☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭 @fafiru_illahi Channel on Telegram

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

@fafiru_illahi


ፈፊሩ ኢለላሂ "ወደ አላህም ሽሹ" (Amharic)

ፈፊሩ ኢለላሂ "ወደ አላህም ሽሹ" አንድ ቤተ-መንግስት ነዉ ከመለያ አሎነት የተመሰገነ ነው። የዚህ ቤተ-መንግስት ማለታቸዉን ያስረዳል ከእማም ካለ ፍላጎታ ምክንያት ኮፒ ኚፒክውን ይላኩ። ይህ ቤተ-መንግስት በዚህ ሳለን ርዕስ ላይ አንድ ራእይ ነው። እኛም ሊላሰጥን እና ሊሸጅን እንድንሰማ ተሳንፈን።

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

08 Jan, 14:00


....

ልብህ ከተሰበረ እሱ አላህ አልጀባር (ጠጋኙ) እንደሚጠግነህ አስታውስ። ልብህ ከሞተች የሞተን ህያው የሚያደርገው አላህ በሞተው ልብህ ነብስ እንደሚዘራበት ልብ በል።

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

08 Jan, 02:17


.
#ሱብሂ አዛን እየሰማን ቆይ ትንሽ ልረፍ
እንላለን የሀቂቃ ረፍት ያለዉ ግን ጌታችንን
በማናገር ነዉ!

አሶላቱ ኸይሩን ሚነነዉም::

#join us👇 & share
╭┈─────── ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤ᢀ
@fafiru_illahi
             
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

07 Jan, 16:16


☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭 pinned «ከመሬት መንቀጥቀጡ በላይ የሚያስደነግጠው የህዝቡ ማላገጥ ነው ። በዚህ ልክ ነው እንዴ የጠፋነው ? በዚ ልክ ነው ቅጥ ያጣነው ? @fafiru_illahi @fafiru_illahi»

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

07 Jan, 16:15


...

"ያ ተስፋ ያልሰነቀው ንፋሱ መጥቶ የመርከቡን አቅጣጫ እንዳይቀይረው ሲሰጋ፤ ተስፈኛው ደግሞ ንፋሱ ይረጋል ብሎ ተስፋ ሲያደርግ፤ ስኬታማው ግን የንፋሱን ግፊት መርከቧን ለማፍጠን ይጠቀምበታል።"

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

07 Jan, 04:50


ከመሬት መንቀጥቀጡ በላይ የሚያስደነግጠው የህዝቡ ማላገጥ ነው ።

በዚህ ልክ ነው እንዴ የጠፋነው ? በዚ ልክ ነው ቅጥ ያጣነው ?

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

06 Jan, 16:33


ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ.....






ስለሙ ወላሂ ብትሰልሙ ነው ሚሻላቹ 😅🙌

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

06 Jan, 11:38


ሚስቱ ተገላልጣ እየሄደች  ደሞ  አስተያየት ሲሰጡት ታምራለች ሲሉት ደስ ከሚለዉ ወንድ የበለጠ ደዩስ የለም ።

ሊያናደው  ነበር እኮ የሚገባ  ምክንያቱም የሷ ዉበት የሱ ብቻ ነዋ   """አጃኢብ


@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

ነቃ  በል ያ አኺ

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

06 Jan, 09:45


ፃም እንዴት ነው

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

05 Jan, 19:37


ነገ ሰኞ ነው ፁሙ

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

05 Jan, 12:28


ይህ መጅሊስ ግን...

ሞቷል እኮ ሰላተል ጀናዛ ብቻ ነው የቀራው እኮ ሃቅ!

ባይሆን መች እንስገድበት ቀጠሮ ይያዝ!

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

05 Jan, 11:12


.
ሂጃቧንም ትለብሳለች፤ ትምህርቷንም ትማራለች

ፍትሕ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች

ፍትሕ በመላው ሃገሪቱ በተደጋጋሚ በሒጃብና ኒቃብ ጉዳይ በደል ለሚፈፀምባቸው ሙስሊም ተማሪዎች

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

05 Jan, 03:09


Aselatu keyrun mine nwm❤️😍

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

04 Jan, 17:59


☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭 pinned «በኢትዮጵያ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ ሌሊት 9፡52 ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.8 ሆኖ ተምዝግቧል። በሳምንቱ 66 የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን፤ 6ቱ በሬክተር ስኬል ከ5 በለይ ተመዝግዋል። @fafiru_illahi»

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

04 Jan, 09:18


በኢትዮጵያ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

ሌሊት 9፡52 ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.8 ሆኖ ተምዝግቧል። በሳምንቱ 66 የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን፤ 6ቱ በሬክተር ስኬል ከ5 በለይ ተመዝግዋል።
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

04 Jan, 08:10


ግን.....?!
~ከአፋችን ለሚወጣ አሰጠሊታ
ጠረን እንጂ ከአፋችን ለሚወጣ
አሰጠሊታ ቃላት አንጨነቅም ለምን?!
~መፃፋችንን እንጂ ከቀለማችን
ጫፍ ለሚወጣ ፊደላት አንጨነቅም ለምን?!
~ለአለባበሳችን እንጂ ለአስተሳሰባችን
ብዙም ቦታ አንሰጠውም?!
~ለውበታችን እንጂ ለውብ
ስነምግባራችን ግድ የለንም?!
~ሰዎች ምን ይሉናል እንጂ
ፈጣሪያችን ምን ይለናል ለሚለው
አይጨንቀንም ለምን?!
ለምን መጨነቅ ላለብን ትተን መጨነቅ ለሌለብን ነገር እየተጨነቅን እራሳችንን እንጎዳለን!!

