ʜᴀʟᴀʟ™ @halal_post Channel on Telegram

ʜᴀʟᴀʟ

@halal_post


خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.

ʜᴀʟᴀʟ™↫ (English)

Are you looking for a reliable source of halal content and information? Look no further, because the 'ʜᴀʟᴀʟ™↫' Telegram channel has got you covered! With the username '@halal_post', this channel is dedicated to all things halal, providing a platform for Muslims to access a variety of content that aligns with their values and beliefs. From halal recipes and food recommendations to travel guides and lifestyle tips, this channel offers a diverse range of content that caters to the halal-conscious community. Whether you're a foodie looking for new halal restaurants to try or a traveler seeking halal-friendly destinations, 'ʜᴀʟᴀʟ™↫' has something for everyone. Join '@fuye00' and other like-minded individuals on this channel to stay informed, inspired, and connected to the world of halal living. Embrace the halal lifestyle with 'ʜᴀʟᴀʟ™↫' today!

ʜᴀʟᴀʟ

29 Jan, 18:20


ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ እንደተለመደው ያስታውስ 🙌

ʜᴀʟᴀʟ

29 Jan, 18:09


ኑ እስኪ ቁርዓን አብረን እናድምጥ

https://t.me/QURAN_QARIE
https://t.me/QURAN_QARIE
https://t.me/QURAN_QARIE


በዛዉ 550 እናሳልፈዉ 10 ሰዉ ይቀራል 🖤

ʜᴀʟᴀʟ

29 Jan, 10:33


ምንም ብታደርጊ አፍ ከማውራት  አይሰንፍም ..ውሳኔሽ አላህን የሚያስደስት ከሆነ ደግመሽ እንዳታስቢበት‼️

ʜᴀʟᴀʟ

28 Jan, 19:07


ሳታደምጡት እንዳታልፋት 🥹 በተለይ ወንዶች

ʜᴀʟᴀʟ

28 Jan, 19:04


🎧🖤🥹

ʜᴀʟᴀʟ

28 Jan, 18:23


ሌባ ሁላ አቁሙ 😁😁

ʜᴀʟᴀʟ

28 Jan, 17:35


ወንዶች ሰምታቹሃል 😁😁

ʜᴀʟᴀʟ

28 Jan, 17:05


pov : 🙄

ሆዴን አሞኝ እናቴ ስልክ አታብዛ አለችኝ ... 5 years later doctor ሆኜ እናቴ ጉንፋን ይዟት ምክንያቱን ስትጠይቀኝ

- Me : ይሄ ስልክ ነዉ ማማ አታብዢዉ 🙂

ʜᴀʟᴀʟ

28 Jan, 15:43


◻️Ramadan is coming 8️⃣

1ወር 🦋

ʜᴀʟᴀʟ

28 Jan, 11:27


.
በህይወት ውስጥ ሁላችንም አለን
ሊነገር የማይችል ሚስጥር፧
የማይመለስ ፀፀት

ግን ህይወት ይቀጥላል....

ʜᴀʟᴀʟ

27 Jan, 19:48


- 100% ይዘህ ላዩላይ ተኝተህ ጥዋት ግሎ 0% ሲል
- 11:00 አላርም ሞልተህ ቁርስ ከተበላ በኋላ ስትነሳ
- ገዝተህ የገባከዉን ነገር ፈልፈሎች በልተዉ ሲጠብቁህ
- እናትህ እቃ አምጣ ብላህ 20 ደቂቃ ፈልገህ የለም ብለሀት ከመሬት እንደተነሳች ስታገኘዉ
- አባትህ ከተኛህበት ጠርቶህ ተኝተህ ነበረ እንዴ ሲልህ
- ወንድምህ ስልክህn ነቅሎ የራሱን ሲሰካ ....😣

ʜᴀʟᴀʟ

27 Jan, 19:18


The most አናዳጅ moment👇
.
.
ልክ ከእንቅልፍህ ስትነቃ ስልክህ ከቻርጅ ተነቅሎ የሌላ ሰዉ ተቻርጆ ስታይ 😡

ʜᴀʟᴀʟ

27 Jan, 18:17


ʜᴀʟᴀʟ:
ቁርዓን ማዳመጥ የምትፈልጉ Join በሉት 🖤

https://t.me/QURAN_QARIE
https://t.me/QURAN_QARIE
https://t.me/QURAN_QARIE



500 ልንገባ 10 ሰዉ ብቻ ይቀራል

ʜᴀʟᴀʟ

27 Jan, 17:55


ʲᵒⁱⁿ ᵘˢ ❯ صدقة جارية -القرآن

ʜᴀʟᴀʟ

27 Jan, 17:26


.
ከመሀከላችን ያልተቀየረው ማን ነው?…  ክስተቶች ይቀይሩናል፣ ከጓደኞቻችን ጋር መለያየት ይቀይረናል፣ ብቸኝነት ይቀይረናል፣ ሀላፊነት መሸከም ይቀይረናል፣ የድካም ጊዜዎቻችን ራሱ ይቀይሩናልኮ። ባደግን ቁጥር… ሃለታችንን፣ ዱንያንና ሰዎችን እየተረዳን እንመጣለን። በየጊዜው ቅድሚያ የምንሰጣቸው ጉዳዮች ይለዋወጣሉ። እንደነበረ የቆየ ማን አለ?…..

  መቀየራችንን ለጥሩ ያድርግልን እንጂ

ʜᴀʟᴀʟ

27 Jan, 07:34


ተማሪዎች አዝካር እንዳትረሱ 🖤😇

ʜᴀʟᴀʟ

26 Jan, 18:19


.
ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ🙌
😅

ʜᴀʟᴀʟ

26 Jan, 02:59


.
#ሰላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች::

"አሰላቱ ኸይሩን ሚነ ነውም"

ʜᴀʟᴀʟ

25 Jan, 18:49


ሞት በአላህ እጅ ነው
ሴቶች ሰበብ ብቻ ናቸው

አለ አንዱ

እኔ የለሁበትም 🙌

ʜᴀʟᴀʟ

25 Jan, 17:30


.

ለጥሩ ነገር ምሳሌ መሆን ባትችሉ እንኳ
ለመጥፎ ነገር አርዓያ አትሁኑ !!


@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

21 Jan, 19:56


🤩🤩ባለ ተሰጥኦዎች የታላቹ🤩🤩

አሰላሙ አለይኩም
እንዴት ናቹ ውድ የተከበራቹ የቻናል ሜምበሮች
ዛሬ አዲስ ነገር ይዘንላቹ መተናል😃

የግጥም ውድድር ልናደርግ ነው😊

ሽልማቱም የሚሆነው

🤑 አንደኛ ለወጣ... 2280 unit flexy(ወርሀዊ)😱

🤑ሁለትኛ ለወጣ..ሳምንታዊ flexy

🤑 ሶስተኛ ለወጣ..ሳምንታዊ ኢንተርኔት


አሸናፊው የሚ ሆነው በvote ይሆናል

ግጥሙ ስዝ <ስለ ጋዛ ፍልስጤን >ብቻ እና ብቻ መሆን አለበት።

ውድድሩ ለሶስት ቀን የሚቆይ ሲሆን ከአሁን ሰአት ጀምሮ እስከ ሶስት ቀን መላክ ትችላላቹ😊


ማስጠንቀቂያ🚨
copy right ማረግ በፍፁም ያተከለከለ ነው።ባለ ትክክለኛ ተስጥኦዎች ብቻ ይወዳደሩ❗️❗️

ውድድሩ የሚሆኑው ከዘመናት በፊት ቻናል ላይ ነው
👇👇👇👇
https://t.me/+jRbbwBM-2fozNzZk

ግጥሙን በዚ ይላኩ
@yami_temam
@yami_temam
@yami_temam

ʜᴀʟᴀʟ

21 Jan, 19:29


Imagine
አኼራ ላይ  በነዚያ በሚያማምሩ እጆቻቸው ከሀውዱ ሀቢቢﷺ  ሲያጠጡን🫠

اللهم صل وسلم و بارك و كرم على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد 💚

ሰሉ...📿🥹🖤

ʜᴀʟᴀʟ

21 Jan, 17:31


ሰላም ለነዛ ቤተሰብ ፈልጎ ይድሩኛል በሚል ተስፋ ሰብሰብ ብለው ለሚኖሩ ወንዶች 😒

ʜᴀʟᴀʟ

21 Jan, 11:59


አረ አልሀምዱሊላህ ጤና አለኝ እጅ እግር አለኝ...😁

ʜᴀʟᴀʟ

21 Jan, 08:16


1446[2017] ሀጅ 625000 ብር 🙄

ʜᴀʟᴀʟ

21 Jan, 05:52


In Arabic we.don't say i love u mom, we say ...🤩

https://t.me/Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

20 Jan, 19:20


ሰው እንደ ባህር ነው ዳርቻውን አይተህ ስለ ጥልቀቱ ለማውራት አትሞክር!

ʜᴀʟᴀʟ

20 Jan, 04:13


.
በረህመትህ አነጋን! በፈቃድህም
ዐይናችንን ከፈትን ተጨማሪ ዕድል
ስለሠጠኸን እናመሰግናለን።

ኢላሂ!....

ዲናችን እስትንፋሳችን ነውና ስለርሱ ክፉ
አታሳየን። ዱንያችን መኖርያችን ናትና በሷ
ወስጥ አትፈትነን። አኺራችን
መመለሻችን ናትና ፍፃሜያችንን
አሳምርልን።

ጌታዬ ሆይ!....

ቅናቻዬን አመላክተኝ!
ከነፍሴ ክፋትም ጠብቀኝ!
በመልካም ስራ አውለኝ!
ራሴንም ሆነ ፍጥረትህን ከመጉዳት አድነን!

ቀናችሁ የተዋበ ይሁን ወዳጆቼ❤️

ʜᴀʟᴀʟ

19 Jan, 19:27


ፎቶ ግብዣ
ፈለስጢን = ረምላህ

ʜᴀʟᴀʟ

19 Jan, 17:13


ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ያግባ ያልቻለ ይፁም 🙌

ʜᴀʟᴀʟ

19 Jan, 17:02


📌@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

19 Jan, 16:46


14 ሰዉ ይቀራል ❤️‍🔥

ʜᴀʟᴀʟ

19 Jan, 16:15


ትላንት በአንድ ሰአት መቶ ገብተናል አልሃምዱሊላህ ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

ዛሬ 200 እንገባለን 175 አልፈናል ʲᵒⁱⁿ ᵘˢ


https://t.me/QURAN_QARIE
https://t.me/QURAN_QARIE
https://t.me/QURAN_QARIE

ʜᴀʟᴀʟ

19 Jan, 11:57


በቅርቡ ልጄ እጁን ተሰብሮ ለቀጠሮ አለርት ሆስፒታል እየተመላለስኩ ነበር። ወረፋ ይዘን በተቀመጥንበት አንድ አባት ከጎናቸው ላለች ሴት ስለ ጉዳታቸው ይነግሯታል። እድሜያቸው የገፋ አዛውንት ናቸው። ኮፍያቸውን አንስተው መሀል አናታቸው ላይ የታሸገ ቁስል አሳዩዋት። "ምን ሆነው ነው?" አለቻቸው። ድምፃቸውን ዝቅ አድርገው በለሆሳስ የሆነ ነገር ነገሯት። ምን እንዳሉ አልተሰማኝም። የሷ ድንጋጤ ግን ትኩረቴን ሳበው። እየደጋገመች "በስመ አብ! በስመ አብ!" ትላለች። ትኩረቴን ሰብስቤ በነሱ ላይ አደረግኩ። "እኮ የራስዎት ልጅ?!" ስትል "አዎ!" አሏት። ለካስ በገዛ ልጃቸው በአብራካቸው ክፋይ ተደብድበው ኖሯል። የተጎዱት እሳቸው ሆነው ሊያወሩት ግን ተሳቅቀዋል።

"የሰው ጉድ በሆነ ~ ስንቱን ባወራሁት
የራሴ ሆነና ~ በወጭት ቆላሁት።"
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

ʜᴀʟᴀʟ

19 Jan, 08:02


የሺዓ አቂዳ ከአህያ ነቅል የተደረገ ነዉ 🤷‍♂️

main point :
        ➡️ አህያ ረሱል አለይሂሰላምን አናገረ
        ➡️ አህያዉ ሀዲሱን ከአያቱ ነዉ የሰማዉ
        ➡️ የአህያዉ አያት በኑህ መርከብ ነበረ
        ➡️ ነብዩ ኑህ ዐለይሂሰላም ከዚህ አህያ ጀርባ ለወደፊት የነብዬች ሁሉ ንጉስ የሆነዉ ነብይ የሚጋልቡት አህያ ይወለዳል

➡️ አህያዉ ዑፈይር ይባላል ለረሱል ዐለይሂ'ሰላም እሱ ከአባቱ፣ አባቱ ከአህያዉ አያቱ ማለትም ከኑህ አህያ የሰማዉን ሀዲስ ለእሳቸዉ እየተናገረ ነዉ 😶

📌ለቀልድ ሳይሆን በነሱ ኪታብ ተፅፎ የሚገኝ እንደ ሀይማኖት reference ከሚያዩት መፅሀፍ የቀረበ ነዉ በራሴ ጭምር አይቼ አረጋግጬዋለሁ

📚 [الكافيِ للشيخ الكليني : 1-337]

BTW : አህያዉ ረሱል አለይሂሰላም ወደ አኺራ እንደሄዱ በሰማ ሰዓት ወደ ዉሃ ቢሪ በመዝለል ራሱን እንዳጠፋ ይተረካል 🙃

#Halal Post

ʜᴀʟᴀʟ

19 Jan, 07:53


15 birr
25 birr
50 birr
100 birr የአቅማችሁን በመግዛት የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

ʜᴀʟᴀʟ

18 Jan, 20:01


🤭😁

ʜᴀʟᴀʟ

18 Jan, 19:20


መጀመሪያ የተቀላቀለዉ ሰዉ ❤️‍🔥❤️‍🔥

ʜᴀʟᴀʟ

18 Jan, 18:59


ማነዉ እስኪ የመጀመሪያ አባል 🥹 ሚቀላቀል

ʜᴀʟᴀʟ

18 Jan, 18:59


بِـــسْــمِ الـلَّـهِ الـرَّحْــمَــٰـنِ الـرَّحِـيــمِ 

➦ በዚህ ቻናል የተለያዩ አላህ የቁርዓንን እዉቀት፣ አማና፣ የሰጣቸዉ ቃሪዖችን ቲላዋ በቪድዬ እና በ ድምፅ የምለቅበት ይሆናል።

➦ አጅሩን በአላህ ፍቃድ መካፈል የምትፈልጉ ሰዎችን ወደዚህ ቻናል በመጋበዝ እናንተም ለሰዎች ቁርዓን ማዳመጥ ሰበብ በመሆን አጅሩን ተጋሩ። እናንተም ስትፈልጉ ለማግኘት እንዲመቻቹ ቲላዋዉን ከቃሪዑ ስም ጋር አያይዤ ነዉ የምለጥፈዉ።


1) መልዕክቶችን ወይም ቲላዋዎችን ለመላክ
2) ሀሳብ እና አስተያየት
3) የቃሪዖችን ስም ከፈለጉ እና ለሌሎችም ምክንያቶች ማናገር ከፈለጉ በዚህ username መጠቀም ትችላላችሁ
             ➦ @Abuatikah110
             ➦ @IBN_MERYEM


https://t.me/QURAN_QARIE
https://t.me/QURAN_QARIE

ʜᴀʟᴀʟ

18 Jan, 18:53


ራሱንም ክፉኛ ጎድቷል አሉ 😁

ʜᴀʟᴀʟ

18 Jan, 17:16


.
Life is short !

