Merahyan / Skill Center @merahyan Channel on Telegram

Merahyan / Skill Center

@merahyan


Learn skills that seed your bright future
All the skills you need in one place!
What we Provide:
• Diverse Programs
• Qualified Instructors
• Flexible Learning Options
• Certification
• Career Services

Merahyan / Skill Center (English)

Are you looking to invest in yourself and your future? Look no further than Merahyan / Skill Center! This Telegram channel is dedicated to helping individuals learn the essential skills needed to thrive in today's competitive world. Merahyan / Skill Center offers a wide range of diverse programs to choose from, ensuring that there is something for everyone. Whether you're interested in sharpening your IT skills, improving your language proficiency, or exploring new hobbies, this channel has got you covered. One of the key features of Merahyan / Skill Center is its team of qualified instructors. These experts are dedicated to providing top-notch education and guidance to help you succeed in your chosen field. With their support, you can rest assured that you are receiving the best possible training. Flexibility is another core aspect of Merahyan / Skill Center. The channel offers various learning options to suit your schedule and preferences. Whether you prefer to learn at your own pace or participate in live classes, there is an option for you. This flexibility allows you to fit learning into your busy lifestyle without sacrificing quality. Upon completing a program, students have the opportunity to receive certification. These credentials are a testament to your hard work and dedication, making them valuable assets in your career journey. Additionally, Merahyan / Skill Center offers career services to help you take the next step in your professional development. In summary, Merahyan / Skill Center is your one-stop-shop for all the skills you need to succeed. Whether you're a student looking to enhance your knowledge or a professional aiming to upskill, this channel has everything you need. Don't wait any longer - join Merahyan / Skill Center today and start building the future you deserve!

Merahyan / Skill Center

07 Dec, 05:49


በመራህያን የክህሎት ማዕከል አዳዲስ :
       💡  ክህሎቶች
       💡  እድሎች
       💡  እንዲሁም ፕሮግራሞችን ለናንተ ይዘን እንመጣለን።

-------------------በቅርቡ ይጠብቁን!----------------

በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!

☎️
0989747878
0799331774

TikTok | Instagram | Facebook | LinkedIn | YouTube | Telegram

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ጆሞ ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226

Merahyan / Skill Center

06 Dec, 08:39


የሰኞ ማክሰኞ እና ረቡዕ መርሃ ግብር የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ይገኛል ።

በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!



አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ጆሞ ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226

@merahyan

Merahyan / Skill Center

06 Dec, 08:01


ክፍት የስራ ቦታ !
የስራው መጠሪያ: Graphics Designer for a printing and textile company

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ቦታ: ቃሊቲ እና ካዛንቺስ

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 8th, 2024

የስራው ዝርዝር:
ልምድ ያለው Graphic Designer እንፈልጋለን።
Logo design
Designing posters
Designing creative works for souvenirs
• We are looking for a highly creative graphic designer who can take conceptual ideas and create visual representations, both in print and electronic media. Our ideal candidate will have expert knowledge of current design software and be skilled with every step of the design process from concept to the final deliverable. Collaborating with multiple teams at our company, the graphic designer should be able to take direction from written or spoken ideas and convert them into a design that connects.

💡 ሴት ግራፊክ ዲዛይነሮች እና የመራህያን ኮርስ እና ሰርተፍኬት የወሰዱ ቅድሚያ እንሰጣለን ።

Send your CV and portfolio here: @merahyancontact

Merahyan / Skill Center

06 Dec, 07:19


Graphic Design ስልጠና :
💡 የ ቅዳሜ እና እሁድ መርሃ ግብር ምዝገባ ጀምረናል


በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!

☎️
0989747878
0799331774

TikTok | Instagram | Facebook | LinkedIn | YouTube | Telegram

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ጆሞ ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226

Merahyan / Skill Center

04 Dec, 04:48


WordPress ስልጠና የ ቅዳሜ እና እሁድ መርሃ ግብር የሚመጣው ቅዳሜ ጠዋት 3 ሰዓት ይጀምራል ።

በ ስልጠናው ውስጥ እንደ ተጨማሪ የሚሰጡ እድሎች ፡
👉 Video editing using Capcut
👉 Graphic design using Canva pro
👉 Chat GPT prompt engineering resources
👉 Access to our beginners digital marketing online recorded courses.

ለመመዝገብ :
☎️
0989747878
0799331774

በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!



አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ጆሞ ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226

@merahyan

Merahyan / Skill Center

02 Dec, 14:12


English ቋንቋ ስልጠና የ ቅዳሜ እና እሁድ መርሃ ግብር የሚቀጥለው ሳምንት ቅዳሜ ጠዋት 3 ሰዓት ይጀምራል ።


ለመመዝገብ :
☎️
0989747878
0799331774

በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!



አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ጆሞ ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226

@merahyan

Merahyan / Skill Center

02 Dec, 10:28


#getinspiredday
ክፍል 2
አርአያ ሊሆኑ የሚችሉ ስኬታማ የኢትዮጵያ ንግድ ባለቤቶችን ይተዋወቁ!

