ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች @tenbihatleamanhesatoch Channel on Telegram

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

@tenbihatleamanhesatoch


ማወቅ ያለብንን መሠረታዊ የሆኑ ዲናዊ ትምህርቶችን የምንማርበት ቻናል ነዉ።
ስተት ካያቹብን አርሙን
🌺🌺🌺🌺






For any comments ➾ @Tenbihatleamnhsetoch_bot

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች (Amharic)

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶችን ለመረብ ቻናል ነዉ። ይህ ተንቢሀት በአማኝ ሴቶች ላይ በነፃነት ማወቅ ያለብንን መሠረታዊ የሆኑ ትምህርቶች የምንማርበት ቻናል ነዉ። በተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች በማወቅ ላይ በአዳግ ወደ ታች ያለን ዲናዊ ትምህርቶችን እንስራለን ። ይህ ተንቢሀት መረጃ ለእርስዎ ሰርተው ለአማኝ በአስመልክቶ ዲናዊ ትምህርቶችን ማስወገድ ይችላል ። ለተንቢሀት ለአማኝ በተመለከተ ጊዜ መሠረቱን እንደሚያልፍ። እባኮት ለተመነሳል። እባኮት መረጃን የተያያዙ ትምህርቶችን አርሙን ።

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

07 Feb, 04:05


ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧
↩️‏ #سنن_يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ


🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

07 Feb, 03:05


ሶባሐል ኸይር

በረሕመቱ አነጋን

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

06 Feb, 09:05


• በነገራችን ላይ…ዝምብለው የሚከታተሏችሁ፣ በድብቅም የሚወዷችሁ፤  እንደሚወዷችሁም ሊነግሯችሁ የሚፈሩ አሉ። ብቻችሁን አይደላችሁም ለማለት ነው።

ከቀልቦች መካከል አብሯችሁ እንዲሆን የምትመኙት ቀልብ ካለ ያስተሳስራችሁ ዘንድ መጀመርያ ከአላህ ለምኑ፣ ምክንያቱም ቀልቦች ሁሉ በአላህ እጅ ናቸው።እሱ ነው በስዉር ገመድ የሚያስተሳስራቸው።

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

05 Feb, 02:14


የሆነ የመረረ ቀን ደስ የማይላችሁ አስደንጋጭ መልስ ሊመለስላችሁ ይችላል ። በሰው ሞራል፣ በሰው ክብር ፣ በሰው ስሜት አትቀልዱ።

©Abx

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

04 Feb, 17:43


ጠፊና አላቂ ለሆነችው ዱንያ ብለህ ታዝናለህ
የጀነት ፀጋዎች ቅርብና በሀሳብህ ውል ባለብህ ቅፅበት ከች ብለው እንደሚመጡልህ ረሳከው እንዴ

ጌታህ አላህ ሆኖ እንዴትስ ጭንቅ ጥብብ ይልሀል


አብሽር።

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

03 Feb, 16:45



    የሆነ ሰው……………

"አንዴ ብቻህን ላናግርህ ፈልጌህ ነበር"
  ብሎህ ያውቃል? ምን ዐይነት ስሜት ነው የሚሰማህ??

ፍራቻ፣ ድንጋጤ፣ ስጋት፣ ዐስር ዐይነት ሀሳቦች አእምሮህ ውስጥ ይርመሰመሳሉ ኣ?

  ለምን ፈለገኝ?፣ ምን ሊጠይቀኝ ነው?፣ ስለ ምን ሊያወራኝ ነው?፣፣፣ የመሳሰሉ ሀሳቦች ይመላለሱብሃል።

በአጠቃላይ…………
  ለአፍታም ቢሆን መንፈስህ ይረበሻል!!


