GION AMHARA ግዮን አማራ 81 @gionamhara81 Channel on Telegram

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

@gionamhara81


https://t.me/GIONAMHARA81

GION AMHARA ግዮን አማራ 81 (Amharic)

ግዮን አማራ 81 ከኢትዮጵያ ወርቁ ወቅታዊ ልዩ ያዋጁ አገር እና ታዳጊ የሚወርዱ ሰዎችን እና አብዛኞችን አስተማሪ ነጋድ ስንሰጣ ፤ በአገር ፣ በውዝግብ እና በሁኔታ ላይ የተማረ ሐምሌ 26/2000 ዓ.ም. በላዕሊ ሚኒስቴር ከመወሰን ለማለፌ፣ ገጤና ከራሱ በኋላ ማህበረሰብ ሰጥቷል። ግዮን አማራ 81 የውዝግብ የተቋጠረው የውሾችን ለውጥ አገኘናቸው። አለበቃ ከእነዚህ በኋላ የእናቶቹን የልብ ወቅታዊ መረጃዎች፣ የሥራዎቹን የመቀየርዎቸን እና የታዕብዋን እቅዳቸውን ለመሳበር ሲነግሩ ያገዛቸው እና ያከብሩ እንጂ አጠናክሮታል ሰጪው። ያዘዛቸው አጭር ሂደትና የታዕብዝ እቅድ ክመት በማስገኘት በሚሊኒየውያን አሰራር በቋንቋ እና ምሳሌ በሚደበቅበው መጠን ለመልዕክት ይረዳዋል። ቅምሻ ሊሾሙ እንችላለን። አባሊና እስከ እነሱ የሚወስደው መልስ የለም። ለምሳሌ ማህበረሰብን ከእስከ ውስጥ ሁለት ዓመቱም ከአስደንጋጩ በኋላ ይገኛል። እስኪልሰው አሽከርኩ።

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 11:57


#ቃል_በተግባር‼️

"ተሹለክልከህ ፈርተህ ምኝታ ቤት ተደብቀህ የምታመልጠው
#ማዕበል አደለም የመጣ።

ሁለት አማራጭ ነው ያለን
#ማሸነፍ ወይም #መሸነፍ። እንኳን እነዚህን በዘረኝነት ያነጿቸውን የዘረኝነት የመንፈስ አባቶቻቼውን #ጣልያንን በአምስት አመት አግለብልበን #ገርፈን ነው ያባረርናቸው።

እኛ ከተዘጋጀን፣ እኛ ከተነሳን፣ እኛ አንድ ከሆን፣ በአንድ መቆም ከቻልን በ4 አቅጣጫ አይደለም በ44 አቀጣጫ ይምጡ
#በአፍንጫቸው ማቆም እንችላለን፣ ትቢታቸውን ማስተንፈስ እንችላለን💪"

አርበኛ ዘመነ ካሴ በአንድ ወቅት ከተናገረው የተወሰደ‼️

#አርበኛው ተናግሮት ከጀግናው የአማራ ህዝብ እና ፋኖ ጋር በመሆን ያላሳካው ነገር የለም‼️

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪💚💛❤️

15/3/17 ዓ.ም

https://t.me/GIONAMHARA81

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 11:43


ውሸታቸውን አጋልጥ!
ይህ ፖስት ህዳር አንድ ለጥፈውት ነበር  ዛሬ ህዳር 15 እንደገና ሰልፍ ተካሔደ ብለው ያንኑ ፎቶ የዛሬ ነው ብለው ደግመውታል!
እግዚኦ ሁልጊዜ ውሸት😂😂😂

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 11:36


#7ተኛ_ቀን_ውጊያ_ደምበጫ💪

ትናት በርካታ ጀብድ እንደተፈፀመ እንዲሁም ቀንደኛ ባንዳዎች፣ ኢንስፔክተሮችና እንዲሁም ከፍተኛ የመከላከያ አዛዥ እንደተመታ መዘገባችን ይታወሳል።

ዛሬም ተጨማሪ ሀይል በተለያዩ አቅጣጫዎች ያንቀሳቀሱ ሲሆን አናብስቱ የደምበጫ ፋኖ(  የአማራ ፋኖ በጎጃም  የቀኝ ጌታ ዬፍታሄ ንጉሴ ክፍለ ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ)
#ጠላትን እያርገበገበው ይገኛል💪

የደምበጫ ላይ  ለተከታታይ
#7_ቀን ውጊያ እየተደረገ ይገኛል ሲሉ ለንስር አማራ ገልፀዎል💪

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪💚💛❤️

15/3/17 ዓ.ም

https://t.me/GIONAMHARA81

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 10:01


እውነት ለመናገር አማራ ምን አደረገን ..‼️

"አማራ አይደለም እየጨረሰን ያለው እውነት ለመናገር አማራ ምን አደረገን ፈጣሪን ነው የምላችሁ እኛን እየገደለን ያለው መንግስት ነው ።
ይሄ ደግሞ ስራው ነው ።
" በየዕለቱ የፋሽስት ስርአት እየተጨፈጨፈ የጥላቻ ፖለቲካ የሚሰራበት ገፈት ቀማሹ የኦሮሞ ገበሬ
https://t.me/GIONAMHARA81

