Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa @gcmhawassa Channel on Telegram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

@gcmhawassa

This is the official channel for Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa Branch!
Matt 28:19-20

Join us on: https://t.me/GCMHawassa

WIN | BUILD | SEND

ይህ የግሬት ኮሚሽን ሚኒስቲርይ ኢትዮጵያ የሀዋሳ ቅርንጫፍ ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል ነው።

ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት @tberhanu

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa (Amharic)

የታሪክ፣ የመጽሐፍ ምርጥ ቁጥር እና እናት ለኢትዮጵያ አንባቢ ሀዋሳ የግሬት ኮሙሽን ሚኒስቲርይ ዘር፡፡ ለጠበቀው ክርስትና በአገልግሎት የሚወጡት፣ የሚጻምቁትና የሞቀዳውን ሐዋሮችን በቅምጥ በእናቶች ፍቅርና ፍቅር እንዲያስመልከት የሚቀመጡትን ለመስጠት ይመልከቱ፡፡ ከዚህም በላይ በተለያዩበት ጊዜ የሚገኙትን የረሲም መረጃዎችንና የረሲም የወጣቶችን ለመጠቀም ይህን ቻናል ተጠቃሚውን በባሕልና በግንባር በፍርድፌሽን መረጃን መዘጋጀት የሚችሉትን የረሲም መረጃዎች እና ፕሮግራሙሮችን ለመጠቀም በቀላሉ በእናቶች ፍቅር አዘጋጅ ማህበረሰብ ምህረት በጣም ሰራተኞችን በቀለጠ ልዩ መረጃዎችንና ፕሮግራሙሮችን፣ በመስበክ በመስጠታ የክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን ለመከላከል መጠቀም አለብን፡፡

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

09 Jan, 19:33

ሁሉን ታውቃለህ
ወርቅነህ አላሮ

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

09 Jan, 05:44

Profile picture challenge !

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

07 Jan, 07:38

#ተስፋ_ተወለደ
በትንቢት ከተነገሩ መልካም የምስራቾች ሁሉ የክርስቶስ ኢየሱስ መወለድ ሁሉም ተስፋ የሚያደርጉት እና የሚናፍቁት ነበር። እነሆ ተስፋ ተወልዷል!

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”— ሉቃስ 2፥11

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

06 Jan, 18:53

መልካም የልደት መታሰቢያ ይሁንላችሁ!

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

06 Jan, 17:50

#የመጨረሻ_ክፍል_እነሆ
👉ቀን 28👈

“እርሱ ግን እባቢቱን ወደ እሳት አራገፋት አንዳችም አልጐዳችውም፤”
— ሐዋርያት 28፥5

ይህንን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በማጥናት የነበራችሁ በብዙ እንደተባረካችሁ ተስፋ አደርጋለው።
#ስታጠኑ ልባችሁ ውስጥ የቀረውን ሃሳብ ማጋራት ከፈለጋችሁም እንዲሁም ጥያቄ የፈጠረባችሁ ሃሳብ ካለ በ @tberhanu inbox አድርጉልን።

የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላችሁ!

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

06 Jan, 05:18

ቃል ሥጋ ሆነና!🙏

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

06 Jan, 05:14

“ስለዚህ እናንተ ሰዎች ሆይ፥ አይዞአችሁ፤ እንደ ተናገረኝ እንዲሁ እንዲሆን እግዚአብሔርን አምናለሁና።”
— ሐዋርያት 27፥25

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

05 Jan, 06:02

#ተስፋ_ተወለደ
#campus_movement
#Campus_Christian_Fellowship
#Christmas_campaign

የስምዖን ምኞት ረጅም እድሜ መጥገብ ፣ብዙ ሀብት ማከማቸት፣መውለድ መክበድ አልነበረም። ይልቅም የእስራኤልን መጽናናት የሚጠባበቅ ጻድቅ ሰው ነበር። እንዳመነውም ተቀብሎ አቀፈው። ለአህዛብ መገለጥን የሚሰጥ ብርሀን፣ ለሕዝቡ ለእስራኤልም ክብር መሆኑን መሰከረ። እግዚአብሔር ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ለሰው ሁሉ ብርሀን ይሆን ዘንድ ገልጦታል::| ይህንን ብርሃን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ህይወትህ እዲገባ ፍቀድለት። ልንረዳህ ዝግጁ ነን !