እንግዲያውስ አላህ የቀጠረንን አስታውስ፦
📖{وَكُلُّهُمْ آتِيهِ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَرْدًا}
{የቂያማ ቀን ሁላቸውም ለየብቻ ሆነው ይመጣሉ።}

  ጓደኛ የለ፣ ቤተሰብ የለ፣ ወዳጅ ዘመድ የለ፣ ከኻሊቀ ሰማዋቲ ወልአርድ ጋ ብቻህን ቆመህ ት ጠ የ ቃ ለ ህ ።
   አስበነው ተዘጋጅተናል ወይ???

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

03 Feb, 15:56


ጸሐይ በምትጠልቅ ጊዜ፤ ልጂቻችሁን ጠብቁ። ያቺ ሰዓት ሸይጧኖች የሚሰራጩባት ወቅት ናት።

ብለውናል ውዱ ነቢይ ﷺ

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

03 Feb, 04:07


በህይወታችሁ ደስተኛ መሆን ከፈለጋችሁ,

'የሁልግዜ' ጭንቀታችሁ አላህ ምን ባደርግ ይወደኝ ይሁን? የሚል መሆን አለበት።

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

02 Feb, 11:21




ኢማሙ ሻፊኢይ መድረሳ


በመድረሳው የሚሰጡ ደርሶች:-

ከቃዒደቱ ኑራኒያ ጀምሮ እስከ ቁርዐን ሂፍዝ

🔘አቂዳ                          🔘አደብ

🔘ሲራ                          🔘 ተጅዊድ
     
                  🔘ፊቂህ
             

ለወንዶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
ለሴቶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
ለወንድም ለሴትም ከ ትምህርት መልስ ከ ዐስር እስከ መጝሪብ
በመድረሳው አከባቢ ላሉ ሰዎች ታሳቢ ያደረገ ከ መጝሪብ እስከ ዒሻእ እና ከ ሱብሂ ብሀላ

አድራሻ:ጎሮ ጉሊት በአባይ ባንክ ወረድ ብሎ ከትንሹ ከሀምዛ መስጂድ ዝቅ ብሎ

➡️ለበለጠ መረጃ:
                        0973848989
                     0940474808
                   


▪️▪️▪️▪️🔸🔸▪️▪️▪️▪️▪️

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

01 Feb, 03:52


አብሽሪ ወላሂ ፍልገሽው የከለከለሽ ነገር ለኸይር ነው።!
እስኪ ቆም ብለሽ እይው አላህ የሰጠሽን ፀጋዎች። አንች ግን ባጣሽው ነገር ትጨነቂያለሽ ነገር ግን የአላህ ባሪያ መሆንሽ ብቻ በቂሽ ነው። አልሃምዱሊላህ በይ!

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

01 Feb, 02:52


« ከሚያቆስልሽ ሰው፣ ለመራቅ በሰውየው ላይ መጨከን አለብሽ። ያ ጭካኔ ግን ውሉ ሲያድር እዝነት ይሆናል። ምንም ቦታ ያልሰጠኸውን ሰው ብርቀው ይጎዳል ብለህ ማቆየት እዝነት ይመስላል። ግና በጊዜ ውስጥ ያ ሰው እዝነት ብለህ ያልከው ተግባር ትልቅ በደልና ጭካኔ እንደነበር ይገለጥለታል።
በተገቢው ቦታ ላይ ጭካኔ በራሱ እርህራሄ ነው። በተሳሳተ ቦታ ላይ እዝነትም ጭካኔ ይሆናል። »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

31 Jan, 18:21


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም

💡 فضل  شهر شعبان🌙

🌙"የሻዕባን ወር ቱሩፋት" 💡🎴በሚል ርዕስ፡

🟢በወንድም አቡ ዑሰይሚን [حفظه الله] የዳዕዋ ፕሮግራም በአሏህ ፈቃድ ይቀርባል።

🔜ሰአት➡️ቅዳሜ ከምሽቱ 3️⃣🔤0️⃣0️⃣ጀምሮ።

            📌የሚተላለፍበት ቻናል፡
                  ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

🎴  https://t.me/Yeselefoch

           🌹በሱና ቻናሎች ጀመዓ የተዘጋጀ🌹

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

31 Jan, 12:13


ወርሃ ረጀብ አልቋል። ሸዕባን ዛሬ ተጀምሯል። ለረመዿን ምን አዘጋጅተሃል?

