ኮኬት @koketi2012poultry Channel on Telegram

ኮኬት

@koketi2012poultry


ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ።
https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv

"መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."

ኮኬት (Amharic)

ኮኬት በእውነት ማለት የዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት ምን ነው? እና ይህን መረጃውን እንንቆጣለን? እናሰርተናል ከዚህ ተጨማሪ መረጃ የተላኩበት ሁኔታዎች አሉ። በሚሊዮን ላይ የተወከለውን ዳንስትሯል የኮኬት ቻንኩሊ 'koketi2012poultry' እናሰርተናል። ኮኬት ከዚህ እስከ ህገ መረጃ ለመረጃ (Information) ማለት በቃል አለብን። በዚህ Link ለማለት ነው: https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv በእርግጥ

ኮኬት

28 Dec, 13:58


👉👉የማስታወቂያ ጊዜ 👈👈

#1.አኪያ የእንጨት ሥራ  የተለያዩ  የዋንዛ፡ የወይራ፡ የቀረሮ እና የጽድ እንጨት ውጤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ኑ ወደ ቤታችሁ!!
https://t.me/+D6VnZzXYklFiODc0

#2. አኪባ ደላላ (Akiba brokers)
ማንኛውም ቤት፣ ቦታ፣ መኪና
መግዛት ወይም መሸጥ ካሰቡ በቴሌግራም @Akiba2121 ያናግሩን
👉አላማችን በታማኝነት በመሥራት የገዥዎች እና የሻጮችን ድካም ማስቀረት ነው።
https://t.me/+mEB8K9ALTOE2N2Q8

#3.Free Market (ነፃ ገቢያ)
#በነፃ ገበያ #በነፃ ይሸጡ #በነፃ ይግዙ
➥ኑ ወደ በነፃ ገበያ
👉 https://t.me/+8-xyDsd40bgxMzc0
 

#4.ኮኬት ዶሮ እርባታ እና እንቁላል ማከፋፈያ
ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ  Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ።
https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv

#5.የኢትዮጽያ ወተት ላም እርባታ
ይህ Group ስለ ወተት ላም እንድሁም አጠቃላይ ስለ ከብት ዕርባታ የምንወያይበት እና ከባለሙያዎች የምክር አገልግሎት ምናገኝበት ነው።
https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk

#6.ስለ ቢዝነስ ማስታወሻ በነፃ ስለ business ግንዛቤ ለማግኘት ትክክለኛ ቦታ 👉https://t.me/+KoGdFzHO8eA3YWE0
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

#7. የኢትዮጵያ የእንቁላል ገቢያ
እንቁላል ለመግዛት ለመሸጥ ይን group ይጠቀሙ
https://t.me/+jkaTTT3oupo1MGM0

         👇
የተለያዩ የbusiness ሀሳብ ላይ የ Telegram group ወይ channel ያላችሁ በዚህ "የማስታወቂያ ጊዜ" መመዝገብ ከምትፈልገው በዚህ link 👉 @sewhun13 👈 አናግሩን