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 09:01


#ወሎ_ቤተ_አምሃራ‼️

የአማራ ፋኖ በወሎ በቀጠለው የህልዉና ተጋድሎ ጠላትን በደፈጣ ጥቃት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ማሳቀቅ ረፍት መንሳትና መፈናፈኛ ማሳጣት ብሎም ተሰላችቶና ተዳክሞ ሲገኝ በመደበኛ ዉጊያ መደምሰስና መማረኩ ተጠናክሮ ቀጥሏል::

አሳምነው ክፍለጦር 1ኛ ሻለቃ ቃሊም መስመር አፍሪኬር ላይ ዛሬ ህዳር 15/2017 ዓ.ም ንጋት በደፈጣ ጥቃት የተለመደዉን ክንዳቸዉን ያቀመሱት ሲሆን የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊትም ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ፈርጥጦ ወደ ሳንቃ ከተማ ገብቷል ሲል የአሳምነው ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ንጉስ አበራ ገልፇል::

ዙፋን ጠባቂ የጠላት ሰራዊት ቃሊም ላይ በጀግኖቹ የዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች በተደጋጋሚ ስለተደመሰሰና ስለተማረከ አልዋጋም ብሎ ተስፋ ቆርጦ ወልድያ ከተማ ተቀምጦ ወደ ንፁሃን ህዝብ ጭምር ከባድ መሳርያ በማስወንጨፍ በርካታ ንፁሃን መጨፍጨፉና እንዲሁም ንብረት እንስሳቶችና የደረሰ ሰብል ማውደሙ የሚታወቅ ነው::

የህልዉና ተጋድሎው እስከ ድልና ነፃነት ተጠናክሮ ይቀጥላል!

©የአማራ ፋኖ በወሎ ቃል አቀባይ ፋኖ አበበ ፈንታው


ድል ለክንደ ነበልባሉ የአማራ ፋኖ💪💚💛❤️

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት
የ ግዮን አማራ 81 የቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ!
👉https://t.me/GIONAMHARA81

👉https://t.me/UNITEDAMHARA1

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 08:58


በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ መግለጫ

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 07:38


#አጥፍቶ_የጠፋው_የሸዋ_ጀብደኛ

ከመጨረሻው የደጋዳሞት ፍልሚያ በኋላ የአማራ ተወላጅ የመከላከያ አባላት በገፍ መክዳታቸው ይታወቃል።

በዚህ ውጊያ የሞርተር መድብተኞችና ሰናይፐር ይዘው የወጡ የሻለቃና ሻምበል አመራር አጃቢዎች ይገኙበታል።

ከእነዚህ አማሮች መካከል አብሮ ለመውጣት ሁኔታዎች አልመቻችለት ብሎ የቀረ  አንድ ወጣት
#የሸዋ_አማራ_ለደምበጫ ውጊያ የሻምበል መሪያቸው ሰብስቦ ስምሪት እየሰጠ እና የአማራ ፋኖን እያንቋሸሸ ሲናገር አላስችል ብሎት በታጠቀው ቦንብ አጋይቷቸው ተሰውቷል‼️

"
#ዐማራ_አንገቱ_አንድ_ነው‼️" ስንል በምክንያት ነው‼️

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪💚💛❤️

15/3/17 ዓ.ም

https://t.me/GIONAMHARA81

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 05:49


🔥ከአማራ ፋኖ በጎጃም #ጤና_መምሪያ የተሠጠ መግለጫ

✍️የአማራ ፋኖ በጎጃም እንደ አማራ እራሱን አደራጅቶ የህዝቡን ህልውና ለመጠበቅና ለማስመለስ ሲል ከአወዳሚውና ከጨፍጫፊው የአብይ አህመድ አገዛዝ ጋር እልህ አስጨራሽ ጦርነት ውስጥ መግባቱ ይታወቃል።

ስለሆነም በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በነፃነትና በእኩልነት ለመኖር የሚያስችል ሠላም ለማምጣት እንደ አማራ የመጣብንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በዱር በገደል ከጠላት ጋር እየተዋደቀ ይገኛል ።

ሆኖም በዚህ የህልውና ዘመቻ(ጦርነት) ውስጥ
#መቁሠልና_መሠዋት//ሰብዓዊ ኪሳራ // የሁልጊዜም ድርጊቶች ናቸውና በአውደ ውጊያ ጊዜ እንደሁም ከአውደ ውጊያ ውጭ በአማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ የሚታገሉ አባሎቻችን እህት ወንድሞቻችን የህክምና እርዳታ ሲያስፈልጋቸው በርካታ የጤና ባለሙያዎች ከፍተኛ የህክምና እርዳታ እያደረጉ ይገኛሉ ።

"
#ሰው_ማለት_ሰው_የሆነ_ነው #ሰው_የጠፋ_እለት " እንደሚባለው ለእነዚህ የቁርጥ ቀን ልጆች ፈጥኖ ደራሽ የህክምና ባለሙያዎች ልባዊ መስጋና እናቀርባለን።

