🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀 @keyofkelb Channel on Telegram

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

@keyofkelb


Who changed your self and other?




For any .comment.


t.me/openofkelb

Miftahul Kelb (English)

Are you looking to unlock the hidden potential within yourself and others? Look no further than Miftahul Kelb! This Telegram channel is dedicated to helping you discover the key to personal growth and transformation. Whether you're seeking guidance on self-improvement or looking to inspire change in those around you, Miftahul Kelb has got you covered. Join our community today and embark on a journey of self-discovery and empowerment. Don't wait any longer to unlock your true potential! Visit t.me/openofkelb to join now.

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

08 Feb, 08:31


#ውቧ_ኒቃቢስት☺️💗

😇አዲስ እና መሳጭ ተከታታይ ታሪክ ወደናንተ ማድረስ ተጀመረ🤩

ωανєя::::::↔️ @Waver_boy1

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

07 Feb, 13:14


'"

የዲነል ኢስላም ትምህርት ለሁሉም
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
የተሰኘውን ተወዳጅ
➘ስለ ዲናችን አስታዋሽ
➘የተለያዩ ሀዲሶችን እና
➘የተለያዩ ኢስላሚክ ይዘት ያላቸውን መልዕክቶችን በአላህ ፈቃድ ታገኙበታላችሁ ።
▼ለሙስሊሞች ብቻ የተዘጋጀ ተወዳጅ ቻናል ነው▼
      [[ፈጥነው ሳይሰስቱ ቤተሰብ ይሁኑ}}
https://t.me/DINEL_ISLAM_KNOWLEDG_FORALL


                                                           "

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

07 Feb, 08:28


መልካም ነገር ለሁሉም 🤗🤗🤗🤗🥹

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

06 Feb, 20:12


♻️የቁርዐኑ ወር ረመዷን ስንት ቀን እንደቀረው ያውቃሉ

🌕ስለረመዳን ብቻ የሚዘገብበትና በሳምንት ውስጥ 1⃣ ሺ ተከታይ ያፈራውና የተወደደውን ቻናል ተጋበዙልኝ

🌟ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው🌟

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

06 Feb, 19:06


#የማንን ማራኪ ዉብ የሆነ ምርጥ#የቁርኣንን 
ቲላዋ ማዳመጥ🎧  ይፈልጋሉ ወይም ይወዳሉ

🎧🫀#JOIN🫀🎧👈ብቻ ተጫኑ የቀልበችሁ
መድሃንት ይሀው#ቀርኣን ነው👇👇🎧
 
🛰Wave :-@HudHud_waver🕊

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

06 Feb, 17:14


🔥#በእሳት_ላይ_እሳት🔥 ልብ አንጠልጣይ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተ_ጀ_መ_ረ_🥳

🤗ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🤗

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

06 Feb, 03:08


🌤አሳዛኝ ታሪክ እናቴን ማን ነው የሚገዛኝ🌤                                                           
     🌺✶… ኡሚ ኡሚ ኡሚ…🌺

🌹አንድ ወጣት በጣም ቆንጆ የሆነች
ልጅ ይወድና  ለጋብቻ 💍ያጫታል
ከተጫጩ  በኃላ ግን ግልፅ  በሆነ
አረፍተ ነገርእናቱን እንደማትወዳት እና
  አብራቸው መኖር እንደማትፈልግ ትነግረዋለች ።
እሱን  ብትወደውም እናቱን ግን.....READ MORE

𝐉𝐎𝐈𝐍/𝐇𝐄𝐑𝐄ተጫኑና ሙሉ ታሪኩን አንብቡት👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

05 Feb, 20:52


🙅ሙስሊም አይዋሽም🙅‍♂

🌙ቀናቶች የቀሩትን ታላቁን ወር #ረመዳን ከሌላ ጊዜው በተለየ ስሜት☺️ ልንቀበለው ተሰናድተናል ተቀላቀሉን🤗


💢ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም💢

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

05 Feb, 19:00


🌤አሳዛኝ ታሪክ እናቴን ማን ነው የሚገዛኝ🌤                                                           
     🌺✶… ኡሚ ኡሚ ኡሚ…🌺

🌹አንድ ወጣት በጣም ቆንጆ የሆነች
ልጅ ይወድና  ለጋብቻ 💍ያጫታል
ከተጫጩ  በኃላ ግን ግልፅ  በሆነ
አረፍተ ነገርእናቱን እንደማትወዳት እና
  አብራቸው መኖር እንደማትፈልግ ትነግረዋለች ።
እሱን  ብትወደውም እናቱን ግን.....READ MORE

𝐉𝐎𝐈𝐍/𝐇𝐄𝐑𝐄ተጫኑና ሙሉ ታሪኩን አንብቡት👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

05 Feb, 18:40


ወላሂ 2⃣0⃣0⃣ ብር የሚያሸልም ውድድር

እስከ 7 ሰዐት ይቆያል ተወዳደሩ ወላሂ እውነት ነው🔰

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

05 Feb, 17:57


💎ኢስላማዊ ጥያቄ ⁉️ቁጥር (31)

🌺ረሱል (ሰ ዐ ወ) ነብይ መሆናቸውን ለመጀመርያ ጊዜ ያረጋገጠው ማን ነበረ⁉️

🎀ፍጠኑ ፍጠኑ 🧿በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

05 Feb, 13:04


#የማንን ማራኪ ዉብ የሆነ ምርጥ#የቁርኣንን 
ቲላዋ ማዳመጥ🎧  ይፈልጋሉ ወይም ይወዳሉ

🎧🫀#JOIN🫀🎧👈ብቻ ተጫኑ የቀልበችሁ
መድሃንት ይሀው#ቀርኣን ነው👇👇🎧
 
🛰Wave :-@HudHud_waver🕊

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

05 Feb, 10:34


❀━┅┉┈ድንቅ ታሪክ ናት┈┉┅━❀
***
በሙሳ ዐ.ሰ ዘመን ነው....አንድ በጣም ድህነት ያጎሳቆላቸው ለዘመናት በችግር እና በረሀብ የኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ።
ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ ዘመናት በሰብር አሳልፈዋል...። እናም አንድ ቀን እቤታቸው ጋደም ብለው ሳለ ሚስት ለባለቤትዋ፦"ሙሳ አላህን ማናገር የሚችል ነቢይ ነው አይደል?" ብላ ትጠይቀዋለች።እሱም....READ MORE


⫸አሁኑኑ JOIN የሚለውን በመጫን ሙሉ
ታርኩን ያንብቡ።👇👇
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰Wave :-@HudHud_waver🕊        

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

05 Feb, 10:13


💎ረመዳን የቀሩትን ቀናት የምንቆጥርበት📅
💎ቁርዓን ደግመን ደጋግን በጋራ የምናኸትምበት🎙
💎ታላቁን ወር የዋጁ ፕሮግራሞች የምናቀርብበት 📸
💎በአጠቃላይ ረመዳንን በፍቅርና በህብረት የምንጠቀምበት ምርጥ ቻናል ተከፈተ🎉🕌


💯ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው💯

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

05 Feb, 09:12


#ለሒጃቧ_ታጋይ🧕🗡
💎ጊዜውን የዋጀ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ ተጀመረ🎊

ωανєя::::::↔️ @Waver_boy1

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

05 Feb, 03:17


🌤አሳዛኝ ታሪክ እናቴን ማን ነው የሚገዛኝ🌤                                                           
     🌺✶… ኡሚ ኡሚ ኡሚ…🌺

🌹አንድ ወጣት በጣም ቆንጆ የሆነች
ልጅ ይወድና  ለጋብቻ 💍ያጫታል
ከተጫጩ  በኃላ ግን ግልፅ  በሆነ
አረፍተ ነገርእናቱን እንደማትወዳት እና
  አብራቸው መኖር እንደማትፈልግ ትነግረዋለች ።
እሱን  ብትወደውም እናቱን ግን.....READ MORE

𝐉𝐎𝐈𝐍/𝐇𝐄𝐑𝐄ተጫኑና ሙሉ ታሪኩን አንብቡት👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Feb, 19:57


🙅ሙስሊም አይዋሽም🙅‍♂

🌙ቀናቶች የቀሩትን ታላቁን ወር #ረመዳን ከሌላ ጊዜው በተለየ ስሜት☺️ ልንቀበለው ተሰናድተናል ተቀላቀሉን🤗


💢ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም💢

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Feb, 19:40


🌤አሳዛኝ ታሪክ እናቴን ማን ነው የሚገዛኝ🌤                                                           
     🌺✶… ኡሚ ኡሚ ኡሚ…🌺

🌹አንድ ወጣት በጣም ቆንጆ የሆነች
ልጅ ይወድና  ለጋብቻ 💍ያጫታል
ከተጫጩ  በኃላ ግን ግልፅ  በሆነ
አረፍተ ነገርእናቱን እንደማትወዳት እና
  አብራቸው መኖር እንደማትፈልግ ትነግረዋለች ።
እሱን  ብትወደውም እናቱን ግን.....READ MORE

𝐉𝐎𝐈𝐍/𝐇𝐄𝐑𝐄ተጫኑና ሙሉ ታሪኩን አንብቡት👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Feb, 18:59


💢ሙስሊም አይዋሽም💢

🎒ትምህርት ተዘግቷል❗️

የእረፍት ጊዜያችሁን ደግሞ በቴሌግራም ላይ መነጋገሪያ የሆነውን ልብ አንጠልጣይ ታሪክ #መጅኑኑ_ዲያሪ📚 ተጋበዙልኝ🩶

💛ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው💛

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

18 Jan, 20:49


#መጅኑኑ_ዲያሪ📓 ልዩ እና የትም ያልተነበበ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተጋበዙልኝ💭

🔮ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🔮

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

18 Jan, 17:54


♨️ኢስላማዊ ጥያቄ ⁉️ቁጥር (15)

🖍ያላ አባትና እናት የተፈጠረ ነብይ ማነው⁉️

♨️ ፍጠኑ ፍጠኑ😱 ቀላል ጥያቄ ነው 😱‼️

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

18 Jan, 17:33


#መጅኑኑ_ዲያሪ📙 አዲስና የትም ያልተነበበ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተጋበዙልኝ💭

🔮ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🔮

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

18 Jan, 10:27


💎በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ┐
│ቻናል ይፈልጋሉ⁉️👇👇👇

▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁ ▁
🌹ሀዲስ እና ቁርኣን【JOIN📮🄷ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ【JOIN】📮🄳ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክ【JOIN 】📮🄷ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የ ደጋግ ሰለፎች ታሪክ【JOIN 📮🅄ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹 ኢስላማዊ ብይን【JOIN 】📮🄳ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ጥያቄዎችእናመልሶች【JOIN 📮🅆ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹እስላማዊ ህይወት【JOIN 】📮🅅ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹እስላማዊ አስተምህሮት【JOIN📮🄴ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ሴቶች በ እስልምናን【 JOIN】📮🄰 ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ማራክ ንግግሮች【 JOIN 】 📮🄳  ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🎐እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🄳🎐
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂┐
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Jan, 20:43


🔥#በእሳት_ላይ_እሳት🔥 ልብ አንጠልጣይ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተ_ጀ_መ_ረ_🥳

🤗ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🤗

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Jan, 18:00


》_♡♡ የህልም ጋብቻ💍 ♡......《
                  •ೋ° °ೋ•

ህይወት አላህ በመረጠው እንጂ እኛ በፈለግነው አይሆንም። የፈጅር አዛን በየመስጊዱ ከዛም ከዚም ይሰማል። በእንባ😭 ከራሰው ብርድልብስ ውስጥ እንደምንም ወጣሁ ከሰላት በፊትም ኡዱ አድርጌ ሰላቴን ሰገድኩና እናቴንና አባቴን የጀነት እንዲያደርግልኝ ዱዓ አደረኩኝ ሂዳያ እባላለሁ..... READ MORE

አሁኑኑ JOIN የሚለውን በመጫን ሙሉ
ታርኩን ያንብቡ።👇👇

🛰Wave :-@HudHud_waver🕊        

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Jan, 16:14


ኢስላማዊ ምክሮችን ከድንቅ ሀዲሶች ጋር የሚያገኙበት ገራሚ ቻናል ጀባ ልበላችሁ😘

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Jan, 14:35


ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹    እስላምክ ° :.   * •
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ቻናሏችን
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○ 🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿        • ○ °      🌿
 • 𝐇 °         🌿           • ○ °    🌿🌿
   • 𝐔 °           🌿           🌿🌿🌿
    •𝐃 °            🌿      🌿🌿🌿🌿
        • 𝐇 °       🌿    🌿🌿🌿🌿
      • 𝐔 °        🌿 🌿🌿🌿🌿
          • 𝐃°     🌿 🌿🌿🌿° :.   * • ○
          • 𝐖 °       🌿
         °• 𝐀 °      🌿° :.   * • ○
               𝐕   🌿° . °☆  . * ● ¸
.   ★  𝐄🌿° :.   * • ○ °
                    🌿
        ° . 🌿. * ● ¸
.              🌿
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○ °
🖨ለመ🀄️🀄️🖨👇👇

