁዕነታቸው በፓለቲከኛው ተንታይ መሰይ ሚዲያ ለዩቱብ ግብዓት ሆነው  ይህን. አሰሙን ታዲያ ይህ ለእኛ እንኳን ደና መጡ ከዝምታ ፣ ወደ መናገር ፣ በርቀት አይቶ ዝም ከማለት ከብዙኃኑ ጋር ኃይልን አጠናክሮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ እየተሰራ ያለውን ግፍ ፣ በንፁሃን ሕዝብ ላይ የድሮን ናዳ እያወረደ ህፃን ፣ አዋቂ ፣ ጎልማሳ ፣ ወጣት እየቀሰፈ ያለውን ሄሮድሳዊያኑንን የኢትዮጵያ መንግሥት በጋራ ለመቃወም ቢዘገዩም እንኳን ደህና መጡ ብለናል ፣ ሁለቱም ወደ ሀገር እንዳይገቡ የታገቱት  ጳጳሳት ምርጫችሁ ይህ ነውና እናንተም ስትናገሩ እንኳን ደህና መጣችሁ እንላለን ። 

ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በረከታችሁ ትድረሰን

  https://t.me/ethiobeteseb
         ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

10 Feb, 14:45


እንኳን ደህና መጡ

👉 ቡፁዕ አባታችን አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር)
      ቡራኬዎ ይደረሰን ብለናል

👉እስካሁን ምነው ዘገዩ ማለት ባያስፈልግም  በመምጣቶ ግን እጅግ ደስ ብሎናል ።  ቀጣይ ሀገር እንዳይገቡ የታገቱ ጳጳሳትም ፣ ቶሎ ቪዛቸው እንዲለቀቅ የሚል አዋጁን ፣ካልጠበቁ በቀር ለእነሱም ሚዛን የደፋው ምርጫ ፣ ዛሬ እርሶ የወሰኑት ውሳኔ ብቻ ነውና ፣ እኛም እንጠብቃለን በተስፋ ፦
               ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

10 Feb, 05:23


ከነነዌ ሰዎች በላይ የከፉ ማን ነው?

👉 ከነነዌ ሰዎች በላይ እግዚአብሔርን እያሳዘነ ያለው ማን ነው ?  ከቀድሞ ዘመን በከፋ እና ጭካኔ በተሞላበት ምድራችን አኬልዳማ አልሆነችም ወይ ?  ምንም እንኳን  የነነዌ ሰዎች ድንጋይ ጠርበው ዕንጨት ቆርጠው የሚያመልኩ አሕዛብ ቢኾኑም፣ ምንም እንኳን ስለ ሀልወተ እግዚአብሔር ምንም ባያውቁም፣ምንም እንኳን ስለ ፈሪሐ እግዚአብሔር ከማንም ነቢይ ባይማሩም ዮናስ መጥቶ አንዲት አረፍተ ነገር  " ንስሀ ግቡ በደላችሁ በእግዚአብሔር ፊት ደርሷል " ብሎ ስለ ነገራቸው ብቻ በሦስት ቀን ውስጥ ኹሉንም ይሰሩት የነበሩትን ኃጢያት  ተዉት፡፡

ዘማዊው ንጹሕ ኾነ፦
ስግብግቡ ለጋሽ ኾነ፡፡
ቁጡውና ተሳዳቢው መራቂ ኾነ፡፡
ሰነፉ ሰው ለጾም ለጸሎት ብርቱ ኾነ፡፡ ከክፋታቸውም አንዱን ወይም ኹለቱን ብቻ የተዉት አይደሉም፤ ሁሉንም ተዉት እንጂ፡፡

👉ምንም እንኳን የበደላቸው ጽዋ ሞልቶ መንበረ ጸባዖትን ለቁጣ የቀሰቀሰ የነበረ ቢኾንም ተመለሱ፡፡ ሲመለሱም እግዚአብሔር በቁጣ ሳይኾን በምሕረት ዓይን አያቸው፡፡

👉 ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተጸጸተ፡፡ ምሕረቱንም በእነሱ ላይ አበዛ ፣ ይቅር አላቸው 🙏

🙏የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ! የነነዌ ሰዎች ምንም አሕዛብ ቢኾኑም በሦስት ቀን ውስጥ ብቻ እንዲኽ በአንድ ልብ እና  በአንድ መንፈስ  አንድ ሆነው ንስሐን ከገቡ፥

👉እጅግ ብዙ ዘመናትን የሰበክን አገልጋይ ካህናት በአንድ መቅደስ ውስጥ ፣ በአንድ የእምነት ተቋማት ውስጥ ሆነን ፣ አንድ እግዚአብሔር እየጠራን ዘር እና ጎሣ ቆጥረን  ዛሬ ጀርባ እና ፊት ሆነንን ፣ ፍቅር ሳይኖረን ያለፍቅር መስዋዕት የሰማውን እስኪ የምንሰብከውን እንሁን እና እንደነነዌ ሰዎች በአንድል ልብ ንስሀ እንግባ ፦ ዛሬም እንደ ትላንቱ ቀልደን ብናልፍ ፈጣሪ እንደምን ይፈርድብን ይኾን ዛሬ ?

👉ለዘመናት ተምረን በእግዚአብሔር ቤት አድገን ፍቅሩን ቀምሰን ፣ ቅዱስ ቁርባኑንን ተቀብለን በመቅደሱ ስናመሰግንን የነበርን ምዕመናን ዛሬ ዘራችን ፣ ጎሳችን ብለን አቅጣጫ የቀየርን ብዙ   ተምረን ያልተለወጥን እኛው ክርስቲያኖች እንደምን ይፈረድብን ይኾን ዛሬ ?

👉ውድ ቤተሰቦች ፦ ሁላችንም አንድ ልብ ፣ አንድ መንፈስ ፣ኖሮን ወደ እግዚአብሔር ከተመለስን ፈጣሪም ወደ እኛ ይመለሳል እኛ ስንለወጥ ፣ ሀገርም ሰላም ትሆናለች እና  ከነነዌ ሕዝብ ባላይ የከፋ በደል ዛሬ ምድራችን እያስተናገደች ትገኛለች እና ፈጣሪ ሁላችንንም ይመልሰን ።

🙏እንኳን ለጾመ ነነዌ በሰላም አደረሰን ፣ አደረሳችሁ ጾሙ ለሀገራችን ሰላምን የምንለምንበት ያድርግልን

       ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

09 Feb, 17:20


👉ዛሬም የተሰማው አሰቃቂ የድሮን ግድያ
ምንጭ ፦ ኢትዮ ፎረም

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

09 Feb, 04:08


የእኚህን ጡረተኛ እናት መልእክት የሰማ ፣ የማያለቅስ አይኖርም ፣ የሚኖሩበትን መኖሪያ ቤት እና የጣት ቀለበታቸውን ለመቄዶኒያ በሌሊት ተገኝተው ማስረከባቸው እጅግ በጣም ይደንቃል ።
ይህንን ትልቅ ተቋም ለመርዳት ሰው ብቻ መሆን በቂ ነው ፦ ሁላችንም በምንችለው እናግዝ ፣ እንደግፍ እንርዳ እኛም በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ስም ሁላችንም በረከት እንዲደርሰን ተሳትፈና ፦ ሁላችንም በምንችለው እናግዝ
https://gofund.me/7e409a15

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

08 Feb, 01:35


አሳዛኝ ዜና

👉በአላስካ ስቴት ዛሬም አውሮፕላን ወድቆ ተከሰከሰ

👉ሐሙስ ዕለት ከ4pm  በአሜሪካ የአላስካ ስቴት ሰዓት አቆጣጠር  Air fight 445 from Unalakleet to Nome in the west of Alaska . ጉዞውን ሲያደርግ የነበረው
ፓይለቱን ጨምሮ ዘጠኝ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከአይር ተሰውሮ ጠፍቶ የነበረው ፣ አሁን በፍለጋ
ሲደክሙ የነበሩት  The U.S. Coast Guard
እደተናገረው አውሮፕላኑ በግምት 34 miles southeast of of Nome. ከሦስት በድን አስክሬን እና ስብርባሪ የአሮፕላን ክፍሎች ወድቆ መገኘቱን እና ፓይለቱን ጨምሮ ዘጠኙም ተሳፋሪዎች ሕይወታቸውን ማለፉን የመንግስት ባለስልጣኑ አረጋግጧል ፣ የተሳፋሪዎቹ ማንነት ግን እስካሁን ያልተረጋገጠ ሲሆን  ፦ ይሁን እንጂ  ኢትዮጵያውያንም ወደ ዚህ ስፍራ ለሥራ እንደሚሆዱ ይታወቃል ፣ በወደቀው አውሮፕላን ውስጥ ግን  እስካሁን እነማን እንደሆኑ መንግሥት ይፋ አላደረገውም  ፦ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ይህ ለስንተኛ ጊዜ የወደቀ አውሮፕላን እንደሆነ እና መጪው ጊዜ እጅግ በጣም አስፈሪ መሆኑን ማሳያ ነው ፣ ወገኖቻችን ዘወትር ተዘጋጅተን ጌታን እንጠብቅ ፣ የሞቱትን ነፍስ ይማር ፤ ለቤተሰቡ ማጽናናቱን ፈጣሪ ያድል ።

       ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

07 Feb, 16:18


https://www.youtube.com/live/UYfuc1rPYRU?feature=shared
ጀምረናል ቤተሰቦች ሼር

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

07 Feb, 15:19


https://www.youtube.com/live/UYfuc1rPYRU?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

04 Feb, 18:14


" ፊንፊኔ ላይ ነፍጠኛን ከሥሩ ነቅለን ተከራይ አድርገነዋል። ኪራይ ሲመረው ከአዲስ አበባ እየወጣ ይኼዳል። የሚመካበትን ቅርስ ኹሉ አፈራርሰንበታል" አብይ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

04 Feb, 09:12


ሻሸመኔ

👉ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ሻሸመኔ
ቆብ ያጠለቁ ፓለቲከኞች ቤተክርስቲያንን ጦርሜዳ ካደረጉና ካህናትን ምእመናንን ካስገደሉ በኋላ ዛሬም የሲኖዶስ አባል ኾነው መቀጠላቸው ብቻ ሳይሆን

የሚገርመው ከብዙ ደም አፍሳሹ እና ለብዙዎች ኅልፈተ ሕይወት ምክንያት የሆነ ጳጳስ ዛሬ የዚህ ሕዝብ መሪ እና ጠባቂ ሆነው መመደባቸው ታሪክ የማይረሳው ፣ልብን እያደማ የሚኖር ክስተት ነው ፣ እግዚአብሔር ግን ዛሬም ፍርድ አለው ።

የዖዛ ስብራት መጽሐፍ ይህንን በመረጃ ሰንዶ ይዞል ለታሪክ ገዝተው ቢያናቡት ይጠቅማል አማዞን ላይ ያገኙታል

የዖዛ ስብራት: በሀገራችን በኢትዮጵያ እና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ስብራት በመረጃ የሚያሳይ መጽሐፍ (Afrikaans Edition) https://a.co/d/9DdkIuZ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

03 Feb, 17:12


ኑ በጋራ እንዘክራቸው ሰማዕታቱን

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

02 Feb, 22:22


እናት ልጄን አፋልጉኝ ይላሉ!!

በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የነበረ ቢሆንም ከቤተሰብ ጋር ከተገናኘ ከሁለት ዓመት በላይ ሆኖታል ። እናቱ ወ/ሮ ወርቅነሽ ገመዳ በልጃቸው መጥፋት ምክንያት በጣም አዝነው እና ታመው አልጋ ከያዙ ቆይተዋል:: ልጃቸውን የኃላእሸት አደሬ ተሰማን ያያችሁት ወይም ያለበትን የምታውቁ "እባካችሁ በዚህ ስልክ ተባበሩኝ ::" ብለዋል::

የእናት ስልክ
0979673545

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

01 Feb, 03:20


አሳዛኝ ዜና በ48 ሰዓት በአሜሪካ
   😭 (ሦስት አውሮፕላን መከስከስ )

👉ዛሬ ማምሻውን አውሮፕላኑ ከተነሳ በ30 second  በፍላደፊያ ከተማ  ወደቀ ፦ በዚህም ምክንያት  ሁለት ፓይለት ፣ ሁለት ዶክተር ፣ አንድ በሕክምና ላይ ያለ ሕመምተኛ እና አንድ ተሳፋሪ ፣ በድምሩ በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት ስድት ሰዎች መሞታቸው ሲረጋገጥ ፣ አውሮፕላኑ የተከሰከሰው ( የወደቀው ) በመኖሪያ እና በመንገድ መሀል ስለወደቀ መሬት ላይ የደረሰው አደጋ እስካሁን አልተገለጸም ፣  እስካሁን በአሜሪካ ውስጥ በ48 ሰዓት ውስጥ ሦስት አውሮፕላን አደጋ መድረሱ እጅግ አሳዛኝ ክስተተት ነው ። 

እግዚአብሔር ሁላችንንም ከመከራ ይሰውረን

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

31 Jan, 18:02


"እያደጉ ያሉ ልጆች ብልፅግና ምን ዐይነት መሠረት እየጣለ እንዳለ ያውቃሉ "  ዛሬ አቶ አያልቅበት ጠቅላዩ ዐብይ አህመድ  የተናገሩት
ግን እነዚህ ልጆችስ  ያዩ ልጆች ምን ይሉ ይሆን?

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

30 Jan, 16:23


እግዚአብሔር  ለሁሉም ፍርድ አለው ፦

👉የ6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ሀሰተኛ የክፍያ ሰነድ በአንደኛ ተከሳሽ (ቀሲስ በላይ መኮንን) አማካኝነት ለባንኩ መቅረቡ ተጠቅሶ በተከፈተባቸው ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል ክስ ላይ  ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ሰጥቷል፣

👉ችሎቱ 1ኛ ተከሳሽ ቀሲስ በላይ መኮንን በአምስት ዓመት ጽኑ እስራት እና በ10 ሺህ ብር መቀጮ፤ እንዲሁም

👉2ኛ እና 3ኛ ተከሳሾች እያንዳንዳቸው ሶስት ዓመት ከሶስት ወር ጽኑ እስራት እና የሶስት ሺህ ብር መቆጮ እንደተወሰነባቸው ዛሬ መረጃ ወጥቷል ፦ ኦቦ ቄስ ታጋይ አደራህ እንደዚህ ውስጥ እንዳትገባ 😂

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

29 Jan, 19:40


እንኳን አደረሳችሁ ለአስተርእዮ ማርያም

🙏የቅድስት ድንግል ማርያም ማኅጸን አምላክና የሰው ልጆች የተገናኙበት፤ አምላክና ሰው የተዋሐዱበት መካነ ምሕረት ነው፡፡ እግዚአብሔር ዙፋኑን ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀናት የዘረጋበት መካነ ሰላም ነው፤ የእግዚአብሔር ዙፋን ፍጹም በማይናወጥና ጸጥታ በነገሠበት ስፍራ የሚዘረጋ የክብር ዙፋን ነው፡፡ ይህም ዙፋን የቅድስት ድንግል ማርያም ማኅጸን ነው፡፡

🙏በቀራንዮ አደባባይም በኀዘን ነበረች፡፡ ሐዋርያት ጉባኤያትን ሲያበዙ አብራቸው ነበረች፤ ይህ ሁሉ ታላቅ ሥራ ከተፈጸመ በኋላ ዓረፍተ ዘመን ገታት፡፡ በሥጋ ዓረፈች፡፡ ያረፈችው በጥር ሃያ አንድ ቀን ነው፤ ሐዋርያትም ሊቀብሯት ሲሹም ከአይሁድ ክፋት የተነሣ ልጇ ሌላ ክብርን ደረበላት ከጌቴሴማኒ ሥጋዋ ተነጥቆ በገነት በዕፀ ሕይወት ሥር እስከ ነሐሴ ዐሥራ ስድስት ቀን ለሁለት መቶ አምስት ቀናት ቆይታለች፡፡

🙏ከእንግዲህ ወዲያ ልጇ ሲንገላታ፣ ሲሰደድ ሲገረፍ፣ ሲሰቀል፣ ሲቸነከር ያየችበት ዓለም አለፈ፡፡ አሁን የልጇን ልዕልና ከሚያደንቁ ጋር ታደንቃለች፤ ከፍ ከፍ ከሚያደርጉት ጋር ታከብረዋለች፡፡ ይኸም ከገቡ የማይወጡበት ኀዘን መከራ ችግር በሌለበት ሰማያዊት ሃገር ነው፡፡ ቅዱሳን ሩጫቸውን ጨርሰው የድል አክሊልን የሚቀዳጁበት ሥፍራ ነው፡፡ በዚህም ከፍጡራን ሁሉ ከፍ ባለ በታላቅ ክብርና ጸጋ ለዘላለም እንደምትኖር እናምናለን፡፡

ልመናዋ ክብሯ ፍቅሯ አማላጅነቷ የልጇም ቸርነት በሁላችንም ላይ አድሮ ይኑር፡፡

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

29 Jan, 01:48


የመጽሐፍ ምረቃ - Book signing
+++

በመጽሐፉ ምርቃት ላይ ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የዲሲ እና አካባቢው ሊቀ ጳጳስ ተገኝተው ቡራኬ ይሰጣሉ።

