*****************************************
በደ/ምዕ/አ/ህ/ከ/መ/ በካፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል ከተያዘው በጀት በገዋታ ወረዳ ውሃ ማዕ/ኢነርጅ ጽ/ቤት በኮበች ቀበሌ የምንጭ ውሃ መልሶ ግንባታ እና በማሻማሎ ቀበሌ የምንጭ ውሃ ግንባታ በዘርፉ ከተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
- WWC-5/GC-5 እና ከዚያ በላይ
፟-Bid closing date: Mar 04, 2025
- የጨረታ ማስታወቂያውን መሉ ዝርዝር መረጃ በ ( https://waliatender.com/tender/632179 )
ይመልከቱ!
- በየቀኑ በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያውን ለመመልከት https://www.waliatender.com/premium-tenders/
ይጎብኙ!
- ዋልያ ቴንደር ለመመዝገብ
https://www.waliatender.com/register
ወይም በ 0942125616 / 0919415260 ይደውሉልን