ኮኬት

24 Oct, 03:44


የዶሮዎችን መነካከስ መፍትሄው ምን ይሁን'?
https://t.me/koketi2012poultry
👉ለ ዶሮ መነካከስ እንደ መፍትሄ የምንጠቀማቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ:: ዛሬ የምንመለከተው በዋናነት መፍትሄ ናቸው ያልናቸውን ነው:: በተለይ ጀማሪ ዶሮ አርቢዎች በዚህ ነገር በጣም ሲቸገሩ እንመለከታለን:: አሁን መፍትሄውን በ ሁለት ከፍለን እናያለን::
👉የመጀመሪያው ቅድመ መከላከል ነው:: ይሄ ማለት መነካከስ እንዳይፈጠር ቀድመን መውሰድ የሚገባን እርምጃዎች ሲሆኑ በሁለተኛው ላይ የምናየው ደሞ መነካከስ ከተከሰተ በዋላ እንዴት ማከም እንዳለብን እንመለከታለን:: ለ ቅድመ መከላከሉ ከምናስቀምጠው ውስጥ:-
ሀ/ አረጓዴ ተክሎችን መስጠት
ለ/በተከለለ ስፍራ ላይ መልቀቅ
ሐ/ የሚያፀባርቅ ነገር ከ አጠገባቸው ማረግ
መ/ ማንቁር መቁረጥ
ሀ/ አረንጓዴ ተክሎችን መስጠት
👉 ዶሮዎች አረንጓዴን ተክሎችን በመመገባቸው በዋነኚነት በምግባቸው ውስጥ የ ፋይበር ክምችት ከፍ እንዲል ያደርጋል:: የ ፋይበር ክምችት ከፍ ሲል ደሞ ጨጓራ ቶሎ ስለሚሞላ እና ስለሚጠግቡ መነካከሱን በ እጅጉን ይቀንሳል::
👉 ሌላው አረንጓዴ ነገር ስንሰጣቸው ቀኑን ሙሉ ትኩረታቸው እሱ ላይ ስለሚሆን ወደ መነካከስ እንዳይፈጠር ይረዳል::
👉 ዶሮዎች መነካከስ ከጀመሩ ለማስቆም ስለሚከብድ እንደዚህ ቀላል የ ቅድመ መከላከል መንገዶችን በመጠቀም ዶሮዎችን ምርታማነታቸውን ዝቅ እንዳይል ማረግ እንችላለን::
ለ/ በተከለለ ስፍራ ላይ መልቀቅ
👉 በተከለለ ሰፍራ ስንል ዶሮዎቹ ከመኖሪያ ቤታቸው ጠዋት ላይ ወተው ሰፋ ባለና ሳራማ አካባቢ መልቀቅ ነው:: ያም ዶሮዎችን ቀኑን ሙሉ ቅጠላቅጠል እና ጉንዳኖችን እና ትላትሎችን እየበሉ ትኩረታቸውን እሱ ላይ ብቻ እንዲያረጉ ማረግ ይቻላል::
👉 ይሄ የቀድመ ጥንቃቄ ግን አሁን ለለንበት ለዘመናዊ የዶሮ አረባብ ብዙ አስፈላጊ ላይሆን ይችላል:: በተለይ ዶሮዎችን በምንለቅበት ጊዜ ለተለያዪ በሽታዎች የመጋለጥ እድላቸውን ይጨምራል:: ግን እንደ ቅደመ ጥንቃቄ መውሰድ እንችላለን::
https://t.me/koketi2012poultry
ሐ/ የሚያንፀባርቅ ነገር ከ አጠገባቸው ማረግ
👉 እንደዚህ አይነት ቴክኒኮችን የምንጠቀመው በቀላሉ ዶሮዎች ከመነካከስ ለመከላከል ነው:: ዶሮዎች በባህሪያቸው አዲስ ነገር ላይ አይናቸውን ከሱ ላይ አያነሱም:: ለ ቅድመ ጥንቃቄ እንደ መፍትሄ ተደርጎ የሚቀመጠው በ እርባታ ቦታ የሚያንፀባርቅ ነገር ከ እንገታቸው ከፍ ተደርጎ መስቀል ነው:: በዚህን ጊዜ በተሰቀለው ነገር ብቻ ትኩረታቸውን ስለሚያረጉ መነካሱ እጅጉን ይቀንሳል:: እዚህ ጋር ግን ማሳሰብ ሚያስፈልገው የሚያንፀባርቀው ነገር ብዙ ብርሀን ሚያመነጭ መሆን የለበትም:: ምክንያቱም አይናቸው ቀጥታ ተጋላጭ ስለሚሆን::
👉 ሌላው የምንጠቀመው  አንፀባራቂው ነገር እንደ ቦታው ይወሰናል::  ማለት እንደሚረባው ዶሮ ብዛት እና እንደይዘው ቦታ ስፋት  ይወሰናል ማለት ነው::  እንደዚህ ቀላል የሆኑ ቅድመ ጥንቃቄዎችን በመውሰድ በእርባታ ውስጥ ያሉ ዶሮዎች ምርታማነታቸውን እንዳይቀንሱ ማረግ ይቻላል::
መ/ ማንቁር መቁረጥ
👉ማንቁር መቁረጥ በእርባታ ውስጥ የመጨረሻው መፍትሄ ቢሆን ይመረጣል:: ማንቁር መቁረጥ እንደ መፍትሄ የሚጠቅመው አንዳድ ዶሮዎች በ ዝርያ ደረጃ በባህሪ ተናዳጅ የሆኑ አሉ:: ለነሱ ብንጠቀም ተመራጭ ነው:: ሌላው ማንቁር መቆረጥ ያለበት ከ 8ሳምንታቸው  በዋላ መሆን አለበት:: ያም የሚመከረው ማንቁራቸው ጠንከር ማለት ስላለበት እና ወዲያው ስሚያድግ ነው::
👉 ማንቁር ለመቁረጥ የራሱ የሆነ መሳሪያ አለው:: መሳሪያው በዶሮች እድሜ እና ማንቁር መጠን የተዘጋጀ  ስለሆነ እንደምንፈልገው አርገን  መጠቀም እንችላለን:: በዚህ ስራህ ላይ የሚሰሩ የራሱ የሆኑ ባለሞያዎች ስላሉት በባለሞያ የታገዘ ማንቁር ቆረጣ ቢደረግ ይመረጣል::
👉 አንዳድ እርባታ ቦታ ላይ የማንቁር መቁረጫ ማሽን ባለመገኘቱ በመቀስ ሲቆርጡ ይታያል:: ይሄ ግን ተገቢ አይደለም::ዶሮዎች ላይ ሊደርስ የሚችለው የማንቁር መቁሰል ጭራሽ ዶሮዋ መመገብ እንዳትችል ስለሚያረጋት አይመከርም:: በባለሞያ የታገዘ ቢሆን ይመረጣል:: ስለዚህ በቀላሉ ማንቁር በመቁረጥ በዶሮች መሀል የሚደርሰውን ቁስለት እና ሞት በማስቀረት ምርታማነትን ከፍ ማረግ ይቻላል::

