Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር @trustagroconsult Channel on Telegram

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

@trustagroconsult

Trust Agro-consulting is a multi-dimensional agricultural consulting firm based in Bishoftu, Ethiopia that operates across the country.
Email: [email protected]
celphone:
+251919076607
+251932314562

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Amharic)

ተስፋሁን አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሀገር አገር በቢሾፍቱ እናት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ሆስፒታል የተተኮሰረ የአማራ አስተዳደር ባለስልጣን ነው። በሆስፒታል እና በብሔራዊ ክልል በተከተለው እናት እንዲተኮር ያከብባል።
ኢሜል: [email protected]
የስልክ:
+251919076607
+251932314562

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

10 Jan, 15:04

https://youtu.be/Zsw11wLg8PU?si=BN60ply_tggi6JtA

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

07 Jan, 14:13

https://vm.tiktok.com/ZMkywqm6H/

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

04 Jan, 16:05

https://vm.tiktok.com/ZMkU2FV9J/

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

02 Jan, 09:39

https://youtu.be/_-iaiXJUT9E?si=iSNEwr2yYxuFaqlm

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

30 Dec, 13:27

ኤሜሪተስ ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ

እ.ኤ.አ. በ1943 በኢትዮጵያ የተወለዱት ኤሜሪተስ ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ፤ ከዛሬ 55 ዓመታት በፊት በካሊፎርኒያ ዳቪስ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና ትምህር ቤት ተምረው በቢሾፍቱ የእንስሳት ሕክምና ትምህርት ቤት ለሁለት ዓመታት አስተምረዋል።

በድጋሚ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ዳቪስ በመመለስ የ3ኛ ዲግሪያቸውን በደቂቀ ሥነ ሕይወት መስክ በማጥናት እ.ኤ.አ. ከ1980 እስከ 2006 በተማሩበት ካሊፎርኒያ እና በዋሽንግተን ስቴት ዩኒቨርሲቲ ከረዳት እስከ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ አስተምረዋል፤ ተመራምረዋል።

እ.ኤ.አ ከ2017 ጀምሮ ’ዲስቲንጉሽድ ፕሮፌሰር ኤሜሪተስ’ ሆነዋል።

እ.አ.አ ከ1990 ጀምሮ እስካሁን ድረስ ዓለም አቀፍ የሃሩራማ አካባቢ በሽታዎች የሞሌኪዩላር ባዮሎጂ ላብራቶሪ ማዕከል መስራችና ዳይሬክተር ናቸው።

በእንስሳትና በሰው ላይ ለሚከሰቱ በሽታዎች በዘረመል ምህንድስና ጥበብ ክትባት ወይም መከላከያ መድኃኒት ግኝቶች ላይ ያተኮሩት ፕሮፌሰር ጥለሁን፤ የበርካታ በሽታዎች ክትባትና መድኃኒት ግኝቶች ባለቤት ናቸው።

ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በበርካታ የምርምር ተቋማት ነጮቹ ደክመው ያላሳኩትን የደስታ በሽታ ክትባት ማግኘታቸውም አንቱ ያስባላቸው ሲሆን ዓለምንም በደስታ በሽታ ከሚደርሰው እልቂት ታድገዋል።

በተማሩበት ብሎም ባስተማሩባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ጨምሮ በአሜሪካና በዓለም አቀፍ ደረጃ በርካታ ዕውቅናና ሽልማቶችን ያገኙ ሲሆን ለአብነትም የዩኒቨርሲቲዎች የምርጥ አስተማሪነትና ተመራማሪነት ሽልማት፣ የእንስሳት ሕክምና ዘርፍ ከፍተኛውን ዓለም አቀፍ ሽልማት፣ የልዩ አገልግሎት ሽልማቶች ተበርክተውላቸዋል።

(ኢዚአ)

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

26 Dec, 14:46

https://youtu.be/JhDcM8MmOVE?si=OipVd2GpOQD3OxEh

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

25 Dec, 16:27

🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

ልዩ የበዓል ስጦታ 

🔰 ከ1000 ዶሮ በላይ ለሚገዙ ተጨማሪ  የ2%ጉርሻ እና  አምስት ነፃ ፓኬጆቸ
🔰 ለእርባታእጅግ ተመራጭ ቄብ ዶሮዎች 
🔰 በዓመት ከ330 እንቁላል በላይ  የመጣል አቅም ያላቸው
🔰 ይህ እድል እንዳያመልጥዎ  አሁኑኑ ይጠቀሙበት
🎯 አድርሻ፡ አ.አ ጉርድ ሾላ ከሴንቸርይ ሞል አጠገብ ፣ ሰምንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