የዛሬ ቢዝነስ ባለቤት:  ኢዘዲን ካሚል

💡 የ23 ዓመት ወጣት ፈጣሪ(innovator)። በአሁኑ ጊዜ የ Ibex Technologies & Promotion PLC ተባባሪ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ እና በHex Labs  Technologies PLC  መስራች እና ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኖ ያገለግላል። ሁለቱም ኩባንያዎች በሶፍትዌር ልማት እና በሶፍትዌር እንደ አገልግሎት (SaaS) ላይ ያተኮሩ ሲሆን፥ በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ያሉ ቁልፍ ተግዳሮቶችን የሚፈቱ ተፅእኖ መፍትሄዎችን በመፍጠር ላይ ያተኩራሉ።


TikTok | Instagram | Facebook | LinkedIn | YouTube |  Telegram

Merahyan / Skill Center

01 Dec, 06:10


#arabic

የ አረብኛ ቋንቋ ስልጠና መርሃ ግብር የሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ ይጀመራል ።


መማር የምትፈልጉ ፎርም ሞልተው ይላኩ :
https://forms.gle/eq1CMMXshQNVpC8Z9




በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!

☎️
0989747878
0799331774

TikTok | Instagram | Facebook | LinkedIn | YouTube | Telegram

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ጆሞ ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226

Merahyan / Skill Center

29 Nov, 19:29


የFull Stack development online ስልጠና በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል ።

Merahyan / Skill Center

28 Nov, 16:24


#goethe #german #chancenkarte

ጀርመንኛ ቋንቋ ስልጠና የ online መርሃ ግብር የሚቀጥለው ሳምንት ሀሙስ :
1. A1 level : ከምሽቱ 2:00
2. B1 level : ከምሽቱ 12፡30
Goethe ፈተና ብቁ እናደርጋችኋለን !

ፎርም ሞልታችሁ እስካሁን ምዝገባ ያለጠናቀቃችሁ ለመጨረስ ይሞክሩ ።


በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!

☎️
0989747878
0799331774

TikTok | Instagram | Facebook | LinkedIn | YouTube | Telegram

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ጆሞ ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226

Merahyan / Skill Center

27 Nov, 08:54


የ English ቋንቋ ስልጠና የ ማታ መርሃ ግብር የሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ 12 ሰዓት ይጀምራል ።
ፎርም ሞልታችሁ እስካሁን ምዝገባ ያለጠናቀቃችሁ እስከአርብ ለመጨረስ ይሞክሩ ።


በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!

☎️
0989747878
0799331774

TikTok | Instagram | Facebook | LinkedIn | YouTube | Telegram

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ጆሞ ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226

Merahyan / Skill Center

26 Nov, 12:05


የ Graphic Design ስልጠና የሚቀጥለው ሳምንት ጠዋት ሰኞ 3 ስዓት ይጀምራል ።
የዚህን ወር ስልጠና ለሚሳተፉ የ video editing ነፃ ስልጠና እንሰጣለን።


በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!

☎️
0989747878
0799331774

TikTok | Instagram | Facebook | LinkedIn | YouTube | Telegram

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ጆሞ ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226

Merahyan / Skill Center

26 Nov, 09:25


የሳምንቱ የ TikTok ቻሌንጅ አሸናፊያችንን ዛሬ እናሳውቃለን !

አሸናፊ፡ Buruk ketema
@Bagsznk

ሽልማቱ: ነፃ የ Digital marketing Course እንዲሁም ከ ስልጠናው እና ከ ኢንተርንሺፕ በኋላ የስራ እድል እናመቻችለታለን !


በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!

☎️
0989747878
0799331774

TikTok | Instagram | Facebook | LinkedIn | YouTube | Telegram

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ጆሞ ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226

Merahyan / Skill Center

26 Nov, 03:30


#getinspiredday
ክፍል 1
አርአያ ሊሆኑ የሚችሉ ስኬታማ የኢትዮጵያ ንግድ ባለቤቶችን ይተዋወቁ

የዛሬ ቢዝነስ ባለቤት: ቤተልሔም ጥላሁን አለሙ
💡 በአፍሪካ "ፈጣን እድገት ያለው የጫማ ኩባንያ" የተባለው የሶሌ ሬቤልስ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ኢትዮጵያዊት ሴት ነጋዴ ነች ።


TikTok | Instagram | Facebook | LinkedIn | YouTube | Telegram

Merahyan / Skill Center

25 Nov, 11:45


መራህያን የክህሎት ማዕከል ጀሞ ሞል በሚገኘውን ቢሮ ቁጥር 239 ወደ 226 ቦታ ለውጥ ማድረጋችንን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን ።

በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማራሉ !!

☎️
0989747878
0799331774

TikTok | Instagram | Facebook | LinkedIn | YouTube | Telegram

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ጆሞ ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 226

Merahyan / Skill Center

21 Nov, 14:35


ሰላም!
በጥያቄያችሁ መሰረት ለ full stack development ምዝገባ ለመመዝገብ የ 3 ወር ክፍያ መክፈል ላልተመቻችሁ የ 1 ወር ከፍላቸው መጀመር እንደምትችሉ ልናሳውቅ እንወዳለን ።

መልካም ቀን

Merahyan / Skill Center

20 Nov, 17:47


Good evening everyone!

German class will start the coming week on Wednesday.
online and Inperson.

