አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104 @yenejob Channel on Telegram

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

@yenejob


አጋዥ ጆብ የሚሰራቸዉ ስራዎች ሃገራችን ውስጥ ያሉ ስራዎች ይወጣሉ ባለሙያ እናስተዋዉቃለን ዌብሳይታችን ለሁሉም ክፍት ነው በቅርቡ አፖችን ስራ ይጀምራል 8104

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104 (Amharic)

የአጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104 በአጭር በኩል በበረራ ብቻ የሚያልፉትን ማህበረሰብና ሃገሮችን የያገሩትን የስራ ተግባር ይወቁና ይመልሳሉ፡፡ የዚህ ስራ ማስታወቂያ፣ yenejob፣ ሃገሮችን የሚልቀቁን እና በቅርቡ አፖችን ስራ ለመጀመር የሚሆነው መከላከያ መሆን ነው፡፡ አንዱ በሚስጥሩበት ዌብሳይት በቀጣይ ርዕስ በቀላሉ ሃላፊነት ያቀርቡ፣ የጠንካራ ባለስራ መረጃ ይመስልና ሌላዉን ስራ ለማስተላለፍ በአዲስ አበባ እና በሐምሌ ዕቃ በመማር የሚረዱትን ወቅታዊ ተጠቃሚ ለስራ እና ለሱማንና ሌሎች ሃገራት እና ግምገማዎችን ማስታወቂያ፣ yenejob፣ ከሚሆነው ይህንን አስፈላጊነት ጋር በተመለከተ ግዜ ወደ ስራችን ይመለሱ፡፡

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

19 Sep, 02:13


www.agazhichase.com

ጋባዥህ ሪፈራል  ኢሜልህ እኔ ነኝ ግባ ኮፒ ፔስት አድርግ እና:- [email protected]

ሀብት ፍጠር የራስህ የገበያ ቦታ ይኑርህ እየተጯወትክ ሚሊየነር ሁን
ለበለጠ ማብራሪያ 0977808080
1ብር ዋጋ አላት አጋዥ ጋር

ከዌብሳይቱ ላይ ፍሪ አፕ አውርደህ ዛሬ ጀምር ትገረማለክ
ለአንድሮይድ ስልኮች ብቻ በቅርቡ ለአይፎኖች እንመጣለን

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

25 May, 18:24


ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
0926713671/8104 የጥሪ ማዕከል በቀጥታ
👉የስራው መደብ:- ኦፊስ ማርኬተር
👉የትምህርት ደረጃ:- በየትኛውም ትምህርት ምሩቅ ዲፕሎም ጀምሮ
👉ልምድ:- የመስራት ፍላጎት ያላት
👉ፆታ:- ሴት
👉ደሞዝ:- 5,000ብር የተጣራ
👉የስራው ቦታ:- ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ
👉የሰራተኛው መኖርያ:- ቦሌ ዙሪያ
👉መግቢያ ሰአት:- 2:00 ገቢ 11:30 ወጭ
👉ተጨማሪ ጥቅማ ጥቅም:- ማራኪ ኮምሽን ክፍያ በወር 100,000ብር በላይ ይሰራሉ
👉ብዛት:- 6 ባለሙያ
👉የመኖርያ አባቢያቸው:- ለቦሌ ቅርብ ሰፈር ውስጥ

ስለስራው
የስልክ ጥሪዎች መስራት
እንግዶችን ማስተናገድ
ሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያን መስራት
ደንበኞችን ውል ማስፈረም
ዲል መጨረስ
አዳዲስ ደንበኞች ሊድ መስራት
ሳይት ማሳየት እና ውል ማስፈረም
ለክፍል ሰራተኛች ክብር መስጠት
የተለያያ መድረኮችን ማዘጋጀት ማስተባበር
ስራውን ለሌሎች ሰዎች በማጋራት ኮምሽን መስራት
በቲም መስራት
ከሰዎች ጋር መግባባት ሰዎችን ለማገልገል ቀና ልብ ያላት መሆን አለባት