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

03 Jan, 19:22


በቃ ተናዳ ወጣች መሰለኝ....ወይ ጉድ

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

03 Jan, 19:16


Beka dehna edru😒😡

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

03 Jan, 19:01


Q. No 2

ቁርአን ውስጥ የተጠቀስችዋ ብቸኛዋ እንስት ማን ናት

A. ከድጃ
B.አይሻ
C.መርየም
D.ፋጡማ
E. መልስ የለም

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

03 Jan, 19:00


D yalachu 👏👏👏
Sabri ❤️

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

03 Jan, 18:50


Be neshata nber yegbahut asdbrachugn 2 sew becha😳

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

27 Dec, 16:58


Benegrachu lay
Remedan .coming soon🥳 .
Esti yenafkw me❤️

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

27 Dec, 16:35


እስቲ ይዚ ቻናል ማስታወቂያው ይቅር ይጥፋ ምትሉ ስልቶናልትሉ እስቲ

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

27 Dec, 04:27


ነብዩ  ﷺ እንዲህ አሉ:-
የጁምዐ ሌሊትና የጁምዐ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ!
በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር  ያወርድበታል❤️

إن الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

26 Dec, 19:08


ጠይብ ላወራበት የነበረው እርዕስ ነበር እንደጠበኩት ስላልሆነ ከዛ በፊት ስለ ቻናሉ ያላቹን አስተያየት አስቀምጡ እስቲ .ምን አልባት ሃሳብም ካላቹ ማይመቻቹም ነገር ካለ እንቀበላለኒ

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

26 Dec, 18:49


ለስሙ ግሩፑ 1ሺ 800 ምናምን ሰው አለው ከ 5 ሰው ጋ ምን ላውራ ታድያ😒

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

26 Dec, 18:01


📌📌
አንዴ ሃሳባቹን ወዲህ በሉልኝማ🙌🙌🙌 አለን በሉ እስቲ

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

26 Dec, 11:10


~የጀመራችሁት በጎ ሥራ ካለ ጨርሱ፤
ያቋረጣችሁት ጥሩ ነገር ካለ ቀጥሉ፤
ያልጀመራትሁት መልካም ነገር ካለ ጀምሩ፤
የያዛችሁትን ከዳር አድርሱ እንደገና ጀምሩ ቀጥሉ ጨርሱ ሕይወት መጀመር፣ መቀጠል፣ መጨረስ ናት ዕድሜ ማለት መወለድ፣ መኖር፣ መሞት ነውና።

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

26 Dec, 04:08


#ሙስሊም ከሆንክ እንዴት ሰላትህን በፍቅር መስገድና ሰላትህ ላይ ቀጥ ማለት እንደምትችል ላመላክትህ> >

1 #በመጀመሪያ_ልክ_አዛን_ስትሰማ

አዛኙ እና ሩህሩሁ የሰማይ እና ምድር የአለማቱ ንጉስ ሊገናኝህ ፈልጎ እየጠራህ እንደሆነ አስታውስ።

2. #ልክ_ውዱዕ_ስታደርግ

ከራስህ ላይ ወንጀልህን እያራገፍክ እና የንጉሶች ንጉስ ፊት ለመቆም እየተዘጋጀህ መሆኑን አስታውስ።

3. #የመጀመሪያውን_ተክቢራ_አላሁ_አክበር_ስትል

ሰሚ እና አዋቂ፣ የፈለገውን አድራጊ የሆነውን የአለማት ንጉስ በግል ልታናግረው እየገባህ እንደሆነ አስብ። ረሱል እንዳሉትም እርሱ አላህም ወዳንተ እንደሚቀጣጭ እና እንደሚያናግርህም አስታውስ።

4. #ልክ_ፋቲሃን_መቅራት_ስትጀምር:

ባንተና በቅርቡ እና ዱዓን ተቀባይ በሆነው ጌታህ መካከል ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ እንደሆንክ አስታውስ።

ይህ ትልቅ እድል ለሁሉም ሰው አይደለም:- ለዚህ ቃለ ምልልስም ተመርጠህ እንደሆነ አትርሳ።

5. #ልክ_ለሩኩዕ_ስታጎነብስ

ከእስትንፋስህ ጀምሮ እያንዳንዱን ፀጋ እራሱ የሚለግስህን እና ያንተ ጥቅምም ጉዳትም በእጁ የሆነውን አለቃህን አላህን ለማላቅ ክብርህን እና ተገዢነትህን እየገለፅክ እንደሆነ አስብ።

6. #ልክ_ወደ_ሱጁድ_ስትደፋ

ከብቸኛው ንጉስ፣ አዛኝ፣ ሃብታም እና ሰጪ የሆነው ጌታህ ዘንድ ቅርብ የምተሆንበት እና: (በህይወትህ ትልቁ እና ውቡ ቦታ ላይ) እንደሆንክ አስታውስ።

እዚህ ትልቅ ቦታ ላይ ስትሆን ባንተ እና በምኞቶችህ ሁሉ መካከል ያለው መጠየቅ ብቻ እንደሆነ አስታውስ።

7. #ለተሸሁድ_ስትቀመጥና_ታሂያ_ስትጀምር:

አንተንም፣ ስሜትህንም፣ ማንነትህንም፣ የፈጠረህ እና በእዝነቱ ወደ ህይወት ላመጣህ እና አንተን ከእናትህም፣ ከራስህም በላይ የሚወድህ እና የሚያዝንልህን ጌታህን ሰላምታ እያቀረብክለት እንደሆነ አስታውስ።

8. #ልክ_ስታሰላምት

በድጋሜ ከአለማቱ ጌታ ጋር ለመገናኘት ውስጥህ በናፍቆት እየተቃጠለ እና በጉጉት እየጠበቅክ እንደሆነ አስብ።

@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

25 Dec, 17:36


.
ሰላም ለነዛ...🕊

አላህን ፈርተው ዲናቸውን አክብረው
በውብ ፍቶቻቸው ላይ ኒቃብ ላጠለቁ!🥰

@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

24 Dec, 20:02


🪬ለቻናል_ባለቤቶች🪬

↗️ከ 1k Member በላይ ያለውና ቻናላችሁን ማሴደግ የምትፈልጉ  Channel ካላቹ አሁኑኑ በ@Islamic_chanal_wave ተመዝገቡ🪄

↗️ምንም ማስታወቂያ ቻናላችሁ ላይ ሳይለቀቅና ከአሪፍ View👁‍🗨 ጋር ሙስሊም ሰዎችን ብቻ በማስገባት በተመጣጣኝ
#ክፍያ ማሳደግ የምትፈልጉ @Mukita365 አናግሩት እስከ ረመዳን የአሪፍ ኢስላሚክ ቻናል ባለቤት ያደርጋችኋል🔘

⛔️ያለን ቦታ ውስን በመሆኑዘግይተው ለሚመጡ ቦታ የለንም⛔️

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

24 Dec, 18:13


...በጃሂሊያ ዘመን ሴት ባሮችና
አገልጋዮች በማንኛውም ሰአት ይሸጡና
ይገዙ ነበር ። ለግብይት መቅረባቸውም
መዋዋብና መገላለጥ ትልቁ
ምልክታቸው ነበር ። ክብር ካላቸው ሴቶች
የሚለዩትም በዚሁ ነበር ።

አሁን ላይ ተዋውበው የሚገላለጡ ሴቶቻችን
ምን አስበው ነው?