ህይወት አጭር ነች ፡፡ በጣም አጭር !
ይህንን ህይወት ለሚገጥሙን ችግሮች ፣ በደሎች ህመሞች እና ውጣ ውረዶች እጅ በመስጠትና በማዘን እንዲሁም ተስፋ በመቁረጥ ይበልጥ ልናሳጥረውና ያለውንም ጊዜ አሰልቺ ልናደርገው አይገባም ፡፡
;
እርግጥ ነው , የገጠመን ችግር ቀላል አይደለም ፡፡ የደረሰብን በደልም ህመም የሚናቅ አይደለም ፡፡ ህመማችን ስቃያችንን ብዙሃን ሰዎች አልተረዱንም ። ነገር ግን , የደረሱብንን ችግሮች  ደጋግመን ማሰላሰልና ማማረሩ ስቃይን እንጂ ሌላን አይጨምርልንም ፡፡
;
ስቃይ ደግሞ የሚፈይደን አንዳች የለም ፡፡ ሁሉም አካል ደስተኛ መሆንን ይመኛል ፡፡ ነገር ግን ደስተኛ ለመሆን የሚያስፈልገውን ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ አይደለንም ፡፡
;
የየገጠመህ ችግር ገጥሞሃል ፥ የደረሰብህ በደልም ደርሷል ነገራቶችን ቀለለ ማድረግ_ልመድ ፡፡ ያለፈውንና የሄደውንም ወደ ኀላ ተወው ፡፡  ሁሌም አዲስ ህይወት ለመኖር አቅድ ቆራጥም ሁን !

ʜᴀʟᴀʟ

18 Jan, 15:05


አላህ ግን ለእናት የሰጣት ተሰጥኦ አጂብ ነዉ ወላሂ 🥹 አስቡት ልባችሁን ስታነበዉ 🥹🖤 ሳትናገሩት ስታደርገዉ

ʜᴀʟᴀʟ

18 Jan, 14:18


.

ʜᴀʟᴀʟ

18 Jan, 11:51


ነገ እሁድ ነዉ የቻለ ያግባ ያልቻለ ሰርግ ይሂድ 🙂


New Trend 🔓

ʜᴀʟᴀʟ

17 Jan, 17:46


I got caption 🤩🌳

وَكُــلُ الٔـنَّٰـاـسِ يــَـاأُمِـيِ مِـــيـَــاهٌ
وَوحْــدكِ زَمـزَمٌ يَـــروِيِ فُــؤادِيِ
أحِـــبُــكِ يــَـاأُمِـيِ حُـــبَـــاً عَـظِـيِماً
يُـــضَٰـــاعَـــفُ كُــلَ يَـومٍ بِازدَيَـــادِ 🤩

ʜᴀʟᴀʟ

11 Jan, 19:38


አተ አሁን አደል ትዝ የሚለኝ እስከዛሬ Dv ያልደረሰኝ አላህ በእሳት እንዳያቃጥለኝ ፈልጎ ነው 😁

አልሃምዱሊላህ 😁😁

ʜᴀʟᴀʟ

11 Jan, 18:41


w i c in my dream 😂

(ከማጥፋቴ በፊት ያየዉ ካለ አፍወን መጨረሻዉን አላየዉም ነበረ)😅

ʜᴀʟᴀʟ

11 Jan, 17:49


remedan language 😁

ʜᴀʟᴀʟ

11 Jan, 15:04


የምርም ትልቅ ዱዐ ነው አስተውላቹሀል ግን እዳ አለብን ስንል የትኛውን እዳ ነው እዳን   የገንዘብ እዳ ብቻ ብሎ የሚያስብም አይጠፋም እኮ ብቻ  በብዙ ነገር እዳ ውስጥ ነን  የውነትም ነጃ መባል ያስፈልገናል

  ሂወታቸውን ለኛ ብለው በሚኖሩ ሰዎች ጊዜያቸውን ለኛ ብለው ባጠፉት የኛን ለውጥ በመሻት ለከሰሙት ሁሉ እዳ አለብን...

የነፍሳችንም እዳ አለብን ጌታችን በሰጠን ሪዝቅ አመስግነን መደሰት ሲገባን እያማረርን ጎድተናታል በወንጀል ባህር ውስጥ ጥልቅ እየቀዘፍን በድለናታል ካለን ሳንብቃቃ የሌላን እያየን አስከፍተናታል ለነፍሳችን እዳ መክፈል ያለብን አልመሰላችሁም...

እዳ አለብን የጌታችን እዳ እሱን መገዛት ባለብን መልኩ ተገዝተናል? እውን አድርጉ ብሎ ያዘዘንን ትዛዝ ታዘናል? ተከልከሉ የተባልነውስ ተከልክለናል?  እዳችን መክፈልስ ይቻለን ይሆን....?

እውነትም አላህ እዳ ከተባለ ነገር ሁሉ ነጃ ይበለን 🤲🏿

ባለቅኔዋ

ʜᴀʟᴀʟ

11 Jan, 13:27


የሚገርም ዱዓ ከሰው እዳ አላህ ነጃ ይበላችሁ 🤲
እንቅልፍም አያስተኛ እኮ ወላሂ 😭

ʜᴀʟᴀʟ

11 Jan, 08:55


«وَءَاخَرُونَ ٱعْتَرَفُواْ بِذُنُوبِهِمْ خَلَطُواْ عَمَلًا صَٰلِحًا وَءَاخَرَ سَيِّئًا عَسَى ٱللَّهُ أَن يَتُوبَ عَلَيْهِمْ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ»

ʜᴀʟᴀʟ

11 Jan, 07:43


.
ወዳጅህን ከጠላትህ ጋር ካገኘኸው
ሁለቱም ጠላቶችህ ናቸው:: ልዩነቱ
ግልፅ እና ድብቅ መሆኑ ነው።

ʜᴀʟᴀʟ

10 Jan, 20:40


pov ፦ ማማ ሀዲስ ስለ ወላጆች ሀቅ ሲሆን 😅

ʜᴀʟᴀʟ

10 Jan, 19:47


ጀለስ ዳዕዋ ወቶ መጣና ምን አለኝ

ከመስገድህ በፊት አንድ ማድረግ ያለብህን ነገር ልምከርህ አለኝ እኔም ሰፍ ብዬ የተማረዉን ልስማ በሚል እህህህህህ ብዬ ብጠጋ ከመስገድህ በፊት ዉዱዕ ግዴታ አርግ ብሎኝ እርፍ 😕 ምን ላርገዉ

ʜᴀʟᴀʟ

10 Jan, 19:32


ለማንም አልናገርም ስል ጓደኛዬን አያካትትም 😌

ʜᴀʟᴀʟ

10 Jan, 19:20


አን-ነጅሙ ዙ-ዘነብ

አቡ ሙለይካህ ወደ ዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ ዘንድ ገቡ።ኢብኑ ዐባስም እንዲህ አሉ:-"ዛሬ እስከሚነጋ ፈፅሞ አልተኛሁም።
በዙሪያው ያሉ ሰዎችም "ለምን?" ሲሉ ጠየቁት።
ኡብኑ ዐባስም:-"ጅራታሙ ኮከብ ወጣ ሲሉ ሰምቼ፤የጭሱ ምት የቀረበ ስለመሰለኝ ጭራሽ አልተኛሁም።"
(ኢብኑ ጀሪር በተፍሲራቸው፤ሐኪም በሙስተድረካቸው ፤ ዐብዱረዛቅም በሙሰነፋቸው የዘገቡት ሰሒህ ሐዲስ ነው።)

በዚህ ሐዲስ ላይ ጭስ ተብሎ የተገለፀው ከታላላቅ የቂያማ ምልክቶች አንዱ የሆነው፤ዱኻን ነው።ዱኻን ከመምጣቱ በፊት በሰማይ ባለ ጅራታሙ ኮከብ እንደሚታይ ኢብኑ ዐባስ ነግረውናል።በርካቶች ይህን ኮከብ በሱረቱጥ-ጧሪቅ የተጠቀሰው ነው ይላሉ።

وَالسَّمَاءِ وَالطَّارِقِ
በሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡

وَمَا أَدْرَاكَ مَا الطَّارِقُ
የሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?

النَّجْمُ الثَّاقِبُ
ጨለማን ቀዳጁ ኮከብ ነው፡፡

ከዚህ በመነሳት አንዳንድ የኢስላማዊ Eschatologyን የሚያጠኑ ምሁራን ከታላላቅ የቂያማ ምልክቶች የመጀመሪያው ዱኻን ነው ይላሉ።ይህ ጭስ በአንድ አከባቢ ብቻ የሚታይ ተራ ጭስ ሳይሆን ዓለምን የሚሞላና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ከባድ ጭስ ነው።ይህም ምድርን ከሚያገኝ የአስትሮይድ(ነጅም) ጥቃት በኃላ የሚመነጭ እንደሆነ ይገልፃሉ።ይህ ዱኻንም በሱረቱድ-ዱኻን የተጠቀሰው ጭስ ነው።

فَارْتَقِبْ يَوْمَ تَأْتِي السَّمَاءُ بِدُخَانٍ مُّبِينٍ

"ሰማይም በግልጽ ጭስ የምትመጣበትን ቀን ተጠባበቅ፡፡"

ናሳ አትጨናነቁ የተለመደ ሜትሮይድ ነው እያለ ቢሆንም፤ነገሩን በዚህም አንፃር መመልከቱ መልካም ይመስላል።በተለይ ክስተቱ ተደጋጋሚና የሚበዛ ከሆነ።በዚህ በርካታ ተደራራቢ አያቶችን እያየን ባለንበት ጊዜ መከሰቱ ደግሞ ለነገሩ ይበልጥ ትኩረት እንድንሰጠው ያደርገናል።አንዳንድ ክስተቶች ሲፈጠሩ ጠቅላላ ኹነቱን ሳይመለከቱ ስለ ቂያማ የተነገሩ ሐዲሶችንና ቁርአናዊ አናቅፅትን እንዲሁ የማስፈር ዝንባሌ ስለሚታይም መሰል አላስፈላጊ አካሄዶች እንዳይፈጠሩ ግንዛቤ መፍጠሩ አስፈላጊ ይሆናል።

አሏህ ካለ ከዚህ በኃላ ባሉት ጊዜያት ከአስፈላጊነቱ አንፃር ከአያትና መሰል ክስተቶች ጋር የተያያዙ ፅሁፎችን በሰፊው የምፅፍ ይሆናል።

አሏህ በውዴታው ከሚያያቸው ያድርገን🤲

#share
@rio_islamic

ʜᴀʟᴀʟ

10 Jan, 18:50


ቁርኣንን ከ 75+ በላይ በተለያዩ ቃሪኦች ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ሊንክ መጠቀም ይችላሉ !! https://t.me/Quran_Mp3_Collection

ʜᴀʟᴀʟ

10 Jan, 18:32


.
انا امثل امام الناس اني بخير...
ولكن بداخلي اريد ان اتزوج 😔

ʜᴀʟᴀʟ

10 Jan, 14:25


የተገደብን ግን አይመስላችሁም ፣ መጓዝ ካለብን ርቀት ራሳችን የገታነው  አልመሰላችሁ አዕምሯችን ላይ በሰሩልን ክብ ውስጥ እየተመላለስን ከዛ ክብ መውጣት አቅቶን እየዋዠቅን ያለን ይመስለኛል መስራት የምንችለው እነሱ ትችላላቹህ ብለው ባስቀመጡን መስፈርት ልክ ብቻ መሆኑ ብዙ ርቀን እንዳንጓዝ አርጎናል ፣ የተገደበ አቅማችን ይፋ መውጣት ያለበት ያህል ይሰማኛል ካከበቡልን ክብ ውስጥ ወጥተን የራሳችን ክብ መፍጠር መቻል አለብን ....!!

ባለቅኔዋ

ʜᴀʟᴀʟ

10 Jan, 13:05


መብራት ሀይል ኢሄንን ጭዌ ከማየት አደጋ ሊጠብቃቸው አስቦ ነበር 🥂😂

ʜᴀʟᴀʟ

10 Jan, 11:02


Saudi 2030 ለሚጠናቀቀው ፕሮጀክት እና ሊጓን ታላቅ ለማድረግ የመደበችው ብር 35 ቢሊየን ነው እስካሁን ድረስ በሁለት አመታት ውስጥ ያወጣችው ወጪ ገና አምስት ቢሊየን አልደረሰም imagin ለነይማር እና ሮናልዶ የወጣው ተጨምሮ ነው?

አሜሪካን አንድ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 85 ቢሊየን የሚገመት ሀብቷን በሰደድ እሳቱ ማጣቷን እንደተራ ነገር አትዩት!

አሜሪካን ለእስራኤል ለሚሊተሪ ፎርስ የምታወጣው ብር በአመት እስከ 3 ቢሊየን የሚጠጋ ብር ነው i mean አሜሪካ ለእስራኤል የምትቀልበውን የ30 አመት ቀለብ አምስት ጣት ባልሞላ ቀናት ውስጥ አመድ ሆናል!

እኔ ግን በሁኔታው ደስተኛ ነኝ !

ʜᴀʟᴀʟ

07 Jan, 12:03


በዛ በጭንቅ ሰአት የሰሀቦች ማረፊያ በነበረችው ሀገራችን በነጃሺ፣በኡሙ አይመን እና በቢላል ምድር ላይ መመሪያችን የሆነው የአላህ ሱብሀነ ወተአላ ቃል ከፍ ብሎ በአደባባይ ሊቀራ ከአለም ከተውጣጡ ሁፋዞች ሀገራችን ልትደምቅ በአዛን ድምፅ ልታሸበርቅ እነሆ ቀናት ቀናትን እየተኩ ወደፊት አስጉዘውን መዳረሻው ላይ እንገኛለን

እርሶም ትኬቱን በእጅዎ አስገብተው ታሪካዊ አሻራዎትን በዚህ ታሪካዊ ቀን ያኑሩ

ጥር 25 ኢትዮያጲችን በአላህ ቃል እና በአዛን ትደምቃለች

ትኬቱን በ Awash Bank፣Coop፣Hijra bank፣Tele Birr Event በማለት ማግኘት ይችላሉ

ጥር 25 በአዲስ አበባ እስቴዲየም እንገናኝ
እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል


https://t.me/I_D_R_A_K/s/4

ʜᴀʟᴀʟ

07 Jan, 07:17


ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ 😌

ʜᴀʟᴀʟ

07 Jan, 06:55




@mukamil12 🫡

ʜᴀʟᴀʟ

07 Jan, 04:20


የአክሱም ከንቲባ የከለከለዉ ይህንን አለባበስ ነዉ ይህ አለባበስ ደግሞ በ2ቱ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ሲሆን በእስልምና ደግሞ ግዴታ ነዉ ።

#ፍትህ_ለአክሱም_ተማሪዎች

ʜᴀʟᴀʟ

06 Jan, 20:20


انا أمثل أمام الناس أنني بخير
ولاكن في داخلي أريد أن أتزوج.❤️‍🩹

ʜᴀʟᴀʟ

06 Jan, 16:21


ለብዙ ግዜ የኳስ ኮሜንታተር ሆነህ ኡስታዝ ስትሆን 😁😁

ʜᴀʟᴀʟ

06 Jan, 13:54


ᴀʀᴇʙɪᴄ ǫᴜᴏᴛᴇ  ᴘᴀʀᴛ 1

"ማነው እኔ አላወራም ያለው ለጌታዬ ሁሉንም ነገር ነግሬዋለሁ"

"ጌታህ ሁለት ጊዜ  እንዲያይህ እጠይቀዋለሁ አንዱን እዚህ ሌላኛው በጀነት "

"ጌታችን ሆይ በማንችለው ነገር ላይ አታሸክመን"

"የተገናኘነው  በምክንያት ነው ወይ ለበረከት ወይም ለትምህርት "

"ፈገግ በል ...ሂወት አታሸንፍህ "

ይቀጥላል ...🖤

ʜᴀʟᴀʟ

06 Jan, 08:26


አንድ አንጀት የሚበላ የሰው ልጅ ዘርን ላስቃኛቹ :(
ነብስ ያላቸው የምድራችን ሀገራት በጎራ ክፍፍል እየተቧደኑ ነው ይህ ደግሞ መግደል ብቻ ሳይሆን መሞትም አለው

