Sheikh MohammedZain Zehredin @mohammedzainzh Channel on Telegram

Sheikh MohammedZain Zehredin

@mohammedzainzh


Sheikh MohammedZain Zehredin (English)

Are you looking for a channel that combines spirituality and wisdom? Look no further than Sheikh MohammedZain Zehredin! This Telegram channel, managed by the username @mohammedzainzh, is dedicated to sharing the teachings and insights of Sheikh MohammedZain Zehredin, a renowned spiritual leader and teacher. Sheikh MohammedZain Zehredin's wisdom and guidance have touched the lives of many, and now you can access his profound teachings right at your fingertips through this channel. Whether you are seeking spiritual enlightenment, guidance on personal growth, or simply looking for daily inspiration, Sheikh MohammedZain Zehredin's channel has something for everyone. Join us today and embark on a journey of self-discovery and spiritual growth with Sheikh MohammedZain Zehredin as your guide.

Sheikh MohammedZain Zehredin

25 Nov, 14:07


አል ፈታዋ | በሸህ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲ | 11/25/24 | LIVE I #Africa_TV1 አፍሪካ ቲቪ1

https://www.youtube.com/live/nVEXPNtKjKo?si=EsSlAzptRaFY9L0I

Sheikh MohammedZain Zehredin

25 Nov, 13:37


አል ፈታዋ በሸህ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን

በአዲስ ገጽታ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በአፍሪካ ቲቪ በቀጥታ

በ+251904303041 በመደወል ይጠይቁ

#ፈታዋ #አል_ፈታዋ @africatv1

Sheikh MohammedZain Zehredin

25 Nov, 07:59


ውድ እና የተከበራችሁ የአፍሪካ ቲቪ ተከታታዮች
ስለ አፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞች ያሎትን ሃሳብ እና አስተያየት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ወይም ከታች ያለውን (QR code) በመጠቀም ያጋሩን

https://forms.gle/p2TkKMrVQyccC6h57

Sheikh MohammedZain Zehredin

24 Nov, 17:32


وَقَالَ عَبْدُ الرَّزَّاقِ: أَخْبَرَنَا مَعْمَر، عَنْ قَتَادَةَ فِي قَوْلِهِ: ﴿كَانَ النَّاسُ أُمَّةً وَاحِدَةً﴾ قَالَ: كَانُوا عَلَى الْهُدَى جَمِيعًا، "فَاخْتَلَفُوا فَبَعَثَ اللَّهُ النَّبِيِّينَ مُبَشِّرِينَ مُنْذِرِينَ" فَكَانَ أَوَّلُ نَبي بُعِثَ نُوحًا. وَهَكَذَا قَالَ مُجَاهِدٌ، كَمَا قَالَ ابْنُ عَبَّاسٍ أَوَّلًا.

Sheikh MohammedZain Zehredin

24 Nov, 15:40


ሰላተል ጀናዛ ለሴቶች?? | አል ፈታዋ | በሸይኽ መሐመድዘይን | #መሐመድዘይን #ፈታዋ

https://youtu.be/vx_YKD_iGIQ?si=HWsQ-x1W1NocoJR7

Sheikh MohammedZain Zehredin

24 Nov, 12:36


አሜሪካና አካባባቢዋ የሚገኙ የሀላባ ተወላጆችና ወዳጆች ለሀላባ ዘመናዊ ኢንተርናሽናል ስቴዲየም ግንባታ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ በዙም ኮንፍረንስ ሰበሰቡ።

-ሃሩን ሚዲያ ደቡብ ስቱዲዮ፣ሕዳር 15/2017

አሜሪካና አካባባቢዋ የሚገኙ የሀላባ ተወላጆችና ወዳጆች ለሀላባ ዘመናዊ ኢንተርናሽናል ስቴዲየም ግንባታ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ በዙም (zoom) ኮንፍረንስ የሰበሰቡ ሲሆን መርኃ ግብሩ ላይ የሃላባ ዞን ዋና አስተሳዳሪ አቶ ሙሂዲን ሁሴን እና የካቢኔ አባላቶቻቸው እንዲሁም የሀይማኖት አባቶች ተሳትፈዋል።