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

21 Dec, 12:19


«የጀነት ቤቶች የሚገነቡት በዚክር ነው። ሰውዬው መዘከሩን ሲያቆም፤ መላኢካዎችም ግንባታውን ያቆማሉ። »
(ኢብኑል ቀይም)

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

20 Dec, 12:10


Yewmul jumea ❤️🥳

Selu alnbiy🫶🌸

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

19 Dec, 14:20


💚 ብቸኝነት የሚስ-ሰማህ
አላህ ካንተ ጋር መሆኑን
ስትረሳ ነው ።

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

18 Dec, 13:45


አብደላህ ቢን መስዑድ እንዲህ ብለዋል፦እውቀትን የሚፈልግ ቁርኣንን ያንብብ ከእናንተ በፊት ስላሉት እና ከእናንተ በኋላ ስላሉትም እውቀት ይዟልና

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

17 Dec, 17:30


☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭 pinned «ሙስሊም እድለ ቢስ ነኝ አይልም ዕድልህ ያማረ ስለሆነማ ሙስሊም አድርጎ ፈጠረህ ወላሂ ከዚ በላይ ምን እድለኝነት አለ አልሃምዱሊላህ 🤲🕋 ላይክ ተቀዛቅዟል ለቻናሉ እና ለምንለቀዉ ነገር ውዴታቹን አሳዩን 🥰👌🤲🥳 @fafiru_illahi»

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

17 Dec, 17:29


ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ሟች ማለት ሩሁ ከሰውነቱ የወጣችበት ማለት አይደለም ፣ ይልቁንስ ለጌታው በሱ ላይ ያለበትን ሀቅና መብት ያልተገነዘበ ነው።»

📚 ۞ التذكرة فى الوعظ【18】۞


@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

17 Dec, 04:55


ሙስሊም እድለ ቢስ ነኝ አይልም ዕድልህ
ያማረ ስለሆነማ ሙስሊም አድርጎ ፈጠረህ ወላሂ ከዚ በላይ ምን እድለኝነት አለ አልሃምዱሊላህ 🤲🕋

ላይክ ተቀዛቅዟል ለቻናሉ እና ለምንለቀዉ ነገር ውዴታቹን አሳዩን 🥰👌🤲🥳
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

16 Dec, 18:27


💜 ጌታዬ ሆይ!!

ላመሰግንህ ሱጁድ ወርጄ ጌታዬኮ እውን
አደረገልኝ የምልበትን ስሜት አቅርብልኝ ።

#join us👇 & share
╭┈─────── ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤ᢀ
@fafiru_illahi
             
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

16 Dec, 16:34


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَابْتَغُوا إِلَيْهِ الْوَسِيلَةَ وَجَاهِدُوا فِي سَبِيلِهِ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ወደርሱም መቃረቢያን (መልካም ሥራን) ፈልጉ፡፡ ትድኑ ዘንድም በእርሱ መንገድ ታገሉ፡፡(almaida:35)

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

15 Dec, 19:12


በነገራቹ ላይ
ነገ ሰኞ ነው ፁሙ

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

15 Dec, 11:16


"ከቁርአን በቀን ምን ያህል ታነቢያለሽ?" አሏት፣
"የሚያስፈልገኝን ደስታ ያህል።" አለች።

እኛስ??
#ከቁርአን_ጋር
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

14 Dec, 04:43


🎈

አንዳንዶች በሀጥያታቸው ይነሳሉ
አንዳንዶች ደግሞ በመልካም ስራቸው ይወድቃሉ።

መልካም ንጋት
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

13 Dec, 18:53


Selam ya Geza🫡🇯🇴

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

13 Dec, 14:59


ጀነት ተፀፅተው ወደ አላህ በተመለሱ
ኃጢአተኞች የተሞላች መሆኗን አስታውሱ🥰
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

11 Dec, 14:52


.
በህይወት ከባዱ ነገር ሰው መላመድ።
እጅግ በጣም ከባዱ ደሞ
የለመድከውን ሰው ማጣት💔

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

09 Dec, 16:41


Mnw tekbira malet yastlal ende😒

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

09 Dec, 16:00


Esti tekbirrrr belu 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳

For all Muslims ..tekbirrrrrr🤩🥳🥳

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

09 Dec, 11:13


"ሰዉ ጤነኛ ሲሆን በጣም ብዙ ነገር
ይፈልጋል :ሲታመም ግን ጤነኛ መሆን
ብቻ ነዉ ሚፈልገው "


@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

04 Dec, 20:30


📿ቀልብን የሚያረጋጉ ልብን የሚያሰክኑ ምርጥ ምርጥ ቁርዓኖች የሚያገኙበት ቻናል ተገኘ🤩

🕌ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው🕌

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

04 Dec, 20:01


😊አንዲት_ገራሚ_ቂሷ😊

ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሂወት በነበሩበት ግዜ አንድ ለማኝ ወደ ቤታቸው ይመጣል።ከዛም አንድ ልብስ ስጡኝ በማለት ሲጠይቃቸው አዛኙ ነብይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አኢሻን ረዲየሏሁ አንሃ አንሺና አንዱን ስጪው ይሏታል።#አዒሻም አንድ ልብስ ታነሳና እንካ ስትለው ይህን አልፈልግም ይላታል እሷም ቀይራ ሌላ ልብስ እንካ አለችው እሱም ይህንንም አልቀበልም ይላታል።አሁንም ሶስተኛ ሌላ ልብስ እንካ ስትለው ይህንም አልፈልግም ይላታል።በመጨረሻም አኢሻ ረዲየሏሁ ዐንሃ እና የቱን ነው የምትፈልገው
ስትለውእሱም  ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ትናንትና ለብሰውት የነበረውን ጀለብያ ነው የምፈልገው ሲላት…አኢሻም ረዲየሏሁ ዐንሃ እሱንማ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በጣም ስለሚወዱት አልሰጥህም ስትለው ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰሟትና ስጪው
ሲሏት  አንስታ  ስትሰጠው ተቀብሎ ሄደና…
ገበያ ቦታ ይዞት ወጣና ከፍ ባለ ድምፅ ማን ነው የነብዩ ሙሀመድን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ልብስ  መግዛት የሚፈልግ  በማለት መጣራት ጀመረ...........

