ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡ @hayhaf Channel on Telegram

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

@hayhaf


إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ
أُو۟لَٰٓئِكَ هُمْ خَيْرُ ٱلْبَرِيَّةِ

🍃እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት፣
እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡

Al-Bayyinah 98:7

Channel created on may 6/2023E.C

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡ (Amharic)

ሞት፣ ፍላጎት፣ የእንጀራ፣ መልካሙን ማስተዋለድ ፣ ጨካኞችን ሳይሆን አናጋጣኝን እንሻል። ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡ የሆኖው ትንሳኤ እህቶች ማወቅ እና ማስተዋለድ ሰጪ። በሁለት ብሄራዊ ታሪክ ከተማ እንቅስቃሴው አርበኞቹና በዃይልና በአስተማሪም ለሆነ። ፕሮፌሰር ሮይድ የአባነን መስክሮች ከሚንብቃጠር ውብረት አሉ። የፈረንደን መንግስት አለባለው፣ የማሰብ ብቻ የሆነውን ውድ የመኪናዊ ትንሳኤ እህቶችን የመመዝገብ ፍቅር አድርጋል።

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

14 Jan, 03:27


ድካምሽን አላህ ያውቃል እሱ ይረዳሻል
ቢዘገይም የሚቀድመው የለም
ወላሂ መኖራችን ለበጎ ነው።




@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

13 Jan, 19:06


በእንስሳት እና በሰው  መካከል ያለውን
ልዩነት ታውቃላቹ እንስሳ ሲርበው
ሊከዳህ ይችላል ሠው ግን ሲጠግብ
ነው የሚከዳህ



@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

13 Jan, 18:56


ህይወት ቀላል ብትሆን ኖሮ

የታጋሾች ምንዳ ከባድ ባልሆነ ነበር


.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

13 Jan, 03:30


በህይወቴ ትልቁ ስህተት
ለኔ ቦታ ለሌላቸው ሰዎች.....
ቦታ መስጠቴ ነበር

.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

12 Jan, 19:06


አብሮህ የሳቀን ሰው ትረሳው ይሆናል
አብሮህ ያነባን ሰው ግን
ፈፅሞ አትረሳዉም

.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

12 Jan, 18:09


ቆይ እኔ ብቻ ነኝ ግን ሁሉንም
ያለ እድሜዬ ከማየቴ የተነሳ ገና
ከአሁኑ ህይወት ያስጠላኝ

.❤️‍🩹

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

12 Jan, 03:31


እህቴ

መዘግየት መቅረት አይደለም
አላህ እንባን እና ስብራትን አይረሳም
ይክስሻል....❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

11 Jan, 18:30


አላህ ለዟሊሞች ሁሌም
መልስ አለው


.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

11 Jan, 04:55


በስተመጨረሻም ቃሉን
ሚጠብቅ አላህ ብቻ ነው

.❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

10 Jan, 18:59


ፂማችሁ  ግን ሱበሃነከ ረቢ
ሀቂቃ ግርማ ሞገሳችሁ
እኮ ነው ....ለምን ታነሱታላቹሁ ???
  የውበት ጥግ 🧔

لحيتك هي جمالك❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

10 Jan, 16:57


"በዚህ ዓለም እስካለህ ከአሏህ በስተቀር በማንም ጥገኛ አትሁን፣ ጥላህ እንኳ በጨለመ ጊዜ ጥሎህ ይጠፋል"
                      (ኢብኑ ተይሚያህ)

                   
.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

10 Jan, 09:06


ፈተናዎችን ሁሉ እንዴት እንደማልፍ ታውቃላችሁ?

አላህ የወደደልኝን ከልብ በመውደድ።


.❤️‍🩹
@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

09 Jan, 19:12


ያየው እንዳወራን የመልኩን ኸበር
ይመስል እንደነበር ግንባሩ ጀንበር
አዒሻ መርፌ ጠፍቷት ጨለማ ነበር
በሱ ኑር ተገኘ ሲገባ ከበር🥰💚

صلى الله عليه وسلم


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

08 Jan, 19:25


እናት ❤️

🫶❤️‍🩹

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

08 Jan, 18:20


ካላጣህ ምንም ነገር ልታገኝ አትችልም
ጀነት እንኳን ሞትን ይፈልጋል

.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

08 Jan, 06:31


ያሰብነው ሳይሳካልን ቢቀር ....
መጥፎ እድል ነዉ አንበል
አላህ ለኔ የተሻለዉን ፈልጎ ነዉ
ምናልባት እኛ ኮከቧን ተመኝተን
ጀሊሉ ደሞ ጨረቃዋን አስቦልን ይሆናል
ሁሌም በአላህ ላይ ተስፋ አንቁረጥ

.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

07 Jan, 18:54


ልታልሚው ከቻልሽ
ልታሳኪው ትቺያለሽ


.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

07 Jan, 07:09


"
ዋጋሽን አይኑ ውስጥ ከሚታይ ሰው ጋር ኑሪ።

የኔ ሴት😍

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

06 Jan, 19:10


አንዳንድ ሰዎች ለምን እንደ
ሚያዝኑ ከመግለፅ ይልቅ
ፈገግታ ቀላል እንደሆነ
ስለሚያውቁ ሁል ጊዜ
ፈገግ ይላሉ


.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

06 Jan, 18:05


እነዛ ብዙ ኪሎግራም የሚመዝኑትን በሮች
ብቻውን ነበር አሊይ ገነጣጥሎ የጣላቸው

ነገር ግን የልቡን ፍቅር የፋጢማን ጀናዛ
ሲሸከም አግዙኝ አለ

.