ADD YOUR CHANNEL🪩

       👇👇👇👇

🔃WAVE :-@HUDHUD_WAVER🕊 

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

16 Jan, 20:38


ኢስላማዊ ምክሮችን ከድንቅ ሀዲሶች ጋር የሚያገኙበት ገራሚ ቻናል ጀባ ልበላችሁ😘

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

16 Jan, 19:49


😍🧕#ማራኪዋ_ኒቃቢስት🧕😍

😇አዲስ እና መሳጭ ተከታታይ ታሪክ ወደናንተ ማድረስ ተጀመረ🤩

📍For Your Chanal⬇️

Contact➡️@Islamic_chanal_wave

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

16 Jan, 18:04


🚫ሀ ቂ ቃ  ነው🚫እመኑኝ❗️ በጣም 
ገራም ምርጥ እስላምክ ቻናሏች የያዘ 
ቁም ነገር አዛል  ቻናል ነው!ይሄን
ቻናል ለማግኘት JOIN በማድረግ 
ብቻ ይቀላቀላሉ ለመ🀄️🀄️👇👇


🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE:-@HudHud_waver🕊

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

16 Jan, 17:33


🔥#በእሳት_ላይ_እሳት🔥 ልብ አንጠልጣይ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተ_ጀ_መ_ረ_🥳

🤗ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🤗

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

16 Jan, 11:14


'"

የዲነል ኢስላም ትምህርት ለሁሉም
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
የተሰኘውን ተወዳጅ
➘ስለ ዲናችን አስታዋሽ
➘የተለያዩ ሀዲሶችን እና
➘የተለያዩ ኢስላሚክ ይዘት ያላቸውን መልዕክቶችን በአላህ ፈቃድ ታገኙበታላችሁ ።
▼ለሙስሊሞች ብቻ የተዘጋጀ ተወዳጅ ቻናል ነው▼
      [[ፈጥነው ሳይሰስቱ ቤተሰብ ይሁኑ}}
https://t.me/DINEL_ISLAM_KNOWLEDG_FORALL


                                                           "

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

16 Jan, 10:15


💎በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ┐
│ቻናል ይፈልጋሉ⁉️👇👇👇

▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁ ▁
🌹ሀዲስ እና ቁርኣን【JOIN📮🄷ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ【JOIN】📮🄳ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክ【JOIN 】📮🄷ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የ ደጋግ ሰለፎች ታሪክ【JOIN 📮🅄ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹 ኢስላማዊ ብይን【JOIN 】📮🄳ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ጥያቄዎችእናመልሶች【JOIN 📮🅆ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹እስላማዊ ህይወት【JOIN 】📮🅅ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹እስላማዊ አስተምህሮት【JOIN📮🄴ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ሴቶች በ እስልምናን【 JOIN】📮🄰 ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ማራክ ንግግሮች【 JOIN 】 📮🄳  ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🎐እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🄳🎐
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂┐
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

16 Jan, 04:32


600+


@ANA_ABDU_LAH


https://t.me/addlist/n6tL9tqlzZUyYjBk

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

15 Jan, 17:56


🌺 አሰላሙኣሌይኩም ወረህመቱላለሂ ወበረካቱሁ🌺

🌹እንኳን ወደዚህ ቻንናል በደህና መጣችሁ

🌿ምን ነበረበት ብኖረኝ ብላችሁ ሰትፈልጉት የነበረው እስላማዊ ቻናሎች ይሀው👇👇

አሁኑኑ ከታች የለዉን ብቻ ታጫኑኑኑ 👇👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver
🛰WAVE:-@HudHud_waver🕊

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

15 Jan, 16:34


🔥#በእሳት_ላይ_እሳት🔥 ልብ አንጠልጣይ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተ_ጀ_መ_ረ_🥳

🤗ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🤗

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

15 Jan, 11:03


🧶በቴሌግራም ምርጥ ምርጥ እስላማዊ ቻናል ይፈልጋሉስልኩን📲 በመጫን ይቀላቀሉን👇
📲📲ለመ🀄️🀄️📲📲
👇👇👇
┌───────────┐╯
‌│⫸╭─━━━━━━╮⫷│╯
│⫸│ ╰─ ━ ─╯ │⫷│╯
│⫸│▅▅▅▅▅▅▅│⫷│╯
‌│⫸│╰╮ • ★•╭╯ │⫷│╯
│⫸┃┊  🄷🄷🅆  ┊ ┃⫷│╯
‌│⫸┃┊  🄳🄳🅅  ┊ │⫷│╯
│⫸┃┊  🄷🄳🄴  ┊ ┃⫷│╯
‌│⫸┃┊  ▓⓪▓  ┊ ┃⫷│╯
│⫸┃╰─◦◇◦╯ ┃⫷│╯
‌│⫸┃██████ ┃⫷│╯
│⫸│→        ━       ←┃⫷│╯
│⫸╰━━━━━━━╯⫷│╯
╰━━━━━━━━━━━╯╯
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

10 Jan, 05:14


⭐️ውዱን ቀናችሁን የተዋበና የፈካ ለማድረግ የሚመረጥ ምርጥዬ ቻናል እነሆ ጀባ ልበላችሁ🤗❗️

🤩ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ #አይደለም 🤩

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

09 Jan, 21:13


በዱንያ ውስጥ መራራ የተባለውን  ሁሉ ቀምሼዋለሁ። ከሰው እንደመከጀል ያለን አስከፊ ነገር አልቀመስኩም
[አቡ ሀኒፋ (ረ.ዐ)]

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

09 Jan, 18:30


♨️ኢስላማዊ ጥያቄ ⁉️ቁጥር (19)

🌺ነብያችን( ሰ.ዐ.ወ) በልቡ ላይ ቅንጣት ታክል(ትንሽ).......ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋል።

🚫ፍጠኑ ፍጠኑ 😱
በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

09 Jan, 16:56


¶ ቁምነገር አዘል የሆነች ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል ተጋበዙልኝ 🤗


ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

09 Jan, 13:45


💎በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ┐
│ቻናል ይፈልጋሉ⁉️👇👇👇

▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁ ▁
🌹ሀዲስ እና ቁርኣን【JOIN📮🄷ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ【JOIN】📮🄳ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክ【JOIN 】📮🄷ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የ ደጋግ ሰለፎች ታሪክ【JOIN 📮🅄ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹 ኢስላማዊ ብይን【JOIN 】📮🄳ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ጥያቄዎችእናመልሶች【JOIN 📮🅆ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹እስላማዊ ህይወት【JOIN 】📮🅅ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹እስላማዊ አስተምህሮት【JOIN📮🄴ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ሴቶች በ እስልምናን【 JOIN】📮🄰 ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ማራክ ንግግሮች【 JOIN 】 📮🄳  ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🎐እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🄳🎐
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂┐
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

09 Jan, 12:45


📒ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙌


🗯ሙስሊም አይዋሽም🗯

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

09 Jan, 10:50


🎀የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ እንደ ልማዱ@нυ∂нυ∂_ωανє🕊️ አሁንም በአዳድስ እስላማዊ ቻናሏች ብቅ ብልዎል🥰👇
👉 ONLINE ከሆናችሁ ጆይን𝐔𝐒[𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒]
የሚለውን ብቻ ተጫኑና ተ🀄️🀄️ሉን👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👇

🛰WAVE :-@HudHud_waver     

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

09 Jan, 09:03


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
💝ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ፎልደር ያገኛሉ።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

09 Jan, 09:03


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

➘ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ 😍
ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ
►ኢስላማዊ አስተምህሮት ብቻ
►የተለያዩ ሀዲሶች
►በተወሰነ መልኩ ቁርዓኖችን ያጣቀሰ መልዕክት
►እና የተለያዩ መረጃዎች
          👉ማግኘት የምትችሉባቸው መሆኑን
          ስነግራችሁ በደስታ ነው 😊
                #JOIN ሚለውን ተጠቀሙ
               ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ👍
WAVE =600+
@ANA_ABDU_LAH

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

08 Jan, 20:54


.....አንዳንዴ ብርሃን ሲበዛብህ
መጥፎ ነው... ቢንቢዎች ይወሩሀል

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

08 Jan, 16:22


¶ ቁምነገር አዘል የሆነች ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል ተጋበዙልኝ 🤗


ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

08 Jan, 10:52


🛰𝐖𝐀𝐕𝐄 тιмє🛰🛰𝐖𝐀𝐕𝐄 тιмє🛰

🛰🛰🛰📲𝐖𝐀𝐕𝐄📲🛰🛰🛰🛰📢

💎የኢስላሚክ ሱና ቻናል ባለቤቶች ብቻ💎

🚦ማሳሰቢያ🚦
         👇👇👇👇👇👇👇
🧿𝐀ɓσѵє📸1🅺+ѕυвѕ¢яιвє
🧿𝐀ɓσѵε📸5🅺+ ѕυвѕ¢яιвє
🧿𝐀ɓσѵε📸10🅺+ѕυвѕ¢яιвє
🧿Aɓσѵε📸15🅺+ѕυвѕ¢яιвє
🧿𝐀ɓσѵε📸20🅺+ѕυвѕ¢яιвє
🧿𝐀ɓσѵε📸30🅺+ѕυвѕ¢яιвє
🧿𝐀вσνє📸50🅺+ѕυвѕ¢яιвє

🚦🅸︎🅽︎🅱🅾︎🆇︎🅼︎🅴︎💌👇҉꙰҉

🛰ωανє;-@HudHud_waver👈አዋሩኝ
🛰ωανє;-@HudHud_waver👈አዋሩኝ
🛰ωανє;-@HudHud_waver👈አዋሩኝ

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

07 Jan, 21:07


📒ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙌


🗯ሙስሊም አይዋሽም🗯

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

07 Jan, 18:46


😍መህርሽ ስንት ነው😍⁉️😍⁉️


🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇

🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

07 Jan, 17:56


📭📿በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ
ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን
አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ⁉️👇👇👇
▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁
⫷እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ👇👇
--------------------------------------------------------
🌹ሀዲስ እና ቁርኣን ★✪JOIN 📮🄷ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ ★JOIN 📮🄳ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክ ★JOIN 📮🄷ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹የ ደጋግ ሰለፎች ታሪክ ★JOIN 📮🅄ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹 ኢስላማዊ ብይን ★ ★JOIN 📮🄳ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹ጥያቄዎችእናመልሶች ★JOIN 📮🅆ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹እስላማዊ ህይወት ★✪JOIN 📮🅅ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹እስላማዊ አስተምህሮት★JOIN📮🄴ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹ሴቶች በ እስልምናን ★✪JOIN 📮🄰 ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹ማራክ ንግግሮች ★ ★ JOIN 📮🄳  ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🎐እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🄳🎐

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠

        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

05 Jan, 08:57


💐💐💐💐💐Geology(study of earth)
in Quran



🄲🄾🄰🄻 ----𝖑𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖑𝖎𝖉𝖊𝖘( 𝔡𝔦𝔰𝔩𝔬𝔠𝔞𝔱𝔦𝔬𝔫 𝔬𝔣 𝔩𝔞𝔫𝔡)

የመሬት መንሸራተት

🅟🅐🅡🅣 2⃣


ከ1400 ዓመታት በፊት አረቦች የአሸዋ ክምር ከሥሮቻቸው ውስጥ ሊወድቁ እንደሚችሉ ያውቁ ነበር፣ ነገር ግን ዓለታማ ተራሮች እንደሚገቡ ማንም አያውቅም።

የመሬት መንሸራተት ወይም ያነሰ በተደጋጋሚ፣ ላንድሊፕ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ብዙ ዓይነት የጅምላ ብክነትን ሲሆን ይህም እንደ ቋጥኝ ፏፏቴ፣ ሥር የሰደዱ ስሎፕ ውድቀቶች፣ የጭቃ ፍሳሾች እና የቆሻሻ ፍሳሾች ያሉ ሰፊ የመሬት እንቅስቃሴዎችን ያጠቃልላል። የመሬት መንሸራተት የሚከሰተው በተለያዩ አካባቢዎች ነው፣ በዳገታማ ወይም ረጋ ባለ ቁልቁል ግርዶሽ፣ ከተራራማ ሰንሰለታማ የባህር ዳርቻ ቋጥኞች አልፎ ተርፎም በውሃ ውስጥ የሚታወቅ ሲሆን በዚህ ጊዜ የባህር ውስጥ የመሬት መንሸራተት ይባላሉ።

ድንጋያማ በሆኑ ተራሮች ላይ እንኳን የመሬት መንሸራተት ሊከሰት ይችላል። እነዚህ በቅርብ ጊዜ ይታወቃሉ፣ ነገር ግን እነዚህ በቁርኣን ውስጥ የተጸለዩት ከመታወቁ ከ1400 ዓመታት በፊት ነው።


"" ከበታችኋችሁ የምድርን ክፍል እንደማያስወግድ እርግጠኛ ነህን? ወይስ አውሎ ነፋስ በአንተ ላይ ይልቀቅ? እና ከዛ ታገኛላችሁ""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""...

