ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ) @abugidaresearchconsultant Channel on Telegram

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

@abugidaresearchconsultant


Ask what you want!!!
❇️ research Proposal writing
❇️ Data Analysis & Report writing
❇️ Training on Statistical Software SPSS & R
#Assignment and home take exam help
ጥናታዊ ጽሁፍ በተመለከተ የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን


0930479871

0928305295

0919620438

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ) (Amharic)

በዚህ ውስጥ የተመረጠ ጽሑፍ ወይም ስለጎች ይዘት እድሜ እና መረጃ ለማስገንባት እንደምንመለከተው አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ እንደተሸከሙ እና ማህበረሰብ እንደሚገኝ መዝገበ ቅዱስ ነፃነትን ለመስከረም አገናኝ ነን። መጠቀም ይህንን አስተያየት ማስገንባት፣ መመሪያ እና ስለጎች ይዘት በ SPSS እና R የመረጃ ቅንያታ እና በዶላን መስከረም ማወቅ፣ ለማህበረሰብ እና የዕይታ ለውጥ ማስተማር፣ መናገር የመረጃ ወይም ውጤት ለምንለው ጥናታዊ ጽሁፍን ማሳወቅ እና የፓናማር ተማሪ እርምጃ በመሰረት አይከናወንም። በተጨማሪ ስለዚህ፣ ጉዳይ የዕይታ ለውጣ፣ ለዚህ ጽሁፍ መረጃ ለመጠቀም የሚረዳ እና ከሁሉም በላይ አማካሪውን ዘገባዎች ይለያዩ። በመሆኑ እናመልከት የጥናታዊ ጽሁፍ አካባቢ በተመለከተው መልክ እና በማህበረሰብ ጥናታት አለመሆን ከእነዚህ ግምተዋና እዚህን የማኅበረሰብ አገልግሎት የሚሰራ በብዙ ተመሳሳይ ጽሁፍ እንዘምተናል።

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

22 Nov, 14:29


Inbox for quality and plagiarism free work
@Erkon19
☎️ 0919620438
@Endale143
🤳 0930479871

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

21 Nov, 05:23


Any one Who need support and consultant
ስልጠና
ለ SPSS, STATA ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
👉Reliability test
👉Correlation
👉Regression
🔹multiple linear regression
~assumption
~linearity test
~normality

Thesis MA/MSc
Reaserch BA/BSc
Proposal
Title selection
Research editing
Power point preparation
Term Paper
Case Study
Assignment any
Article Review
Data Analysis
Seminar Paper
Feasibility Study
Business Plan
SPSS|Software
Project
ስልጠና
ለ SPSS, STATA, R, MiniTab and python ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
👉Reliability test
👉Correlation
👉Regression
🔹multiple linear regression
~assumption
~linearity test
~normality test
~multicollinearity test
~Homoscedasticity test
~ANOVA
~MODEL SUMMARY
~hypothesis testing
Contact on
----------------------------------------------------
Contact on
0919620438
@Erkon19

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

18 Nov, 05:49


ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ) pinned «For college and University students, if you need support on Masters degree and Bachelor's degree academic tasks such as:- Research Assignment PROJECTS* 🟢Business plan 💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓 💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓 *OUR* *SERVICES* 📌 𝘈𝘤𝘤𝘶𝘳𝘢𝘵𝘦 𝘸𝘳𝘪𝘵𝘪𝘯𝘨 📌𝘗𝘭𝘢𝘨𝘪𝘢𝘳𝘪𝘴𝘮…»

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

16 Nov, 11:41


Inbox for quality and plagiarism free work

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

16 Nov, 06:45


For college and University students, if you need support on Masters degree and Bachelor's degree academic tasks such as:-
Research
Assignment
PROJECTS*
🟢Business plan

💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
*OUR* *SERVICES*
📌 𝘈𝘤𝘤𝘶𝘳𝘢𝘵𝘦 𝘸𝘳𝘪𝘵𝘪𝘯𝘨
📌𝘗𝘭𝘢𝘨𝘪𝘢𝘳𝘪𝘴𝘮 𝘧𝘳𝘦𝘦
📌𝘛𝘪𝘮𝘦𝘭𝘺 𝘥𝘦𝘭𝘪𝘷𝘦𝘳𝘺.
📌𝘎𝘳𝘦𝘢𝘵 𝘤𝘭𝘪𝘦𝘯𝘵 𝘳𝘦𝘭𝘢𝘵𝘪𝘰𝘯𝘴𝘩𝘪𝘱
.
🟢RESEARCH & ASSIGNMENT(MA, MSc. BA and BSc.)
©🅿️ PLAGIARISM FREE     
Research , Title selection & Proposal For (MA,Msc, BA & Bsc )
💎Article reviews(🅿️lagiarism 🚫
💎 Any Assignment ( Plagiarism 🆓)
💎Book Review
⚡️Term papers
♦️Case studies & case Analysis
⚡️project work
♦️Individual or group assignments
💎 Research related tasks
⚡️Title selection
⚡️Title description and concept note
💥  Research  proposal
💎 Research for Graduation ( Thesis)
💎 Literature Reviews
💥 business  plan
💎 Project Feasibility Study
💎Comment  Correction and
💎Mini Research
💎project Business proposals
💎Worksheet
💎COC packages solving
Case analysis
💎CV
💎 Feasibility study
💎 Project Analysis
💎 Data Analysis
💎 In plant Study
💎 Business plan
💎 Essay Writing
💎 Report Writing
💎 Financial statement preparation
ለ SPSS, STATA MANUAL, SOFTWARE and R
ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
💎Reliability test
💎♦️Correlation
💎♦️Regression
🔹♦️multiple linear regression assumption
💎♦️linearity test
💎normality test
💎♦️multicollinearity test
💎Homoscedasticity test
💎ANOVA
💎♦️MODEL SUMMARY
💎hypothesis testing
👇👇👇👇👇
0919620438 Inbox @Erkon19 Or
0930479871. Inbox @Endale143


Telegram Chanel

https://t.me/AbugidaResearchConsultant

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

12 Nov, 14:12


#የዳታ_ውጤት_እንተንትን
**
የBin
ary Logit Model ውጤት መተንተን የምንጀምረው ከዚህ ቀደም ካወራናቸው የሞዴሉ Assumptions መካከል ዳታው ሁሉንም ቅድመ ሁኔታዎች ሟሟላቱን ካረጋገጣችሁ በኋላ መሆኑን አውርተን ነበር! #ለምሳሌ፡- Multicollinearity አለመኖሩን ለማረጋገጥ በቀላሉ VIF (Variance-Inflating Factor) በመጠቀም በመለካት አማካኝ ውጤቱ ከ10 በታች ከሆነ በአስረጂዎቹ መካከል (Independent Variables) ምንም አይነት የእርስ በርዕስ ግንኙነት እና ተጽኖ እንደሌለ ያረጋግጣል፡፡

በመጀመሪያ በጥንቃቄ የተዘጋጀውን ዳታ ወደ SPSS በማስገባት Binary Logit Model መምረጥ (#አካሄዱ፡- ከተዘጋጁት ምርጫዎች መካከል Analyze የሚለውን መምረጥ፣ ከሚመጡት ዝርዝሮች መካከል Regression የሚለውን መምረጥ ከዚያም Binary Logistic የሚለውን በመምረጥ፣ ከሚመጡት ዝርዝሮች ማለትም ለማረጋገጥ የፈለጋችሁትን (Dependent Variable) በክፍት ቦታው ላይ መርጦ ማስገባት ከዚያም ለማስረጃነት የመረጣችሁትን (Independent Variables) በተቀመጠው ክፍት ቦታ ማለትም Covariates በሚለው ቦታ መርጦ ማስገባት)፡፡