ከዝግጅቱ በኋላ የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙህዲን ሁሴን ባስተላለፉት መልዕክት "እየተሰበሰበ ያለው ገንዘብ ብቻ አይደለም ሀገር የሚያቃና አብሮነት፣መደጋገፍ : መተሳሰብ እና በገንዘብ የማይተመን የሀገር ፍቅር ጭምር ነው።

የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም  መላውን የሀላባ ልጆችና ወዳጆች ከያሉበት የአለም ክፍል ማሰባሰብ የቻለ ድንቅ የኦገቴ ጥላ መሆኑን በተግባር ማየት ችለናል ብለዋል።

©ሀሩን ሚዲያ

Sheikh MohammedZain Zehredin

24 Nov, 12:36


ታላቁ አሊም ሼይኽ መሀመድዘይን ዘህረዲን የሀላባ ዋህደቱ ኒሳዕ የሴቶች የቂርዓትና ሂፍዝ ማዕከልን ጎበኙ!

-ሃሩን ሚዲያ ደቡብ ስቱዲዮ ህዳር 15/2017

የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች የኡለማኦች ጉባኤ ዋና ጸኃፊና የዳዕዋ ዘርፍ ኃላፊ ሼይኽ መሀመድዘይን ዘህረዲን በሀላባ ከተማ የሚገኘውን ዋህደቱ ኒሳዕ የሴቶች የቂርዓትና ሂፍዝ ማዕከልን ጎብኝተዋል።

በጉብኛታቸው ወቅት በግንባታ ላይ ያሉ ህንጻዎችን የተመለከቱ ሲሆን በሴቶች አቅም በዚህን ያህል ተገንብቶ አገልግሎት መስጠቱ የሚበረታታና ለሌሎች አካባባቢዎችም ተሞክሮ የሚሆን ትልቅ ተቋም ነው በማለት አድናቆታቸውን ገልፀዋል።

ህዝበ ሙስሊሙ እሄን ተቋም በቅርበት ሊደግፍ ይገባል በማለትም ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

©ሀሩን ሚዲያ

Sheikh MohammedZain Zehredin

23 Nov, 18:09


“ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)የአለማት እዝነት”

Sheikh MohammedZain Zehredin

23 Nov, 17:37


ኑር የቁርዓን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል 85 በኦንላይን ያኽተሙ ተማሪዎችን በድምቀት አስመረቀ

ዛውያ ቲቪ: ህዳር 14/2017

ኑር የቁርዓን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በማዕከሉ በኦንላይን ቁርዓናቸውን ያኽተሙ ተማሪዎችን ዛሬ ህዳር 14/2016 ዓል በየሲር ለና የበጎ አድራጎት ድርጅት በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።

በምርቃት ስነ–ስርዓቱ ላይ ኡለሞች፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ኡስታዞች ፣ የመጅሊስ አመራሮች ፣የተቋሙ አመራሮች እና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል ።

ከ11 የዓለም ሀገራት የሚገኙ 85 ተመራቂ ተማሪዎች የምርቃት ስነስርዓት ላይ ኑር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የተመሰረተ ሲሆን ተመራቂ ተማሪዎች ለየሲር ለና የበጎ አድራጎት ድርጅት ስጦታ አበርክተዋል ፣በመጨረሻም ለ 200 የቲሞች የምገባ ስነስረዓት ተካሂዷል።

ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕዋ

Sheikh MohammedZain Zehredin

15 Nov, 19:09


የሶስተኛ ዙር የአፍሪካ አካዳሚ የዲፕሎም ትምህርት ......

ምዝገባው እና ዝርዝር ሁኔታውን ለማግኘት በዚህ ቴሌግራም ይግቡ

https://t.me/africaacademy_diplom3
https://t.me/africaacademy_diplom3
📲 የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

15 Nov, 18:42


‏صلوا على من جاء بالهُدى لنَهتدي به ،
اللهُم صل وسلم على نبينا مُحمد ﷺ🤍.