ሙሉውን ለማንበብ.....👇


https://t.me/addlist/nsPA2il8pAJkMGQ0

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

04 Dec, 19:34


🧕#ማራኪዋ_ኒቃቢስት🧕

😇አዲስ እና ልዩ ተከታታይ ታሪክ ወደናንተ መድረስ ጀመረ🤩

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

04 Dec, 12:26


🌸የአላህ ውዴታ የማይተው የመጨረሻ ግብ ነው የሰው ውዴታ የማይደረስ ግብ ነው የማይደረሰውን ትተህ የማይተወውን ፈልግ🌸

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

03 Dec, 11:36


አጂብ እኮ ነን


ፊልም ዉሸት መሆኑን እያወቅን እናለቅስለታለን
ጀሀነም ግን ዕዉነታ መሆኗን እያወቅን እንስቃለን

ታመናል ወላሂ አላህ የተስተካከለ ኢማን ይስጠን አሚን በል ¡¡ 🤲

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

02 Dec, 17:56


ሳናውቅ ለእኛ ጥሩ ነገር የመሰለንን ነገር ግን የሚጎዳን የሆነን ነገር ከላያችን ላይ ያስወገደልን አላህ፤ ሁሌም ምስጋና የተገባው ነው። አል-ሐምዱ ሊላህ!


ግን'ኮ በወቅቱ ጠቃሚ ነገር ስለሚመስለን አላህን አይወደንም እያልን እናማርራለን

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

01 Dec, 20:20


🔘ብዙ ሙስሊሞች #ቁርዓን የመቅራት ፍላጎት እያላቸው እድሉን ሳያገኙ ቆይቷል።አሁን ግን ባሉበት ሆነው በ 🅞🅽🅻🅸🅽🅴🎧 የሚያገኙበት ቻናል ተገኝቷል🤩

ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

01 Dec, 19:59


🚨ቁርዐን      🚨አስገራሚ ታሪኮች😱
🚨ሐዲሶች👌    🚨አዝናኝ ኢስላማዊ ቂሳዎች😂

☺️የያዙ ምርጥ ቻናሎች ተጋበዙልኝ ☺️

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

01 Dec, 19:30


🧕#ማራኪዋ_ኒቃቢስት🧕

😇አዲስ እና ልዩ ተከታታይ ታሪክ ወደናንተ መድረስ ጀመረ🤩

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

01 Dec, 17:07


🎊🎊🎊የቁርዓን ወዳጆች ትልቅና ተወዳጅ የቁርዓን ቻናል ተከፈተ🎉🎉🎉

📍ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው❗️ተቀላቀሉ📍

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

01 Dec, 04:10


አንዳንዴ ከተጨናነቀው መንገድ ገለል ብለን መንገዱን ማጤን ይኖርብናል ...ደስታ የሚሉትን ከረሜላ ለማግኘት የቡድን ስደት ውስጥ ነን ...በመንገድ ላይ አንዳንዱ እየወደቀ አንዳንዱ እየተመለሰ ነው ...በዚህም አብዛኛው ሰው ራሱን እያጣ ነው ።

ደስታን ግብ አርጎ መንገድ እንደመግባት ሞኝነት የለም ...ደስታችን እኛው ጋር ነው....እኛው ቀዬ ስር !
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

30 Nov, 12:11


እንባችን ለዚያ ከፍራቻ የተነሳ
ካለቀስንለት እሳት እንደማይነካን ቃል
ለገባልን አላህ እንጂ ለማንም አትገባም ❤️‍🩹

#join us👇 & share
╭┈─────── ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤ᢀ
@fafiru_illahi
             
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

29 Nov, 14:31


🦋ህይወት ልክ እንደ መርፌ ቀዳዳ ያህል
ብትጠብህ አንተም ልክ እንደ ክር ሆኖ የማለፍ ብቃት ይኑርህ።

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

28 Nov, 17:14


~አስተንትን

ነገ ዛሬ እያልኩኝ ቀናቶች ስቆጥር
ችግር ለማባረር ስራዬን ሳሳምር
በኔ ሚሆን መስሎኝ ያለ አቅሜ ስጣጥር
በከንቱ እንዳልቀር ያለ እንቅልፍ ሳድር
              ለካስ
አላህ ሁን ካላለው ሁሉን ነገር ፈቅዶ
ጥረት ድካም ብቻ ይሆናል ተለምዶ

አላህ ካሳመረው ስራን በችሎታው
ትንሹ ይበቃል የሞላው በረካው

@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

27 Nov, 10:58


ድንገት ቅር ቢልህ ምክኒያቱን ሳታዉቀዉ፤
ልብህ ባርባር ቢለዉ አእምሮህ ቢጨንቀዉ፣
የቀልብህን  ደስታ ሀዘንህ ቢነጥቀዉ፣
ጌታህ ይረዳሀል ሱጁድ ላይ ጠይቀዉ።
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

26 Nov, 11:25


አብዛኛዉ ሰዉ ቁርዓን እየቀራ ሱጁድ ያለበት አንቀፅ ላይ ሲደርስ በሱጁድ ላይ ምን እንደሚባል አያዉቅም።

ይሀዉላችሁ የሱጁድ ዱዓዉ/ ዝክሩ

اللهم لك سجدت و بك آمنت ولك أسلمت سجد وجهي للذي خلقه وصوره وشق سمعه وبصره تبارك الله أحسن الخالقين

አለሁማ ለከ ሰጀድቱ ወቢከ ዓመንቱ ወለካ አስለምቱ ፣ ሰጀደ ወጅሂ ሊለዚ ኸለቀሁ ወሰወረሁ ወሸቀ ሰምዐሁ ወበሰረሁ ፣ ተባረከላሁ አህሰነል ኻሊቂን።

👌ቢሸመደድ ይወደዳል።
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

25 Nov, 15:53


,,,,
መሃይምነት እንደ #እንቅልፍ ነው።
መጀመሪያ የምትጮኸው በቀሰቀሰህ ሰው ላይ ነው።

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

24 Nov, 14:52


ወጣቱ ሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ሲያጣጥር
        እናት ታለቅሳለች....
"እማ የቂያማለት ሂሳብ ተሳሳቢዬ ብትሆኚ
ምን ታረጊያለሽ?" ብሎ ጠየቃት...

"ስለማዝንልህ ይቅር እልሃለው " አለችው
         እሱም እንዲህ አላት.....