የ ልብ ህመም ቀላል አይደለም ❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

06 Jan, 12:19


ተሸሽገው ለወዳጆቻቸው በተዘረጉ
እጆች ላይ የ አላህ ሰላም ይስፈን።


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

05 Jan, 18:04


የሁልጊዜ #ተስፋችን መመኪያችን
ሁሉንም ነገር ማድረግ የሚችለው
ሃያሉ እና ብቸኛው ተገዢ #አላህ ሱብሃናሁ
ወተዓላ ብቻ ብቻ ነው።


.❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

05 Jan, 17:28


የትኛውንም ግንኙነት
የማስቀጠል ሀይል የለኝም
መሄድ ከፈለጋቹ በቃ ሂዱ✌️



@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

05 Jan, 03:37


የውሳኔ ሴት ሁኚ

ብቻዋን ብትቀር እንኳን ላመነችበት
አላማ እስከመጨረሻው ድረስ ፀንታ
የምትቆም🦋



@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

04 Jan, 17:51


አሁን አሁን የሚገርመኝ ነገር፤
ምንም ነገር እየገረመኝ አለመሆኑ


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

04 Jan, 03:30


መቼም ቢሆን እናትሽ እንዳታዝንብሽ !

.❤️‍🩹



@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

03 Jan, 18:44


Dear besties

እኔ እና አንቺ እኮ ጎንበስ ቀና
እያልን ስንስቅ ኑሮ የሞላልን
ነዋ ምንመስለው

.😭

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

03 Jan, 18:10


ሳልሸከመው የከበደኝ  ነገር
ቢኖር የሰው ፀባይ ነው ።


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

03 Jan, 03:31


ጫማዎች እና ሰዎች ህመም
እንዲሰማሽ ካደረጉ ልክሽ አይደሉም
እና ተያቸው!



.
@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

02 Jan, 18:41


ፀሀይ ጨረቃ ቢተባበሩ
በቀን በማታው ደምቀው ሊያበሩ
ጀማሉን አይተው ሊወጡ አፈሩ
ሆነና ኑሩ ሁሉን አድካሚ
አሏሁመሶሊ አላ ሰይዲና ሙሀመድ
                        

                           ❤️


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

02 Jan, 18:10


አላህ ይሰብራል
አላህ ይጠግናል


.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

02 Jan, 17:35


Welahi

እንድትሰግድ ከሚመክርህ ሰው
በላይ የሚወድህ የለም❤️‍🩹




@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

02 Jan, 03:23


አላህ ሆይ ጉዳዬንም ይሁን ደስታዬን
በፍጡራን እጅ አታድርግብኝ
ስብራቴንና መተናነሴንም ካንተ ውጪ
አታድርግብኝ❤️‍🩹



@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

01 Jan, 18:44


ኢላሂ
የረጀብና የሸእባንን ወር ባርክልን
ለረመዳንም አድርሰን።

ደርሰው ከሚፆሙት አላህ ያድርገን

አሚን❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

01 Jan, 17:42


አብሽሩ ለ ኽይር ነው.…

ሁሉም ያልፋል إن شاء الله



.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

01 Jan, 03:15


አበቃ ብለሽ ስታስቢ
አላህ ተአምሩን ይልክልሻል
ላንቺ የተባለው እስኪመጣ ታገሺ

𝙴𝚑𝚝𝚎




.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

31 Dec, 18:54


2025!
We will see Palestinian 𝗙𝗥𝗘𝗘
in this Year. In Sha Allah. ❤️‍🩹🇵🇸




@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

31 Dec, 18:26


አዝናለው...
ምናልባት ለራሴ አላንስም
ቤተሰቦቼ ግን ከኔ
የተሻለች ልጅ ይገባቸዎል

.❤️‍🩹



@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

31 Dec, 17:42


ምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳላቹ
አላውቅም ግን አላህ አለ♥️


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

30 Dec, 19:28


የማንንም personal life እያያቹ
እራሳቹን የምታዩ ሰዎች ማንም መጥፎ
ጎኑን አያሳይም እንጂማ ስንት ጉድ አለ


.💔


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

30 Dec, 17:47


ያገባም አገባ የታጨም ታጨ
እኔ  ብቻዬን ቀረሁኝ ቻናሌ ላይ
አፍጥጬ

.😭


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

30 Dec, 03:26


ህልሞቻችን በዩሱፍ ጉድጓድ ውስጣ ቢጣሉም፤
ነፍሶቻችን ግን የቅፍለቱን መምጣት ናፍቀዋል።

ነገን_የማመን_ተስፋ፣ ዛሬን የመታገል እውነት…!


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

29 Dec, 17:55


አንድ አንድ ሰዎች
በህይወታችን ልክ እንደ
ሻማ ናቻው። ለራሳቸው
ቀልጠው እኛን ያበራሉ!!


.❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

29 Dec, 12:05


ሆስፒታል ተኝተሽ ሊጠይቁሽ መተው
«ታመሽ ነው እንዴ?»
ብለው የሚጠይቁ ሰዎች ያማቸዋል እንዴ?

እና እቤት ያለው አልጋ አልመቸኝ ብሎ ነው ሆስፒታል አልጋ ላይ ሂጄ የተኛው?