Sheikh MohammedZain Zehredin

15 Nov, 18:13


وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ان شاء الله طيب جزاكم الله خيرا الجزاء شيخنا ሁላችንም እናድምጠው !ባረከላሁ ፊኩም 👆👂

Sheikh MohammedZain Zehredin

15 Nov, 17:53


አሁን ዌብሳይታችን ላይ መመዝገቢያ ሊንክ ለሁሉም ክፍት ሆኗል።

🔗መመዝገቢያ ሊንክ:
https://am.africaacademy.com/

ሊንኩ እስከ ህዳር 20 ትምህርት እስከሚጀምር ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፣ ስለዚህ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ምዝገባውን ለማጠናቀቅ ይሞክሩ።

ምዝገባዎን ካጠናቀቁ በኋላ የሲራ ትምህርት ክፍል ውስጥ የሚገቡ ሲሆን ትምህርት እስከሚጀምርበት እስከ ህዳር 20 ድረስ ትምህርቶችን መክፈት አይችሉም።

ይህ ቪዲዮ ዌብሳይት ላይ እንዴት መመዝገብ እንዳለብን የሚያብራራ ሲሆን ዩቲዩብ ላይም በዚህ ሊንክ ገብተው ማግኘት ይችላሉ፣

🔗የዩቲዩብ ሊንክ
https://youtube.com/shorts/Hpi5q9FqMOQ?si=7FFhfBEZ6xMzifIL

Sheikh MohammedZain Zehredin

15 Nov, 17:07


አሁን ዌብሳይታችን ላይ መመዝገቢያ ሊንክ ለሁሉም ክፍት ሆኗል።

🔗መመዝገቢያ ሊንክ:
https://am.africaacademy.com/

ሊንኩ እስከ ህዳር 20 ትምህርት እስከሚጀምር ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፣ ስለዚህ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ምዝገባውን ለማጠናቀቅ ይሞክሩ።

ምዝገባዎን ካጠናቀቁ በኋላ የሲራ ትምህርት ክፍል ውስጥ የሚገቡ ሲሆን ትምህርት እስከሚጀምርበት እስከ ህዳር 20 ድረስ ትምህርቶችን መክፈት አይችሉም።

ይህ ቪዲዮ ዌብሳይት ላይ እንዴት መመዝገብ እንዳለብን የሚያብራራ ሲሆን ዩቲዩብ ላይም በዚህ ሊንክ ገብተው ማግኘት ይችላሉ፣

🔗የዩቲዩብ ሊንክ
https://youtube.com/shorts/Hpi5q9FqMOQ?si=7FFhfBEZ6xMzifIL

Sheikh MohammedZain Zehredin

15 Nov, 13:05


“ትጠየቁበታላችሁ” | በሸይኽ ያዕቁብ ሙሀመድ | የጁመዐ ኹጥባ | ከሸይኽ ሆጀሌ መስጂድ || አፍሪካ ቲቪ

https://youtu.be/I0WWKNNaxOQ

Sheikh MohammedZain Zehredin

15 Nov, 08:00


https://youtu.be/iEENcpxRdhE?si=YlYuQN-zKRAzMaKL

Sheikh MohammedZain Zehredin

14 Nov, 19:08


የሶስተኛ ዙር የአፍሪካ አካዳሚ የዲፕሎም ትምህርት ......

ምዝገባው እና ዝርዝር ሁኔታውን ለማግኘት በዚህ ቴሌግራም ይግቡ

https://t.me/africaacademy_diplom3
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

14 Nov, 09:12


አፍሪካ ቲቪ ባለው ክፍት የስራ መደብ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፦ የፕሮግራም ክፍል አስተዳደር/program Manager/

※ የስራ ልምድ፦ በሚዲያ ላይ የስራ
*ተፈላጊ ችሎታ:አረበኛ ማንበብ፣መፃፍ እና መናገር የሚችል
※ ብዛት፦ 1
※ ጾታ ፦ ወንድ
*ደመወዝ: - በስምምነት