"ካንቺ በላይ ወደሚያዝንልኝ ጌታ እየሄድኩ
ነው አታልቅሺ"
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

23 Nov, 16:53


🌴ኢማም ኢብኑል ጀውዚ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-


❝ በልብ ላይ የሚያርፈው የኃጢዓት (ተፅዕኖ) ልክ  በነጭ ልብስ ላይ እንደሚያርፈው  የዘይት ጠብታ ነው ቶሎ መታጠብ አለበት አለበለዚያ ይስፋፋልና።❞

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

22 Nov, 11:36


አላህንም በደለኞች ከሚሰሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ።

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

21 Nov, 12:42


ኢማናችን ሲወርድ...
ድሮ ከሱብሒ በኋላ ቁጭብለን ቁርአን ስንቀራበት፣ ዚክር እናደርግበት በነበረው መስገጃችን ላይ ፤ አሁን ጋደም ብለን ቻት እናደርጋለን።

ታድያ ይሄ የጤና ነዉን?


አላህ ይዘንልን 🤲

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

20 Nov, 17:16


🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

❝ እውነተኛው ምርጥ ሕይወት ማለት፡-በውጫዊውም ሆነ በውስጣዊ አላህን መታዘዝ እና (ከቢድዓ ፀድቶ) መልዕክተኛውን ﷺ መከተል ነው እንዲህ ያሉትም ስዎች  ቢሞቱም እንኳ ህያው ናቸው ከዚህ ውጭም ያሉት ሰዎች በህይወት ቢኖሩም እንኳ የሞቱ ናቸውና።❞
📚 الفــــوائد

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

20 Nov, 11:38


ባል ወደ ሚስቱ በሃዘን ተሞልቶ ሲገባ ሚስት ምን ሆንክብኝ ብላ ጠየቀቺው ::

እሱም:- መሪያችን እያንዳንዱ ሁለተኛ ያላገባ ወንድ እንዲገደል አዘዙ አላት....!!

እሷም" አሏህ በርግጥም ሸሂድ እንድትሆን መርጦሃል ብላው እርፍ 😳

@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

17 Nov, 17:26


• ሕይወት በሕይወት እስካለህ ድረስ መረበሿን አትተውም፤ ጫና ማሳደሯን አታቆምም። አንተው ተረጋግተህ ያዛት እንጂ።

ማናት ሕይወት በለኝ ደግሞ¡

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

16 Nov, 18:49


♻️ በሆስፒታሎች ውስጥ እንደ እኛ ለመኖር የሚመኙ አሉ ፣ በማረሚያ ቤቶች ውስጥ ደግሞ ነፃነትን የሚናፍቁ አሉ ፣ በመቃብር ውስጥ ደግሞ ዳግመኛ እድልን የሚመኙ አሉ ፡፡
ሕይወት በእኛ አመለካከት ምንም ያህል መጥፎ ቢሆንም  ለሌላ ሰው ግን ምኞቱ ነው ። 👐

     💚 Always Alihamdulilah

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

15 Nov, 20:31


📿ቀልብን የሚያረጋጉ ልብን የሚያሰክኑ ምርጥ ምርጥ ቁርዓኖች የሚያገኙበት ቻናል ተገኘ🤩

🕌ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው🕌

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

15 Nov, 20:02


#እምባዬ 😭 የተሰኘ አሳዛኝ ተከታታይ ታሪክ ተጀመረ 🥳

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

15 Nov, 19:42


#ት-ዳሬን💍 የተሰኘ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ምርጥና አስገራሚ ታሪክ ተጀመረ🤩

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

15 Nov, 18:16


"አላህ ይቺን አለም ለሚወደው'ም ለማይወደው ሰው ይሰጣል እስልምና የሚሰጠው ግን ለሚወደው ብቻ ነው።"
@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

14 Nov, 19:04


◼️የመኝታ ዚክር

አዝካሩ ነውም
بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحتفظ به ابدك الصالحين
ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን።

ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ።
በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት።
ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ።

💫ከመተኛታችሁ በፊት ጌታዬ ሆይ አሳርፈኝ በሉ ሃሳብ ካላረፈ የገላ ማረፍ ትርጉም የለውምና!!


@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

14 Nov, 11:36


💫ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ ፦

"አላህ ለአንድ ባሪያው መልካም ነገር ከፈለገለት ዱዓ እንዲያበዛ እና የአላህ እገዛ አዘውትሮ እንዲለምን ያደርገዋል።
የሚያደርገው ዱዓ እና የሚለምነው የአላህ እገዛ የተወሰነለትን መልካም ነገር እንዲሰጠው ምክንያት ይሆኑለታል።"

🔻እናስተውል ሰማይ ተደርምሳ ምድር ላይ ብትወድቅ እንኳ… አላህን ለሚፈሩ ሰዎች መውጫ ቀዳዳ ይበጅላቸው ነበር

{وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا}
{አላህን ለሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል}
   (አል_ጠላቅ:2)

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

14 Nov, 03:37


አላህን በዚክር ማውሳት እና አለማውሳት በሕይወት እና በሞት ነው የተመሰለው

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَثَلُ الذي يَذْكُرُ رَبَّهُ والذي لا يَذْكُرُ رَبَّهُ، مَثَلُ الحَيِّ والمَيِّتِ.﴾

“ያ! ጌታውን የሚያወሳ እና ያ! ጌታውን የማያወሳ ሰው ምሳሌው፦ እንደ ህያው እና ሙት ነው።”

📚 ቡኻሪ (6407) ሙስሊም (779) ዘግበውታል

እንግዲህ ይሄንን ሐዲስ አይተን ራሳችንን እንፈትንሽ እኔ አልሞትኩም በሕይወት አለው ብለን የምናስብ ከሆነ አላህን በማውሳት ቀናችንን እንጀምር ሙሉ በሆነው በሱ ቃል እንጠበቅ ::

የጠዋት ዚክር ማለትን አትርሱ ከመጥፎ ነገሮች በሱ ቃል ተጠበቁ
የላቀው አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

13 Nov, 17:44


አራቱ ከባባድ ተግባራት

ዐሊይ. ከተግባራት ሁሉ ለማከናወን እንደ ድንጋይ የሚከብዱን አራት ጉዳዮች እንዳሉ ይነግሩናል።

1- በንዴት ወቅት ይቅርታ ማድረግ 
2- በችግር ጊዜ ቸር መሆን
3) ምንም ማድረግ በሚቻልበት አጋጣሚ ውስጥ ጨዋ ሆኖ መገኘት
4- እውነትን ለመስማት ለማይፈልግ ሰው ደፍሮ እውነትን መናገር ናቸው፡