ሉቃስ 2:32፤ ይህም ለአሕዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ለሕዝብህም ለእስራኤል ክብር ነው።

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

05 Jan, 06:02

ቃልም ስጋ ሆነ!🙏

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

04 Jan, 19:33

ሐዋርያት 26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ከመጀመሪያ አንሥቶ በሕዝቤ መካከል በኢየሩሳሌም የሆነውን፥ ከታናሽነቴ ጀምሬ የኖርሁትን ኑሮዬን አይሁድ ሁሉ ያውቃሉ፤
⁵ ሊመሰክሩ ይወዱ እንደ ሆነ፥ በአምልኮአችን ከሁሉ ይልቅ ሕግን በመጠንቀቅ እንደሚተጋ ወገን ፈሪሳዊ ሆኜ እንደኖርሁ ከጥንት ጀምረው አውቀውኛልና።
⁶ አሁንም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለአባቶቻችን ስለ ተሰጠው ስለ ተስፋ ቃል አለኝታ ልፋረድ ቆሜአለሁ።

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

04 Jan, 16:20

ሰላም ውድ የግሬት ኮሚሽን ሚንስትሪ ኢትዮጵያ ሐዋሳ ቢሮ ቤተሰቦቻችሁ የሆናችሁ በቅድሚያ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላችሁ እያልኩኝ የኢየሱስ ክርስቶስ የመወለድ የመታሰቢያ በዓል ላይ ማስተላለፍ የሚትፈልጉትን መንፈሳዊ መልዕክት ከእናንተ ተቀብለን Post ለማድረግ ስላሰብን መልዕክታችሁን በ @tberhanu ብላችሁ በInbox አድርሱልን። ስማችሁን መጻፍ እንዳትረሱ! ተባረኩልን🙏

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

04 Jan, 05:17

#ተስፋ_ተወለደ
#campus_movement
#Campus_Christian_Fellowship
#Christmas_campaign

ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና! ኢየሱስ የሰውን ልጅ ከኃጢአት ለማዳን በውልደቱ፣ በሞቱ እና በትንሳኤው መጥቷል። አንተን ከእግዚአብሔር ጋር በማስታረቅ፣ በእርሱ ብታምን የዘላለም ሕይወትን ሊሰጥህም ቃል ገብቷል። ደግሞም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተን ከኃጢአትህ ሁሉ ሊያድንህ ወደ ዓለም መጣ። በስሙ በማመን፣ በኃጢአት ንስሐ በመግባት፣ ይቅር ሊልህ ዛሬም ወደራሱ ጠራሀል! ከበደልህ ሁሉ ለመንጻት እና ከእግዚአብሔር ጋር ወደ ትክክለኛ ግንኙነት ለመመለስ ብትፈቅድ ዛሬ ፀጋው ይደግፍሀል!

ማቴዎስ 1:21፤ ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።”

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

03 Jan, 20:08

ሐዋርያት 25
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ጳውሎስ ግን፦ እፋረድበት ዘንድ በሚገባኝ በቄሳር ፍርድ ወንበር ፊት ቆሜአለሁ። አንተው ደግሞ ፈጽመህ እንደምታውቅ አይሁድን ምንም አልበደልሁም።
¹¹ እንግዲህ በድዬ ወይም ሞት የሚገባውን ነገር አድርጌ እንደ ሆነ ከሞት ልዳን አልልም፤ እነዚህ የሚከሱኝ ክስ ከንቱ እንደሆነ ግን ለእነርሱ አሳልፎ ይሰጠኝ ዘንድ ማንም አይችልም፤ ወደ ቄሳር ይግባኝ ብዬአለሁ አለ።
¹² በዚያን ጊዜ ፊስጦስ ከአማካሪዎቹ ጋር ተማክሮ፦ ወደ ቄሳር ይግባኝ ብለሃል፤ ወደ ቄሳር ትሄዳለህ ብሎ መለሰለት።

