Abu Hanifa @abuhanifamohammedseid Channel on Telegram

Abu Hanifa

@abuhanifamohammedseid


📲
"ይቀላቀሉ! ታሪክ፣ የቁርአንና ሐዲስ መልእክቶች፣ አነቃቂ ሐሳቦች፣ መረጃዎችንና ሌሎችንም ያገኛሉ"
🌻🌻🌻

Abu Hanifa (Amharic)

Abu Hanifa ከ @abuhanifamohammedseid ጋር የተመረጠ የቴሌግራም ቻናሎች፣ ታሪክ፣ የቁርአንና ሐዲስ መልእክቶች፣ አነቃቂ ሐሳቦች፣ መረጃዎችንና ሌሎችንም ያገኛሉ። እንቅስቃለን እና በአማርኛ አማራጮችን መልእክት ያስቀምጡ። የሚልኩትን ለማወቅ ከዚህ በታች ጌሩቻ።

Abu Hanifa

03 Nov, 12:28


ለህይወት አዲስ ጣዕም ሰጥቶና፣ መንፈስና አካልን በወጉ አሳርፎ፤ እጅግ በተሳካ ሁኔታ የተከወነው የመጀመሪያው ዙር የሂራ ትራቭል የኅብረት ዑምራ ፓኬጃችን፤ ጨርሶ የሚዘነጋ አለመሆኑን አብረውን የተጓዙ መንገደኞችቻን ምሥክሮች ናቸው!!!

አሁን ደግሞ ከኅዳር 26 እስከ ታህሳስ 7 ከታዋቂው ሸይኽ አብራር ሽፋ ጋር ለመጓዝ የመጀመሪያውን ዙር ምዝገባ ጀምረናል።

ለሴት የዑምራ ተጓዦቻችን ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ሂራ ትራቭል በሁለተኛው ዙር ጉዞው ተወዳጇ የበይቱል ሐቢብ ፕሪግራም አቅራቢ ኡስታዛ ኸይሪያ በድሩን አካቶ ይጠብቃችዃል።

በማይረሳውና በተሟላ የዑምራ ፓኬጃችን ይጓዙ!

ለተሟላ መረጃ በ 0965888883 ወይም በ 0965888884 ይደውሉልን!
ሂራ ቱር ኤንድ ትራቭል!
አድራሻችን ሣር ቤት ግደይ ህንፃ አንደኛ ፎቅ

Abu Hanifa

27 Sep, 15:13


ይመዝገቡ አብረውን ይጓዙ
0965888883 ወይንም 84 ላይ ይደውሉልን

Abu Hanifa

13 Sep, 18:55


በነገራችን ላይ ተቀላቅለናል 😍😍
በምርኩዝ መድረክ አሳውቀን በነበረው ቅናሽ ተጠቅመው በርካቶች ተመዝግበዋል።

#######
የህብረት የዑምራ ጉዞን በተሻለ ቅልጥፍናና በተሟላ መስተንግዶ በመከወን የዑምራ ጉዞዎን የማይረሳ ለማድረግ በልዩነት ብቅ ያለው ድርጅታችን፤ እናትና እህቶቻችን ለዑምራ ሲያቀኑ ስሜታቸውን በቅርበት ተረድቶ ለጥያቄዎቻቸው ምላሽን፣ በዑምራ ስርዓትና በመዲና የረውዷ ቆይታ፤ እንዲሁም በታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት ወቅት የቅርብ ክትትል የሚያደርጉና ትምህርት የሚሰጡ ተወዳጅ ሴት ኡስታዛዎችን የጉዟችን አካል በማድረግ ክፍተቱን ለመሙላት በአዲስ አቅም መጥተናል።
ሂራ ቱር ኤንድ ትራቭል!