https://forms.gle/wn9xGVTo5bakbm34A

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

12 May, 20:18


በ3 አመት ውስጥ 3000ሚሊየነሮችን ኑ በጋራ እንፍጠር
--------ሰላም ኢትዮጲያውያን-------
ሁላችሁም ባላችሁ ገቢ ላይ የወር ገቢያችሁን አሳድጉ።
ኑ ገቢያችሁም አብረን እናሳድግ
ከ100,000ብር እስከ 500,000ብር ድረስ እና በላይ  ከእኛ ጋር በመስራት አሰድጉ ቅዳሜ ቅዳሜ ከ8-10 መረጃ ይሰጣል እንዳያመልጦ መግቢያ በነፃ 9032 ላይ OK ብለው በመላክ ብቻ ይመዝገቡ ገለፃውን ይካፈሉ ስራ ይጀምሩ
-----------አጋዥ ገበያ------------
👉 የመረጃው ኮድ:- 199
👉1,000 ኤጀንቶችን እንፈልጋለን
👉 ለከባድ የስራ ተልኮ አሰልጥነን እንሰጣለን
👉የተዋጣለት የሪል እስቴት ኤጀንት ይሆናሉ
👉ስራውን ባሉበት ሆነው መስራት ይችላሉ

🙏ተፈላጊ መስፈርት
👤በየትኛውም የትምህርት እና የሙያ መስክ ዲፕሎም ዲግሪ
👤የአዲስ አበባ የቀበሌ መታወቂያ
👤የግልም ይሁን የመንግስት መስራቤት ተቀጥራችሁ ላላችሁ
👤ስራ ላልጀመራችሁ አዲስ ተመራቂዎች በሙሉ
👤 ነባር እና አዳዲስ ደላሎች እና የሪል እስቴት ማርኬተሮች ጭምር
ይሄ ትልቅ የሪል እስቴት ገበያ እንዳያመልጣችሁ ተመዝገቡ 9032 ላይ OK ብላችሁ SMS በመላክ መረጃችሁን አስገቡ ቤተሰብ ይሁኑ
ለበለጠ መረዳት 8104 ደውላችሁ መረጃ ውሰዱ
-----------9032--------------
------አጋዥ ኢንቨስትመት-----------
የስራ ፍላጎትዎን  ባሉበት ቦታ  ሆነው ሙሉ መረጃዎን በዚህ ሊንክ ይመዝገቡልን እናመሰግናለን https://forms.gle/wn9xGVTo5bakbm34A

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

06 Jan, 07:21


አስቸኳይ ስራ
የሥራ መደብ:- የሰው ሀይል አስተዳደር
*ለ ድርጀት
የት/ደረጃ:- ዲግሪ
ፆታ:- ሴት/ወንድ
የስራ ልምድ_ ከ 1አመት በላይ
የስራ ሰዓት_ 02:30-11:30
የስራ ቦታው:- ቦሌ ኤድናሞል
ደመወዝ:- ከ 5000በላይ በስምምነት

ለበለጠ መረጃ ለአጋዥ ስራ ጥሪ ማእከል 8104 ይደውሉ። ወይንም ሙሉ መረጃውን ቴክስት ያርጉ

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

06 Jan, 07:16


የስራ መደብ ሪሴፕሽን
*ለጥርስ ክሊኒክ
ፆታ -ሴት ሙስሊም
የስራ ቦታ -ወሎ ሰፈር
የስራ ሰዓት -2:30-11:00
ደሞዝ 5000

ለበለጠ መረጃ 8104&0926713671 ይደውሉ

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

06 Jan, 07:14


የስራ መደብ ስቶር ክፍል ሀላፊ
*ለማተሚያ ቤት
የትምህርት ደረጃ supply managment diplom or degree
የስራ ቦታ 4ኪሎ
የስራ ልምድ 2 አመት
ደሞዝ በስምምነት

ለበለጠ መረጃ 8104/0926713671 ላይ ደውሉ

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

06 Jan, 07:13


የስራ መደብ sales
*ለወንዶች ቡቲክ ቤት
የስራ ቦታ -ቦሌ
ደሞዝ በስምምነት ተጨማሪ ኮሚሽን አለው
የስራ ልምድ - ሰርታ ምታቅ / መስራት ምትችል
ለበለጠ መረጃ 0926713671 ላይ ይደውሉ