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

03 Jan, 08:45

የፍቅር ስጦታችን!🙏

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

03 Jan, 05:50

#ተስፋ_ተወለደ
#campus_movement
#Campus_Christian_Fellowship
#Christmas_campaign

ኢየሱስ ክርስቶስ በመወለዱ በልደቱ፣ በሞቱ እና በትንሳኤው ለጨለመው አለም የተስፋ ስጦታ ነው። የኢየሱስ መወለድ ለሰው ልጆች የመጨረሻ ተስፋ ነው። በዚህ ሰሞን፣ ለሰው ልጆች ሁሉ የመጨረሻው የሰላም፣ የደስታ እና የተስፋ ምንጭ የሆነውን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ስታከብር የእርሱ መምጣት የማያልቅ የእግዚአብሔርን ፍቅር እና በምድር ላይ የመልካም ፈቃድ ተስፋን እንደሰጠህ አስታውስ::
ይህ የልደት መታሰቢያ በዓል ከማክበር በላይ ነው። በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ወደ ዓለም የመጣ የማይናወጥ ተስፋ ነው። ልደቱ ለሰው ልጆች ሁሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የበጎ ፈቃድ ምልክት ነው።
ስለነገ እንኳን እርግጠኛ በማትሆንበት ዓለም ውስጥ፣ በብዙ ተስፋ በቆረጥክበት ዓለም ውስጥ፣ ይህ መለኮታዊ ተስፋ የሆነው ኢየሱስን ልትቀበል ትወዳለህ?።

ሉቃስ 2:14፤ “ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ።”

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

02 Jan, 19:59

ሐዋርያት 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ እነዚህም ራሳቸው ደግሞ የሚጠብቁት፥ ጻድቃንም ዓመፀኞችም ከሙታን ይነሡ ዘንድ እንዳላቸው ተስፋ በእግዚአብሔር ዘንድ አለኝ።
¹⁶ ስለዚህ እኔ ደግሞ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ሁልጊዜ ነውር የሌለባት ሕሊና ትኖረኝ ዘንድ እተጋለሁ።

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

02 Jan, 12:02

HOPE
ተስፋችን ኢየሱስ ይመጣል!🙏

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

01 Jan, 18:45

“በሁለተኛውም ሌሊት ጌታ በአጠገቡ ቆሞ፦ ጳውሎስ ሆይ፥ በኢየሩሳሌም ስለ እኔ እንደ መሰከርህ እንዲሁ በሮሜም ትመሰክርልኝ ዘንድ ይገባሃልና አይዞህ አለው።”
— ሐዋርያት 23፥11

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

01 Jan, 06:21

ሐዋርያት 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ እርሱም ወደ እኔ መጥቶ በአጠገቤም ቆሞ፦ ወንድሜ ሳውል ሆይ፥ እይ አለኝ። እኔም ያን ጊዜውን ወደ እርሱ አየሁ።
¹⁴ እርሱም አለኝ፦ የአባቶቻችን አምላክ ፈቃዱን ታውቅ ዘንድና ጻድቁን ታይ ዘንድ ከአፉም ድምፅን ትሰማ ዘንድ አስቀድሞ መርጦሃል
¹⁵ ባየኸውና በሰማኸው በሰው ሁሉ ፊት ምስክር ትሆንለታለህና።
¹⁶ አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