ለ2017 ባዘጋጀነውና ከጥቅምት 7 እስከ 18 በሚቆየው ልዩ ፓኬጃችን፤ ተወዳጁን ኡስታዝ አቡበከር አህመድን የጉዞው ተጋባዥ እንግዳ በማድረግና፤ የመልዕክተኛውን (ሰዐወ) ሲራ ሲያወሳ ሩቅ ይዞን የሚጓዘውን ኡስታዝ ሙሐመድ ጀማልን በመሪነት በመያዝ፤ ለእናቶችና እህቶች ከበይቱል ሃቢብ ፈርጦች ኡስታዛ ሃስና ሸይኽ ሙስጠፋን አካተን፤ ከጥቅምት 7 እስከ 18 የሚቆየውን ልዩ ፓኬጅ ፍሬያማ ለማድረግ ተሰናድተናል።

በዚህ ልዩ ፓኬጅ የኸሚስ ምሽቶቹ ሙሐመድ ፈረጅና ሁሴን ኸድርም በተጋባዥነት የጉዟችን አካል ሆነው፤ ተወዳጁን የመዲና ሰማይ ሥር ቆይታ መዲና ላይ ሆነው ለመሥራት ታጭተዋል።

በመካ 7 ቀናትንና በመዲና 4 ቀናትን በመቆየት ግሩም የዒባዳ ጊዜን አብረውን እንዲያሳልፉ በ 0965888883 ወይም በ 0965888884 ይደውሉልን!!!

ሂራ ቱር ኤንድ ትራቭል!

አድራሻችን ሣር ቤት ግደይ ህንፃ አንደኛ ፎቅ

Abu Hanifa

10 Aug, 14:50


https://t.me/hansem2

Abu Hanifa

03 May, 18:14


የቢዝነሳችሁን ቁልፍ ስራዎች በቀላሉ እንድትሰሩ የሚጠቅማችሁን የERP ሲስተም ይዘን ቀርበናል!

ከዚህም በተጨማሪ ለድርጅታችሁ ኔትወርክ ማስገባት፣ የደህንነት ካሜራዎች ማስገጠም እና የመሳሰሉትን ስራዎችም ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች ለመስራት ዝግጁ ነን!

የበለጠ ለማወቅ በ 0974967171 ይደውሉልን! አላማችን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የቀለለ እና ዘመናዊ ህይወትን ማድረስ ነው!

#erp #ict #networkInstallation #Skylink #security

Abu Hanifa

29 Feb, 09:32


ቲኬት ገዝተዋል?
ተወዳጁ የምርኩዝ መድረክ የእውቀትና የመዝናኛ ዝግጅቶቹን ይዞ በረመዳን መግቢያ ላይ እነሆ ሊለን በታላቅ ዝግጅት መጥቻለሁ እያለን ነው ምርኩዝ።
ምርኩዝ 27 የረመዳን ቀለማት 5 መድረክ የፊታችን እሑድ የካቲት 24 በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ይከናወናል፡፡ የመግቢያ ትኬቱን በሁሉም የሂጅራ ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት አልያም *827# በመጠቀም ይግዙ!
መደበኛ - 350
VIP - 1300 ብር ብቻ
ሂጅራ ባንክ!
ጉዞ ወደ ብሩህ ተስፋ!

Tikkeettii Bitattanii Jirtuu?

Waltajjiin jaallatamaa Mirkuz sagantaalee barsiisaa fi booharsaa ta'an qopheessee seensa ji'a ramadaanaa irratti qophii addaa dhiheessuuf qabatee dhufaa Jira.
Waltajjiin Mirkuz 27 Yeramadaan Qalamaat 5 fuulduree keenya Guraandhala 24/2016 Galma Barkumeetti ni ni dhiyaata.

Tikkeettiin Seensaa Sagantichaa Dameewwan Baankii Hijraa hundumatti goruun ykn  Moobaayil Baankiingii (USSD *827#) fayyadamuun bitadhaa.
Tikk. Idilee  = 350
VIP   =  1300 qofaan

Baankii Hijraa
Imala gara egeree ifaa!!