ሊቃውንተ ቤ/ክ በመጽሐፉ ላይ አስተያዬት ይሰጣሉ።

በርካታ ወጣቶች እንዲሁም አዋቂዎች ይገኛሉ።

DMV አካባቢ ያላችሁ.....save the date

- ቅዳሜ Feb.8, 2025 @3:00pmEST

- ቦታው፣ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ (DC)

3010 Earl Pl NE Washington DC 20018.

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

26 Jan, 23:39


የዘመዴ መልእክት ለቄስ ታጋይ 👆

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

24 Jan, 17:58


https://youtu.be/QmYVrANEUvc?feature=shared
መታየት ያለበት👆

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

24 Jan, 16:25


https://www.youtube.com/live/XHQDX93Lcp0?si=fvIOst-6oAWN5iB1

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

24 Jan, 00:30


https://youtu.be/QmYVrANEUvc?si=L3QWxGwKWc50J9zb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

18 Jan, 03:14


https://youtu.be/vPXyuoMYBAU?feature=shared

መታየት ያለበት እውነት እስከ መጨረሻው ስሙት

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

17 Jan, 16:55


https://www.youtube.com/live/k3tZ4a0rtZ8?feature=shared
ሼር ቤተሰቦች እንኳን ለጥምቀት ከተራ ዋዜማ አደረሳችሁ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

17 Jan, 16:23


https://www.youtube.com/live/k3tZ4a0rtZ8?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

16 Jan, 15:49


https://youtu.be/PV1Hov6nBXE?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

16 Jan, 04:45


https://youtu.be/PV1Hov6nBXE?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

15 Jan, 01:47


https://www.tiktok.com/t/ZT21A89t6/

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

14 Jan, 01:02


ከዚህ ዜና ጀርባ ያለው እውነት ምንድን ነው ፦

👉የካድሬው ቄስ ታገይ ፕሮፖጋንዳ በሃይማኖት ተቋማት ስም ከኢትዮጵያ እስከ ውጭ ሀገር ያለው ዝርፊያ ቀላል አይደለም።

👉 በተለይ አሁን በአሜሪካ ስቴት ዩታ ተፈቀደ ስለተባለው ቦታ በመረጃ ይጠብቁን ፣ መቼ ተጀመረ ? እንዴት ተጀመረ ? እነማን ነበሩ ? ካድሬው ቄስ በዚህ ጉዞ ውስጥ ምን አደረገ? በተዘገበው የፕሮፓጋንዳ ዜና  በአሜሪካ ዩታ ስቴት ባለሉት ሁለት ቤተክርስቲያን ስምምነት አለመኖሩ እየታወቀ  ከጀርባ ምን ሊሰራ ታስቦ ነው  አሁን ዜናውን በዚህ ማጮሁ?

👉በአሜሪካ ዩታ ስቴት ባሉት ሁለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን  አማኑኤል እና ኪዳነ ምሕረት ስም  ተጠይቆ ፣ በስቴቱ የሚገኙት ምዕመናን ተወካዮች ብሎም የሀገረስብከቱ ሊቀጳጳስ ለምን አልተገኙም ?

👉 ከተጀመረስ በኃላ ለረጅም ጊዜ ለምን ቆመ? መጀመሪያ የተመረጡ ኮሚታዎችን ቄስ ታጋይ ለምን አባረራቸው ?  ቄስ ታጋይ ለማንም  ሳይናገር አሜሪካ በድብቅ መጥቶ ምን ሰርቶ ሄደ ? በጉዳዩ ላይ  የሀገርስብከቱ ሊቀጳጳስ አቡነ ናትናኤ አውርተናቸው  ምን ብለውን ነበረ ? ብቻ ብዙ ነው ፣ ሰውን ማታለል ይቻላል እግዚአብሔርን መሸንገል አይቻልም እውነታውን ይጠብቁን ...

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

13 Jan, 21:02


  ሁለተኛ ዕትም

🙏የዖዛ ስብራት መጽሐፍ በAmazon ላይ

👉 የዖዛ ስብራት መጽሐፍ ፦ እውነትን በመረጃ ያትታል ፣ ይሞግታል ፣ ባሳለፍነው ዓመታት ቤተክርስቲያንም ሆነ በሀገር ላይ የደረሰውን ስብራት በመረጃ ይናገራል ፦

👉ንፁሐን ወገኖቻችን ባሳለፍነው ዓመታት ኢሰብአዊ በተሞላበት አሰቃቂ ግድያ በማንነታቸው እና  በሃይማኖታቸው ምክንያት  በግፍ መገደላቸውን እና ሀብት ንብረታቸው መዘረፉን ከቦታ ፣ ከአካባቢ ጀምሮ የተገደሉትን በመረጃ ተንትኖ ለታሪክ በማስቀመጥ አንባቢያን እውነቱን እንዲያውቁት ለአንባቢያን ያስነብባል ፦

👉በቤተክህነቱም ሆነ በቤተመንግስቱ ለበጎቹ ግድ የሚለው እረኛ በመጥፋቱ ሀገር አሁን የደረሰችበትን ዝርዝር ሁኔታ ያስረዳል ፦

ዛሬ ከደረሰብን ሀገራዊ ስብራት መውጫ መንገዱንም በመፍትሔ ሀሳብ ይጠቁማል ፦

👉እግዚአብሔር ለምን ዝም አለን ? በሚል ለሚነሱ ጥያቄዎች መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ባደረገ መልኩ ለአንባቢያን ግልጽ መልእክትን ያስነብባል

👉ዛሬ ይህ መጽሐፍ በሁለተኛ ዕትሙ ተሻሽሎ ለመላም አንባቢያን እንዲደርስ በAmazon ላይ ያገኙታል ሊንኩን በመጫን ገዝተው ያንብቡት
 
የዖዛ ስብራት: በሀገራችን በኢትዮጵያ እና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ስብራት በመረጃ የሚያሳይ መጽሐፍ (Afrikaans Edition) https://a.co/d/aHofoTZ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

12 Jan, 04:54


ዛሬ የተሰማው አስገራሚ

👉የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዘር ጥፋት መካላክያ ተብሎ ከሁለት ዓመታት በፊት በጳጳሳት የሚመራ የባለሙያዎችና የበጎ ፈቃደኞች   ተቋም ተመሥርቶ እንደነበር ይታወቃል።

👉 የዚህ እንቅስቃሴ ዋናው ዓላማው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ፣ካህናት ላይ የደረሰውን የሕይወት ጥፋት የአካል ጉዳት፣የስደት የንብረትና የሥነ ልቡና በአጠቃላይ የዘር ማጥፋት እያደረሱ ያሉ አካላትና በዋናነት የብልፅግናውን መንግስት ሕጋዊ ተጠያቂ ለማድረግና በዓለም ዓቀፍ ፍርድ ቤቶች ክስ ለመመሥረት በማሰብ ለዚህ ግብዓት እንዲረዳ የገንዘብ ፣የሙያና የሰው ድጋፍ እንዲገኛ በቤተ ክርስቲያን ተኮር ሚዲያዎች ከፍተኛ የገንዘብ ማሰባሰብና የግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጆቶች ተደርገው ነበር።

👉 አጀንዳውን ሕዝባዊ በማድረግ ረገድ የሰሜን አሜሪካን ማኀበረ ካህናት ሚዲያ ፣ የኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ፣ የአደባባይ ሚዲያ ፣ የጽዋ ሚዲያ ፣ በግለሰብ ደረጃም መ/ር ዘመድኩን በቀለ ያደረጉት አስተዋጽዖ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል።

👉ይሁንና ተቋሙን የሚመሩት ተመራጮች ማሐል አለመግባባት ተፈጥሮ በሽምግልናውም ከፍተኛ አስተዋጾ ያደረጉት ካህናት ቢሆኑም ፣ ገሚሶቹ በመልቀቂያ ፣ ቀሪዎቹም በግልጽ እንደሚናገሩት አሁን ያለው ኮሚቴ ግልጽ እና ተጠያቂነትን ያላማከለ ሥራ እየሰራ ነው በማለት ራሳቸውን ከኮሚቴ ያገለሉ አሉ ። ይሁን እንጂ በዋነኛነት አሁን  ያሉት  ኮሚቴዎች ከሕዝብ የተሰበሰበው ገንዘብ መኖሩኑም በሚዲያ ቀርበው የተናገሩ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ እና አቶ ተፈራ  ሲሆኑ