እያስተዋልን እንጂ ጓዶች! አልጋ አለመያዛችሁ እንጂ እናንተንም አሟችኋል እኮ



.😁

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

29 Dec, 03:27


ለካ ሰው ፀብ ከፈለገ ትልቅ ጉርሻ
ያጎረስከኝ አንቀህ ልትገለኝ ነው
ይልሃል

.


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

28 Dec, 19:03


ጊዜ ይፈጃል እንጂ
የማይመለስ Dua የለም።


.❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

28 Dec, 03:19


ልብህ ላይ የአላህን ፍራቻ
መለኪያው ሶላት ነው ❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

27 Dec, 17:41


.


😁


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

27 Dec, 17:21


አንዳንድ ጊዜ ሁሉን ነገር መቻላችን
ሶብራችንና አለመውደቃችንን
እያሰብን ሁሉ ልናለቅስ እንችላለን❤️‍🩹



@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

27 Dec, 15:43


ያረብ

ባንተ ምርጫ ቆንጆ ነገር እፈልጋለሁ❤️

.


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

26 Dec, 18:18


ሙሀመድ የኛ ፀሀይ
ፍፁም የሎትም መሳይ❤️





@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

26 Dec, 17:42


አውቃለሁ…ለረጅም ዘመን "አልሐምዱ ሊላህ!" እያሉ ከመፈተን በላይ ብርቱ ፈተና የለም።

ቢሆንም ግን አሁንም «አልሐምዱ ሊላህ»በሉ።

إنما يوف الصابرون أجرهم بغير حساب }}

"ታጋሾች ምንዳቸውን የሚያገኙት ያለ ገደብ ነው "



@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

26 Dec, 07:51


"
አላህን ይዘህ የማይሳካ ነገረ ቢኖር ተንኮል ብቻ ነው።

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

26 Dec, 06:33


            የኪሳራ ሁሉ ኪሳራ
            °°°°°°°°°°°°°°°°°°°

የደከምክበት፣ የታመምክበት፣ የለፋህበት፣ እንቅልፍ ያጣህበት፣ ጊዜ ገንዘብህን ያባከንክበት..... ብዙ ብዙ የሆንክበት ጉዳይ አላህን በማመፅ ላይ ሲሆን ነው


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

25 Dec, 18:40


ብንሄድ ይሻለናል!🚶‍♀😔
.
.
.
.
ወደ አልጋችን

.😁

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

25 Dec, 17:50


የፍቅር ታሪክ አላውቅም
ከመሀርተኛው ጌታ እና
ከተውበተኛው ባርያ
ታሪክ የበለጠ


.❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

25 Dec, 16:29


ስልክ እንዳለሽ ከሚያስረሱሽ
ሰዎች ጋ መዋል🤌❤️



.

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

24 Dec, 03:13


የማይረሱ ግን የተረሱ
ቀናቶች ውስጥ
አላህ አብሮኝ ነበር
 


.❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

23 Dec, 18:09


በዙሪያሽ ሰው ከቦሽ
ግን ብቸኝነት ሲሰማሽ
ወላሂ ከሱ በላይ እሚያም ነገር የለም

.💔


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

23 Dec, 17:19


የስልካችሁ የመጨረሻ ሁለትቁጥሮች
የምታገቡበት እድሜ ቢሆን

.😁



@hayhay

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

23 Dec, 14:00


እናቷን አይተህ ልጅቷን አግባ



@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

23 Dec, 03:31


ያለ አንተ ተብሎ ሙጥኝ
የሚባልበት ፥አላህ ብቻ ነው!

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

09 Dec, 16:50


ለሚስትህ ወይንም ለባልሽ ፍቅራችሁን እንዴት እደምትገልጹላቸው አታውቁም🤔??

እንግዳውስ ወደ ቻናላችን ጎራ ይበሉ ለምትወዱት ሰው ማራኪ የፍቅር አገላለጽ፣ውብ የሆኑ የተበታተኑ ጹሁፎች፥የፍቅር ግጥሞች እና ኢስላሚክ ታሪኮችን ያገኙበታል አሁኑኑ ይቀላቀሉን🥰
         👇 _Lits join_👇

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

09 Dec, 06:20


ለረዥም ጊዜ ከሩቅ ስንመኛቸው ስንፈልጋቸው
ስንደክምላቸው የነበሩ የደስታዎቻችን ምንጮች ......
ምናልባት በጉያችን ስር ተሸሽገው ቢሆንስ ?
ሩቅ እያሰብን ሩቅ እያለምን ከጎናችን ያሉትን
የደስታዎቻችንን ምንጮች የዘነጋናቸው ይመስለኛል ።

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

09 Dec, 03:17


"ሰዉ ጤነኛ ሲሆን በጣም ብዙ ነገር
ይፈልጋል :ሲታመም ግን ጤነኛ መሆን
ብቻ ነዉ ሚፈልገው "


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

08 Dec, 18:11


~ለኔ ያለው እንጀራ ቢሸጥ እንኳን
እንግድነት ሔጄ እበላዋለው።

አትድከሚ ላንቺ ያለው ካንቺ
ወዴትም አይሔድም


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

08 Dec, 15:16


የኔ ቆንጆ ልመርቅሽ አሚን በይ

አላህ ይህን ቀን ቅርብ ያድርግልሽ❤️‍🩹🥰

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

06 Dec, 20:50


​​​​​​🔞🔞 ኢክራምን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው። ከኔ ይበልጥ የእሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በቀን ከ10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ፣ ቁርስ፣ እራት፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!!
.....
አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የኢክራም እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ...Read more

     📥ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

06 Dec, 17:29


Some guy just said to me

በዚህ
ኑሮ መወፈር ህዝብን እንደመናቅ ነው😭


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

06 Dec, 17:11


ወዳጄ ሰዉን መደገፍ አቁም
የት እና እንዴት ትቶክ እንደሚሂድ
አታዉቅምና😚


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

05 Dec, 18:56


ነፍስ ከደከመች እንቅልፍ ምንም ማለት አይደለም!