ከላይ የተዘረዘሩት ደረጃዎች ላይ ከደረሳችሁ በኋላ ውጤቱን የሚወስኑ 5 ምርጫዎች አሉ! እነሱን ማስተካከል እና እናንተ መለካት በምትፈልጉት ልክ ማስቀመጥ ይገባል #ለምሳሌ፡- Categorical Covariates የሚለውን በመምረጥ ውጤታችሁ ላይ Reference Category በሚለው ምርጫ ላይ Last (በመጨረሻ ኮድ የተደረገው ከመጀመሪያው ኮድ ጋር እንዲነጻጸር) እና First (በመጀመሪያ ኮድ የተደረገው ከመጨሻው ኮድ ጋር እንዲነጻጸር)  ከሚለው በጥንቃቄ መምረጥ ይገባል፡፡

#ለምሳሌ፡- ሴት 0 እና  ወንድ 1 ብላችሁ ከነበረ Last የሚለውን Reference Category መርጣችሁ ከሆነ ውጤቱ ሲተነተን ወንድን ከሴት ነው የምታነጻጸረው ማለት ነው ነገር ግን First የሚለውን Reference Category መርጣችሁ ከሆነ ሴትን ከወንድ ነው የምታነጻጽሩት ማለት ነው፡፡ አስገዳጅ ስላልሆነ ከሁለቱ የትኛውን እንደመረጣችሁ በግልጽ በማስረዳት ውጤቱን ሳይዛነፍ መተንተን ይገባል፡፡

ለብዙዎች የራስ ምታት የሆነችው R square በባይነሪ ሎጂት ሞዴል የምትገለጸው Cox & Snell እና Nagelkerke R square በሚል ስለሆነ በተለመደው የMultiple Regression ሞዴል ላይ እንደሚተነተነው መግለጽ (ምንግዜም ውጤቱ ከ1 በታች ስለሚሆን ወደ Percent በመለወጥ ምን ያህል Independent Variables ውጤቱን ማለትም Dependent Variableን መግለጽ እንደቻለ ማስረዳት ይቻላል)፡፡ #ለምሳሌ፡- Nagelkerke R square 0.45 ከሆነ የተሰበሰቡት Independent Variables 45% ውጤቱን ማለትም Dependent Variableን መግለጽ ችሏል ማለት ሲሆን ቀሪው 55% በእናንተ ጥናት አልተገለጸም! ስለዚህ Error Term ውስጥ ነው ያለው (ለሌላ አጥኚ Research Gap ሆኖ ያገለግለዋል!)፡፡ በተጨማሪም Hosmer እና Lemeshow Test ከ0.5 በላይ ከሆነ ዳታውም ሞዴሉም ጥሩ ስለሆነ (We can conclude that the model fits the data well) ወደ ዋናው ትንተና ትመጣላችሁ፡፡

በመጨረሻ በሚመጣው የጠቅላላ ውጤት መግለጫ ማለትም Variables in the Equation በሚከተለው አግባብ ማስረዳት ትችላላችሁ! #ማሳሰቢያ፡- Level of Significance በመመልከት 0.099 (እስከ 10 % ድረስ በመውሰድ) መሆኑን ማረጋገጥ፣ በተጨማሪም የ Odds Ratio (Exp (B)) ውጤት ከአንድ በታች ከሆነ Regression coefficient (B) ላይ የሚኖረው ውጤት Negative ነው የሚሆነው፣ ስለዚህ እንዲዚህ ሲሆን ያገኛችሁትን Odds Ratio ውጤት ከአንድ ላይ በመቀነስ የሚመጣውን ወደ መቶኛ በመለወጥ አነጻጻሪው ከተነጻጻሪውን  አንጻር (Reference Category) ያለውን ተጽኖ መግለጽ! ነገር ግን የOdds Ratio (Exp (B)) ውጤት ከአንድ በላይ ከሆነ ቀጥታ የመጣውን ቁጥር በመውሰድ አነጻጻሪው ተነጻጻሪውን (Reference Category) በተቀመጠው ቁጥር ያህል እጥፍ ይበልጠዋል በማለት መግለጽ ይገባል፡፡ በምሳሌ እንየው…..