👉 እኚህ ሁለት ግለሰቦች ፣ የገቡበትን ኃላፊነት በግልጽ ለመወጣት ፣ ፖስተር አዘጋጅተው የተሰበሰበው ገንዘብ እና አሁን ከወጪ ቀሪ አለ ስለተባለው ገንዘብ  በተጀመረው ሂደትና የገንዘቡን መጨረሻን በተመለከተ የተቋሙ ኮሚቴ በዛሬው እለት ስብሰባ ቢጠራም ፣ አስገራሚ ነገር ግን ከአቶ ተፈራ ውጭ ገንዘቡን በዋነኛነት የሚያንቀሳቅሱት እና ከሕዝብ ስለተሰበሰበው ገንዘብ መኖርም ሆነ አለመኖሩም ማረጋገጫ የሚሰጡት ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ አለመገኘታቸው እና በጥሪው መሰረት ገንዘቡን ያዋጡ ተብለው ከተጠሩት ሰዎች ማንም  ያልተገኘ መሆኑን. እና ስብሳባውም በጥቂት የሚዲያ ሰዎች  በመገኘት ሳይሳካ መቅረቱን የመረጃ ምንጮቻችን እቦታው ድረስ በመገኘት ያዩትን አጋርተውናል ።

👉በመሠረቱ የገንዘቡንና ሕዝባዊ የሆነውን አጀንዳ ቀጣይነት በተመለከተ ከላይ የተዘረዘሩትን ሚዲያዎችና የማኀበራትን አመራሮች በጋራ  ወይይት ሳያደርጉ ሃሳብ ሳይጠየቁ ሕዝባዊ ስብሰባ መጥራት በራሱ አመኔታ የሚያሳጣ ግዴለሽነት ያለበት ጉዳይ ነው። በተለይም በቤተ ክርስቲያኒቱ ስም ገንዘብ ተሰብስቦ ምን እናድርገው ብሎ በዚህ መልእክ ዉይይት ለማድረግ ጥሪ አቅርቦ ፣ ጠሪው እራሱ እቦታው አለመገኘቱ እና ግልጽ እና ተጠያቂነት የገዶለበት አካሄድ ማድረጉ ለችግሩ መፍትሔ ሳይሆን ይባስ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደገፍ ነው።

👉በመሆኑም አሁን ይህ ጉዳይ በሞቱ ወገኖቻችን ምዕመናን እና ካህናት ቤተሰቦች ስም የተሰበሰበ እንደመሆኑ መጠን ጠላት ሊገባበትና አቅጣጫ ሊያስት በሚችልበት መልኩ ከመንቀሳቀስ ይልቅ የሚመለከታቸውን አካላት ሃሳብና ውሳኔ መቀበል ያስፈልጋል ፣ ያሉትም ኮሚቶዎች እነ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ  ከወጪ ቀሪ በግልጽ ያለውን ገንዘብ ለሕዝብ ይፋ ማድረግ አለባቸው ብለን እናምናለን ።


     ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የሁሉም ለሁሉም

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

08 Jan, 00:03


ጥሪ አቅርበዋል ፦ መጨረሻውስ ምን ይሆን ?

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

03 Jan, 05:38


https://youtu.be/5dRGlW0BmcY?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

02 Jan, 09:12


በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን በብፁዓን ሊቀነ ጳጳሳት ህንፃው ተመርቆ ታቦተ ሕጉ በክብር ሲገባ የነበረው ደማቅ በዓል 👆

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

01 Jan, 05:38


January 1,2025

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

31 Dec, 06:43


https://youtu.be/7N_nmxMFWCc?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

30 Dec, 20:07


https://youtu.be/7N_nmxMFWCc?si=lziepqYuMOkNWWr9

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

28 Dec, 03:02


የቤተ መንግሥት ምግብ መዘዙ ብዙ ነው
       
( አቶ ዳንኤል ክብረት ባሰብኩ ጊዜ አለ ይህንን ፁሁፍ ያነበበ አንድ ወዳጃችን )

©"ንጉሥ ናቡከደነፆር እስራኤልን ድል ነሥቶ በግዞት ወደ ባቢሎን በወሰዳቸው ጊዜ ሕዝቡን ለአመጽ እንዳያነሣሡበት ከነገሥታትና መሳፍንት ወገን የሆኑትን ፣ መልከ መልካሞቹን ፣ ወጣቶቹንና ብሩሕ አእምሮ ያላቸውን መርጦ ከሕዝቡ ለይቶ በቤተ መንግሥቱ ሰበሰበ፡፡ ዓላማው ወጣቶቹ የሀገሩን ቋንቋ ከተማሩና በቤተ መንግሥት በምቾት ከኖሩ የወገኖቻቸው መከራ እንደማይሰማቸው በማሰብ ነበር፡፡ ከሰው ልጅ የሚበዛው እርሱ እስከተመቸውና ጥቅሙ እስካልተነካበት ድረስ የሌላው ወገኑ ጩኸት ስለማይሰማው ናቡከደነፆር እስራኤልን ለማፈን የተጠቀመው አደገኛ ስልት ነበረ፡፡ ይህ ስልት ግን በሦስቱ ወጣቶች በአናንያ በአዛርያና ሚሳኤል ላይ አልሠራም፡፡ ገና ከጅምሩ በቤተ መንግሥት የቀረበላቸውን ‹ጮማና ጠጅ አንበላም ጥሬ ይሠጠን› ብለው በድብቅ ‹የቆሎ ተማሪዎች› ሆኑ፡፡

መቼም የቤተ መንግሥትን እንጀራ አንዴ አትልመደው እንጂ የለመድከው እንደሆነ ንጉሡ ምንም አድርግ ቢልህ ታደርጋለህ፡፡ የቤተ መንግሥት ምግብ መዘዙ ብዙ ነው፡፡ ‹‹ኦርዮም ከንጉሡ ቤት ሲወጣ ማለፊያ እንጀራ ተከትሎት ሄደ›› ተብሎ እንደተጻፈ እንኳን የናቡከደነፆር ቤተ መንግሥት ምግብ ይቅርና የንጉሥ ዳዊት  ቤተ መንግሥት ምግብም እንደ ኦርዮ ሞትን ሊያስከትልም ይችላል፡፡ ከቤተ መንግሥት የሚሠጥህን ምግብ አገኘሁ ብለህ ደስ ቢልህም ያ ምግብ የመጨረሻ ራትህ ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ ነገ ክፉ ነገር አድርግ ቢሉህ እምቢ ለማለት ትቸገራለህ፡፡ ስለዚህ ሦስቱ ወጣቶች ጥሬ ቆርጥመው ሊማሩ ወሰኑ፡፡ ከዚህ በኋላ ነው ሦስቱን ወጣቶች ከንጉሡ ጋር የሚያጋፍጥ ነገር የመጣው፡፡


ናቡከደነፆር በራሱ ፍቅር ወደቀ ፣ ራሱን አቅፎ ለመሳም ቃጣው ፤ በመጨረሻም ‹እኔ ወርቅ ነኝ› የምትለው አሳቡ አድጋ በዱራ ሜዳ ላይ ትልቅ የወርቅ ሐውልት ሆነች፡፡ ‹ለዚህ ጣዖት የማይሰግድ ሰው ወደ እሳት ይጣላል› የሚል አዋጅ አወጀ፡፡ የመለከትና የእንቢልታ የመሰንቆና የክራር የበገናንና የዋሽንት የዘፈን ድምፅ በሀገሩ ተሰማ፡፡ ሕዝቡ ወደ ዕቶን እሳት ትጣላለህ ከሚል ማስፈራሪያ ጋር ስሜቱን የሚነካ ሙዚቃም ሲሰማ ያለማመንታት ታዘዘ፡፡ በዚህ አዋጅ ምክንያት በድፍን ባቢሎን የሚኖሩ እስራኤላዊያንም ጭምር ሁሉም ለወርቁ ምስል ሰገዱ፡፡