ፈረንጅ ደግሞ በባህሪው ሞት ይፈራል የሚያዛዝነው ግን እዚህ ያለነው ጥቁር ህዝቦች ጉዳዩ ላይ ምንም ያህል ተሳትፎ ባይኖረንም ሲጠፋፉ ግን አብረን ነው ምንጠፋው ሲኖሩ የሚኖሩትን ኑሮ አብረናቸው የማንኖር ሲሞቱ ግን ሞታቸውን አብረን የምንሞት ጥቁር ብቻ የሆንን ጥቁሮች
ከዚህ እንጀት ከሚበላ የሰው ዘር ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ صباح الخير. ወገኖቼ🥹

ʜᴀʟᴀʟ

06 Jan, 04:58


🤒

ʜᴀʟᴀʟ

05 Jan, 18:49


የመኳረፍ አደጋዎች
~
መኳረፍ የሚያስከትላቸው ብዙ አደጋዎች አሉት። በዚህም የተነሳ ነብዩ ﷺ ሙስሊሞች እርስበርሳቸው ከሶስት ቀን በላይ እንዳይኳረፉ አሳስበዋል። በተጨባጭ ዲናዊ ጉዳይ መነሻ የሚኖርን ማኩረፍ በተመለከተ በተገቢነቱም ላይ ሆነ በቆይታው ላይ ለመወሰን የራስን ስሜት ወደ ጎን በማድረግ ጥቅምና ጉዳቱን ማስላት ያስፈልጋል። በዱንያዊ ጉዳይ ላይ የሚገጥምን መቀያየም በተመለከተ ግን ከሶስት ቀን ያለፈ መኮራረፍ ጥብቅ ክልከላ የመጣበት ጉዳይ ነው። ብዙ የሚከተሉት መዘዞችም ይኖራሉ። የተወሰኑትን ልንቀስ፦

1.  የተኳረፉ ሰዎች የሚሰሩት መልካም ስራ ወደ አላህ አይወጣም። ይሄ እጅግ ከባድ የሆነ የኩርፊያ ውጤት ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
تُفْتَحُ أَبْوَابُ الْجَنَّةِ يَوْمَ الِاثْنَيْنِ وَيَوْمَ الْخَمِيسِ، فَيُغْفَرُ لِكُلِّ عَبْدٍ لَا يُشْرِكُ بِاللَّهِ شَيْئًا، إِلَّا رَجُلًا كَانَتْ بَيْنَهُ وَبَيْنَ أَخِيهِ شَحْنَاءُ، فَيُقَالُ : أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا، أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا، أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا ".
“የጀነት በሮች ሰኞ ቀንና ሐሙስ ቀን ይከፈታሉ። ከዚያም ለያንዳንዱ በአላህ ላይ ምንም የማያጋራ ሙስሊም ምህረት ይደረግለታል። በእሱና በወንድሙ መካከል ጥላቻ (ቂም) ያለበት ሰው ሲቀር። ‘እነዚህን እስከሚታረቁ ድረስ አቆዩ’ ‘እነዚህን እስከሚታረቁ ድረስ አቆዩ’ ይባላል።” [ሙስሊም፡ 2565]

2.  መኳረፍ ከዲን ይዘጋል። መመካከር (ነሲሐ) በሐዲሥ ዲን (ኢስላም) ተብሎ እንደተገለፀ አስታውሱ። የተኳረፈ ሰው ይህንን ዲን ሊተገብር አይችልም።

3.  መኳረፍ አንድ ሙስሊም በሌላው ላይ ያለውን ሐቅ እንዳይውወጣ በር ይዘጋል። ሲገናኙ ሰላምታ ማቅረብ፣ ቢታመሙ መጠያየቅ፣ ሀዘን ቢደርስ ማፅናናት (ተዕዚያ መድረስ)፣ በድግስ ላይ መጠራራትና መገኘት፣ ቢሞቱ ጀናዛ ላይ መስገድ፣ መሸኘትና መቅበር ይቀራል መኮራረፍ ሲኖር። ይሄ በጣም ከባድ ነገር ነው።

4.  መኳረፍ ሌላም ፀያፍ ነገር አለው። ያኮረፉት ሰው በሚገጥመው ችግር መደሰት፣ በሚያገኘው መልካም ነገር ደግሞ ማዘንና መከፋትን ያስከትላል። ይሄ ከኢስላማዊ አደብ በእጅጉ የራቀ ዘግናኝ ጥፋት ነው።

5.  መኳረፍ ያኮረፉት አካል በሚቸገር ጊዜ ከጎኑ እንዳይቆሙ ያግዳል። የተኮረፈው አካል ወላጅ፣ እህት፣ ወንድም፣ ቅርብ ቤተሰብ ሲሆን የሚኖረውን መቆራረጥ ደግሞ አስቡት። “ዝምድናን ቆራጭ ጀነት አይገባም” የሚለውን አስታውሱ

6.  መኮራረፍ አንዱ ሌላውን መስደብ፣ ማማት፣ ሚስጥር ማውጣት፣ በውሸትም በእውነትም ማነወርና ስም ማጥፋት ይከተለዋል። ይሄ ደግሞ ከከባባድ ወንጀሎች ውስጥ የሚቆጠር ሌላ ተደራቢ ጥፋት ነው።
(የቡሉጉል መራም ሸርሕ ከሆነው ሚንሓቱል ዐላም ኪታብ፡ 10/114 የተወሰደ)

@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

05 Jan, 17:25


ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌

ʜᴀʟᴀʟ

05 Jan, 15:57


ስም መጥቀስ አልፈልግም ግን የቻናላችን owner ለአቅመ ትዳር ደርሶዋል እና process ላይ ስለሚገኝ ዱዓ እናርግለት 🙂

ʜᴀʟᴀʟ

05 Jan, 13:40


እስቲ ወንዶች 🗣

አንድ ጥያቄ አለኝ በቅንነት እና የምራችሁን መልሱ 😌 እ የምር ለወደፊት አብራችሁ ለምትዛለቋት ሴት ልጅ መስፈርት ውበት ብቻ ታደርጋላቹህ ? ምንን ታስቀድማላቹህ ?

ʜᴀʟᴀʟ

05 Jan, 12:51


🤲🤲
©️@alfewz123

ʜᴀʟᴀʟ

05 Jan, 10:52


Power of money 😁😁

ʜᴀʟᴀʟ

05 Jan, 10:00


😁👋

ʜᴀʟᴀʟ

05 Jan, 09:46


ፀሀፊው ስፓይክ ሚሊጋን እንዲህ ይላል፦ ‹‹ገንዘብ ጓደኛ አያመጣልህም ነገር ግን ጨዋ ጠላት ያበዛልሃል..! ››

እነዚህ ልጆች ማን እንደሚጫወት እና ማን እንደማይጫወት ሲወያዩ የሚያሳይ ፎቶ ነው። በቀይ ያሰመርኩበት የኳሱ ባለቤት ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ አግኝቶ ቁጭ ብሎ አሰላለፉን እየጠበቀ ነው። ይህ የገንዘብ ሃይል ነው ክቡራን 🤗
©

ʜᴀʟᴀʟ

05 Jan, 09:30


ትዝ ይለኛል ......🎙
.
.

🥺 እህቴ ልታገባ የዛሬ 2️⃣ አመት 🐔 ዶሮ መስራት ትችያለሽ ? ስትባል
.
.
😞 ፀጉሯን ነዉ አዎ ስትል 🧑‍🦲

ʜᴀʟᴀʟ

04 Jan, 20:23


የላጤዎች ወግ 😂

ʜᴀʟᴀʟ

04 Jan, 19:59


እስኪ እንደኔ አይነት እህት ያላችሁ 😌

በዚ ሰአት ጠዋት ከእንቅልፍ ላለመንቃት ቁጭ ብላ ለቁርስ ሽንኩርት ምትከትፍ 😂😂 ኧረ የሆነ ነገር በሉልኝ 😭 ልተኛበት

ʜᴀʟᴀʟ

04 Jan, 18:41


ጥሩ ሰው ስትሆኚ ማንም አያስተውልሽም🥹
ግን😢
መጥፎ ስትሆኚ ማንም አይረሳሽም💔

@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

04 Jan, 18:05


አንተ ስለ ስራህ እንጂ ስለ ውጤቱ አይመለከትህም እሱ የአላህ ውሳኔ ነዉ
.
ስራህን ኢባዳህን አሳምር ስትሰግድ በኩሹዕ ስትቀራ አስተንትን ውጤቱን ለአላህ ተወው
.
ሰዓቲቱ ስትደርስ ከነብያት 1 ሰው እንኳን ከሕዝባቸው ያላመኑላቸው ነብያት አሉ አላህ ስላደረሱት መልዕክት እንጂ ስለ ውጤቱ አይጠይቃቸውም ከነብይነት ክብርም ቅንጣት ታክል አይቀንስባቸውም ምክንያቱም ስራቸው ያማረ ነበር ውጤቱ ደግሞ ከአላህ ነዉ ❤️‍🩹
መልካም ለይል 🙌

ʜᴀʟᴀʟ

04 Jan, 17:45


.
አላህዬ ❤️
በየትኛው ኒዕማህ ላመስግንህ ??

አዲስ ጀምበርን አዲስ ጅማሮን ስላሳየከኝ እና ስላስጀመርከኝ...

ወይንስ የምሽት ወንጀሎቼን ሰትረህ ዛሬን ዕድል ስለሰጠከኝ ??

ለከል ሃምዱ ያረብ ❤️

ʜᴀʟᴀʟ

03 Jan, 19:35


ሼም ይዞት እንጂ ሁሉም ይመቸዋል !!

ʜᴀʟᴀʟ

03 Jan, 17:53


.
ክፋ ሰው ከራሱ ስኬት ይልቅ
የሰው ውድቀት ያስደስተዋል!

ʜᴀʟᴀʟ

03 Jan, 17:09


.
ሃራም ግንኙነት ሁሌም ሃራም 🙌

አንቺ ሱብሂ ብቀሰቅሺውም....
አንተም ለይል ብትቀሰቅሳትም::

@rio_islamic

ʜᴀʟᴀʟ

03 Jan, 16:09


Logical 😳

ʜᴀʟᴀʟ

03 Jan, 05:29


إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡


اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ

صلوا على الحبيب

ʜᴀʟᴀʟ

28 Dec, 03:27


🥫
አንዳንድ ውበቶች አሉ...
አላየናቸውም፣
አላወቅናቸውምም
🌟 ነገር ግን
እንናፍቃቸዋለንም ፣
እንወዳቸዋለንም 🥺

📚ሀቢቡና ሙሀመድ 📚

ʜᴀʟᴀʟ

27 Dec, 19:13


Just

ጥሩ ልጅ......ጥሩ ወንድም.....ጥሩ ባል .....ጥሩ አባት ሁኑ !

ምናልባት ሌላው ትርፍ ነው።

ʜᴀʟᴀʟ

27 Dec, 18:37


ቀን ቀን የደከምንለት ሌት ሌቱን የቃዠንለት  ሃብትና ንብረት አመድ መሆኑ አይቀሬ ነው! ! እንኳን ተሰብሳቢው ሰብሳቢውም አይቀርለት!! 
كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍۢ👐
በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡

ʜᴀʟᴀʟ

27 Dec, 18:09


.
ጓደኛ፣ የስራ ባልደረባ፣ ዘመድ፣
የህይወት አጋር ....

ከሰዎች ጋር በሚኖርህ ግንኙነት ውስጥ
ከእነሱ መካከል ይበልጥ ከጌታው ጋር
የበረታ ትስስር ካለው ጋር ሰላም እና
መረጋጋት ይሰማሃል።

ሀቅህን ይጠብቃል፣ ወደ አሏህ
ያቃርብሃል፣ ዱዓ ያደርግልሃል፣ ዕምባህን
ያብሳል ....ከምንም በላይ ደግሞ
ለደስታህ  እንደራሱ ደስታ እና ከዛ
በላይ ይደሰታል ....!

እነኚያ በኢማን የተሞሉ ልቦች.... አህህ የአሏህ ባሮች ነገር .....ኒዕማ ናቸው ወላህ !

አላህ ይወፍቀን🤍

ʜᴀʟᴀʟ

27 Dec, 16:58


አላማ ሲኖርህ፣ አላማህን ከግብ ለማድረስ ሁለት ምርጫ ብቻ ለራስህ ስጥ

➡️ አሳካዋለሁ ወይም

➡️ እየሞከርኩ ሞታለሁ

ʜᴀʟᴀʟ

27 Dec, 16:24


Reel
Real

ʜᴀʟᴀʟ

27 Dec, 12:59


ሂጃብ🤩

መለኮታዊ ትዕዛዝ እንጂ በአንድ ተራ አመራር የሚሻር የቀበሌ ህግ አይደለም 🧕🏴

ʜᴀʟᴀʟ

27 Dec, 07:33


ሰለዋት... የዘነጋነው ኢባዳ!
ሰለዋት ማውረድ ብዙ ትሩፋቶች አሉት ከእነሱም ውስጥ የአላህን ትእዛዝ ማክበር ነው፤ ከመላዕክት ጋር ተመሳሳይ ኢባዳ ማድረግ ነው፤ ብዙ በረከቶችን ማግኛ ነዉ፤ መጥፎ ስራዎችን ያብሳል፤ የዱዓ ተቀባይነትን ያስገኛል፤ በቂያማም ለረሱል ቅርብ ወዳጅ መሆንን ያጎናፅፋል።

اللهم صل وسلم على نبينا محمد

Copied

ʜᴀʟᴀʟ

27 Dec, 04:01


#في يوم الجمعة اللهمّ اجعلنا ممّن عفوت عنهم، ورضيت عنهم وغفرت لهم، وحرّمت عليهم النار، وكتبت لهم الجنة "
#أجبرنا جبرًا يعوض قلوبنا عن كُل شيء أرهق أرواحنا

"اللَّهُمَّ صل وسلم على  محمد، وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللّهم بارك على محمد، وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد


صلوا على الحبيب🤎

ʜᴀʟᴀʟ

26 Dec, 17:32


Telegram profile ሏ ላይ ሞቻለዉ ብላ ለጥፋ አይቶ 🙏

የአለም ዉቢቷ ጀናዛ ሰላም አለይኪ ❞ ቢላትስ 😆

ʜᴀʟᴀʟ

26 Dec, 17:22


🤍"ሁረል ዐይንን" ለመወፈቅ በዝግጅት ላይ ያላችሁ
ወንድሞቼ ምን ያህል ናችሁ?
❤️‍🔥😅

ʜᴀʟᴀʟ

26 Dec, 10:37


ሀላል ጅንጀና 🤣🤣

ʜᴀʟᴀʟ

26 Dec, 09:04


its haram 😂

ʜᴀʟᴀʟ

26 Dec, 04:44


i can't wait man 🥺

ʜᴀʟᴀʟ

26 Dec, 01:53


🦋የሱብሂ አየር ለምን ንፁህ
እንደሆነ ተጠየቁ ‼️
ሙናፊቆች ስለማይገኙባቸው
ነው ብለው መለሱ 🔥

❤️ አስታውሱ-ከሱብሂ ሰላት በፊት ያለችው 2⃣ ረከአ ሱና ሰላት ከዱንያና ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ናት ጌታህንም አስታውስ ከዘንጊዎችም አትሁን ቀንህን በሰላት በዚክር በዱአ ጀምረው🩷

🔖ሱብሂን ሰላት በሰአቱ የሰገደ ሰው ቀኑ ብሩህ ነው የሚሆነው በተቃራኒው ከሆነ ደግሞ በድብርት ነው የሚውለው🔖
ለሙናፊቆች ሁለት ሰላቶች ይከብዷቸዋል
ሱብሂና ኢሻእ
ሱብሂን ትተህ ከHoነ ወደሙናፊቅ ባህሪ እየተጠጋህ ሳይሆን አይቀርምና ራስህን ፈትሽ

🔥ነቃ ነቃ እንበል እስቲ
ወጣ በልና የሱብሂን ንፁህ አየር ተቀበል ጀምአ ሰላትም አያምልጥህ ያው ብርዱ እንዳለ ቢሆንም ከጀሀነም ሙቀት የዱንያ ቅዝቃዜ እጥፍ ጊዜ ሳይሻል አይቀርም

👍ሁለት የብርዳማ ሌሊቶችን ሰላት የሰገደ
ጀነት ገባ ብለዋል ሀቢቡና 📿🤍
በል ተነስ

🌙🔔ሰላት ከእንቅልፍ ይበልጣል እያለ ሙአዚኑ እየተጣራ ነው አንተ ደግሞ አይ እንቅልፍ ይሻላል እያልክ ብርድልብስ ውስጥ አትገላበጥ


@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

25 Dec, 18:53


Only 65 Days ማነዉ እስኪ የጓጓ 🥹❤️‍🔥

ʜᴀʟᴀʟ

25 Dec, 18:51


...
@qusai.ziz 📱

ʜᴀʟᴀʟ

25 Dec, 18:46


_ _ _ _ _ _ _ 🍃🍂

{واتل ما أوحي إليك من كتاب ربك لا مبدل لكلماته jولن تجد من دونه ملتحدا}

[ ከጌታህም መጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡ ለቃላቶቹ ለዋጭ የላቸውም፡፡ ከእርሱም በቀር መጠጊያን በፍጹም አታገኝም፡፡]

ʜᴀʟᴀʟ

25 Dec, 18:04


Made my day ...

