ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት @abuasiyaconsultancy Channel on Telegram

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

@abuasiyaconsultancy


ለማግኘት @urskincare

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት (Amharic)

የማማከር አገልግሎት ከዶ/ር አቡ አሲያ ጋር ተለያዩ እና በአዲስ አበባ የተሻለ የከፍተኛ አካሄድ ስነ-ስርአት መነሻ እና ለስለስ ይሄን መረጃ በተግባር ማጠናከር እና ትግላሉም ይትከበር ወይም ስልክ መረጃ አልፈልግም። የማማከር አገልግሎት ፕሮጀክቶች ወደ ግምትና አገልግሎቱ ድረገው አቅሙት በሚችል በተግባር ላይ ሊያደርገው የሚገባው አገልግሎት ነው። በሚል እንደመረጧቸው በአገልግሎቱ ተቀብሏቸው በሚችሉበት በአገልግሎቱ ማክስ እርምጃ ሊጀምር ይችላሉ። ያጋሩት እና ያድሩት ከዚህ በተግባር እና ትግላሉም በሶቲዎችም ዩኒቪሎች መካከል ነው።

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

21 Nov, 16:43


ያ ጀመዐ ሼር አድርጉ ከጠቀማችሁ

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

21 Nov, 16:34


👉ፊት ያነጣሉ ተብለው ሚሸጡ ክሬሞችን(whitening cream) እጅጉን ተጠንቀቁ። ፊት ማሳሳት፣ ሲቆም ከልክ በላይ ጥቁረት፣ ፊት ማሳሳት ያመጣሉ ፟
👉በተጨማሪ ሜርኩሪ ከልክ በላይ የያዙ ሊሆኑ ይችላሉ። ይሄ ደሞ ከባድ ሚባሉ የጤና እክሎችን ያስከትላል።

👉ልታገኙኝ ከፈለጋችሁ @UrSkincare

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

18 Nov, 09:08


እጅግ ከፍተኛ ላብ እጅ ፣ እግርና ብብት ስር ካለባችሁና በሚቀባ መቆጣጠር ካልተቻለ ወይም ሁሌ መጠቀም ካዳገታችሁ

👉በመርፌ ህክምና (botox injection) መታከም ትችላላችሁ።

👉አንድ ጊዜ በመወጋት ቢያንስ ለ 6 ወር ያህል መቆጣጠር ይቻላል።

ለቆዳ ህክምና ይፃፋልኝ @UrSkincare

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

15 Nov, 15:45


👉ከሌሎች ሀኪሞች ስራዎች ማመጣላችሁ እጅግ ጠቃሚ ናቸወ ብዮ ማስባቸወ ነው።

Enjoy 👍

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

12 Nov, 13:29


ህፃናት(ከ አመት በታች የሆኑት) ላይ ድንግተኛ  ሞት ሊከሰት እንደሚችል ታውቃላችሁ (sudden infant death syndrome)

ይህም ምክንያቱ ሳይታወቅ ነው

አጋላጭ ተብለው የተቀመጡ የተወሰኑ ነገሮች ግን አሉ

👉በሆድ ማስተኛት

👉ሙቀት የበዛበት ክፍል ወይም የተደራረበ ልብስ

👉ከወላጅ ጋር አብሮ መተኛት

👉እናት ሲጋራ ምታጨስ እንደሆነ መጋለጥ እንዳለ ይታመናል

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

09 Nov, 08:41


አሰላሙ አለይኩም

👉 ዶር አቡ አሲያ የቆዳና አባላዘር እስፔሻሊቲ ህክምና ሬዚደንት ሀኪም ነኝ።

ፃፋልኝ @urskincare

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

09 Nov, 04:59


ደም ግፊት ላለበት ሰው በቀን ምን ያህል የሶዲየምና የጨው መጠን ነወ ሚፈቀደው?

👉ከ1500 ሚግ እስከ 2300ሚግ ሶዲየም በቀን ደምግፊት ላለበት ሰው መጠቀም ይቻላል

👉ይሄንን ወደጨው ስንቀይረው አንድ የጠረጴዛ ማንኪያ እሩብ ማለት ነው በቀን ሚፈቀድ።

👉በተጨማሪ ክኖር ምንጠቀም ከሆነ ሶዲየም ሚባለወ ንጥረ ነገር ስላለው ያንንም ታሳቢ ማድረግ አለብን

ለቆዳ ህክምና ይፃፋልኝ @UrSkincare

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

06 Nov, 15:38


👉ለሚሰነጣጠቅ ፣ ለሚደርቅ ከንፈር እንዲሁም የመሳሳት ባህሪ ላለው

SPF 15 የሚል እንዳለው ያረጋግጡ

ለቆዳ ህክምና ይፃፋልኝ @UrSkincare

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

04 Nov, 09:48


👉ኒቃብ ለባሽ ከሆናችሁ ፣ ወይ አለርጂ ይዟችሁ ሲድን ፣ ወይም በእድሜ መግፋት አሊያም በሌላ ምክንያት አይን ስር ይጠቁራል

👉Vitamin C የቆዳ መንከባከቢያ በመጠቀም በራሳችሁ ማከም ትችላላችሁ

ልታገኙኝ ከፈለጋችሁ @UrSkincare
t.me/abuasiyaconsultancy

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

01 Nov, 13:43


👉በinvitro Fertilization (IVF) ህክምና  የሴቷ እንቁላል እና ወንዱ ስፐርም ከ ተፈጥሮ ውጭ በ ላብራቶሪ ፀንስ እንዲፈጠር ይደረግና ወደ ማህፀን ይመለሳል :: ሸሪዐው ምን ይላል?
በደንብ የተብራራ ነገር ከሀገራችን ዑለማዎች እንጠብቃለን