የአውራጃ ሹመኞች የሆኑት የቤተ መንግሥት ጾመኞች ሦስቱ ወጣቶች ግን አልሰገዱም፡፡ ሁሉም ሲሰግድ አለመስገድ ፣ ሁሉም ሲያጨበጭብ እጅን መሰብሰብ ፣ ሁሉ ሲስቅ መኮሳተር ጽናት የሚጠይቅ ነው፡፡ ‹ከሀገሩ የወጣ ሰው እስኪመለስ ድረስ ፤ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ› ብለው መተረት አልፈለጉም፡፡ ሀገሩ ሁሉ ከሰገደ በእነዚህ ወጣቶች ለይቶ የሚፈርድባቸው ሰው አልነበረም፡፡ ከእስራኤል ወገን ብዙ ሽማግሌዎች ብዙ መጽሐፍ አዋቂዎች አገጎንብሰው ቢሰግዱም እነዚህ ወጣቶች አልሰገዱም፡፡ ‹‹ከእኛ ብዙ የሚያውቁት እነ እገሌ እነእገሌ ከሰገዱ እኛ ለምን እንጠቆራለን? ከሰው ተለይተን ምን እንፈጥራለን? የአውራጃ ገዢ አድርጎ ሾሞን የለ አሁን እንቢ ብንል ውለታ ቢስ መሆን አይሆንብንም? ስገዱ ያለው ለአንድ ጊዜ ብቻ ነው እንጂ ጣዖት አምልኩ አላለንም ፤ እሳት ውስጥ ከምንገባ ይህችን ቀን አጎንብሰን ብናልፋትስ ፣ ዋናው ልብ ነው›› ብለው ራሳቸውን ሊያሞኙ አልፈለጉም፡፡ ሁሉ ባጎነበሰበት ቀን አንሰግድም ብለው ቆሙ፡፡ " ©

👉ከዛም በንዴት ናቡከደነፆር ወደ እሳት እንዲጣሉ ፈረደባቸው ፣ ወደ እሳት ተጣሉ ፣ ቅዱስ ገብርኤል ከስማይ ወረደ እሳቱን ቢባርከው ውሃ ሆነ ፣ ብእሳት ውስጥ ሆነው ፈጣሪያቸውን አመሰገኑ ፣ የእነሱ የእምነት ጽናት  ጥንካሬ ልቡ ያበጠውም ራሱን የሰማይም የምድርም ንጉሥ አድርጎ ያስቀመጠውም ናቡከደነፆር ተመለሰ በእግዚአብሔር ፊት ወደቀ ፣ የሦስቱ ሕፃናት ድምፅ በሁሉ አስተጋባ ፣ አዋጁ በአዋጅ ተቀየረ ፦ ለብዙዎች መዳን በእምነታቸው ምክንያት ሆኑ ።

👉ዳንኤል ክብረትስ በቤተመንግስት  ገብቶ  ምን ሆነ ? ምን አደረገ ? ምንስ እያደረገ ነው ?  እስኪ ሀሳብ ስጡበት...

©ይህ ፁሑፍ  በከፊል ሀሳቡ  ዲያቆ ሔኖክ ኃይሌ ቀደም ሲል  የፃፈው  ከሶሻል ሚዲያ ገጹ ላይ የተወሰደ ነው ።

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

27 Dec, 17:33


ሼር ቤተሰቦች ቆይታ ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

27 Dec, 17:26


https://www.youtube.com/live/_9doP2J8SZM?si=9vRJzyMMcAhgCqe2

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

27 Dec, 05:26


ደብዳቤው በደብዳቤ ታግዷል

👉ቀደም ሲል የተፃፈው ደብዳቤ ካቴድራሉ ስህተት መሆኑንን አምኖ መልሶ በደብዳቤ አግዶታል ፣

👉የሐሰት አጥማቂ በቲፎዞአቸው ወደ ውስጥ ሰርገው ለመግባት ቢሞክሩም  ፣ ለቤተክርስቲያን ሥርዓት በሚቆረቆሩ ብርቅዬ ልጆች ክፍተቱ እንዲህ ይደፈናል ፦

👉 ሀገረስብከቱም በጉዳዩ ላይ መልስ ሊሰጥ ይገባዋል ፣ የወረደ ቤተክህነቱም ጭምር ፣ ሥርዓት አልበኞችን በጋራ መቃወም ተገቢ ነው ፦

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ በቴሌግራም ይቀላቀሉ https://t.me/ethiobeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

26 Dec, 16:55


https://youtu.be/PJ-9XeJRvC8?si=4SE7vosEJ6i80XQn

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

26 Dec, 13:29


አሳፋሪው የካቴድራሉ አስገራሚ የአጥምቁልኝ ጥሪ

👉ከአፍሪካ ኅብረት ካቴድራል ያገኘነው ደብዳቤ ግራ ያጋባል። የሥራ ምደባ ነው ወይስ የተማጽኖ ደብዳቤ

👉በደብዳቤው መጀመሪያ "ብጹዕ አባታችን አቡነ መቃርዮስ... በሰጡን መመሪያ መሠረት" ይላል። ይህ አጥቢያ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ውስጥ የሚገኝ ነው። ታዲያ አባታዊ መመሪያ የሚቀበለው ከማን ነው?

👉የካቴድራሉን ኃላፊዎች የገንዘብ ፍላጎት ለማርካት ሲባል ቤተክርስቲያን አንድን ግለሰብ "የጸበል አገልግሎት እንዲሰጡልን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን" ብላ ልትማጸን ትችላለች?

👉ግልባጭ የተደረገላቸው ጽ/ቤቶች ይህን እንዴት ይመለከቱታል? ዝርዝር መረጃውን በመደበኛ ፕሮግራማችን ይጠብቁን

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ በቴሌግራም ይቀላቀሉ https://t.me/ethiobeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

26 Dec, 02:04


"ተወግተው ስለ ሞቱ ስለ ሕዝቤ ሴት ልጅ ሰዎች ሌሊትና ቀን አለቅስ ዘንድ ራሴ ውኃ፥ ዓይኔም የእንባ ምንጭ በሆነልኝ!" ት.ኤር.9:1

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

26 Dec, 01:38


No comment ,,,,

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

24 Dec, 03:59


በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ 👆

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

23 Dec, 13:48


ይህን. አይቶ የሚያድግ ልጅ ምን ይሰማዋል?

👉ትምህርት ቤት ተቋም ናት ፣ በሃይማኖት ፣ በዘር እና በጎሳ ሳትለያይ የዕውቀት መፍለቂያ የሁሉ ተቋም ።

ግን ምን ያደርጋል ይቺ ትልቅ ሀገር ጨቅላ ህፃን ላይ ወደቀች ነገሩ ሁሉ ጉራማይሌ ሆኖ ቀረ ፣ ግን ቀን ይመጣል ...

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

23 Dec, 11:54


ይህም በእግዚአብሔር ፈቃድ ሆነ...

🙏ታላቅ የምስራች በዲሲና አካባቢው ለምትገንኙ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ 👆

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

23 Dec, 02:44


"ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉ..."
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች   ፫፥፲፰

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

20 Dec, 11:31


https://www.youtube.com/live/9i67s9DzoWE?si=NdFdxkyy_Hhx8miM

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

19 Dec, 16:24


የዛሬው ዝግጅታችን ከዘመዴ ጋር

👉በዩቱብ /YouTube

https://www.youtube.com/live/9i67s9DzoWE?feature=shared


👉በራንብል

https://rumble.com/v60vkdz--ethiobeteseb.html

👉በፌስቡክ Facebook

facebook.com/ethiobeteseb

👉    በቲውተር / Twitter

https://twitter.com/EBeteseb

👉 ቴሌግራም / Telegram

https://t.me/ethiobeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

19 Dec, 04:50


ቤተሰብ ሁኑ ቴሌግራማችንን ተቀላለቀሉ
https://t.me/ethiobeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

19 Dec, 04:32


የጳጳሱ ድፍረት በሚሊዮን ብሮች ላይ፦

👉የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲ የበላይ ኃላፊ የሆነኑት አቡነ ፊሊጶስ ብቻቸውን ከባንክ ተፈራርመው በተበደሩት 700 ሚሊዮን ብር ውዝግብ አስነሳ ፣ ጠቅላይ ቤተክህነቱም ለባንኩ አስፈላጊውን  የምርመራ መረጃ እንዲያቀርብ በደብዳቤ ተጠየቀ ፦

👉የቅድስት ሥላሴን አዲሱን ሕንጻ በ1.4 ቢሊየን ብር  በማስገመት፤

👉ሊቀ ጳጳሱ ብቻቸውን ያለ ጠቅላይ ቤተክህነቱ እና ከሲኖዶሱ እውቅና ውጭ   700 ሚሊየን ብር ከተበደሩ በኋላ፤ በመጀመሪያ ዙር 166 ሚሊይን ብር በማስለቀቅ  ፣ ከዩኒቨርስቲውን 170 ሚሊዮን ብር ጨምረው በድምሩ 336 ሚሊየን ብር እንዲወጣ በማድረግ ፤   ወጪ ከሆነው ገንዘቡ ጋር ፍፁም የማይቀራረብ  ሥራ ሳይሰራበት ገንዘቡም አልቋል።

👉በዚህ ገንዘብ ተሠራ የተባለው ሥራ በባንኩ ባለሙያ ሲገመገም 10% ብቻ የተሠራ ሲሆን ይህም ወጪው 72 ሚሊየን ብር ብቻ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ ። ቀሪው የት ገባ ለሚለው ጥያቄ እስካሁን አሳማኝ መረጃ አልቀረበም ።