31 Dec, 08:31

ኢየሱስ ውዱ ስጦታችን🙏

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

30 Dec, 19:33

ቀን 21

ሐዋርያት 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ ሰላምታም ካቀረበላቸው በኋላ በእርሱ ማገልገል እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ያደረገውን በእያንዳንዱ ተረከላቸው።
²⁰ እነርሱም በሰሙ ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰገኑ አሉትም፦ ወንድም ሆይ፥ በአይሁድ መካከል አምነው የነበሩት ስንት አእላፋት እንደ ሆኑ ታያለህ፤ ሁላቸውም ለሕግ የሚቀኑ ናቸው።
²¹ ልጆቻቸውንም እንዳይገርዙ በሥርዓትም እንዳይሄዱ ብለህ በአሕዛብ መካከል ያሉት አይሁድ ሁሉ ሙሴን ይክዱ ዘንድ እንድታስተምር ስለ አንተ ነግረዋቸዋል።

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

29 Dec, 10:00

ሐዋርያት 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰-²¹ ወደ እግዚአብሔር ዘንድ ንስሐንና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ማመንን ለአይሁድና ለግሪክ ሰዎች እየመሰከርሁ በጉባኤም በየቤታችሁም አወራሁላችሁና አስተማርኋችሁ እንጂ፥ ከሚጠቅማችሁ ነገር አንዳች ስንኳ አላስቀረሁባችሁም።
²² አሁንም፥ እነሆ፥ እኔ በመንፈስ ታስሬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ፥ በዚያም የሚያገኘኝ ምን እንደ ሆነ አላውቅም፤
²³ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ፦ እስራትና መከራ ይቆይሃል ብሎ በየከተማው ሁሉ ይመሰክርልኛል።
²⁴ ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ።

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

27 Dec, 22:22

ሐዋርያት 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ጳውሎስም፦ ዮሐንስስ ከእርሱ በኋላ በሚመጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ያምኑ ዘንድ ለሕዝብ እየተናገረ በንስሐ ጥምቀት አጠመቀ አላቸው።
⁵ ይህንም በሰሙ ጊዜ በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ፤
⁶ ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው በልሳኖችም ተናገሩ፥ ትንቢትም ተናገሩ።

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

26 Dec, 21:17

ሐዋርያት 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ እርሱ የጌታን መንገድ የተማረ ነበረ፥ የዮሐንስንም ጥምቀት ብቻ አውቆ በመንፈስ ሲቃጠል ስለ ኢየሱስ ይናገርና በትክክል ያስተምር ነበር።
²⁶ እርሱም በምኵራብ ገልጦ ይናገር ጀመር። ጵርስቅላና አቂላም በሰሙት ጊዜ፥ ወስደው የእግዚአብሔርን መንገድ ከፊት ይልቅ በትክክል ገለጡለት።
²⁷ እርሱም ወደ አካይያ ማለፍ በፈቀደ ጊዜ፥ ወንድሞቹ አጸናኑት፥ ይቀበሉትም ዘንድ ወደ ደቀ መዛሙርት ጻፉለት፤ በደረሰም ጊዜ አምነው የነበሩትን በጸጋ እጅግ ይጠቅማቸው ነበር፤
²⁸ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ከመጻሕፍት እየገለጠ ለአይሁድ በሁሉ ፊት በጽኑ ያስረዳቸው ነበርና።

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

26 Dec, 06:06

#Day_6
#strategy_1
#Final_Day

ጠባቡና ሰፊው መንገድ

መንገድ ማለት ከሆነ ቦታ ተነስተን ወደሆነ ቦታ ለመድረስ ምንገለገልበት የእለተ ተለት መሄጃችን ነው። የተለመደው ይሄ የህይወት ስርአታችን  በራሱ መነሻ እና መድረሻ ከሌለው መንገድ በራሱ ትርጉም አልባ እንደሆነ ያስረዳናል። መንገድ ስለሆነ ብቻ አይኬድበትም ግን መድረሻው ሲታወቅ ይኬድበታል።
ሌላው መንገድ ሲኬድ ሚጠየቀው ጥያቄ ሰፊ ነው?? ጠባብ ነው ?? አስፓልት?? ኮብል??
እየተባለ ሚነሳ ነው  ሁሉም የራሱ መልስ አለው  ምናልባትም ከዚህ መልስ ተነስቶ መድረሻውን ለማግኘት የሚንደረደርም ደሞም ልክ ሚሆንም አይታጣም። የመንገዱ መጥበብ እና መስፋት ወይም ምቾት መድረሻችንን ከመጠቆም በላይ መንገዱ ላይ ሚኖረንን አካሄድ እና ቆይታ ይወስነዋል። የመንገዱ ባህርይ መረዳት  ለመድረስ ወሳኝነት አለው ::
በእየሱስ ትምህርት ውስጥ የተነሱት ሁለቱም መንገዶች እነዚህ ናቸው:- ጠባብ እና ሰፊው:: ሁለቱም የራሳቸው ባህሪ እና መድረሻ እንዳላቸው መድኃኒታችን አስተምሯል::