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

06 Nov, 06:20


https://vm.tiktok.com/ZMjW92XYa/

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

07 Sep, 15:19


አስደሳች ዜና ለመላው ኢትዮጲያዊ ወጣት
ከእንግዲህ ተመርቆ ቁጭ በቃ 10ኛ ክፍል ሆኖ እስኪመረቁ መጠበቅ ቀረ በዘመናመጣሹ የዘመነ የደላላ መረብ መታቀፍ ግዴታም ውዴታም ሊሆን ነው.         () በሄሎ ደላላ()
የኮምሽን ስራ ሰረተው በአጭር ጊዜ መለወጥ ለሚፈልጉ ሁሉ ሄሎ ደላላ ከአጋዥ ገበያ ጋር በመሆን ይህንን ትልቅ የስራ እድል ይዞላችሁ መቶዋል ፈጥናችሁ በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ
------------------9032-------------------
ክፍት የስራ እድል
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ 1/13/15ዓ.ም ይጀምራል
የስራ ዘርፍ:- አሻሻጭ ኤጀንት
የትምህርት ደረጃ:- ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ
ተፈላጊ ሴልሶች ብዛት:- 2000
እድሜ:- ከ20 አመት በላይ
ተፈላጊ ችሎታ:- ስልክን እና ኮፒተርን በአግባቡ መጠቀም
የስራ ልምድ:- በግል ችሎታ ላይ የተመሰረተ ልምድ ድፍረት ቆራጥ የሆነ ማንነት ገንዘብን በድንብ የሚወድ ማንነት
ታርጌት ደሞዝ:- 15,000ብር
ታርጌት ኮምሽን:- 1.2% ኮምሽን (442,000ብር) ገቢ
በወር እንዲሰሩ የሚደረጉት:- 2ቤት ሽያጭ መጨረስ
የእርሳቸው ጥረት:- በየቀኑ የተለየ ኮሚትመት ውስጥ መግባት በእቅድ መመራት በቲም መስራት አብዝተው ስልክ መደወል ቴክስት ማድረግ ፎሎአፕ መስራት ሳይት ማስጎብኘት ዳታ በትክክል መመዝገብ አዳዳዲስ ደንበኞችን መፍጠር የቤተሰብ የዘመድ የጓደኛን መረጄ በአግባቡ መጠቀም
ሽልማት:- 50,000ብር
ደረጃ ላይ ለወጡ ሁሉ አንድ ደረጃ 3 ቤት ነው በወር መሸጥ ያለባቸው ይህንን ሲያሳኩ ተሸላሚ ናቸው
ተከታታይ 4 ደረጃ ለወጣ ዱባይ ደርሶ መልስ ከነሙሉ መዝናናት
------------------9032------------------
የምዝገባ ቦታ:- አጋዥ ገበያ ቢሮ ቦሌ እስታዲየም አናት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 05 እና በላይ ህንፃ ደንበል 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 702
------ ሙሉ ስምና ኢሜልዎን ይላኩልን 0977808080----
                     ሄሎ ደላላ ምርጥ የስራ መላ
     
                              ከጎንዎ ነን....

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

07 Sep, 15:19


ሰላም ቤተሰቦች

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

15 Aug, 20:03


-------------ያልተደፈረ -----------
--------------- ስራ ---------------
በ1ብር 1,000,000ብር ይቀይሩ ምንም አይነት ተጨማሪ ወጪ ሳያወጡ ስራ ይጀምሩ በ9032 ላይ OK ብለው SMS በመላክ ይመዝገቡ የአጋዥ ገበያን ይቀላቀሉ ሙሉ ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
መልካም ዜና ለኮምሽን ስራ ፈላጊዎች ለወዳጅዎ ያጋሩት
-- የአፖርትመት መረጃ ለማግኘት --
https://t.me/AGAZHIGEBEYA
----- ምንም ፖስት ለማድረግ ----
https://t.me/ETHIODEALERSTEAM
-------የስራ መረጃ -------------
https://t.me/YENEJOB4U

-------------- ቅዳሜ -------------
በ8:00 ገለፃ ይውሰዱ ባሉበት ሆነው ስራ ይጀምሩ የአፖርታማ ቤት ያሻሽጡ ኮምሽን ከ 200ሺ እስከ 300ሺ ብር ድረስ ያግኙ
ኑ አብረን እንደግ ጊዜ እንዳያቃጥሉ
ለበለጠ መረዳት ይደውሉ 8104
--------------9032---------------
ሁሉም ሰው ሰፈር አንድ ገዥ አለ
--------------- OK -----------------