ʜᴀʟᴀʟ

25 Dec, 17:29


ረመዷን mood 🥰😁

ʜᴀʟᴀʟ

07 Dec, 20:24


It's just normal day in our life 😂

ʜᴀʟᴀʟ

07 Dec, 19:23


መብራት ለትቂት ሰዓታት ቢጠፋ የአደም ልጆች ተንጫጫን። የቀብርን ጨለማስ እንዴት ልንወጣው ይሆን?! ©

ʜᴀʟᴀʟ

07 Dec, 18:25


ሀበሻን ለማስደሰት መብራት አጥፍቶ ማብራት በቂ ነዉ ☺️

ʜᴀʟᴀʟ

07 Dec, 17:05


የመብራቷ ጉዳይ 🤲🤲

ʜᴀʟᴀʟ

07 Dec, 16:36


🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

All IN ONE HERE 💰

ማንኛውም የ social media mark (online service) እዚህ ማግኘት ይችላሉ 💡

- Telegram Premium ⚡️
- Telegram Star ⭐️
- Old group ለመሸጥ ⚡️

- YouTube & Other platform premium active ለማድረግ including 📹🎧🎬
- Gaming Account ለመግዛት/ለመሸጥ only Free fire & PUBG & UC 🪙& Diamond ለመግዛት

በ AIRDROP ያገኛቹትን TOKEN SELL | BUY Like Only high Quantity !
🤑 TON
🤑 NOT COIN
DOGS
🎁 HAMSTER
💰 USDT (USD) Dollar

- MasterCard 📱 & Visa Card 📱Visual እስከ Physical በተጠመጣጣኝ Oreder ለማድረግ እና ሌሎችንም ብዙ አገልግሎቶች ለማግኘት

@Abuatikah110 😎 ቀዳሚ ምርጫዎ !
Sponsored by halal team @Halal_Post ✔️

ʜᴀʟᴀʟ

07 Dec, 11:42


The first place you should visit 🤖

المدينة المنورة، المملكة السعودية 🌳

@Halal_Post 👍

ʜᴀʟᴀʟ

07 Dec, 11:11


.
በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ማንም
ሊደርስባት የማይችል የብቸኝነት ጎጆ አለች::

ʜᴀʟᴀʟ

07 Dec, 07:43


📞 Telemedicine

Like አጋጣሚ ሆኖ የሆነ ህመም ይዟቹ ወይም ምልክት አይታቹ ሀኪም ለማማከር ፈልጋቹ ግን በቦታ እና በጊዜ ጉዳይ ወደ ሀኪም ቤት መሄድ ካልተቻለ በቀላሉ ባለሞያ የሆኑ ዶክተር እዚዉ በስልክ ማግኘት ይችላሉ

@UrSkincare D.r Dawit

It's not promotion, ባለ ዉለታዬ ናቸዉ።

ʜᴀʟᴀʟ

07 Dec, 06:53


በህልሜ የሆነች የልጥጥ ልጅ #አፍቅራኝ

አባትየው ከልጄ እራቅ ብሎ
#20M #ሲሰጥኝ

እሷን ነው የምፈልገው ገንዘብ
#ጠፊ ነው ስል ደንግጬ ነቃሁ 😓😂

ʜᴀʟᴀʟ

07 Dec, 03:20


ሁልጊዜ የጠዋት ኒያህን ከሱብሂ ጀምር
እሷን ሰግዶ የወጣ ሁሉ አሏህ ከሱ ጋር ነዉ።


✍️Abhirun

ʜᴀʟᴀʟ

06 Dec, 20:35


الشيخ أحمد طالب حفظه الله 💭

@Halal_Post ✉️

ʜᴀʟᴀʟ

06 Dec, 18:45


የጥሩ ጓደኛ ምሳሌ ልክ እንደ
ሸንኮራ_ነው ....!

.
ሸንኮራን ብትሰብረው ፣ ብትቆርጠው
ብታደቀውም ጣፋጭ ጣዕሙን ከመለገስ
አይቆጠብም ፡፡

🐜በተመሳሳይ ጥሩ ጓደኛህን በትጎዳው፣
ብታሳዝነው ፣ ብትበድለውም ላንተ ጥሩ ከመሆን አይወገድም ..!!
👍

ʜᴀʟᴀʟ

06 Dec, 18:24


guys አንድ ጥሩ ዜና ልንገራችሁ

550÷2=

275 ነው 😂

ʜᴀʟᴀʟ

06 Dec, 18:10


አልሃምዱሊላህ ☺️

ʜᴀʟᴀʟ

06 Dec, 17:59


አንድ ጊዜ ዱዓ አድርጉልኝ
.
የመርሳት በሽታ ክፉኛ ይዞኛል
ይሄንን ራሱ post ለማድረግ ካሰብኩ ስንት ጊዜዬ
🥲

ʜᴀʟᴀʟ

06 Dec, 12:02


.
አብሽር እንዳንተ አይነት ሰው ማግኘት
ሲያቅታቸው ትናፍቃቸዋለህ።

ʜᴀʟᴀʟ

06 Dec, 11:54


የአዲስ አበባ የመጀመሪያውን መስጂድ ሊያፈርሱ ነው....

አዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ አቧሬ አካባቢ ወይም ቤተ መንግስት ጀርባ ላይ በአድዋ ጦርነት ጀብድ ለሰሩት ወሌ ሙሀመድ አጤ ሚኒሊክ በሽልማት መልክ መኖሪያ ቤትና መስጅድ ተበርክቶላቸው ነበር።  በዚህም በአዲስአበባ የመጀመሪያ መስጅድ ለመሆን በቅቷል።  በዚህም ቤቱና መስጅዱ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ይወል ሀብት ከሙስሊም ውጭ ለሆነውም የጋራ ቅርስ ነው።

ዛሬ በጠዋት የቤቱን ቆርቆሮ አፍራሽ ግብረ-ሀይል አንስቶታል።  እንዲህ አይነት ታሪካዊ ቅርስ ሊያፈርሱ ይቅርና ቢያንስ ተቋምን ማናገርና መመካከር የግድ ነበር።  ነገር ግን በድፍረት ይህን ጥንታዊ መስጂድ ደፍረዋል።

ስለዚህ የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ መከታተተል አለበት ስንል እናሳስባለን

©️ሁዳ መልቲ ሚድያ

ʜᴀʟᴀʟ

06 Dec, 04:10


ፈገግታ ሱና ነው😁
አንዱ እኮ ነው መላይካ ውሻ ያለበት ቤት አይገባም ሲባል ሰምቶ ምን ቢያደርግ ጥሩ ነው
.
.
.
.

መለከል-መውት ቤቱ እንዳይገባ ውሻ ጊቢው ላይ አስሯል 😁

ሰሉ ዓላ አሽረፈል-ኸልቅ!!

ʜᴀʟᴀʟ

06 Dec, 03:42


عن أبي هريرة رضي الله عنه، قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((إذا صلى أحدكم الجمعة، فليصل بعدها أربعا))      رواه مسلم.


አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- " ከናንተ አንዳችሁ የጁሙዓ ሶላት በሰገደ ጊዜ ከሶላቱ በኋላ አራት ረከዓዎችን ይስገድ።"    

   (ሙስሊም)

اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد ﷺ

ʜᴀʟᴀʟ

05 Dec, 19:21


🖱️🖱️🖱️🖱️🖱️🖱️🖱️🖱️🖱️
የትዳር ሰነድ ዉል መፈራረም ካለቀ ብሃላ ሙሽራዉ ለሸይኹ ዋጋህ ስንት ነዉ ሲል ጠየቀ👛

ሸይኹም በሚስትህ ዉበት ልክ አሉት🛸

ሙሽራዉም 500 ሪያል ሰጠዉ

ሸይኹም የሙሽሪትን መልክ ዉሉ ላይ ያለዉን ፎቶ  ተመለከቱና 250 ሪያሉን መለሱለት ሸይኹም ሀራም አልበላም አሉት!😂🗿🤣
🖱️🖱️🖱️🖱️🖱️🖱️🖱️🖱️🖱️

💙Halal Post

ʜᴀʟᴀʟ

05 Dec, 19:00


Guys እስኪ የጊዜ አጠቃቀም ልምዳችሁን አካፍሉኝ ልማርበት። ወጣትነታችሁን በምን መልኩ እያሳለፋችሁት ነው ? ሁሉቻንም እንደምናውቀው ወጣትነታችን ካመለጠን ዳግም ስለማናገኘው ትኩረት ሰጥተን ሀሳብ ብንለዋወጥበት ምን ይመስላችኋል ?

ʜᴀʟᴀʟ

05 Dec, 18:34


Me 💙 ባባ የ መፀዳጃ ቤት መብራት ተቃጠለኮ አትገዛም 💡🤩

Baba🥷 ታዳ ይቃጠላ ገብተክ ቁርጥ ምታነሳ አስመሰልከዉ እኮ💀☠️

ʜᴀʟᴀʟ

05 Dec, 15:19


ተሳስተሻል ነገ ነዉ ጁሙአ
ሰሉ አለል ሀቢብ 🥰
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»💚💚💚

ʜᴀʟᴀʟ

05 Dec, 10:39


Today's khutba will be about why dogs are haram 🐈 💬 🤣

ʜᴀʟᴀʟ

05 Dec, 05:14


Welahi zare juma meslogn 😔😒

ʜᴀʟᴀʟ

04 Dec, 19:07


Esti ኮምቱት 👇

ʜᴀʟᴀʟ

04 Dec, 18:32


ኳስ የምታዩ ወንድም እህቶቼ
እና ኳስ የማታዩ ወንድም እህቶቼ
ነገ ሐሙስ ነዉ ከቻላቹ ፁሙ ካልቻላቹ አስታውሱ 🙄

ʜᴀʟᴀʟ

04 Dec, 18:28


ربنا

ʜᴀʟᴀʟ

04 Dec, 17:30


የኔ የምትሉት ከሌለው በዙርያቹህ ካሉ ሰዎች ሂወት ሊያስተምር ስለሚችል ያን መናገርም ትችላላቹህ ሀሳባችሁን ማስተላለፍ የምትፈልጉትን በዚህ @Nycto_philea አስተላልፉ🙂 እኔ እዚህ እንደወረደ አቀርበዋለሁ ያው ደህንነታቹ የተጠበቀ እንዲሆን ከፈለጋቹህ ስም አለመጥቀስ ትችላላቹህ ዋና መልዕክቱን ብቻ ለውጥ ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ ኢንሻዐላህ ...🖤

ʜᴀʟᴀʟ

04 Dec, 16:10


የአላህ ሰላም እና እዝነት በናተ ላይ ይስፈን 👐

አንድ ሀሳብ ነበረኝ ምን ብንጀምር ይሻላል በሚል ጥያቄ ሀሳብ የሰጣቹህ እንዳላቹህ እኔ በራሴ አንድ ሀሳብ ነበረኝ ስብስባችን የኸይር ነገር ላይ እንዲሆንንና ከሚያተርፉት እንጂ ከከሳሪዎች እንዳይሆን ምኞቴ ነው እናም ከዚህ በፊት admin የሆንኩበት ቻናል ላይ አንድ ነገር አየኹ  እና መልካም ነገር መከተል መውረስ ችግር የለውም ስለዚህ፣፣ እዚህ ቻናል  የተሰበሰብን ሰዎች ከተለያዩ የሂወት ክፍሎች የተሰባሰብን  የሂወት ልምድ ያለን ነን እናም አንዳንችን ለሌላችን ቢማሩበት ብለን ካሰብነው ሂወት ሼር ምንደራረግ ብዬ አሰብኩ ያው privacyነታቹህ የተጠበቀ ሆኖ መልዕክት ብቻ ነው የሚተላለፈው ይሄን ከግምት ውስጥ እያስገባችሁ...

አንዱ በተራመደበት የሂወትክፍል ሌላው ካልደረሰ just እንደ ትምህርት እንደማንቂያ ደውልም ይጠቅማል imagine በናተ ሂወት ሰበብ ሰው ተምሮ ሲለወጥ ያለው ስሜት እናተ ባታቁትም አላህ አዋቂ ነው እና ስበብያ በመሆናቹህ ከአላህ ዘንድ በመልካም ስማቹህ ሲከተብ 😃እና የምትስማሙ ከሆነ ሀሳባችሁን በlike እና comment አሳውቁኝ 🫶 አዲስ ያልተነኩ ሀሳቦቹም ይኖራሉ እንደመጀመርያ ይሄን ለመውሰድ ያህል ነው ።

ʜᴀʟᴀʟ

03 Dec, 17:59


በዚህ ቻናል ላይ ቢተላለፍ ብላችሁ ምታስቡትን ነገር አጋሩን እስኪ ምን እንጀምር ??

ʜᴀʟᴀʟ

03 Dec, 16:19


.
.......መለየት የሚለው ከሰውም አፍ በመፅሀፍ ድርሰት ስትሰማም ፣ ስታነበውም ልብን የማሸነፍ ይዘት ያለው ውሸተኛ ታሪክ መሆኑን እያወክም የመለየት መረር ጠባሳው ተጋብቶብህ ባልተለዩ እያልክ መጨረሻውን ትጠብቃለህ።

የእውነት የህይወትህ ታሪክ ሲሆን ታሪኩ ሚጀምረው ከመጨረሻው የመለየት እውነታ ስለሆነ ከባድ የሀዘን ስሜት ውስጥ ይከታል አንዳንድ መለየቶች ደሞ ይለያሉ ብዙ ህመም ፣ ቁጭት ፣ ችግር ፣ ፈተና ያለፈባቸው መለየቶች እያደረ ሚጠፋ ሳይሆን እያደረ ሚበረታ ህመም ነው።

ህልም የመሰሉ ክስተቶች ነቅተን በተወን የሚያስብሉ ናቸው። ግን...ከሁሉም ክስተት ጀርባ የምድር ክስተቶች ከሱ ፍላጎት ውጪ ዝንፍ የማይሉት የረህማን ውሳኔ የረቀቀ ጥበብ የተሞላበት ከኛ ውጫዊ ምልከታ የራቀ ትክክለኛው የምድር ፍርድ የሱ መሆኑን ስታስታውስ ትረጋጋለህ።

የአላህ ፍርድ ውሳኔ ከኛ ፍላጎት የተሻለ ነውና!። የሱን ፍርድ ወደህ ተቀበል ጌታዬ ለምን ይህን አትበል ጌታህ ማንንም አይበድልም።

ʜᴀʟᴀʟ

03 Dec, 12:47


Pov ;
ቤተሰብ ኢፍጣር ጎረቤት ጥለዉክ ሄደዉ ❝ልጄ ብቻዉን ይሄኔ ደብሮታል❞

Me ቤት ዉስጥ : 🍺

@Halal_Post 👑

ʜᴀʟᴀʟ

02 Dec, 18:06


ሰዎች ዱርዬ የነበርክ ጊዜ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራህ ይሉሀል አላህ ቅኑን መንገድ የመራህ ጊዜ ዱርዬ ነበርኮ ይሉሀል 😔