ነገር ግን የገበያ ግርግር ለሌባ ይመቻል እንዲሉ ህዝባችን የገባበትን የህልውና ተጋድሎ ችላ በማለት በተቃራኒው ህገ- ወጥ የጤና ድርጅት ወይም የሚጠበቅበትን ያላሟላ ክሊኒክ እየገነባቹህ እና እያስፋፋቹህ ያላችሁ ባለሙያዎች እንዲሁም ባለሀብቶች ታሪክ እየታዘባችሁ መሆኑን ተገንዝባችሁ ከዚህ ድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ፤ ይህ ካልሆነ ግን ለምንሳሳለት፣ለምንዋደቅለትና ለምንሞትለት ለተከበረው ሕዝባችን ጤና እና ደህንነት ስንል
#የማያዳግም_እርምጃ ለመውሰድ የምንገደድ መሆኑን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጥብቅ ያሳስባል።

ከዚህ በመቀጠል ፦

1ኛ. በህክምና ሙያ ለሠለጠናቹህ ውድ የአማራ የጤና ባለሙያዎች የቀረበ ጥሪ፦

✍️ውድ የህክምና ባለሙያ የሆናችሁ እህትና ወንድሞቻችን እንደምታውቁት የአማራ ሕዝብ ላለፉት 17 ወራት የሕልውና ትግል ላይ ነው።

አውዳሚው የዓቢይ አህመድ አገዛዝ ያለምንም ርህራሄ በመሬት ሞርተር፣ ድሽቃና ዙ-23 በሰማይ ድሮን(ሰው አልባ አውሮፕላን) በመጠቀም - ሕዝባችንን
#ከምድረ_ገፅ_ፍቆ_ለማጥፋት እየዳከረ ይገኛል።

ውድ የህክምና ባለሙያዎች በየደቂቃውና በየሰከንዱ ይህ ሰው በላ አገዛዝ የእናት አባቶቻችሁን፥ የእህት ወንድሞቻችሁን
#አጥንታቸውን_እየከሰከሰ #ደማቸውን_እያፈሰሰ ይገኛል።

ውድ እህትና ወንድሞቻችን ሕዝባችሁ (አማራው) በዚህ አስጨናቂና ወሳኝ ወቅት የእናንተን
#ፈዋሽ_እጆች_አጥብቆ_ይሻል። በመሆኑም "ሃኪም የያዛት ነፍስ ባታድር እንኳ ትውላለች" እንደሚባለው ለዚህ ወሳኝና ወቅታዊ ጥሪ አወንታዊ ምላሽ እንደማትነፍጉን በመተማመን ነገ ዛሬ ሳትሉ ቀድመው ወደ ግንባር የመጡ የሞያ አጋሮቻችሁን መንገድ በመከተል እንድተቀላቀሉንና #የሚፈሰውን_ደማችንን_እንድታቆሙልን#የተከሰከሰው_አጥንታችንን_እንድትጠግኑልን ወንድማዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን።.

✍️2ኛ. በህክምናው ዘርፍ ተሠማርታቹህ ስራ ላይ ያላቹህ ግብረ ሠናይ ድርጅቶች፦ በአለም አቀፍ ድንጋጌዎች መሠረት ማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ህክምና ማግኘት እንዳለበት የሚታወቅ ቢሆንም ሕገ ወጥነትን ጌጡ ያደረገው የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ወራሪ ሀይል ግን ከዚህ በተቃራኒው የጤና ተቋማትን እያወደመ ፣ የጤና ባለሙያዎችን እያሠረና እየገደለ ይገኛል ።

ይህንን ተከትሎ በህዝባችን ላይ የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች እና የተለያዩ የመድሃኒት ግባቶች እጥረት ስላጋጠመን አጋርነታችሁን እንሻለን ።

ሆኖም ለማገዝ በመጣቹህ ጊዜ ለሚፈለገው አላማና ግብ በትክክል ተደራሽ እንዲሆን የተመረጡ ባለድርሻ አካላት ስላሉ ቅድሚያ እነሱን በማግኘት እድትረዱ እያልን የአማራ ፋኖ በጎጃም በተቆጣጠራቸው ቀጠናዎች የሚጠበቅበትን ትብብር እንደሚያደርግ ይገልጻል።

3ኛ. የአብይ አሐመድ ውራሪ ሀይል የፋኖን በትር መቋቋም ሲያቅተው በተለያየ ምክንያት ቆስለው፣ ደምተውና ተሠብረው የሚገኙትን ንፁሐን ግለሠቦችን ህክምና ለማግኘት በጎዞ ላይ እንዳሉ ከመከላከያ ሠራዊት ብሎ ከሚጠረው ሠው በላው ወራሪ ሀይል ስትታኮሱ ነው የቆሠላቹህና የደማቹህ በማለት በቃሬዛ ተሸክመው የሚሄዱትን አርሶ አደሮችን በማስወረድ እየረሸነ እንዲሁም በጤና ተቋም ውስጥ ገብተው በጤና ባለሙያውች እየታከሙ ባሉበት ስዓት ይባስ ብሎ ኦፕራሲኦን ክፍል ውስጥ ትጥቅ ይዞ በመግባት ታካሚውንና ኦፕራሲ የሚያደርጉትን ሀኪሞች እየረሸነ ፣ በአማራ ክልል ውስጥ ማንኛውም ንፁሃን ግለሠብ የህክምና አገልግሎት ማግኘት እንዳይችል የጤና ተቋማትን በሠው አልባ አውሮፖላን በማውደም ፣መድሃኒት እንዳይገባ በመከልከል፣የተለያዩ ግብረ-ሰናይ ድርጅቶችን እንዲውጡ የውሸት ትርክቱን እየነዛና እያስፈራራ መሆኑን ፣ የጤና ባለሙያዎች ሻማ እያቀለጡ በብሔር ፣ በሃይማኖት እንዲሁም በቋንቋ ልዩነት ሳይኖር በእኩልነት ሊያገለግሉ ቃል በገቡት መሠረት ጤና ተቋም ውስጥ በሚያገለግሉበት ወቅት ፋኖን ታክማላቹህ በማለት አፍኖ በመውሠድ እያሠቃየ እና እየረሽነ መሆኑን የዓለም ዓቀፍ የጤና ድርጅት እንዲሁም ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እናሳውቃለን።