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

11 Nov, 19:23


ሀሰን ቢን አረፍ እንዲህ ይላል
"የዚድ ቢን ሀሩንን ዋሲጥ ላይ አየሁት ከሰዎች ሁሉ አይኑ ያማረ ነበር ከዚያም ሌላ ቀን አንድ አይኑ ጠፍቶ አየሁት ከዚያም ሌላ ቀን ደግሞ ሁለቱም አይኖቹ ጠፍተው አየሁት ።
ከዛም የኻሊድ አባት ወይ የሚያምሩት አይኖችህ ምን ሆኑ? ብዬ ጠየቅኩት
የለሊት ማልቀሴ አጠፍቸው።ብሎ መለሰልኝ  (ተዝኪረቱል ሁፍዝ 3/790)

👉አህመድ ቢን ኢስሀቀል ሀድረሚ እንዲህ ይላል
ሳሊሀል መሪ እንዲህ ሲል ሰምቸዋለሁ
"ለማልቀስ መድሀኒት አለው። እሱም ወንጀልህን ማስታወስ በዚህ ቀልብ እሺ ብላ ካለቀሰች ነው።ካልሆነ የቂያማ እለት የሚከሰተውን ከባባድ ክስተት አስታውሳት በዚህም ካላለቀሰች በእሳት መሀከል መገላበጥን አስታውሳት አለና ራሱ ማልቀስ ጀመረ (

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

11 Nov, 19:19


ያ ረብ!
•መረጋጋትንና እርካታን ፍለጋ ብዙ መንገድ ተጓዝን ነገር ግን አንተ ዘንድ ብቻ እንጂ
አላገኘናቸውምና እባክህን ወደ አንተ ጥሩ
አመላለስን መልሰን።

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

07 Nov, 18:40


አላህ የውመል ቂያማ እንዲህ ይላል ፦

«የታሉ ለኔ ክብር (ልዕቅና) ሲሉ የተዋደዱ?  ዛሬ በጥላዬ አስጠልላቸዋለሁ! ከኔ ጥላ በቀር ሌላ ጥላ በሌለበት ቀን!»
[ሙስሊም (2566) ዘግበውታል]

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

06 Nov, 12:16


~በዕድሜ ከፍ ባልን ቁጥር ያ በዲን ጠንካራ የነበርንበት የድሮ እኛነታችን ይናፍቀናል፡፡ ብዙ ሰው በዲኑ ጠንካራ የሚሆነው በወጣትነት ዘመኑ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ ወጣቶች ሆይ ዘመናችሁን በሚገባ ተጠቀሙበት፡፡ 
አሁንማ ዲን ዉስጥ ቆየንና ተላመድነው መሰለኝ ደከምን፣ ደረቅን፣ ወረድን፡፡ አላህ ይዘንልን፡፡

አሁንማ ነገሮች ሁሉ ተቀላቅለው ግራ ገባን፡፡ ሐራም ነገርን ትልቁም ትንሹም፤ ዓሊሙም ጃሂሉም ስለሚዳፈረው ድንበሩ የቱ ጋ እንደሆነ ለተራው ሰው መለየት ቸገረ፡፡ተራው ሰው ዲንን ዲን ካልሆነው መለየት ከበደው፡፡ ዲን ማለት ሰው ይመስለዋላ። መጥፎ ነገር በርግጥም መጥፎ ስለመሆኑና እርካታም እንደሌለው መጥፎ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ጭምር ይነግሩሃል፡፡ እነርሱ እንደተበላሹት ሁሉ መልካም ሰዎች እንዳይበላሹ ሲሚመክሩ አታይም እንዴ!፡፡ 

«አንተ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነህ፤ እኛን አትቀላቀል፣ እዚያው ባለህበት ፅና፣ ይህ ሥራና ሰፈር ላንተ የሚሆን አይደለም፣እኛ እንደተነጀስነው አትነጀስ… የሚሉህ ለምን ይመስልሃል?፡፡

አይነግሩህም እንጂ መጥፎ ሰዎች በጥሩነትህ/ሽ እንደሚቀኑ አትርሳ፡፡ እንደሱ/ሷ ጠንካራ በሆንን እንደሚሉ አትዘንጋ።መረጋጋትህን እንደሚወዱት አትጠራጠር፡፡ «አቤት ታድሎ/ላ!»ብለው በሌለህበት ሥምህን እንደሚያወሱ አይጥፋህ፡፡ አለመቃምህ፣ አለመጠጣትህ፣ ቁጥብነትህ፣ ከሱስ ነፃ መሆንህ ... ያስቀናቸዋል፣ መጥፎ ሰፈር አለመታየትሽ፣ አለመቅበጥሽ ያስከብርሻል፡፡ሆ ወንጀል እሣት እኮ ነው። መቼ ሰላም ይሠጥና፡፡ ኃጢኣት መቼ ያረጋጋና!፡፡ ስለሆነም ነው ኃጢኣት በሚሠሩ ሰዎች አትቅና፣ መጥፎ ሠርተው ሀብታም በሆኑት አትቁለጭለጭ ያልኩህ፡፡

እና ምን መሰለህ/ሽ … እነርሱ ወዳንተ/ቺ ይምጡ አንተ/ቺ ወደነርሱ አታስብ፡፡ ሰው ሐራም ስለሠራ አትሥራ፣ ሰው ዲንን ሰው ስለተወ አትተው፡፡ ጥሩ ሱንና ተከታይ ከሆንክ ለመልቀቅ አትነይት፣ በሒጃብሽ የበለጠ ለመጽናት እንጂ ለማውለቅ ከራስሽ ጋር አታውሪ፣ ሌሎች አምታተው በሐራም እንደታወቁት ለመታወቅ አትጎምጅ፡፡
እዚያው በነበርክበት ፅና፡፡ በያዝከው መስመር ላይ ተራመድ፣ በቅናቻው ጎዳና ተጓዝ፡፡ የሀብት ብዛት ባይኖርህ በረካዉና እርካታው ይኖርሃል፡፡ ኃጢአተኞች ግን በረከትም እርካታም የላቸዉም ነው የምልህ፡፡በሐራም ትዳርም ሆነ በሐራም ከስብ መቅናት ትልቅ ኪሣራ ነው
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