ሰፊው :-   ለአካሄድ እና ነፃነት ተስማሚ ምናልባትም በዘመነኛው ደሞ snack እና resting place ያለው ለእግር ማይጎረብጥ እና ውጣውረድ ማይበዛው ነበር ::

ጠባቡ :- ትንሽ ለአካሄድ ምታስቸግር እና ለመድረስ እልህ አስጨራሽ ትግል ሚደረግበት ውጣውረድ እና ትግል ምናልባት ከመንገዱ ባህሪ የሆነች ናት::

የመንገዶቹ ባህሪ እና ምቾት ሚለያይ ቢሆንም ግን መድረሻቸው እንደ ምቾታቸው አይደለም ትምህርቱ ሲያልቅ ጠባቡ ወደ እግዚአብሔር መንግስት እና ሰፊው ወደ ገሃነም ብሎ ያልቃል:: የእየሱስ ትምህርት ሲጠቀለል ምቾታችን ሳይሆን መድረሻውን ጊዜያዊ ሳይሆን ዘላለማዊውን መመልከት ነው::
የመድኃኒታችን ምክር እንቀጥል ... በጠባቡ መንገድ ሂዱ... ትንሽ ወጣውረድ ቢበዛውም መጨረሻው የእግዚአብሄር መንግስት ነው::
ተመችቶህ መንገዱ ገሃነም ከሆነ መድረሻው በቀጭኗ መንገድ ታግሎ መንግስቱ መግባት መታደል እና ሽልማት ነው::

በጠባቧ መንገድ ሂዱ እሷም በእየሱስ ክርስቶስ የተገለጠች የእግዚአብሄር የፅድቅ ህይወት ናት::

Contact mentor
👇👇👇👇👇👇👇
@flybet_2

በሌሎች ተጨማሪ ቋንቋዎች ለማንበብና ለመላክ  እዚህ ይጫኑ!
👉 English
👉 ትግረኛ
👉 Afan_Oromo
👉 Arabic

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ  ባለቸው Photo-ኦች እና ፅሁፎች  Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን ።

#share_to_others and
Join us on :
Telegram: @HUfellow
  FACEBOOK | TIKTOK
INSTAGRAM | YOUTUBE

Next Strategy: Sharing Video

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Jesus_Is_Way
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

26 Dec, 06:05

#Day_6
#strategie_2

ይህን video ባሉን social mediaዎች
(Instagram , tiktok , youtube...)
ሁሉ share በማድረግ ወንጌልን አንሰብካለን::   

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

26 Dec, 06:05

#Day_6
#strategy_3
#Final_Day

የደህንነት ጥሪ

ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ ይህንን ፀሎት ከእኛ ጋር አብራችሁ ፀልዩ !

እግዚአብሄር አምላክ ሆይ ዛሬ ወደ አንተ ስለ ጠራኸኝ አመሰግናለሁ ።
እግዚያብሄር አምላክ ሆይ እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ሀጥያቴን ይቅር በለኝ ፤ መተላለፌን ደምስስ ፤ ክቡር በሆነው በልጅህ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጥያቴ አንፃኝ ።
እግዚያብሄር ሆይ አለምን ሰይጣንን ስራውን ክጃለሁ ።
ጌታ ኢየሱስን ክርስቶስን የህይወቴ አዳኝና ጌታ አድርጌ ተቀብያለሁ ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን እንደተነሳ በልቤ አምናለሁ ፤
ጌታም እንደሆነ  በአፌም መሰክራለሁ ።
እግዚያአብሄር ሆይ ስለተቀበልከኝ አመሰግንሀለሁ ፤ አሁን ልጅህ ነኝ
ይህንን እድል ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለሁ ።

አሜን !