"ከታችህ ወደ ዋሻ ምድር" ዛሬ ያወቅነው ድንጋያማ ተራራ ላይ እንኳን ሊከሰት የሚችል የመሬት መንሸራተት ነው።


🅟🅐🅡🅣 3⃣

𝑚𝑜𝑢𝑛𝑡𝑎𝑖𝑛𝑠 (Have roots)cont.....

t.me/openofkelb

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Jan, 20:38


🛏ከመተኛታችሁ በፊት እጥር🤌 ምጥን👌 ያለች ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗

✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Jan, 19:20


😍🧕#ማራኪዋ_ኒቃቢስት🧕😍

😇አዲስ እና መሳጭ ተከታታይ ታሪክ ወደናንተ ማድረስ ተጀመረ🤩

📍For Your Chanal⬇️

Contact➡️@Islamic_chanal_wave

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Jan, 18:58


🌺 አሰላሙኣሌይኩም ወረህመቱላለሂ ወበረካቱሁ🌺

🌹እንኳን ወደዚህ ቻንናል በደህና መጣችሁ

🌿ምን ነበረበት ብኖረኝ ብላችሁ ሰትፈልጉት የነበረው እስላማዊ ቻናሎች ይሀው👇👇

አሁኑኑ ከታች የለዉን ብቻ ታጫኑኑኑ 👇👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver
🛰WAVE:-@HudHud_waver🕊

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Jan, 18:24


.     ┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓    .
               ". 🌺ዘውጂ🧕🌺...... "
.      ┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛   .

🌺የተሰኛ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ
በhttps://t.me/mina_islamicየተዘጋጀ🌹
﴿………………………………………………………﴿
አሁኑኑ ጆይን[join] ብላችሁ አንብቡት👇👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👇

🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Jan, 17:11


#መጅኑኑ_ዲያሪ📓 ልዩ እና የትም ያልተነበበ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተጋበዙልኝ💭

🔮ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🔮

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Jan, 13:44


እንዴት ሰለምክ? በማለት ነበር ጋጤዘኛው የጠየቀው። አይኑን ሰበር አንገቱን አጠፍ አድርጎ አቀረቀረና ንግግሩን ጀመረ
 "የዘመን ቀመሩ ሲፈተል በ1993 ከዕለታት በአንዱ ቀን ከባለቤቴ ጋር ለመዝናናት ራቅ ብለን ተጓዝን። ዛፍ ቅጠሉን ጋራ ሸንተረሩን እያቆራረጥን አንድ መንደር ስንደርስ መሽቶ ነበርና መመለሻው መንገድ ጠፍቶን እየኳተንን በርሀብ ነደድን። ከአላፊ አግዳሚዎቹ አንዱን የሚበላ ነገር የምናገኝበትን ደህና ሆቴል እንዲጠቁመን ጠጋ ብለን ጠየቅን። አለባበሳችንን ተመለከተና እንግዳ መሆናችንን አስተዋለ"ደህና ሆቴል የለም። ምግብ ቤትም ቢሆን በዚህ ሰዓት ዝግ ነው። ወደ ከተማ ለመመለስ ደግሞ መሽቷል። ሰዓቱ የጅብ ነው። ባይሆን ወደ እኔ ቤት እንሂድና ራታችሁን በልታችሁ ታርፋላችሁ። ጠዋት ሲነጋ መንገዱን አሳያችኋለው" አለን።

ወደ ቤቱ ወሰደን። አንዲት ደሳሳ ጎጆ ውስጥ አስገባን። ጨለማ ነው። ትንሽዬዋ ጠረጴዛ ላይ ያለው ፋኖስ ይንቀለቀላል። አምስት ሕጻናትና ሁለት አዛውንቶችን ከአንድ ጥግ ተቀምጠዋል። ግርግዳ ማገሩን እያየን ቀለል ያለ መጠነኛ እራት አቀረበልን። በልተን ስንጨርስ "አንተና ሚስትህ እዚህ አልጋ ላይ በነፃነት እረፉ። እኔና ቤተሰቤ ሌላ ክፍል ውስጥ እንተኛለን" በማለት ተሰናበተን።

ለሊቱን በበቂ ሁኔታ ተኛን። ማለዳ ጎህ ከመቅደዱ በፊት ነቃን። ላደረገልን መልካም ነገር ልናመሰግነው ከተኛንበት ክፍል ለባብሰን ወጣን። ሌላ ክፍል ግን አላገኘንም። አይኔን ወርውሬ ስመለከት ሰውየው አንዲት ዛፍ ላይ ተሰቅሏል። ከስሩ ደግሞ ቤተሰቦቹ ተጎዝጉዘዋል። ህፃናቶቹም ኩርምት ብለው ሽፋሽፍቶቻቸውን ከድነዋል።

ባለቤቴ በሁኔታው አለቀሰችች። በዚያ ቀዝቃዛ አየር እንዴት ለማያውቁት ሰው ውጪ ማደርን ምርጫቸው ያደርጋሉ። እስልምና ለእንግዳ ያለው ቦታ ገረመን።  "ይህ የምናየው እስልምና ከምንሰማው ፍፁም ይለያል" ተባባልን። ወደሰውየው እየተንጠራራሁ እስልምናን እንዴት ማወቅ እችላለሁ በማለት ጠየቅኩት።
"የቁርአን ትርጉምና  አንዳንድ መፅሐፎችን ገዝተህ አንብብ" አለኝ የዛፉ ቅርንጫፍ ላይ ተጋድሞ ቁልቁል እየተመለከተኝ።

ወደ ሀገሬ እንደተመለስኩ ስለ እስልምና ለማወቅ በርካታ መፅሐፍትን ሸማመትኩ። ለተከታታይ ሁለት ወራት በጥሞና ተቀምጬ አነበብኩ። ከአላህ ሌላ አምላክ እንደሌለና ሙሐመድም የአላህ መልእክተኛ መሆናቸውን በእውነት መሰከርኩ። እኔን ምክንያት አርጎ ከአንድ ሺህ የሚበልጡ ሰዎች እስልምናን ተቀበሉ። አሁን በሀገረ ሩማንያ እስላማዊ ማዕከል እየገነባሁ ነው።  እስልምናን በአለም ላይ ለማስፋፋት ኢንሻ አላህ እተጋለሁ።

በመልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ እንዲ ነው።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Jan, 11:32


🤍ቁርዐንን ጨምሮ ሁሉን በአንድ የያዘውን ሁለገብ ቻናላችንን ተጋበዙልኝ 🕌

🚫ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🚫

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Jan, 10:45


.     ┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓    .
                 ". #😭ክህደት😭 "
.      ┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛   .

🌺የተሰኛ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ
በ@Hubitube2024 የተዘጋጀ🌹
﴿………………………………………………………﴿

አሁኑኑ ጆይን[join] ብላችሁ አንብቡት👇👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👇

🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Jan, 10:14


●⫸╰꙰━∴≼ዙለይካ≽⃝○◊꙳҉ꚛ⫷●

ነብዩሏህ ዩሱፍን (አ.ሰ) ያፈቀረች ጊዜ እስር ቤት እያለ ሄዳ መጠየቅ ስለማትችል/ ስለተከለከለች ድምፁ በጣም ናፈቃት እና የእስር ቤቱን ገራፊ ጠርታ እንዲገርፈው አዘዘችው ሲገርፈው  ድምፁን ለመስማት ገራፊውም ግራ ገባው በምን ሰበብ ይግረፈው🤔🤔
ሄዶ ለነብዩሏህ ዩሱፍ(አ.ሰ) አማከረው እና እንዲህ አለው..... 😁😁SEE MORE

😊ሙሉ ታርኩን ለማንበብ ከታች
ያለው ✾⃝J̥̥Ol̥̥N✾⃝ ተጫኑ👇

🛰Wave :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

04 Jan, 08:22


#ያ_ሸባብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ከእንኳን #አደረሳችሁ ይልቅ ይህን #መልዕክት ንገራቸው!

👉ከአቡ ሁረይራ  ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ: #ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

﴿وَالَّذِي نَفْسُ مُحَمَّدٍ بِيَدِهِ، لَا يَسْمَعُ بِي أَحَدٌ مِنْ هَذِهِ الْأُمَّةِ يَهُودِيٌّ وَلَا نَصْرَانِيٌّ، ثُمَّ يَمُوتُ، وَلَمْ يُؤْمِنْ بِالَّذِي أُرْسِلْتُ بِهِ إِلَّا كَانَ مِنْ أَصْحَابِ النَّارِ﴾

“የሙሐመድ ነፍስ #በእጁ በሆነው #እምላለሁ! አንድም ከዚህ #ኡመት (ህዝብ) #አይሁድም ይሁን #ክርስቲያን ስለእኔ #መላክ አይሰማም። ከዚያም በእርሱ #በተላኩበት ሳያምን #የሚሞት አይኖርም። እርሱ #የእሳት ባለቤት #የሚሆን ቢሆን እንጅ፡፡”

   ሙስሊም ዘግበውታል: 153

#ሸባባት በመልካም የሚያዝ #በኸይር የሚጣራ ሁኑ! #በዲን የታነፁ #ወጣቶችን እናፍራ... #ኢንሻአላህ!!

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

03 Jan, 20:36


✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯

🛏ከመተኛታችሁ በፊት እጥር🤌 ምጥን👌 ያለች ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

03 Jan, 18:02


ምርጥ እስላምክ ቻናሏችን
ይፈልጋሉCLICK በመጫን 
ዳይ ሁላችሁም
🀄️🀄️ሉን👇👇🌹
___▂▂▂▂▂▂▂▂▂
_____・。🌹CLICK HERE
_・ 。
    ∴。 
 ・゚。.
  ・゚
  ・ ゚*
     ・。🌹CLICK HERE
   *・。
      .。
           。・
              °. ゚。
                      °.
                      ゚.  🌺  CLICK HERE🤩
                 。。 ・
             。 ・゚
       。°.
   。・。・。🌹CLICK HERE
▁▁▁▁▁▁▁▂▂▂▂
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE:-@HudHud_waver🕊

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

03 Jan, 16:43


#መጅኑኑ_ዲያሪ📓 ልዩ እና የትም ያልተነበበ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪክ ተጋበዙልኝ💭

🔮ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🔮

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

03 Jan, 10:53


📿⃝ ۞【ሶሉ አላ ነብይና ሙሀመድ】۞📿
  📿ﷺ(( 🌺🌺))ﷺ ⃝✶ﷴ⃝✶📿✶ ★ ★°``°•.¸.•°``°•✾📿  ҉꙰╯∴⃝⃝✶ﷴ✯📿⃝٭
   (      ﷴ     )📿¤ ●⃝⃝⃝⃝⃝✶ﷴ҉⃝∴╰∴✯✾٭
 •.  ✿.ﷺ.``  `📿 ○•◦⃝ﷴ⃝✪꙳~≼≽ꚛ҉꙳꙰∴╰
        ؍٭•.♡.📿✶○✶  ⃝✶ﷴ⃝ ★  •○ ❉۝⃝
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰Wave :-@HudHud_waver🕊

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

03 Jan, 09:03


◈ سورة الكهف

◌ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ( እንዲህ ብለዋል:–
" የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል "

[በይሐቂ በሱነኑል ኩብራ (5856) ዘግበውታል]



🦋 መልካም ጁማአ . . . ☺️

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

03 Jan, 05:26


🦋اللهم صل على سيدنا محمد صلاة تنجينا بها من جميع الأهوال والآفات وتقضي لنا بها جميع الحاجات وتطهرنا بها من جميع السيئات وترفعنا بها عندك أعلى الدرجات وتبلغنا بها أقصى الغايات من جميع الخيرات في الحياة وبعد الممات🦋

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

02 Jan, 20:40


🛏ከመተኛታችሁ በፊት እጥር🤌 ምጥን👌 ያለች ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗

✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

02 Jan, 20:33


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ

         @Hafu_posts🪄

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

02 Jan, 19:47


😍🧕#ማራኪዋ_ኒቃቢስት🧕😍

😇አዲስ እና መሳጭ ተከታታይ ታሪክ ወደናንተ ማድረስ ተጀመረ🤩

📍For Your Chanal⬇️

Contact➡️@Islamic_chanal_wave

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

24 Dec, 20:02


🪬ለቻናል_ባለቤቶች🪬

↗️ከ 1k Member በላይ ያለውና ቻናላችሁን ማሴደግ የምትፈልጉ  Channel ካላቹ አሁኑኑ በ@Islamic_chanal_wave ተመዝገቡ🪄