ድል ለአማራ ሕዝብ !
ድል ለአማራ ፋኖ!
አዲስ ትውልድ ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ !

©የአማራ ፋኖ በጎጃም የጤና መምሪያ ኃላፊ፦ ፋኖ ዶ/ር ደመቀ አያሌው

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪💚💛❤️

14/3/17 ዓ.ም

https://t.me/GIONAMHARA81

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 05:19


ይኼ ትዝ ይላችኋል አይደል ?
“ዶላሩም ያልቃል።
እስኬውም ሲያምሰን ከርሞ ነገ ሹልክ ይላል።

ያኔ እንተዛዘባለን።
የሚደብረው የምንታዘበው ወንድሞቻችንን ነው።
ወንድምን መታዘብ ትልቅ ህመም አለው።” -ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ የተናገራት ጠብ ብላ አታውቅም።
https://t.me/GIONAMHARA81

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 05:16


የፋኖ ኃይሎች ከእገሌ ጋር ይሰራሉ አሉ ፤ እገሌ ደግሞ ይረዳቸዋል ወዘተ የሚል የፕሮፖጋንዳ  ዘመቻ የከፈቱ ይታያሉ።  የፋኖ ኃይሎች እርስ በእርሳቸውም ሆነ ከሌላ ኃይል ጋር የሚኖራቸውን ግንኙነት የሚወስነው የትግሉ ስትራቴጅካዊ ግቦች ፣ የአማራ ህዝብ ቋሚ ጥቅሞች ናቸው።  አምና እና ታች አምና ወዳጅ የነበረ ዘንድሮ ጠላት ሊሆን ይችላል፤ ዘንድሮ  ወዳጅ የሆነ ከርሞ ጠላት ሊሆን ይችላል፤ የማይለወጠው ከማንም ጋር ያለውን ግንኙነት መወሰኛው የአማራ ህዝብ ጥቅም መሆኑ ብቻ ነው።

በዛብህ በላቸው
------
ፎቶው: ፋኖ ታዱ አንተነህ የተሰዋበት እና የዳሞት ነብሮች የጠላትን አከርካሪ የሰበሩበት ደጋ ዳሞት-ሐሙሲት ላይ  ካደረግነው ውይይት በኋላ የተነሳ ነው።

© አስረስ ማረ ዳምጤ

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 05:16


አንድነት እንዴት፤ ከማን ጋር...
ሕዳር 15 ቀን 2017 ዓ.ም
በዛብህ በላቸው

የፖለቲካው ነገረ-ጉዳይ ወርቃማ ቃል ቋሚ ጥቅም እንጅ ቋሚ ወዳጅም ሆነ ቋሚ ጠላት የለም የሚል ነው።  ለብሄራዊ ጥቅምህ፣ ለትግልህ ስትራቴጅካዊ ግብና ዓላማ መሳካት የሚጠቅምህ እስከሆነ ድረስ ከማናቸውም ኃይል ጋር ትተባበራለህ። ይሁንም እንጅ የግንኙነቱ ተገዳዳሪ ጥቅሞችና ፍላጎቶች ውስብስብ ስለሚሆኑ ከማን ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ይኑር? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ጥልቀት እና ጥራት ያለው ስሌት ይጠይቃል። ፖለቲካ በመሰረቱ ሳይንስም ጥበብም ነው መባሉ እንዲህ ያለው ጉዳይ በደረቅ ሳይንስ (Hard Fact) ብቻ የሚይመለስ በመሆኑ ነው።  ግንኙነቶች ሁሉ በሰጥቶ መቀበል መርህ የሚመሩ ናቸው፤ ነጻ ምሳ የለም።  አንድ ሌላ ነገር እንጨምር፤ የትኛውም ትግል በአለንጋና ምስር  ይኸውም ካሮቱን አስቀድሞ ዱላውን በማስከተል ዘይቤ ይመራል። ከእነዚህ ሁሉ የሚቀድመው ግን ጠላት ማነው? የሚለውን መመለስ ነው። ጠላት ብዙ ነው፤ ጠላት ከሆነው ሁሉ ጋር የሚገጥም ጅል ወይም አማተር ታጋይ ነው። ስትራቴጅካዊ ጠላት ማነው? የሚለውን መወሰን የትግል ሁሉ አልፋና ኦሜጋ ነው። ስትራቴጅካዊ ጠላቱን የተሳሳተ  ታጋይ  መጅ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባህር ቢጣል ይሻለዋል። 