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

05 Dec, 18:05


ሰው ሳይቀመጥ የምትነዱ taxi
ሹፌሮch ግን ወላሂ አድቡ 🥹

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

05 Dec, 17:50


የማይነገሩ ብዙ ህመሞችም አሉ
በፈገግታ ማልቀስ የበለጠ መከራ ነው

ለመደገፍ የትከሻ እጦት ይገድላል
ለማውራት የቃላት እጦት ቅስም ይሰብራል።


.💔


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

04 Dec, 18:34


ውበትሽ ሃያዕ ነው ፍካትሽ ኢስላም ነው
ድምቀትሽ ኢማን ነው የቁንጅናሽ ሚስጥር በሂጃብሽ ስር ነው።
እናም ውድዋ እህቴ ውበትሽ ሃያእ ነው


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

04 Dec, 06:37


Athlet እስካልሆንክ ድረስ
ከራስክ እና ከጊዜ ጋር ይሁን
ውድድርክ እንጂ ከሰው ጋር አይሁን።


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

03 Dec, 18:55


ዝም ብዬ ሳስብ

     አላህ

እንዴት ድንቅ ነው በአላህ

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

03 Dec, 17:45


እኔ ግን ሲገባኝ i phone እና ብር 
ነው እንጂ የሌለኝ ቆንጆ ነኝ ምን
እኔ ብቻ ሁላችንም ውቦች ነን
አይመስላቹም 🥹

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

02 Dec, 16:24


አንዳንድ ሰውን ከመውደዳችሁ የተነሳ
ብቻችሁን ሁናቹ ከአላህ ጋር ስትቀማመጡ የምታስታዉሳቸዉ
ይህ ከውዴታዎች ሁሉ  በላጩ ነዉ🥰

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

02 Dec, 11:15


ሁሉም ሰው ታማኝ ሰው በመፈለግ
ላይ እንጂ ታማኝ ሰው ለመሆን
እየሞከረ አይደለም።


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

02 Dec, 03:17


የደስታ ግማሹ እናት ነች
ቀሪው ግማሽ ደሞ የእናት ዱዓ ነው!




@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

01 Dec, 18:25


ወንድ ልጅ እድሜውን ከደበቀ
ለታላቅ እህቱ ብሎ ነው!!


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

01 Dec, 15:39


የሆነው ሁሉ እንዳለ ሁኖ አሁንም ቢሆን
የሰው ልጆች መልካም ናቸው ብዬ
አስባለሁ

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

01 Dec, 11:18


" ገንዘብ ሚፈልግ ሰው ካለ
በውስጥ መሰመር ያናግረኝ
አብረን እንፈልጋለን "✌️

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

30 Nov, 18:28


"ከገጠር ስትመጣ Ari phone
ለማሰራት ሞባይል ቤት ለሞባይል
ቤት ስትዞር የነበረች ልጅ ነች እኮ
አሁን ልብን ምሰብረው አይዞን ወንድሜ "

ታክሲ ውስጥ ሲሉ ሰምቼ ነው😁

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

30 Nov, 18:06


🕊ሰላም ለእነዛ በውስጣቸው ሀዘንን 
ስቃይን ለተሸከሙ ሰዎች. 

ፈገግታቸው ከፊታቸው ለማይጠፋ
ሰዎች የረበና ሰላም በእናንተ ላይ
በሀዘንተኛው ልባችሁ ላይ ይሁን!


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

30 Nov, 17:22


አኺ!
አላህ አድሎህ ሁለተኛና ሶስተኛ
ለማግባት አስበህ ከሆነ እራስህን
ለሶብር አዘጋጅ። የማይቀናኑ ሴቶችን
ማግኘት በጣም ከባድ ነው።
~
ሸይኽ ሰሊም አልኸውኺ


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

30 Nov, 07:52


" ክብር የምትለው ቃል ውስጥ ራሱ
there is ብር"


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

29 Nov, 18:26


some one said

ሽሮ ራሱ
ብር ቢኖረው
ስጋ አዞ ይበላ ነበር።

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

29 Nov, 17:29


ለምድነው ግን አይኔን ጨፍኜ
ፊቴ ላይ ሳሙና ስመታ
"ከጎኔ ሴጣን ያለ የሚመስለኝ"

እደኔ የሆነ አለ ግን🥹

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

27 Nov, 18:54


እንባችን ለዚያ ከፍራቻ የተነሳ
ካለቀስንለት እሳት እንደማይነካን ቃል
ለገባልን አላህ እንጂ ለማንም አትገባም ❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

27 Nov, 18:35


እንገናኛለን ወይ🥹

ርቀቱ ልቤን ቀደደው❤️‍🩹

እንገናኛለን ወይ?