↗️ምንም ማስታወቂያ ቻናላችሁ ላይ ሳይለቀቅና ከአሪፍ View👁‍🗨 ጋር ሙስሊም ሰዎችን ብቻ በማስገባት በተመጣጣኝ
#ክፍያ ማሳደግ የምትፈልጉ @Mukita365 አናግሩት እስከ ረመዳን የአሪፍ ኢስላሚክ ቻናል ባለቤት ያደርጋችኋል🔘

⛔️ያለን ቦታ ውስን በመሆኑዘግይተው ለሚመጡ ቦታ የለንም⛔️

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

24 Dec, 18:37


💎በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ┐
│ቻናል ይፈልጋሉ⁉️👇👇👇

▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁ ▁
🌹ሀዲስ እና ቁርኣን【JOIN📮🄷ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ【JOIN】📮🄳ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክ【JOIN 】📮🄷ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የ ደጋግ ሰለፎች ታሪክ【JOIN 📮🅄ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹 ኢስላማዊ ብይን【JOIN 】📮🄳ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ጥያቄዎችእናመልሶች【JOIN 📮🅆ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹እስላማዊ ህይወት【JOIN 】📮🅅ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹እስላማዊ አስተምህሮት【JOIN📮🄴ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ሴቶች በ እስልምናን【 JOIN】📮🄰 ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹ማራክ ንግግሮች【 JOIN 】 📮🄳  ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🎐እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🄳🎐
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂┐
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

22 Dec, 17:01


ለብሰው ያለበሱ በበዙበት አለም የተቀደደውን በመርፌዋ ሰፍታ እዮዋት ስትገርም የጌታዋን ትእዛዝ እንዲ ስታከብር አታስደምምህም¡
አሁን ባለንበት ዘመን የሚታየውን አለባበስ ስናይ የሰውሰነታቸው መራቆት ልብሱ ሳይሆን ሰውነታቸው ልብሱን የሸፈን እስኪመስል:(
አካሏን አደባባይ የምታሰጣ ሴት ሞልታ በፈሰሰችባት ምድር የተቀደደው ባላት መርፌ ሰፍታ ኒቃቧን ጅልባቧን አርጋ ስትወጣ እጅግ አታስቀናም ለጌታዋ ያላት ታዛዥነት?

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

22 Dec, 06:28


💐💐ለአይንህ አላህን አመስግነሃል?



አንድ ዓይነ ስውር ልጅ በግንባታው ደረጃ ላይ ተቀምጧል ኮፍያውን በእግሩ ይዞ
“አይነ ስውር ነኝ፣ እባክህ እርዳኝ”
የሚል ምልክት አነሳ። ባርኔጣው ውስጥ ጥቂት ሳንቲሞች ብቻ ነበሩ አንድ ሰው እየሄደ ነበር። ከኪሱ ጥቂት ሳንቲሞችን ወስዶ ወደ ኮፍያው ውስጥ ጣለ። ከዚያም ምልክቱን ወስዶ ዘወር ብሎ አንዳንድ ቃላትን ጻፈ።በምልክቱ የሚሄድ ሁሉ አዲሱን ቃላት እንዲያይ ምልክቱን መለሰ። ብዙም ሳይቆይ ባርኔጣው መሙላት ጀመረ. ብዙ ሰዎች ለዓይነ ስውራኑ ልጅ ገንዘብ ይሰጡ ነበር። ከቀትር በኋላ ምልክቱን የለወጠው ሰው ነገሮች እንዴት እንደሆኑ ለማየት መጣ።

ብላቴናው የእግሩን እርምጃ አውቆ
"ዛሬ ጠዋት ምልክቴን የቀየርከው አንተ ነህ? ምን ጻፍክ?"
ሲል ጠየቀው።

ሰውዬው "እውነትን ብቻ ነው የፃፍኩት፣ የተናገርኩትን ነው የተናገርኩት ግን በሌላ መንገድ" አለ።

እሱ የጻፈው "ዛሬ በጣም ቆንጆ ቀን ነው እና እኔ ግን ማየት አልቻልኩም" የሚል ነበር።

የመጀመሪያው(አይነ ስውሩ የፃፈው) እና ሁለተኛው(መንገደኛው የፃፈው) ምልክት ተመሳሳይ ነገር የሚናገሩ ይመስላችኋል?


በእርግጥ ሁለቱም ምልክቶች ልጁ ዓይነ ስውር መሆኑን ለሰዎች ይነግሩ ነበር ነገር ግን የመጀመሪያው ምልክት በቀላሉ ልጁ ዓይነ ስውር መሆኑን ይናገራል። ሁለተኛው ምልክት ለሰዎች በጣም እድለኛ ስለነበሩ ዓይነ ስውር እንዳልሆኑ ይነግራቸዋል።ሁለተኛው ምልክት የበለጠ ውጤታማ መሆኑ ሊያስደንቀን ይገባል?

"እርሱ ያ ለናንተ የመስማትን (ጆሮዎችን) ማየትን (ዓይኖችን) እና ልብን (ማስተዋልን) የፈጠረ ነው። ትንሽ አመሰግናለው።" ሱረቱ አል-ሙእሚኑን 78.


t.me/openofkelb

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

21 Dec, 17:38


በፊት በጀግናዎቹ ዘመን ለእስልምና አለም ትልቅ ክብር ነበራት። ለምን?

ምክንያቱም እነሱ እራሳቸው የኢስላምን ክብር ስለተላበሱ ፤ ለኢስላም ምናቸውንም መስዋዕት ለማድረግ ሙሉ ለሙሉ ዝግጁ ነበሩ ፤ አይደለም ስለኢስላም ሀሜት ሊነዛ ቀርቶ አይተሰብም ነበር ሁላ፤

ያኔ ሙስሊሞች እንዲህ አልነበሩም

እኛስ እንዴት ነን?

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

20 Dec, 14:53


አስቸኳይ የነፍስ አድን ጥሪ‼️

ህመምዋን አሸንፋ የልጅነት ሳቅዋ ለመሳቅ አምስት ሚሊዬን (5,000,000) ብር የተጠየቀችው አሳዛኝዋ ህፃን ።
ታማሚዋ የ3ዓመት ከ6ወር ህፃን ልጅ  ኢነብ ምነወር ትባላለች። በኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚኖሩ ከደሃ ቤተሰብ የተገኘች ገና በጨቅላነት ዕድሜዋ በመቅኔ ደም አለማመንጨትና እንዲሁም ከዚሁ በሽታ ጋር ተያይዞ በመጡት በፓንሲቶፔኒያ 2ኛ እስከ አፕላስቲክ የደም ማነስ ህመም እየተሰቃየች ትገኛለች።
ወላጅ እናትና አባት በጳውሎስ ሆስፒታል ከፍተኛ ወጪ እያወጡ ያለፉት ጊዜያቶች ያላቸው ጥሪት ሁላ ሸጠው እያስታመምዋት ቢቆዩም የልጅ ህመም ግን ከቀን ወደ ቀን እየባሰና ህፃንዋንም በዚህ ጨቅላ ዕድሜዋ መቋቋም ከምትችለው በላይ በሆነ በሽታ እየተሰቃየች ትገኛለች።

በዚህች ምድር ለማኖር እና ህይወቷን ለማስቀጠል ይረዳ ዘንድ የጳውሎስ ሆስፒታል የህክምና ክፍል በአስቸኳይ ወደ ውጭ  ሀገር ህንድ በመሄድ የተሻለ ህክምና እንዲደረግላት ወስኗል
ለዚህም የህክምና ሄደቷዋ ለማስጀመር የኢትዩጵያ አምስት ሚሊዬን (5000,000) ብር እንደሚያስፈልጋት  የህንዱ ሆስፒታል አሳታውቋል፡፡
በመሆኑም ይህንን የህክምና ወጪ አውጥቶ ለማሳከም የህፃንዋ ወላጆች ከአቅማቸው በላይ ሆኖባቸው ልጃችን እያየናት በገንዘብ እጥረት ምክንያት ህይወትዋ ከሞት አፍ አፍ ታደጉልን በማለት ከፈጣሪ ቀጥሎ የደጋግ የሰው ልጆች እጅ ላይ ተስፋቸውን ጥለዋል።
ገንዘብ በማጣት ብቻ እቺ ህፃን ልጅ የሞት ጽዋን እንዳትቀምስ ዕምነት ያለው በሚያመልከው ፈጣሪ  ስም እና ልጅ ያለው ስለልጆቻችሁ ብላችሁ የቻላችሁትን ድጋፍ በማድረግ የህክምና ወጪዋን እንድትሸፍኑልንና ጤናዋን እንድትመልሱልን  በፈጣሪ ስም እንማጸናለን።

የህፃን ኢነብ ምነወር ህይወት መታደጊያ ይሆን ዘንድ ገቢ ለማሰባሰብ በሶስት ወንድሞች ስም የተከፈቱ የባንክ አካውንቶች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:  1000665961242

አቢሲኒያ ባንክ:  213116134

ዘምዘም ባንክ:   0052261820101

ተማም ሙዘሚል
ሳዲቅ አህመዲን
ምነወር አህመዲን

ስልክ:

0921339398 ምነወር አህመዲን(የታማሚዋ አባት)

0993468988  ተማም ሙዘሚል

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

20 Dec, 07:49


የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-  ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጎደኛህ

' ዝም በል' ካልክ
ከንቱ ንግግር ተናገርክ።»

(ሙስለም ዘግበውታል: 654)

Juma mubarek🥰🥰

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

19 Dec, 21:22


➪በሩ ከቤቱ ጋር ሲነጻፀር በጣም ትንሽ ነው.

➪መቆለፊያ ጋኑ ከበሩ ጋር ሲነጻጸር በጣም ትንሽ ነው

➪ጋኑ ከቁልፉጋ ሲነጻፀር በጣም ትንሽ ነው

➪ቁልፉ ከሁሉም በጣም ትንሽ ነው ነገር ግን ቁልፉ ሙሉውን ቤት ሊከፍት ይችላል.

➪ትንሽ፣ የታሰበበት መፍትሄ ዋና ችግሮችን ይፈታል...!

አዎንታዊ አስብ

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

19 Dec, 18:30


የነብያት_ታሪክ৲

❒ ነብዩሏህ አደም ዐለይሂ ሰላም ታሪክ ❒
   
  ══ •⊰✿【ክፍል ➌】✿⊱• ══
            
             ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

አደም ከሄደ በኋላ ልጆቹ ሀቢል እና ቃቢል ልጅቷን ለማግባት ለአላህ ቁርባን አቀረቡ።ሀቢል እረኛ ነገር ስለነበር ጥሩ የሚያምር ለአይን ሚማርክ ሙኩት አቀረበ...ቃቢል ደሞ ገበሬ ነበር ግን ተራ ውዳቂ እህል ነው ያቀረበው።
የሁለቱም ቁርባኖች አንድ ቦታ ሳሉ ከሰማይ እሳት ወረደች'ና የሀቢልን ቁርባን በላች(ቁርባኑ ተቀባይነት አግኝቷል ማለት ነው) የቃቢልን ግን ተወችው።(አላህ አልተቀበለውም ማለት ነው)
ያን ግዜ ቃቢልም፦"እህቴን ምታገባ እንደሆን እገድልሀለሁ" አለው ሀቢልን።
ሀቢልም፦"አላህ የሚቀበለው ከጥንቁቆች(እሱን ከሚፈሩት) ነው" አለው።
ያን ግዜ ቃቢልም ወንድሙን ሀቢልን በያዘው ብረት ጭንቅላቱን መቶት ጣለው።(ስለአገዳደሉ የኡለማኦች ልዩነት አለ እሱን ልዘረዝር አልፈልግም)
ቃቢል ወንድሙን ከገደለው በኋላ ሬሳውን ምን እንደሚያደርግ ጠፍቶበት አንድ አመት ሙሉ በጀርባው ተሸክሞ ሲዞር ከርሟል ይባላል።
              
                  ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለ አንድ ቀን የወንድሙን ሬሳ እንዴት እንደሚሸሽግ ያሳየው ዘንድ አላህ መሬትን የሚጭር ቁራ ላከለት፡፡ ቃቢልም፦«ወይ እኔ የወንድሜን ሬሳ እሸሽግ ዘንድ እንደዚህ ቁራ ብጤ መኾን አቃተኝን» አለ፡፡ ቃቢል ወንድሙን ሀቢል ከቀበረው በኋላ በመግደሉ በጣም ተፀፀተ። አደምም የልጁን ሞት ሲሰማ በከፍተኛ ሁኔታ አዘነ።
የቃቢልም ቅጣት ከዱንያ ጀመረ ሁለቱ ታፋዎቹ ተጣበቁ።ፀሀይ ወደዞረችበት ሁሉ አላህ የቃቢል አይን እንድታፈጥ አደረገ መቃጣጫ ይሆነው ዘንድ።