ይህን ግንዛቤ ጨብጠን የአማራ ፖለቲካ ትግል ምን መልክእ አለው? የሚለውን በአጭሩ እንዳስሳለን። በእግረ-መንገዳችንም በተቃውሞ ጎራ ያሉትን ኃይሎች ሁናቴ የምናነሳ ይሆናል። በጽሁፋችን ፍጻሜም መደረግ አለበት የምንለውን እንጠቁማለን። 

የፋኖ ኃይሎች ወደ አንድነት መምጣት  የሚኖረውን ፋይዳ የተረዱ ሁሉ ስለ አንድ ወጥ አደረጃጀት ሲወተውቱ ይሰማል። በቀደመው ጽሁፋችን ስለ ኃይል ምንነት፣ አሰላለፍ እና ሚዛን በማንሳት ለማሳየት እንደተሞከረው የበለጠ የኃይል ክምችት ያለው ድል በደጁ ናት። በመሆኑም ስለ አንድነት  የሚደረገውን ሁሉ ውትወታ በበጎ ማየትና ግምት ውስጥ ማስገባት ጠቃሚ ነው።  በዚህ ረገድ ያሉት ፍላጎቶች እውን እንዲሆኑ ግን ጥቂት የጎንዮሽ ጥያቄዎችን ማንሳትና መመለስ ይገባል። 

ዲያስፖራው በአንድነት የተደራጀ ነው ወይ? ከጠቅላላው የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ውስጥ የአማራው ድርሻ ስንት እጅ ነው? ከዚህ ከአማራው ዲያስፖራ ውስጥ በአንድነት የቆመው ምን ያህሉ ነው? በአንድነት መሆኑ ቀርቶ በተናጠልስ ቢሆን ትግሉን የሚደግፉ ተጨባጭ ስራዎችን በመፈጸም ላይ ያለው ምን ያህሉ ነው? ወይም ዲያስፖራው ከለው ጥቅል አቅም ውስጥ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው ምን ያህሉ ነው? የእነዚህ ሁሉ መልስ በአመዛኙ አሉታዊ ነው። ከሁሉም የበለጠ ጠቃሚው ጥያቄ ግን የአማራ ዲያስፖራ ወደ አንድነት ለመምጣት ያልቻለው ለምንድን ነው? የሚለው ነው። የአማራ ህዝብ ፍዳና መከራ እንዲያባራ የሚፈልግ ዲያስፖራ ከሁሉም በፊት  በአንድነት ለመቆም ቁርጠኛ መሆን አለበት።  ይህን ሳያደርጉ የፋኖ ኃይሎች አንድ እንዲሆኑ መመኘት ምክንያታዊ ካለመሆኑም በላይ ተጨባጭነት ይጎድለዋል። [ ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተጀመረው የዲያስፖራ እንቅስቃሴ በእጅጉ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው]::

መረራ ጉዲና የሚጋጩ ህልሞችና የኢህአዴግ ቆርጦ-ቀጥል ፖለቲካ በሚለው መጽሃፉ ውስጥ አንድ ድምዳሜ አስቀምጧል።  የአማራ ኃይሎች ( እሱ የአንድነት ኃይሎችም ይላቸዋል) የሚድያ አቅም ግዙፍና ተወዳዳሪ የሌለው ነው ይላል። [ቃል በቃል አልጠቀስንም]:: ይህን እሱም ባይናገረው እውነት ነው። ከሚድያ ይዞታ አንጻር በማናቸውም ተለዋዋጭ ቢተነተን የአማራው አቅም እጅግ ከፍተኛ ነው። [አገዛዙ ይህንኑ አቅሙን ለመገዳደር እና ለመተካት በርካታ እርምጃዎችን መውሰድ የጀመረው ገና በማለዳ ነበር]::  ሚድያ በተለምዶ አራተኛው መንግስት ነው ይባላል። በእርግጥም የሚድያ አቅም መተኪያ የለውም። በተለይም በአሁኑ የድጅታል አብዮት ዘመን የሚድያው አቅም እና ውድድር በጣም ከፍተኛ እና ውስብስብ ሆኗል። የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ተዋስኦውን የሚመራ ፖለቲካውን ይይዛል፤ ፖለቲካውን የያዘ ሁሉንም ይዟል የሚል ትንተና አላቸው። ከዚህ አንጻር በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰማይና ምድር ውስጥ የአማራው የሚድያ  አቅም ምን ያህል ነው? ከዚህ አቅሙ ውስጥ ምን ያህሉ ትግሉን የሚደግፍ ነው? ከሚደግፈው ውስጥስ ምን ያህሉ በአንድነት ቋሟል? የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ ጠቃሚ ነው። የእነዚህ ጥያቄዎች ምላሽ በአመዛኙ አሉታዊ ነው። ከሁሉም የበለጠው ጠቃሚ ጥያቄ ግን የአማራ ሚድያዎች በአንድነት ለመቆም ያልቻሉት ለምንድን ነው? የሚለው ነው። የሚድያውን አንድነት መፍጠርና መገንባት ያልቻለ የሚድያ ሰው ስለ ፋኖ አንድነት የሚያደርገው ውትወታ በቀላሉ ፍሬ አያፈራም። [በቅርቡ ሚድያው የጀመረው የተቀናጀ ዘመቻ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው]::

