አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting @aradacasting Channel on Telegram

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

@aradacasting

አራዳ ሞዴሎች እና ተዋናዮችን አቅራቢ ድርጅት ነው። የትወና ብቃት ያላቸው ተዋንያኖች እንዲሁም ሞዴሎችን ወደ ኢንዱስትሪው መቀላቀል የኛ ሀላፊነት ነው።

➣ለቴሌቭዥን ፕሮግራም አቅራቢነት
➣ለሙዚቃ ቪዲዮ ሞዴልነት
➣ለፊልም እና ለተከታታይ ድራማ
➣ለሲትኮም እና ለዶክመንተሪ ስራዎች
➣ለፎቶ ሹቲንግ
➣ለልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ማጀቢያ አራዳ ተዋናዮችን እና ሞዴሎችን ያዘጋጃል።

እዚህ ያግኙን..
@AradaCA

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting (Amharic)

አራዳ ሞዴሎች እና ተዋናዮችን አቅራቢ ድርጅት ነው። የትወና ብቃት ያላቸው ተዋንያኖች እንዲሁም ሞዴሎችን ወደ ኢንዱስትሪው መቀላቀል የኛ ሀላፊነት ነው። በዚህ ቦታ በቴሌቭዥን ፕሮግራም በሙዚቃው ቪዲዮ በፊልም እና በተከታታይ ድራማ ላይ የሚለው ማግኘት እንዲደርስ ነው። በለመለወጥ ለሲትኮም እና ለዶክመንተሪ ስራዎች ለፎቶ ሹቲንግ መካከል የስራዎችን ማፍንና ማመንበር እና በሌላ ምንጮችም ወዘተኞች አለው። የፕሮግራሙች አስተያየቶች እና የተዋናዮች ሞዴሎች ያዘጋጃል። ምክንያቱት ከዚህ ለፖሊቲካል መረጃዎች አራዳ ተዋናዮችን እና ሞዴሎችን ይከታተሉ። በታላቅ ገጽ ያለ የተፈጥሮ እድለኞች ሰልች ለሚሆን መነሻ እና መሰለን እንቀምጣለን።

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

05 Jan, 07:04

መልካም ዜና በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ሞዴሎች በሙሉ!

በሞዴሊንግ ዘርፍ ሰፊ ስራን እየሰራ በሚገኘው @aradacasting ላይ በመቀላቀል በቀላሉ በፊልም፣ በማስታወቂያ፣ በቪዲዮ ክሊፕ እና በሌሎችም የሞዴሊንግ ዘርፎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ Photo ለመላክ 👇
@Arada_cast

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

26 Dec, 07:25

ሰላም ሰላም አራዳ ካስት
አስቸኳይ ማስታወቂያ
ለቅዳሜ ቀረፃ
ለእርግዝና መከላከያ ማስታወቂያ ስራ እድሜ ከ25 በላይ የሆኑ ቆንጆ ሴቶችንእንፈልጋለን

ለቅዳሜ ሚላክላት ዲያሎግ አጥንታ በደንብ መጫወት ምትችል መሆን አለባት

መስራት ምትፈልጉ ከታች ባለው አካውንት ፎቶ ይላኩልን

መስፈርት
📸ፎቶ
👇ስልክ
🏡አድራሻ

ፎቶ ለመላክ ከታች ያለውን ቴሌግራም አካውንት ይጠቀሙ👇👇
      @Arada_cast

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

25 Dec, 15:17

Modeling & Actors Agency based in Addis Ababa
TV Host Movie Music Clip Advert Fashion Show Photography ◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇

#modeling #Arada@aradacasting #casting #agent #host #fashion #TvHost #Photography #Ethiopian #habesha #blacklivesmatter #Amharic #habeshabeauty #habeshaparty #culture #habeshhottie #ethio2024#ethiocelebrity#oromo #photo #photos #pic #pics #picture #pictures #snapshot #art #beauty #modelagent #Follow #instagram

25 Dec, 15:16

25 Dec, 08:06

23 Dec, 21:30

Arada cast
Join my Telegram channel
👇👇👇
@Arada_cast

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

20 Dec, 13:12

ሰላም ሰላም

ለMusic video ስራ እድሜያቸው ከ23-25 የሆነ 9 ሴቶችን እና 4 ወንዶች እንፈልጋለን

መስራት ምትፈልጉ ከአሁን ሰሀት ጀምሮ ከታች ባለው አካውንት ፎቶ መላክ ትችላላቹ

መስፈርት
📸ፎቶ
👇ስልክ
🏡አድራሻ
ከታች ባለው አካውንት ይላኩልን

ፎቶ ለመላክ ከታች ያለውን ቴሌግራም አካውንት ይጠቀሙ👇👇
      @Arada_cast

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

19 Dec, 19:37

ሰላም ሰላም

ለቢልቦርድ ማስታወቂያ ስራ እድሜያቸው ከ23-25 የሆነ 3 ቆንጆ ሴቶችን እንፈልጋለን

መስራት ምትፈልጉ ከአሁን ሰሀት ጀምሮ ከታች ባለው አካውንት ፎቶ መላክ ትችላላቹ

መስፈርት
📸ፎቶ
👇ስልክ
🏡አድራሻ
ከታች ባለው አካውንት ይላኩልን

ፎቶ ለመላክ ከታች ያለውን ቴሌግራም አካውንት ይጠቀሙ👇👇
      @Arada_cast

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

19 Dec, 19:15

Arada CASTING

ለ ፊልም
ለ ሙዚቃ ቪዲዮ
ለ ተከታታይ ድራማ
ለ ቴሌቭዥን ማስታወቅያ
እንዲሁም ለ ፎቶ ሞዴሎችን እና ተዋንያንን ካስት እናደርጋለን ።