👉ህክምናው እኛ ሀገርም ተጀምሯል።

የህክምና ፈትዋ

In-Vitro Fertilization በሸሪዓዊ ዕይታ

ከሼኽ ሙሀመድ ቢን ሳሊህ አል ዑሠይሚን (ረሂመሁአላህ ራህመተን ዋሲዓ)

" 1, "ያለዚህ (የእርግዝና መንገድ መውለድ የምትችል ከሆነ) (እና) (ለመውለድ) ይህን አይነቱ የእርግዝና መንገድ የማያስፈልግ ከሆነ ይፈቀዳል ብለን አናስብም። ምክንያቱም ..... ነገራቶችን ይበልጥ አዋቂ ፣ እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው ጌታችን በፈጠረበት መልኩ (ዑደታቸውን ጠብቀው) እንዲያከናወኑ መተዉ መጀመሪያ ጥሩ መስሎ በኃላ ላይሳካ ከሚችለው ከሰው ሰራሹ ሂደት ይልቅ ለሸሪዓዊ ድንጋጌ ይበልጥ የቀረበ ፣ የተሻለና ጠቃሚ ይሆናል።

2, (በመኃንነት ምክንያት መውለድ ያልቻለችው እናት ልጅ ለመውለድ) ይህን ዓይነቱ የእርግዝና መንገድ መጠቀም (የግድ) የሚያስፈልጋት ከሆነና እነዚህ ሶስት መስፈርቶች የሚሟሉ ከሆነ ይህን የእርግዝና መንገድ መጠቀሟ ችግር አይኖረውም(ይፈቀዳል)።
① ፅንሰቱ (Fertilization) ( የእናት እንቁላልና የባል ስፐርም ድብልቁ) መደረግ የሚኖርበት በባሏ የወንድ ዘር (ስፐርም) ብቻ መሆን ይኖርበታል። ከባሏ ውጪ የሌላ ሰውን የወንድ ዘር ወይም ስፐርም መጠቀም ፈፅሞ አይቻልም። ምክንያቱም ጌታችን አላህ በተከበረው ቃሉ ይህን ይላል

" አላህ ከነፍሶቻችሁ (ከጐሶቻችሁ) ለናንተ ሚስቶችን አደረገ፤ ለናንተም ከሚስቶቻችሁ ወንዶች ልጆችን ፣ የልጅ ልጆችንም አደረገላችሁ፤ ከመልካሞች ጸጋዎችም ሰጣችሁ፤ ታዲያ በውሸት (በጣዖት) ያምናሉን? በአላህም ጸጋ እነሱ ይክዳሉን?" አና–ነህል : 72
.
②, የስፐርሙ ወይም የወንድ ዘር የሚሰበሰብበት ሁኔታ በሸሪዓ በሚፈቀድ መልኩ ሊሆን ይገባል።...

③, ከፅንሰቱ (Fertilization) በኃላ (የተራባው) እንቁላል[Embryo] መቀመጥ ያለበት በሚስት ማህፀን ብቻ መሆን ይኖርበታል።ይህን Embryo በምንም ዓይነት ሁኔታ በሌላ ሴት ማህፀን ውስጥ ማስቀመጥ የተከለከለ ነው።ምክንያቱም የወንድ ልጅ ዘርን [ሚስቱ ባልሆነች] በማትፈቀደለት ሴት ማህፀን ላይ ማስቀመጥ (ስለማይቻል ነው)።ጌታችን አላህ ይህን ይለናል።

"ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፡፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹነታ ድረሱ፡፡ ለነፍሶቻችሁም (መልካም ሥራን) አስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ፡፡ ምእመናንንም በገነት አብስር፡፡"አል በቀራህ : 223 "
[ መጅሙዑል ፈታዋ ሊብኒ ዑሠይሚን 17:27–28]
.
ሼር እናድርገው ያላወቁትን እናሳውቅ

ዶ/ር መቅሱድ ሸምሱ

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

28 Oct, 11:06


ከተለመዱ አመለካከቶች

👉 ''ፀሀይ መከላከያ (sunscreen) ካንሰር ያመጣል '' ተብሎ ሚወራው

ይሄ ሰንስክሪን ውስጥ ሚገኙት ንጥረነገሮችን ከቤንዚን ጋር ሚምታታባቸው ሰዎች ሚያወሩት ያልተረጋገጥ ወሬ ነው።

ሰንስክሪን ካንሰር አያመጣም። ፀሀይመከላከያ ውስጥ ሚገኙ ንጥረነገሮች በምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ድርጅት ፍቃድ ያገኙ ናቸው።

ሆኖም ከኬሚካል ይልቅ ሚኔራል ሰንስክሪን በእርግጥም ተመራጭ ነው።


👉ልታገኙኝ ከፈለጋችሁ @UrSkincare ወይም 0707042466

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

23 Oct, 12:25


👉ህፃናት ሲያስታውኩ ከላይ በስእል ባለው መልኩ ደረት ላይ ወይ አስቀምጦ ወደፊት ዘንበል በማድረግ ትንታን ወይም መታፈንን መከላከል ይቻላል

👉በሚያስታውኩ ጊዜ በጀርባ እንደተኙ መተው አይመከርም

ለማግኘት @urskincare

ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት

20 Oct, 08:04


👉በምለጥፋቸው ቁምነገሮች እየተጠቀማችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ።
በተጨማሪ ማግኘት ምትችሏቸው አገልግሎቶች

1) ቆዳ ህክምና

2) ማማከር አገልግሎት

ለተማሪዎች ነፃ አገልግሎት።

👉ልታገኙኝ ከፈለጋችሁ @UrSkincare ወይም 0707042466

6,615

subscribers

335

photos

13

videos