Abu Hanifa

27 Feb, 10:29


ተወዳጁ የምርኩዝ መድረክ የ2016 ረመዳን ወር መግቢያ ላይ ሆነን የእውቀትና የተዝናኖት መድረኩን ይዞ እነሆ ይላል።

ምርኩዝ 25 የረመዳን ቀለማት 4 መድረክ የፊታችን እሑድ የካቲት 24 በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ለመከናወን ዝግጅቱ ተጠናቋል።

የመግቢያ ትኬቱን በሁሉም የሂጅራ ባንክ እና የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች እንዲሁም በአሞሌ መተግበሪያ ይግዙ!

መደበኛ - 350
VIP - 1300 ብር ብቻ

ምርኩዝ
ህልም ትጋት ስኬት

#ምርኩዝ #ሂጅራባንክ #ዳሽንባንክ #ሚሊኒየምአዳራሽ #አሞሌ
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢

Tikkeeta Seensaa Mirkuuz 25 ffaa, Ramadaana 4ffaa dameewwan Baankii Hijraa hundumatti akkasumas tajaajiloota dijitaalawaatiin fayyadamuun bitadhaa!!

Gatii Seensaa qarshii 350 qofa
VIP: qarshii 1,300

#merkuz #hijrabank #dashen #amole #hijradigital

Abu Hanifa

18 Feb, 13:06


በዘመን ለውጥ ውስጥ የሚመጡ አዳዲስ አገልግሎቶችን በየደረጃው እየተቀላቀሉ ራስን ለተሻለ ነገ ማትጋት አስፈላጊ ነው። ሂጅራ ባንክ ከተመሰረተ አጭር ጊዜ ቢሆንም ዘመኑ የሚጠይቀውን የቴክኖሎጂ እመርታ በመጠቀም ረገድ ዘርፉ ላይ ካሉ አንጋፋ ተቋማት ጋር እኩል መሆን ችሏል።
ደንበኞቹ ባሉበት ሆነው ሁሉንም የባንኩን አገልግሎቶች በዲጅታል ባንኪንግ በኩል እንዲያገኙ አስችሏል።
ይህን በተመለከተ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተገኝተን ልዩ ቆይታ አድርገናል።

ቆይታችንን ዛሬ ምሽት ከ2:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይከታተሉ።

#ሂጅራቢዝነስ
ሂጅራ ባንክ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር የቀረበ

ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ

Abu Hanifa

08 Feb, 13:55


#የምርኩዝ 27ኛ መድረክ የሆነው #የረመዳን_ቀለማት_5 በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ የካቲት 24 ለታላቁ የረመዳን ወር አቀባበል ለማድረግ ብቅ ብሏል።

ቲኬቶቹን በሁሉም የሂጅራ ባንክና በዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ያገኛሉ!!!

#ምርኩዝ_27
#የረመዳን_ቀለማት_5
#ህልም_ትጋት_ስኬት

Abu Hanifa

11 Dec, 09:41


https://youtu.be/PAO-f5G8rn0?si=2L10rwol3WOo51Ui

Abu Hanifa

26 Nov, 18:57


https://youtu.be/ndSEPSP3ZD0?feature=shared

Abu Hanifa

25 Nov, 12:01


እንዴት ልዋብ

   እሁድ ህዳር 16/2016 ወርሀዊ የሴቶች ለሴቶች ሙሀደራ ፕሮግራም

በእለቱ — ስለ ነፍስ በሀሪያት
           — የኢስላም መለኮታዊነት
           — መነባንብ  እና ሌሎች አዝናኝ ፕሮግራሞችን ከተናፋቂ እህቶቻችን ጋር ይዘን እንጠብቃችሀለን!

ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ግዴታ ነው
  
ቦታ ቤተል ተቅዋ መስጂድ
ሰአት ጠዋት 3: 00— 6:30

Abu Hanifa

25 Nov, 11:44


"ሀላል" "የተፈቀደ" ወይም "ህጋዊ" ማለት ሲሆን ሁሉንም የህይወት ዘርፎች ያጠቃልላል። ሃላል በብዛት የሚታወቀው በምግብ እና መጠጦች ዘርፍ ቢሆንም, በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በመዋቢያ ምርቶች፣ በፋርማሲዩቲካል ውጤቶች፣ በፋሽንና ጥበብ፣ በሆቴል እና ቱሪዝም፣ በሎጂስቲክስ እና ሌሎች ዘርፎች ተፅእኖው ቀላል አይደለም።

እንደ ግሎባል ኢስላሚክ ኢኮኖሚ 2020/2021ሪፖርት ፣ በአለም አቀፍ ደረጃ በሃላል ምርቶችና አገልግሎቶች ላይ በ2019 2.02 ትሪሊየን ዶላር የደረሰ የገበያ መጠን  የተመዘገበ ሲሆን በ2024 3.2 ትሪሊየን ዶላር ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል ሲል አስቀምጧል። ከገበያ ድርሻ አንፃር መካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ ትልቁ የሃላል የምግብ ምርቶች መዳረሻ ሲሆኑ፣ የኤዥያ ፓሲፊክ ክልል እና አውሮፓ በመቀጠል ይገኛሉ።

እ.ኤ.አ. በ 2021 መሪው የሃላል ሴክተር እስላማዊ ፋይናንስ በ 51.6% የገበያ ድርሻ ፣ በመቀጠል የሃላል ምግብ ሴክተር ፣ ከአጠቃላይ የአለም አቀፍ የሃላል ገበያ 31.46 በመቶውን ይይዛል።

በዚህ ዘርፍ በአለም አቀፍ ደረጃ የሃላል ሴክተርን መርጠው የሚያገለግሉ በርካታ ተቋማት ቢኖሩም የማሌዥያው ሜይባንክ ኢስላሚክ፤ የህንዱ ፕሪማ አግሮ ኢንደስትሪ፤ የአውስትራሊያው ኢኒካ ኦርጋኒክ፤ ኤይር ኤዥያ፤ እንዲሁም በኢንሹራንስ ዘርፍ ተካፉል ኢማራት ይጠቀሳሉ፡፡  

ለመሆኑ ይህ ዘርፍ ተፅእኖው ምን ደረጃ ላይ ደርሷል? አለም አቀፍ መረጃዎችስ ምን ያመለክታሉ? በሃገራችንስ ያለው ጉዞ ምን ይመስላል?

“ሃላል ኢኮኖሚ ከየት ወዴት?“ በሚል ርእሰጉዳይ የሂጅራ ቢዝነስ መሰናዷችን እለተ እሑድ ከምሽቱ 2፡00 እስከ 3፡00 ወደእናንተ ይደርሳል፡፡

#ሂጅራቢዝነስ
ሂጅራ ባንክ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር የቀረበ  

★★★★★
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Abu Hanifa

14 Nov, 13:24


https://t.me/maviwp

Abu Hanifa

27 Oct, 06:52


" እንዴት ልዋብ"

ውድና የተከበራችሁ የ”እንዴት ልዋብ” ቤተሰቦች! የአላህ ሰላም ለሁላችሁም በያላችሁበት ይድረስ!  አላህ በሰጠን ጊዜ በቤቱ  እናሳልፍ ዘንድ ዕለተ እሁድ ጥቅምት 18 ቀን 2016 ቤተል በሚገኘው “ተቅዋ መስጅድ” ልዩ መሰናዶ አዘጋጅተን እየጠበቅንዎት ነው!

በእለቱ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ፕሮግራሞች ወደናንተ በተወዳጅና ተናፋቂ ኡስታዛዎች የሚደርሱ ይሆናል!


" ጥሪን ማክበር የሙእሚን ባህሪ ነው። መቅረት የማይታሰብ ነው!"