ከተቃጠለ ናፍቆት በኋላ❤️


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

27 Nov, 17:01


እንኳንስ ርቆ ይቅርና
እያለም የሚናፍቅ ሰው
መለየት የደረሰበት ነው
የሚያውቀው ህመሙን ስቃዩን💔😭


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

27 Nov, 10:57


አንድ አንድ ወዳጅነት ጊዜያዊ ሰዎችን
እንድንለይ እድሉን ይሰጠናል


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

26 Nov, 19:04


#ጥንካሬ ለሴት ልጅ
ምርጫዋ ብቻ ሳይሆን
ግደታዋም ጭምር ነው !!

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

26 Nov, 18:48


ቆንጆ፣ ሳቂታ እና ምርጥ ልጅ ከሆነች

She is dumbushbush😍😁

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

26 Nov, 17:41


ህንዶች ሰው ሲሞት ሬሳው ያቃጥሉታል

_ እኛ ሀበሾች ግን ለሬሳ ክብር አለን

ሰውን የምናቃጥለው በቁሙ ነው🤦‍♀️


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

26 Nov, 12:43


ባል የሌላት ሴት ምስኪን ድሃ ናት አሉ ረሱል ﷺ

ለምን ተብለው ሲጠየቁ ??
ሚስት የባልዋን ፊት በፈገግታ
ስትመለከት በይተል ጧኢፍን
የተመለከተች ያህል ነው ደስታዋ !
ብለው መለሱ ።

እና ምን እየጠበቅነው እህቶች ቶሎ ወደ💍👰

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

25 Nov, 18:38


አይዞን!!!

ከውድቀት ይልቅ
ተስፋን ላስተዋለ

ከመሠበር ወዲያም
አዲስ ህይወት አለ።

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

25 Nov, 09:31


በ ዱዓ አለቀሰች ከዝያም የዱዓዋ
መቅቡል መሆን አስለቀሳት።


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

25 Nov, 03:19


የቱንም ያህል ህመም ቢኖረዉም 
ወደአላህ እንድትጠጋና ለዱአ እጅህን
እንድትዘርጋ ያደርገህ ስብራት ሁሉ 
ስጦታ ነው። 


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

24 Nov, 17:52


ድሮ እናንተ ያለ ቼክ.. ያለ ኢንተርኔት....
ያለ ስማርት ፎን... ያለ መኪና
እንዴት ነበር የምትኖሩት...?

አለው አሉ ልጅ ለአያቱ
......

አያትም
ዛሬ እናንተ ያለ ሰላት.. ያለ ሥርዓት..!
ያለ ቂርዓት...! እንደምትኖሩት

አለው አሉ!!


አላህ ይሰትረን😭


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

24 Nov, 13:51


ወጣቱ ሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ሲያጣጥር
እናት ታለቅሳለች....
"እማ የቂያማለት ሂሳብ ተሳሳቢዬ ብትሆኚ
ምን ታረጊያለሽ?" ብሎ ጠየቃት...

"ስለማዝንልህ ይቅር እልሃለው " አለችው
እሱም እንዲህ አላት.....

"ካንቺ በላይ ወደሚያዝንልኝ ጌታ እየሄድኩ
ነው አታልቅሺ"


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

23 Nov, 12:32


Cheers 🥂

ያለ ምንም ተስፋ መቁረጥ "ሁለት ልብን" እየጠበቅን ላለን አሳዛኞች 🥲

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

23 Nov, 04:58


"ላጤ ማለት የተላጠ ማለት ይመስለኛል"
አላለችም ምን ዓይነት ነገር ነው
የገጠመን ጎበዝ🥹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

22 Nov, 19:00


Dear bestie

አግብቼ ባል ቢኖረኝ እና
ከሌላ ወንድ ጋር ቢያየኝ

አንቺ ከሌላ ሴት ጋር ስታይኝ
እንደምትቀኚው የሚቀና አይመስለኝም🥹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

22 Nov, 18:11


ባንቺ ውድቀት የሚደሰት አንድ ሰው
እንኳን በዙሪያሽ ካለ አላህን አመስግኚ....
.
.
.
ቢያንስ ለአንድ ሰው የደስታ ምንጭ ሆነሻል ❤️😁



@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

22 Nov, 16:27


ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠብቅናቸው
ሀጃዎች ይበልጥ አላህ በአጋጣሚ
የሰጠን ነገሮች እጅግ ውብ ናቸው


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

22 Nov, 05:46


ዱንያ ላይ አንድ ቀን አለ
ንጋቱ የትላንትን ጨለማ የሚያስረሳ
የደከመ ጀሰዳችንን በሰለዋት የምናበረታበት   
በስቃይ ላይ ላሉ እህት ወንድሞቻችን
ድል አጥብቀን ዱዐ ምናደርግበት፣
መኖር የሚያጓጓበት ውብ ቀን ጁምዐ 🥰


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

22 Nov, 04:56


‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ 🌷


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

21 Nov, 17:57


.


💔😭

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

21 Nov, 15:18


•በሰው ቀልብ እየተጫወቱ
አላህ  ሆይ ቀልቤን አረጋጋልኝ
ብለው ይለምናሉ። አይታሰብም
አላህ ሥራችሁን አይመዘግብም
መሰላችሁ እንዴ!

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

20 Nov, 18:09


የማንቆጭበት መውደድ

ከመወደድ እጅጉን ይበልጣል🥰


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

20 Nov, 16:16


ከአሏህ በታች...

