Haramaya info @yazmes Channel on Telegram

Haramaya info

@yazmes


https://t.me/+ykcxipWo7V5lZjA0 #Haramayauniversity
#yazmes #haramaya #universitylife #halflife
ስለ ሀረማያ ዩኒቨርስቲ የተለያዪ መረጃዋች ማግኘት ከፈለጉ 👉 #haramayainfo ቤተሰብ ይሁኑ
For any advertisement 👉 @yazmesinfo

Haramaya info (Amharic)

ከዚህን ቁምፊዎች በፊት የአማርኛ በአንድ ለሌላ በሚቆጠሩት መረጃዎች በመጠቀምዎ ከተናገሩ በኋላ አዲስ ቴሌግራም ቴኬንሽን እና አዝናኝ መረጃዎችን በእንግሊዝኛ ፍቅር ለማግኘት ፣ ሀረማያ ዩኒቨርስቲን እና የምሳሌ 'Haramaya info' ለመበረት እና ምርት እንዴት ማገኘት ይችላሉ? Haramaya info Telegram ቴሌግራም ማህበረሰብ ማንኛውም የህዝብ ምሁር ወይም የተጠራህ ሌላ channel ናቸው። 'Haramaya info' ተለያዩ በቴሌግራም መረጃዎችን እና መረጃ ለቴሌግራም ሰጡ። የሚለወራበት ቴሌግራም መረጃዎችን ከሚሰሩ ከቆመው ፕሮፌሰርችን እና ድራማዎችን ለመረጃ ተለውጠዋል። አንደኛው ለማሳየት የቴሌግራም ለማስተዋወቅ እና ስልክ ቁጥር በሚደውል በምንም እትዬ እና እረሳለን፣ ስለመጠቀም ይህንን ቴሌግራም መረጃዎች ለመተዳደል ለሌላው አንዳን ሆይ በቴሌግራም ለእርዳታ ይዘንቦታል።

Haramaya info

13 Feb, 12:54


HISTORY

History Final Exam Part 1

History Final Exam Part 2

HISTORY FINAL EXAM PART 3 ( HARAMAYA )

HISTORY FINAL EXAM PART 4 ( HARAMAYA )

HISTORY FINAL EXAM PART 5

LOGIC

All 21 Fallacies በአማርኛ በቆንጆ አቀራረብ ከምሳሌዎች ጋር

❇️ Logic Fallacy Questions | Part 1

❇️ Logic Fallacy Questions | Part 2

❇️ Logic Fallacy Questions | Part 3

❇️ Logic Final Exam (Addis Ababa University)

ECONOMICS

❇️ Economics Final Haramaya University | Part 1

❇️ Economics Final Haramaya University | Part 2

❇️Economics Final Exam

❇️Economics Workout Questions 🔥

GEOGRAPHY

⭐️ Geography Final Exam

⭐️ Geography Final Exam (Haramaya)

⭐️ Geography Final Exam

PSYCHOLOGY

⭐️ Logic Final Exam

⭐️ Psychology Final Exam

⭐️ Psychology Final Exam part 2



🚨🚨🚨🚨አዳዲስ ጥያቄዎች ተለቀዋል ገብታችሁ እዩዋቸው🚨🚨🚨

Don't Forget to like subscribe and share
✌️🫶

Haramaya info

09 Feb, 12:16


Exciting Opportunity!!!

Call for Applications for Vice President and Auditor Positions in the Haramaya University Students Union!


We are thrilled to announce that the Haramaya University Students Union Office is seeking dedicated candidates to fill the vital roles of Vice President and Auditor. This is a fantastic opportunity for students to step into leadership positions and make a meaningful impact within our community!

Eligibility Criteria:

• CGPA must be greater than 2.75

• Must be a student with more than 3 years of study

• Previous Executives of the Union are encouraged to apply

• No disciplinary records

• We are looking for 5 male and 5 female candidates for both positions

• Special Needs Students and International Students are particularly encouraged to apply

Application Details:

• Deadline: Applications must be submitted by tomorrow at 12:00 L.T.

• Required: An application letter detailing your interest and any relevant experiences in the Union or other extracurricular activities, supported by evidence (maximum of three documents such as recommendation letters or certificates).

How to Apply:
Please send your application document via Telegram to @awovip-username or email it to [email protected].

