🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች @nesihajobs Channel on Telegram

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

@nesihajobs


ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ።
ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን።

T.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች (Amharic)

ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ። ይህ ቻነል ለቫይረስ ስራ ፈላጊው እና ለሌሎች ቫካኑ ለመረጃ እና ለመተግበም የሚያስችል ማስታወቂያ ነው። ይህን በቴሌግራም @Salehom100 ላይ ያግዝላችሁ ። T.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

03 Dec, 09:52


Jemea Trading Plc invites interested and qualified applicants to fill the attached positions

Adress: Sumale tera Near teklihamanot hospital beto building  3 rd floor ,office number .316 Addis ababa Ethiopia

Email:[email protected]

For the email applicants, please mention the position on the subject  of the email.

__
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

02 Dec, 12:13


አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት


____
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

02 Dec, 03:44


ቤተል ሜዲካል ኮሌጅ የላይብረሪ ሀላፊ  አወዳድሮ በቋሚነት  መቅጠር ይፈልጋል።

በላይብረሪ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም መሠል ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪና በዘርፉ ቢያንስ  2 ዓመት ያገለገለች።

ፆታ-ሴት

ደመወዝ-በስምምነት

የስራ ቦታ ቤተል 

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በ0988161999 ዶክመንታችሁን በአንድ Pdf በማድረግ በ5 ቀናት ውስጥ በቴሌግራም በመላክ ብቻ  ማመልከት ትችላላችሁ።

ቀድመው ላመለከቱትና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ቅድሚያ እንሰጣለን!!



🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

02 Dec, 03:41


መቶ ብር ሚኒ ማርኬት እና ካፌ ማናጀር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ:- የሚኒማርኬትና ካፌ ማናጀር

መስፈርት: በአካውንቲንግ በማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ  በዲፕሎማ ወይም  በዲግሪ ተመርቆ ቢያንስ 2 ዓመት በተመሳሳይ ዘርፎች በስራ አስኪያጅነት ወይም አስተባባሪነት የሰራ/የሰራች በተለይ የሂሳብ ሪፖርት ማድረግና ሰራተኞች ቁጥጥርና  አመራር ላይ የሰራች እና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ ያላት

የስራ ቦታ- አስኮ ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚኒየም

ለስራ ቦታው ቅርበት ላለው ቅድሚያ እንሰጣለን!!

ደመወዝ በስምምነት



🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

27 Nov, 09:44


ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

1‐ ዋና መምህር ለኬጂ  ብዛት 2
2‐ ረዳት መምህር ለኬጂ ብዛት 3
3‐ ሞግዚት ለኬጂ ብዛት 2
4– ፅዳት ለኬጂ ብዛት 2

ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 23/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0962206781 / 0912221285 / 0113695969

__
@nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

27 Nov, 07:35


ነኢማ አካዳሚ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
___
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

25 Nov, 14:08


ነጃሺ አካዳሚ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

25 Nov, 05:54


Rosewood Furniture is hiring a Social Media Video Editor to join our growing team!

Gender : female

Job Responsibilities:

Edit video footage for social media platforms based on provided content.
Sync and incorporate voiceover files into videos (no music or instrumental tracks).

Requirements:

Proficiency in Adobe After Effects and Adobe Premiere Pro.

Strong attention to detail and creativity in video editing.
Ability to work full-time during standard working hours.
Prior experience in editing videos for social media is a plus.