የሰራ መደቡ ሀላፊነቶች

*በተለያየ የዕድሜ ክልል ውስጥ ላሉ የማህበረሰብ ክፍሎች ሳቢ እና ማራኪ ፕሮግራሞች እና ሃሳቦችን መፍጠር

*የፕሮግራም ይዘት፣የግዜ ስሌዳ እና በጀት ለእያንዳንዱ ፕሮግራም ዝርዝር እቅዶችን ማዘጋጀት

*እንግዶችን(ከመሻኢኾች፣ዱዓቶች፣የተለያየ የሞያ ክህሎት ባለቤቶች እና ሌሎች) እንግዶችን መምረጥ እና አፈፃፀሙን መከታተል

*የፕሮግራም አዘጋጆችን በመከታተል ከዕንግዶች ጋር ለቃለ መጠይቅ ዝግጆ ማድረግ

*ህዝባዊ ፕሮግራሞችን፣ዳዕዋወችን እና መስል ፕሮግራሞችን ማሰተባበር

*ስርጭቱን የእና የግዜ ሰሌዳውን መከታተል

*የሁሉንም ፕሮግራሞች ሪፖርት ማዘጋጀት

* ፋይሎችን፣የፕሮግራም ዝግጅት ክፍሎች እና መሰል ዝግጅት ማስተዳደር እና አቅጣጫ መስጠት

*የሰራተኛውን አፈፃፀም መገምገም እና ገንቢ አስተያየት መስጠት

*ሁሉንም ፕሮዳክሺኖች መቆጣጠር
ሲሆን


መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በሚከተለው ቴሌግራም አድራሻ በማመልከት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

ለበለጠ መረጃ
ቴሌ ግራም: @AYMEN_ZEIN
ስልክ:+251941033343

Sheikh MohammedZain Zehredin

13 Nov, 19:08


የሶስተኛ ዙር የአፍሪካ አካዳሚ የዲፕሎም ትምህርት ......

ምዝገባው እና ዝርዝር ሁኔታውን ለማግኘት በዚህ ቴሌግራም ይግቡ

https://t.me/africaacademy_diplom3
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

13 Nov, 16:39


የጀነት ሴት!

Sheikh MohammedZain Zehredin

13 Nov, 05:34


https://www.youtube.com/watch?v=-3GxG2iqujQ&t=647s

Sheikh MohammedZain Zehredin

12 Nov, 19:08


የሶስተኛ ዙር የአፍሪካ አካዳሚ የዲፕሎም ትምህርት ......

ምዝገባው እና ዝርዝር ሁኔታውን ለማግኘት በዚህ ቴሌግራም ይግቡ

https://t.me/africaacademy_diplom3
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

12 Nov, 18:56


የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሼይኽ ሀጂ ኢብራሂም የሱዳን ዓለምአቀፍ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚደንትን ተቀብለው ማነጋገራቸው ተገለፀ!

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የሱዳን ዓለምአቀፍ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚደንት የኾኑትን ፕሮፈሰር ጧሃ አብዲ ጧሃን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።

የትምህርት (Education) ባለሙያ የኾኑት ፕሮፈሰር ጧሃ አብዲ በኢትዮጵያ የዓረብኛ ትምህርትን ለማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ከጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዚደንት እና ሌሎች የጠቅላይ ምክር ቤቱ አመራሮች ጋር ሰፋ ያለ የሐሳብ ልውውጥ አድርገዋል።

የፌዴራል መጅሊሱ ፕሬዚደንት  ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ጠቅላይ ምክር ቤቱ የአረብኛ ትምህርትን ለማሳደግ ተግቶ እንደሚሠራ በውይይቱ ላይ ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት ፕሮፌሰር ጧሃ አብዲ ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ቀጥሎ በትምህርት ሚኒስቴር ዓረብኛን ለማስተማር እውቅና የተሰጠውን አወልያ የዓረብኛ ኮሌጅን መጎብኘታቸውን ለማወቅ ተችሏል።

በጉብኝታቸው ወቅትም፣ በኮሌጁ ስለሚሰጠው የዓረብኛ ትምህርት ይዘቶች እና በሥርዓተ ትምህርቱ ዙሪያ ሰፋ ያለ ገለጻ እንደተደረገላቸው ታውቋል።

ፕሮፌሰር ጧሃ አብዲ ጧሃ ከክቡር ሸይኽ ሐጂ ጋር በተወያዩበት ወቅት የአወልያ የዓረብኛ ኮሌጅ መምህራንን አቅም በመገንባት ኮሌጁን ወደ ዩኒቨርሲቲ ማሳደግ በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ ከጠቅላይ ምክር ቤቱ ጋር አብሮ ለመሥራት ፍላጎት ያላቸው መኾኑን ተናግረዋል። ሲል የዘገበው የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት ነዉ!

Sheikh MohammedZain Zehredin

12 Nov, 16:59


የሶስተኛ ዙር የአፍሪካ አካዳሚ የዲፕሎም ትምህርት ......