Here is registration form :
https://forms.gle/iDU7QQ6Yo54ZpwJt7

Merahyan / Skill Center

20 Nov, 15:28


Merahyan / Skill Center pinned «#Schedule #Graphicdesign Here is our schedule for Graphic Design: 1. Weekend •Dates: Saturday & Sunday •Time- 7:00-11:00 local time (afternoon) 2. Weekday- •Dates: Monday , Wednesday and Friday         •Time- 7:00-10:00 local…»

Merahyan / Skill Center

19 Nov, 06:47


For those of you who missed out on the workshop ask for the course content @merahyanofficial andwe will send you.

Merahyan / Skill Center

19 Nov, 06:36


Good morning everyone. Those of you who haven't finished registration for full stack development make sure to do so untill the coming Friday.
And for any assistance call us or visit us : Jemo1, Jemo Mall, office number 239.
Thank You.

Merahyan / Skill Center

18 Nov, 17:42


የጀርመንኛ እና ደች ቋንቋ ሥልጠና በመራህያን
💡 እንያንዳንዱ ደረጀ በ2ወር ያልቃል
German:
ለ Goethe certificate exam እናዘጋጃቹሃለን

ለመመዝገብ
☎️ 0989747878

Schedule:
Monday, Wednesday and Friday (in the morning) 3:00-6:00 local time
Online- Monday -Friday at night 1:00-3:00 local time

Price- 6000 birr per 2 months
Discount offer until November 24(50%)

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀለዋሉ : @merahyan

https://vm.tiktok.com/ZGdYLdEJR/

Merahyan / Skill Center

17 Nov, 20:03


Use this one week discount offer

https://vm.tiktok.com/ZMhtaLkDB/
@merahyan

Merahyan / Skill Center

16 Nov, 18:05


Take this opportunity to learn video editing with just 1500 birr. This offer is only for one week.

https://vm.tiktok.com/ZGdFssssX/

@merahyan

Merahyan / Skill Center

15 Nov, 18:57


የ TikTok ቻሌንጃችንን ይቀላቀሉ በሳምንቱ መጨረሻ ይሸለሙ :

https://vm.tiktok.com/ZGdFQusYA/

Merahyan / Skill Center

15 Nov, 04:47


Digital Marketing ኮርስ የሚጀምርበት ቀን ለማሳወቅ እንወዳለን።

•Online - ህዳር 15 (November 25) ይጀምራል

•የስራ ቀን ክፍል - ህዳር 9 (November 28)

ቀድማችሁ ምዝገባዎን ማጠናቀቅዎን ያረጋግጡ
ማንኛውውንም ጥያቄ ለመጠየቅ ይደውሉልን

0989747878

ሙሉ መረጃ አግኝታችሁ ለመመዝገብ የወሰናችሁ ይህንን ፎርም ይሙሉ : ወደ ክፍያ ለመቀጠል ኤስኤምኤስ እንልክልዎታለን

https://forms.gle/yBb2KBKowWDQGhid8

@merahyan

Merahyan / Skill Center

15 Nov, 04:43


Merahyan / Skill Center pinned «እንደምን አደራችሁ😊 የ full stack development ኮርስ የሚጀምርበት ቀን ለማሳወቅ እንወዳለን። •Online - ህዳር 15 (November 25) ይጀምራል •የስራ ቀን ክፍል - ህዳር 15 (November 25) • ቅዳሜና እሁድ ክፍል - ህዳር 13(November 23) ቀድማችሁ ምዝገባዎን ማጠናቀቅዎን ያረጋግጡ ማንኛውውንም ጥያቄ ለመጠየቅ ይደውሉልን 0989747878 ሙሉ መረጃ…»

Merahyan / Skill Center

15 Nov, 03:59


እንደምን አደራችሁ😊

full stack development ኮርስ የሚጀምርበት ቀን ለማሳወቅ እንወዳለን።

•Online - ህዳር 15 (November 25) ይጀምራል

•የስራ ቀን ክፍል - ህዳር 15 (November 25)

• ቅዳሜና እሁድ ክፍል - ህዳር 13(November 23)

ቀድማችሁ ምዝገባዎን ማጠናቀቅዎን ያረጋግጡ
ማንኛውውንም ጥያቄ ለመጠየቅ ይደውሉልን

0989747878

ሙሉ መረጃ አግኝታችሁ ለመመዝገብ የወሰናችሁ ይህንን ፎርም ይሙሉ : ወደ ክፍያ ለመቀጠል ኤስኤምኤስ እንልክልዎታለን

https://forms.gle/wLwYgPptmnq22Xmr9

@merahyan

Merahyan / Skill Center

14 Nov, 19:34


#share #tips #graphicdesign

እንዴት ጥሩ ግራፊክ ዲዛይነር መሆን ይቻላል?