https://t.me/koketi2012poultry

ኮኬት

04 Oct, 05:47


👉👉የማስታወቂያ ጊዜ 👈👈

#1.Free Market (ነፃ ገቢያ)
#በነፃ ገበያ #በነፃ ይሸጡ #በነፃ ይግዙ
➥ኑ ወደ በነፃ ገበያ
👉 https://t.me/+8-xyDsd40bgxMzc0

#2. አኪባ ደላላ (Akiba brokers)
ማንኛውም ቤት፣ ቦታ፣ መኪና
መግዛት ወይም መሸጥ ካሰቡ በቴሌግራም @Akiba2121 ያናግሩን
👉አላማችን በታማኝነት በመሥራት የገዥዎች እና የሻጮችን ድካም ማስቀረት ነው።
https://t.me/+mEB8K9ALTOE2N2Q8

#3.አኪያ የእንጨት ሥራ  የተለያዩ  የዋንዛ፡ የወይራ፡ የቀረሮ እና የጽድ እንጨት ውጤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ኑ ወደ ቤታችሁ!!
https://t.me/+D6VnZzXYklFiODc0
 

#4.ኮኬት ዶሮ እርባታ እና እንቁላል ማከፋፈያ
ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ  Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ።
https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv

#5.የኢትዮጽያ ወተት ላም እርባታ
ይህ Group ስለ ወተት ላም እንድሁም አጠቃላይ ስለ ከብት ዕርባታ የምንወያይበት እና ከባለሙያዎች የምክር አገልግሎት ምናገኝበት ነው።
https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk

#6.ስለ ቢዝነስ ማስታወሻ በነፃ ስለ business ግንዛቤ ለማግኘት ትክክለኛ ቦታ 👉https://t.me/+KoGdFzHO8eA3YWE0
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

#7. የኢትዮጵያ የእንቁላል ገቢያ
እንቁላል ለመግዛት ለመሸጥ ይን group ይጠቀሙ
https://t.me/+jkaTTT3oupo1MGM0

         👇
የተለያዩ የbusiness ሀሳብ ላይ የ Telegram group ወይ channel ያላችሁ በዚህ "የማስታወቂያ ጊዜ" መመዝገብ ከምትፈልገው በዚህ link 👉 @sewhun13 👈 አናግሩን

ኮኬት

27 Sep, 05:11


👉🏾በዶሮ እርባታ ውስጥ ቴክኖሎጂን መጠቀም ብዙ ጥቅሞች አሉት-

📌 ቅልጥፍናን መጨመር፡-   ቴክኖሎጂ በዶሮ እርባታ ላይ ያሉ እንደ መመገብ እና ውሃ ማጠጣት ያሉ ብዙ ስራዎችን በራስ ሰር እንዲሰራ ይረዳል ይህም ቅልጥፍናን ለመጨመር እና የሰው ኃይል ወጪን ለመቀነስ ያስችላል።

📌 የተሻሻለ ክትትል፡-   ቴክኖሎጂ አርቢዎች የዶሮ ጤናን እና ባህሪን በብቃት እንዲቆጣጠሩ ያግዛል። ለምሳሌ የሙቀት መጠንን እና የአየር እርጥበት ለውጦችን ለመለየት ሴንሰሮች ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ  ይህም አርቢዎች ችግሮች ከመድረሳቸው በፊት ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮችን ለይተው እንዲያውቁ ይረዳል.