👉በአጠቃላይ ጳጳሱ የሄዱበት መንገድ ብዙዎችን ያስደነገጠ ሲሆን በዚህ በእኔ ስራ ማንም አይመለከተውም ፣ ጠቅላይ ቤተክነቱ  በሥራዬ ጠልቃ ገብነቱን ያቁምልኝ ሲሉ ቢያመለክቱም ጥያቄውን ቋሚ ሲኖዶስ ውድቅ አድርጎ ፣ በቅዱስ ፓትርያርኩ የተፈረመ ደብዳቤ እንዲደርሳቸው ሆኗል 

👉ይህ በእንዲህ እንዳለ ጳጳሳት ለቋሚ መስራቤቱ አልገዛም ፣ ማንም አይመለከተውም የሚሉ ተግባራዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በግልፅ በአንዳንድ ጳጳሳት  እየታዩ ይገኛሉ ፣

👉ይህ አካሄድ የቤተክርስቲያኒቱን ተቋም ከመሸርሸሩ በላይ ፣ በእርስ በእርስ ሰጣ ገባ ፣ ተቋሙን ማፍረስ ለሚፈልጉ ትልቅ በር ከፋች መሆኑ እሙን ነው ፣ ሲኖዶሱ በዚህ ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ይኖርበታ ፣

👉ጳጳስ እንደ መልአክት የሚታይበት ዘመን ማክተም ይኖርበታ ፣ ከሚመሩት እና ከሚያስተዳድሩት ምዕመን በታች  በዚህ መልክ ወደታች ዘቅጠው ሲወርዱ እውነተኛ ፍርድ  ውሳኔ የማይሰጠው እስከ መቼ ነው ፣ ለነገሩ ወሳኙም ፣ አጽዳቂዎቹም እነሱ ስለሆኑ አንዱ ከአንዱ ተሽሎ የሚታየው ጥቂት በመሆኑ በቲፎዙ ተሸፋፍኖ ይኬዳል ፣ ይህ ግን ቤተክርስቲያን ጎዳ እንጂ አልጠቀማትም ፣ እዚህ ጋር Stop ሊባል ይገባል ፦ ቀጣዩን በርዝር እንመለስበታለን ይቆየን ፦

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

30 Nov, 22:08


የፓለቲካ ስብራትን ...

👉ለሀገር  ስብራት ዋናውን ድርሻ የሚወሰደው የብልፅግና ፓርቲ ዛሬ የፓለቲካ ስብራትን እንጠግን እያለ ነው ፣

👉በነገራችን ላይ የዖዛ ስብራት መጽሐፍ የሀገር ስብራትንን እና በቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለውን ስብራት በጥልቀት በመረጃ ያትታል ፣ የመፍትሔ ሀሳብንም ይጠቁማል ፣

👉 ነገ በስያትል ይመረቃል ልዩ ጉባዔ ተዘጋጅቷል ፣ ሲያትሎች እንዳትቀሩ 

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

30 Nov, 14:01


ምን ያስደንቃል .. !

👉ይኽ ይሆን ዘንድ ግድ ነው ። ገና በአዳራሻቸው ቆሞ ሊሰብክ ይችላል ። የሚገርመው ግን የእኛ ጉዶች ( ጳጳሳት እና ምንደኞች ) ይህንን ኅሊናውን የሸጠ ፣ ማንነቱን የካዳ፣ ክፋቱ እና ነውሩ በብዙዎች እንዲጠላ ያደረገውን ይሁዳ "ዲያቆን" ብለው ዛሬም መጥራታቸው ብቻ ያስገርማል 😭

👉 ሲያትል ገብተናል ነገ እንገናኝ ቤተሰቦች ልዩ ጉባዔ እና የዖዛ ስብራት መጽሐፍ ምርቃት በሲያትል አድራሻው ፖስተሩ ላይ አለ👆

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

30 Nov, 06:53


  "ታቦተ ጽዮን" ሕዳር ጽዮን

√"ወቀጥቀጠቶ ለዳጎን ነፍሳተ ብዙኃን ማህጎሊ፣
የብዙዎችን ነፍሳት ያጠፋ ዳጎንን ሰባበረችው" ፡፡

👉ታላቁ ኢትዮጵያዊው ሊቅ አባ ጽጌ ድንግል ሰቆቃወ ድንግል በተባለው ድርሰቱ ፦

👉ፍህም የተሸከመች የወርቅ ማዕጠንት🙏
                        
√ድንግል ሆይ ቡሩክ ከቤተ መቅደስ ይዞሽ የወጣ እሳትነት ያለውን ፍህም የተሸከምሽ የወርቅ ማዕጠንት አንቺ ነሽ ። ፍህም የተባለውም ኃጢአትን የሚያስተሠርይና በደልን የሚደመስስ ነው፤ ይኸውም ካንቺ ሰው የሆነና ራሱን የተወደደ መስዋዕት አድርጎ ያሳረገ የእግዚአብሔር ቃል ነው ።√  (ቅዱስ ኤፍሬም)

👉እንኳን ለጽዮን ማርያም የተዋሕዶ ልጆች በሰላም  አደረሳችሁ አደረሰን 🙏

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

29 Nov, 18:19


ዛሬም ያልቆመው የግፍ ግድያ

👉በሸርካ ወረዳ 11 ኦርቶዶክሳውያን ተገደሉ !

በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በሽርካ ወረዳ በትናንትናው ዕለት ኦነግ ሸኔ በሚል መጠሪያ በሚታወቁ ታጣቂዎች 11 ኦርቶዶክሳውያን ተገድለዋል፡፡

ከግድያው በእግዚአብሔር ፈቃድ ማምለጣቸውን  የገለጹት መረጃ ሰጭው የ13 ዓመት አዳጊና የ80 ዓመት አዛውንትን ጨምሮ 11 ሰዎች ከመኖሪያ አካባቢያቸው ተወስደው በጥምቀተ ባሕር ማክበሪያው ላይ  መገደላቸውንና 6 ምእመናን ደግሞ ያሉበት አለመታወቁን ተናግረዋል፡፡

እየተገደሉ ያሉ ኦርቶዶክሳውያን አርሰው የሚያድሩና ምንም አይነት የፖለቲካ ተሳትፎና ግንዛቤ የሌላቸው መሆናቸውን የገለጹት የአካባቢው ኗሪ የመንግሥት የጸጥታ አካላት የሞቱትን ከመቅበር ባለፈ የተሻለ መፍትሔ አላመጡልነም ሲሉ ገልጸዋል፡፡

በርካታ የአካባቢው ምእመናን ከአካባቢው የሸሹ መሆኑን ያነሱት መረጃ ሰጭው ሰው ተወልዶ ባደገበት ሀገር በሃይማኖቱ ምክንያት እየተገደለ ነው ያሉ ሲሆን ሀብት ንብረታችንን ጥለን የምንኖርበት ሀገር ስለሌለን ከምድረ ገጽ እንድንጠፋ ተፈርዶብናል ብለዋል፡፡

አሁን ላይ ከ20 በላይ አብያተ ክርስቲያናት የተዘጉ ሲሆን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን በስደት ላይ ናቸው ሲሉም አክለዋል፡፡

በመጨረሻም ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በዚህ ወረዳ 140 የሚደርሱ ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸውን ገልጸው መላው የዓለም ሕዝብና ኦርቶዶክሳውያን ሞታችንን ባታስቆሙልን እንኳን የነዚህን ሰማዕታት ምስክርነት በማሳወቅ የድርሻችሁን ተወጡ ሲሉ አሳስበዋል፡፡

ዘገባው የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ነው

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

29 Nov, 05:57


Tap to get your TikTok Shop coupon https://www.tiktok.com/t/ZTYkEboFo/

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

28 Nov, 17:58


Enjoy this post in TikTok: https://www.tiktok.com/t/ZTYkCkdpe/

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

28 Nov, 16:45


የዛሬው ዝግጅታችን  ከመምህር ዘመዴ ጋር   ሼር ቤተሰቦች ሼር

👉YouTube

https://www.youtube.com/live/atatOKCdA8w?feature=shared


👉በረንብል /Rumble

https://rumble.com/v5u0iz2--...-ethiobeteseb.html


👉በፌስቡ / Facebook

https://www.facebook.com/share/15MbDC3h6c/

facebook.com/ethiobeteseb

👉    በቲውተር / Twitter

https://twitter.com/EBeteseb

👉 ቴሌግራም / Telegram

https://t.me/ethiobeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

28 Nov, 13:14


የዖዛ ስብራት መጽሐፍ ለማግኘት

👉በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ ፣ +1(424)-239-4761

👉 በሜሪላንድ አካባቢ ለምትገኙ አድራሻው
Gulele Ethiopian Restaurant & Market

211 N Frederick Ave # B, Gaithersburg, MD 20877

ያገኙታል

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

28 Nov, 01:59


ዖዛ ስብራት የመጽሐፍ በአደባባይ ሚዲያ

https://www.youtube.com/live/VGwBsK9uo9U?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

27 Nov, 16:15


ሼር ቤተሰቦች

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

27 Nov, 15:42


https://www.youtube.com/live/FOJylneCxVA?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

26 Nov, 03:55


መደመጥ ያለበት 👇
https://www.youtube.com/live/38szNjqZ7zk?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

26 Nov, 02:36


የፊታችን እሁድ በሲያትል ከተማ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

26 Nov, 01:55


https://www.youtube.com/live/38szNjqZ7zk?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

26 Nov, 01:20


የዚህ ሰው ጉድ ማለቂያ የለውም ፦ ኅሊና ሲታወር ከዚህም በላይ ያናዝዛል ... ጉድ ስሙ ቤተሰቦች

ለበለጠ መረጃ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/ethiobeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

25 Nov, 14:56


የዚህ ሰው መጨረሻ ግን ምን ይሆን ?