Video link
👇👇👇👇👇👇👇
INSTAGRAM | TIKTOK | YOUTUBE

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ  ባለቸው Video-ኦች እና ፅሁፎች  Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን ።    

Next Strategy: Sharing Video

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Jesus_is_way
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

26 Dec, 06:03

ሐዋርያት 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር
²⁶ ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ።
²⁷ የወኅኒውም ጠባቂ ከእንቅልፉ ነቅቶ የወኅኒው ደጆች ተከፍተው ባየ ጊዜ፥ እስረኞቹ ያመለጡ መስሎት ራሱን ይገድል ዘንድ አስቦ ሰይፉን መዘዘ።
²⁸ ጳውሎስ ግን በታላቅ ድምፅ፦ ሁላችን ከዚህ አለንና በራስህ ክፉ ነገር አታድርግ ብሎ ጮኸ።
²⁹ መብራትም ለምኖ ወደ ውስጥ ሮጠ፥ እየተንቀጠቀጠም ከጳውሎስና ከሲላስ ፊት ተደፋ፤
³⁰ ወደ ውጭም አውጥቶ፦ ጌቶች ሆይ፥ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ኣላቸው።
³¹ እነርሱም፦ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት።
³² ለእርሱና በቤቱም ላሉት ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ተናገሩአቸው።
³³ በሌሊትም በዚያች ሰዓት ወስዶ ቍስላቸውን አጠበላቸው፥ ያን ጊዜውንም እርሱ ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር ተጠመቀ፤
³⁴ ወደ ቤቱም አውጥቶ ማዕድ አቀረበላቸው፥ በእግዚአብሔርም ስላመነ ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር ሐሤት አደረገ።

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

25 Dec, 09:19

Day 1
ሊገለጽ በማይችል ብዙ መከራና መሥዋዕትነት ወስጥ በማለፍ ፍቅሩን በተግባር ያስረዳን አምላክ ክርስቶስ የደረሰበትን አበሳ ስንመለከት ቆም ብለን የበደላችንን ክብደትና የፍቅሩን ጥልቀት እንድናሰላስል ይጋብዘናል። የተሸከመው ቅጣት ሰላምን ያመጣልናል፤ ከማስተዋል በላይ የኾነ ዕረፍት ያስገኝልናል። ኀጢአታችንን ተሸክሞ ባለፈበት መከራው ባሳየን አስደናቂ ፍቅር ካለንበት መንፈሳዊ፣ ስሜታዊና አካላዊ ሕመም እንፈወሳለን።  ኢየሱስ ክርስቶስ ለኀጢአታችን ማስተስረያ መሥዋዕት በመኾን የከፈለውን ዋጋ ጥልቀት በመረዳት ለሕይወትዎ ያለውን ብቸኛ ተስፋ ይቀበሉ። በክርስቶስ መሥዋዕትነት ውስጥ የሚገኘውን የማዳን ኃይል በማመን አኹኑኑ የዘላለም ሕይወትን ያግኙ። የመዳን ቀን ዛሬ ነው። ጥያቄ ካላችሁ ልንረዳችሁ በዚህ አለን::

#ኑ_ወደ_ኢየሱስ 
#ያ_መሲሕ
#ኢየሱስ_የእግዚአብሔር_ልጅ

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን (ኢሳይያስ 53÷5)።
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | pinterest

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

25 Dec, 04:25

#Day_5
#strategy_1

መልካም እረኛና በር

አምላክ በስጋ ተገልጦ መሬት ሲመላለስ እራሱን ከገለጠባቸው ምሳሌዎች መሀል፦ መልካም እረኛ እና በር ናቸው። የሁለቱም ምሳሌዎች መሰረታዊ አላማ መንጋዎቹን መጠበቅ ነው ። እንዳይጠፋ፣እንዳይባዝኑ ና በጎቹን የሚጠብቅበትን መንገድ በምሳሌ አስረድቶናል።ነፍሱን ስለ በጎቹ የሚሰጥ መልካም እረኛ፣ ለእረኛው ካልሆነ ማይከፈት አስተማማኝ በር እየሱስ ነዉ።
መልካም እረኛና በር ኢየሱስ ነው!