Don’t miss this chance to contribute to our Union and enhance your leadership skills! We look forward to receiving your applications!

#HaramayaUniversity #StudentsUnion #LeadershipOpportunities #VicePresident #Auditor #GetInvolved

Haramaya info

31 Jan, 12:31


Haramaya info pinned Deleted message

Haramaya info

31 Jan, 12:30


Phy final @yazmes

Haramaya info

26 Jan, 12:13


የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ቡድን የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ አቻውን 1ለ0 አሸነፈ

ትናንት በተከፈተው የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ፌስቲቫል ዛሬ ጠዋት በተካሄደ የእግር ኳስ ጨዋታ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ቡድን በሁለተኛ አጋማሽ ተጭኖ በመጫወት ባስቆጠረው አንድ ግብ አሸንፎ 3 ነጥብ አግኝቷል።

ለሐረማያ ዩኒቨርስቲ የማሸነፊያዋን ጎል ቦንሳ በቀለ በጨዋታው የሁለተኛ አጋማሽ አስቆጥሯል።

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ቢኒያም እሸቴ በምድባችን ሶስት ቡድኖች ብቻ በመሆናችን የሚያልፈው አንድ ቡድን ስለሆነ የመጀመሪያውን ጨዋታ ሙሉ ነጥብ ማግኘት በጣም አስፈላጊ በመሆኑ ተጭነን በመጫወት አሸንፈን ወጥተናል ብለዋል።

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ኃይለየሱስ በየነ በበኩላቸው በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ እየተጫወትን የነበረ ቢሆንም በሁለተኛው አጋማሽ በመበለጣችን ተሸንፈናል ሲሉ ተናግረዋል።

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ቡድን አምበል ተማሪ ባርናባስ በረከት የመጀመሪያውን ጨዋታ ማሸነፋችን ለቀጣይ ጨዋታዎች መነሳሳትን የሚፈጥር ነው ፣ በሁለተኛው አጋማሽ እንደነበረን ብልጫም ውጤቱ ይገባናል ብሏል።

በወጣው ድልድል መሰረት ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ጨዋታውን ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር ያካሂዳል።

ዘጋቢ፦ ሀብታሙ ኃ/ጊዮርጊስ
ፍቶ ግራፍ፦ ፉአድ አመድአሊ
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
ጥር 18 ቀን 2017 ዓ/ም HARAMAYA INFO @yazmes

Haramaya info

12 Jan, 19:21


📌Calling all new Economics students!
HUESA invites you to our welcome program on
📆 January 14th
11:30 LT
📍 Auditorium

This is your chance to connect with fellow Econ students, learn about HUESA, and get excited for the semester ahead!

All Economics students are welcome!

#HUESA #EconWelcome

@huesachannel

Haramaya info

09 Jan, 10:33


Check your Dormitory for Remedial Students
http://dormitoryps.haramaya.edu.et/DormSearch.aspx HU INFO @yazmes

Haramaya info

02 Jan, 13:15


Eng 2014 mid HU INFO @yazmes

Haramaya info

02 Jan, 13:13


Psychology 2014 mid HU IFNO @yazmes

Haramaya info

02 Jan, 11:39


History mid exam HU INFO @yazmes

Haramaya info

30 Dec, 17:40


For all newly assigned Health Science Students, (Pediatric Nursing, Emergency Nursing, Psychiatry, and Environmental Health)

Please know that you will be moving to HiT (Gendeje) campus tomorrow! In order to ensure a smooth transition, we have arranged a transportation service to take you to HiT (Gendeje) campus.

The transportation service will be available at 1:30 PM at the Parking lot area. Please make sure to arrive on time to catch the service bus.

For more information please contact Mr. Bikila (+251921788619)

#Message from CHMS HU INFO @yazmes

Haramaya info

29 Dec, 18:08


NOTICE

Subject: Orientation Program for Second Semester Placed Students

Dear Health Campus Second Semester Placed Students,

You are cordially invited to attend the orientation program scheduled for the second semester placed students. Please find the details below:

Date: Tomorrow

Time: 9:30 AM

Venue: Afreqallo Hall


This orientation is crucial for your academic journey, as it will cover important guidelines, schedules, and opportunities. Your punctuality and active participation will be highly appreciated.

Best regards,

Haramaya info

28 Nov, 07:00


Unlock the secrets of the economy!