1. ከኦንላይን platforms ለምሳሌ YouTube, Coursera እና Udemy ለይ ከርሶችን መውሰድ ወይም እንደ መራህያን የክህሎት ተቋም በመሄድ መማር መጀመር።

2. የተማራች በተቻለ ፍጥነት መለማመድ መጀመር ።

3. የበለጠ መማር! intermediate ኮርሶችን በመውስድ ክህሎታችንን ማሻሻል . ለምሳሌ መሪህያን የሚሰጠውን የ intermediate or advanced ኮርሶችን መማር ። ወይም ደም የintermediate level online ኮርስ ፈልጋችሁ መማራችሁን መቀጠል።

4. ፖርትፎሊዮ ለመገንባት ለጓደኞች እና ለቤተሰብ ዲዛይን ማድረግ መጀመር ።
5. Behance.net ላይ በመግባት የሌሎችን ስራ በማየት ከነሱ መማር ።
6. Portfolio ከገነባችሁ ቡሃላ በኩባንያዎች ማመልከት

https://vm.tiktok.com/ZMhsuxVjE/

@merahyan

Merahyan / Skill Center

13 Nov, 18:48


https://www.tiktok.com/@merahyanskillcenter/video/7436834849677266208?_r=1&u_code=ege5iaa764ekh7&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eaj8ac7fmba899&share_item_id=7436834849677266208&source=h5_m&timestamp=1731523394&user_id=7420722766171915296&sec_user_id=MS4wLjABAAAA_HbmVnYXXZSAJIyv0Sugol2sfKbZ-1aO-XK_Jm2XJ-EKP6BqzE7CHPyP1AobvvjP&social_share_type=0&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7435478817777665847&share_link_id=ba7c8234-bbf4-4df7-99b8-2c1c40bbb56d&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2863&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1

Merahyan / Skill Center

12 Nov, 18:59


Here are courses that will start soon:

https://vm.tiktok.com/ZGdFJ84vc/

Merahyan / Skill Center

12 Nov, 12:19


#Englishlanguagecourse
Learn English language at Merahyan!

Big discount offer- 1500 birr
Online
Evening
And weekends class available

Class starts next week

To register:
https://forms.gle/qKuwSHvoX9ZgvP5r9

Or call us :
0989747878

@merahyan

Merahyan / Skill Center

11 Nov, 19:49


Interested in learning WordPress? Or if you want to know what a WordPress is check our video we just released:

What's WordPress ?
ስለ WordPress በትንሹ ማወቅ ለምትፈልጉ :

https://vm.tiktok.com/ZGdN7kwen/

Merahyan / Skill Center

10 Nov, 19:45


#workshop #fullstackdevelopment

Full Stack Development Workshop

To book for the workshop contact @MerahyanContact

Location: Jemo1, Jemo Mall, office number 239

Share our TikTok account to reach out more who are interested in learning this course and take the discount opportunity!
💡 TikTok

@merahyan

Merahyan / Skill Center

09 Nov, 05:00


እንደምን አደራችሁ የመራህያን ቤተሰቦች😊 አዲሱን የቲክቶክ አካውንታችንን Share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉልን🙏

መልካም ቀን ይሁንላቹ !
TikTok

Merahyan / Skill Center

08 Nov, 18:53


#Schedule #Graphicdesign

Here is our schedule for Graphic Design:

1. Weekend
•Dates: Saturday & Sunday
•Time- 7:00-11:00 local time (afternoon)

2. Weekday-
•Dates: Monday , Wednesday and Friday
        •Time- 7:00-10:00 local time(afternoon)

3. Evening -
• Dates: Monday, Wednesday and Friday
        • Time- 11:00 - 2:00 local time


Discount available until November 24!

ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ይመዝገቡ:
☎️ 0989747878 / @Merahyanofficial

Discount price- 2000 birr

@merahyan

Merahyan / Skill Center

08 Nov, 18:43


#Schedule #Videoediting

Here is our schedule for Video Editing:

1. Online-
•Dates: Monday- Saturday
•Time- 1:00-3:00 local time(evening)

2. Weekend
•Dates: Saturday & Sunday
•Time- 3:00-6:00 local time (morning)

3. Weekday-
•Dates: Tuesday and Thursday
        •Time- 4:00-7:00 local time(morning)

4. Evening -
• Dates: Tuesday, Thursday
        • Time- 11:00-2: 00 local time

Discount available until November 24!

ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ይመዝገቡ:
☎️ 0989747878 / @Merahyanofficial

Discount price- 1500 birr

@merahyan

Merahyan / Skill Center

04 Nov, 11:36


#Schedule

Here is our schedule for Full Stack Development:

1. Online-
•Dates: Monday- Saturday
•Time- 2:00-3:00 local time(evening)
2. Weekend-
•Dates: Saturday & Sunday
•Time- 7:00-10:00 local time (afternoon)
3. Week day-
•Dates: Monday, Wednesday and Friday
        •Time- 4:00-6:00 local time(morning)

4. Evening -
• Dates: Tuesday, Thursday , Saturday
        • Time- 11:00-1: 00 local time

Happy Monday! 😊

Discount available until November 24!

ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ይመዝገቡ:
☎️ 0989747878 / @Merahyanofficial


Discount price- 1000 birr/ month

@merahyan

Merahyan / Skill Center

03 Nov, 08:37


#Discount

መራህያን ከጀመረ 2 አመት ሊሞላው 20 ቀን ቀርቶታል

ይህን በማስመልከት ለ 20 ቀናት የሚቆይ በመራህያን ታይቶ የማይታወቅ ታላቅ ቅናሽ በአንዳንድ ኮርሳችን ላይ አድርገናል።
• Full Stack Development- 1000ETB/month
• Video Editing - 1500ETB
• Graphic Design-2000 ETB
• Content Creation- 1000ETB
• Wordpress-1000/month
• English- 1500 ETB for 2 months
• German - 3000 ETB for 2 months
• Oromifa - 2000 ETB for 2 months
• Arabic - 3000 ETB for 2 months
• Project Management - 2000 ETB

💡 የብዙ ሰው ሃሳብ ሚሆነው ቅናሽ ሲወጣ ስልጠና አሰጣጡ ይወርዳል ብለው ያስባሉ :: በመራህያን የምንሰጣቸው የኮርስ ጥራት ፣ Content ፣ እንዲሁም አስተማሪዎች አይቀየሩም። እንደውም ያልጠበቁት ሆኖ ካገኙት refund የመጠየቅ መብት አላችሁ ።

በመራህያን ሁሌም ለናንተ ለውጥ ለማምጣት እንጥራለን!