05 Nov, 20:35


💡ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም💡

ይህ ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል በቅርብ ጊዜ ተከፍቶ ተወዳጅነት አትርፏል ለናንተም ጀባ አልኳችሁ😊

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

05 Nov, 19:51


🚨ቁርዐን      🚨አስገራሚ ታሪኮች😱
🚨ሐዲሶች👌    🚨አዝናኝ ኢስላማዊ ቂሳዎች😂

☺️የያዙ ምርጥ ቻናሎች ተጋበዙልኝ ☺️

⭕️ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም⭕️


🗂ADD FOLDER
👉contact🌟@Muslims_Waver

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

05 Nov, 19:33


🤩አነቃቂ ኢስላማዊ ሀዲሶችን ከውብ ቁርዓን  ጋር የሚያደርስ የተመሰከረለት ምርጥዬ ቻናሎች እንካችሁ🤌


🗂ADD FOLDER
👉contact🌟@Muslims_Waver

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

04 Nov, 20:39


🕌አለም ቁርዐንን አጥላልቶ ኢስላምን ለማዳከም በሚሞክርበት ጊዜ ስለ ቁርዓንና ሐዲስ የሚያወሳ #ቻናል ብትቀላቀሉ አትራፊ ናችሁ❤️


🗂ADD FOLDER
👉contact🌟@Muslims_Waver

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

04 Nov, 20:06


🤩አነቃቂ ኢስላማዊ ሀዲሶችን ከውብ ቁርዓን  ጋር የሚያደርስ የተመሰከረለት ምርጥዬ ቻናሎች እንካችሁ🤌


🗂ADD FOLDER
👉contact🌟@Muslims_Waver

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

04 Nov, 19:36


🚨ቁርዐን      🚨አስገራሚ ታሪኮች😱
🚨ሐዲሶች👌    🚨አዝናኝ ኢስላማዊ ቂሳዎች😂

☺️የያዙ ምርጥ ቻናሎች ተጋበዙልኝ ☺️

⭕️ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም⭕️


🗂ADD FOLDER
👉contact🌟@Muslims_Waver

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

03 Nov, 09:31


🧕 መልካም ሚስት...
ቆንጆ አምፖል ናት ቤት ታደምቃለች
አምፖሉ አራት ሲሆን ደግሞ አስቢው እስኪ።

@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

02 Nov, 19:23


💎ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :
«ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕግስት ለዘላለማዊ ህይወት ትመራዋለች። የዘውታሪ ፀጋ ባለቤቶች ያሉበት ሁሉ የጥቂት ሰአት ትዕግስት ውጤት እንጅ ሌላ አይደለም።»

📚  مفتــاح دار الـســعادة【2/15】
""አላህዬ ለሁሉም ነገር ታጋሾች ያድርገን !!


@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

01 Nov, 18:51


ቁርኣንን አግልለን በስልክ ተፈተንን።


‏اليوم الذي تستفتحه بالقرآن والأذكار وحسن التوكل على الله،
ويتخلَّله صلاة ضحى وحفاظ على النوافل وذكرٌ لله في الغدو والرّواح، وصدقة -ولو بكلمة طيبة- وبرٌّ وإحسان

ثم يُختم بصلاة الوتر وأذكار النّوم هو يومٌ غيميٌّ ماطر؛ فالحياة بالقرب من الله مختلفة ومريحة.
🌷🌤

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

27 Oct, 18:47


.
❤‍🩹  وَلَقَدْ مَكَّنَّاكُمْ فِي الْأَرْضِ وَجَعَلْنَا لَكُمْ فِيهَا مَعَايِشَ ۗ قَلِيلًا مَّا تَشْكُرُونَ

በምድርም ላይ በእርግጥ አስመቸናችሁ፡፡
በእርሷም ላይ ለናንተ መኖሪያዎችን አደረግንላችሁ፤
ምስጋናችሁ በጣም ጥቂት ነው፡፡

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

25 Oct, 18:23


ሶላት የተዛባ የሕይወት
ሚዛናችንን ማስተካከያ ናት።
የሞቀው ብርድ ልብስህን ግፈፍና
   የፈጅርን ሶላት ስገድ"

صلاة_الفجر
سلام على من اتبع الهدى🫀🫳

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

24 Oct, 19:16


የትልቅ ሰዉ ምክር  ፦

ሃብታም ነው ብለህ ፣ስልጣን አለው ብለህ ፣ ያሳልፍልኛል ብለህ ፣ ያግዘኛል ብለህ፣ ባለሃብት ነው ብለህ ቀልቡን ለመግዛት የምትሆነውን መሆን በፊቱ  ሞገስ ለማግኘት ብለህ  የምትሄደውን እርቀት   

ለአላህ ብታደርገው
   
ታሪክህ ይቀየራል !!

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

23 Oct, 18:49


ፈጣሪና ፍጡር

#ፍጡርን ስትፈራው ትሸሸዋለህ፤ ከርሱ ጋር ስትሆን አጋርነቱ ከሚሰማህ ይልቅ ብቻህን የሆንክ ይመስልሀል፡፡ #ፈጣሪን ስትፈራው ግን ከብቸኝነት ስሜት ትላቀቃለህ የርሱንም ቀረቤታ ትጨምራለህ፡፡

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

22 Oct, 18:57


ሰዎች "እንዴት ነህ"?' ባሉህ ጊዜ
'አልሐምዱ ሊላህ ትልቅ ኒዕማ ዉስጥ ነኝ' ያልክ እንደሆን ትልቅ ኒዕማ እንደሚፈስልህ አትጠራጠር
በምንም ዉስጥ ሁን በምን፤ አላህን አብዝተህ አመስግን።

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

21 Oct, 18:58


Ya Gaza 🥺😢

We did not forget you ✌️🙌🇯🇴

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

19 Oct, 19:25


ድንቅ ታሪክ፡

ዝሆን እና ውሻ  በአንድ ወቅት አረገዙ። ዉሻ ከ 3 ወር በኋላ  6 ውሻ ወለደ, ዝሆኑ ገና አልወለደም ...! !! ከ 6 ወር በኋላ ውሻው እንደገና አረገዘች እና ከዘጠኝ ወር በኋላ በደርዘን የሚቆጠሩ ውሾችን ወለደች 


ዝሆኑ ገና አልወለደም ...  እናም ሁኔታው ​​ቀጠለ ~~~ ውሻው 12 ሕፃናትን እስኪወልድ ድረስ ዝሆኑ ገና አልወለደም... አሁንም ከአስራ ስምንት ወራት በኋላ ዉሻ ወደ ዝሆኑ ጠጋ ብላ ጠየቀቻት "እርግጠኛ ነሽ እርጉዝ ነሽ በአንድ ወቅት አብረን እርርጉዝ ነበርን  3ት ጊዜ ከአስር በላይ ቡችላዎችን ወልጀለው።  እና እነሱ አሁን አዋቂ ውሾች ናቸው እና አንቺ አሁንም እርጉዝ ነሽ??  ነገሩ ምንድን ነው..??