ምዝገባው እና ዝርዝር ሁኔታውን ለማግኘት በዚህ ቴሌግራም ይግቡ

https://t.me/africaacademy_diplom3
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

12 Nov, 12:30


የሶስተኛ ዙር የአፍሪካ አካዳሚ የዲፕሎም ትምህርት ......

ምዝገባው እና ዝርዝር ሁኔታውን ለማግኘት በዚህ ቴሌግራም ይግቡ

https://t.me/africaacademy_diplom3
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

12 Nov, 12:27


📲 የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

12 Nov, 09:47


https://www.facebook.com/AFRICATV1CH?mibextid=ZbWKwL

Sheikh MohammedZain Zehredin

03 Nov, 06:50


ደሴ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ...!

በሸይኽ ሀሰን ሓሚዲን የሚመራዉ ደሴ ከተማ የሚገኘው ሸይኽ አደም ሙሳ ኢስላማዊ ኮሌጅ ላለፉት 4 አመታት ያስተማራቸውን ኡስታዞች እና ዱዓቶች ዛሬ እሁድ ጥቅምት 24/2017 ዓ.ል በደሴ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ በታላቅ ድምቀት እያስመረቀ ይገኛል።

-ሀሩን ሚዲያ በዚህ ታላቅ የምርቃት ስነስርዓት ላይ የተገኘ ሲሆን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ ዝግጅቱን በቀጥታ ስርጭት ወደናንተ የሚያደርስ ይሆናል!

©ሀሩን ሚዲያ

Sheikh MohammedZain Zehredin

03 Nov, 06:49


ነሲሓ ቲቪ ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደቡ መጠሪያ፦
1. ጋዜጠኛ
2. የማህበራዊ ሚዲያ ባለሙያ
3. Store /ንብረት አስተዳደር/

※ የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ
※ ደሞዝ፦ በስምምነት

ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።

ለበለጠ መረጃ፦ 0930484285

#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

Sheikh MohammedZain Zehredin

02 Nov, 19:07


📲  የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

02 Nov, 10:51


ሐሙስ ማታ ከ 2:00- 3:00 እንዲሁም ቅዳሜ ማታ ከ 2:30 - 3:30 በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርብላችሁ የአፍሪካ አካዳሚ የቀጥታ ፕሮግራም ዛሬም ይቀጥላል።

ያለዎትን ጥያቄ፣ሃሳብ እንዲሁም አስተያየት እንዲሰጡንና ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ግብዣችን ነው።


#አፍሪካ_አካዳሚ

Sheikh MohammedZain Zehredin

01 Nov, 19:06


📲  የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

31 Oct, 19:07


"የአፍሪካን አካዳሚ ሶስተኛ ዙር አሁኑኑ ይቀላቀሉ። የመመዝገቢያውንም ሊንክ ለሌሎች ያጋሩና አጅርን ይሸምቱ!

📲 የመመዝገቢያው ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

አካዳሚውን ልዩ የሚያደርገው:
💶 በነፃ መሆኑ፤
💻 ለሁለቱም ጾታዎች በሁሉም የእድሜ ክልል ላሉ በርቀት በቴሌግራምና በፕላትፎርማችን የሚሰጥ መሆኑ፤
📚 ሁሉም ሸሪዓዊ እውቀቶች የሚሰጡት ልዩ በሆኑ መሻይኾች መሆኑ፤
🎉 ላለፉ ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራምና ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት መኖሩ ነው።

የትምህርት ዘመኑ: አንድ አመት

⌛️ ትምህርቱ እሁድ በ10/11/2024 ይጀምራል።"

Sheikh MohammedZain Zehredin

31 Oct, 19:06


📲  የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

30 Oct, 19:06


📲  የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

29 Oct, 19:06


📲  የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

29 Oct, 16:15


ሂጃብ መከልከል??