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

31 Jan, 12:12


በዚህ ፈሳድ በበዛበት ዘመን አላህ ሳይፈትነን ከኛ ነገራችንን የወደደ ሆኖ ወደርሱው ይውሰደን።

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

31 Jan, 10:48


በኢስላም ህግ መጠናናት የሚባል ህግ የለም። መጠናናት በዘመናችን አባባል መጃጃል ነው። የዝሙት በር መክፈት ነው።»

ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

31 Jan, 07:00


አንዳንዴ ምን ማረግ እንደሚገባው አውቆ ምንም ማረግ አለመቻል ያደማል!!

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

31 Jan, 05:58


ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧
↩️‏ #سنن_يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ


🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

24 Oct, 17:34


ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧
↩️‏ #سنن_يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ


🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

24 Oct, 04:08


فليست هذه الدنيا بشيء ... تسوئك حقبة وتسر وقتا
وغايتها إذا فكرت فيها ... كفيئك أو كحلمك إذ حلمتا
سجنت بها وأنت لها محب... فكيف تحب ما فيه سجنتا
ምንም አየደለችም የዱንያዋ ህይወት
ዘመን አስደስታህ ታዝናለህ ሌላ ወቅት

ድካዋ'ኮ የሧ ስታስተነትናት
ወይ እንዳንተ ጥላ ወይ እንደ ህልምህ ናት

ታሥረሃል በውስጧ የሷ ወዳጅ ሆነህ
!?የታሰርክበትን እንዴት ትወዳለህ

ከታኢየቱል ኢልቢሪ የተወሰደ
ግርድፍ ትርጉም በኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

23 Oct, 18:01


ልብ ሰርስሮ ሚገባ ቲላዋ


• • • • • •🌸💭

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

23 Oct, 17:43


ስንቱ መሰላችሁ እናንተ አሁን ላይ ምታማሩትን ሂወት ለራሱ ሚመኘው

ወላሂ አላህ በሰጣችሁ ነገር ላይ ተብቃቁ ያኔ የህይወትን እርካታ ታገኛላችሁ

በጣም ከተፈተናቹ ደሞ ሰብር አድርጉ አላህ የሚፈትነው የሚወደውን ነውና

ደሞስ አላህ ከችግር ቡሃላ ምቾት እንዳለ ነግሮን የለ??

ብቻ አልሃምዱሊላህ በሉ

Copy

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

23 Oct, 10:21


እብሪትና እልህ አይወጥራችሁ። ካፈርኩ አይመልሰኝ አትበሉ። "ልክ ነህ ግፋበት" ብሎ የሚደልላችሁንና የውሸት ጉልበት የሚሠጣችሁን ስሜት ወዲያ ግፉ።

አንዳንድ ጊዜ መለስ በሉና ምን ያህል ትልቅ ሰው እንዳጣችሁ እመኑ። በገዛ እጄ ለዱንያ አኺራዬ የሚጠቅመኝን ማጣት ያልነበረብኝን ሰው እኮ ነው ያጣሁት በሉ።

ለናንተው ለእልኸኞች

© Muhammed Seid

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

22 Oct, 05:37


ስኬትን ትፈልጋለህ?

በኡስታዝ አቡ ዑወይስ ናፍያድ ቃሲም

©: Hanif Multimedia

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

21 Oct, 09:33


ታልቅስ አትከልክሏት!