✔️ ሙሉ ስም
✔️ እድሜ
✔️ አድራሻ እና ሞባይል ቁጥር
✔️ ቁመት
✔️ ፎቶ

➘ በዚህ አድራሻ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ 👇

@Arada_cast

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

20 Jun, 09:28

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ‼️

አዲስ አበባ ቢሮ ውስጥ ለሚቀረጽ የማስታወቂያ ቀረጻ የቢሮ አገልጋይ መስለው መተወን የሚችሉና ነጭ ሸሚዝ በጉርድ ወይንም በጥቁር ሱሪ ለብሰው ለመምጣት ፍቃደኛ የሆኑ 6 ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን። መሳተፍ የምትፈልጉ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ፎቶ መላክ ትችላላቹ።

የቀረጻ ቀን ቅዳሜ (15/2016)
የቀረፃ ሰአት የሚጀምረው 7:00
ቀረፃው የሚጠናቀቅበት ሰአት 8:00
የቀረጻ ቦታ መገናኛ ስለሺ ስህን ህንጻ ላይ።

ለበለጠ መረጃ
@NegusMultimedia

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

18 Jun, 14:04

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ መገናኛ አከባቢ ቢሮ ውስጥ ለሚቀረጽ የማስታወቂያ ቀረጻ ነጭ ሸሚዝ በጉርድ ወይንም በጥቁር ሱሪ ለብሰው መምጣት የሚችሉ 4 ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

ለበለጠ መረጃ
@NegusMultimedia

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

31 May, 16:01

🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥

ባስብሽ |BASEBESH|

የወጣቱ ድምጻዊ የማፊ አፍሮ "ባስብሽ" የተሰኘው አዲሱ ስራው በ"ባህግና" ዩትዩብ ቻናል ላይ ተለቋል። ከታች ባለው ሊንክ በመታገዝ ገብታችሁ እንድትመለከቱት ጋበዝን።

https://youtu.be/7NnM-qhOA00?si=Qh7h9NZR8MkKjYbP

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

17 Apr, 00:51

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

🔥 🔥 🔥
በቀጣይ ሳምንት ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚደረግ የሙዚቃ ቪዲዮ ቀረጻ 2 ቆንጆ ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን። ቀረጻው ሁለት ቀን ብቻ ነው የሚፈጀው። በዚህ ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠው የቴሌግራም አድራሻ ፎቷችሁን ላኩ።

Join
👇
@aradacasting

ፎቶ ለመላክ➢ @AradaCA

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

24 Mar, 17:49

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (ለሴቶች)

ዱባይ (አቡዳቢ) የሚገኝ ደረጃውን የጠበቀ ትልቅ የኢትዮጵያውያን ክለብ ጥሩ የሰውነት ተክለ ቁመና ያላቸውን 15 የሴት ሰራተኞችን ከኢትዮጵያ ወስዶ ለመቅጠር ይፈልጋል።

ስለሆነም መስፈርቱን እናሟለን የምትሉ በሙሉ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ ሁለት ሙሉ ፎቶ፣ ስልክ ቁጥር፣ ሙሉ ስምና አድራሻችሁን አስቀምጡልን። የመረጥናቸውን ደውለን ቢሮ የምናነጋግር ይሆናል።

👉 ደሞዝ 1200 AED (40,000 Birr)
👉 ምግብ እና መኖሪያ ከድርጅቱ
👉 የአንድ አመት የስራ ቪዛ ከድርጅቱ
👉 የደርሶ መልስ የጉዞ ትኬት ከራስዎ (ብሩ ከሌሎት ድርጅቱ ከፍሎ ከደሞዝዎ እንዲቆረጥ ማድረግ ይችላሉ።)

ያለን ጊዜ አጭር በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ያናግሩን
https://t.me/aradaca

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

22 Mar, 16:55

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (ለሴቶች)

ዱባይ (አቡዳቢ) የሚገኝ ትልቅ የኢትዮጵያውያን ሆቴል ፓስፖርት ያላቸውን 10 የሴት ሰራተኞችን ከኢትዮጵያ ወስዶ ለመቅጠር ይፈልጋል።

ደሞዝ 1200 AED (40,000 Birr)
ምግብ እና መኖሪያ ከድርጅቱ
የአንድ አመት የስራ ቪዛ ከድርጅቱ
የጉዞ ትኬት ከራስዎ...