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

25 Nov, 10:53


ሰሞነኛው አጀንዳ

👉ከተሐድሶነት ( ከክህደቴ) ከሱሑት አስተምህሮ ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተመልሻለው !

👉በዚህ የማይደሰት የለም እኛም መልአክትም ብሎም ቅድስት ቤተክርስቲያን ግን የሰሞነኛው አጀንዳ ተመልሻለው ካሉ በኃላ ድሮም አልነበርኩም ባዮች እየተበራከቱ ነው ?

👉ለምን እንዲህ ሆነ ብለን ስናይ አብዛኞቹ ተመልሻለው በምን በሚዲያ?  ምን አግኝተው ወጡ ፣ምን ይዘው  ተመለሱ?  እንዴትስ ነው አመላለሱ   ? እውን መመለሱ ከልብ ጸጸት እንደጠፋው ልጅ  ?
የብዙዎች ጥያቄ ••• ?

👉በዚህ ጉዳዮች ላይ በጥልቅ መሰራት አለበት ፣ ለሚዲያ ግብዓት ብቻ ከሆነ አፍ ቢናገር ልብ ካልተቀየረ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያይላል ። 

ለበለጠ መረጃ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/ethiobeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

21 Nov, 01:14


https://www.tiktok.com/t/ZTY2JeUgE/
Download TikTok to enjoy more posts. This post is shared via TikTok: https://www.tiktok.com/t/ZTY2JFbAo/

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

20 Nov, 15:48


https://www.youtube.com/live/sSHG0NQZBRE?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

19 Nov, 17:19


Tomorrow is last day!


👉Only 1 days are left to register for our 10 Commandments Class!

To register visit:
https://www.yibel.org/courses/the-ten-commandments

This unique class is designed to provide your child with a deeper understanding of the Ten Commandments, not just as spiritual teachings, but as guiding principles they can apply in their daily lives—especially as they navigate challenges at school.

We’ll explore topics like:

Building integrity and character.
Handling peer pressure.
Balancing respect for authority with self-expression.
Our goal is to help students ages 9-16 see how the lessons of the 10 Commandments can empower them to make thoughtful, positive choices in their academic and spiritual lives.

We look forward to welcoming your child into this enriching experience!

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

18 Nov, 16:19


ዕድሜ የሰጠው በጆሮው ብዙ ይሰማል ፣ በዐይኑም ብዙ ያያል ... ፦ ግን ማን ነው ያዘዘው ጥቁር ልብሱ ብሎ ? በለበሱት ላይስ ለደረሰው ግፍ እና መከራ ተጠያቂው ማን ነው ? .....

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

16 Nov, 09:46


መጽሐፉን መግኘት ለምትፈልጉ በየትኛውም የአሜሪካ ስቴት ለምትገኙ እንዲሁም ከአሜሪካ ውጭ ላላችሁ ይደውሉ፣ በቅርቡ ኢትዮጵያ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሰራጫል 👆

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

16 Nov, 04:51


የገናናው መልአክ የቅዱስ ሚካኤልን በዓል በዕለተ ቀኑ 👆

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

14 Nov, 18:34


ለልጆችዎ ጠቃሚ ትምህርት ይፉልጋሉ ?

ምዝገባው ሊዘጋ 6 ቀን ብቻ ቀረው አሁኑኑ ይመዝገቡ 👇

ትምህርቱ የሚሰጠው በእንግሊዘኛ ቋንቋ ነው
https://www.yibel.org/courses/the-ten-commandments

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

14 Nov, 17:55


በቢያትል ልዩ ጉባዔ እና የዖዛ ስብራት መጽሐፍ ምርቃት

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

14 Nov, 16:08


የዛሬው ዝግጅታችን  ከመምህር ዘመዴ ጋር   ሼር ቤተሰቦች ሼር

👉YouTube
https://www.youtube.com/live/43NenD_0Evk?si=Ly1zXFwqlbTSlP7_


👉በረንብል /Rumble

https://rumble.com/v5pa5f5--ethiobeteseb.html


👉በፌስቡ / Facebook

https://www.facebook.com/share/14kUYY8QaG/

facebook.com/ethiobeteseb

👉    በቲውተር / Twitter

https://x.com/EBeteseb/status/1856174420647203066?t=OPJyziZjRHSXFW723OWVMQ&s=19

https://twitter.com/EBeteseb

👉 ቴሌግራም / Telegram

https://t.me/ethiobeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

13 Nov, 17:48


እኚህ አባት ተልኳቸው ምንድን ነው ? የቀረቡበትስ ሚዲያ ዓላማው ምንድን ነው ? ይቀጥላላል ••••


👉በመደበኛ  ፕሮግራማችን ይጠብቁን!

👉YouTube

https://www.youtube.com/live/jmMv3Cgd8fE?feature=shared

👉በረንብል /Rumble

https://rumble.com/v5kwjrw--ethiobeteseb.html


👉በፌስቡ / Facebook

facebook.com/ethiobeteseb

👉    በቲውተር / Twitter
https://twitter.com/EBeteseb

👉 ቴሌግራም / Telegram

https://t.me/ethiobeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

13 Nov, 17:46


ይቀጥላል •••

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

12 Nov, 01:33


https://www.youtube.com/live/jmMv3Cgd8fE?feature=shared

ሼር ቤተሰቦች

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

10 Nov, 09:37


ለልጆችዎ ጠቃሚ ትምህርት ይፉልጋሉ ?

ምዝገባው ሊዘጋ 10 ቀን ብቻ ቀረው አሁኑኑ ይመዝገቡ 👇

ትምህርቱ የሚሰጠው በእንግሊዘኛ ቋንቋ ነው
https://www.yibel.org/courses/the-ten-commandments

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

10 Nov, 02:23


በሲያትል ልዩ ጉባኤ ፦ የዖዛ ስብራት መጽሐፍ ምርቃት በሲያትል ከተማ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

10 Nov, 01:57


https://youtu.be/hl9swoWuabU?si=t8vcWKKXStKiDCmA

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

08 Nov, 16:47


ታላቅ የመጽሐፍ ምረቃ ዛሬ

እጅግ ተወዳጁ ወንድማችን ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ "አሮድዮን" በሚል ያዘጋጀው መጽሐፍ ዛሬ በርዕሰ አድባራት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዋሽንግተን ዲሲ በደመቀ ሁኔታ ይከበራል ፣ ኑ በዚህ ታላቅ መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

08 Nov, 12:58


በአማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን የዘር ፍጅት በመቃወም ሲያትል ላይ ትላት በተደረገው ሰልፍ ላይ የተወሰደ ፎቶ

ምስጋና በስያትል ለሚገኙ ቋራጥ ጀግኖች ለሕዝባቸው ድምፅ ለሆኑ በሙሉ 🙏

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

08 Nov, 02:21


ከእኚህ አባት ጀርባ ያለው ተልዕኮ እና ስውር ደባ ምንድን ነው ?

👉በመደበኛ  ፕሮግራማችን በዝርዝር መረጃ ይጠብቁን!

👉YouTube
https://www.youtube.com/@EBM2024


👉በረንብል /Rumble

https://rumble.com/v5kwjrw--ethiobeteseb.html


👉በፌስቡ / Facebook

facebook.com/ethiobeteseb

👉    በቲውተር / Twitter
https://twitter.com/EBeteseb

👉 ቴሌግራም / Telegram

https://t.me/ethiobeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

07 Nov, 22:56


The link to register is:
https://www.yibel.org/courses/the-ten-commandments

👉Registration end November 20,2024

If you have any questions, feel free to call:
424-239-4761 or 703-928-7592

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

07 Nov, 18:13


ምን አቅርቤ?  ፦ ስንት ••• አገኛለሁ...?