#ኒቃቧንም_ትለብሳለች
#ትምህርቷንም_ትማራለች
#ሙሀመድዘይን

Sheikh MohammedZain Zehredin

29 Oct, 13:15


"በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል ሲሉ ሼይኽ ኤሊያስ አህመድ ተናገሩ።

- ሀሩን ሚዲያ፥ ጥቅምት 19/2017

ሼይኽ ኤሊያስ አህመድ ኒቃብ የሚለብሱ ሙስሊም ተማሪዎችን ከትምህርት መታገድ አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም "በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል።" ሲሉ ገልፀዋል።

አክለውም "ፊትን ከባዕድ ወንዶች መሸፈን ግዴታ መሆኑ የአብዛኛዎቹ ዑለማዎች አቋም ነው። ሆኖም ሴቶች ፊትና በማይሰጋበት ሁኔታ ለአስፈላጊ ጉዳይ ፊታቸውን ለወንዶች ማሳየት እንደሚችሉ የሁሉም የፊቅህ ሊቃውንት ንግግር ያሳያል።" ብለዋል

በዚህ መሰረት ተማሪዋ ወደ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ስትገባ፣ ወደ ፈተና ማእድ ስትገባ፣ አጠራጣሪ ሁኔታ ሲኖር ወይም በማንኛውም ጊዜ ማንነቷን ማጣራትና ከመታወቂያዋ ጋር ማመሳከር ሲያሰፈልግ ፊቷን ገልጣ አሳይታ መልሳ መሸፈን ትችላለች። ያሉ ሲሆን «ሙሉ በሙሉ ተገልጠሽ ካልቆየሽ አትገቢም!» ማለት ግን ሀይማኖታዊ መብትን በግልፅ የሚጋፋ፣ ሴኪዩላሪዝም ጨምር የማይደግፈው… ምንም አግባብነት የሌለው የግለሰቦች ድርቅና ነው።" ብለዋል

© ሀሩን ሚዲያ

Sheikh MohammedZain Zehredin

28 Oct, 19:39


አፍሪካ አካዳሚ 3ኛውን ዙር የሸሪዐ ዲፕሎም ትምህርት መመዝገብ ለፈለጋችሁ ባጠቃላይ ምዝገባ መጀመሩን ያበስራችኋል።

📲 የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

አካዳሚውን ልዩ የሚያደርገው:
💵 በነፃ መሆኑና ለሁሉም የእድሜ ክልል ላሉ ወንዶችም ይሁን ሴቶች ምቹ መሆኑ፤
💻 በስልክ ወይም በላፕቶፕ ባሉበት ቦታና ርቀት ለመማር ምቹ መሆኑ፤
📚የትምህርት አሰጣጥ መንገዱ እጅግ ያማረና ገር መሆኑ፣ እንዲሁም በተመረጡ ዑለሞች የሚሰጥ መሆኑ፤
🗒️ለየሁሉም የትምህርት ክፍል በይሳምንቱና ትምህርቱ ሲጠናቀቅ የሚሰጡ ፈተናዎች መኖራቸው፤
🎊ላለፉ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት የሚሰጥ መሆኑና የምርቃት ፕሮግራም የሚዘጋጅ መሆኑ፤

📖በአካዳሚው የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች:
1 - ሲራ
2 - ዓቂዳ
3 - ፊቅህ
4 - ተርቢያ
5 - ተፍሲር
6 - ሐዲሥ

⏱️የትምህርት ቆይታው አንድ አመት ሲሆን በሁለት ሴሚስተሮች የተከፋፈለ ነው።

📋ትምህርቶቹ ለተማሪዎች የሚቀርቡት በነዚህ መልኩ ነው:
- በፒዲኤፍ (pdf)
- በቪዲዮ
- በድምፅ

አላህ ካለ የሶስተኛ ዙር የዲፕሎም ትምህርቱ በ10/11/2024 ይጀምራል።

እድሉ አያምልጥዎ! በዙሪያዎም ላሉ ሁሉ ያጋሩ።

Sheikh MohammedZain Zehredin

28 Oct, 19:06


📲  የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

28 Oct, 19:06


📲  የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

26 Oct, 10:55


ውድ የአፍሪካ ቲቪ የአላህ እዝነትና ሰላም ለእናንተ ይሁን

ዛሬ ቅዳሜ ማታ ከምሽቱ 2 ሰአት ጀምሮ በአፍሪካ ቲቪ የአፍሪካ አካዳሚ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይኖረናል፣
በፕሮግራሙ ላይ አካዳሚውን እና ትምህርቱን በተመለከተ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልሶችና ማብራሪያዎች የሚሰጡ ይሆናል።እንዲሁም የአፍሪካ አካዳሚ እና የአፍሪካ ቲቪ የበላይ ጠባቂ የሆኑትን ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲንን በእንግድነት የምንጋብዝ ይሆናል።