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ያናግሩን
https://t.me/aradaca

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

15 Nov, 17:21

🔥🔥🔥 #ሁሌ ከሁለት ሚሊየን በላይ ፍቅር Over 2,000,000 + Views 🔥🔥🔥

ብዙ ፍቅር ብዙ መውደድ... ሙዚቃ ማለት ሁሌ ሲደመጥ ነው ብላችሁ በጥቂት ቀናቶች ውስጥ ከሁለት ሚሊየን ጊዜ በላይ ስለተመለከታችሁልን እናመሰግናለን...👍

🔥🔥 ሁሌ 🔥🔥

Artist፦ Yared Negu X Job 27
Producer፦ Yitbarek Kifle & Abduselam Endris
Director፦ Nur Akmel
Cinematographer፦ Daniel Girma
Lyrics፦ Eyobel Birhanu
Melody፦ Job 27
🔥🔥 ሁሌ 🔥🔥
https://youtu.be/6LOpx9zlJ-g?si=rqYBWuUn2S-SKrii

#HULE #ሁሌ

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

28 Oct, 18:34

"ረብራ"
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "ረብራ" ፊልም
የፊታችን አርብ ጀምሮ ጥቅምት 23,24,25 እና እንዲሁም ጥቅምት 30,ህዳር 1,እና 2 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል።

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

28 Oct, 17:03

የመጀመሪያዬ

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

28 Oct, 13:23

" አያምርም ወይ "
የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ
የፊታችን አርብ ወደ እናንተ ይደርሳል !!
ግጥም ወንድወሰን ይሁብ
ዜማ አቡዲ
ሙዚቃ ቅንብር ሚካኤል ሀይሉ (ሚኪ ጃኖ)
ዳይሬክተር ሔኖክ ወንድሙ
ቪዲዮ 16 ፊልም ኘሮዳክሽን
አርብ ማታ ይጠብቁ !!

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

27 Oct, 19:47

“የሱፍ-አበባ!” --- የተስኘ ምርጥ ፊልም -- ቅዳሜ-- በማያ ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል!!!" ---አነዳያመልጦ!!!

SUBSCRIBE OUR YOUTUBE CHANNEL:
https://www.youtube.com/channel/UCINp2J7JKd6tSxkAhbZu6mQ
“ልጅህ እንዳይወድቅ ከፈለግህ አንተ ተጠንቅቀህ ተጓዝ!!!” ---የሱፍ-አበባ!

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

21 Oct, 18:42

በጥቂት ቀናቶች ውስጥ ከአንድ ሚሊየን ጊዜ በላይ ስለተመለከታችሁልን እናመሰግናለን...👍

🔥 ሁሌ -- ሁሌም አዲስ ነው 🥰🥰
🔥 ሁሌ -- ሁሌም የሚደመጥ ሙዚቃ ነው 🥰🥰
🔥 ሁሌ-- ለሚወዱት ሁሉ የሚጋብዙት ዘፈን ነው 🥰🥰
🔥 ሁሌ-- 1 ሚሊየን ጊዜ 2 ሚሊየን ጊዜ 3 ሚሊየን ጊዜ...... 10 ሚሊየን ጊዜ ቢደመጥ እያደር እንደ ወይን የሚጣፍጥ ሙዚቃ ነው። 🥰🥰

"ሁሌ" አዲስ ሁሌ |HULE|

Yared Negu X Job27

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

13 Oct, 21:02

“ህሊና” አዲስ ተከታታይ ድራማ
በቅርብ ቀን

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

07 Oct, 15:28

                🔥🔥 ሁሌ 🔥🔥
👁👁 ሁሌ 👁👁  ሁሌ 👁👁 ሁሌ
🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯
“ሁሌ” የተሰኘው አዲሱ ስራችን በአምስት ቀን ውስጥ 500,000 (አምስት መቶ ሺ) እይታዎችን አግኝቷል። ስራችንን ስለወደዳችሁልን እናመሰግናለን።
#ሁሌን በድጋሚ ጋበዝናቹህ....
ለምትወዱት ሰው ሁሌን ጋብዙ 🥰🥰
            👇👇👇
https://youtu.be/6LOpx9zlJ-g?si=SqZZwTu3CUgeNVDg

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

31 Aug, 15:54

ነገ በ 11:00 ሰአት አለም ሲኒማ
👉#ክሱት

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

26 Aug, 15:42

ተለቀቀ!

#ጀግና

https://youtu.be/J0f7VbhWCEk

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

25 Aug, 19:57

https://youtu.be/F02u0oijp-4

አራዳ ሞዴል & ተዋናይ Casting

18 Aug, 18:16

"የራስ መንገድ"

የሰለሞን ቦጋለ አዲስ ፊልም ነሀሴ 16 በስካይላይት ሆቴል በደማቅ ስነስርዓት ይመረቃል። በአገራችን የሚገኙ በርካታ ታዋቂ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በዝግጅቱ ላይ ይታደማሉ። ከፊልሙ ገቢ ላይ ህብረት ለበጎ ለሚያስገነባው ሆስፒታል የተወሰነ ድጋፍ የሚደረግ በመሆኑ ይምጡና አንድም ይዝናኑ አንድም በበጎ ስራ ላይ ይሰማሩ።

የመግቢያ ዋጋ 2000 ብር