ይሄንን እድል ተጠቀሙበት እንዳያመልጣችሁ

☎️ 0989747878

@merahyan

Merahyan / Skill Center

02 Nov, 07:45


#webdevelopment

Free tools for full stack developer!

ፉል ስታክ ዴቨሎፐር ሆናችሁ ወይም ለመጀመር ያሰባችሁ የትኛውን software መጠቀም እንዳለባችሁ ልንገራችሁ::
( ክፍል 1 )
1.Visual Studio Code:
ለJavaScript፣ TypeScript ena Node.js ድጋፍ ያለው እና የበለፀገ ecosystem extension ያለው software ነው ።
2.GitHub:
ኮዶችን ሆስት ያረጋል ፣ይገመግማል፣ ፕሮጀክቶችን ማኔጅ ያደርጋል እና ሶፍትዌርን በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ዴቨሎፐሮች አገልግሎትን ይሰጣል ።
3. Node.js:
ፈጣን እና scalable የሆነ የnetwork መተግበሪያዎችን ለመገንባት የሚያስችል በChrome V8 JavaScript engine ላይ የተሰራ የJavaScript Runtime ነው።
4. Postman:
Postman ዴሞ ኤፒአይን (demo API) ለመገንባት እያንዳንዱን ደረጃ የሚያቃልል እና ትብብርን የሚያመቻች የኤፒአይ መሞከሪያ መሳሪያ ሲሆን በፍጥነት የተሻሉ ኤፒ አይዎችን ለመፍጠር ያስችላል ።
5. MongoDB Atlas:
MongoDBን መስራት እና መመዘን ቀላል የሚያደርገው ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ fully managed database ሰርቪስ ስለሚሰጥ ነው ።
6.Docker:
መተግበሪያዎችን (Applications) containerize ለማረግ እንዲሁም መተግበሪያዎችዎን በፍጥነት እንድትገነቡ፣ እንድትሞክሩ እና እንድታሰማሩ ያግዛችኋል።


አሁን ባይጠቅማችሁም ወደፊት ልትሰሩበት ስለምትችሉ ተጨማሪ ማንበባችሁን እንዳትረሱ ።

መልካም ቀን!😊

Merahyan / Skill Center

01 Nov, 13:49


የ Digital marketing ኮርሶች ከመጀመራቸው በፊት የመጨረሻውን የዲጂታል ማርኬቲንግ ኦሬንቴሽን ዛሬ 1፡00 ሰዓት ይኖረናል። ለመሳተፍ ለጠየቃችሁ ሊንኩን እንልካለን። ተዘጋጁ 😊

We will have our last Digital Marketing Orientation today at 1:00 local time before the courses starts.

You will get the link for those of you who requested to attend.
Get ready 😊

Merahyan / Skill Center

30 Oct, 16:47


እንዴት አመሻችሁ!

አስቀድማችሁ ለ Digital Marketing orientation ቦታ ላስያዛችሁ ነገር ግን የግብዣ ሊንክ ላላገኛችሁ በውስጥ መስመር "booked for orientation" ብላችሁ ላኩልን ።
እናመሰግናለን


Good evening everyone!
For those of you who already booked but didn't get an invitation link for digital marketing please dm us "booked for orientation " and we will send you the link to the workshop.
Thank You

@merahyancontact

Merahyan / Skill Center

29 Oct, 16:41


#Reminder

በቅርቡ የሚጀምሩ ክህሎት ስልጠናዎችን እናሳውቃችሁ
💡 Languages
Arabic taught by native speakers
German A1 and B1 Level for Goethe Zertifikat
French
Afan Oromo
💡 Programming Languages
Python
C++
💡 Web Development

💡 Video Editing

💡 Graphic Design

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0989747878

ወረፋ ያሲዙ እንደወላለን

@merahyan

#arabic #german #polish #french #oromifa #videoediting #graphicdesign #programming #webdevelopment

Merahyan / Skill Center

29 Oct, 10:28


በ6 ወራት ውስጥ Fullstack developer ይሁኑ!
💡የመጀመሪያ ወር
Python ፕሮግራሚንግ ቋንቋ
💡 ሁለተኛ ወር
Website development:
HTML
CSS
bootstrap እና
JavaScript ይማራሉ።
💡 ሶስተኛ ወር
ፒኤችፒ (PHP) ይማራሉ እና ለአንድ ኩባንያ website መስራት ትጀምራላችሁ

💡 አራተኛ ወር እና 5 ኛ ወር - አንድ ፍሬምዎርክ መርጣችሁ (ላራቬል ወይም ጃንጎ) ትማራላችሁ ተጨማሪ ለ ካምፓኒዎች ድህረ ገጽ ፕሮጀክቶችን መስራት ትጀምራላችሁ ።

ስልጠናውን ከጨረሳችሁ ቡሃላ የኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ከ አለም አቀፍ ኩባንያዎች ጋር እንድትሰሩ እናደርጋለን

ለበለጠ መረጃ 0989747878

መልካም ቀን ይሁንላችሁ! 😊

@merahyan

Merahyan / Skill Center

28 Oct, 07:36


#graphicdesign
💡 ግራፊክስ ዲዛይነር ሆናችሁ እንዴት ሥራ ማግኘት ትችላላችሁ?