ዝሆኗም ፈገግ ብለ መለሰች፡- “አንድ እንድትረጅው የምፈልገው ነገር አለ። እኔ የተሸከምኩት ውሻ ሳይሆን ዝሆን ነው የምወልደው ከሁለት አመት በኋላ ልጄ መሬት ይነካል ልጄ መንገድ ሲሻገር ሰዎች መራመዳቸውን አቁመው በአድናቆት ይመለከቱታል...  እኔ የተሸከምኩት ነገር ትልቅ ፍጡር ነው።


ሌሎች በፍጥነት የሚፈልጉትን ሲያገኙ ሲተይ በአላህ ላይ ተስፋ አትጣ፣ ሁሉም ነገር በትክክለኛው ጊዜ ይመጣል እንዴት መጠበቅ እንዳለባት ለሚያውቅ ሰው ...

@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

18 Oct, 18:13


እስኪ ዛሬ እንኳን እውቀት ነክ
ነገር ልጠይቃችሁ
°
አንድ እድሜው በ70 ውስጥ የሚገኝ
አዛውንት ካፌ ውስጥ ይገባና
ቡና ያዛል አስተናጋጇም ቡናውን
ይዛለት ትመጣለች ከዛም ቡናውን ወደ #ግራ ያማስለውና ይጠጣል
በንጋታውም እንደዚው ይመጣና ቡና ያዛል ነገር ግን ቡናውን ያማሰለው
እንደ ቀደሙ ወደ ግራ ሳይሆን ወደ #ቀኝ ነበር ይህን ለምን ሊያደርግ ቻለ
°
°
°
°
°
°
ምንም አትፈላሰፍ ባክህ
ስኳሩን ለሟሟት ብቻ ነው

ይመቻችሁ😂😂

@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

17 Oct, 11:38


۞ أَتَأْمُرُونَ النَّاسَ بِالْبِرِّ وَتَنسَوْنَ أَنفُسَكُمْ وَأَنتُمْ تَتْلُونَ الْكِتَابَ ۚ أَفَلَا تَعْقِلُونَ

እናንተ መጽሐፉን የምታነቡ ሆናችሁ ሰዎችን በበጎ ሥራ ታዛላችሁን? ነፍሶቻችሁንም ትረሳላችሁን? (የሥራችሁን መጥፎነት) አታውቁምን?

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

16 Oct, 19:32


.
የሱብሒን ሶላት ያልሰገደን ሰዉ ስለ ደስታ ትርጉም አትጠይቁት....
ለአላህ የቆመና ትራስን ያፈቀረ ሰዉ እኩል አይደለም፡፡


@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

14 Oct, 19:03


🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

❝ እኛም ሆንን ሌሎችም ከልምድ አንፃር የተመለከትነውና ያወቅነው ነገር ፦ የሙዚቃ መሳሪያዎች እና የመዝናኛ መሳሪያዎች  በሰዎች መካከል  አይስፋፉም ሰዎችም  ተጨንቀው በእነሱ አይጠመዱም! አላህ በላያቸው ላይ ጠላትን የላከባቸውና በተለያዩ ችግሮች (በኑሮ ውድነት) ያሰቃያቸው እና መጥፎ ገዥዎችን በእነሱ ላይ የላከባቸው ቢሆን እንጂ። ብልህ የሆነ ሰው የዓለምን ሁኔታ ልብ ብሎ ይመልከት ግልፅ ሁኖ ያገኘዋልና አላህ ይጠብቀን።❞

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

14 Oct, 12:35


እጃችንን ዘርግተን ልናየው በማንችለው ጨለማ ውስጥ ነን ። አላህ በከለከለን ጀልባ እየተሳፈርን ደስታችንና ሰላማችንን ጥለናል ። በኛው ስራ ጠንካራው እኛነታችን ፈራርሷል ። ታመናል ..ደስታ ርቆናል ..ልባችን ተሰብሯል  ..በድባቴ ውስጥ ሰጥመናል ከዱንያ እስር ቤት ወደጨለማው ክፍል እግራችንን ጎትተን ገብተናል ። ወንጀሎችን ተላምደናል የአላህን ትዕዛዝ ችላ ማለትን ከቁብ አልቆጠርነውም ። ረሱልን ከምን ጊዜውም በላይ አውቀናል ባወቅነው ልክ ከነሱ ርቀናል ይህ አለም ትንፋሻችንን ቀይሮታል ። የሁላችንም አላማ ያሰጋል! ራሳችንን ለሌላ ብዙ ህመም እያጨን ነው በዚሁ ከቀጠልን ነጋችን ሲነድፈን ይኖራል እኛም ለመነደፍ እርቃናችንን አመቻችተን በመጓዝ ላይ ነን ። ሌላ ህመም ..ስቃይ ለመሸመት እየተጣደፍን ነው እንዴት ሁላችንም በዚህ መንገድ መጓዝ መረጥን ? ወየው ለሁላችን
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

10 Oct, 18:51


ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿والذي نَفْسِي بيَدِهِ، لَأَنْ يَأْخُذَ أحَدُكُمْ حَبْلَه، فيَحْتَطِبَ على ظَهْرِه؛ خَيْرٌ له مِن أنْ يَأْتيَ رَجُلًا، فيَسْأَلَه، أعْطاهُ أوْ مَنَعَه.﴾

“ነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! ከናንተ አንዳችሁ ሌላ ሰው ከሚለምን ይልቅ ሰጠውም አልሰጠውም እስር እንጨት በጀርባው እየተሸከመ (ኑሮን
ቢገፋ) ይመረጣል።”

📚 ቡኻሪ (1480) ሙስሊም (1042) ዘግበውታል

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

09 Oct, 18:03


መጨነቅ ምንም ለውጥ አያመጣም ነገር ግን በአላህ መታመን ሁሉንም ነገር ይለውጣል

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi

1,900

subscribers

590

photos

28

videos