ለማሳያ ያህል የዲያስፖራውንና የሚድያውን አነሳን እንጅ በዚህ መልኩ ሁሉንም የአማራ ፖለቲካ ኃይሎችና አቅሞች ሁሉ ብንዳስስ የምናገኘው ምላሽ ተመሳሳይ ሆኖ ይገኛል።

በአማራ ፖለቲካ ጥናታችን ያገኘነው አንድ መሰረታዊ ጉድለት የማይመጣውን የመጠበቅ ስር የሰደደ በሽታ መኖሩን ነው። የአማራ ምሁራንና ፖለቲከኞች እንዲሆን የሚሹትን፣ እንዲደረግ የሚፈልጉትን የሆነ ኃይል፣ በሆነ መንገድ ፣ በሆነ ጊዜ እንዲፈጽመው የሚጠብቁ ናቸው።  አንተ ገባኝ የምትለውን መፍትሄ አንተ ካላደረግኸው ማን ሊፈጽመው ይችላል? የሚያደርገው እንኳ ቢሆን ያን የመጠየቅ የሞራል ብቃት የለህም። የትግሉ ቁልፍ አንድነት ነው ብለህ ካመንህ በቅድሚያ  በምትገኝበት የኃይል መደብ ውስጥ ካሉት ጋር አንድ ሁን።

በዚህ ጊዜ የሚነሳው ጥያቄ አንድነት መፍጠር ያለብን  ከማን ጋር  ነው? የሚል ይሆናል። የትግሉ ስትራቴጅካዊ ወዳጅ ማነው? ከእሱ ጋር ስትራቴጅካዊ  ግንኙነት መፍጠር ይኖርብናል። ስትራቴጅካዊ ወዳጅ የሚለዬው እንዴት ነው? ስትራቴጅካዊ ግብህን ግቡ ያደረገ ሁሉ ስትራቴጅካዊ ወዳጅህ ነው። የተቀረውም ሁሉ [ከስትራቴጅካዊ ጠላትህ ውጭ) ወዳጅህ ነው፤ የወዳጅነት ደረጃው ይለያያል። ታክቲካል አጋር ይሉታል የዘርፉ  ወረቀቶች።  ልብ አድርግ ጠላትህ አንድ ብቻ ሲሆን ሌላው ሁሉ ወዳጅህ ነው።  በቀደመው ጽሁፋችን የትኛውም ትግል የሚመራበት ቀመር የኃይል የበላይነት መያዝ ነው ስንል ወዳጅና ጠላትን ለይቶ የመጀመሪያውን እያበዙ የኃላውን እያሳነሱ የመሄድ ስትራቴጅ ነው ማለታችን ነው።  በአማራ ፖለቲካ ውስጥ ከሚታዩ ስህተቶች አንዱ ከሁሉም ጋር በተመሳሳይ ጊዜ  የመጋጨት የትግል ስልት ነው።  አማራን ሁሉም ይጠላዋል የሚለው ትንተና ለዚህ የራሱ አስተዋጽኦ አለው። አማራን ጨቋኝ እና መጤ አድርጎ በሚፈርጀው የፖለቲካ ትርክት ምክንያት አማራ በብዙ ኃይሎች ጠላት ተደርጎ መያዙ እውነት ቢሆንም ከአማራው ጎን የሚቆሙትን ኃይሎች ማንነትና ብዛት የሚወስነው የኃይል ሚዛኑ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል። 

ይህን ሁሉ የምንለው የፋኖ ኃይሎች አንድነት በፍጥነት እውን እንዲሆንና ከተፈጠረም በኃላ እንደ አለት የጠነከረ እንዲሆን አስቻይ ሁኔታዎችን፣ ስትራቴጅዎችና ስልቶችን ለመጠቆም እንጅ እነዚህ ሁሉ አንድ እስኪሆኑ ድረስ የፋኖ ኃይሎችም አንድ ሳይሆኑ መጠበቅ አለባቸው ማለት አይደለም። የፋኖ ኃይሎች ወደ አንድነት መምጣት ሌሎችን ኃይሎች ሁሉ ወደ አንድነት የሚያመጣ መሆኑን እንገነዘባለን።

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 05:14


“ሚሊሻዎች አግተው 1200 ብር ተቀብለው ለመከላከያ አሳልፈው ሰጡኝ!”
https://t.me/GIONAMHARA81

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 04:43


የአብይ አህመድ ሠራዊት ሌላ ፕላኒት ነው ያለው🤣🤣🤣

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 04:37


በህዳር 14 ቀን የተረሸኑት ባለስልጣናት የተለያየ የክስ ቻርጅ የቀረበባቸው ነበር በዚህም መሰረት

ሀ. ‹‹ኃይላቸውን ከህግ አግባብ ውጭ ተጠቅመዋል›› በሚል ውንጀላ የተገደሉ ባለስልጣኖች ባለስልጣኖች (‹‹Gross Abuse of Power››)

