ለምለም በመጀመሪያ ሰው ጋር የደረሰችው 5 ሴቶችን ከፊት አድርጎ ከበስተጀርባው ትልልቅ ባለሞያዎችን በካተተው"በየኛ"ፕሮጀክት ሲሆን እዛው ላይ ከሰራቻቸው የቡድን ስራዎች በተጨማሪ ገዳም ፣ለበጎ ነው እና ላሊበላ ጨምሮ በራሷ የሰራቻቸው ሙዚቃዎች ተጠቃሽ ናቸው። በቅርቡ "ማያዬ"የተሰኘ አልበምንም ለአድማጭ አድርሳለች ።
በመልመጃ ፖድካስት ከለምለም ጋር ስለ ልጅነቷ ፣ስለ ተማረችው የቲያትር ትምህርት ፣ስለ ስራዎቿ እና ሌሎችም ጉዳዮች አውርተናል ። በመልመጃ You tube channel ላይ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላቹ 💜
https://youtu.be/giuyU_RyE0Q?si=x62gafHWLCnfUd7N