1. ፖርትፎሊዮ መገንባት
ምርጥ ስራችሁን የሚያሳይ ፖርትፎሊዮ መፍጠር።

2. ሶፍትዌሮችን ማወቅ
ይህ ማለት ማስተር ዲዛይን ሶፍትዌሮችን እንደ Adobe Creative Suite (Photoshop, Illustrator, InDesign) ወይም እንደ GIMP እና Inkscape ያሉ ነጻ ቱሎችን ማወቅ ተገቢ ነው ።

3 . እራሳችሁን በእውቀት ያበልፅጉ
የ online ኮርሶች እና የምስክር ወረቀቶች በይበልጥ ያላችሁን ልምድ ያሳያሉ ።
4 . በስራው ላይ ልምድ ማካበት ።
experienceን ለመገንባት በፍሪላንስ ፕሮጄክቶች፣ ልምምዶች ወይም volunteer gigs ላይ መስራት ።

5. Network ማድረግ ወይም ከሰዎች ጋር ትስስር መፍጠር ።
ይህ ሚሆነው ከሌሎች ዲዛይነሮች እና ባለሙያዎች ጋር በማህበራዊ ሚዲያ፣ ሌሎች መድረኮች ወይም ደሞ ስብሰባዎች መገናኘት እና communicate ለማድረግ መሞከር። እንዲሁም የ designer ኮሚኒቲዎችን መቀላቀል

6. የስራ ማመልከቻዎችን ማስገባት
ለእያንዳንዱ የሥራ ማመልከቻ የሥራ ልምድ እና ፖርትፎሊዮን ማዘጋጃት ። እድሎችን ለማግኘት የስራ ቦርዶችን፣ የኩባንያ websiteoችን እና networking connection መጠቀም።
7. ራሳችሁን Update አድርጉ
(ከጊዜው ጋር አብሮ መራመድ)
ማለትም ሁልጊዜ የdesign ትሬንዶችን፣ አዳዲስ መሳሪያዎችን እና ቴክኒኮችን መጠቀም ልምድ ማድረግ ። በዚህ በየጊዜው በሚሻሻል መስክ ውስጥ ቀጣይነት ያለው ትምህርትን መውሰድ ቁልፍ ሚናን ይጫወታሉ።

መልካም የሥራ ሳምንት! 😊

@merahyan

Merahyan / Skill Center

27 Oct, 07:58


ቦነስ ክህሎት 😊 የሚባለውን የመራህያን አዲስ ስጦታ እናስተዋውቃችሁ!

በመራህያን ክህሎት ማዕከል ኮርሶችን ስትመዘገቡ እንደ ተጨማሪ ክህሎት የ python Programming language ነፃ የ1 ወር ኮርስ እንደምታገኙ ከታላቅ ደስታ ጋር ልናሳውቃችሁ እንወዳለን ።
ይህ ደሞ በተለይ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጠቃሚ ነው ብለን እናምናለን ።

አሁኑኑ ይመዝገቡ ነፃ የ ክህሎት ጉርሻ ያግኙ ።

☎️ 0989747878

መልካም ቀን ይሁንላቹ ☺️

@merahyan

Merahyan / Skill Center

26 Oct, 12:40


#reminder

በቅርቡ የሚጀምሩትን ኮርሶች እናሳውቃችሁ
1. Online Digital marketing:
የሚመጣው ሃሙስ ይጀምራል

2. Inperson Digital marketing
የሚመጣው ቅዳሜ ይጀምራል

👉 orientation / Workshop - እሮብ

አሁኑኑ ቦታ ያስይዙ
ለመመዝገብ:
☎️ 0989747878

@merahyan

Merahyan / Skill Center

26 Oct, 09:05


#graphicDesign
የግራፊክ ዲዛይን ችሎታችሁን ከፍ ለማድረግ እነዚህን ሶፍትዌሮች መጠቀም እንዳትረሱ     

    1. Adobe Creative Suite:
በውስጡ 4 ዋና ዋና ሶፍትዌሮችን ያካተል እነዚህም
      1.1 Adobe Photoshop
ለፎቶ eiditing እና ራስተር ግራፊክስ ወይም bitmap image  ጠቃሚ ነው ።
      1.2 Adobe Illustrator
በቬክተር ግራፊክስ እና picture representation ላይ በጣም አስፈላጊ ነው.
       1.3 Adobe InDesign
ለአቀማመጥ design, በተለይም ለህትመት ሚዲያ ወሳኝ ሶፍትዌር ነው
       1.4 Adobe XD
ለUI/UX ዲዛይን እና ፕሮቶታይፕ ተመራጭ ነው ።