How to Apply:
Send your portfolio and application via Telegram to @rosew0od


🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

24 Nov, 17:28


ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ቦሌ ኤድናሞል ለሚገኘው ቅርጫፍ ሪሴፕሽኒስት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

በፀሀፊነት በእንግዳ አቀባበል በማርኬቲንግ ወይም የጤና ዘርፎች  ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 3 ዓመት በተመሳሳይ የስራ መደብ የሰራችና ለቦታው ቅርበት ያላት።
የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት

ደመወዝ በስምምነት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በ0910014537 ዶክመንታችሁን በአንድ Pdf በማድረግ  በቴሌግራም በመላክ ብቻ  ማመልከት ትችላላችሁ
ቀድመው ላመለከቱትና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ቅድሚያ እንሰጣለን


🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

24 Nov, 17:27


አል ፈውዝ የህክምና ማዕከል ሪሴፕሽኒስት  አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

ትምህርት-በአይሲቲ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት።
 
የስራ ቦታ -አለምባንክ ስልጤ ሰፈር
የስራ ቀናት-ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
ደመወዝ በስምምነት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በህክምና ማዕከሉ ሲቪና ልምድና ሙያ ፈቃዳችሁን በማስገባት ወይም በቴሌግራም በ+251911242925 በመላክ መመዝገብ ይቻላል


🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

24 Nov, 06:24


ነጃሺ አካዳሚ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

22 Nov, 16:01


በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሙያ መስክ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

1‐ እስፖክን መምህር ለ1ኛ-8ኛ ክፍል
2‐ ሶሻል ሰቴዲስ ለ7ኛ-8ኛ ክፍል
3‐ ስፖርት መምህር ለ9ኛ-10ኛ ክፍል
4‐ ረዳት መምህራን ለኬጂና ለ1ኛ ደረጃ
5‐ ሞግዚት ለኬጂ
6‐ ጽዳት ለ1ኛ ደረጃ

ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 20/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡


🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

22 Nov, 15:51


አል ፈውዝ የህክምና ማዕከል ራዲዮሎጂስት አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ዝግጅት፡- በህክምና እና የራዲዮሎጂ  ስፔሻሊቲ ስልጠና የወሰደ/የወሰደች

የስራ ልምድ፡- በዲጂታል ኤክስሬይና አልትራሳውንድ ማሽን ቢያንስ ሁለት አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት እና ኢኮ ካርዲዮግራፊ ላይ የሰራ ተመራጭ ይሆናል

የስራ ቦታ:‐ አለምባንክ ስልጤ ሰፈር

የስራ ቀናት:- ከሰኞ እስከ ቅዳሜ

ደመወዝ:‐ በስምምነት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በህክምና ማዕከሉ ሲቪና ልምድና ሙያ ፈቃዳችሁን በማስገባት ወይም በቴሌግራም በ +251911242925 በመላክ መመዝገብ ይቻላል

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

19 Nov, 15:11


ቲንክ ዋይዝ አካዳሚ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

19 Nov, 14:11


ኑን የልብስ ስፌት ባለሞያ ይፈልጋል

የስራው ዓይነት፥ ኦቨር ሉክ መምታት፣ የትራስ እና የአልጋ ልብስ መስራት የምትችል

√ ልምድ እና ጥሩ ፍጥነት ያላት

፨ ታማኝና ሰዓት አክባሪ

ፆታ ፡  ሴት

አድራሻ  ፡ አየር ጤና

ደሞዝ    ፡ በስምምነት

ይደውሉ  +251985432431

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

18 Nov, 05:46


መወዳ ት/ቤት በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

15 Nov, 17:15


AFRAN GENERAL HOSPITAL, ADDIS ABEBA

Job Title: Medical Laboratory Technologist.

Educational Background: BSC
Laboratory Technology.

Experience: 2 years and above Worked  in private general hospitals

Quantity:- 2

To apply:
★ phone no. 0911629262

Submission: 10 working days

Adress: Ayer tena, Addis Ababa

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

15 Nov, 06:27


Yemen Community School would like to hire vibrant  teachers and assistant teachers urgently. If interested, send your documents via Telegram at 0933777776 or e-mail [email protected] until November 20, 2024.

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

14 Nov, 12:11


ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0962206781 / 0912221285 / 0113695969


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

14 Nov, 10:46


ቲንክ ዋይዝ አካዳሚ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

7,611

subscribers

509

photos

1

videos