25 Dec, 14:54

https://youtu.be/PTp1DZHVLoE?si=lqqIxGumkoOGyRfU

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

17 Dec, 17:54

https://www.tiktok.com/@trustagroconsulting/video/7449380918243953925?_r=1&u_code=dileiil7eih6m3&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eg8dg7j63311j8&share_item_id=7449380918243953925&source=h5_m&timestamp=1734458068&user_id=6967558824002208774&sec_user_id=MS4wLjABAAAAsoy6Cqm5-a-iliyUFqDut8DvaEN3K28xGUXa6ac051JoNg6XrWr_En1u8JHWOgdy&social_share_type=0&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7438595708557477687&share_link_id=addf3db6-1884-465b-b1c7-217e28bcf79e&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

16 Dec, 07:37

ድርጅታችን ያለ አንዳች መታከት ከሚሰጠው አገልግሎት መካከል የዘመናዊ ዶሮ እርባታ ስልጠና ነው፡፡ ይህም አርቢዎች በቂ መረጃ  እና  ጥልቅ እውቀት እንዲኖራቸው በማገዝ ምርት እና ምርታማነታቸው ከፍ እንዲል በእጅጉ ያግዛል፡፡ ታያ በ40ኛ ዙር ስልጠና ላይ ከ4ቱም አቅጣጫ የታደሙ ሰልጣኞች በተገኙበት  እጅግ አስደሳች ግዜ ማሳለፍ ችለናል፡፡ በስልጠና መዝግያም በድርጅታችን የመድሃኒት እና የመኖ መሸጫ በመገኘት የመደሃኒት፣ ቫይታሚን አጠቃቀም በባለሙያዎች በቂ ማብራርያ ተደርጓል፡፡
ስራችን ከሽያጭ ያለፈ ነው
እናንተ ዶሮ፣መድሃኒት፣መገልገልያ እቃዎች ስታዙን እኛ ደግሞ ፍረም አድረገን ሙያችንን ጨምረን እንሰጣችዋለን፡፡

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

16 Dec, 03:46

https://youtu.be/RX0tZCEbyyI?si=rdAeVhNm9y1v16Ui

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

14 Dec, 06:08

4) Tooftaa baayoosekuriitii ( biosecurity ) walfakkaataa gochuu akka qabnus dhuma irrat ilalee ture

kilaastara tokko keessatti horsiisni
argaman of eeggannoo dhuunfaa fi ittisa dhukkubaa irrat hojechuu qabu. Buufatni walhormaataa mana lukku hundi meetira 10 wal irra fagaate yoo ijaarame, dhukkubaaf uttuu hin saxilaamin jirachuuf carraan guddaan jira. Sababa kanaaf kallattii qilleensaa fi fageenya walirraa qabuun hanga danda’ametti ijaaruun dirqama fi kan ijaraaminii jiraanif of Eeggannoodhaan akka hojetan dhamsa dabarsun xumurre jira

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

14 Dec, 06:07

3) Sagantaa talaallii walfakkaataa akka jiraatu

Horsiisa lukkuu keenyaf fayya qabeessa taasisuuf lukkuun keenya talaallii qulqullina qabuun karaa sirrii ta’een talaaluu qaba.
Keessattuu talaalliin IB miidhaa diinagdee qaqqabsiisuun addunyaa irratti sadarkaa 2ffaa irra kan jiru mana lukkuu kessa jiruu hundaaf dirqama kenamu qaba. Yeroo kun ta’u, buufanni horsiisaa tokko dhukkuba talaallii IB kana yoo talaalamee inni kaan immoo hin talaalamne,  dhukkubsachuu danda’u ( Out break) ka'uu danda'aa.