2. Sketch
ለwebsite እና የሞባይል UI ንድፍ ታዋቂ ሶፍትዌር ነው ::

3 . Figma:
Figma UX ፕሮቶታይፕ ለመፍጠር የሚያገለግል የንድፍ መሳሪያ ነው።

4.CorelDRAW:
ለቬክተር ግራፊክስ ከIllustrator በተጨማሪ ሌላ አማራጭ ሆኖ እናገኘዋለን

5. Canva:
ግራፊክስን ለመፍጠር ለተጠቃሚ ምቹ መሣሪያ ፣ በተለይም ለማህበራዊ ሚዲያ እና ለገበያ ቁሳቁሶች አሪፍ ሶፍትዌር ነው ።

መልካም ቀን ይሁንላችሁ😊

Merahyan / Skill Center

25 Oct, 11:48


ለ ግራፊክ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚሆኑ ነፃ ( ክራክድ )ሶፍትዌሮችን ማግኘት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ እና ለማውረድ ቅደም ተከተሎችን ይከተሉ
👉 Getintopc

@merahyan

Merahyan / Skill Center

19 Oct, 06:42


💡ለሁሉም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጥሪ!

በመራህያን የክህሎት ግንባታ ኮርሶች ላይ የ 70% ቅናሽ ያግኙ። ከሰለጠናቹ በሗላ የኢንተርንሺፕ ፕሮግራማችንን ያግኙ

👉Online and Inperson classes available!

ለመማር እና ለማደግ ይህን የተገደበ ጊዜ አቅርቦት እንዳያመልጥዎ። ቅናሹን ይጠቀሙበት ! ወደፊቶን ዛሬ ይለውጡ!
የምስክር ወረቀት
የ 1 ወር ኢንተርንሺፕ
work readiness workshop


ለመመዝገብ:
☎️ 0989747878

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ:
@merahyan

TikTok | Instagram | Facebook

📍 Address

Merahyan / Skill Center

16 Oct, 06:19


Digital Marketing Course Registration

✔️ በአሁኑ ሰዓት እጅግ በጣም ተፈላጊ ከሆኑት የሙያ ዘርፎች ውስጥ አንዱ ዲጂታል ማርኬቲንግ ነው
✔️ አማራጭ የ ኦንላየን ክላስ ስላለን ባሉበት ሆነው መማር ይችላሉ።

What You’ll Learn:
👉 SEO Strategies
👉 Social Media Marketing
👉 Email Marketing
👉 Content Marketing
👉 Analytics & Reporting
--------------------------------------------------------
👉 Video editing using Capcut
👉 Graphic design using Canva pro
👉 Website development using Wordpress
👉 Chat GPT prompt engineering

የምስክር ወረቀት
የ 1 ወር ኢንተርንሺፕ
work readiness workshop
We provide online payment method for your clients


ለመመዝገብ:
☎️ 0989747878

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ:
@merahyan

Instagram | TikTok | Facebook

📍 Address

Merahyan / Skill Center

14 Oct, 10:41


💡 Check out our Arabic language workshop by our native speaker trainer Fatıma Ouwais

https://vm.tiktok.com/ZGdeWKHda/

@merahyan

Merahyan / Skill Center

12 Oct, 08:50


https://vm.tiktok.com/ZGdeamySE/

Merahyan / Skill Center

12 Oct, 05:00


🔔 2ኛ ዙር የፎሬክስ ትሬዲንግ ስልጠና | Forex Trading Training

Take your first steps into forex trading with our comprehensive guide for Forex!
💡🧩what makes us unique🧩💡
Both fundamental and technical course will be given.
trainers have over 6 years experience on forex trading
There will be orientation before the training starts
You can ask for refund if the courses are not same as you experienced on orientation within 2 class days

Enroll now

Registration Open!
0989747878

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👉👉 @merahyan

Merahyan / Skill Center

10 Oct, 07:32


https://vm.tiktok.com/ZGdeLJF8p/
Meet one of our native speaker Arabic language trainer Fatuma Ouwais

@merahyan

Merahyan / Skill Center

10 Oct, 07:10


በራሳቸዉ ቋንቋ አፋቸውን በፈቱ መምህራን አረብኛ ቋንቋ ይማሩ!
Learn Arabic anguage with native speakers!

Online or in person
Registration Open!
0989747878

For more information: @merahyancontact

https://vm.tiktok.com/ZGdeLJF8p/

Merahyan / Skill Center

09 Oct, 06:50


Good morning everyone
Arabic language course registration open

https://vm.tiktok.com/ZMhADBCKS/

Merahyan / Skill Center

08 Oct, 07:48


https://vm.tiktok.com/ZGdJs4HQw/

Merahyan / Skill Center

07 Oct, 07:40


Good morning everyone
Here are some of the things that makes us unique
Have a beautiful day!