ለኛ ብዙ ዉለታን የዋሉልን
ምርጥ ሰዎች አሉ::

ምንም ባናደርግላቸዉም
በዱዐ ግን የማንረሳቸዉ❤️


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

20 Nov, 10:17


እህቴ የወደፊቱ ባልሽን #አማና 
ለሌላ ወንድ አስረክበሽ 
ምን ሊወጣሽ ነው::

አስታውሺ

ባሀራም አብረሽ የወደቅሽው ወንድ
መቼም ቢሆን ባሃላል አይፈለግሽም‼️

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

20 Nov, 06:24


Cheers🥂

ስናድግ ያበደ ሀብታም እንሆናለን
ብለን እብደቱ ብቻ ለተሳካልን 😭

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

18 Nov, 23:00


አልሀምዱሊላህ
ለሰጠን ፀጋዎች ሁሉ

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

18 Nov, 10:53


በህይወቴ የሚፀፅተኝ ከኔ ያልተሻሉ
ሰዎች ሲንቁኝ ያነባሁት እምባ ነው😢


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

18 Nov, 04:48


ጋዛ ወላሂ አንቺ ሠላም እስከምትሆኚ ድረስ
ልቤ ሠላም አይሆንም💔


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

17 Nov, 19:06


እነዛን ሰዎች በ react ግለፁ
ብትባሉ የቱን ትጠቀማላቹ

me 😍

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

17 Nov, 18:53


24 ሰአት ብታወሩት የማይሰለቻችሁ ሰው አለ🥹😁

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

15 Nov, 06:41


በዒባዳ ያማረ በሰለዋት የደመቀ
ምርጥ ጁመዐ ይሁንላችሁ🥰


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

14 Nov, 18:17


🗣 "አላህን አይተሽዉ ታውቂያለሽ"

" አዎ ብዙ ጊዜ! "

🗣 "መቼ? "

"ገመናዬን ሲሸፍንልኝ ሲሳይ ሲሰጠኝ
ይቅር ሲለኝ ሲያስጠጋኝ ሲያበላኝ
ሲያጠጣኝ ሲንከባከበኝ ሲያዝንልኝ
አልኳቸው አልሃምዱሊላህ ❤️‍🩹🥰


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

14 Nov, 02:29


#ፈጅር ሶላት የፈጣሪህን ትእዛዝ
ለመተግበር በሸይጧን ላይ ድል
አድርገህ የቀን ውሎህን በደስታ
የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

13 Nov, 17:58


#رمضان 🌙

ወላሂ ተናፍቀሀል😭🥰

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

13 Nov, 10:07


ለ አላህ ብለህ ከምታደርገው ነገር
የበለጠ ውብ ነገር የለም።

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

13 Nov, 06:19


ከወንዶች በላጩ
በሀላል መንገድ ፍቅርን የሚሰጥሽ እና
የሚመራሽ ወንድ ነው። በሀራም አበባ
እና አሻንጉሊት የሚሰጥሽ አይደለም!!

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

13 Nov, 02:51


የሞቀዉን ፍራሽን ትተህ
ለፈጅር ወደ መስጅድ መሄድህ
እዉነተኛ አላህን የመዉደድ መገለጫ ነዉ።



@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

12 Nov, 17:35


የዋህ ሰው  አዛኝ እንጂ ሞኝ አይደለም😊

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

12 Nov, 15:06


ችላ መባባል የስንብት መጀመሪያ ነው።

@hayha

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

12 Nov, 13:51


የእግራቹን ትንሿን ጣት
የሆነ ነገር ጠርዝ መቷቹ ያቃል🥹😭

.

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

12 Nov, 12:05


የተከበረና ቸር ሰው መሆን እፈልጋለው ? ሲላቸው
"ችግርህን ለፍጡር አትንገር "አሉት።ﷺ💚

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

11 Nov, 09:21


❤️‍🩹🥰


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

11 Nov, 05:43


እቅድህን ለማንም አትናገር!
ሰው ብቻህን እንድትቸገር እንጂ
ብቻህን አንድትጠቀም አይፈቅድልህም።


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

10 Nov, 15:11


እርሷ ንግስት ናት

ጌታዋን በብቸኝነት ያመለከች፣
ለርሱም ጊዜውን ጠብቃ ሰላቷን የሰገደች!!

ሂጃቧን በስርአት የለበሰች እና በሀያዕ
ያሸበረቀች ሴት በርግጥም  እርሷ
ንግስት ናት👌

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

10 Nov, 05:45


አኽላቅ እና አደብ ከሁሉም ነገር በላይ አስፈላጊ ናቸው።

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

09 Nov, 18:14


ስደሰት ብቻ ሳይሆን ሳዝንም
አመስጋኝ ባሪያህ አድርገኝ ያአላህ ❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

09 Nov, 15:02


ፎቶ_ስትነሺ #የደለትሽው ነው
ያንቺ ትክክለኛ መልክ

.😁

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

09 Nov, 03:18


ቁርዓን መስማት በልባችን ውስጥ
ውብ የአበባ ስፍራ እንደመገንባት ነው ።
ከሌላው ጫጫታ ተነጥለን በልባችን
የአበባ ስፍራ እንደሰት ዘንድ ከቁርዓን
ጋር እንወዳጅ ።