📌 የተሻለ መዝገብ መያዝ፡-
   ቴክኖሎጂ አርቢዎች የምገባ መርሃ ግብሮችን፣ የመድሃኒት አስተዳደርን እና የምርት መረጃዎችን ጨምሮ የስራቸውን ትክክለኛ እና አጠቃላይ መዛግብትን እንዲይዙ ይረዳቸዋል። ይህ መረጃ አዝማሚያዎችን ለመለየት እና የበለጠ በመረጃ የተደገፈ የአስተዳደር ውሳኔዎችን ለማድረግ ሊያገለግል ይችላል።

📌 የተሻሻለ ባዮሴኪዩሪቲ፡
    ቴክኖሎጂ ወደ ተቋሙ የሚገባው ማን ላይ የተሻለ ቁጥጥር በማድረግ፣ ጎብኝዎችን በመከታተል እና የበሽታውን ወረርሽኞች በመለየት በዶሮ እርባታ ላይ ያለውን የባዮሴኪዩሪቲ ለማሻሻል ይረዳል።

📌 ከፍተኛ የምርት መጠን፡-   እንደ የተሻሻለ የመብራት እና የሙቀት መቆጣጠሪያ ያሉ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም አርቢዎች የዶሮችን ሁኔታን በማሻሻል ከፍተኛ የምርት መጠን ማግኘት ይችላሉ።

‼️ ቴክኖሎጂ የዶሮ እርባታ አርቢዎች በተቀላጠፈ እና ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲንቀሳቀሱ ይረዳል ይህም የዶሮችን ደህንነት ማሻሻል  ምርት መጨመር እና ከፍተኛ ትርፍ ያስገኛል.

ኮኬት

03 Jul, 04:32


👉🏾በዶሮ እርባታ ውስጥ ቴክኖሎጂን መጠቀም ብዙ ጥቅሞች አሉት-

📌 ቅልጥፍናን መጨመር፡-   ቴክኖሎጂ በዶሮ እርባታ ላይ ያሉ እንደ መመገብ እና ውሃ ማጠጣት ያሉ ብዙ ስራዎችን በራስ ሰር እንዲሰራ ይረዳል ይህም ቅልጥፍናን ለመጨመር እና የሰው ኃይል ወጪን ለመቀነስ ያስችላል።

📌 የተሻሻለ ክትትል፡-   ቴክኖሎጂ አርቢዎች የዶሮ ጤናን እና ባህሪን በብቃት እንዲቆጣጠሩ ያግዛል። ለምሳሌ የሙቀት መጠንን እና የአየር እርጥበት ለውጦችን ለመለየት ሴንሰሮች ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ  ይህም አርቢዎች ችግሮች ከመድረሳቸው በፊት ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮችን ለይተው እንዲያውቁ ይረዳል.

📌 የተሻለ መዝገብ መያዝ፡-
   ቴክኖሎጂ አርቢዎች የምገባ መርሃ ግብሮችን፣ የመድሃኒት አስተዳደርን እና የምርት መረጃዎችን ጨምሮ የስራቸውን ትክክለኛ እና አጠቃላይ መዛግብትን እንዲይዙ ይረዳቸዋል። ይህ መረጃ አዝማሚያዎችን ለመለየት እና የበለጠ በመረጃ የተደገፈ የአስተዳደር ውሳኔዎችን ለማድረግ ሊያገለግል ይችላል።

📌 የተሻሻለ ባዮሴኪዩሪቲ፡
    ቴክኖሎጂ ወደ ተቋሙ የሚገባው ማን ላይ የተሻለ ቁጥጥር በማድረግ፣ ጎብኝዎችን በመከታተል እና የበሽታውን ወረርሽኞች በመለየት በዶሮ እርባታ ላይ ያለውን የባዮሴኪዩሪቲ ለማሻሻል ይረዳል።

📌 ከፍተኛ የምርት መጠን፡-   እንደ የተሻሻለ የመብራት እና የሙቀት መቆጣጠሪያ ያሉ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም አርቢዎች የዶሮችን ሁኔታን በማሻሻል ከፍተኛ የምርት መጠን ማግኘት ይችላሉ።

‼️ ቴክኖሎጂ የዶሮ እርባታ አርቢዎች በተቀላጠፈ እና ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲንቀሳቀሱ ይረዳል ይህም የዶሮችን ደህንነት ማሻሻል  ምርት መጨመር እና ከፍተኛ ትርፍ ያስገኛል.