Join us for an informative and
insightful session about the Department of Economics.
Don't miss this chance to learn, connect, and unlock your potential!

📅November 30th
⏰️ 3:30LT
📍Vet Campus LTH 27 and 28

⚡️ ALL SOCIAL SCIENCE STUDENTS ARE INVITED!

Hosted by Haramaya university economics students association(HUESA)

#Haramaya #Economics #Huesa #Economicsstudents #Economicsawarness #Freshman #socialscience
@huesachannel

Haramaya info

27 Nov, 14:38


HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

27 Nov, 05:26


https://t.me/hufmp
Dear Freshman Students,

Be informed that this is the only official telegram group of Haramaya University Freshman Program. We don't have additional telegram group.

Haramaya info

24 Nov, 16:31


HARAMAYA INFO

Economics power point
(ermias abebe)
@yazmes

Haramaya info

24 Nov, 16:29


HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

24 Nov, 16:29


HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

24 Nov, 16:29


HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

24 Nov, 16:29


HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

24 Nov, 16:29


HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

24 Nov, 16:29


HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

24 Nov, 16:29


HARAMAYA INFO

@Yazmes

Haramaya info

24 Nov, 04:30


HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

22 Nov, 05:22


HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

21 Nov, 07:50


#በመካሄድ_ላይ_ያለ!
#Kan_Adeemsifamaa_Jiru!

#ሐረማያ_ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ገለፃ እየተደረገ ነው።
#Barattoota_Yuunivarsiitii_Haramaayaatti Ramadamaman kan Waggaa Jalqabaaf Ibsa Kennamaa Jiru.

ኅዳር /Sadaasa 12/2017 ዓ.ም

HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

19 Nov, 03:53


Civic final exam

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

17 Nov, 11:38


🔥FRESHMAN EXAMS🔥

🚨🚨Anthropology Final Exam With Perfect Answers🚨🚨

📍Anthropology Final Exam Part 1

📍Anthropology Final Exam Part 2 (Haramaya)

📍Addis Ababa University Anthropology final Exam Part 3

Haramaya info

17 Nov, 05:12


Welcome to the Haramaya University Class of 2017!

We're excited to have you join us. A team of friendly students and faculty will be at the Addis Ababa and Adama bus stops to help you out.

Need assistance? Contact them at the following Phone Numbers:-

#Addis_Ababa
1. Mideksa Dejene - 0910886124
2. Ayantu Adugna - 0961142503
3. Firaol - 0930883232

#Adama
1. Beriso Kedir - 0926147010
2. Lami Ephrem - 0946539946
3. Musa Amano - 0937874835

#Haramaya_University

HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

15 Nov, 15:40


For fourth year!
HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

15 Nov, 06:23


HU exam
HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

15 Nov, 04:48


EMERGING FINAL EXAM

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

15 Nov, 04:48


Emerging final exam

Haramaya info

14 Nov, 18:30


#haremaya #midandfinal
👉emerging
👉social anthropology
👉economics
👉civic
👉chemistry
@yazmes

Haramaya info

14 Nov, 14:19


💐ስንቶቻችሁ ናችሁ ድሮ የተከፈተ ግሩፕ እየገዛን እንደሆነ ያልሰማችሁት🤔

ማለትም በፈረንጆቹ ከ 2017-2023 ያሉ ወይም በእነዚህ አመታት የተከፈቱ ግሩፖችን እየገዛው ነው

ማለትም
         
      👉2023 (First 5 months)
      👉2022
       👉2021
       👉2020
       👉2019
       👉2018
       👉2017
0922192774

ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ ከታች በማስቀምጠው አካውንት በማምጣት መሸጥ ትችላላችሁ

Inbox me @Gentle2127

   🧠 ልብ ይበሉ 🫀

☀️ግሩፑ የተከፈተበት አመት እንጂ የMember ብዛት ሚፈጥረው አዲስ ነገር የለም

🌟Members ብዛት 0 ቢሆንም ይፈለጋል

⭐️Chat ቢያንስ 5 በላይ ሊኖረው ይገባል

Inbox. @Gentle2127


                 

