መርጌታ መላክ የባህልህክምና መስጫ

@mergetamelak456


ፈጣን መረጃ

መርጌታ መላክ የባህልህክምና መስጫ

01 Oct, 10:03


💚#በስንፈተ_ወሲብ_ተቸግረዋል??💛
     09 19 85 11 52
     💛#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚

#ስንፈተ ወሲብ ማለት የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡

#የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡

ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው።
👉እንደ ምሳሌ ብንወስደው
💠ዓይነ ጥላ
💠የስራ ጫና
💠ጭንቀት   09 19 85 11 52
💠ፍርሃት
💠ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር
💠ዝሙት
💠ሕልመ ሌሊት
💠ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ።
ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል።

ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋናዎቹ
🔶#ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን
🔶#ፍላጎት አለመኖርን
🔶#የመጨረሻው እርካታ ላይ
አለመድረስን
🔶#የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ
🔶#ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን
🔶#የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)
🔶#የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)
🔶#የወሲብ ጥላቻ
🔶#የብልት አለመነሳት
🔶#ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ።

#ይህ_ሁሉ_ችግር_በዕጽዋትና_በፈጣሪ_ኃይል_የሚስተካከል_ይሆናል።

       #መፍትሔ ፩
#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
#ንስሐ መግባት
#መጸለይ
#መስገድ
#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

         

09 19 85 11 52
በስራ ሰዓት ይደውሉ

መርጌታ መላክ የባህልህክምና መስጫ

29 Sep, 09:09


ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ 
#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ?
እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል
#ስለዚህ  እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት  አባቶቻችን  ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል   0919851152   ይደውሉ
#ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦
1, #ለመፍትሔ  ሥራይ
2, #ለመፍትሔ  ሐብት
3, #ለሕዝብ  መስተፋቅር
4, #ለግርማ  ሞገስ
5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
6, #ለመፍዝዝ  (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ )
8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
12, #ለእሪሕ (ብርድ)
13, #ለቁርጥማት
14, #ለግፊት (ደም ብዛት)
15, #ለዓይነ ጥላ
16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )
17, #ለልክፍ (ቁራኛ)
18, #ለኩላሊት
19, #ለአንጀት ቁስለት
20, #ለክፉ ቁስል
21, #ለስንፈተ ወሲብ
22, #ለኪንታሮት
23, #ለነቀርሳ (ካንሰር )
24, #ለቆረባ
25, #ለዘኢያገድፍ
26, #ለአፍልሆ
27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )
28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ወዘተ..........0919851152  ይደውሉ
ለምሳሌ ፦ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን እንይ

፩, #ለዓይነ_ጥላ ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ  ሸርከት አድርጎ አልሞ  የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት

፪, #ለቁርጥማት ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ  ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ መተኛት

፫, #ለአንጅት_ቁስለት የተዘጋጀውን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ እያፈሉ መጠጣት

፬, #ለመፍዝዝ ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ  ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ በሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ መያዝ ቀለበቱን መልበስ (መያዝ)

ልብ ይበሉ እጽዋቱ ሲዘጋጅ #በንጽህና ነው ።

ሲወሰድ ደግሞ አልኮል እና ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው።

#ውድ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች  ታዲያ እነዚህን መሰል እጽዋቶች ማነህም እርሙቻ መስለው በየአካባቢያችን በእርሻቦታ በሜዳ  በዱር  በጓሮ ስናያቸው እንደዋዛ እየነቀልነ እንጥላቸዋለን  እነሱም እየተመናመኑና እየጠፉ ይገኛሉ ብዙ እጽዋቶችም ከምድረ ገጽ ጠፍተዋል

እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው።

ለበለጠ መረጃ 0919851152
   ይደዉሉ

መርጌታ መላክ የባህልህክምና መስጫ

27 Sep, 10:09


የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
📌ጽንስ ማቋረጥ
📌ትዳር ማቋረጥ
📌ተስፋ ማጨለም
📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል
📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት
📌መነጫነጭ
📌ራስ ምታት
📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ
📌ሀብት መገርገር
📌ስራ መገርገር
📌ጭንቀት መፍጠር
📌ለአደጋ መዳረግ
📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን
📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
📌ልጅ መከልከል
📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት   09 19 85 11 52
📌ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

አሰራሩ
መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ።
እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ።
ልዩ ውጤት ያገኙበታል።

ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።

❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣
0919851152

መርጌታ መላክ የባህልህክምና መስጫ

18 Sep, 09:21


💚#በስንፈተ_ወሲብ_ተቸግረዋል??💛
     09 19 85 11 52
     💛#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚

#ስንፈተ ወሲብ ማለት የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡

#የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡

ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው።
👉እንደ ምሳሌ ብንወስደው
💠ዓይነ ጥላ
💠የስራ ጫና
💠ጭንቀት   09 19 85 11 52
💠ፍርሃት
💠ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር
💠ዝሙት
💠ሕልመ ሌሊት
💠ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ።
ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል።

ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋናዎቹ
🔶#ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን
🔶#ፍላጎት አለመኖርን
🔶#የመጨረሻው እርካታ ላይ
አለመድረስን
🔶#የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ
🔶#ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን
🔶#የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)
🔶#የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)
🔶#የወሲብ ጥላቻ
🔶#የብልት አለመነሳት
🔶#ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ።

#ይህ_ሁሉ_ችግር_በዕጽዋትና_በፈጣሪ_ኃይል_የሚስተካከል_ይሆናል።

       #መፍትሔ ፩
#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
#ንስሐ መግባት
#መጸለይ
#መስገድ
#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

         

09 19 85 11 52
በስራ ሰዓት ይደውሉ

መርጌታ መላክ የባህልህክምና መስጫ

14 Sep, 07:47


💥#በአረብ_እና_በውጭ_ሀገራት_ያላችሁ   #ትክክለኛውን_መፍትሄ_ይሰጣሉ                     #ማረጋገጫም_አለ                                       #መርጌታ የባህል ህክምና= ይባላሉ .                      #በኢሞ_አማክሯቸው        #በረከት_ማጣት  0919851152                   #የእድል_መወሰድ ??
#የገንዘብ_መሰለብ ??                                                አጋጥሞታል ከየትኛውም እምነት ጋር አይገናኝም አይከለከልም
#ሴት_ልጅ አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት 
#የሴት_ልጅ_አይነጥላ_ምልክቶች
- ወንድ ማስጠላት
- ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
- እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
- ተስፋ መቁረጥ
- ማስለቀስ
- ፀባይ መቀያየር
- ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
- ባል እየመጣ መመለስ
- ለወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ
- ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
- ህልመ ሌሊት
- እራስን መደበቅ ( ከቤት አለመውጣት )
- ሱሰኛ መሆን
- የእድል መዘጋጋት
- የወር አበባ መዛባት ( መብዛት )
- የፅንስ አለመርጋት ( መበተን )
-ማስወረድ (አቦርሽን)
- መጨናነቅ
- ሂጅ ሂጅ ማለት
- ቤተሰብ ማስጠላት
- ስራ ማስጠላት
- ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግኑኝነት ማስጠላት
- ከፍተኛ የራስ ህመም
- ተኝቶ መቃዠት
- ፍርሀት        0919851152
- ከፍተኛ ላብ
- የጠረን መቀየር
- መጥፎ የአፍ ጠረን
- በሰው መሀል ሀሳብን መግለፅ አለመቻል
- በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
- ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታድያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የአይነ ጥላ የክፉ መንፈስ ችግር  እንደሆነ የምናውቀው ?
አይነጥላን
በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስ የሾተላይ መንፈስ

እነዚህ ነገሮች መፍትሄው ለማግኘት የአይነ ጥላ መንፈስ ሊፈታተን ይችላል
መሰላቸት ስሜት
የመድከም ስሜት
የፍራቻ ስሜት  እና ሌሎችም ነገሮች
0919851152
ደውለው ያናግሩ ።

መርጌታ መላክ የባህልህክምና መስጫ

09 Sep, 09:42


🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ቆያቹሁ🙏
    09 19 85 11 52                         ለዛሬ

ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ

          ለጠላት 
=> ከጠላት የተደረገ መፍቻ
=> ቅድሞ ለመከላከል
=> ግርማ ሞገስ

            ለኣይነ ጥላ
            ለወሲብ ችግሮች
            ለትምህርት

ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት
                     =>ኣጠቃላይ

ለስራ  =>ለንግድ     09 19 85 11 52
         => ለእርሻ
         =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ

ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን
            =>   የእጀ ሰብ

መልካሙን ኣየተመኘችው
ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ

እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ

በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ

እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው

፡፡፡በስልክ  09 19 85 11 52 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