አደም እና ሀዋ በልጃቸው ሀቢል ሀዘን በጣሙን ስለተጎዱ አላህ ሸይስ የሚባል መልካም ልጅ ሰጥቶ ሀዘናቸውን አስረሳቸው።
ሸይስ ማለት የ አላህ ስጦታ ማለት ነው።እንደዛ ብለው ሊሰይሙት የቻሉትም ሀቢል ከሞተ በኋላ አላህ እሱን በምትኩ ስለሰጣቸው ነው።
በሰው ልጅ ታሪክ አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ /104 አንድ መቶ አራት መለኮታዊ መፃህፍትን ወደተለያዩ መልዕክተኞች አውርዷል።ከዛ ውስጥ 50 ሀምሳው በሸይስ ነበር የተወረደው።

                 ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

ለመጀመሪያ ግዜ በጥበብ የተናገረውም ሸይስ ነው።
ለመጀመርያ ግዜ በወርቅ እና በአልማዝ ንግድ የጀመረውም ሸይስ ነው።
ለመጀመርያ ግዜ በሚዛን መገበያየትንም የጀመረው ሸይስ ነው።
ለመጀመርያ ግዜ ከምድር ማዕድናትን ማውጣት ያስተማረውም ሸይስ ነበር...
በነገራችን ላይ የሰው ልጆች ሁሉ የዘር ሀረጋቸው ከሸይስ ጋር ነው ሚገናኙት።ምክንያቱም ሌሎቹ የአደም ልጆች ተበታትነው ቀሩ እንጂ አልተዋለዱም።

                ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

በዚህ ሁኔታ ሳለ አንድ ቀን መለከል መውት ቀጠሮዋን ጠብቆ አደምን ነፍሱን ለማውጣት ሲመጣ አደም አልሰማህም ገና 40 አመት ይቀራኛል ብሎ ተሟገተ።
መለከል መውትም፦" በርግጥ እድሜህ 1000 ነበር ግን ያኔ ለዳዉድ ከኔ 40 ቀንሳችሁ 100 ሙሉለት ብለህ ነበር" አለው።
አደምም ምንም ማውቀው ነገር የለም እንዲ ብዬም አላውቅም ብሎ ድርቅ አለ።ያን ግዜ አላህም የምስክር ወረቀቱን እና ምስካሪ ያደረጋቸውን መላዕክትን እንደ ማስረጃ አቀረበበት።
አደምም አመነ ነገር ግን አላህ የቀረችውንም 40 አመት በእዝነቱ እንዲኖር
ያን ግዜ አደም ምክራዊ ኑዛዜውን ለልጁ ሸይስ ይናዘዝ ጀመር።የቀን እና የሌሊትን ክፍለ ግዜ አስተማረው...በሁለቱ ክፍለ ግዜ ውስጥም የሚደረጉ አምልኮዎችንም በዝርዝር አስተማረው።

             ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

ቀኑ ጁምዓ ነው...አደም በጣም ታሟል...ልጆቹ የሚያደርጉት ጠፍቷቸዋል...በዚህ መሀል አደም ለልጆቹ የጀነት ፍራፍሬ እንዲያመጡለት አዘዛቸው።
እነሱ የጀነት ፍራፍሬ የት ይሁን፤ምን አይነት ይሁን ሚያውቁት ነገር የለም።ብቻ ሰብሰብ ብለው ፍለጋ ወጡ።በፍለጋ ላይ ሳሉ መላዕክትም ሰብሰብ ብለው ከፈን፣የሬሳ ሽቶ፣መቆፈሪያ፣አካፋ...ምናምን ይዘው ሲያልፉ ተገጣጠሙ።
ከዚያም መላዕክቶቹም ለአደም ልጆች፦"ወደ የት ነው ምትሄዱት?" አሏቸው። ልጆቹም፦"አባታችን ታሟል። የጀነት ፍራፍሬ ስላሰኘው ልንፈልግለት እየሄድን ነው" አሏቸው
መላዕክቶቹም፦"አባታችሁ ሙቷል ኑ ተመለሱ" ብለው ልጆቹን ይዘው መለሷቸው።
ለአደም መሞት በአጥናፈ አለሙ ያሉ ፍጥረተት በሙሉ ነበር ያለቀሱት ምድርና ሰማያትም ሳይቀሩ።

              ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

መላዕክትም የአደምን የቀብር ስነ ስርዐት ለመፈፅም ሲመጡ እናታችን ሀዋ አለቀሰች።አትውሰዱብኝ እያለችም እዬዬ ትል ጀመር።
ከዚያም መላዕክት የአደምን አስክሬን ወሰዱት'ና አጥበው ከፍነው ሽቶ ቀብተው.....ባዘጋጁለት ቀብር ውስጥ(ህንድ ላይ በሚገኝ ተራራ ላይ ነው ቀብሩ) ልጆቹ እያዩ አስገብተውት አፈር መለሱበት።
አደም ከሞተ በኋላ ዋሀ'ም ከአንድ አመት በኋላ ባለቤቷን ተከተለችው።
               
                 ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

ከዚህ በኋላ ዱንያ መስመሯን ይዛ የአደምን ልጆች ችግር ልታስተምራቸው ነው።
አደም እና ሀዋ ከሞቱ በኋላ የአድም ልጆች ሀላፊነት ሙሉ በሙሉ ሸይስ ላይ ወደቀ። ሸይስ በጥሩ ሁኔታ የአደምን ልጆች ካስተዳደራቸው በኋላ የሱም የሞት ፅዋ መቅመሻ ግዜው ደረሰ'ና ለልጁ አኑሽ ኑዛዜውን ተናዝዞ ነፍሱን ለፈጣሪው አስረከበ።
የ ሸይስ ልጅ አኑሽ'ም በጥሩ ሁኔታ ሀላፊነቱን ከተወጣ በኋላ የሱም ከዱንያ መሰናበቻ ግዜው ይደርስ'ና እሱም ለልጁ ቀይኑን ሀላፊነቱን አስረክቦ ዱንያን ተሰናበተ።

               ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

አሁን የአድም ልጆች በጣም እየተበራከቱ መጥተዋል።ቀይኑን'ም ከባዱን ሀላፊነቱን ተሸክሞ ከቆየ በኋላ ለልጁ መህላዪል መሪነቱን አስረክቦ አያቶቹ የቀመሱትን ፅዋ ቀመሰ።
አሁን ተራው የመህላዪል ነው። መህላዪል በጣም ጀግና ነበር...ወንዳ ወንድነት ይታይበታል ለመጀመርያ ግዜ ዛፍ የቆረጠውም እሱ ነበር።ትላልቅ ህንፆዎችን ከእንጨት በመገንባት ምርጥ ከተማም መስርቷል።የባቢሎንን ከተማ እና አቅሳን የቆረቆረውም መህላዪል ነው።
                  
                  ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

በነገራችን ላይ መህላዪል ከአመፀኛ የጅን ነገዶች ጋር ከፍተኛ ጦርነት በመክፈት እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ ካደረገ በኋላ ከምድር አባሯቸው ወደ ባህር ዳርቻ እና ወደ ተለያዩ ደሴቶች በታትኗቸዋል።
በጣም የሚያምር ዘውድም ነበረው።ንግግሩም ማራኪ ነበር...ንግስናውም ለ40 አመታት ያህል ከከረመ በኋላ ነፍሱን ለፈጣሪዋ አስረከበ።
መህላዪል ከሞተ በኋላ ልጁ የርድ የአባቱን ዙፋን ያዘ።እሱም ለተወሰነ ግዜ አስተዳደረ'ና ቦታውን ለልጁ (ኸኑኽ) ኢድሪስ ዐ.ሰ አስረክቦ የሙታንን መንደር ተቀላቀለ።

   •••✿ ❒ ተ_ፈ_ፀ_መ ❒✿•••

ኢንሽአላህ የነብዩ ኢድሪስ ዐ.ሰ ታሪክ ይቀጥላል።
▱▱▱▱▱▭
የነብያት ታሪክ በቀላሉ በቦት ለማንበብ ሊንኩን ተጠቅመው ይገቡ ሼር ማድረጎን አይርሱ ።
➘➘➘➘➘➘➘
@openofkelb

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Dec, 21:48


በጣም የተራበ ማን ነው?

በትሬንች (አል-ካንዳቅ) ጦርነት ወቅት ነብዩ እና ባልደረቦቻቸው መዲናን ለመጠበቅ ጉድጓድ ቆፍረዋል።

ጉድጓዱን በመቆፈር ላይ እያሉ አንድ ሰሃባ በጣም ተርቦና ተጠምቶ ነበርና በሆዱ ላይ ድንጋይ አሰረ።

ከዚያም ተነሥቶ ነቢዩን “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! በጣም ስለራበኝ (ረሃቤን) ለማስታገስ ድንጋይ በሆዴ ላይ አሰርኩ አለና በሆዱ ላይ ያለውን ድንጋይ ሊገልጥ ሸሚዙን ከፈተ።

ነቢዩም ፈገግ ብለው ሸሚዛቸውን ከፈቱ።ሰሀባው በጣም ተገረመ ምክንያቱም ሁለት ድንጋዮች ከነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ሆድ ላይ ታስረው ስላየ

ይህም ማለት ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከሰሀባው በላይ እርሳቸው የበለጠ ተርበው ነበር ነገርግን አላጉረመረሙም። ሰሃባው በምሬት ፈገግ አለና ቁፋሮውን ቀጠለ።

የታሪኩ ሞራል ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) በትሬንች ጦርነት ወቅት በረሃብና በችግር ላይ ያለ ቅሬታ ስላሳለፉ ከራስ ወዳድነት ነፃነታቸውን እና ትዕግስትን ማሳየት እና ባልደረቦቻቸው የእርሳቸውን አርአያ እንዲከተሉ እና በችግር ጊዜ እንዲጸኑ ማነሳሳት ነው።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Dec, 19:15


E እ አትመልሱም፨

ወይስ ፍንጭ ልጨምርላቹ?

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Dec, 18:46


ወንድሜ ዑመይርም ረዐ ያኔ በጦርነቱ ሸሂድ ሆነ።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Dec, 18:45


በበድር ጦርነት እለት ገና ልጅ ብሆንም ከነብዩ ሰዐወ ተደብቄ ከወንድሜ ጋር በጦርነቱ ተሳተፋኩ። ነብዩ ሲያዩኝ መልሰውኝ ነበር ግን በጣም ሳለቅስ ሸሂድ ለመሆን ያለኝን ጉጉት አይተው ፈቀዱልኝ።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Dec, 18:45


የነብያት_ታሪክ
❒ ነብዩሏህ አደም ዐለይሂ ሰላም ❒

══ •⊰✿【ክፍል ➋】✿⊱• ══

            
 ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═
ቅድም ከመላዕክት ሁሉ ቀድሞ ለአደም ሱጁድ ያደረገው ኢስራፊል ነው ብያችሁ አልነበር!!! እስራፊልን ተከትለው ሁሉም መላዕክት ሱጁድ አድርገው ነበር ግን አቶ ኢብሊስ ሁሉም ሱጁድ ሲወርድ እሷ ዘና ብላ ቆመች።
         
አላህም፦" ኢብሊስ ሆይ! በሁለት እጆቼ (በኃይሌ) ለፈጠርኩት ከመስገድ ምን ከለከለህ? (አሁን) ኮራህን? ወይስ (ፊቱኑ) ከትዕቢተኞቹ ነበርክ?" ብሎ ሲለው...
ኢብሊስም፦" እኔ ከእርሱ በላጭ ነኝ፡፡ ከእሳት ፈጠርከኝ፤ አደምን ደሞ ከጭቃ ፈጠርከው" አለ።
አላህም፦" ከጀነት ውጣ፤ አንተ የተባረርክ ነህና... እርግማኔም እስከ ፍርዱ ቀን ድረስ ባንተ ላይ ይኹን" አለው።

                  ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

ኢብሊስም፦" ጌታዬ ሆይ! እስከሚቀሰቀሱበት (የቂያማ) ቀን ድረስ አቆየኝ" አለው።
አላህም ጥያቄውን ተቀብሎት እስከቂያማ ድረስ ኢብሊስን ሊያቆየው ቃል ገባለት።ከዚያም ኢብሊስ፦" በአሸናፊነትህ ይኹንብኝ፤ የአደምን ልጆች ከእነርሱ ምርጥ የኾኑት ባሮችህ ብቻ ሲቀሩ በመላ አሳስታቸዋለሁ፡፡" ሲል ዛተ።
አላህም፦"አንተን እና ከአደም ልጆች የተከተሉህን ሁሌ ጀሀነም እንደምሞላችሁ ቃል እገባለሁ" አለ።
ከዚያም አላህ ኢብሊስን ከጀነት አውጥቶ አደምን ጀነት አስቀመጠው።

        ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

አደምም እማያውቀው ቦታ ላይ አንድ አጫዋች በሌለበት ቁጭ ብሎ የድብርት ስሜት ተሰማው። ከዝያም ጋደም ባለበት ድንገት እንቅልፍ ሸለብ አደረገው። ልክ ከእንቅልፉ ሲነቃ እራስጌው ላይ አንዲት ሴት ተመለከት ከአይኖቿ ፍቅር እና እዝነት ይነበብባታል።
አደም፦"ከመተኛቴ በፊት እዚህ አልነበርሽም"
ሀዋ፦"አዎ"
አደም፦"በተኘሁበት ነው የመጣሽው ማለት ነዋ!!!"
ሀዋ፦"አዎ"
አደም፦"ኬት ነው የመጣሽው"
ሀዋ፦"ካንተ ውስጥ ነው የመጣሁት።አንተ በተኛህበት ነው አላህ ካንተ የፈጠረኝ።
አደም፦"ለምንድነው አላህ የፈጠረሽ?"
ሀዋ፦"አንተ እኔ ላይ ልትረጋ"
አደም አላህን አመሰገነ'ና፦'ብቸኝነት እየተሰማኝ ነበር" አለ።
ከዚያም አድም እና ሀዋ በጀነት ውስጥ ሳሉ አላህ አደምን እንዲህም አለው፦"አንተ አደም ጀነት ውስጥ ላንተ ሁሉ ነገር ሀላል ሲሆን ይህችን ቅጠል ላንተም ለሚስትህም ሀራም አድርጌያለሁ'ና እንዳትቀርቧት"

              ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

ከዚያም ሁለቱም በጀነት እየተዝናኑ ሳለ ኢብሊስ መጣ'ና አጠገባቸው ማልቀስ ጀመረ። ፦"ምን ሁነሀል?" ብለው ሲጠይቁት እንዲህ በማለት መለሰላቸው፦
"እንዲህ ስትዝናኑ በጣም ታምራላችሁ ግን በጣም እኔ ሚያሳዝነኝ ይሄ ደስታችሁ ዘለቄታ አይኖረውም።ግን ይህ ደስታችሁ ዘላለማዊ እንዲሆን ምትፈልጉ እንደሆን ይህችን ቅጠል ብሏት።ምክንያቱም አላህ ጌታችሁም መልኣኮች እንዳትኾኑ ወይም ከዘላለም ነዋሪዎች እንዳትኾኑ እንጂ ከዚህች ዛፍ አልከለከላችሁም" ብሎ በመወስወስ አሳስቶ ቅጠሏን አበላቸው።
አደም በስህተት የቀመሳትን ቅጠል መብላት ሲጀምር ልቡን እያመመው መጣ...ፍርሀት እና አለመረጋጋት ነገሰበት።
ዞር ብሎ ሚስቱን ሲያይ እርቃኗን ናት። እራሱንም ሲመለከት እርቃኑን መሆኑ ታወቀው። ከዚያም ቅጠል በመበጠስ ሀፍረተ ገላዎቻቸውን መሸፈን ጀመሩ። በፈፀሙትም ሀፅያትም ተፀፅተው እንዲህ በማለት አላህን ይማፀኑ ጀመር፦" ጌታችን ሆይ! ነፍሶቻችንን በደልን፡፡ አንተ ለእኛ ባትምር ባታዝንልንም በእርግጥ ከከሳሪዎቹ እንኾናለን"
አላህም ወደ ምድር እንዲወርዱትዕዛዙን አስተላለፈ እንዲህም አላቸው፦" ከፊላችሁ ለከፊሉ ጠላት ሲኾን ውረዱ፡፡ ለእናንተም በምድር ላይ እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ መርጊያና መጠቀሚያ አላችሁ።

                   ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

በእርሷ/በምድር ላይ ትኖራላችሁ፡፡ በእርሷም ላይ ትሞታላችሁ፡፡ ከእርሷም ውስጥ ትወጣላችሁ" አሁን አደም እና ሀዋም ጉዞ ወደ ምድር....
ከዚያም አላህ ለሁለቱም፦"ምድር እኮ እናንተ የመጣችሁበት ምንጫችሁ ናት።ከአፈር ነው የተፈጠራችሁት ወደአፈር ነው ምትመለሱት...ከአፈርም ነው ምትቀሰቀሱት" እያለ አፅናናቸው።
ከዚያም አደም እና ሀዋ መሬት ላይ ቁጭ ብለው ሳለ ጂብሪል( ዐ.ሰ ) 7 የስንዴ ፍሬዎችን ይዞለት መጣ እያንዳንዱ ፍሬ 70ሺህ ዘለላ ያበቅል ነበር።አደምም ለጅብሪል፦"ምን ላድርገው" አለው።
አደምም ዘራው'ና ጂብሪል እያሳየው አጨደ።
አዚያም ፈጨው...ከዚያም አቦከው...ከዚያም ጋገረው እና ሲቀዘቅዝ ከባለቤቱ ጋር በመብላት የህይወትን ውጣ ውረድ ይላመድ ጀመር...
ሁለቱም ሚለብሱት ነገር ስላልነበራቸው በግ አረደ'ና ቆዳውን ለራሱም ለሷም ልብስ ሰርቶ ለበሱ። እንዲ እንዲ እያሉ የህይወትን ውጣ ውረዶች ለመዱት ልጆችም መውለድ ጀመሩ።ሀዋ ሁሌ ምትወልደው መንታ መንታ ነበር አንድ ወንድ እና አንድ ሴት...ልጆቻቸውን ሲያጋቡ በአንድ ላይ የተወለዱትን አያጋቡም ነበር አንድ ላይ የተወለዱት ሴቷ በሌላ ግዜ የተወለደውን ወንድ ስታገባ ወንዱም እንደዛው።

                       ═ •⊰▫️🌹▫️⊱• ═

እናላችሁ አንድ ግዜ ሀቢል እና ቃቢል የተባሉ የአደም ልጆች ሁለቱም መንትያ እህቶች አሏቸው እና ሀቢል የቃቢልን እህት(አብራው የተወለደችውን) ማግባት ፈልጎ ሲጠይቅ ቆንጆ ስለነበረች ቃቢል ለራሱ ፈልጓት ለሀቢል ከለከለው።
አደምም ቃቢል እህቱን ለሀቢል እንዲድርለት ሲጠይቅም ፍቃደኛ አልሆን አለ።ከዚያም አደምም ለሁለቱ ልጆችቁርባን እንዲያዘገጁ አዘዛቸው'ና አድም ሀጅ ሊያደርግ ወደ መካ ተነሳ(ሀጅ በኢብራሂ ግዜ የተጀመረ እንዳይመስላችሁ ድሮም ቦታዋ ትታወቃለች)
ከዚያም አደም ልጆቹን የሚያስጠብቀው አካል የለም'ና ሰማያትን ልጆቹን እንዲጠብቁ አደራ ሲል እንቢ አሉ...ምድርንም ሲጠይቃት እንቢ አለች ተራራዎችንም ሲለምን ሀላፊነት መውሰድ ሀሉም ፈሩ።ግን ልጁ ቃቢል እኔ እወስዳለሁ ብሎ የአደምን ልጆች ሀላፊነት ቃቢል ተሸከመ። አደምም ጉዞውን ቀጠለ..

▰▭▬▭▰▬▭
@openofkelb

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Dec, 18:41


ነገር ግን እናቴ እስልምናን እንደተቀበልኩኝ ስታውቅ '' ይህን ሀይማኖት ካላቆምክ ከአሁን ቡሀላ አልበላም አልጠጣም" አለችኝ።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Dec, 18:39


♨️ኢስላማዊ ጥያቄ ⁉️ቁጥር (1)

📌ከሰሀቦች በኋላ ማነው አል አቅሷን ነፃ ያወጣት??

🚫ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Dec, 18:38


በጣም ዘናጭ ፣ ሀብታም ነበርኩ

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Dec, 18:35


አላህ በእኔ ምክንያት የቁርዐን አያ አውርዶልኛል(ሱረቱል፡ሉቅማን፥15)

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Dec, 18:33


ለነቢዩ ሰዐወ በእናታቸው አሚና በኩል ዝምድና አለኝ።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Dec, 18:31


የዘር ሀረጌ ከልዑላን ጎራ ከሚያስፈርጃቸው ከመካ ወጣቶች አንዱ ነኝ።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

08 Dec, 05:45


🔅ወላሂ የእውነት የውድድር ማስታወቂያ ነው #ተወዳደሩ🔅

🔰መስፈርት🔰
1⃣,ከስር YOUTUBE የሚለውን በመጫን Subscriber ማድረግ ፣
2⃣,Telegram የሚለውን በመጫን Join በማለት እዚያው Telegram ኮሜንት💬 ላይ የመወዳደሪያ ሊንክ መጠየቅ

ሽልማቱ 1⃣0⃣0⃣0⃣ ብር ነው

📛ማስጠንቀቂያ 📛
👆ከላይ ያለውን ቅደም ተከተል ጠብቁ❗️
ውድድሩ #እሁድ ምሽት ይጠናቀቃል🌇

🌟ሙስሊም አይዋሽምመልካም እድል❗️🌟

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

08 Dec, 03:51


🌺💍_ ትዳር __💍🌺

🌹ትዳር ሰላም ነው ኢማንን ይሞላል፣
ከሀራም አርቆ በሀላል ያብቃቃል፣
ከወዳጅ ዘንዳም ውዴታን ያሰፍናል፣
ጀነትን ለመግባት ሰበብም ይሆናል።
🦋መልካም የትዳር  አጋር ይወፍቃችሁ
ይወፍቀኝ 😍🤲

🙈 ለትዳር ዝግጁ ከሆናችሁ JOIN
የሚለውን ተጫኑ😍👇👇👇   
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰Wave :-@HudHud_waver🕊

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

08 Dec, 03:14


🚫ሀ ቂ ቃ  ነው🚫እመኑኝ❗️ በጣም 
ገራም ምርጥ እስላምክ ቻናሏች የያዘ 
ቁም ነገር አዛል  ቻናል ነው!ይሄን
ቻናል ለማግኘት JOIN በማድረግ 
ብቻ ይቀላቀላሉ ለመ🀄️🀄️👇👇


🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE:-@HudHud_waver🕊

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

07 Dec, 20:25


🟣ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🟣

ይህ ምርጥ ኢስላማዊ የቁርዓን ቻናል በቅርብ ጊዜ ተከፍቶ ተወዳጅነት አትርፏል

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

07 Dec, 20:04


😊አንዲት_ገራሚ_ቂሷ😊

ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሂወት በነበሩበት ግዜ አንድ ለማኝ ወደ ቤታቸው ይመጣል።ከዛም አንድ ልብስ ስጡኝ በማለት ሲጠይቃቸው አዛኙ ነብይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አኢሻን ረዲየሏሁ አንሃ አንሺና አንዱን ስጪው ይሏታል።#አዒሻም አንድ ልብስ ታነሳና እንካ ስትለው ይህን አልፈልግም ይላታል እሷም ቀይራ ሌላ ልብስ እንካ አለችው እሱም ይህንንም አልቀበልም ይላታል።አሁንም ሶስተኛ ሌላ ልብስ እንካ ስትለው ይህንም አልፈልግም ይላታል።በመጨረሻም አኢሻ ረዲየሏሁ ዐንሃ እና የቱን ነው የምትፈልገው
ስትለውእሱም  ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ትናንትና ለብሰውት የነበረውን ጀለብያ ነው የምፈልገው ሲላት…አኢሻም ረዲየሏሁ ዐንሃ እሱንማ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በጣም ስለሚወዱት አልሰጥህም ስትለው ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰሟትና ስጪው
ሲሏት  አንስታ  ስትሰጠው ተቀብሎ ሄደና…
ገበያ ቦታ ይዞት ወጣና ከፍ ባለ ድምፅ ማን ነው የነብዩ ሙሀመድን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ልብስ  መግዛት የሚፈልግ  በማለት መጣራት ጀመረ...........

ሙሉውን ለማንበብ.....👇


https://t.me/addlist/nsPA2il8pAJkMGQ0

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

07 Dec, 19:37


🧕#ማራኪዋ_ኒቃቢስት🧕

😇አዲስ እና ልዩ ተከታታይ ታሪክ ወደናንተ መድረስ ጀመረ🤩

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

07 Dec, 07:32


Ya jema verahman kezi jerba yalew neshidawun yagegne or yalew sew yelaklgn 🥺🥺🥺😔

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

06 Dec, 09:10


يَسْأَلُهُ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ كُلَّ يَوْمٍ هُوَ فِي شَأْنٍ

በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው፡፡

فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ

ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?›(ሱረቱ አር-ረህማን29-30)

ራህማን ለጠየቁት ሁሉ በየቀኑ ምላሽ ለመስጠት የማይደክም የአዛኞች ሁሉ አዛኝ ከእርሱ እዝነት መዴት እንሸሻለን ?

❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️

የጠየቅነው መልስ የሚያገኝበት፣በሀቢባችን ላይ የበዛ ሰለዋት የምናወርድበት በሩቋ ሀገር ያሉትም ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣  ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት፣ በካህፍ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

01 Dec, 20:44


አዎንታዊ አስብ✅️


መብረር ካልቻሉ! "ሩጥ"

መሮጥ ካልቻልክ ተራመድ!