Haramaya info

14 Nov, 11:28


http://dormitoryps.haramaya.edu.et/DormSearch.aspx

Check your dorm for freshman students

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

14 Nov, 07:30


https://www.vivagift.top?id=MjE1MTk0OTEzODk5NzI0OQ==&from=OTQ1MjExNjc0|MjE1MTk0OTAwMDU4NTIxNg==&lang=en&cid=hbtg&channel=web

Haramaya info

05 Nov, 17:33


ሀረማያ ዩንቨርሲቲ


አድራሻ
ሀረማያ ከሀረር 17ኪ/ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ወይም ሀረር ከመግባታችን በፊት የ40ብር መንገድ ሲቀረን ያለች ከተማ ናት ሃረማያ ለድሬም ቅርብ ናት የ70ብር  መንገድ  ነው ።


የአየር ሁኔታ

📚ብርዳማ ነው በተለይ ምሽት ላይ ያደለው ሚስቱን ሲያቅፍ
እንደኛይነቱ ግንድ በማቀፍ ብርዱን ያሳልፋል😁

ሀረማያ ሀሩር ነው ምናምን የሚባለውን አትስሙ በርግጥ አንዳንድ የሙቀት ወራት አሉ ግን ብዙውን ጊዜ ቅዝቃዜው ያመዝናል ፤ ስለዚህ ወፍራም ልብስ መያዝ ይኖርባቹሃል ። ብርድ ልብስ ምናምን መሸከም ካልፈለጋቹህ ሀረማያ ልብስ እና አንዳንድ ሸቀጦች ርካሽ በመሆናቸው ግቢ ከገባቹህ በኋላ መሸመት ትችላላችሁ ።


የካንፓሶች ብዛት

📚 በውስጡ ያሉ ግቢዎች አንድ ትልቅ ግቢ ሆኖ በውስጡ ግን ሶስት የተያያዙ subግብዎች አሉት በተጨማሪም ሀረር ከተማ ላይም ሌላ ግቢ አለው ።

🎯 Subግቢዎች ፦

1⃣ Main campus
👉All social departments
👉Computer science
👉Business
👉Economics
👉Natural computational science
👉Law
👉Teaching and
👉Agriculture....

Gandajay.........(Techno campus )
👉Engineering above second year
👉Food science

Station
👉Fresh Engineering students and
👉Veterinary

Hareri
👉Medicine
👉Health
👉Pharmacy

📶ግቢው ውስጥ አሪፍ የሚባሉት agri,law and computer science ናቸው ።


የካፌ ምግብ

📚 የካፌ ምግብ ኢትዮጵያ  ውስጥ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚው ነው ቢባልለትም አሁን ግን ባለው budget ማነስ ወደ 2 ሆንዋል therefore 😔

ምሳ ፦
📚 በሳምንት 2 ቀንTherefore አለ ፰ ክክ:ድፍን ምስር : ሽሮ:ምስር፤ 1 ቀን ፓስታ 1 ቀን ደግሞ  ፤ መኮረኒ ነው ።

ቁርስ  ፦
📚 ሳንድዊች 1 ፤ ማርማራታ ፤ ዳቦ በስጋ ፤ ፍርፍር : ሩዝ በዳቦ ...ብቻ ቁርስ ብዙም አያጠግብም ።


ከካፌ ውጪ ያሉ ምግቦች

📚 ካፌ ያበደ ምግብ ስላለ የውጪ ተመጋቢ አናሳ ነበረ : አሁን ግን እንደበፊቱ ባይሆንም ውጪ መመገብ ከፈለጋችሁም  ዋጋ 50-70,80 ጥሩ ምግብ ማግኘት ትችላላችሁ ።

ጫት እና ሃረማያ

📚 የጫት ነገር የማይሆንላቹህ አልያም ጫትን እንደ ምግብ የምትጠቀሙ ተማሪዎች ስለምትኖሩ ሌላ ግቢ ሄዳቹህ እሰጥ አገባ ውስጥ ከመግባትና ብሎም የዲሲፕሊን ኮሚቴ ጋር ከመጨቃጨቅ ሀረማያ ዩንቨርሲቲ ጎራ ብትሉ ጥሩ ነው ። ( ጫት መቃም አይካበድም እንደ ህግ ግን ክልክል ነው )
አደራችሁን ከጫት ለመራቅ ሞክሩ ፤ በተለይ ለጫት አዲስ የሆንችሁና ምናልባትም ከነ ጭራሹ የማታውቁት ፍሬሽ ተማሪዎች ከተማው ላይ ባለው የጎላ የጫት ተጠቃሚነት እንዳትረበሹ ብሎም እንዳትሞክሩት ለማሳሰብ እወዳልሁ።