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

14 Dec, 06:06

2) Lukkuu bakka tokkorraa galchuu ykn farmii bekammaa irraa filaachuu

Kun hojii baay’ee barbaachisaa waan ta’eef cimsinee ilaalamuu qaba sababiin isaas lukkuu hanqaaquuwwan kilaastara seenan ka’umsi isaanii adda addaa yoo ta’e sagantaa talaallii isaaniis adda addaa waan tahef.

Keessattuu  Multi Age Farming  ta'u talaalliin Lasota fi IB walitti makamanii yeroo tokkotti talaallii dhaabbata tokkoon oomishame fudhachuu qabu. Kunis akkaataa sagantaa dhiyeessaan lukkuu hanqaaquu kenneen sagantaa talaallii baay’ee wallit dhiyeenya qabuun fayyaa tuuta lukkuu hunda eeguuf nu dandeessisa.

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

14 Dec, 06:05

Dhabbatni keenya Trust agro consulting And farming plc Horsiisa kilaastara  magaalaa Shaggar kessat hojetamaa jiraanif of eeggannoodhaan fi hojii irra oolchuu qabnu irraat xiyyeeffanne ogessota qonna magaalaa Shaggar fi Hogantooni bakka aragamanit turtii gonee ture. Isaan kessaa kan irraat xiyyeeffanne

1) Lukkuu Sanyii wal fakkaatu tahu akka qabu

horsiisa lukkuu kilaastara keessa jiran sanyii lukkuu hanqaaquu tokko tahu qabu. Yoo lukkuu hanqaaquuf  kan qophaa'e, lukkuu foonii gonkumaa galchuun sirrii miti.

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

12 Dec, 10:32

ተመሳሳይ የዶሮዎች ምንጭ (Origin of Chicken)
ይህ እጅግ ወሳኝ እና ሊሰመርበት የሚገባ ተግባር ነው ምክንያቱም በክላስተር ውስጥ የሚገቡ ዶሮዎች ምንጫቸው የተለያየ ከሆነ የተለያየ ክትባት ፕሮግራም ይኖራቸዋል ማለት ነው፡፡ በተለይ በተለይ መልቲ ኤጂ ፋርሚንግ (Multi Age Farming) ሲሆን የላሶታ( Lasota) እና የአይቢ (IB)  ክትባት በማጠጋጋት  አንድ ወቅት ላይ ከተማሳሳይ ድርጅት የተመረተ ክትባት መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህም ዶሮ አቅራቢው ድርጅት በሚሰጠው ፕሮግራም መሰረት ሁሉም መንጋ እጅግ በተጠጋጋ የክትባት ፕግራም ጤናቸውን ማስጠበቅ ያስችለናል፡፡
ተመሳሳይ የክትባት ፕሮግራም ( vaccination schedule)
እርባታችንን ጤናማ ለማረግ ከምንተገብራቸው ሶስት ወሳኝ ተግባራት ውስጥ ፋርማችንን ጥራቱን በጠበቀ ክትባት በትክክለኛው መንገድ መከተብ ይኖርብናል፡፡ በተለይም አኮኖሚያዊ ጉዳት በማምጣት በአለም በ2ኛነት የሚመደበው የአይቢ ክትባት ሁሉም ፋርሞች ሊወስዱ የግድ ይላል፡፡ ይህ በሚሆንበት ወቅት አንድ የእርባታ ጣቢይ ለዚህ በሽታ ክትባት ወስዶ ለሌላኛው ካልወሰደ ሌሎቹ አርባታዎቸ ከተከተቡት ዶሮዎች ቫይረሱን በመውሰድ ሊታመሙ ይችላል፡፡
ተመሳሳይ የባዮ-ሴኪዩሪቲ ትግበራ(Biosecurity strategy)
በአንድ ክላስተር የሚገኙ ፋርሞች  የየግል ጥንቃቄ እና በሽታ የመከላከል ስራ ቢስሩ ፍሬያማነቱ እምብዛም ነው፡፡ ይህም የሚሆንበት እያንደንዱ የእርባታ ጣቢያ በየ10 ሜትር እርቀት እንኳን ግንባታ ተከናውኖ   ቢሰራ በአየር፣ በንኪኪ    በተለያየ ምክንያት አንድ ፋርም ከሌላው ጋር የመጋራት እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ለዚህም ሲባል በተቻለ መጠን የንፋስ አቅጣጫ እና የርስ በርስ እርቀቱ ተጠብቆ ቢገነባ መልካም ነው፡፡