1. ፀሃፌትዕዛዝ ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሀብተወልድ
2. ልዑል አስራተ ካሳ
3. እንዳልካቸው መኮንን
4. ራስ መስፍን ስለሺ
5. አቶ አበበ ረታ
6. ሌተናል ኮሎኔል ታምራት ይገዙ
7. አቶ አካለወርቅ ሀብተወልድ
8. ዶ/ር ተስፋዬ ገብረእግዚዕ
9. አቶ ሙላቱ ደበበ
10. ደጃዝማች ሰለሞን አብርሃ
11. ደጃዝማች ለገሰ በዙ
12. ደጃዝማች ሳህሉ ድፋዬ
13. ደጃዝማች ወርቅነህ ወልደአማኑኤል
14. ደጃዝማች ክፍሌ እርገቱ
15. ደጃዝማች ወርቁ እንቁሥላሴ
16. ደጃዝማች አዕምሮሥላሴ አበበ
17. ደጃዝማች ከበደ ዓሊ ወሌ

ለ. ‹‹ስልጣናቸውን ከህግ አግባብ ውጭ ተጠቅመዋል›› በሚል ውንጀላ የተገደሉ ባለስልጣኖች (‹‹Gross Abuse of Authority››)

1) አቶ ነብየልዑል ክፍሌ
2) ኮሎኔል ሰለሞን ከድር
3) አፈንጉስ አበጀ ደባልቅ
4) አቶ ይልማ አቦዬ
5) አቶ ተገኝ የተሻወርቅ
6) አቶ ሰለሞን ገብረማርያም
7) አቶ ኃይሉ ተክሉ
😎 ብላታ አድማሱ ረታ
9) ልጅ ኃይሉ ደስታ
10) ፊታውራሪ አመዴ አበራ
11) ፊታውራሪ ደምስ አላምረው
12) ፊታውራሪ ታደሰ እንቁሥላሴ
13) ሌተናል ጄኔራል አብይ አበበ
14) ሌተናል ጄኔራል ከበደ ገብሬ
15) ሌተናል ጄኔራል ድረሴ ዱባለ
16) ሌተናል ጄኔራል አበበ ገመዳ
17) ሌተናል ጄኔራል ይልማ ሽበሽ
18) ሌተናል ጄኔራል ኃይሌ ባይከዳኝ
19) ሌተናል ጄኔራል አሰፋ አየን
20) ሌተናል ጄኔራል በለጠ አበበ
21) ሌተናል ጄኔራል ኢሳያስ ገብረሥላሴ
22) ሌተናል ጄኔራል አሰፋ ደምሴ
23) ሌተናል ጄኔራል አበበ ኃይለማርያም
24) ሜጀር ጄኔራል ስዩም ገድለጊዮርጊስ
25) ሜጀር ጄኔራል ጋሻው ከበደ
26ኛ) ሜጀር ጄኔራል ታፈሰ ለማ
27) ሪር አድሚራል እስክንድር ደስታ
28) ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ ወልደዮሐንስ
29) ብርጋዴር ጄኔራል ግርማ ዮሐንስ
30) ኮሎኔል ያለምዘውድ ተሰማ
31) ኮሎኔል ጣሰው ሞጆ
32) ኮሎኔል ይገዙ ይመኔ
33) ሻለቃ ብርሃኑ ሜጫ
34) ካፒቴን ሞላ ዋቅኬኔ

ሐ. ‹‹የእርስ በእርስ ጦርነት ለመቀስቀስ በተሸረበ ደባ እና ታላቁን የለውጥ እንቅስቃሴ ለመግታት በተደረገ አሻጥር›› በሚል ክስ ተወንጅው የተገደሉ

1. ካፒቴን ደምሴ ሽፈራው
2. ካፒቴን በላይ ጸጋዬ
3. ካፒቴን ወልደዮሐንስ ዘርጋው
4. ላንስ ኮርፖራልተክሉ ኃይሉ
5. ወታደር በቀለ ወልደጊዮርጊስ
መ). ‹‹ለመስሪያ ቤት የተገባን ቃል ኪዳን ባለመጠበቅ እና በጦር ኃይሉ ውስጥ ክፍፍል ለመፍጠር ሙከራ ማድረግ›› በሚል ክስ ተወንጅለው የተገደሉ

1). ሌተናል ጄኔራል አማን ሚካኤል አንዶም
2). ሌቴናል ጄኔራል ተስፋዬ ተክሌ
3). ጁኒየር ኤርክራፍትማን ዮሐንስ ፍትዊ

➳ ገዳዮቹ...

በየትኛውም ስርአት ወታደር የበላይ አለቃውን ትዕዛዝ የመቀበል ሙያዊ ግዴታ እንዳለበት የታወቀ ቢሆንም አንዳንድ ግዜ ደግሞ ከሙያዊ ግዴታ ይበልጥ የህሊና ጥያቄን ማዳመጥ ተገቢ ሳይሆን አይቀርም። ሊገድል የመጣን መግደል አንድ ነገር ሆኖ እራሱን ለመከላከል እድሜ ጤናና ሁኔታው ያልፈቀደለትን ፡ የፊጥኝ በካቴና ታስሮ ለነብሱ የሚማጸንን ሰው በመግደል ውስጥ ግን ያለውን የህሊና እረፍት ማጣት እራሳቸው ገዳዮቹ እድሜ ሰጥቷቸው የመሰከሩትን የህሊና ስብራት በብዛት አድምጠናል።