@merahyan

Merahyan / Skill Center

07 Oct, 05:51


https://vm.tiktok.com/ZGdJx5Xam/

Merahyan / Skill Center

06 Oct, 06:59


All of our online and in person class will be given in 3 different languages depending on your choice
Amharic
Oromifa
Tigrigna
and English

ሁሉም የመራህያን ኦንላይን እና በአካል የሚሰጡ ስልጠናዎች እንደ ምርጫዎ በ3 የተለያዩ ቋንቋዎች ይሰጣሉ
አማርኛ
ኦሮሚፋ
ትግርኛ እና
እንግሊዝኛ

𝐋𝐞𝐞𝐧𝐣𝐢𝐢𝐧 𝐧𝐮𝐭𝐢 𝐊𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐭𝐨𝐨𝐫𝐚 '𝐢𝐧𝐭𝐞𝐫𝐧𝐞𝐭' 𝐟𝐢 𝐪𝐚𝐚𝐦𝐚𝐚𝐧 𝐤𝐞𝐧𝐧𝐢𝐧𝐮 𝐚𝐤𝐤𝐚 𝐟𝐢𝐥𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐧𝐢𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐚𝐟𝐚𝐚𝐧𝐨𝐭𝐚 𝐠𝐚𝐫𝐚𝐠𝐚𝐫𝐚𝐚 3'𝐧 𝐝𝐡𝐢𝐲𝐚𝐚𝐭𝐚𝐧𝐢𝐫𝐮
𝐀𝐟𝐚𝐚𝐧 𝐀𝐦𝐚𝐚𝐫𝐚𝐚
𝐀𝐟𝐚𝐚𝐧 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐨𝐨
𝐀𝐟𝐚𝐚𝐧 𝐓𝐢𝐠𝐢𝐫𝐢𝐟𝐟𝐚𝐚 𝐟𝐢
𝐀𝐟𝐚𝐚𝐧 𝐈𝐧𝐠𝐢𝐥𝐢𝐳𝐢𝐢𝐧

ኩሎም ብ መራህያን ዝወሃቡ ናይ ኦንላይንን ብኣካልን ስልጠናታት ከም ምርጫኹም ብ3 ዝተፈላለዩ ቋንቋታት
ብ ኣምሓርኛ
ብ ኦሮሚፋ
ብ ትግርኛን
ብ ኢንግሊሽን ፣
ክትረክብዎም ትክእሉ እኩም።

https://vm.tiktok.com/ZGdJ5SJAD/

@merahyan

Merahyan / Skill Center

05 Oct, 12:30


Get an Overview of our course at our workshop event and enroll the course by the professionals you met at the workshop!
📌 Workshop October 12
📌 Courses starts October 19

• For those of you who don't want the workshop you can register now.
Both online and in person Course available for these courses:

Forex Trading
Digital Marketing
Graphic Design
Project Management
Arabic Language
Programming language

Call us 0989747878
Or Our address: Jemo1, Jemo Mall office number 309

Merahyan / Skill Center

05 Oct, 06:39


በመራያን የክህሎት ማእከል ለመመዝገብ የሚያስፈልጉዎት ደረጃዎች፡-
1. ለመማር ባቀዱበት Workshop ላይ ይሳተፉ
......በኮርሱ ይዘት እና ሁሉም ረክተው ከሆነ፡-

2. ለዋናው ኮርስ መመዝገብ ይችላሉ
3. በአውደ ጥናቱ (Workshop) ላይ ያጋጠመዎት ነገር ከስልጠናው ጋር የማይመሳሰል ከሆነ በትምህርት ቀናት ውስጥ በሁለት ቀናት ውስጥ ገንዘቡን እንዲመለስሎት የመጠየቅ መብት አለዎት።

TikTok እና Instagram ቻናላችንን በመከተል ይደግፉን
https://vm.tiktok.com/ZGdJku34b/

Merahyan / Skill Center

05 Oct, 06:34


Steps you will need to enroll at merahyan skill center:

1. participate Workshop on what you plan to learn
......if you're satisfied with the course contents and all:
2. You can register for the main course
3. If what you experienced at the workshop didn't match up with the training you have the right to as for refund within two days of the learning days.

We believe in our course and the instructors and our course takers should be happy about the service we provide.

support us by following the video on our new TikTok channel 🙏

https://vm.tiktok.com/ZGdJku34b/

Merahyan / Skill Center

04 Oct, 05:54


Things to consider when deciding to learn new skills
አዲስ ክህሎት ለማግኘት ሲወስኑ ግምት ውስጥ መግባት ያለባቸው ነገሮች

https://vm.tiktok.com/ZGdJNGTwQ/

Merahyan / Skill Center

01 Oct, 16:32


Online Course Registration Open

• Project Management
• Digital Marketing
• Arabic, German, and Polish
• python programming
• Django framework

For registration:
@MerahyanContact

Merahyan / Skill Center

29 Sep, 18:45


Online or In person?
Both:
• Courses will be given by professionals
• Same course outline with same duration of hours
• Certificate
• Internship program
• Work readiness Workshop
• Work experience Workshop



Special benefits for online course takers:

• international payment method will be assisted for any payments that will help you expand your skills or for future career.
• Discount Prices

📍Visit us at our main office at Jemo1, Jemo Mall office number 309

Merahyan / Skill Center

28 Sep, 16:48


We would like to apologize for not being active these couple of months on our social media platforms

• These three days we would like to infrom you changes at Merahyan Skill Center.
• From tomorrow we will be more interactive and give the service you all deserve.

@merahyan

Merahyan / Skill Center

28 Sep, 12:22


We would like to let Merahyan family the following skill courses are available in 2017:

1. Project Management
2. Forex trading
3. Graphic design
4. Digital marketing
5. Python
6. C++
7. Web development
8. Flutter
9. Django
10. MERN Stack
11. Arabic
12. German
13. French
14. Turkish
15. Chinese
16. Polish
17. English
18. Interior design
19. Advanced graphic design(3D animation)
20. Video editing

All are give either Online or in person

Merahyan / Skill Center

28 Sep, 11:06


Channel photo updated