መራመድ ካልቻልክ "ወክ አድርግ "

ግን ወደ ፊት ቀጥል።

የእርስዎ ግብ!

አዎንታዊ አስብ

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

29 Nov, 11:39


ቁርአን የልብ ብርሀን!!

@IbnuHashm

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

29 Nov, 06:28


الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِينَ

ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ነው፡፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡(ዙኽሩፍ 67)


💚💚💚እውነተኛ ወንድሞችን አጥብቀህ ያዝ፣ በጥበቃቸው (በእቅፋቸው) ውስጥ ትኖራለህ። እነሱ በደስታህ ጊዜ ጌጥህ፣ በችግር ጊዜ መሳሪያህ (አጋዥህ) ናቸው"
ሰዒድ ኢብኑ ሙሰየብ (ረሒመሁሏህ) 💚

❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️

አላህን የሚፈሩ ወንድም እህቶችን ምናገኝበት፣  በሩቋ ሀገር ያሉትም  ያሉበትን ጭንቅ የሚረሱበት ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣  ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት፣ በሰለዋት፣ በካህፍ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

28 Nov, 17:13


🕊ሰላም ለነዛ

ሌሊት ለማይተኙ በሀሳብ ሲዋትቱ ለሚያድሩ ልቦች አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው ሰላም በነሱ ላይ ይስፈን ኢላሂ ጥሩ የሆነ መረጋጋትን ሰተህ ጭንቀትን አስወግድልን ያረብ 🤲

ሰላም ለልባችን🥀

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

28 Nov, 15:11


ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

﴿من كان آخرُ كلامِهِ لا إله إلا اللهُ دخلَ الجنةَ﴾

“የመጨረሻ ንግግሩ ላኢላሃኢለላህ (ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም) የሚለው ቃል የሆነ ጀነት ገባ።”

📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል፡ 3116

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

26 Nov, 08:52


ባይገርምህ አንተ ልትሆን ትችላለህ አሁን ኢስላም ላለበት ችግር መፍትሄው የምትሆን፤ ምናልባትም የኢስላም አማኝች ድል ባንተ ሊወሰን ይችላል፤ምናልባትም ፀሀይ ገብቼ አልወጣም ያለቹ ባንቺ ምክንያት ሊሆን ይችል፤ምናልባትም ጓደኛዬ, ቤተሰቦቼ ቀብር ላይ ሲሰቃዩ ምህረት ሊያገኙ የሚችሉት በእኔ ምክንያት ሊሆን ይችላል፤የጓነኛዬ፤ የቤተሰቦቼ ለውጥ በእኔ ላይ ሊወሰን ይችላል፤ ስንት ሰው የሚሰቃየው በእኔ ሰበብ ሊሆን ይችላል፤ የኢስላሙ አለም ዕድገት በእኔ ለውጥ ላይ ሊመሠረት ይችላል፤

ስለዚህ ለሌሎች ለውጥ ስትል/ስትይ ተለወጪ ነፍሴም እንደዛው🤍

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

26 Nov, 08:37


እኔ ነኝ የኢስላም ጀግና ብለህ እራስህን ካሳመንክ አንተ የኢስላም ጀግና ነህ አዎ። ግን የጀግና መስጸርቶቹን ማሟላት አትርሳ/ሺ💚

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

23 Nov, 18:26


🐺የተኩላን ህልም የሚያውቀው ተኩላ ነውና
ካንተ ተቃራኒ የሆነው አካል የአንትን ህልም እስኪረዳህ አትተብቅ/ቂ💞

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

23 Nov, 16:13


ብዙ ሁሴኖች ቢሞቱም፤
የአልይን መንገድ የያዙቱ መቼም እጅ አይሰጡም🦅

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

19 Nov, 20:03


📿ቀልብን የሚያረጋጉ ልብን የሚያሰክኑ ምርጥ ምርጥ ቁርዓኖች የሚያገኙበት ቻናል ተገኘ🤩

🕌ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው🕌

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

19 Nov, 19:39


#እምባዬ 😭 የተሰኘ አሳዛኝ ተከታታይ ታሪክ ተጀመረ 🥳

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

19 Nov, 16:10


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
💝ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ፎልደር ያገኛሉ።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

19 Nov, 16:08


https://t.me/addlist/n6tL9tqlzZUyYjBk

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

19 Nov, 13:20


🗯ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🗯

2⃣4⃣ ሰዐት ኢስላማዊ ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ኢስላሚክ ፕሮፋይል ፒክቸሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙂‍↕️🤚

🚨 ሙስሊም አይዋሽም❗️❗️❗️🚨

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Nov, 20:09


🗯ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🗯

2⃣4⃣ ሰዐት ኢስላማዊ ሀዲሶች፣ቁርዐን እና ኢስላሚክ ፕሮፋይል ፒክቸሮች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙂‍↕️🤚

🚨 ሙስሊም አይዋሽም❗️❗️❗️🚨

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Nov, 19:50


#እምባዬ 😭 የተሰኘ አሳዛኝ ተከታታይ ታሪክ ተጀመረ 🥳

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Nov, 19:31


#ትንሿ_አፍቃሪ🧕ገራሚ የፍቅር ታሪክ ተዘጋጅቶ ወደናንተ መቅረብ ጀመረ🥳

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

17 Nov, 10:57


📿ቀልብን የሚያረጋጉ ልብን የሚያሰክኑ ምርጥ ምርጥ ቁርዓኖች የሚያገኙበት ቻናል ተገኘ🤩

🕌ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው🕌

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

16 Nov, 05:37


ጤነኝንትህን ማወቅ እስከ መቼ እንደሚዘልቅ ማወቅ ከፈለክ ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት ፈትሽ!

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

15 Nov, 18:26


♨️ኢስላማዊ ጥያቄ ⁉️ቁጥር (15)

🖍ያላ አባትና እናት የተፈጠረ ነብይ ማነው⁉️

♨️ ፍጠኑ ፍጠኑ ቀላል ጥያቄ ነው 😱‼️

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

15 Nov, 13:01


https://t.me/addlist/n6tL9tqlzZUyYjBk

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

15 Nov, 10:39


❀━┅┉┈ድንቅ ታሪክ ናት┈┉┅━❀
***
በሙሳ ዐ.ሰ ዘመን ነው....አንድ በጣም ድህነት ያጎሳቆላቸው ለዘመናት በችግር እና በረሀብ የኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ።
ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ ዘመናት በሰብር አሳልፈዋል...። እናም አንድ ቀን እቤታቸው ጋደም ብለው ሳለ ሚስት ለባለቤትዋ፦"ሙሳ አላህን ማናገር የሚችል ነቢይ ነው አይደል?" ብላ ትጠይቀዋለች።እሱም....READ MORE


⫸አሁኑኑ JOIN የሚለውን በመጫን ሙሉ
ታርኩን ያንብቡ።👇👇
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰Wave :-@HudHud_waver🕊        

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

15 Nov, 07:39


سورة_الكهف

📚][]ሱረቱ ከህፍ 📎ውብ ቲላዋ@[]
ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው።
{የጁመዓ ቀን ሱናዎች}

↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة
💎الغسل
💎 الطيب
💎السواك
💎 لبس الجميل
💎 قراءة سورة الكهف
💎 التبكير لصلاة الجمعة
💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

➊ ➛መታጠብ
➋ ➛ሽቶ መቀባት
➌➛ ሲዋክ መጠቀም
➍ ➛ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ ➛ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ ➛ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ ➛በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት


እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብ ልጁን

«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
 

➛በሰለዋት በዚክርያውለን

ﷺ  ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ  ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

14 Nov, 20:30


📿ቀልብን የሚያረጋጉ ልብን የሚያሰክኑ ምርጥ ምርጥ ቁርዓኖች የሚያገኙበት ቻናል ተገኘ🤩

🕌ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው🕌

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

14 Nov, 20:02


#እምባዬ 😭 የተሰኘ አሳዛኝ ተከታታይ ታሪክ ተጀመረ 🥳

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

14 Nov, 19:32


#ት-ዳሬን💍 የተሰኘ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ምርጥና አስገራሚ ታሪክ ተጀመረ🤩

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

14 Nov, 19:04


♨️ኢስላማዊ ጥያቄ ⁉️ቁጥር (19)

🌺ነብያችን( ሰ.ዐ.ወ) በልቡ ላይ ቅንጣት ታክል(ትንሽ).......ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋል።

🚫ፍጠኑ ፍጠኑ 😱
በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

14 Nov, 13:17


ትክክለኛ ዋጋህ ትክክለኛ ቦታ ነው የሚገኘው። አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው..
"ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ በውርስ የሰጠኝ ነው፤ ከ200 ዓመታት በላይ የቆየ ነው አባቴም ከአባቱ የትሰጠው ነው። ነገር ግን እኔ ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ብቻ ና።" አለው። ልጁም በመጀመሪያ የሄደው የተበላሸ ሰዓት የሚሰሩ ባለሙያዎች ጋር ጠይቆ መጣ እና በንዴት በብስጭት "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው።
#አባቱም_ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ50 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል።
#የመጨረሻ_ልላክህ ብሎ "ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ ደስታ የበዛበት ድንጋጤ ውጦት ትንፋሹ እየተቆራረጠ  "አባቴ አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ እኮ" አለው።
አባቱም መልሶ "ልጄ እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንድትናደድ  እንድትበሳጭ አይደለም። ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ዋጋ፣ ክብርና አድናቆት የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!!

Nafi man ነኝ መልካም ምሽት

Like ማንን ገደለ😂🥰
  

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

14 Nov, 12:03


💡ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም💡

ይህ ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል በቅርብ ጊዜ ተከፍቶ ተወዳጅነት አትርፏል ለናንተም ጀባ አልኳችሁ😊

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

14 Nov, 10:49


📭📿በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ
ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን
አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ⁉️👇👇👇
▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁
⫷እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ👇👇
--------------------------------------------------------
🌹ሀዲስ እና ቁርኣን ★✪JOIN 📮🄷ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌹የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ ★JOIN 📮🄳ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክ ★JOIN 📮🄷ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹የ ደጋግ ሰለፎች ታሪክ ★JOIN 📮🅄ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹 ኢስላማዊ ብይን ★ ★JOIN 📮🄳ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹ጥያቄዎችእናመልሶች ★JOIN 📮🅆ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹እስላማዊ ህይወት ★✪JOIN 📮🅅ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹እስላማዊ አስተምህሮት★JOIN📮🄴ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹ሴቶች በ እስልምናን ★✪JOIN 📮🄰 ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹ማራክ ንግግሮች ★ ★ JOIN 📮🄳  ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🎐እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🄳🎐

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠

        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

14 Nov, 10:41


🚨ቁርዐን      🚨አስገራሚ ታሪኮች😱
🚨ሐዲሶች👌    🚨አዝናኝ ኢስላማዊ ቂሳዎች😂

☺️የያዙ ምርጥ ቻናሎች ተጋበዙልኝ ☺️

⭕️ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም⭕️


🗂ADD FOLDER
👉contact🌟@Muslims_Waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

13 Nov, 13:54


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ ይህንን
💝ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል ተቀላቀል።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

10 Nov, 19:03


🇹🇷🇹🇷አስደሳች ዜና😁🇹🇷🇹🇷

🇹🇷ቱርክኛን በቀላሉ ለመማር ለምትፈልጉ በሙሉ👇
🫥እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና
መጡ(Kanalımıza hoş geldiniz)
🧿በዚህ ቻናል ቱርክኛን ለማወቅ የሚረዳችሁ ነገር ሁሉ ይለቀቃል።
Yok ዮክ = የለም
Hayır ሀይር = አይሆንም
Rahat ol ረሃት ኦል = ቀላል ያርግልህ/ሽ
Çabuk ቸቡክ = ፍጠን-------𝗟𝗲𝗮𝗿𝗻 𝗠𝗼𝗿𝗲 👇👇
🇹🇷⫷ⓁⒺⒶⓇⓃⓄⓇⒺ⫸ተጫኑና መማር ጀምሩ!