❞ ولا يحزنك قولهم إن العزة لله جميعا هو السميع العاليم ❝

ʜᴀʟᴀʟ

02 Dec, 17:16


እስኪ ለየት አድርገሠችሁ ከሌሎቹ የቁርዓን ክፍሎች የምታዩትን የ Qur'an አያ comment ላይ ያጋሩን 🖤

የኔ ‏إِذْ يَقُولُ لِصَاحِبِهِ لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا

ʜᴀʟᴀʟ

02 Dec, 12:40


ኡሚ እስኪ ምከሪኝ አላት አንድ ወጣት🥹

አለችዉም ❝ አላህ ዘንድ ማንም ሰዉ ወቀሳ እንዳያቀርብብህ ተጠንቀቅ

ʜᴀʟᴀʟ

24 Nov, 16:10


ነገ ሰኞ ነዉ የቻልን እንፁም 🤝
.
.
ያልቻለ 1 ሰውም ቢሆን ያስታውስ 🙌

ʜᴀʟᴀʟ

24 Nov, 09:12


ሴቶች ምንድነዉ ፍላጎታችሁ ...🤍

➡️ባሌ ከኔ ጋር ኩሽና ገብቶ ስራ እንዲያግዘኝ እፈልጋለሁ ❤️▫️

➡️እኔ የሰራሁትን ቁጭ ብሎ እንዲበላ ነው ምፈልገው 🤗▫️

ʜᴀʟᴀʟ

24 Nov, 03:38


" አንድ ወዳጅ ነበረኝ ሁሌ ጠዋት ጠዋት አልሀምዱሊላሂ ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል   የሚል መልዕክትን የሚልክልኝ እነዛ መልዕክቶች ከአዕምሮ አልፈው ልቤ ላይ ከከተመሙ ዘመናት አልፈዋል ገና ላልዋልኩት ውሎ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች ቀኑ መጥፎ ሆነ ጥሩ ቀድሞ ያመነው ልቤ ደስታን እንጂ ሌላን አይጠብቅም..... የተመደበ ሰዐት እና ደቂቃ ያላት ከዛ ሰዐት ፈቅ የማትል ታላቅ መልዕክት ናት ከጊዜያት ቡኃላ በስራው ዘውታሪ የለም እና ያ ወዳጄም መልዕክቱም ደብዛው ጠፋ  የውሀ ሽታ ሆኑ ልቤ ላይ ቀድሞ የከተመው መልዕክት ሲቀር ልቤ እንዳይከፋው በተለመደው ሰዐት ከነ ደቂቃው ከሱ የተላከ ይመስል ራሴ ለራሴ መላክ ጀመርኩት ዋናው ልብ ነው የለመደው ቀርቶ ሀዘን እንዳይሰማው  ዘወትር እልሀምዱልልላሂ ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል የሚል መልዕክትን አስቀምጣለሁ !!"

©ባለቅኔዋ

ʜᴀʟᴀʟ

23 Nov, 21:22


በደልሽን አይቼ
ህመምሽን ሰምቼ
ከበዳይሽ ብቆም አንቺኑ አምቼ
እንዳትቀየሚኝ አልረባሽም ላንቺ
እንዲሁም ዘልቀሻል ቆመሽ ሳትረቺ።

ለይምሰል ብጯጯህ፣ እንዳሻኝ ብቆጣ
ተወኩል ያነሰው ምንድን ሊያመጣ?
ብቻ ግን ፍልስጢን ያንቺ ፀሀይ ይውጣ
እኔ እንደው ሆኛለሁ ሳይሞት ሩህ ያጣ።

ፍልስጤምን እንተዋወቃት👇👇

https://t.me/+YLQNvg6PjAowNDI0

ʜᴀʟᴀʟ

23 Nov, 18:20


የጌታ ቃል 😅

‟ሴት ከመሆን ወንድ መሆን ይሻላል፣ እንስሳ ከመሆን ሰው መሆን ይሻላል። ደንቆሮ ከመሆን ብልህ መሆን ይሻላል::

(መጽሐፈ ጨዋታ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ ክፍል 5 ገፅ 11)

ከደረቅ ሴት ጋር ከምትኖር ከምድር
አውሪዎች ከ አንበሳዎች ጋር መኖር ይሻላል”
(መጽሐፈሲራክ 25:16)

ከልብስ ብል
ይገኛል፤ኃጢያትም ሁሉ ከሴቶች ይገኛል”
(መጽሐፈሲራክ 42:13-14)

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2 11 :12)
----------
12፤ ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ
ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ
ልትሰለጥን አልፈቅድም

We need answer from feminists..

ʜᴀʟᴀʟ

23 Nov, 04:25


የንጋት መልዕክት...
.
በልብ እና በአዕምሮ ጦርነት መሐል ነው የምንኖረው። ልባችን የከጀለው ነገር፣ አዕምሯችን ከሚያውቀው እውነታ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር የውስጣችን ሰላም ይደፈርሳል። አዕምሮ የመረጠው መንገድ የልባችንን መሻት እና ምኞት ስለሚሸርፍ የሚያቅበዘብዝ የልብ ምታት ውስጣችንን ያውካል። እንዲህ ነው የምንኖረው። እንዲህ ኾኖ መኖር ታዲያ ራስን አያስመሠግንም? ራስን አያስከብርም? "አሻም" አያስብልም? እኔ ራሴን "አሻም" እላለሁ!
.
ልቤ ተቀብሎት፣ ነፍስያዬ ከጅሎት ሩቅ እንደማያስኬደኝ ዐውቄ ልቤን ተጭኜ አዕምሮዬን ስለሰማሁት፣ ሰምቼም ቅር እየተሠኘሁ አቅጫዬን ስለለወጥኩ፣ በዛሬ ምቾትና ተድላ ነገዬን ስላልቀየርኩ. . "አሻም!" ለራሴ!
.
እንባዎች ቢረብሹኝም መንገድ ስላላሳቱኝ፣ ከራሴም አሻግሬ ለሰዎች ነገ ስል ራሴን ስለገደብኩ፤ ባላየሁት ቃል ላይ፣ ባልጣመኝ መስክ ላይ ጎጆ ስላልቀለስኩ፣ ልቤን ተጭኜ በአዕምሮዬ ስሌት ያለ እረፍት ጉዞዬን ስለቀጠልኩ.  . ."አሻም!" ለራሴ!
.
ልቤን ያቆሰሉኝን እግሬ ሥር አግኝቼ ስላልተበቀልኩ፣ በገረፉኝ ጅራፍ ጎትቼ ከገደል ስላወጣኋቸው፣ የዋሹኝን ስላልዋሸሁ፣ የወጉኝን ስላከምኩ፣ ልቤን ሰምቼ ሒሳብ አወራራጅ አዕምሮዬን ተጭኜ የራቁኝን ባሉበት ደግ ስለተመኘሁላቸው፣ የጣሉኝን ስላነሣሁ . . "አሻም!" ለራሴ!
.
ግን አንዳንዴ. . . ሁሉም በጊዜው ቢኾንም... ያንን ትክክለኛ ጊዜ ሳላውቅ. . . "ልቤን? ወይስ አዕምሮዬን?" የቱን መከተል እንዳለብኝ ሳልወስን ለደፈርኩት አጥር፣ ለነካሁት ቁስል፣ ላስመሸሁት ትልም፣ ላደፈረስኩት እውነት፣ ላረፈድኩት ጥሪ፣ ላከሰምኩት ተስፋ፣ ላላላሁት ውጥን አዕምራችሁን ተጭናችሁ በልባችሁ፣ከልባችሁ ለሠጣችሁኝ  "ይቅርታ" "አሻም!" ለእናንተ!
.
©

ʜᴀʟᴀʟ

22 Nov, 18:29


She say : ሀቢቢ በህልምህ መጥቼ አዉቃለሁ ?

He : ኣይ፣ ሁሌኮ አየተል ኩርሲይ ቀርቼ ነዉ ምተኛዉ ! 🤩

ʜᴀʟᴀʟ

22 Nov, 18:12


ስንት ፍጡራን እያሉት ለሰከንድ አልረሳንም 🌙

እኛ ግን አንድ ጌታ ኖሮን ....😔


ያ ረብ ወዳንተዉ መልሰን 🤲🤲

ʜᴀʟᴀʟ

22 Nov, 17:15


ለተለያዩ ፕሮግራሞች ለሰርግ..
በአዘቦት ቀን የሚለበሱ እንዲሁም ለቁልፍ መያዣ የሚሆኑ የሚያማምሩ ዋጋቸውም በተመጣጣኝ ዋጋ በትዕዛዝ ማሰራት ከፈለጉ DM 👉 @anunej

ʜᴀʟᴀʟ

22 Nov, 16:57


ሄደ ወደ አምላኩ 😂

🤌

ʜᴀʟᴀʟ

22 Nov, 16:54


አህባቢ ዛሬ ምሽቴን ያደመቀልኝን ቪዲዮ ላጋራችሁ ነዉ😂

ስንት ሰው አለ?👀

ʜᴀʟᴀʟ

22 Nov, 10:45


🌷 ياسر الحزيمي | البحث عن إله

INSTAGRAM 📱 https://www.instagram.com/ybh.100?igsh=MXRqOTBqaTkyNHJqZw==

ʜᴀʟᴀʟ

22 Nov, 03:50


የዉመል ጁሙዓ 🥹

ሰሉ አለ ነቢ ألهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ﷺ

ሱረቱል ካህፍ እና የጁሙዓ ቀን ሱናዎችን እንዳትረሱ 😍

@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

22 Nov, 02:27


.
«ፈጅር ሰላት የሚሰግዱ ሰዎች!❤️

ተውፊቅ አላቸው ፣ፊታቸው ያበራል፣
ጊዜያቸውን ሪዝቃቸውም የተባረከ ነው፣

    ,,አሳላቱ ኸይሩን ሚነ ነውም,,»

ʜᴀʟᴀʟ

21 Nov, 19:23


https://t.me/rec_quran_sadaqah

ʜᴀʟᴀʟ

20 Nov, 03:11


እንደውም ሀያት 🧕ትሁንልኝ🤲🤩

ሰባኸል ኸይር🦋

ʜᴀʟᴀʟ

19 Nov, 18:00


ራስ ምታት የጀነት ሰዎች ህመም ነዉ ሚባለዉ ነገር is that real 🥹

ʜᴀʟᴀʟ

19 Nov, 17:53


አህባብ አንድ ጥያቄ ነበረኝ 🥹

ʜᴀʟᴀʟ

19 Nov, 03:08


✍️🧕በሴት ማህፀን ውስጥ ተረግዞ፣ ከሴት ጡት ጠብቶ ፣ በሴት ጀርባ ላይ ታዝሎ ፣ በሴት እንክብካቤ ስር አድጎ ሴት ልጅን የማያከብር ሰው የሴት ልጅ ምንነት አልገባውም። 🌙

🤲"የተከበረ ቢሆን እንጂ ሴት ልጅን አያከብርም። የተናቀ ቢሆን እንጂ ሴት ልጅን አይንቅም።" ነቢዩና ﷺ💌

ሴት ልጅን በሚያከብሩ ወንዶች ላይ የአላህ ☝️ሰላትና ሰላም ይዉረድ 🌙

ሰባኸል ኸይር

ʜᴀʟᴀʟ

18 Nov, 07:59


ምክረ ሃሳብ ID

አክብሮ መከበር
!
የፈለግከውን ያህል ብትሰራ የሰው ልጅ ስምህን ለማጠልሸት አንድ ስህተት ይበቃዋል! የሚገርመው የቅፅበት ስህተትህን የዘላለም ባህሪህ አድርጎ አንተ ራሱ እስኪገርምህ በርቱዕ አንደበቱ ቀምሞ ያቀርብልሃልታሪክህን ጨርቅህ ላይ  ስምህን ልብስህ ላይ ለማንበብ ይሽቀዳደማሉ ፤ ጉድፍህንና ነቀፋህን ለሚከታተሉ ብዙ ቦታ አትስጥ! ፤ ለእነርሱ አንተ በውሃ ላይ መራመድ ብትችል እንኳ አስማት እንጂ የልፋትህ ውጤት አይመስላቸውምእንዲያውም ዋና ስለማይችል ነው ሊሉህ ይችላሉአለም እንደዚህ ናት ለስኬትህ ሳይሆን ለውድቀትህ ትፈጥናለች።

    እኔ ትንሽነቴን አልረሳም ማወቄም አያመፃድቀኝም ።እኔ  የእናንተ የመምጣት እና መሄድ አሻራ ነኝ ፣ የእኔ መጉደል መጉደላችሁ  እንከናችሁም እንከኔ  ነው፡፡ ጀግና ማለት ታግሎ የጣለ ሣይሆን ታግሎ ያለፈ ነውሁሌም ቢሆን እራስህን ተመልከት። የምትወድቀው ሌላውን ለመጣል የሞከርክ ቀን ነው፣ ልትጥለው የሞከርከው ሰው ግን ገልብጦህ ከላይ ሆኖ ታገኘዋለህ ። ሰው ምንም ብልህና አዋቂ ቢሆን በራሱ ሥራ ብቻ ራሱን ችሎ እንደማይኖር ዕወቅ!:: ነገር ግን ሁሉም በየሥራው ጸንቶ እርስ በርሱ በሥራ ይፈላለጋል:: ስለዚህ ሰውን ሁሉ አክብረህ ኑር እንጂ ሰውን አትናቅ ሥራውንም አትንቀፍ::

     💎ሁሉንም በገንዘብ እገዛዋለው ብለህ አታስብ በገንዘብ የምትገዛው ርካሹን ነገር እንጂ ውድ ነገሮች የዋጋ ተመን የላቸውምየዋህነት እና ንፁህነት በእውቀት ብዛት ወይም በጥበብ ጥልቀት ተፈልጎ የማይገኝ በራሱ ንፁህ ስጦታ ነው፡፡ በገንዘብ የማይገዛ፤ በሀይልም የማይጠፋ፤በመከራም የማይደበዝዝ ለተወደደ የሚሰጥ  የአላህ [ሱ:ወ] ችሮታ ነው፡፡

ʜᴀʟᴀʟ

18 Nov, 02:52


🌙 ህልሞችህን ለማሳካት የመጀመርያው እርምጃ
መሆን ያለበት ከእንቅልፍህ መንቃት ነው ይሉሀል🤲

     አዎ ለፈጅር ሶላት በላቸው🌙

ሰባኸል ኸይር አህባብ 🌇

ʜᴀʟᴀʟ

17 Nov, 19:03


አባቴ ዱአ ሲያረግልኝ ምን ይላል መሰላቹ
∞ለምን አገባው ምትይበትን ሳይሆን እንኳንም አገሁኝ የምትይበትን ትዳር ይወፍቅሽ ይለኛል 🤗እናም እኔ አሚን እላለው ለናንተም ሀከዛ🥰

ʜᴀʟᴀʟ

17 Nov, 18:04


Non muslim views about Muhammed (s.a.w)


2, Sir George Bernard shaw

ʜᴀʟᴀʟ

17 Nov, 17:56


Non muslim views about Muhammed (s.a.w)
1 , Mahatma Gandhi

ʜᴀʟᴀʟ

17 Nov, 17:12


ህብረ ቃሉ ;ጥላችንን
ሰም; ዣንጥላ
ወርቅ ;ፀባችንን /ጥላችንን ነው

ዋና የግጥሙ ጭብጥ ሰፋ ተብሎ ሲብራራ

አንዳንዴ ለልባችን ከሚቀርቡን ሰዎች ጋር ተጋጭተን፣ተጣልተን በብዙ እንካ ሰላንቲያ ውስጥ ካለፍን ወዲያ በይቅርታ ጸበል ታጥበን፣ ይቅር ለሰማይ ለምድር ብለን የተሰበረ ወዳጅነታችንን፣ ያዘመመ ቁርኝታችንን አድሰን ወደነበረበት እንመለሳለን። ነገር ግን የይቅርታው ጸበል ውስጡ ያልዘለቀ ሰው ቂም መቋጠሩን አላወቅንም። ትንሽ ቅሬታ በተሰማው ቁጥር ያንን በይቅርታ የታለፈ ወለምታ እያነሣ ይብሰከሰካል። እኛ የጨበጥነውን ይቅርታ ተማምነን በክፉ ቀን፣ ግጥሙ እንደሚለው በዝናባማ ቀን፣ መንገድ አልሠምር፣በለስ አልቀና ያለንን የቀን ጎዶሎ ጠብቆ የበቀል በትሩን ያሳርፍብናል። እና ያኔ ሜዳ ላይ እንቀራለን፣ዝናብ ያቅተናል። ያኔ "በይቅርታ ብናልፍም ጥል እንደነበረን መርሳት የለብንም" የሚል ድምዳሜ ላይ እንደርሳለን። ይቅርታ ማድረግ የብርቱዎች አርማ ቢኾንም ቅሉ የይቅርታውን መነሻ ፀብ ግን ለከርሞ ትምህርት ይኾን ዘንድ ማስታወስ ተገቢ ነው። ጥላችሁን አትርሱ፣ፀባችሁን አትዘንጉ። ይቅርታ ግን አድርጉ።ያለ ዣንጥላ ሜዳ ላይ እንዳትቀሩ።

ሀሳብ ለሰጣችሁም አላህ ያክብርልኝ 🫶 ላልሰጣችሁም እንደዛው¡🙂

ʜᴀʟᴀʟ

17 Nov, 17:07


ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌

የቻለ ቢያስታውስም መልካም ነዉ😁

ʜᴀʟᴀʟ

17 Nov, 16:25


"ከሜዳ ላይ ቀረን ፣ዝናቡም አቃተን
መምጣታችን ጎዳን፣ጥላችንን ረስተን ።"

#ፈይሰል አሚን

ግጥሙ ሰም እና ወርቅ ይኖረዋል ፣ እይታችሁን ሰፋ አርጋቹህ ሀሳብ ስጡበት 😙🙌

ʜᴀʟᴀʟ

17 Nov, 16:17


ሰላሙን አለይኩም everyone 🫶

እ ዞር ዞር ስል አንዲት ሁለት ስንኝ የምትሆን ግጥም አገኘሁ እና እዚ ላምጣው ትወያዩበታላቹህ?