የትዳር ሁኔታ ለድህነት ለመጋለጥ ያለውን ደረጃ እያየን ነው እንበል!

#ምሳሌ1፡- Level of Significance ጥሩ ነው (0.0001 ነው እንበል) ስለዚህ Significant ሆኗል በ1% (ትዳር 99% ድህነት ላይ ተጽኖ ለመፍጠር አስተማማኝ እና ገላጭ Variable ነው እንደማለት ነው) እንዲሁም Odds Ratio (Exp (B)) 5 መጣ እንበል ሰለዚህ Odds Ratio (Exp (B))  ከአንድ በላይ በመሆኑ (ያላገባ 0 እና ያገባ 1 ከሆነ ኮድ ያደረጋችሁት) በቀላሉ ያገባ ሰው 5 እጥፍ ካላገባ ሰው አንጻር ለድህነት የመጋለጥ እድል አለው ትላላችሁ፡፡ አነጻጻሪ ያላገባ ተነጻጻሪ ያገባ ናቸው ማለት ነው፡፡

#ምሳሌ2፡- Level of Significance ጥሩ ነው (0.0001 ነው እንበል) ስለዚህ Significant ሆኗል በ1% (ትዳር 99% ድህነት ላይ ተጽኖ ለመፍጠር አስተማማኝ እና ገላጭ Variable ነው እንደማለት ነው) እንዲሁም Odds Ratio (Exp (B)) 0.05 መጣ እንበል (1- 0.05 = 0.95) ሰለዚህ Odds Ratio (Exp (B))  ከአንድ በታች በመሆኑ (ያላገባ 0 እና ያገባ 1 ከሆነ ኮድ ያደረጋችሁት) በቀላሉ ያላገባ ሰው 95% ካገባ ሰው አንጻር ለድህነት የመጋለጥ እድል አለው ትላላችሁ፡፡ አነጻጻሪ ያላገባ ተነጻጻሪ ያገባ ናቸው ማለት ነው፡፡ ልብ በሉ የOdds Ratio (Exp (B))  ውጤት ከ 1 በታች መሆኑን ተከትሎ ጠቅላላ ውጤቱ የተገላቢጦሽ ሆኗል!

ለሁለቱም ምሳሌዎች ከውጤቱ በኋለ Keeping all other covariates constant ማለታችሁን እንዳትረሱ!

https://t.me/AbugidaResearchConsultant

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

27 Oct, 16:10


Research Questions with Statistical Analysis

የትኛው አይነት የሪሰርች ጥያቄ (research question) ወይም Dependent Variable ምን አይነት Analysis ያስፈልጋል ብለን ስንመለከት ፣

1. Dependent Variable በቁጥር የሚገለጽ(Numerical variable)  ከሆነ  በብዛት የሚንጠቀምበት Analysis models:-
  🔢 bivariate correlation (Pearson, partial etc..)
  🔢 Linear regression( simple, multiple LR)
  🔢 t- tests (one sample, paired, independent t test)
  🔢 ANOVA (one way, two way, ANCOVA, MANOVA...) የሚባሉ ሞዴሎች ስሆን እያንደንዱን በስፈት እንመለከታለን ፣

2. Dependent variable Categorical ከሆነ
   chi square test
   Logistic regression( BLR, MLR, OLR)
በአብዛኛው ጊዜ የሚንጠቀምባቸው ናቸው፣ እያንዳንዱን በጥልቀት እንደስሳለን፣

ሌሎች multi level (Mixed model) እና  Survival Analysis የሚንለቸውን በጊዜ ህደት እናያቸዋለን፣

https://t.me/AbugidaResearchConsultant

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

05 Oct, 16:27


Abugida Research Consultant
🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
For college and University students, if you need support on Masters degree and Bachelor's degree academic tasks such as:-
Research Writing
Assignment
Data Analysis
🟢Statistical Software Training

* OUR SERVICES

📌 𝘈𝘤𝘤𝘶𝘳𝘢𝘵𝘦 𝘸𝘳𝘪𝘵𝘪𝘯𝘨
📌𝘗𝘭𝘢𝘨𝘪𝘢𝘳𝘪𝘴𝘮 𝘧𝘳𝘦𝘦
📌𝘛𝘪𝘮𝘦𝘭𝘺 𝘥𝘦𝘭𝘪𝘷𝘦𝘳𝘺.
📌𝘎𝘳𝘦𝘢𝘵 𝘤𝘭𝘪𝘦𝘯𝘵 𝘳𝘦𝘭𝘢𝘵𝘪𝘰𝘯𝘴𝘩𝘪𝘱.