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

08 Nov, 18:37


እናቴ ያን የመሰለ አባቴን
በደብዳቤ አግብታ
እኔ ግን Smartphone ይዤ
እስካሁን አላገባሁም😭

@hayhafa

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

08 Nov, 15:46


መልካም  ትዳር  ሪዝቅ  ነው 
አሏህ  ይወፍቀን🤲


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

08 Nov, 14:47


.💔

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

07 Nov, 17:50


.🥀


ይሰምራል ሃሳቡ ይሽራል ህመሙ
ያያቸው እንደሆን ነብዩን በሕልሙ

صلى الله عليه وسلم💚


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

07 Nov, 12:17


ይህን ፀጋ ተመልከቱ ፥-
እኛ አንድ ሰለዋት አውርደን
አሏህ በኛለይ አስርን ያወርዳል።
እኛ አስር ብለን ፡ በኛለይ አንድ ቢወርድም
ከበቂ በላይ ነበር🥹❤️

اللهم صلي وسلم ال نبين محمد

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

07 Nov, 09:54


ከታደሉት መሀል ነኝ🙌

አልሃምዱሊላህ

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

06 Nov, 04:44


ምስጋና …

ወደ አላህ
እንድንመለስ ላደረጉን ስብራቶች ❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

05 Nov, 18:53


እኔ እንቅልፍ እወዳለው
እንቅልፍም ይወደኛል ግን ቤተሰቦቼ
በኛ ግንኙነት ደስተኞች አይደሉም😢


.💔

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

05 Nov, 18:44


አላህ እኮ ቸር ነው
አንድን ወስዶ እልፍ መስጠትን
ያውቅበታል الحمدلله❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

05 Nov, 12:38


ትውስታ

የቤት ስራ ሳልሰራ ትምህርት ቤት
እሄድና ደብተር አውጡ ስንባል

ከስፖርት ደብተር ጋር ተመሳስሎብኝ እኮ ነው😭

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

05 Nov, 11:15


.💚

ግንባሩን ብታይ ነው ኸዲጃ
ሆነ እሱ ብቻ የሷ ሀጃ😍

ሙራዷ አገኘ የፈረጃ
ኑሩን ኸዲጃ ስታገባ🥰

አህለን ወሳህለን ወመርሀባ❤️

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

04 Nov, 18:35


ነገን ብሎ ትናንትን ለመርሳት
መታገል ውስጥ ያለው ስቃይ
ከባድ ቢሆንም መጨከን ግድ ነው።

.❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

04 Nov, 18:18


አንዲት እህት አለችኝ😁

"ባለ ትዳር ሆነች እኮ ተብሎ ይወራልኝ"



#copied

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

04 Nov, 13:13


ልመርቅሽ አሚን በይ🤲

ባለ ሀብት ሆነች እኮ ተብሎ ይወራልሽ🥹🥰

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

04 Nov, 10:08


ሰላም ለነዚያ...🕊

ለወንድሞቻቸው እረፍትን ለሰጡት

ባለ ኒቃቦች❤️

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

03 Nov, 17:47


.


ስቃይ የደስታ ጥላ ነው።


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

03 Nov, 15:58


ደካማ ወንድ

ሴቶች ላይ ትኩረት ያደርጋል።

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

03 Nov, 12:43


ያረብ

ደክሞኛል ግን አምንሀለው❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

02 Nov, 17:15


ሰላትህን ዘንገተህ በህይወትህ
መልካም እድል አጠብቅ

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

02 Nov, 12:38


ውሻ መናገር ቢችል ኖሮ መታመን
ለተሳናቸው ሰዎች መምህር
ይሆናቸው ነበር።


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

02 Nov, 09:40


ትውስታ

እናቴ ቀጥቅጣኝ ቀጥቅጣኝ አሳሬን ካበላችኝ በኋላ
.
.
እኔማ አልቻልኩሽም ቆይ አባትሽ ይምጣልሽ

ማዘሯ😭

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

01 Nov, 11:52


እሷ ኒቃብ ስለለበሰች የዓይሻ ምትክ ናት ❤️

ኒቃቢስቷ😍


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

01 Nov, 04:22


የሙእሚን ደስታው
ከወዳጁ #ነብዩ_ሙሀመድ(ﷺ)
ጋር የሁለት ሀገር ጉርብትናን
ማግኘት ነው ♥️🥰

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

31 Oct, 18:12


የኔን ጉዳት ስትጠግን እድሜዋ አለፈ😭

እናቴ❤️‍🩹


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

31 Oct, 15:46


.💚

ለኔም ኑልኝ እንጂ ማየቱ ይድረሰኝ🥹


صلى الله عليه وسلم

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

31 Oct, 06:21


የወደድከውን ባታገኝ እንኳን
ያገኘኸውን ውደድ ላንተ
መልካም ቢሆን ኖሮ
አሏህ የወደድከውን
ላንተ ባደረገልህ ነበር

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

30 Oct, 13:56


በሰዎች ህይወት ውስጥ በጣም
አስፈላጊ ሰው የሆንኩ ይመስለኝና
ትንሽ ሲተዉኝ ልቤ ይሰበራል።

💔

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

30 Oct, 05:04


"
በብልጠታችን አይደለም ሁሉም ነገር የሆነው
አላህ ስለ ፃፈልን እንጂ ።

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

29 Oct, 18:38


ምግብ አልበላም ብዬ እንደተገረፍኩ ትዝ ሲለኝ🙆‍♀️🥹

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

29 Oct, 14:58


.
አላህ ሆይ እኔ እወድሃለሁ
ያልታዘዝኩህ ሆኜም ቢሆን እንኳን ❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

29 Oct, 09:38


"
ታልቅስ አትከልክሏት!