ተፃፈ በዶ/ር ተክሌ ሽፈራው

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

12 Dec, 10:31

የክላስተር እርባታ(Claster Farming)
ሃገራችን በተያያዘቸው ግብርናን በተቀናጀ እና በስፋት የመስራት ሂደት ውስጥ በክላስተር እርሻ   ብዙዎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል፡፡ ይህም የተለያዩ እና የተነጣጠሉ እርሻዎችን በስፋት  አንድ ቦታ በማሰባሰብ  ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተጠቅም የመስራት ሂደት ነው፡፡ በተለይም የተሸሻለ ዝርያ ከመጠቀም፣ ቅድመ ምርት እና ድህረ ምርት አሰባሰብ pre and post harvesting)  ላይ ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (ትራክተር፣ የድሮን ርጭት፣ኮንባይነር) በቀላሉ በመጠቀም ጥራቱን የጠበቀ ምርት በብዛት ምንም ብክነት ሳይኖር መስራት ያስችላል፡፡
የክላስተር ዶሮ እርባታ ከሌሎቹ የእርባታ አይነቶች የሚያመሳስለው በርካታ ነጥቦች ቢኖሩም  በዚህ ፁሁፍ ልዩነቶቹን ለማሳየት ሞክራለው፡፡ በሌማት ቱርፋት የተሟላ ገበታን ለመፍጠር  የተጀመረው   ከፍተኛ ዶሮ እራባታ ሃገራችን ለረጅም ግዜ ይዛ የቆየችውን የዶሮ ብዛት ከእጥፍ በላይ  የሚሳድግ ከመሆኑም በላይ ለእንቁላል እና ስጋ እለት እለት  የመመገብ ባህላችንን ከፍ ያደርገዋል፡፡ ታዲያ በስራ ሂደት ውስጥ የተጀመሩት መልካም ጅምሮች ድርጅታችን ለማየት ከፍተኛ እድል አገኝቷል በተለይም  በሸገር ሲቲ፣ አዳማ  እጅግ የሚያስቀና ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡  ታዲያ የተለያዩ የእርባታ ጣቢያዎችን በአንድ ቦታ (የክላስተር እርባታ) በምናከናውንበት ወቅት ልንጠነቀቅ እና ልንተገብራቸው የሚገቡ መሰረታዊ ነጥቦች አሉ፡፡
ተመሳሳይ የዶሮ ዝርያ ( (Chicken Breed)
በአንድ ክላስተር ውስጥ የሚገኙ እርባታዎች ተመሳሳይ የዶሮ ዝርያ ሊኖራችው ይገባል፡፡ ይህም ለእንቁላል ጣይ ዶሮዎች ታስቦ ተሰርቶ ከሆኑ በፍፁም የስጋ እና ሁለትዮሽ ጥቅም ያላቸው ዶሮዎች ማኖር ተገቢ አይደለም፡፡

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

10 Dec, 14:45

40ኛ ዙር ስልጠና ሊሰጥ 2 ቀን ብቻ ቀረው።
አሁኑኑ በመመዝገብ የዚህ ወርቃማ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ
♻️ ለመመዝገብ ማስፈጠርያውን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/K6ygVLFfeWPSkSbCA

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

02 Dec, 16:20

የተሻለ እድገት
የተሻለ በሽታ መከላከል

የቄብ ዶሮ ማሳደግያ
🔰ከ8- 18 ሣምንት
🔰በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት እናደርሳለን