~ማልቀስ ድክመት አይደለም። አንዳንዴ ዘግታችሁ አልቅሱ። የተጠራቀመ ብሶታችሁን በእንባ ተንፍሱ። እንባ እንጂ ሌላ ነገር መፍትሄው ያልሆነ ችግር አለ።

Copy

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

21 Oct, 09:01


ምን ሁንሽ ነው የከፋሽ እህቴ? አይዞሽ ለፈተናኮ ነው የመጣነው ጠንከር በይንጂ ደካማነትን ከመረጥሽማ ህይወት ከዚህም በላይ እያከበደች ነው ምትሄደው። አብሽሪ ጌታሽ የሁሉም ነገር ሃብታም ነው ለኔም ስጠኝ በይው የመሬምን ፀጋ።

ያረቢ የሚመጣውን ካለፈው የተሻለ አድርግልን!

Copy..

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

20 Oct, 17:36


رَّبِّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِمَن دَخَلَ بَيْتِيَ مُؤْمِنًا وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَلَا تَزِدِ الظَّالِمِينَ إِلَّا تَبَارًا

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

19 Oct, 15:59


የክህደት ዓይነቱ ብዙ ነው።

* ሰውየው ሳያውቅ እሱን መቅረጽ ክህደት ነው።

* ሰውየው ሳያውቅ ድምፁን ላውድ ላይ በማድረግ ሌላውን ማስደመጥ ክህደት ነው።

* ሰውየው ሳያውቅ የሱን ፎቶ አንስቶ መፖሰትም ክህደት ነው።

* እያዳመጡ ባለመምሰል የሰውን ሚስጢር ማዳመጥ ክህደት ነው።

* ምንም የማያውቁ ልጆችን ስለቤተሰባቸው ሁኔታ በማውራት ለማውጣጣት መጣርም ክህደት ነው።

*በሠራተኞች አማካይነት ጎረቤትን መሰለልም ክህደት ነው።

* የሰውን ነውር መከታተልም ክህደት ነው ።

* የሰው ሚስጢር መበተንም ክህደት ነው።

* የሠሩትን ለማጋለጥ በመዛት ሙስሊምን ማጨናነቅም ክህደት ነው።

* መርዳት በሚገባ ቦታ ላይ ሙስሊም ወንድም/እህትን አሳልፎ መስጠት ክህደት ነው።

ሙስሊም በሙስለም ወንድሙ ይተማመናል።
ይጠብቀኛል ብሎ ወንድሙ ላይ ራሱን ይጥላል ።

አንድ ሙስሊም ሚስጢር ሲያወራህ ይነግርብኝ ይሆን ብሎ ከተጠራጠረ ይከዳኛል ብሎ እየፈራ ነው ማለት ነው።

ወንድም እህቶቻችሁ አምነው የሚደገፉባችሁ አስተማማኝ ግድግዳ ሁኑ።


©Abx

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

18 Oct, 17:58


ብዙ የማያልፉ የሚመስሉን ጊዜያቶች አልፈዋል
በሰዓቱ ግን የማያልፍ መስሎን ታይቶን ነበር
አሁን ላይ ያለንበት ደስታ ይሁን ሀዘን ያልፋል።

በዚህች ምድር የማያልፍ ነገር የለም!!

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

18 Oct, 17:06


#የኪታቡ_ስም

🖇ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

✒️#ክፍል ➂➃

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

18 Oct, 17:06


#የኪታቡ_ስም

🖇ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

✒️#ክፍል ➂➅ የመጨረሻው ክፍል

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

18 Oct, 17:06


#የኪታቡ_ስም

🖇ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

✒️
#ክፍል ➂➄

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

18 Oct, 17:06


#የኪታቡ_ስም

🖇ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

✒️#ክፍል ➂➁

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

18 Oct, 17:06


#የኪታቡ_ስም

🖇ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

✒️
#ክፍል ➂Ⓞ

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

18 Oct, 17:06


#የኪታቡ_ስም

🖇ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

✒️#ክፍል ➂➀

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

18 Oct, 17:06


#የኪታቡ_ስም

🖇ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

✒️#ክፍል ➂➂

4,004

subscribers

101

photos

326

videos