ሀሳቹህን በ like & comment..ግለፁ😌

ʜᴀʟᴀʟ

17 Nov, 13:48


አጂብ እኮ ነዉ በየትምህርት ቤቱ ቆይ
Black Day , Snack Day , Gabi ...

እያሉ የሚያከብሩት ደይ ቆይ ማነዉ ሀላል ነዉ ያላቸዉ ወላሂ በአሁኑ ሰዓት በሙስሊም ሴት ተማሪዎች ይህንን ነገር እያስተዋልኩ ነዉ ሰላም ናችሁ ግን ሴቶች 😕

ʜᴀʟᴀʟ

17 Nov, 11:09


ትስማማላችሁ ❤️

ʜᴀʟᴀʟ

17 Nov, 11:06


እስኪ ዛሬ ደሞ ታላላቅ ሊቃዉን ስለ ሀቢባችን ሙሀመድ የመሰከሩትን እንመልከት 🥹

ʜᴀʟᴀʟ

16 Nov, 20:26


😭

ʜᴀʟᴀʟ

16 Nov, 14:22


🧕 ሀቢቢ ግን ስንተኛ ሚስትህ ነኝ ⁉️


👨‍👦ኧረ ስንተኛም ስንነሳም ሚስቴ ነሽ ዉዴ😎


@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

16 Nov, 08:34


"ጊዜ ቋሚ መሰላቸው፤ጊዜ ቋሚ አይደለም።ከመኖር የተማርኩት አንድ ነገር ይሄን ብቻ ነው።" አለኝ

"አየሽ፣እንቅልፍ እና ዕድሜ አንድ ናቸው።ሁለቱም ሲሄዱ አይታወቁም።እንቅልፍ ተኝተን መተኛታችንን የምናውቀው ስንነቃ ነው።እድሜም እንዲሁ ሲሄድ ሳይሆን ሲቆጠር ነው የሚታወቀው።

📓አለማወቅ ..

ʜᴀʟᴀʟ

16 Nov, 04:15


🇵🇸ልዩ ናት 🇵🇸

🌸መስፈርቱን አሟልታ አደቡን ጠብق🌹
🌷የለበሰች ግዜ ግዴታዋን አውቃ💐

🌙እንደ ሰማይ ኮከብ እንደ ዉብ ጨረቃ🌙
🌙ኒቃቢስቷ እህቴ ትታያለች ደምቃ🌺 

ʜᴀʟᴀʟ

15 Nov, 18:36


በብዛት online ሚሆኑ ሰዎች  ብዙ
ሚያወሩት ሰው ስላለ ሳይሆን ብቸኛዉ
ጓደኛቸዉ ስልካቸዉ ስለሆነ ነዉ 🤩

ʜᴀʟᴀʟ

15 Nov, 18:00


"ብቸኝነት ከራስ ጋር መተዋወቅ ማለት ነው"

📲@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

15 Nov, 17:13


‏﴿وَقُلِ الْحَمْدُ لِلَّهِ﴾

🇵🇸🖤

ʜᴀʟᴀʟ

14 Nov, 06:36


ደስታ

ሃምሳ የሚሆኑ ሰዎች ስልጠና እየወሰዱ ነው...
አሰልጣኙ በመሃል ላይ ለእያንዳንዱ ሰልጣኝ ኳስ አደላቸውና ስማቸውን እንዲጽፉበት ጠየቃቸው... በመቀጠልም ኳሶቹ ተሰብስበው ወደ ሌላኛው ክፍል ተቀመጡ... ከትንሽ ገለጻም በኋላ
አሰልጣኙ "ሁላችሁም የሚቀጥለው ክፍል ውስጥ ሄዳችሁ የራሳችሁ ስም የተጻፈበትን ኳስ
በአምስት ደቂቃ ውስጥ ይዛቹ ኑ.."
ሲል ጠየቃቸው
ሁሉም ክፍሉ ውስጥ መተረማመስ ጀመሩ...ነገር ግን በአምስት ደቂዎች ውስጥ ማንም የራሱን ኳስ ማግኘት አልቻለም!
አሰልጣኙም ትርምሱን ካስቆመ በኋላ "እያንዳንዳችሁ በእጃችሁ ያገኛችሁትን የሌላ
ሰው ኳስ ለሚመለከተው ሰው መልሱለት.."
ሲል ጠየቃቸው... በሚገርም ፍጥነት
ሁሉም የየራሱን ኳስ አገኘ።
አሰልጣኙም እንዲህ በማለት ምሳሌውን አጠናቀቀ
"በህይወታችንም ውስጥ እየሆነ ያለው ይሄው ነው.. ሁሉም ሰው ደስታን ይፈልጋል.. የት እንዳለ ግን አያውቀውም..ነገር ግን የእኛ ደስታ የሚገኘው የሌሎች ሰዎች ደስታ ውስጥ ነው ፤ ደስታቸውን መልሱላቸው! ፤ የእናንተንም ደስታ ታገኛላችሁ።"
እኛም እንላለን "እውነተኛ ደስታ ማግኘት የሚቻለው የሌሎችን ደስታ በመጨመር እና
የወሰድንባቸውን ደስታ በመመለስ ነው !!


ደስታን መፍጠር ባንችል የህመማቸው ምክንያት አንሁን🤍

መልካም ቀን🙂

ʜᴀʟᴀʟ

14 Nov, 03:26


ሰባኸል ኸይር🥹

ʜᴀʟᴀʟ

13 Nov, 16:47


አስባችሁታል ገና ↓ ↓ ↓ ↓🥺

ሞት!

ቀብር!

ቂያማ!

ሲራጥ!

እየጠበቁን ነው ።🥹💔

ʜᴀʟᴀʟ

13 Nov, 03:06


🌙
ከባዱ መለያየት ማለት...😢
አንዱ ጀነት ገብቶ...ሌላኛው እሳት ሲገባ ነው

   🤲አላህ ሁላችንም በጀነት ይሰብስበን🌙

ሰባሀል ኸይር 😇

ʜᴀʟᴀʟ

12 Nov, 17:37


ይሄንን ምስል ወይም ቪዲዮ እዩ ከእናንተ መልስ እፈልጋለሁ ይቻላል #ኢማሙ የሚሰረው ስራ ትክክል ነው ወይ...??

ʜᴀʟᴀʟ

12 Nov, 16:56


አስተውላቹህ ታቃላቹህ ግን በየ channelu እና gpw የሴት እና የወንድ ብዛት በpoll ሲጠየቅ የሴቶች ቁጥር የበዛ ነው እንዲሁ ድንገት ከታደምኩባቸው ትላልቅ programoch ላይ የሴቶች ቁጥር በጣም ብዙ ነው ከወንድ አንፃር በሳይንስ እንደተረጋገጠው በዐለም ላይ ካሉ ፆታዎች ብዛት ሲሰላ የሴቶች ይበዛል ያለንበት ጊዜ ግን በውነቱ ይገርማል ... አንዳች ነገር ያመላክተናል ወላ ከተረዳቹህ !!!!

አሁን ይሄን ፅሁፍ በሌላ የምያስብም
አይጠፋም እኮ እረፉ😕🙌

ʜᴀʟᴀʟ

12 Nov, 16:03


"ምን ትፈራለህ ?" ..ስዎች በኔ ላይ ያላቸው እምነት እንዳይጠፋ " ማለት ...
"ብዙ ሺ ግዜ ለሰው ብታመንም አንዴ እምነቴን ካጓደልኩ ያ ሁላ ታማኝነቴን ገደል ስለሚከተው ለሰው አለመታመንን እፈራለሁ "

ባለቅኔዋ

ʜᴀʟᴀʟ

12 Nov, 11:15


ለሴቶች 😒

ʜᴀʟᴀʟ

12 Nov, 03:16


የሆነ ነገር ስትሰራ ውስጥክ
    ሀራም ነው  
    ወይስ ሀራም ❗️
እያለ የሚላወስ ድምፅ ካለ👀
ወላሂ ፈጣሪክን አመስግን 🌜
አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን🥹

☀️ሰባሀል ኸይር

ʜᴀʟᴀʟ

11 Nov, 18:26


ጥያቄና መልስ መሳተፍ የምትፈልጉ ከታች በማስቀምጥላችሁ ሊንክ ገብታችሁ ተሳተፉ


https://t.me/enyan1
https://t.me/enyan1
https://t.me/enyan1

ሊንኩን ከ ١٠ ደቂቃ ቡሀላ አጠፋዋለዉ 😕

ʜᴀʟᴀʟ

11 Nov, 17:47


ڪما تدين تدان ڪلمه يخضع لها الجميع فلا تستهين في هذه الڪلمه لانهاا ابڪت صغيرها وڪبيرها💔

ʜᴀʟᴀʟ

11 Nov, 11:04


እኔ ብቻ ነኝ ግን ከ premium ዩዘርነቴ ይቺን start በልልኝ የሚሉ ሰዎችን ብቻ ያተረፍኩት🙄

ʜᴀʟᴀʟ

11 Nov, 03:23


የእውነት ግን ትንሽም ቢሆን ስፖርት ስሩ፣ ኧረ ዱብ ዱብ በሉ ጓዶች። አሁን ከሱብሂ ሰላት ቡሀላ ፣ ወደ ቤት ሊሄድ ተነስቶ ሲቆም ጉልበቱ እንዴት እንደተንቋቋ! ቋቋቋቋቋቋ ቅጭጭጭጭ! ከስጋና አጥንት የተሰራ ሰው እንዴት እንዲህ ይንቋቋል? ክላሽ 🔫 ያቀባበለኮ ነው የሚመስለው😀

ለማንኛዉም ሰባኸል ኸይር 😊

ʜᴀʟᴀʟ

10 Nov, 19:22


ይሄንን ፖስት ራሱን ሌላ ቻናል ላይ ሳየው ተናድጄ ከዛ ደግሞ አጅሩን ሳስበው 👀

ʜᴀʟᴀʟ

10 Nov, 16:42


Imagine በባቡረያን የጀነት በር ሰብሰብ ብለን ስንገባ 😍
እኔ ከፊት ሆኘ 😁
ባቡ ረያን :- ፆመኞች የሚገቡበት የጀነት በር

.
ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

ʜᴀʟᴀʟ

10 Nov, 16:08


ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 👐

ʜᴀʟᴀʟ

10 Nov, 08:19


ለቴሌግራም ግሩፕ ባለቤቶች
ከአንድ አመት በላይ  የቆዩ ግሩፖችን መሸጥ የምትፈልጉ ከሆነ ቀዳሚ አማራጭ አድርጉን ለትምህርት Classም ሆነ ለአንዳንድ ነገሮች ከፍታችሁ አሁን ላይ ማትጠቀሙበት ግሩፕ ካላችሁ እየገዛን ነው!!

👉TEXT DELETED መሆን የለበትም[Don't clear it]
👉 TOW STEP VERIFICATION ENABLED FOR 7 DAYS
  Member 1ቢሆንም ችግር የለውም
2017- 2019                      
2020                                      
2021
2022                 
                     
FIRST TRANSFER OWNERSHIP , THEN PAYMENT.
PAYMENT METHOD :
TELE BIRR
CARD
ALL BANKS

በዚህ መልኩ ማንኛዉንም ግሩፕ እያየሁ በታማኝነት የምገዛ ይሆናል። ለደንበኛ ለየት ያለ ዋጋ አለን።
FOR REAL SELLERS ☞︎︎︎ @Ifendim

ʜᴀʟᴀʟ

09 Nov, 22:15


ይሄ ሁሉ ሰው ካለማ በቃ 2 እና ከዛ በላይ ረከአ ሰግዳችሁ ተኙ 😘
.
.
.
ዱአም አድርጉ
🙌

ʜᴀʟᴀʟ

09 Nov, 21:55


በዚ ሰዓትም online የሚኖር አይጠፋም 👀

ʜᴀʟᴀʟ

09 Nov, 20:20


ራቱም ቀርቷል እነሱ አጠፋፍተው ከተኙ ዘመናት አልፏል🥲 የህልም እንጀራ ነው የሆነብኝ ግንኮ አንዳንዴ dite ማድረግ ያስፈልጋል አ ..ሶ ኖ ችግር 😌

ደህናደሩ 👐

ʜᴀʟᴀʟ

09 Nov, 20:04


'
ቤት በሆነ ነገር አኩርፌ ራት ቀጣሁት ካሁን ካሁን ክፍሌ ድረስ ያመጡልኛል ብዬ እየጠበኩ 5 ሰዐት ሞላ ግን ወፍ ምንም የለም አይጨክኑብኝም አ መጠበቄን ልቀጥል ¡🥹...🙂

ʜᴀʟᴀʟ

09 Nov, 18:56


ብቻ ለሁሉም አላህ አለ 🇵🇸

ʜᴀʟᴀʟ

09 Nov, 18:25


እስኪ ሁላችሁም ዱዓ አርጉ ኮመንት ላይ ሌሎቻችን አሚን እንበል በቃላችን 🥹

ʜᴀʟᴀʟ

09 Nov, 18:09


በቃ አላህን ለሀጃችን ካልሆነ መጥራት አንችልም ማለት ነዉ 😕

ʜᴀʟᴀʟ

09 Nov, 14:56


አላህ 🥹

ʜᴀʟᴀʟ

09 Nov, 07:01


🌙በዚህ ምድር ላይ እንደነዚህ ሰوች የታደለ ማነዉ ☺️

🌙ሀቢባችንን ﷺ በአይኖቻቸዉ የተመለከቱ 🥹
🌙የኛን ማሂ ﷺ በእቅፎቻቸዉ ዉስጥ ያስገቡ
🌙ለኛዉ ሙስጠፉ ﷺ ብለዉ ራሳቸዉን ጋሻ ያደرጉ 🖤

🇵🇸 በዱንያ ማየት ያልቻልነውን የረሱልን (ﷺ) ፊት አሏህ በጀነት ያሳየን🤲🇵🇸

@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

09 Nov, 05:41


💜 ጌታዬ ሆይ!
በእንቅልፌ እረዥም ከተጓዝኩ
በጀነት ብርሃን ቀስቅሰኝ ።

ʜᴀʟᴀʟ

09 Nov, 04:10


.