ኮኬት

03 Jul, 04:30


Gefersa+:
በቅርቡ በአዳማ አከባቢ 75000 ቄቦች ለተደራጁ ማህበራት ይከፋፈላሉ! ገቢያ ገና ይመታል

ኮኬት

27 Apr, 11:01


😂😂😂😂

ኮኬት

27 Apr, 07:29


"የኢትዮጽያ ወተት ላም እርባታ Ethioapian Dairy farming"
https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk
ስለ ወተት ላም እንድሁም አጠቃላይ ስለ ከብት ዕርባታ ከባለሙያዎች የምክር አገልግሎት ለማገናኘት ይህን Telegram Group ተቀላቀሉ
https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk

ኮኬት

24 Apr, 16:16


የእንቁላል ጣይ ዶሮ እርባታ መረጃ አያያዝና አመዘጋገብ
የዶሮ መረጃ መያዝ የዶሮ ምርትን በትክክል ለማወቅ፣የማምረቻ ዋጋን ለማወቅ፣ችግሮችን ከመከሰቱ በፊትና ከተከሰተ በሃላ ትክክለኛ ውሳኔ ለመወሰን ጠቃሚ ነው።
በእርባታ ጣቢያ የሚያስፈልጉ መሰረታዊ መረጃዎች
*የዶሮ ብዛት
*የእንቁላል ምርት መጠን
*የዶሮ አማካኝ ክብደት
*የእንቁላልና የተወገዱ ዶሮዎች ሽያጭ ዋጋ
*የቀረበ መኖ አይነት
*ምንጭና የተገዛበት ዋጋ
*የመኖ ፍጆታ መጠን
*የተከሰተ በሽታ የሞቱ ዶሮዎች ብዛት
*የተወገዱ ዶሮዎች ብዛት
*የዶሮዎች የክትባት አይነትና የተከተቡበት ቀን
*የክትባት የመድሃኒትና የተለያዩ ወጪዎች
*ጫጩቶች ወይንም ዶሮዎች የመጡበት የእርባታ ጣቢያ
፣የገቡበት ቀን፣ብዛታቸው፣እድሜ፣አማካኝ የክብደት መጠን፣ዶሮዎች የተገዙበት ዋጋ
*ቋሚና አላቂ እቃዎች ወጪዎች
*ለሰራተኛ የተከፈለ ወጪ
*ለተለያዩ መጋጋዣ ወጪዎች መረጃ ናቸው።