ውሃ ፤ መብራት ፤ WIFI


የውሃ ችግር የለብንም ቢጠፋ ቢጠፋ እንኳ ካፌ አይጠፋም ስለዚህ ከካፌ መጠቀም ይቻላል ግን አይጠፋም ፤ ለሴቶች በየብሎካችው ውሃ አለላቸው ፤ መብራትም በፍፁም አይጠፋም ፤ WIFI ጥሩ ነው እየተሻሻለ ነው የሚገኘው..
ግን shower ለመውሰድ ካሰባቹ በቂ አቅርቦት ስለሌለ 1 shower ላይ አነሰ ከተባለ ለ 5 ሰው ትጠቀማላቹ በቃ spart** በሉት ወንዶች😁
ግን ሴቶች ገር አለ .



ረብሽ እና ሃረማያ

📚 ሃረማያ ዩንቨርሲቲ የሚመደብ  ሰው የብሄር ቀልድ ምናምን እንዳይቀልድ በጣም Serious ጉዳይ ነው ፤ ባሁኑ ሰዓት የትኛውም ግቢ የሚገባ ተማሪ ከዘረኝነት የፀዳ ካልሆነ  አዛ ነው። እኛ ጋር ግን ባስ ይላል   ብሄርተኝነት ምናምን ....F ነው ግሬዱ።


የዕቃ ስርቆት

📚በተረፈ ዝርፊያና ሌላ አስጊ ሁኔታ የለም ባይባልም ከሰሞኑ የኑሮ ውድነት አንፃር 5 ሱሪ ብታሰጡ 2 ብቻ በታማኝነት ይሰረቅባቹሀል😁፤ ከተማዋ ጭንቅ በማይወዱ ፍቅር በሆኑ የሀረር ልጆች የተሞላች ነች ። (ብቻ አንተ ቃም ረሀ ነው🥰)

ሽንት ቤት

📚 የሃርጌ ሰው ጭንቅ የለበትም ፤ ጥሩ የሚባል ሽንት ቤት አለ ባይባልም አነጣጥሮ መጣል የሚባል course ቢሰጥ ባይ ነኝ😁

በተረፈ ኩረጃ fresh ላይ ባይታሰብም department ስትመርጡ በስሱ አይጠፋም
😜::
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=62W7s8r4


@yazmes
HARAMAYA INFO
Stay safe!

Haramaya info

04 Nov, 19:42


HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

31 Oct, 12:51


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUAWXcqd
HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

31 Oct, 08:33


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUAWXcqd

History final exam

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

25 Oct, 11:55


Freshman Exams 🗞📚📖

ፍሬሽማን ሁለተኛ ሴሚስተር በጣም ጠቃሚ ፋይናል ፈተናዎች ከነመልሶቻቸው🔥🔥🔥

📍History Final Exam Part 1


📍History Final Exam Part 2


📍Civic Final Exam Part 1


📍Civic Final Exam Part 2


📍Anthropology Final Exam


📍Emerging Technologies Final Exam


📍Global Trends Final Exam


📍Entreprenurship Final Exam

Don't Forget to Like Subscribe Hit The Bell Button and Share for more Helpful Videos✌️

Haramaya info

18 Oct, 16:47


Barattoota Mooraa Hit hundaaf

Yeroon gara mooraa keenya deebinu ifoomee jira, Wiixata (10/02/2017 ) waan deebinuuf barattoota Mooraa Hit hundi meeshaalee keessan akka qopheessitaan isin beeksifna ........

➡️Tajaajilli konkolaataa waan Qophaa'ee jiruuf boru bakka(iddoo) fi sa'aatii wal arginu isin beeksifna

Gamtaa Barattoota Hit irraa
Caalaa Alamaayyoo


ለHit Campus ተማሪዎች በሙሉ


ወደ hit campus የምንመለስበት ጊዜ ታውቋል እና ሁሉም የHit Campus ተማሪ የሆነ እሁድ ማለትም (10/02/2017 ዓ/ም ) የምንመለስ ስለሆነ ያለችውን ቁሳቁሶች እንድታዘጋጁ ከወዲው እናሳውቃለን ……..