ከአንገት እንጂ ከአንጀት የሚያወራ ቁምነገረኛ በጠፋበት በዚ ዘመን ፤ ከአንተ ጋር ቃል ገብቶ ከሌላ ጋር ዘወር ብሎ የሚደራደር በሞላበት በዚ ጊዜ፤ መጣሁ ብሎ ቀረሁ እኮ ማለት እጅግ ተራ በሆነበት በዚ ወቅት ፤ መልካም እሴቶች እየተሸረሸሩ ባሉበት ዘመን

ከማንም ምንም አትጠብቁ ህይወታችሁን ቀጥ አድርጋችሁ ለራሳችሁ ኑሩ እንጂ ወደ ሰዎች ብዙ አትመልከቱ............. ማንንም አትጠብቁ ፣ ከማንም አትጠብቁ ብዙዎችን ወደ ኋላ ያስቀረን መጠበቅ ነው.... መጠበቅ ያደኸያል ፤መጠበቅ ከሰው ያስከጅላል ፤ መጠበቅ አላህን ያስረሳል ፤መጠበቅ ያሰንፋል፤ ልብን ያንጠለጥላል፤ ሞራልን ይሰብራል ........አንዳንድ ጊዜ መጠበቅ መልካም ቢሆንም ግና ፍፁም በሆነ መልኩ ሰው ላይ በመደገፍ መሆን የለበትም።

ʜᴀʟᴀʟ

08 Nov, 18:28


#አላህ_ሆይ!

❤️ #እህቶቻችን ከስስታም ወንድ! #ወንድሞቻችን
ከምላሳም ሴት! አንተው ጠብቅልን! Amin belu😁

ʜᴀʟᴀʟ

08 Nov, 18:22


አስበው መኪና ይደርሰኛል ብለህ ሚሪንዳ ስትጠጣ ከርመህ ስኳር በሽታ ይዞህ ብትሞት😭🥺

ʜᴀʟᴀʟ

08 Nov, 18:15


☀️ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል :-« ከተከታዮቼ ውስጥ ከቅድመ ኢስላም የጃሂሊያ ዘመን የማይተዋቸው አራት ልምዶች አሉ :-
በዘር መኩራራት፣ የሌሎች ዘሮችን ክብር ማጉደፍ፣ በከዋክብት ዝናብ መሻት፣ እና ሙሾ ማውረድ ናቸው::»
[ሙስሊም (934) ዘግበውታል]

☀️ በብርሀን ዘመን የጃሂልያን ባንዲራ ከሚይዙት እንዳንሆን ጥንቃቄ እናድርግ!

ʜᴀʟᴀʟ

08 Nov, 17:35


አንዳንድ ሴቶች ግን🙈🙈🙈

ሲያለቅሱ መስታወት ፊት ቁመው
ሳለቅስ አምራለሁ አላምርም
ብለው እራሳቸውን ያያሉ😳😳😳

እህቴ ስስቂ ነው የሚምሮብሽ
ፈገግ በይ😇😇😇😇
እደዚህ ለምታረገው ልጅ ላኩላት

ʜᴀʟᴀʟ

08 Nov, 12:39


የ ሕዝብ ድምፅ እንድሆን የመረጥከኝ እኔ ማነኝ 😌

ʜᴀʟᴀʟ

08 Nov, 10:57


ቅድም ኩጥባ ላይ አዛ ስታደርገኝ የነበርከው.
.
.
.
እንቅልፌ የት ሂደህ ነዉ አሁን 😒

ʜᴀʟᴀʟ

08 Nov, 04:15


ከዚህ ቻናል ላይ 1 በአንድ copy & paste የምታደርጉ ቻናሎች 😑
.
.
.
እጃችሁ ይቆ*ጥ ሌላ ምን ይባላል
🥺

ʜᴀʟᴀʟ

08 Nov, 03:51


إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡


اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ

صلوا على الحبيب🤍

ʜᴀʟᴀʟ

06 Nov, 04:33


.
ረሃ«ደስታ» ያለዉ በኢባዳ ነዉ።
በሱጅድ ነዉ በረጅም ዱዓ ነዉ!  በኢስቲግፋር ነዉ ። የተቸገረን ሰዉ ረድቶ ችግር ያኮማተረዉን  ፊት በደስታ ፈገግ እንዲል  በማድረግ ነዉ ከዉስጥ  የመነጨ ጀዛከላሁ ኸይር  የሚል ዱዓ እንድያደርግ በማድረግ ነዉ።

ʜᴀʟᴀʟ

05 Nov, 18:02


ስኬታማ ለመሆን እነዚህን 👇

                            3️⃣ቅደም ተከተልን ተከትል

🔢ዉዱዕ Like እንደ ወጣት አድርግ🎚
🔢በምሰግድ ሰዓት እንደ ሽማግሌ ስገድ🎚
🔢 ዱአ በምታደረግ ወቅት ልክ እንደ ህፃን ልጅ እያለቀስክ ለምን🎚
@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

05 Nov, 17:46


አንዲት ሙስሊም ሴትን
ስለ ኒቃብ ምን ትያለሽ ብለው ጠየቋት
እሷም እንዲ ብላ መለሰች...
ከክብሩ የተነሳ
በአንድ መንገድ ስንሄድ
ልክ እንደ ንግስቶች ለኛ
መንገድ መከፈቱ ይበቃናል!❤️

ʜᴀʟᴀʟ

05 Nov, 02:25


ሰላም ለነዛ....

ብርድ ሳይበግራቸው ጨለማ ሳያስፈራቸው ፈጅርን ለመስገድ መስጂድ ለተሰየሙት ጀግና ወንድሞቻችን 🖤

ʜᴀʟᴀʟ

04 Nov, 20:11


ሴት ልጅ መልኳ ይመር እንጂ ፀባያ በዱላ

ይስተካከላል" አሉ ወንዶች።

ሴቶች ምን ትላላቹ ??

ʜᴀʟᴀʟ

04 Nov, 19:54


ተጀምሯል 👆👆👆

ʜᴀʟᴀʟ

04 Nov, 19:05


ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ሊጀመር ነዉ
ግቡና ተሳተፉ ሊንኩ ከታች

https://t.me/enyan1
https://t.me/enyan1
https://t.me/enyan1

ʜᴀʟᴀʟ

04 Nov, 18:03


እዚህ ቻናል ላይ ግን ምን ያህል ኒቃቢስት እና ጅልበቢስቶች አላቹ ጥያቄ ነበረኝ🤔


ኒቃቢስት ❤️
ጅልባቢስት 🥰
ሂጃቢስት 😍
ወንዶች ❤️‍🔥

ʜᴀʟᴀʟ

04 Nov, 17:00


His voice 🖤🤌

ʜᴀʟᴀʟ

04 Nov, 12:53


.
እሱ:- 🫰ሀያቲ መህሩን ሲዋክ አርጊውና የፈጠነ ላግባሽ 🥰

        የእርሷ መልስ 😂
         👇👇👇👇
     ችግርህን ፋቅበት

ʜᴀʟᴀʟ

03 Nov, 18:54


ሴት ልጅ በቤቷ ተደላቃ የመኖር ሸሪአዊ ፍቃድ አላት 🍽.🥹

ወንድ ልጅ ጥሮ ግሮ ለፍቶ ማስደሰትና ማኖር አለበት
😂

ʜᴀʟᴀʟ

03 Nov, 17:56


ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለም ይፁም 🤗

ʜᴀʟᴀʟ

03 Nov, 17:38


አስኪ በአላህ ፁሙና አጅር ልፈስበት 🥹

ʜᴀʟᴀʟ

03 Nov, 16:40


ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🤗

ʜᴀʟᴀʟ

03 Nov, 15:45


እስኪ ላዉጋችሁ 💬

➡️ቤት 🏠ዉስጥ ከ ወንድም ወይ ከእህታችሁ ጋ ብዙ ግዜ በምንድነዉ ምትጋጩት 💥 Comment ላይ👍


🔤🔤 ለገላ የገዛቺዉን መታሻ ጫማ ስወለዉልበት 🧠

ʜᴀʟᴀʟ

03 Nov, 09:41


💡ፈገግታ ሱና ነዉ 😊

የባልና ሚስት ነቆራ☺️

👳‍♂ «ሴቶች አላህ አቅላችሁ ጎደሎ፤
መልካችሁ ውብ አድርጎ ፈጥሯችኋል» አላት።

ሚስት የዋዛ አልነበረችምና☄️

🧕 «እኛን እንድትወዱን ብሎ ውብ አደረገን፤ እናንተን እንድንወዳችሁ ብሎ አቅላችን ጎደሎ አደረገብን» አለችው።😂
*


የሴቶች አቅል ሙሉ ቢሆን ወንዶች አንወደድም ነበር ማለት ነው⁉️ 😳

ʜᴀʟᴀʟ

03 Nov, 05:08


ለጭንቀቱም.. ለማጣቱም.. ለመከፋቱም.. ለመደሰቱም.. ለማዘኑም.. ለመሳቁም.. ለማግኘቱም ለሁሉም ነገር አላህ ይመስገን! 🙏

አልሀምዱሊላህ
Semir ami🌜🌘

ʜᴀʟᴀʟ

02 Nov, 18:24


ፌስቡክ ለመጨረሻ ጊዜ ከኔ ጋር የነበረው ከ5 ደቂቃ በፊት ነው ይላል።

ዋትሳፕ ለመጨረሻ ጊዜ ከኔ ጋር የነበረው ከ1 ሰዓት በፊት ነው ይላል።

ቴሌግራም ለመጨረሻ ጊዜ ከኔ ጋር የነበረው ከ30 ደቂቃ በፊት ነው ይላል።

ለመጨረሻ ጊዜ ከቁርአን ጋር የነበርነው መቸ ነበር ?
ምናልባት ባለፈው ረመዷን
አይደል?

copied

ʜᴀʟᴀʟ

02 Nov, 16:45


'
የወንድ ልጅ ግርማ ሞገሱ.....
አዛን ሲሰማ ወደ መስጂድ መቻኮሉ ነው !!

ʜᴀʟᴀʟ

02 Nov, 16:22


በወንድ ልጅ ልብስ ላይ የሚስቱ ንፅህና ይታያል 🤝
.
በሴት ልጅ ልብስ ላይ የወንድ ልጅ ወንድነት ይታያል 😎
ያረቢ በ እህቱ, በሚስቱ, በልጁ ቅናት የሌለበት ደዩስ ወንድ ከመሆን ጠብቀን
🙌

ʜᴀʟᴀʟ

02 Nov, 14:43


ሰለፎች እንዲህ ይሉ ነበር

🟡"ከ እድሜህ 8️⃣ ቀን ነዉ የቀረህ ብባል አገባለሁ አላህ ፊት ላጤ ሆኜ መቅረብ አልፈልግም🔻

ሱብሀነላህ
⭐️

❤️ፈተዘወጁ ያ አኺ ወያ ኡኽቲ 😊🩷

ʜᴀʟᴀʟ

02 Nov, 09:54


አሏህ ውበትን መፍጠር ፈለገ ... አንቺን ሰራሽ🦋

From somewhere else
ደሞ እንዲ እያሰብሽ ራስሽን እንዳታጃጅይ🗿 ፀሀፊዋ ግን confidence 100% 😆

ʜᴀʟᴀʟ

27 Oct, 18:20


ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🤗

ʜᴀʟᴀʟ

27 Oct, 16:28


ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
«ما من مسلم يتوضأ فيُحسن وضوءه، ثم يقوم فيُصلي ركعتين، يُقبل عليهما بقلبه ووجهه إلا وجبت له الجنة» [رواه مسلم]

“ማንኛውም ሙስሊም ውዱዑን አሳምሮ በማድረግ ፤ ከዚያም በቀልቡም ሆነ በፊቱ ወደ አላህ ተመልሶ ሁለት ረከዓ አይሰግደም። ለሱ ጀነት የተወሰነች ብትሆን እንጂ።”

ʜᴀʟᴀʟ

27 Oct, 15:50


እስካሁን ዉድድሩን ያልተቀላቀላችሁ @Ifendim ላይ አናግሩኝ 2 ቀን ይቀረዋል 🥹

ʜᴀʟᴀʟ

27 Oct, 02:42


🅰🅰🅰🔣🅰  🅰️🅰️

@Ifendim በዚህ አካዉንት መወዳደሪያ ሊንካችሁን መቀበል ትችላላችሁ ጥያቄም ካለ በዚያዉ ....

ʜᴀʟᴀʟ

26 Oct, 19:32


ʜᴀʟᴀʟ↫:
ዉድድሩ በጣም ቀላል ነዉ ሚሆነዉ እና እሱም በምልክላችሁ 🔤🔤🔤🔤 ገብታችሁ 🔤🔤🔤🔤 በመቀበል በዛ ሰዉ ማስገባት ነዉ ዉድድሩ 3 ቀን ብቻ ይቆያል ተሸላሚ ሚሆኑትም ያስገቡት ሰዉ ታይቶ ይሆናል ማለት ነዉ  ያልገባችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ 👍

🎥

ʜᴀʟᴀʟ

26 Oct, 19:20


🇵🇸እንደምን ዋላችሁ እንዴት አደራችሁ
እናንተ ማታዉቁኝ እኔ ግን ማዉቃችሁ ዉድ የ 📱 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ቤተሰቦች


ቻናላችን ቀዝቀዝ 🍷ብሏልና ነቃ ለማረግ 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 አዘጋጅተናል

🌟

በዚህም መሰረት ሽልማቱ ሚሆነዉ

1️⃣ weekly unlimited
2️⃣50 🌟
3️⃣ባለ 50 ካርድ ይሆናል ማለት ነዉ


🅰🅰🅰🔣🅰  🅰️🅰️

@Ifendim በዚህ አካዉንት መወዳደሪያ ሊንካችሁን መቀበል ትችላላችሁ ጥያቄም ካለ በዚያዉ ....


@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

26 Oct, 18:07


🇵🇸እንደምን ዋላችሁ እንዴት አደራችሁ
እናንተ ማታዉቁኝ እኔ ግን ማዉቃችሁ ዉድ የ 📱 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ቤተሰቦች


ቻናላችን ቀዝቀዝ 🍷ብሏልና ነቃ ለማረግ 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 አዘጋጅተናል 😎 ዉድድሩን ሽልማቱን ከመረጣችሁ ቡሀላ እነግራቹሀለዉ

🔺 ሽልማቱ ምን ቢሆን ይሻላል ምረጡ

🟢 Telegram star 🥰
🟩 unlimited mb 😘
Admin  🤝
⭐️ mobile card ❤️

ብዙ 🔠🔠🅰️🔠🔠 ያገኘዉን ሽልማት እናፀድቃለን 🌟

🔤🅰️🔤🅰️🔤 🚩🚩🚩🚩

@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

26 Oct, 17:15


ሴት ልጅን ሚያከብር ወንድ
.
.
.
ባያምርም ቆንጆ ነዉ 😌




አለችኝ ልታፅናናኝ 🥹

ʜᴀʟᴀʟ

26 Oct, 12:48


.


ተሰብስበዉ አሙኝ 😏
ሲጣሉ ነገሩኝ
😒

ʜᴀʟᴀʟ

25 Oct, 11:17


ፊርዓውን  በሺህ የሚቆጠሩ ህፃናትን አረደ። ዓላማው በርሱ ዘመን ሙሳ የሚባል ፍጡር እንዳይኖር ነበር። ግን በሚደንቅ ተዓምር ሙሳን በቤቱ አሳደገው።

“የአላህ ውሳኔ ተፈፃሚ ነው። አትጠራጠር!”