እርሶ ከቤተስብዎና ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመሆን ፕሮግራሙን እንድትከታትሉና ሀሳብና አስተያየት እንድትሰጡን እንጋብዛለን።


አፍሪካ አካዳሚ

Sheikh MohammedZain Zehredin

25 Oct, 12:25


https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

25 Oct, 12:25


🎉አስሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ

ውድ የሶስተኛ ዙር የአፍሪካ አካዳሚ የዲፕሎም ተመዝጋቢ ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ።

⭕️ይህ ሁሉም ተማሪ ሊያነባቸውው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች ናቸው:

አላህ ካለ የሶስተኛ ዙር የዲፕሎም ትምህርቱ በ10/11/2024 ይጀምራል።

💻ትምህርቱ በቴሌግራም ቻናላችን፣በዩቲዩብና በአካዳሚው ፕላትፎርም የሚሰጥ ሲሆን ለጊዜው ፕላትፎርሙ አንዳንድ ማሻሻያዎች እያደረግን እንቆያለን።

ዌብ ሳይታችን ለመመዝገብ ክፍት የሚሆነውም በ5/11/2024 ነው።

💵 ትምህርቱም የዲፕሎም መርሃ ግብር ሲሆን በነፃ ነው።

📘 የዲፕሎም ትምህርቱ የሚወስደው የጊዜ ቆይታ 1 አመት ሲሆን ሁለት ሴሚስተሮች አሉት። ተማሪውም በየሴሚስተሩ ስድስት ትምህርቶችን የሚማር ይሆናል። የመጀመሪያው ሴሚስተር ሲጠናቀቅም ወደ ሁለተኛው ሴሚስተር ይዘዋወራል። በየትምህርቱ ማጠናቀቂያ ላይና ትምህርት አጋማሽ ላይ ፈተናዎች ይኖራሉ።

🎙📗ትምህርቶቹ የሚሰጡትም በሚነበብ፣ በድምፅ እና በቪዲዮም ጭምር ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ @Ethio_africaacademy

Sheikh MohammedZain Zehredin

24 Oct, 13:35


ምንድን ነው ? ስለዚህ ምን ያውቃሉ ?

اللهم اشف كل مريض
روى مسلم في صحيحه عن عثمان بن أبي العاص رضي الله عنه أنه شكا إلى رسول الله صلى الله عليه وسلم وجعا يجده في جسده ، فقال له رسول الله صلى الله عليه : ضع يدك على الذي يألم من جسدك وقل : باسم الله ، ثلاثا ، وقل سبع مرات : أعوذ بعزة الله وقدرته من شر ما أجد وأحاذر ".

Sheikh MohammedZain Zehredin

23 Oct, 08:11


#የዒልም_አሻራ_በጋራ!
#بصمة_العلم

Sheikh MohammedZain Zehredin

23 Oct, 03:02


{ إِذۡ هَمَّت طَّاۤىِٕفَتَانِ مِنكُمۡ أَن تَفۡشَلَا وَٱللَّهُ وَلِیُّهُمَاۗ وَعَلَى ٱللَّهِ فَلۡیَتَوَكَّلِ ٱلۡمُؤۡمِنُونَ }
[Surah Āli-ʿImrān: 122]



ከእናንተ ሁለት ጭፍሮች አላህ ረዳታቸው ሲኾን ለመፍራት ባሰቡ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በአላህም ላይ ብቻ ምእምናኖች ይመኩ፡፡

المختصر

اذكر - أيها النبي - ما وقع لفرقتين من المؤمنين من بني سَلِمَة، وبني حارثة، حين ضعفوا، وهَمُّوا بالرجوع حين رجع المنافقون، والله ناصر هؤلاء بتثبيتهم على القتال وصرفهم عما هَمُّوا به، وعلى الله وحده فليعتمد المؤمنون في كل أحوالهم.

Sahih International

When two parties among you were about to lose courage, but Allah was their ally; and upon Allah the believers should rely.



https://t.me/yenebi_wedaj/7150

Sheikh MohammedZain Zehredin

22 Oct, 08:40


ይህ እድል እንዳያመልጥዎ!