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

01 Dec, 17:54

ጤናማ ምግብ ለጤናማ ዶሮዎች
እንቁላል ጣይ መኖ ለከፍተኛ እና ተከታታይ የእንቁላል ምርት
በታላቅ ቅናሽ ይዘንላቹ መተናል

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

28 Nov, 16:10

https://youtu.be/cEUx76j5Ppw?si=TE-m03J5RGroEJTJ

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

26 Nov, 19:08

7K  የአንድ ግዜ የህይወት ዘመን ክትባት ቄብ ዶሮ ለሚገዙ ብቻ
==========================
አለማችን በዚህ የስልጣኔ ዘመን የደረሰችበት ከፍተኛ የክትባት ቴክኖሎጂ  7K የተሰኘ ሲሆን ይህ የአንድ ግዜ የህይወት ዘመን ክትባት  (life time vaccine) በመባል ይታወቃል፡፡ 7K  ክትበት በአንድ መርፌ (one injection) ለተለያዩ 7 በሽታዎች የሚያገለግል ሲሆን ከነዚህም  በየአንድ ወር የምንከተበው የላሶታ (Lasota) እና አይቢ (IB,massachussetts strain)  ክትባት በተደጋጋሚ ከመስጠት ከማስቀረቱ  ባለፍ ክባታቸው የማይገኝላቸው ኮራይዛ ( infectious coryza serotypes A,B,C)፣ የታይፎይ (TYPHOID)፣ኤግ ድሮፕ ሲንድረም (EDS)  በሽታዎች በዶሮዎች የህይወት ዘመን አንድ ግዜ ብቻ በሚሰጥ ክትባት የእርባታችንን የጤና አስተማማኝነት 100%  ማሳደግ ያስችለዋል፡፡ ታዲያስ የሁል ግዜው ፋና ወጊ የሆነው ድርጅታችን  ቄብ ዶሮዎች ለሚገዙ ውድ  ደንበኞቹ ብቻ ይህንን ክትባት በነፃ መስጠቱን ስናበስር ማን ያምናል፡፡ ይህ ወረቃማ ዕድል እንዳያመልጦ አሁኑኑ  ይደውሉ ይዘዙን…….

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

20 Nov, 13:54

https://youtu.be/J08z53SgXR4?si=hxPQSy4YMOskvFGp

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

17 Nov, 04:32

እርባታ በዘመናዊ ማህበረሰብ  ዘንድ

🔰 ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ታሪክ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ6000 ዓመታት በፊት በደቡብ ምስራቅ ኤዥያ በመቀጠልም በቻይና እና በህንድ  ይጀምራል፡፡ ይህም አዋፋትን በማላመድ፣ በማዘመን  የቤት እንስሳት አድረጎ  ለአውድ እርዕይ እና ላባቸውን ለጌጣጌጥነት ለመጠቀም አልሞ የተጀመረበት ወቅት ነበር፡፡
🔰 በ19ኛው ክ/ዘ  የዶሮ እርባታ በብዙ  እርምጃ እድገት እና  ለውጥ አምጥቶ  በኢንዱስትሪ ደረጃ  (industrialization)  ከፍ ያለበት ወቅት ነበር፡፡ በዚህም የለውጥ ዘመን ዶሮዎችን በማሽን የማስፈለፈል ስራ እና ዘመናዊ የዶሮ ማጓጓዣ ዘዴዎች ተፈጥረዋል፡፡
🔰 በ20ኛው ክ/ዘ  በስጋ እና በእንቁላል ምርትነታቸው ወደር የማይገኝላቸው የተሻሻሉ ዝርያዎች  በselective breeding ቴክኖሎጂ  በርከት ያሉ ዝርያዎች መተዋወቅ ችለዋል፡፡
🔰 21ኛው ክ/ዘመን እርባታ በዘመናዊ ማህበረሰብ  ዘንድ የፕሮቲን ምንጭ በመሆን  በዘረመል ክፍተኛ ጥናት እና ምርምር በማድረግ የምርት አቅምቸውን በእጥፍ በማሳደግ ባህርያቸውን ማሻሻል ተችሏል፡፡
🔰 ባጭሩ የእርባታ ታሪክ ዶሮዎችን ከማላማድ ጀምሮ  በአንድ የእርባታ ጣቢያ ውስጥ ከ3ሚሊየን በላይ  ዶሮዎችን ከእጅ ንኪኪ ነፃ በሆነ መንገድ እስከመስራት ደርሷል…….
🔰 ይህንን የዘመናት  ጥረት እና ልፋት  " በማስተማርም  ውስጥ ትማራለህ ፣ በመማር  ውስጥ ታስተምራለህ  በሚለው ብሂል ድርጅታችን እነሆ 39ኛ ዙር ስልጠና በስኬት አከናውኗል፡፡
ተፃፈ፡ በተክሌ ሽፈራው(ዶ/ር)