👉ሚዲያ  ተመልካች  በማግኘት  ገንዘብ ላይ ትኩረት ካደረገ ፣ የአቋም  ማጣት ፣ የአስተሳሰብ ዝንባሌ ፣ የሃይማኖትም ሆነ ሌሎች  ጉዳዮች ላይ ሙሉ በሙሉ በእውነት አድማጮች ይማሩበታል  ሳይሆን ፣ የዘወትር ጭንቀትህ ምን አቅርቤ ፣ብዙ ተመልካች አግኝቼ ስንት ገንዘብ ሰርቼ ወጭዬን ልሸፍን ይሆናል   ፦

👉 ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ልዑልሰገድ (ሉሌ)  ብዙዎቻችን የምናውቀው በቋንቋዬነሽ መዝሙሩ ከዛም ፣በቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ መንፈሳዊ እና መኅበራዊ ፕሮግራሞችን ሲያከናውን  እናውቀዋለን ፣

👉ሰሙኑንን በሚዲያው በሰራው ስራ ከአንዲት ዘማሪት ጋር ፣ እሱ አጉልቶ ያየው ከርዕሱ አመራረጥ ጀምሮ ብዙ ተመልካች አገኛለው በሚል እንጂ በአጠቃላይ ፕሮግራሙ ምን ይዞ ይመጣል? ፣ ምን አይነት ጥያቄ ያስከትላል?  የሚለውን ቀድሞ ዝግጅት ያደረገበት አይመስልም ፣ ምክንያቱም  ስተስቷን አጉልቶ በድጋሚ እሱ ማሳየቱ ስህተቱ ከዚህ ይጀምራል ፦ "... ተሀድሶ አልነበርኩም አለች" በሚል ለተመልካቹ ማስተዋወቁ ፦


👉ለዚህም ቃለ ምልልሱን ሙሉውን ማየቱ እንግዳ አድርጎ  ከቀረባት ዘማሪት ጋር   ማንነቷን በጥልቁ አውቆ በቂ ዝግጅት አለማድረጉን በግልጽ ያሳያል ፣ ከዚህ ቀደምም እንዲህ ዓይነት መሰል ፕሮግራሞች በተለይ የዘመናችን አጥማቂ ነን ባዮች ጉዳይ ላይ ቀድሞ በሰራው መርሀግብር ላይ  አንዳንድ ምክር መለዋወጣችንን  ይታወሳል ፣

👉መርሀግብሮች ሲሰሩ ጥንቃቄ መደረግ እንዳለባቸው እና ግራ እና ቀኙን መመልከት ግድ ይላል ፣ ማቅረብ ስላለብን ብቻ ሳይሆን ቢቀርቡ ምን ሊያመጣ ይችላል በሚል በተለይ በሃይማኖት ዙሪያ ትልቅ ትኩረት መሰጠት አለበት ፦  አሁንም በዚህ ጉዳይ መረጃዎችን እና አስተያየቶችን በደንብ ገምግሞ ጥርት ያለ መልስ መስጠት ያስፈልጋይ ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ልዑልሰገድ ይቆየን ፦  

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

07 Nov, 03:59


ይህ አኃዝ ኢትዮ ቱንቢ ሚዲያ ከአጋር ብ/መገናኛዎች እና ምስጉን ግለሰቦች ጋር ማሰባሰብ በተቻለው መረጃ ብቻ ነው። ቁጥሮቹ የሚያሳዩት በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በአራት ወረዳዎች ውስጥ፣ ባለፉት 2 ወራት (መስከረም እና ጥቅምት 2017 ዓ.ም.) ጊዜ ውስጥ ብቻ የተፈጸመውን ነው። ከሟቾች ውስጥ በጥይት የተገደሉ፣ እቤት ተዘግቶባቸው በእሳት የተቃጠሉ እና ሌሎች ዘግናኝ ግድያዎች ይገኙበታል። ከታጋቾች ውስጥ ከ8 ዓመት ህጻን  እስከ አረጋውያን ይገኛሉ። በመረጃዎቹ መሠረት ጥቃቶቹን “Islamic Oromia” በሚል እራሳቸውን የሚጠሩ እና “የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት /ሽኔ” ተብሎ የሚጠሩ ታጣቂዎች ፈጽመዋል። የዞኑ የመንግሥት መዋቅር መሣርያ ያላቸውን ነዋሪዎች መሣርያቸውን በመንጠቅ ለጥቃት ያመቻቻል። “መደበኛው” የጸጥታ መዋቅር ለጥቃቶቹ ኢላማዎች ጥበቃ እንዳያደርግ ያደርጋል። ጥቃቶቹ ከመፈጸማቸውም ሆነ ከተፈጸሙ በኋላ ምንም አይነት እርምጃ አይወሰድም። አጥቂዎቹ የመንግሥትን መረጃዎች፣ ባንክ፣ ኔትዎርክ ወዘተ. በመጠቀም ፍጅቱን ይፈጽማሉ። በአካባቢው አሁንም ስጋትና ጥቃቱ እንደቀጠለ ነው። በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት  በ2016 ዓ.ም. 271 ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸውን፣ 499 አባወራዎች እቤታቸው ተቃጥሎ መሰደዳቸውን በ43ኛው ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ከ2 ሳምንታት በፊት ዘገባ ማቅረቡ ይታወሳል።

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

04 Nov, 16:23


https://www.youtube.com/live/83mqN7TFUMk?feature=shared

ሼር ቤተሰቦች 👆

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

04 Nov, 12:57


ተብለህ ነበር ፦ ግን ከነጭራሹ እርሳው ይለን

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

04 Nov, 12:27


ግፉ ይብቃ ፦ ይህ ለመቃወም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

02 Nov, 00:21


This person is struggling with mental health issues. Even he doesn't understand what he is saying.

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

01 Nov, 23:48


https://youtu.be/tbTBIgAmf1Q?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

31 Oct, 15:25


የዛሬው ዝግጅታችን  ከመምህር ዘመዴ ጋር   ሼር ቤተሰቦች ሼር

👉YouTube
https://www.youtube.com/live/TN8UeDAXUcc?feature=shared


👉በረንብል /Rumble

https://rumble.com/v5kwjrw--ethiobeteseb.html


👉በፌስቡ / Facebook

https://www.facebook.com/share/PiDqX6Dbjq1wwfhY/

👉    በቲውተር / Twitter
https://twitter.com/EBeteseb

👉 ቴሌግራም / Telegram

https://t.me/ethiobeteseb

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

30 Oct, 14:25


https://www.youtube.com/live/gHlPYuEWJbg?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

30 Oct, 11:34


https://youtu.be/rTXpzI_cRjA?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

30 Oct, 03:28


https://youtu.be/rTXpzI_cRjA?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

28 Oct, 14:54


https://www.youtube.com/live/hXmKgMlqkuA?feature=shared

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

28 Oct, 03:54


https://youtu.be/4Qb7Opkchn8?feature=shared
ሲኖዶሱ በዚህ ልክ ለሙሰኞቹ እድል ሰጥቶ ፣ ዕድሜአቸውን ማርዘሙ ፣ ስንት ገንዘብ ቢከፈላቸው ነው ግን ፣

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

25 Oct, 00:38


The link to register is:
https://www.yibel.org/courses/the-ten-commandments
If you have any questions, feel free to call:
424-239-4761 or 703-928-7592

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)

24 Oct, 04:02


👉አስገራሚው የሲኖዶስ ነገር

ስብራት የደረሰበት መዋቅር ዛሬ የሰውል ልጅ እንደ ከብት እየተሸጠበት ያለው የአዲስ አበባ ሀገረስብከት አጥኚዎች አጥንተው ያቀረቡት ሪፓርት እንዳይቀርብ በሚል ሕዝብ እንመራለን የሚሉ መስቀል የጨበጡ የተሰበረ ወንበር ላይ የተቀመጡ ጳጳሳት ሲሟገቱ ስታይ ፣ ከዚህ በላይ ልብ የሚያደማ ምን አለ ፣ ዛሬ ጊዜ የለንም ለመወያይት እና ለመወሰን በሚል በይደር ያደረው አጀንዳ ነገስ ሁሉም በገንዘብ እና በመንግስት ተደልለው ቤተክርስቲያን በጋራ ይሸጧታል ወይስ ስብሯቷን ይጠግናሉ እሱን እንግዲህ የምናየው ነው ።