ቀን፡ ዕለተ እሁድ ጥቅምት 18/ 2016
ሰዓት፡ ከጠዋቱ 3:00
ቦታ፡ ቤተል ተቅዋ መስጅድ

Abu Hanifa

10 Oct, 19:48


ውድ የሚንበር ቲቪ ተመልካቾቻችን

ከመስከረም 29 ጀምሮ በኢትዮሳት ላይ የሚገኘው የሚንበር ቲቪ Symbol rate ከ 30000 ወደ 45000 የተቀየረ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን።

በመሆኑም ዲኮደራችሁ ላይ የሲምቦል ሬቱን በፊት ከነበረው 30000 ወደ 45000 በመቀየር ያለ ፍሪኩዌንሲ ለውጥ ተወዳጅ ፕሮግራሞቻችንን መከታተል ትችላላችሁ።

ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
ሲምበል ሬት:– 45000

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Abu Hanifa

04 Sep, 10:46


ምርኩዝ 26 |
የከውኑ ሞገስ_5
5ተኛው እየደረሰ ነው

እንደ ቤተሰብ አነፋፍቆ የሚያገናኘን የምርኩዝ መድረክ መስከረም 06/2016 እለተ እሁድ በረቢዑል አወል አንድ በግዙፉ የሚሊኒየም አዳራሽ በሃያ ስድስተኛ መድረክ የከውኑ ሞገስ አምስት በድምቀት ይከወናል።

የመግቢያ ቲኬቶቹን በሒጅራ ባንክነ‍ኣ በዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች የሞባይል መተግበሪያዎች ማግኘት ይችላሉ!!!
#ህልም_ትጋት_ስኬት
#ምርኩዝ!!

Abu Hanifa

03 Feb, 10:40


አዎ በአፋር፣ በሶማሌ፣ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች፣ በወሎ፣ በስልጤ፣ በጉራጌ፣ በሌሎችም አካባቢዎች የሚገኙ ማህበረሰቦች ሂጃብ መገለጫቸው ነው።
ነገር ግን የእነዚህን ማህበረሰቦች መብትና መገለጫ ያላከበሩና አናከብርም ብለው ዛሬም ድረስ የሚታገሉ በርካታ ግለሰቦችና ስብስቦች በትምህርት ተቋማት፣ በመገናኛ ብዙሃን፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በግል የንግድ ተቋማትና በሌሎችም ላይ ተሰግስገው ይገኛሉ። ሂጃብ ጠሎችን ዛሬም ሂጃብ ምርጫዬና መገለጫዬ ነው እንላቸዋለን። ሂጃብ መልበስ ከየትኛው በጎ አበርክቶ ሆነ አስተዋፅኦ የሚከላከለው አንዳች ነገር አለመኖሩን እንሰብካለን።
ይህንንም በአደባባይ በተግባራዊ መንገድ መልእክታችንን ለማስተላለፍ ቀጠሮ ይዘናል።
ይምጡና ይቀላቀሉ።

ለእህቶቻችንና እናቶቻችን ይጠቅም ዘንድ ደም እንለግሳለን።
በአደባባይ ሂጃብን እንሰብካለን። ሌሎች ይሞክሩት ዘንድ እንጋብዛለን።

#መገለጫዬ_በምርጫዬ
#አለም_አቀፍ_የሂጃብ_ቀን
#ቅዳሜ_ጥር27_2015
#ከጠዋቱ_3:00_እስከ_ምሽቱ12:30
#ፒያሳ_ቸርችል_ጎዳና
#ቤተል_አደባባይ

አዘጋጅ ማቪ ኢቨንትስ ከኑጁም ኤክሰለንሲ ጋር በመተባበር

Abu Hanifa

05 Jan, 18:33


https://m.youtube.com/watch?v=OhgAYdKVPKg

Abu Hanifa

04 Jan, 12:34


#ያ_ረሂም || #አዲስ_ነሺዳ
#ምርኩዝ_24
#የታጠፉ_ገጾች

ዛሬ ምሽት 02:00 በሚንበር ሪከርድስ የዩቱብ ገጽ ይጠብቁን!

ሚንበር ሪከርድስን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇
https://www.youtube.com/@minberrecords