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

14 Nov, 18:06

https://youtu.be/6PzdoJyea6M?si=t0-52I7CXXYye0XY

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

13 Nov, 13:41

1 ቀን ቀረው…..‼️‼️
39ኛ ዙር የዘመናዊ ዶሮ እርባታ ስልጠና በምቹ ስፍራ ይሰልጥኑ
የስልጠና ፓኬጃችን
•የምዝገባ እና ሙሉ ስልጠና
• ሰርተፍኬት
• ማኑዋል
• ሻይ ቡና
• ማስታወሻ ደብተር
ለመመዝገብ ማስፈንጠርያውን ይንኩ፡ https://forms.gle/8TcgngZ2m4Rpeyoz9
አልያም በነዚህ ስልክ ይደውሉ፡
0932042222
0919074407

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

07 Nov, 03:58

https://youtu.be/xR8xqhSi2Oc?si=uYXbR98nJ6kGlfdl

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

05 Nov, 11:56

‼️ 39ኛ ዙር ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ስልጠና
=========//////============
የስልጠና ቀን:-  ከህዳር 5-7 ለተከታታይ 3ሙሉ ቀናት
በስልጠናችን
• የጫጩት አያያዝ
•  የቄብ ዶሮ አያያዝ
•  የስጋ ዶሮ አያያዝ እና
•  የእንቁላል ጣይ ዶሮ አያያዝ እና እንክብካቤ ጠንቅቀው ይማራሉ
ያሉን ውስን ቦታ ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ/ያለተመዘገበ ሰው አናስተናግድም
የስልጠና ቦታ፡- አዲስ አበባ የኢትዮጲያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
የስልጠና ዋጋ:- 2000 ብር ብቻ
የስልጠና ፓኬጅ፡ የምዝገባ፣ የስልጠና፣ የሰርተፍኬት እና ሻይ ቡና ጨምሮ                                
ለመመዝግብ ሊንኩን ይጫኑ:
https://forms.gle/8TcgngZ2m4Rpeyoz9
አልያም በዚህ ስልከ ቁጥር ይደውሉ፡
0932042222
0919074407

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

02 Nov, 18:13

Transportation service
•  Beak trimming
•   One round of vaccination
•  Chemical spraying
Don’t miss this opportunities

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

02 Nov, 18:12

አዲስ ሃሳብ እና  አዲስ አሰራር  በ13ኛው ኢክስፖ

13ኛ የኢትዮ ፖልተር አውደርዕይ 3 ተከታታይ ቀናት ሲከናወን ቆይቶ እጅግ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ በፕሮግራሙም በርካታ አለም አቀፍ  እና ሀገር አቀፍ ድርጅቶች  በእርባታ ላይ  አዲስ ሃሳብ እና  አዲስ አሰራሮችን ማስተዋወቅ ችለዋል፡፡ ፋና ወጊ ድርጅታችንም ምርት እና አገልግሎቱን  ለታዳሚያን  በስፋት ማቅረብ ችሏል፡፡ የስራ አድማሳችንን በማስፋት ከ1000 ዶሮዎች ባላይ ለሚያዙ ደንበኞች  ልዩ ነፃ ፓኬጅ አዘጋጅቱዋል ይኸውም
•  የአንድ አመት የማማከር አገልግሎት
•  የትራንስፖርት አገልግሎት
•  የመንቁር ቆረጣ
•  የአንድ ዙር ክትባት
•  የኬሚካል ርጭት
ይህ እድል እንዳያመልጥዎት አሁኑኑ ይጠቀሙ

Innovative ideas and techniques at the 13th Expo

The 13Th Ethio Poultry expo was held for 3 consecutive days and ended very successfully. Through the program, numerous international and national organizations successfully introduced innovative ideas and practices in farming. Our company has been able to offer its products and services to a wide audience. Expanding our range of services, we have created a special free package for customers who order over 1000 chickens.           
•  annual consulting service