🇹🇷𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🇹🇷
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

29 Oct, 10:18


😭አሳዛኝ ታሪክ እናቴን ማን ነው የሚገዛኝ😭
🌺✶… ኡሚ ኡሚ ኡሚ…🌺

🌹አንድ ወጣት በጣም ቆንጆ የሆነች ልጅ ይወድና  ለጋብቻ 💍ያጫታል ከተጫጩ  በኃላ ግን ግልፅ  በሆነ አረፍተ ነገር እናቱን እንደማትወዳት እና  አብራቸው መኖር እንደማትፈልግ ትነግረዋለች ።
እሱን  ብትወደውም እናቱን ግን......😭READ MORE

🄹🄾🄸🄽ተጫኑና ሙሉ ታሪኩን አንብቡት👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

28 Oct, 20:25


🏵ወላሂ ውሸት አይደለም ፍጠኑ🏃‍➡️🏃‍♂‍➡️

ውድድሩ 1⃣ ቀን ብቻ ቀረውውውው

🥇ተቀላቅላችሁ ዳጎስ ያለውን ሽልማት አሸንፉ🥇

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

28 Oct, 19:42


#የኔ_ሐላል👳‍♀🧕 የሚል ርዕስ የተሰጠው አስደናቂ ተከታታይ ታሪክ ልብ ማንጠልጠሉን ተያይዞታል

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

28 Oct, 19:13


🏆ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🏆

🗣ትልቅ የውድድር ስነስርዓት እየተደረገ ነው ቶሎ #ተቀላቅላችሁ ተወዳደሩ፤ተሸለሙ🎁

መልካም እድል

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

28 Oct, 18:28


ኢስላማዊ ጥያቄ ⁉️ቁጥር (14)

♻️ የአቡ-በክር(ረ.ዐ)ሌላኛ መጠሪያ ሥሙ ማን ነበር⁉️


♨️ ፍጠኑ ፍጠኑ በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

28 Oct, 14:42


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

➘ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ 😍
ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ
►ኢስላማዊ አስተምህሮት ብቻ
►የተለያዩ ሀዲሶች
►በተወሰነ መልኩ ቁርዓኖችን ያጣቀሰ መልዕክት
►እና የተለያዩ መረጃዎች
          👉ማግኘት የምትችሉባቸው መሆኑን
          ስነግራችሁ በደስታ ነው 😊
                #JOIN ሚለውን ተጠቀሙ
               ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ👍
WAVE =600+
@ANA_ABDU_LAH

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

28 Oct, 13:56


🏆ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🏆

🗣ትልቅ የውድድር ስነስርዓት እየተደረገ ነው ቶሎ #ተቀላቅላችሁ ተወዳደሩ፤ተሸለሙ🎁

መልካም እድል

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

28 Oct, 10:18


🇹🇷🇹🇷አስደሳች ዜና😁🇹🇷🇹🇷

🇹🇷ቱርክኛን በቀላሉ ለመማር ለምትፈልጉ በሙሉ👇
🫥እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና
መጡ(Kanalımıza hoş geldiniz)
🧿በዚህ ቻናል ቱርክኛን ለማወቅ የሚረዳችሁ ነገር ሁሉ ይለቀቃል።
Yok ዮክ = የለም
Hayır ሀይር = አይሆንም
Rahat ol ረሃት ኦል = ቀላል ያርግልህ/ሽ
Çabuk ቸቡክ = ፍጠን-------𝗟𝗲𝗮𝗿𝗻 𝗠𝗼𝗿𝗲 👇👇
🇹🇷⫷ⓁⒺⒶⓇⓃⓄⓇⒺ⫸ተጫኑና መማር ጀምሩ!

🇹🇷𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🇹🇷
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

27 Oct, 20:25


🏆ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🏆

🗣ትልቅ የውድድር ስነስርዓት እየተደረገ ነው ቶሎ #ተቀላቅላችሁ ተወዳደሩ፤ተሸለሙ🎁

መልካም እድል

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

27 Oct, 19:57


🫵🏾😳


ፍቅር ወይስ ገንዘብ

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

27 Oct, 14:26


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
💝ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ፎልደር ያገኛሉ።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

27 Oct, 11:34


Awo dagm tnsae madreg alebin lik inde Ertugrul

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

24 Oct, 17:50


‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه الطيبين الطاهرين

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

24 Oct, 17:50


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️

[Part: ➀➃➁👌


https://t.me/+SkTWErFCLPBmODE0

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

24 Oct, 15:17


💜ቁርዐንን ጨምሮ ሁሉን በአንድ የያዘውን ሁለገብ ቻናላችንን ተጋበዙልኝ🤎🕌

🚫ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም🚫

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

21 Oct, 23:35


ታሪኳን ስትነግረን እንዲህ ትላለች:-✈️
ኡስታዛችን ነበርና ወደ ስምንት ጁዝዕ እሱ ዘንድ ካስደመጥን በሇላ በድንገት ሙሉ በሙሉ ሴቶችን ማሳፈዝ እንዳቆመ የመድረሳው ሀላፊዎች ያሳውቁናል።
በዚህን ጊዜ እኔ እና ጓደኞቼን ሴት ኡስታዛ ጋር ያዘዋውሩናል። እሷም የቀደመው ኡስታዛችን እናቱ ናት!!

ሁላችንም ጭራሽ እስከምንረሳው ድረስም የኡስታዛችን ዜና ይቋረጣል ። ከአስር ወራት በሇላም እኔ እና ጓደኞቼ ቁርዓን ሙሉ በሙሉ ሀፍዘን ድል ያለ የሂፍዝ ምርቃት ድግስ ተደረገልን። በድግሱም ዕለት ኡስታዛዬ ከጓደኞቼ አርቃ ይዛ ወሰደችን እና «አንቺን ከቤተሰቦችሽ ሊያጭሽ የሚፈልግ ወጣት አለ» አለቸኝ ስለ ወጣቱ አንዳንድ ነገር ነገረችኝ እና ከሱ ጋር ይወያዩበት ዘንድ የአባቴን ስልክ ቁጥር ሰጠዋቸው እንደተባለውም አወሩ እና ከሁለት ቀን በሇላ ቤታችን መጡ

ከዛማ የመጡት ...ሴቷ ኡስታዛዬ ባለቤቷ እና ልጃቸው [ከአስር ወራት በፊት የነበረው ኡስታዛችን!!! ] ሆኑ እላቹሃለው

🟤ድንጋጤዬማ ዛሬ ድረስ ትዝ ይለኛል...

.....ብቻ ቤታችን መቶ ኒቃቢስትም ስለሆንኩ ሸሪዓዊ እይታ ከተያየን በሇላ እንዲህ አለኝ «ባንቺ እንደተፈተንኩ ባወቅኩ ግዜ ከሸይጣን በሮች መካከል አንዱ ሊከፈት እንደሆነ ተሰማኝ ...
እናማ በአሏህ እርዳታ ሴቶችን ማሳፈዝ ማቆም እንዳለብኝ ወሰንኩ..... ይህም ሸይጣን አነስተኛ መንገድም ቢሆን ወደኔ እንዳያገኝ ነበር.... በዚህን ግዜ አንቺን ኒካህ ለማሰር ዝግጁ እንዳልሆንኩም ስለማውቅ ከአንቺ ጋር ሊያገናኘኝ የሚችልን መንገድ በሙሉ ገታው...ልቤንም ዲኔንም አንቺንም ጭምር እንዳላበላሽ ስል...ነገር ግን በተውኩሽ ግዜ በምድር ላይ እጅግ ከማምናት ፍጡር ....እናቴ ጋር ነበር የተውኩሽ
ጎበዝ ተማሪ ናት ወደ ፊት ላይም ታታሪ የዲን አስተማሪ መሆን ትፈልጋለች ብዬ አደራ አልኳት...» አሏህም የመልካም ሰሪዎችን ስራ ከንቱ የሚያደርግ አልነበረም።
ራሳቸውን አስጠበቁ ጥብቆችም ገጠማቸው ..."መልካሞችስ ለመልካሞቹ የተገቡ አይደል"

Ye,alla አንዴት ያለ ደስ የሚል ኢማን ነው

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

21 Oct, 04:41


ኢላሂ

_ሶላትን ለማይሰግደው ቅናቻን፣
ለሚያቋርጠው  ፅናትን፣

_ከሶላት
ለሚደክመው ብርታትን፣
ለሚሰንፈው ትጋትን፣
ስጠው።
:
ሰባሐል ኸይር ወዳጆቼ!!😊

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

19 Oct, 21:56


🫳
🫀🫵እህቴ🌹ሀቢብቲ🫵🫀አንቺን ነው ሁቢ

አደራ



ፍቅራኛዬ
ያገባኛል ብለሽ እድሜሽን እና ግዜሽን አታባክኚ!
ወንድ ልጅ
በፍቅር አብራው የተዘላዘለችውን አያገባም እሷ መደበሪያው ነች የሚያገባት ቁጥብ የሆነችዋን ነው::
ቁጥብ
ሁኒ ውድ
ትሆኒያለሽ👌✌️✌️


💐
💐🌹መልካም ለይል💐💐🌹

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

18 Oct, 11:41


صَلُّوا على من تدخُلونَ بِشفاعتهِ دارَ السَّلام 🤍.

- اللهُّم صلِّ وسلم على نبينا محمد .
- اللهُّم صلِّ وسلم على نبينا محمد .

- اللهُّم صلِّ وسلم على نبينا محمد .

- اللهُّم صلِّ وسلم على نبينا محمد .

- اللهُّم صلِّ وسلم على نبينا محمد .

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

18 Oct, 11:41


......

🍁አባ በክር ሆይ ምን ያስለቅስሀል ተብለው
በተጠየቁ ግዜ
የአላህ መለክተኛ ሲያለቅሱ ተመለከትኩና እኔም
አለቀስኩ አሉ
እንዲ ከልብ ስትወድ ምክንያት አትጠየቅማ

🥰 የአላህ እንዴት ያለ ጥልቅ ፍቅር ነው🥹

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

18 Oct, 05:00


የጁሙዓ ግብዣ 🥀

📎https://t.me/Adamaselefy/8844

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

18 Oct, 04:52


የቁርኣን ግብዣ ከሱረቱል ከህፍ የተወሰኑ አያቶች

👌تلاوة جميلة من سورة الكهف

🎙عبد الرشيد بن علي الصوفي

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4344

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

18 Oct, 04:51


إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

13 Oct, 23:27


ህይወት ምንም ብሰራህ
መልካም ነገር ከመስራት ወደ ኋላ እንዳትል
አላህ ዘንድ ዘውታሪና በላጭ ነገር አለ..!
🌱

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

13 Oct, 09:34


۞ لَّيْسَ ٱلْبِرَّ أَن تُوَلُّوا۟ وُجُوهَكُمْ قِبَلَ ٱلْمَشْرِقِ وَٱلْمَغْرِبِ وَلَٰكِنَّ ٱلْبِرَّ مَنْ ءَامَنَ بِٱللَّهِ وَٱلْيَوْمِ ٱلْـَٔاخِرِ وَٱلْمَلَٰٓئِكَةِ وَٱلْكِتَٰبِ وَٱلنَّبِيِّـۧنَ وَءَاتَى ٱلْمَالَ عَلَىٰ حُبِّهِۦ ذَوِى ٱلْقُرْبَىٰ وَٱلْيَتَٰمَىٰ وَٱلْمَسَٰكِينَ وَٱبْنَ ٱلسَّبِيلِ وَٱلسَّآئِلِينَ وَفِى ٱلرِّقَابِ وَأَقَامَ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتَى ٱلزَّكَوٰةَ وَٱلْمُوفُونَ بِعَهْدِهِمْ إِذَا عَٰهَدُوا۟ ۖ وَٱلصَّٰبِرِينَ فِى ٱلْبَأْسَآءِ وَٱلضَّرَّآءِ وَحِينَ ٱلْبَأْسِ ۗ أُو۟لَٰٓئِكَ ٱلَّذِينَ صَدَقُوا۟ ۖ وَأُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلْمُتَّقُونَ۞
"መልካም ሥራ ፊቶቻችሁን ወደ ምሥራቅና ምዕራብ አቅጣጫ ማዞር አይደለም፡፡ ግን መልካም ሥራ በአላህና በመጨረሻው ቀን፣ በመላእክትም፣ በመጻሕፍትም፣ በነቢያትም፣ ያመነ ሰው ገንዘብንም ከመውደዱ ጋር ለዝምድና ባለቤቶችና ለየቲሞች ለምስኪኖችም፣ ለመንገደኞችም፣ ለለማኞችም፣ ለጫንቃዎችም (ማስለቀቅ) የሰጠ ሰውና ሶላትንም ደንቡን ጠብቆ የሰገደ፣ ዘካንም የሰጠ፣ ቃል ኪዳንም በገቡ ጊዜ በኪዳናቸው የሞሉ (ሰዎች ሥራ) ነው፡፡ በችግር በበሽታና በጦር ጊዜም ታጋሾችን (እናወድሳለን)፡፡ እነዚህ እነዚያ እውነትን የያዙ ናቸው፡፡ እነዚያም ተጠንቃቂዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡"☺️☺️☺️

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

12 Oct, 22:43


ከሳሪ (የከሰረ ሰው) ማለት አላህ ወንጀሉን አይምርልኝም ብሎ የጠረጠረ ነው።

ከልብህ ምህረቱን ጠይቀው እንጂ ይምርሃል።

🎀💖Miftahul Kelb🔑🎀

12 Oct, 22:42


ሸይኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ :-

ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በዓለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እነደ ቁርኣን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም

3,455

subscribers

138

photos

48

videos