እውቅ መሻይኾችና ኡስታዞችን አካቶ የያዘው አፍሪካ አካዳሚ ለ3ኛ ዙር የሸሪዐ ዲፕሎማ መርሃ ግብር ምዝገባ መጀምሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ፕሮግራሙን ልዩ የሚያደርጉት
ነጻ መሆኑ
💻 ሁሉም ባለበትና በተመቸው ሰአት መማር መቻሉ
👬ጾታና የእድሜ ክልል የማይገድበው መሆኑ
📚ትምህርቶቹ የሚሰጡት በእውቅ መሻይኾችና ኡስታዞች መሆኑ
🎉 እውቅና ያለው የምስክር ወረቀት መሰጠቱ።
የትምህርት ቆይታው አጭር መሆኑ

ትምህርት ህዳር 1/2017 ይጀምራል

ለመመዝገብና ትምህርቱን ለመከታተል ከታች ያለውን ቴሌግራም ቻነል ይቀላቀሉ

https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

18 Oct, 12:22


https://youtu.be/U8id0xeMi-k

Sheikh MohammedZain Zehredin

16 Oct, 16:08


ጥብቋ መርየም | በሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን | ልዩ የተፍሲር መሰናዶ | ኢቅራእ መስጂድ | አፍሪካ ቲቪ

https://youtu.be/sx6Sjxxxw60

Sheikh MohammedZain Zehredin

16 Oct, 05:35


https://youtu.be/zM6eHeXtiTs?si=7wNxIm_coT5GqPNA

Sheikh MohammedZain Zehredin

15 Oct, 07:26


https://youtu.be/h9SGkZQg0qg?si=rIgUfQaXDY0-0vLm

Sheikh MohammedZain Zehredin

14 Oct, 13:22


https://t.me/africaacademy_diplom3

Sheikh MohammedZain Zehredin

14 Oct, 05:59


https://youtube.com/playlist?list=PLhe_srATrx0rncQMiJeGUFpuz_e72dNBZ&si=EDKNSAn9mGDE7TW4

Sheikh MohammedZain Zehredin

14 Oct, 05:35


https://youtu.be/xsJsfMEuuS8?si=cJoIZRam3sehfxLD

Sheikh MohammedZain Zehredin

13 Oct, 06:40


https://youtu.be/aFnun1d77fw?si=t3qpY4i9OUwzmReA

Sheikh MohammedZain Zehredin

13 Oct, 06:17


ገብቶሃል ?
ገንቶሻል ?

Sheikh MohammedZain Zehredin

12 Oct, 11:20


https://youtu.be/aFnun1d77fw

Sheikh MohammedZain Zehredin

11 Oct, 12:41


የጁመዐ ኹጥባ | አላህን (ሱ.ወ) ማስታወስ | በኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ

https://youtu.be/GrM-_bV9wic

Sheikh MohammedZain Zehredin

11 Oct, 02:45


https://t.me/Mohammedzainzh/6995

Sheikh MohammedZain Zehredin

10 Oct, 14:27


https://youtu.be/uaE9VnwNMzA

Sheikh MohammedZain Zehredin

10 Oct, 10:38


https://youtu.be/-3GxG2iqujQ?si=BlR_g2lYjs6aFoB9

Sheikh MohammedZain Zehredin

09 Oct, 12:23


ኑር የቁርኣን ንባብ እና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል
ለመመዝገብ በ +251979050159
ወይም በቴሌግራም ሊንክ

በተመጣጣኝ ክፍያ በመክፈል ባሉበት መቅራት ይችላሉ
በተመጣጣኝ ክፍያ በመክፈል ባሉበት መቅራት ይችላሉ

@Nur_quran_center_operator_seid
@Nur_quran_center_operator_seid


📲📲አጭር መግለጫ በሸሃችን....
https://t.me/Mohammedzainzh/6272
https://t.me/Mohammedzainzh/6272
ይመዝገቡ ይቅሩ....

ለሌሎችም ያስተላልፉ ...
https://t.me/Mohammedzainzh/6272
https://t.me/Mohammedzainzh/6272


Telegram: https://t.me/nur_yequran

6,728

subscribers

830

photos

51

videos