ምንጭ: የግብርና መረጃ ማእከል

ኮኬት

03 Apr, 06:20


በዶሮ እርባታ ውስጥ የሚሰሩ እና የማይደረጉት ነገሮች ምንድን ናቸው?
ሁል ጊዜ ብዙ ጥሪዎች ፣ኤስኤምኤስ እና የመልእክት ሳጥን ሳጥኖች በብስጭት እና ተስፋ የቆረጡ የዶሮ እርባታ አርቢዎች ይደርሰኛል ፣እርሻ ፕሮጀክቶቻቸውን ለመተው በቋፍ ላይ ናቸው ።ብዙውን ጊዜ ጥፋታቸው ነው ።ስለዚህ የዶሮ እርባታ ምን ማድረግ እና ማድረግ የለበትም?
• ጥሩ የአየር ዝውውር በቤት ውስጥ እንዲኖር ፍቀድ። ደካማ አየር ወደሌላቸው እርሻዎች ሄጄ ነበር፣ ምናልባት የእስር ቤት ክፍል ነው ብለው ያስባሉ። ወፎችዎ እንዲተነፍሱ እንዴት ይጠብቃሉ? ሁሉም አሞኒያ፣ ካርቦን ዳይኦክሳይድ እና አቧራ እዚያ ይከማቻሉ እና ይህ አስከፊ ነው። ወደ ወፎችዎ.የመተንፈስ ችግር ሁል ጊዜ በዶሮ እርባታ ውስጥ ይደበቃል.
• የተዳቀለ ንብርብር በቀን በአማካይ ከ130 ግራም እስከ 140 ግራም መኖ ያስፈልገዋል።አንዳንድ ገበሬዎች ወፋቸውን በመመገብ ጥሩ ምርት ያገኛሉ ብለው ይጠብቃሉ።በፍፁም ሊከሰት አይችልም።ወፎችዎን ከመጠን በላይ መመገብ በፍጹም አይሆንም።
• የምግብ ገንዳዎችን እና የውሃ ገንዳዎችን በእኩል መጠን ያከፋፍሉ (1 ጠጪ ለ 50 ወፎች። እንደዚሁም ለገንዳ መጋቢዎች)
• ከ10-20% የእንቁላል ምርት ሲያገኙ በ20 ሳምንታት አካባቢ የንብርብር ማሽ ያቅርቡ እና ወፎቹን እንዳይጨነቁ ቀስ በቀስ ያስተዋውቁ።
•ጎጆን መትከል በጨለማ ቦታ መቀመጥ እና እንቁላል በቀን 3 ጊዜ መሰብሰብ አለበት ።እንቁላሎች በሰዓቱ አለመሰብሰብ ወደ እርባታ እና እንቁላል መብላት ያስከትላል።
• እያንዳንዳቸው 4 ዶሮዎች ያሉት ጎጆ ፍቀድ። ይህ ወደ ቆሻሻ እንቁላል ስለሚመራ ወፎችዎ መሬት ላይ እንዲተኛ አይፍቀዱ።
• ለስላሳ ንጹህ ቆሻሻ ያቅርቡ።የእንጨት መላጨት እና የሩዝ ቅርፊት በጣም ተስማሚ ነው።
• እንቁላሎች 'እንዲተነፍሱ' በትንሹ ጫፋቸውን ያከማቹ።
• የቆሸሹ እንቁላሎችን በብረት ሱፍ/በደረቁ ቅጠሎች ያፅዱ (በፍፁም አይታጠቡ) እንቁላሎችን በቆሻሻ እጅ አይንኩ ይህ ወደ ብክለት ይመራል።
ከ 12 እስከ 14 ሳምንታት ውስጥ መበስበስ በጣም ተስማሚ ነው.
• የእንቁላል ምርት ከ 40% በታች ሲቀንስ መቀነስ ይመከራል ይህ ከ 72 እስከ 80 ሳምንታት ነው.
• ጫጩቶችን አትጨናነቁ .ለ 500 ወፎች 4 ሜትር ዲያሜትር ያለው ክፍተት በጣም ተስማሚ ነው.
• መኖ ጥሩ ጥራት ያለው መሆን አለበት፡ ጥራቱን ለማረጋገጥ ሁልጊዜ መኖዎን በቤተ ሙከራ ውስጥ ይፈትሹ።
• ንፁህ ውሃ አድ-ሊብ ስጡ።ወፎች ከሚበሉት እጥፍ ይጠጣሉ።
• ወጣት እና ትላልቅ ወፎችን አትቀላቅሉ ። ትናንሽ ወፎች ከትላልቅ ሰዎች የመከላከል አቅማቸው ዝቅተኛ ነው እናም በሽታዎች በፍጥነት ይሰራጫሉ ።ሌላው ነገር ትልልቅ ወፎች ታናናሾቹን ይዋጉ ነበር ።
ንፁህ የዶሮ እርባታ በጣም አስፈላጊ ነው ። ንጹህ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ከሆነ ለምን ወፎችዎን ለቆሸሸ አካባቢ ያስገዛሉ?
• የሞቱትን ወፎች በፍጥነት አስወግዱ እና የታመሙትን አግልሉ፡ የታመሙትን ወፎች በጭራሽ አትብሉ።
• ወደ ቤት መግቢያ ላይ ፀረ ተባይ መድኃኒት ያቅርቡ
• አንቲባዮቲኮች ጥሩ አስተዳደርን ለመተካት ፈጽሞ ጥቅም ላይ መዋል የለባቸውም እና በእንስሳት ሐኪም ትእዛዝ ውስጥ ጥቅም ላይ መዋል አለባቸው።
• የሚከተሉትን ማካተት ያለባቸውን መዝገቦች ያስቀምጡ፡-
• የሚመረቱ እንቁላሎች ብዛት
• የሚበላው ምግብ መጠን
• የጤና ጣልቃገብነቶች ለምሳሌ. ሕክምና
•ሞቶች
• ሽያጭ እና ግዢዎች።
እነዚህ ሁሉ ሲደረጉ ውጤታማ የዶሮ እርባታ ወደ መሆን መንገዳችሁን ትቀጥላላችሁ።መልካም እርባታ ለመላው የዶሮ እርባታ አርቢዎች።ጥረታችሁ ይሸለማል።
ምንጭ፡- የዶሮ እርባታ ብቻ (