🟢 Anyone Who needs support and consultation on
🔹Title selection
👍👍Thesis MA/MSc
👍👍Research BA/BSc
👍👍Proposal
👍👍Assignment any
👍👍Article Review
👍👍Data Analysis
👍👍Training on SPSS, STATA

---------------------------------------------------
Detail of service
Comment recorrection
Proposal For (MA, MSc, BA & BSc
Any Assignment
Individual or group assignments
Research-related tasks
Title selection
Research  proposal
Research ( Thesis)
Literature Reviews
🔷Data Analysis
🔷Essay Writing
🔷Report Writing
----------------------------------------------------
Contact on
👇👇👇👇👇👇👇
+251930479871

https://t.me/AbugidaResearchConsultant

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

04 Oct, 16:01


Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan!

Tajaajila Abuugidaa Research consultant Fi Lammummaa

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሰዎ!


አቦጊዳ የጥናታዊ ፅሁፍ አማካሪ

Abugida Research Consultant

https://t.me/AbugidaResearchConsultant

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

15 Sep, 13:48


Referencing & Citation
ዛሬ ስለ APA/ Harvard style ስለሚባለው እንመልከት በሚቀጥለው ስለ Vancouver እመለሳለሁ ።

♻️Harvard style እና APA Style Author-Data style System የሚከተሉ ስሆኑ፣ በጣም ተመሳሳይ ናቸው፣ ነገር ግን የተወሰኑ ልዩነት አላቸው።ልዩነቶቹን እመለስበታለሁ ። 

✳️ሁለቱም በጽሁፋችሁ(Citation) ላይ የሚቀመጠው Author  እና year  ነው። የአጻጻፍ ላይም በጣም ተመሳሳይነት አላቸው ።

❇️APA/Harvard በጣም ተመሳሳይ ስለሆኑ አንድ ላይ እንመልከት፣ የAPA እና Harvard ልዩነት በሚቀጥለው ጽሁፍ አቀርበለው።

1⃣ ባparagraph መጀመሪያ የAuthor name ስገለጽ ከታች በለው መልኩ Cite በመረግ መጀመር ይቻላል።
👇👇👇👇👇
Cormack (1994) states that "when writing...".
OR
Smith (1946) and Jones (1948) have both shown ...
OR
Further research (Green, Harris and Dunne, 1969) showed...

2⃣ከparagraph መጨረሻ ላይ ስሆን
፣በዚህ ጊዜ ከጽሁፉ መጨረሻ ላይ ከታች እንደለው መስቀመጥ ይቻላል።
👇👇👇👇
After the paragraph (Cormack, 1994)

3⃣ብዙ Authors አንድ ጽሁፍ ላይ ከሆነ፣ et al የሚለውን እንጠቀማለን ፣
ለ Harvard  ከሶስት በላይ የሆኑ Authors ስሆን et al የምንጠቀመው ፣ ለ APA ደግሞ ከሁለት በላይ ስሆን et al የሚል ጽሁፍ በመጨመር Cite መድረግ ይቻላል
👇👇👇👇
Green, et al. (1995) found that the majority ...

ወይም ከ paragraph መጨረሻ ላይ (Green, et al., 1995)

4⃣የብዙ Authors የተላያዩ ጽሁፎችን በአንድ አንቀጽ(paragraph)Cite መድረግ ስያስፈልግ

👇👇👇👇
Recent research (Collins, 1998; Brown, 2001; Davies, 2008) shows that...