~ማልቀስ ድክመት አይደለም።
አንዳንዴ ዘግታችሁ አልቅሱ። የተጠራቀመ ብሶታችሁን በእንባ ተንፍሱ። እንባ እንጂ ሌላ ነገር መፍትሄው ያልሆነ ችግር አለ።

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

26 Oct, 04:56


ከሁሉም ስኬታማ ወንድ ጀርባ
አንዲት ሴት አለች

እሷም እናቱ ነች❤️

hooo የምን ማሽቃበጥ ነው😁

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

25 Oct, 15:10


.💔

ሴት ልጅ ፈተናዎችን ሁሉ  መቋቋም ትችላለች
በምትወደዉ ሰዉ የሚመጣ ፈተና ግን
መቻል አቅሙ ያጥራታል!!
ከፈተናዉ የበለጠ ለሱ ያላት ፍቅርና
ዉዴታ ልቧን ያቆስለዋል!!

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

25 Oct, 04:56


ልባችሁ ድክም ሲልባችሁ……
ትላንት አላህ ከየት እንዳነሳችሁ
ትዝ ይበላችሁ ❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

24 Oct, 18:48


.

ስልክሽን ልትተኚ ስትይ ፈትሺው
ምን አልባት ጠዋት ስትነሺ አንቺ
ላትከፍቺው ትቺያለሽ አላህ የሚያውቀውና

የሚያየው ከሰው የተደበቀ ብዙ ወንጀል
ሊኖርበት ይችላልና ቀን ሙሉ ለሰራሽዉ
ወንጀል ምህረት ጠይቀሽ ተኚ❤️

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

24 Oct, 10:30


ሚዲያ ላይማ ሁላችንም ሷሊሆች ነን
..
ማንነታችን ሚታየውማ ከሰዎች ተገለን
ከአላህ ውጪ ማንም በማያየን ቦታ
ላይ ነው።


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

24 Oct, 04:01


አንዳንድ ሰዎች አሉ
የተከበሩ ስለሆኑ ታከብራቸዋለህ 😊🙏

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

23 Oct, 19:21


"ቆሻሻ ማለት ያለ ቦታው ፤
የተገኘ ንጹህ ነው።"

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

23 Oct, 18:02


🥀❤️‍🩹


🗣 "እናትሽ ናት?"

🧕 "አዎ እናቴ ነች
ፈገግታዋን አይተሃል?"

🗣 "ያ የሚያምር ፈገግታ ነው።"

🧕 "ትክክል ብለሀል።
ሁልጊዜ የምጠብቀው ፈገግታ
ለእኔ በጣም ቅን የሆነው ፈገግታ
ፈገግ የሚያሰኘኝ ፈገግታ
ያየምኖርለት ፈገግታ ነው።"

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

23 Oct, 15:35


.

ምድር ከሰጠችኝ
ጥሩ ነገር አንዱ
ወንድሜ ነው ለኔ ወንዱ❤️

ትልቅ ነገር አለም ያሳየችኝ
ወንድሜን ወንድምሽ ነው ስላለችኝ☺️


filimona21

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

22 Oct, 16:52


ያቺ
ትግስት ያደከማትን ልባቹን ንገሯት …

አላህ (ሱ.ወ)

ታጋሾችን እንደሚወድ ❤️‍🩹

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

22 Oct, 04:15


ጥሩ ገፅታዬን ለዐለም አጉልቶ መጥፎውን ለደበቀልኝ አላህ ምስጋና ይገባው።

Alhamdulillah❤️

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

22 Oct, 03:18


.💔


ለሊት አላህ ፊት መቆም ቢቀለን ኖሮ ሂወትም ትቀለን ነበር።

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

21 Oct, 17:19


🗣 "ፍቅር ጠረን ቢኖረው ምን ምን
       የሚል  ይመስልሻል"

         🧕"እናቴን እናቴን የሚል ይመስለኛል"


🥀❤️


copied

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

21 Oct, 10:34


.❤️‍🩹

ፈገግታ የሁሉም ነገር መሸፈኛ ነው።


@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

21 Oct, 08:08


ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ያለው ማን ነበር 😁🤣

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

20 Oct, 18:33


ሌላ ታሪክ አይጀመርም😁

ፀሀፊዋ ውዷ እህቴ ሀፍሳ ትንሽ ችግር
ስላጋጠማት ነው ለጊዜው ያቆመችው

እዚ ቻናል ላይ የሀፍሳ ታሪኮች ብቻ
ናቸዉ ሚነበቡት ደሞ ስላልተመቻት
እንጂ ቢመቻት በጊዜ ትጨርሰው ነበር😍

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

20 Oct, 18:00


ታሪኩን አቁሜዋለው🙌የቻናሏ owner fida አዲስ ታሪክ ትጀምርላቹዋለች ኢንሻአላህ....

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

20 Oct, 11:52


አንድ ቀን ሁላችንም የተሰጠን ሁሉ
መልካም እንደሆነ ስንረዳ

ድምፃችንን ከፍ አድርገን
" ያአላህ አንተ ለኔ የዋልከው ሁሉ መልካም ነው"
ብለን እናመሰግናለን።

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

20 Oct, 06:23


ስልኬ ሊዘጋ 5% ቀርቶት
መብራት ሲጠፋ💔😭

@hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

20 Oct, 05:08


አንዳችሁ የተቆጣ ሆኖ ሳለ በሁለት ሰዎች መካከል ፍርድ እንዳይሰጥ።

ብለዋል ረሱል ❴❴ﷺ❵❵ 💞

@hayhaf

13,066

subscribers

55

photos

39

videos