ኮኬት

29 Dec, 14:12


በሀገራችን በብዛት የሚገኙ የእንቁላል ጣይ ዝርያ #ዲካልብ ዋይት_፡- የእጣልያን ዝርያ ነዉ
1. ረዘም ያለ ጀርባ እና እግር አላቸዉ
2. ነጭ ቀለም አላቸዉ
3. በብዛት ነጭ ቅርፊት ያላቸዉ እንቁላል ይጥላሉ
4.ሞቃት አከባቢ የመኖር አቅም አላቸዉ
5. በ22 ሳሚንት ዕድሜ እንቁላል መጣል ይጀምራሉ
6. ከ280---320 እንቁላል በዓመት በአማካይ ይጥላሉ
7. 2ኪግ. ወንድ፣ 1.5ኪግ. ሴት በአማካይ ይመዝናሉ
#ቦቨን_ብራዉን፡- የሆላንድ ዝርያ ነዉ
1. ረዘም ያለ ጀርባ እና እግር አላቸዉ
2. ቀይ ቡኒ ቀለም አላቸዉ
3. በብዛት ቀይ ቡኒ ቀለም ቅርፊት ያላቸዉ እንቁላል ይጥላሉ
4. ሞቃት አከባቢ የመኖር አቅም አላቸዉ
5. በ22 ሳሚንት ዕድሜ እንቁላል መጣል ይጀምራሉ
6. ከ280 -300 እንቁላል በዓመት በአማካይ ይጥላሉ
7. ኪግ. ወንድ፣ 2ኪግ. ሴት በአማካይ ይመዝና

ኮኬት

27 Dec, 12:44


"የኢትዮጽያ ወተት ላም እርባታ Ethioapian Dairy farming"
https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk
ስለ ወተት ላም እንድሁም አጠቃላይ ስለ ከብት ዕርባታ ከባለሙያዎች የምክር አገልግሎት ለማገናኘት ይህን Telegram Group ተቀላቀሉ
https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk

ኮኬት

26 Dec, 11:04


ዶሮዎቼ ትልልቅ እንቁላል እንዲጥሉ ምን ላድርግ?
--------------------------------------------------------
የዶሮዎች እንቁላል ትልቀት በክብደት የሚለካ በመሆኑ ምክንያት በአብዛኛው አለም ሃገሮች መሸጫ ካርቶን ክብደት የማያነሳ ተደርጎ የሚሰራው፡፡ የእንቁላል ክብደት በተለያየ ደረጃዎች የሚቀመጡ ሲሆን ይህም
• 1.አነስተኛ መጠን=53ግራም
• 2.መካከለኛ መጠን=63ግራም
• 3.ከፍተኛ(ትልቁ) መጠን=73ግራም
የእንቁላል መጠን በተለያዩ ምክንያቶች ከፍ እና ዝቅ ሊል ሲችል ዋነኛ ምክንያት
1.ዝርያ
የተለያዩ የዶሮ ዝርያዎች የተለጠያዩ መጠን ያለውን እንቁላል ይጥላሉ፡፡ ለምሳሌ ያህል የሳሶ ሴት ዶሮ ከቦቫንስ ወይንም ሎማን ብራውን በአማካይ ከፍ ያለ እንቁላል ሊጥሉ ይችላሉ፡፡ይህም ማለት አነስተኛ መጠን ያላቸው ዶሮዎች ሁሉ አነስተኛ እንቁላል ይጥላሉ ማለትም አይደለም፡፡ ተመሳሳይ ዝርያ ዶሮዎች በራሳቸው ትልቅ እና ትንሽ እንቁላል ሊጥሉ ይችላሉ፡፡
2.እድሜ
እንቁላል የዶሮዎች እድሜ በሄደ ቁጥር በመጠንም በክብደትም እየጨመረ ይሄድና በተለምዶ በሃገራችን ነጋዴዎች የደረበ እንቁላል የሚባለው ስያሜ ይይዛል፡፡ ዶሮዎች የመጀመሪያዎቹ ከ8-10 የምርት ሣምንታት በአማካኝ 53ግራም የሚጥሉ ሲሆን ከ30ሣምንት እድሜየቸው በዋላ ከ60 ግራም በአማካይ ይጥላሉ፡፡ በ90 ሳምንታቸው 20% ያህሉ ጃቦ(jumbo) ከ70 ግራም በላይ እስኪደርሱ ድረስ በየሳምንቱ 0.1 ግራም ክብደት እየጨመረ ይሄዳል፡፡
3.ምግብ
የመኖ ምጥን አሰራር እና ጥራት የዶሮዎችን ምርት እና መጠን በሚገባ ይወሰናል፡፡ በተለየ መልኩ ፕሮቲን (ገንቢ ንጥረ ነገር)፣ ካልሺየም፤አሚኖ አሲድ ለእንቁላል ምርት የተለየ ሚና አላቸው፡፡
4.የቄብ ዶሮዎች ክብደት
ቄብ ዶሮዎች የመጀመሪያ ምርታቸው ወቅት አናሳ መጠን ያላቸው እንቁላሎች ይጥላሉ ፡፡ በዚህም እድሚያቸው ከፍተኛ ክብደት ያላቸው ዶሮዎች ትልቅ እንቁላል የመጣል እድል አላቸው በዚያው ልክ ለማህፀን መገልበጥ ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላል፡፡
4. በሽታ እና ድባቴ
በአካባቢ አየር መለወጥ፣ መረበሽ እና ድባቴ ዶሮዎች በእጅጉ ይጎዳቸዋል፡፡በዚህም ምክንያት በመጠንም በአይነቱም በጣም አነስተኛ (fart egg) እና ከመካከለኛ መለስተኛ እንቁላል ይጥላሉ፡፡
ታዲያ ዶሮዎች ትልቅ እንቁላል እንዲጥሉ ምን ላድርግ ?
ይህንን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት ኢትዩጵያ ውስጥ ያለው ነባራዊ የእንቁላል ሽያጭ በእንቁላል መጠን እና ክብደት ሳይሆን በፍሬ ወይንም በቁጥር ነው፡፡ ይህ መሆኑ ሁለት ግለሰቦች ተመሳሳይ የእንቁላል ቁጥር ግን ደግሞ የኪሎ ልዩነት ያለውን በተመሳሳይ ዋጋ እንዲሸጡ ይገደዳሉ፡፡ ፍሬሽ(ትኩስ) እንቁላል በክብደቱ ከፍተኛ ሲሆን ከሳምንት እና ከዛ በላይ የቆየ እንቁላል የውሃ መጠኑ ስለሚቀንስ አነስተኛ ክብደት ይኖረዋል ሆኖም ግን ገበያ ላይ የዋጋ ለውጥ አይኖረውም፡፡
ስለሆነም አርቢዎች ትልልቅ እንቁላል መጣሉ ፋይዳው ብዙም አይሆንም፡፡ ይልቁንም ትልልቅ እንቁላል የአልቡሚን እና ዬልክ (አስኮል) መጠኑ ትልቅ ስለሆነ በዚሁ ልክ ከፍተኛ የመኖ እና የውሃ ፍጆታ ይኖራቸዋል፡፡ በአማካይ ከ75 ግራም በላይ እንቁላል የምትጥል ዶሮ ሁለት እጥፍ 150 ግራም መኖ ትመገባለች፡፡ ይህም በአንፃራዊነት ከ120ግራም በላይ ተመግባ የምትጥለው እንቁላል የገበያ ዋጋ (market price) ልዩነት ስለማያመጣ ከትርፍ ኪሳራ ሊያመዝን ይችላል፡፡ ዶሮዎቻችን አነስተኛ እንቁላሎችን በጣሉ ቁርጥ የምርት መጠናቸው የመጨመር ዝንባሌ አለው፡፡

ኮኬት

25 Dec, 06:31


የተሻሻለ ዶሮ ርባታ ሥራ ሥልጠና

ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ።
https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv

"መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."

ኮኬት

25 Dec, 06:31


ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ።
https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv

"መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."

ኮኬት

25 Dec, 06:31


ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ።
https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv

"መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."

ኮኬት

25 Dec, 06:31


ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ።
https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv

"መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."