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

06 Aug, 18:24


መልካም ዜና ለኮምሽን ስራ ፈላጊዎች 9032 OK ብለው SMS በመላክ የአፖርታማ ቤት ማሻሻጥ ስራ ላይ ይሰማሩ ከ200-300ሺ ብር ድረስ ኮምሽን ያገኛሉ
ለወዳጅዎ ያጋሩት

https://t.me/AGAZHIGEBEYA

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

29 Jul, 19:44


https://www.tiktok.com/@hellodelalatube/video/7261294775536602374?_r=1&u_code=dcf740ekf6mlja&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e7le10i3j6lm91&share_item_id=7261294775536602374&source=h5_m&timestamp=1690659582&user_id=6830037585642947590&sec_user_id=MS4wLjABAAAAQj9JQCDQCCCr6ikPxh_QZRZvrT3pqCaHBR_Bvr1v6U1_Da9-6DiaedPYHTY7umrW&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7230502897116612358&share_link_id=4958d533-1265-4d15-bc0a-1ad9cc4e7e7c&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

20 May, 18:26


Channel name was changed to «አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104»

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

20 May, 18:23


የሆቴል ማናጀር ይፈለጋል
7 አመት በላይ ልምድ
ላፍቴ አካባቢ የሚኖር
ደሞዝ በስምምነት ከ 35,000ብር ጀምሮ
ልዮልዮ ጥቅማጥቅም ያለው
ስራ በደንብ መምራት የሚችል
ባለሙያ ይፈለጋል 8104 ደውለው ይመዝገቡ

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

18 May, 19:05


Channel name was changed to «አጋዥ YENEJOB.COM ሃገራችን ውስጥ ያሉ ስራ እናወጣለን ባለሙያ እናስተዋውቃለን»

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

31 Jul, 06:01


https://www.youtube.com/watch?v=GagIzO0HIMU ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድነዉ? ከሙሌ ጋር

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

13 Jul, 14:19


ሽያጭ
ኮድ፡- 1010
የንብረት አይነት፡- በስራ ላይ ያለ ገቢ ያለው ህንፃ
ጠቅላላ የግቢ ስፋት፡-1200ካሬ
ህንፃው ያረፈበት፡- አንደኛው ህንፃ 400ካሬ ላይ ሁለተኛው ህንፃ 250ካሬ ላይ
የወለል ብዛት፡- ሁለት ህንፃዎች ናቸው G+4 እና B1+G+6
የተሰማሩበት የስራ መስክ፡- በገስታውስነት እና በእስፓ ስራ ላይ በርካታ ደንበኞች አሉዋቸው የተሟላ እስፖርት ቤት አለው
የወር ገቢ፡- 1,500,000ብር
የሚገኝበት አካባቢ፡- ላፍቶ
መሸጫ ዋጋ፡- 250,000,000 ብር
ድርድር፡- የተወሰነ ድርድር አለው
ኮንታክት ስም፡- ሄሎደላላ ቲም
ኮንታክት ስልክ፡- 0977808080
ይህንን መረጃ ከባንክ ጋር ለመግዛት ለምትፈልጉም በራችን ከፍት ነው
ለመጎብኘት ለምትፈልጉ በቀጠሮ መሄድ እንችላልን
መልካም ግብይት

አጋዥ JOB ክፍት ስራ ማስታወቂያ 8104

27 Jun, 19:34


#መሀሉ_ይነገራል!

ከሻሜታ አዟሪነት እስከ ዘመናዊ የድለላ ስራ ሹገር ማሚና ሹገር ዳዲ አገናኙን እንባላለን

ሙሉ ቪዲዮው በእዮሪካ ቲቪ እና ሬድዮ ላይ ይመልክቱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/k9WR2fDak-E
👉Subscribe 👉Share👍Like

ዩሪካ ላንቺ፣ ዩሪካ ላንተ፣ ዩሪካ ለሁላችን፣ ዩሪካ ለኢትዮጲያ!!!

ሰው መሆን ስኬት ነው!!!

1,315

subscribers

196

photos

1

videos