ወይም ከparagraph መጨረሻ ከታች በለው መሠረት የሁሉንም ጻሀፊዎች ስም በመጥቀስ መስቀመጥ ይቻላል
👇👇👇👇
(Collins, 1998; Brown, 2001; Davies, 2008)

5⃣አንድ Author ብቻውን የተላያዩ ጽሁፎችን በተላያያ ጊዜ(ዓመት) የጻፈውን ለመስቀመጥ ስሆን ደግሞ

👇👇👇

as suggested by Patel (1992; 1994) who found that...

6⃣የተላያዩ ጽሁፎች በአንድ Author በተመሳሳይ ጊዜ(ዓመት ስሆን
👇👇👇
Earlier research by Dunn (1993a) found that...but later research suggested again by Dunn (1993b) that ...

7⃣Author (ጻሀፊው) ባይተወቅስ? ጻሐፊውን ለማውቅ ትግል ያስፈልጋል፣ ግን ይህ ባይሆን እና የግድ ጽሁፉ Cite ማድረግ አስፈላጊ ከሆነ፣ title በ italic ይጻፋል ከዓመተ ምህርት በፊት ግን Anon.. የሚል ይሁፍ እንጠቀማለን ።
👇👇👇👇
Marketing strategy (Anon., 1999)

8⃣Second hand referancing( cross referencing) የሚበል አለ፣ ይህ ማለት ሌላ ሰው Cite ያደረገውን ነገር ግን በእናንተ እጅ ላይ የሌላውን ጽሁፍ ከሌላ ጽሁፍ ላይ ስተገኙ፣ እና Cite ስታደርጉ ነው
👇👇👇

Research recently carried out  by Brown (1966 cited in Bassett, 1986)  found that ...

ወይም በ paragraph መጨረሻ ላይ፣
(Brown, 1966 cited in Bassett, 1986, p.142)

ይህ ማለት፣ Brown በጻፈው አድስ ጽሁፍ ውስጥ Bassett የጻፈውን Cite አድርጓል፣ እናንተ ግን ከ brown ዶክሜንት ውስጥ የ Bassettን ሀሳብ ስትወስዱ ነው፣ ነገር ግን የBassett ዶክሜንት በእጀችሁ የለም፣ ወይም አለነባባችሁም ማለት ነው፣

🚫ይህ መንገድ ግን አይመከርም፣ በብዙ ምሁራን ዘንድም ተቀባይነት የለም።

9⃣ ጊዜ ወይም year የሌላው ከሆነስ? ከAuthor ቀጥሎ n.d. የሚል ተቀጽላ እንጠቀማለን፣
👇👇👇👇

Smith (n.d.) has written and demonstrated......

🚫ነገር ግን Author ወይም year የሌላውን ጽሁፍ እንደ Reference እንድንጠቀም አይመከርም ።


https://t.me/AbugidaResearchConsultant

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

11 Sep, 10:57


🌻🌻እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌻🌻
Abugida Research Consultant
🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
For college and University students, if you need support on Masters degree and Bachelor's degree academic tasks such as:-
Research Writing
Assignment
Data Analysis
🟢Statistical Software Training

* OUR SERVICES

📌 𝘈𝘤𝘤𝘶𝘳𝘢𝘵𝘦 𝘸𝘳𝘪𝘵𝘪𝘯𝘨
📌𝘗𝘭𝘢𝘨𝘪𝘢𝘳𝘪𝘴𝘮 𝘧𝘳𝘦𝘦
📌𝘛𝘪𝘮𝘦𝘭𝘺 𝘥𝘦𝘭𝘪𝘷𝘦𝘳𝘺.
📌𝘎𝘳𝘦𝘢𝘵 𝘤𝘭𝘪𝘦𝘯𝘵 𝘳𝘦𝘭𝘢𝘵𝘪𝘰𝘯𝘴𝘩𝘪𝘱.