➡️የመኪና አገልግሎት ስላለ የምንገናኝበትን ቦታና ሰዓት ነገ የምናሳውቃቹ ይሆናል

ከHit ተማሪዎች ህብረት
ጫላ አለማየሁ

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

11 Oct, 09:57


Check your dormitory via this link👇👇👇
http://dormitoryps.haramaya.edu.et/DormSearch.aspx

Haramaya info

10 Oct, 17:53


👉Bear in mind this,
All First Year Of Pre-Medical Students will enter to Main Campus.

https://m.facebook.com/awel.edao.794/

Awel Edao Negeso

President of HU -Students Union

Haramaya info

10 Oct, 14:35


2017or Student List

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

09 Oct, 11:24


INSERT ID NUMBER LIKE THIS

Haramaya info

09 Oct, 10:55


http://dormitoryps.haramaya.edu.et/DormSearch.aspx

DORMITORY
USE UGRP THEN ID


HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

08 Oct, 13:44


Remark:- Pre-Medical Students will enter to Harar Health Campus

Haramaya info

08 Oct, 10:06


Notice
This is to inform you that all the  2nd ,5th and Above year from Techno-Campus and Veterinary Medicine Campus Except 1st-year second semister for social science students (Station Campus dormitories), will enter to the Main Campus Dormitories starting from Tikimt 01-03. Only 1st year social science students will enter to Station Campus.
In short meaning;
=1st-NS, 2nd and 5th from Techno-Campus to Main Campus
=1st-SS, from Techno-Campus to Station Campus.

Awel Edao Negeso
(HUSU-President)

Cc,
=>Chala Alemayeahu, Techno-Campus(Vice-President)
=>Ali Getachew,
Station Campus(President)

HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

02 Oct, 10:25


ACADEMIC CALENDAR

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

20 Sep, 14:10


#notice_for_postgraduate_programs

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

20 Sep, 11:36


ፈጣሪ ይማርህ ዞላ ታናሽ ወንድሜ 🙌😭

እባካችሁ እንጸልይለት በምንችለውም ሁሉ ከጎናቸው እንሁን 🙌😭

#አስቸኳይ_ነፍስ_አደን_ጥሪ ‼️

እናት ልጇ ነገ ይጦሩኛል አቅመ ስደክም በሽምግልናዬ መከታ ይሆነኛል እንደ ሰው ትልቅ ሆነው ወግ ማዕረግ አያለው ብላ ለትምህርት ስሄድ ስንቅ ሰንቃ መርቃ ከቤት በጸሎት ሸኝታ ልጇ በመንገድ ስቀር የእናት አንጄት ይህንን እንዴት ይቋቋም እንዴትስ ይችላል 😭?

ይህ ከታች በምስሉ የምትመለከቱት የበሌ አዋሳ ከተማ ታዳጊ ወጣት ዘላለም ዘፍኔ የሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ዓመት የጤና ተማሪ ሲሆን ለትምህርቱ በመንገድ ላይ እያለ ከአዳማ ወደ 20 ኪ/ሜ ርቀት በሚትገኝ ወላንጭት ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ያልታሰበ የመኪና አደጋ ደርሶ በጭንቅላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት በሕክምና ቋንቋ #Diagonosis #Sever + #TBI + increcaed ICP + Aspiratio pneumonia ላይ አደገኛ ጉዳት በማድረስ ለሁለት ቀናት ራሱን በመሳት ኮማ ውስጥ አዳማ ስፔሻላይዝድ ሆሲፒታል ተኝቶ ይገኛል ።

ይህ ቤተሰብ ያለ አባት ብዙ የሕይወት ፈተናዎችን እየተጋፈጠ የኑሮ ውጣ ውረዶችን በትንሽ ገቢ ምንጭ የሚተዳደር ቤተሰብ ሲሆን ልጁ አሁን ያለበት ደረጃ በጣም ከባድና አሰጊ በመሆን የጭንቅላት ቀዶ ጥገና አድስ አበባ ሪፔራል ለማድረግ የቤተሰብ አቅም ባለመቻሉ ሁላችሁም የበኩላችሁን አሰተዋጽኦ እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን 🙏

ይህ የእናቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ነው #CBE  1000454655617 Marta Dinkre

ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😓

HARAMAYA INFO
@yazmes