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

25 Oct, 14:27

https://vm.tiktok.com/ZMhuo8bM9/

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

22 Oct, 15:48

https://youtu.be/BkAEl7p0kT0?si=_d_6fwG0vky7uofa

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

22 Oct, 14:05

2 ቀን ቀረው…..‼️‼️
38ኛ ዙር የዘመናዊ ዶሮ እርባታ ስልጠና በምቹ ስፍራ ይሰልጥኑ

የስልጠና ፓኬጃችን
• የምዝገባ እና ሙሉ ስልጠና
• ሰርተፍኬት
• ማኑዋል
• ሻይ ቡና
• ማስታወሻ ደብተር
ለመመዝገብ ማስፈንጠርያውን ይንኩ፡ https://forms.gle/Q2gxVGjXvDxqCDmU8
አልያም በነዚህ ስልክ ይደውሉ፡
0932042222
0919074407

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

21 Oct, 09:55

13ኛው የ ETHIOPEX አውደርእይ

ከጥቅምት 21-23/2017 በሚሊኒየም አዳራሽ

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

16 Oct, 15:28

https://youtu.be/ewznnuvoA3w?si=4tv0GcEKeKB2eneo

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

16 Oct, 14:55

ክፍት የስራ  ቦታ ማስታወቂያ
ተቋማችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  በማርኬቲን እና ሴልስ የስራ መደብ ታታሪ እና ጠንካራ  ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
መስፈርቶች
ብዛት፡2
የስራ ልምድ፡ ከ3 ዓመት በላይ
ደሞዝ፡ በስምምነት
ፆታ፡ ሴት
ማስታወሻ
* የቅጥር አይነት፡ ቋሚ
* ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች  ዶክመንት በድርጅቱ መስሪያ ቤት በአካል  ማስገባት ይኖርባችዋል
* አመልካቾች  ይህ ማስታወቅያ በወጣበት ቀን 06/2/2017 ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
አድራሻ፡ ጉርድ ሾላ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 506
ቴሌግራም፡ https://t.me/trustagroconsult

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

15 Oct, 11:20

‼️ 38ኛ ዙር ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ስልጠና
=========//////============
የስልጠና ቀን:-  ጥቅምት14 እስከ ጥቅምት 16 ለተከታታይ 3ሙሉ ቀናት
በስልጠናችን
• የጫጩት አያያዝ
•  የቄብ ዶሮ አያያዝ
•  የስጋ ዶሮ አያያዝ እና
•  የእንቁላል ጣይ ዶሮ አያያዝ እና እንክብካቤ ጠንቅቀው ይማራሉ
ያሉን ውስን ቦታ ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ/ያለተመዘገበ ሰው አናስተናግድም
የስልጠና ቦታ፡- አዲስ አበባ የኢትዮጲያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
የስልጠና ዋጋ:- 2000 ብር ብቻ (ከ30% ታላቅ ቅናሽ )
ለመመዝግብ ሊንኩን ይጫኑ:
https://forms.gle/Q2gxVGjXvDxqCDmU8
አልያም በዚህ ስልከ ቁጥር ይደውሉ፡
0932042222
0919074407

Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

12 Oct, 16:12

በታሪክ አጋጣሚ………የእርባታ ዘርፍ እንድንመራ ሃላፊነት ተጥሎብናል
======////////=====///////======
በታሪክ አጋጣሚ ሃገራችን በእርባታ ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ ለማምጣት በወጠነችበት ወቅት የግሉን የእርባታ ዘርፍ በመለወጥ እና በመምራት እድሉን ያገኘው ድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ በባከነ የጨዋታ ሰዓት ላይ የተገኘ የኢሊጎሬ(ፔናሊት) አጋጣሚ አድርጎ ይቆጥረዋል፡፡ በመሆኑም በመንግስት እና በሃገር የተጣለብንን ሙያዊ ግዴታችንን ለህብረተስብ ለውጥ እና ልማት ላይ ልናውል የግድ ይለናል፡፡ ለዚህም ይመስላል ድጅታችን ለተከታታይ 37ዙር በተለያዩ የእርባታ ዘርፎች ላይ እውቅ በሆኑ ባለሙያዎቹ ከፍተኛ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞችን እጅግ ምቹ በሆኑ ስፍራዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ያለአንዳች መታከት እና መሰልቸት እያዘጋጀ የሚገኘው፡፡ በዘርፍ ሙያው እና ልምዱ ባላቸው ባለሙያዎች እርባታዎን ይምሩ፡፡ የ37ኛ ዙር ሰልጣኞች ፎቶ በከፊል