በዛች ቅዳሜ ምሽት የመንግስቱ ኃይለማርያም የግድያ አስፈጻሚ በሆነው በኮሎኔል ዳንኤል አስፋው ትእዛዝ ተቀባይነትና በሻለቃ ጌታቸው ሺበሺ የቡድን መሪነት ሀምሳ ዘጠኙ ሰዎች የመትረየስ ጥይት ተርከፍክፎባቸው ቅሪተ አካላቸው እንዳይገኝ በመቃብራቸው ላይ ኖራ ተነስንሶበታል። የግድያውን ሁኔታ ያጠናው ልዩ አቃቤ ህግ እንደመሰከረው ከሆነ በእለቱ በጠቅላላው 393 ጥይቶች መተኮሳቸው ተረጋግጧል። (በአማካይ ለአንድ ሟች 7 ጥይት እንደማለት ነው) ይህ ቁጥር በደርግ አባላቱ ብቻ የተተኮሰውን የሚያካትት እንጂ በሌሎች ወታደሮች የተተኮሰውን አይጨምርም።

ለደርጉ ሃላፊዎች አዲስ አበባ ወህኒ ቤት ግቢ (በተለምዶአዊ አጠራሩ ከርቸሌ በሚባለውና በአሁን ግዜ የአፍሪካ ህብረት ዋና ጽህፈት ቤት በተገነባበት ግቢ) ውስጥ በአካል ተገኝተው የአፄ ኃይለስላሴን ጄኔራሎችና ሚኒስትሮች ተኩሰው የገደሉ የደርግ አባላት ስም ዝርዝርና የተኮሱት ጥይት መጠን በሻለቃ ጌታቸው ሺበሺ ሪፖርት በተደረገው መሠረት፣

- ሻለቃ ጌታቸው ሺበሺ - 43 ጥይት
- ሻምበል ተፈራ - 32 ጥይት
- ሻምበል ኃይሌ መለስ - 25 ጥይት
- ባሻ ተፈራ ጅፋር - 60 ጥይት
- 50 አለቃ በቀለ ደጉ - 32 ጥይት
- ፒቲ ኦፊሰር ሚካኤል - 25 ጥይት
- 50 አለቃ ዳምጤ - 16 ጥይት
- ወታደር ደጀኔ አ/አገኘሁ - 40 ጥይት
- ወታደር ገብረ ጊዮርጊስ ብርሃኑ - 50 ጥይት
- ሻለቃ ባሻ ለማ ኩምሳ - 7 ጥይት
- ምክትል አስር አለቃ ግርማ አየለ-3 ጥይት ተኩሰው ርሸናውን በትዕዛዙ መሰረት መፈጸማቸውን ሪፖርቱ ያሳያል።

➳ ለግድያው የተሰጠው ደረሰኝ።

የግድያውን አፈጻጸም አስገራሚ ከሚያደርጉ ነገሮች አንዱ ለግድያው የተሰጠው ደረሰኝ ነው። በዛች እለት በትዕዛዙ መሰረት ሰዎቹ ተገደሉ። የወህኒ ቤቱ አባል ሻምበል ነጋሽ ማሞ የ60 ሰዎችን አስክሬን ተረክቦ ደረሰኝ ሰጠ። 60ኛው በዛው ዕለት  ከደርጉ ጋር ተዋግተው እራሳቸውን የገደሉት የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የመጀመሪያው ሊቀመንበር የነበሩት የሌ/ጄኔራል አማን ሚካኤል አንዶም አስክሬን ነበር።

ይህ ከሆነ እነሆ ዛሬ 50 ዓመት አስቆጥሯል  !!!
ህዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም

#ታሪክን_ወደኋላ

©️ ሰዋሠው
https://t.me/GIONAMHARA81

GION AMHARA ግዮን አማራ 81

24 Nov, 04:04


ድራማውን ቀድሞውኑ ስንገልጸው የነበረ ነው። አብይ አህመድ የሚጫወታቸው ካርዶች አንድ በአንድ እየወደቁ በመጨረሻም የሰነበተ ቪዲዮ በማሰራጨት የኦሮሞና የአማራ ማህበረሰቦችን ወደ ዕልቂት እንዲገቡ ያደርጋል ብሎ ያመነውን የጭካኔ እርምጃ ወስዷል።

ይህ ቪዲዮ የአብይን እውነተኛ ማንነት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው።
ሸኔ የአብይ ሌላኛው ክንፍ እንደሆነ ሲገለጽ የነበረውን የሚያረጋግጥ አድርጎ መውሰድ ይቻላል። '

'ሸኔን ለመደምሰስ'' እየተባለ የሚንደቀደቀው ፕሮፖጋንዳ በዚህ ቪዲዮ ውሃ በልቶታል። የሚደመሰስ ሸኔ የለም።
ሸኔና መከላከያ በአንድ ዘመቻ ተገናኝተዋል።

በፊትም ለድራማው ሲባል እንጂ ልዩነት አልነበራቸውም።
ሁለቱም ትዕዛዝ የሚቀበሉት ከአብይ ነው። እውነቱ ይህ ነው።
https://t.me/GIONAMHARA81