🟢 Anyone Who needs support and consultation on
🔹Title selection
👍👍Thesis MA/MSc
👍👍Research BA/BSc
👍👍Proposal
👍👍Assignment any
👍👍Article Review
👍👍Data Analysis
👍👍Training on SPSS, STATA

---------------------------------------------------
Detail of service
Comment recorrection
Proposal For (MA, MSc, BA & BSc
Any Assignment
Individual or group assignments
Research-related tasks
Title selection
Research  proposal
Research ( Thesis)
Literature Reviews
🔷Data Analysis
🔷Essay Writing
🔷Report Writing
----------------------------------------------------
Contact on
👇👇👇👇👇👇👇
+251930479871

https://t.me/AbugidaResearchConsultant

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

01 Sep, 15:32


https://t.me/AbugidaResearchConsult

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

23 Aug, 22:30


https://apply.unicaf.org/refer-a-friend/en?refcode=kyvXsiWTKp

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

23 Aug, 22:27


https://apply.unicaf.org/refer-a-friend/en?refcode=kyvXsiWTKp

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

13 Jul, 19:57


ABUGIDA: Professional Data Analysis and Services:
- Research Proposals
- Thesis Writing
- Synopses
- Dissertations
- Research Reports
- Final Year/Semester Projects

Why Choose ABUGIDA?
1. Experience : Extensive experience with students from various countries.
2. Punctuality : Always meet deadlines.
3. Accessibility : Available for Zoom meetings.
4. Support : Full cooperation with students and researchers.
5. Integrity : No AI, no plagiarism.
6. Confidentiality : Ensuring project privacy.

Contact Information:
- WhatsApp: +251919620438
- Email: [email protected]

#SPSS#Rstudio#Stata#EViews#Excel#Tableau#Power Bl#Jamovi#NVivo#AMOS#Minitab

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

12 Jul, 13:48


Never struggle with your homework and quizzes again.
Feel free to contact me in case you need help in MATH, STATISTICS, DATA ANALYSIS, Research thesis and all essays.

I am available to give you quick help in:
✓Probability and Statistics
✓Biostatistics
✓Psychology Statistics
✓Business Statistics
✓Quantitative Methods
✓Social Science Statistics
✓Elementary Statistics
✓Inferential Statistics
✓SPSS, Rstudio, Fathom, Jamovi and Excel
✓ANOVA
✓Paired and unpaired t-tests
✓Chi-Square test
✓Regression
✓Correlation
✓Exploratory Factor Analysis
✓Reliability Analysis
✓Calculus
✓College Algebra
✓Trigonometry
✓Geometry
✓Essays
✓Online entire classes

Just inbox @Erkon19
Regards,
Greg.

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ)

29 Jun, 04:59


https://t.me/AbugidaResearchConsult
Our main services
Research Methodology and Statistical Analysis Services: Helping Clients Make Informed Decisions

As a research consultant and statistician, we provide services that help clients make informed decisions based on data-driven insights. With years of experience in the field, we have developed a methodology that combines rigorous research methods with advanced statistical analysis techniques that appropriate for your title and objectives .

Our services include data collection, analysis, and interpretation and doing home take assignments . we work with clients to identify their research needs and develop a customized approach that meets their specific requirements. Whether it’s designing surveys, conducting experiments, or analysing existing data sets, I have the expertise to deliver results that are accurate, reliable, and actionable.

One of the key benefits of using our services is that we help clients make sense of complex data sets. By using advanced statistical techniques both descriptive statistics such as frequency table percentage and graph and inferential like regression analysis, correlation, chi square, Multilevel model, Multivariate analysis, factor analysis and so on, we can identify patterns and relationships that might not be immediately apparent. This allows clients to make informed decisions based on data-driven insights rather than intuition or guesswork.

Another benefit of using our services is that we provide clients with a comprehensive report that summarizes the findings of the research. This report includes detailed descriptions of the methodology used, the results obtained, and the implications of those results for the client’s business or organization.

In conclusion, research methodology and statistical analysis are essential tools for making informed decisions in today’s data-driven world. As a research consultant and statistician, we provide services that help clients harness the power of data to achieve their goals.