"وَاللَّهُ غَالِبٌ عَلَىٰ أَمْرِهِ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ"

"አላህም በነገሩ ላይ አሸናፊ ነው፤ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡"( ሱረቱል ዩሱፍ: 21)

ʜᴀʟᴀʟ

25 Oct, 07:18


إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡


اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ

صلوا على الحبيب🤍

ʜᴀʟᴀʟ

24 Oct, 20:10


በትንሹ 150 ሰዉ ካለ እንጀምራለን ኢንሻ አላህ 🖤 🇵🇸

ʜᴀʟᴀʟ

24 Oct, 20:07


አህባብ ሁሌ ወሬ ብቻ ነበርን አሁን ግን ፍልስጤማውያንን ለመርዳት መንገድ አለና ምን ያህሎቻችሁ ዝግጁ ናችሁ?? ባላችሁ ነገር ዝግጁ ነን እንጀምር ምትሉ 🍓 ይሄን react አሳዩኝ

ʜᴀʟᴀʟ

24 Oct, 19:52


🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

From the river to the sea Palestine will be free 🇵🇸

ʜᴀʟᴀʟ

24 Oct, 19:39


🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 እስኪ በሪያክት ሰሜታችሁን ግለፁ 😁

ʜᴀʟᴀʟ

24 Oct, 18:44


Selamun aleykum ያ አህባብ 👐

እኔ ምላቹህ እዚ ፅፌ የምለቃቸው ሀሳቦች እንዴት ነው ተመችቷቹሀል በውነቱ አስቤ ተጠብቤ አይደለም የምለቀው just መንገድ ላይ እየሄድኩ ወይ ከራሴ ጋር በምወያይበት ሰዐት የሚመነጩ ሀሳቦች ናቸው ለናንተ በብዕሬ ከትቤ የማካፍላቹ አንዳዱ ረዥም ነው ያሰለቻል አ¿ ወላ ሀሳባችሁን እፈልገዋለሁ አጋሩኝ ተስማምቷቹሀል ወይ 🥹

ʜᴀʟᴀʟ

24 Oct, 17:58


💔Allah can remove someone you have never dreaming of loosing.
.
.
❤️‍🩹Allah can also replace them with someone you never dream of having

ʜᴀʟᴀʟ

24 Oct, 13:01


በማህበራዊ ሚዲያ ሳይሆን በእውነተኛው አለም ደስተኛ መሆንህን እርግጠኛ ሁን😍

ʜᴀʟᴀʟ

24 Oct, 03:37


.

አልሃምዱሊላህ ለወንጀላችን ሌላ የተዉበት ቀን አገኘን 🥹

ʜᴀʟᴀʟ

23 Oct, 18:56


#ይህችን #ምርጥ #ቂሳ #ጋበዝኳችሁ!!

አንድ ጥበበኛ ሽማግሌ የወንዝ ዳር ላይ ቁጭ ብሎ ሳለ፤ ድንገት አንድ #ድመት ወንዝ ውስጥ ሲወድቅ ይመለከታል። ድመቱም ራሱን ከመስመጥ ለማዳን መንፈራገጥ እና ወደ ላይ ለመዝለል መሞከሩን ተያያዘው። ጥበበኛውም ሰው ይህን ድመት ለማትረፍ ይወስንና ለድመቱ እጁን ዘረጋለት።ድመቱም የሰውየውን እጅ ባጨረው። ሰውየው እጁ ሲቧጨር ጮኅ እና እጁን ቶሎ መለሰ። በጣም አመመው።

ጥቂት ደቂቃ ቆይቶም፤ ለ2ኛ ጊዜ እጁን ድመቱን ለማትረፍ ዘረጋለት። በድጋሚ ድመቱ የሰውየውን እጅ በሃይል ቧጨረው። እጁን እያመመው ጮሆ ወደ ኋላ መለሰው። ከመጀመርያው የበለጠ በጣም አመመው። አሁንም ጥቂት ሰከንድ ቆይቶ እጁን ለ,3ኛ ጊዜ ዘረጋለት።

የሆነ ሌላ ወጣት ይህን ድርጊት ከቅርብ ይከታተል ነበር። ወጣቱም ለሰውየው ድምፁን ከፍ አድርጎ በመጮህ እንዲህ አለው "አንተ ጥበበኛ ሆይ! ለምን ከ1ኛው እና ከ2ኛው ድርጊትህ አትማርም። ድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ እጅህን ትዘረጋለህ!? ስትሞክር እየቧጨረህ አይደል እንዴ!!?" አለው። ሰውየውም የወጣቱን ንግግር ችላ ብሎ በተደጋጋሚ መሞከሩን ቀጠለበት። በስተመጨረሻም #ድመቱን ማትረፍ ተሳካለትና ከወንዙ ውስጥ አወጣው።

በመቀጠልም ጥበበኛው ወደ ወጣቱ ተጓዘና እንዲህ አለው "አንተ ልጄ! ድመት በባህሪው ይቧጨራል፤ እኔ ደግሞ በባህሪዬ ትሁትና አዛኝ ነኝ። ታዲያ የሱ ባህሪ የኔን እንዲያሸንፍ እንድፈቅድለት ለምን ትፈልጋለህ!? አንተ ልጄ! ሰዎችን በባህሪህ እንጂ በባህሪያቸው አትኗኗር፤ ምንም ቢሆኑ፤ አንተን የሚጎዳ ብልሹ ምግባራቸው ቢበዛ እንኳ።  ለነዚያ ያንተን ጥሩ ባህርይ እንድትተው ለሚፈልጉ ብልሹ ምግባሮች ቦታ አትስጥ። አንተ ሰዎችን ለማስደሰት ስትኖር፤አላህ አንተን የሚያስደስትህን ይልክልሃል። { የበጎ ምግባር ምንዳ ከበጎ ውጭ ሌላ ነውን!? }። አንተ የውብ ምግባር ባለቤት ሁን። ሰዎችን ያስደሰትክባቸውን ሁኔታዎች እያስታወስክ ሰውየው ትህትና የማይገገባው ቢሆን እንኳ አትፀፀት።

በሚያውቅህ ሰው ህይወት ውስጥ ቆንጆ ነገር ሁን። በመልካም መልካምን የሚመነዳው ጌታ አላህ በቂህ ነው!!"

መልዕክቱ....

#ኢብኑል #ቀይም እንዲህ ይላሉ " ዲን ሁሉም ስነ-ምግባር ነው፤ በጥሩ ምግባር የበለጠህ  በርግጥ በዲንም በልጦሃል"

ይህን አስተማሪ ታሪክ ሼር (ፎርዋርድ)
የማያደርግ ማን አለ!? ሼር ሼር!!

@Halal_post

ʜᴀʟᴀʟ

23 Oct, 18:17


☀️ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል :-« ከተከታዮቼ ውስጥ ከቅድመ ኢስላም የጃሂሊያ ዘመን የማይተዋቸው አራት ልምዶች አሉ :-
በዘር መኩራራት፣ የሌሎች ዘሮችን ክብር ማጉደፍ፣ በከዋክብት ዝናብ መሻት፣ እና ሙሾ ማውረድ ናቸው::»
[ሙስሊም (934) ዘግበውታል]

☀️ በብርሀን ዘመን የጃሂልያን ባንዲራ ከሚይዙት እንዳንሆን ጥንቃቄ እናድርግ!

ʜᴀʟᴀʟ

23 Oct, 13:45


.
ሁሉም መግባት ይፈልጋል ግን ግን ስራችን ገንዘብ ለማግኘት ያለስራ ቁጭ ብሎ እንደሚመኘዉ ሰዉ ነዉ 😕

ʜᴀʟᴀʟ

23 Oct, 13:36


..

ማነዉ ግን ጀነት መግባት ሚፈልገዉ 🥰

ʜᴀʟᴀʟ

23 Oct, 07:22


ያለምንም ክፍያ ፎቶ #edit ማስደረግ ይፈልጋሉ ???ሊንኩን በመንካት join request ምትለዋን ይጫኑ።100ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ እድል ነው ይፍጠኑ!!!

https://t.me/+4wtdsRNfUNhhNzZk
https://t.me/+4wtdsRNfUNhhNzZk
https://t.me/+4wtdsRNfUNhhNzZk

ʜᴀʟᴀʟ

23 Oct, 07:03


እኔ ምልሽ እህቴ ወክቱ #ክረምት ነው ለምን በቤትሽ ቁጭ ብለሽ ቁርአንን በ3ወር ብቻ ሙሉ 30 ጁዝ ቁርን በጭንቅላትሽ "መሃፈዝ" ትፈልጊያለሽ? ሌላው ምርጥ አስገራሚ ደሰስስስ የሚሉ አጫጭር ምክሮች ደእዋዎችን ታሪኮች ኢስላሚክ ቻናል ተፈልገለሽ...?እንግድያውንስ እድለኛ ነሽ አሁኑኑ join በይ

JOIN የምትለዋን ብቻ ይጫኚ!! ወደ ኸይር መንገድ እንጣራ!!

ʜᴀʟᴀʟ

23 Oct, 06:34


የ 500 ብር የሞባይ ካርድ ተሸላሚ ማነው? ሽልማቱ እያደገ ነው! ብዙዎች አየተሸለሙ ነው! እርሰዎስ!? ይወዳደሩ ይሸለሙ!!

🚫 ኢስላማዊ ጥያቄ ቁጥር (11) 🚫

ትኩረት የሚሻ ጥያቄ #ሼር

1 ✬•በእስልምና ታሪክ ለመጀመረያ ግዜ አዛን ያለው ሰሀበ ማን ነበር?!


🕑ማሳሰቢያ ቀድሞ ለመለሰ ነው🕐

ʜᴀʟᴀʟ

22 Oct, 18:56


ʜᴀʟᴀʟ pinned «. ጀነትን ተመኘሁላችሁ 🥹🖤»

ʜᴀʟᴀʟ

22 Oct, 17:50


.

ጀነትን ተመኘሁላችሁ 🥹🖤

ʜᴀʟᴀʟ

22 Oct, 10:39


አሰላሙ አለይኩም ያጀምዐ ሰሞኑን በአንዳንድ የመንግስት ትምህርት ቤቶች በኒቃብ ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኗል ይህም ሙስሊም ሴት እህቶቻችን ኒቃብ ማዉለቅ አልያም ትምህርቱን ማቋረጥ እየተገደዱ ያሉበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል ስለዚህ እኛም ከጎናቸዉ እንደሆንን ለማሳየት በዱዐ እንዲሁም ከላይ☝️ የምትመለከቱትን ምስል ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ሼር በማድረግ ሶሻል ሚዲያ ላይ ተፅእኖ እንፍጠር ከእህቶቻችን ጎን ቁመን ኢስላማዊ ግዴታችንን እንወጣ
        ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

ʜᴀʟᴀʟ

21 Oct, 16:59


በተናደድኩበት ሰዓት ለማደርገው ነገር ራሴን አልወክልም🙌

ʜᴀʟᴀʟ

21 Oct, 12:43


<< እዚህ አለም ላይ ስንት አመት ትኖራለህ ብትባል ስንት ትላለህ?>>

...እእ 70 ፣80 ረረጅም ዕድሜ ቢኖረኝ ደስ ይለኛል 😊

አዬ ልጄ ዕድሜ ፀጋ ነው ፀጋነቱ ግን መልካም ሰርተህ ስታልፍበት ነው የሰው ልጅ ዕድሜ ሲጨምር እዚህ አለም ላይ የሚቆይበት ጊዜ እየቀነሰ ነው የሚሄደው እናም ነገ በአላህ ዘንድ ያን ሁላ ዕድሜ ሰጥቼክ ምን ሰራህበት ስትባል መልስ ከሌለህ የዕድሜህ ትልቅነት  ዋጋ ቢስ ይሆናል እናማ ልጄ የዕድሜ ባለፀጋ መሆንን ስትሻ ነገ ለሚጠይቅክ ጥያቄ የሚሆን መልስን ማዘጋጀትህን አትርሳ !>>

ለምን ይሆን የልጅ +የጥልቅ ሰው አንደበት የሚጣፍጠኝ ሀቅ ስለሚናገሩኮ ነው 🥹❤️

©ባለ ቅኔዋ

ʜᴀʟᴀʟ

20 Oct, 16:35


.
ከአንድ ጊዜ በላይ የሚደገም ጥፋት
ውሳኔ ነው!!

ʜᴀʟᴀʟ

20 Oct, 14:28


Smile Hacker አልጄሪያዊው ሀምዛ ከ17 አመት ቡሀላ ከእስር ተፈታ 🥹

ምን ያህሎቻችሁ ታዉቁታላችሁ ግን??

ʜᴀʟᴀʟ

20 Oct, 07:06


,

አነጋን በእዝነቱ 😊

ʜᴀʟᴀʟ

19 Oct, 19:49


አንድ ማስጠንቀቂያ ልስጣችሁ አጠገባችሁ የ አርሰናል ደጋፊ ካለ አየተል ኩርሲይ ቅሩበት እንደዉ ግንፍል ሊል ስለሚችን እንደ ሱትራ ይጠቅማቹሀል 🥹

ʜᴀʟᴀʟ

19 Oct, 17:21


,

አልሃምዱሊላህ ለማለት መተንፈሳችን ብቻ በቂ ሆኖ ሳለ ሌላ የዱንያ ዉለታ ከአላህ እንጠብቃለን አጂብ 😕

እስኪ comment ላይ አልሃምዱሊላህ እንበል ያልቻለ 🥰ይሄን react ያድርግ

ʜᴀʟᴀʟ

19 Oct, 12:27


❝ አስተማሪወዎች በጣም ትልቅ ተፅዕኖ ይፈጥራሉ አስተማሪውን ካልወደድከው ትምህርቱን ልትወደው አትችልም + አስተማሪነታቸውን የረሱ እና ደደ* የሆኑ ከሆኑ ትምህርቱን እንድትጠላው ያደርጉካል አንተ ስለማይገባክ ሳይሆን የነሱ ተፅዕኖ ትምህርቱ እንድትጠላው ስለሚገፋክ ነው እንጂ chemo አሪፍ sub ነው mathematics እንደዛው እንደዚህ አይነት አስተማሪዎች ሲኖሩ ትምህርቱን ብትጠላው ተጎጂው አንተ ስለምትሆን በራስክ ለመማር ሞክር like yt vid ምናምን በመመልከት 👐

©ባለቅኔዋ

በዚህ ሀሳብ  100% እስማማለዉ እና አሁን maths and bio በጣም ነዉ ምወደዉ ለምን?? እስከዛሬ ካስተማሩኝ ዉስጥ 60%  ወላሂ በጣም ደስ ሚሉ ተግባቢ መምህሮች ናቸዉ አስተማሪዉ ከተማሪዉ ጋ በሚኖረዉ ቅርርብ ልክ ነዉ አንተም አንቺም ለዛ ትምህርት ፍላጎት እንዲኖረን ሚያረገን አይደል ??

btw የመንግስት ተማሪዎች ምንም አናመጣም በዚህም ተጎጂዎቹ እኛ ነን ተመቸህም አስተማሪዉ አልተመቸክም .... የግሎቹ ባይገባቸዉ ሚፈጠረዉን ራሳቸዉ ያዉቃሉ እና ያም አንድ ምክንያት ነዉ 😂

ʜᴀʟᴀʟ

19 Oct, 11:56


እዉነቱን እናዉራ ከተባለ በየ Class Chemistry ትት የሚገባዉ በጣት ሚቆጠር ሰዉ ነዉ
አሁን እኔን ብትጠቅሱኝ ከ 7-12 አማረኛ ራሱ በስርዓት ማይችሉ መምህሮች ናቸዉ ያስተማሩኝ በቃ ይገባሉ እንተያያለን እንደዉም ባለፈዉ አጠገቤ መቶ በምን ምክንያት እንደሆነ እንጃ ደብተሩ ያይካል ታየዋለክ ብሎኝ ሄደ 😕 ቢያንስ የዘንድሮዉ ይሻላል
እና በአጠቃላይ chemistry ወላ አላማዉ ሁላ ተዛብቶብኛል 😢 ምንም የመማር ፍላጎት ስለሌለኝ ይሆን ወይስ አይገባኝም ብዬ ስለደመደምኩ ወይስ ከአስተማሪዎቹ ?? ይበልጥ እንደዉ physics and mathematics ይመቹኛል physics not at all ግን mathematics የሚመቸኝ sub ነዉ

ግን የገባዉ አላማዉን ያስረዳኝ ¿☺️

ʜᴀʟᴀʟ

18 Oct, 19:08


እስቲ physics እና chemistry እንደኔ ውሃ የሆነለት 😂😂😂

ʜᴀʟᴀʟ

18 Oct, 07:03


إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡


اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ

صلوا على الحبيب🤍