Contact mentor
👇👇👇👇👇👇👇
@flybet_2

በሌሎች ተጨማሪ ቋንቋዎች ለማንበብና ለመላክ እዚህ ይጫኑ!
👉 English
👉 ትግረኛ
👉 Afan_Oromo
👉 Arabic

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ  ባለቸው Photo-ኦች እና ፅሁፎች  Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን ።

#share_to_others and
Join us on :
Telegram: @HUfellow
  FACEBOOK | TIKTOK
INSTAGRAM | YOUTUBE

#Digital_Gospel_Week
Next Strategy: Sharing Continuous post

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Jesus_Is_Way
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

25 Dec, 04:25

#Day_5
#strategy_2

⭕️Sharing Continuous post
መልካም እረኛና በር ኢየሱስ ነው!

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ ባለቸው Photo-ኦች Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን።

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

25 Dec, 04:25

#Day_5
#strategie_3

ይህን video ባሉን social mediaዎች
(Instagram , tiktok , youtube...)
ሁሉ share በማድረግ ወንጌልን አንሰብካለን::   

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

24 Dec, 19:23

ሐዋርያት 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶-¹⁷ ከዚህ በኋላ የቀሩት ሰዎችና በስሜ የተጠሩት አሕዛብ ሁሉ ጌታን ይፈልጉ ዘንድ እመለሳለሁ፥ የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን እንደ ገና እሠራታለሁ፥ ፍራሽዋንም እንደ ገና እሠራታለሁ እንደ ገናም አቆማታለሁ ይላል ይህን የሚያደርግ ጌታ።
¹⁸ ከጥንት ጀምሮ ሥራው ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የታወቀ ነው።

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

24 Dec, 06:56

#Day_4
#strategie_3

ይህን video ባሉን social mediaዎች
(Instagram , tiktok , youtube...)
ሁሉ share በማድረግ ወንጌልን አንሰብካለን::   

Video link
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
INSTAGRAM | YOUTUBE
FACEBOOK | TIKTOK

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

24 Dec, 06:55

#Day_4
#strategy_2

⭕️Sharing Continuous post

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ ባለቸው Photo-ኦች Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን።

INSTAGRAM | TIKTOK

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

06 Dec, 09:14

Day 12
ኃጢአት እና በደልህን ይቅር የሚል እንደ እግዚአብሔር ያለ አምላክ ማን አለ? ማንም! የእርሱ ርህራሄ ወሰን የለውም፣ ምሕረትን ይወድዳል! ደግሞም ለዘላለምም አይቈጣም! ምህረት ማንነቱ የሆነው ጌታ ዛሬ ይቅር ሊልህ በምህረቱ ይጠራሀል! ልንረዳህ ዝግጁነን::

ሚክያስ 7:18፤ በደልን ይቅር የሚል፥ የርስቱንም ቅሬታ ዓመፅ የሚያሳልፍ እንደ አንተ ያለ አምላክ ማን ነው? ምሕረትን ይወድዳልና ቍጣውን ለዘላለም አይጠብቅም።

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

05 Dec, 09:08

Day 11

እንደገና ከእርሱ ጋር ወደነበረ ህብረት ለመመለስ፣ በስሙ የተጠራ ሕዝብ ለመሆን ቀኑ ዛሬ ነው:: በምንም አይነት መሰናክል ውስጥ ብትሆን የእግዚአብሔር ትዕግስት ንስሃ እንድትገባ እና ወደ እርሱ መንግስት እንድትፈልስ ነው:: ምክንያቱም እግዚአብሔር መሀሪ ነውና! እግዚአብሔር ታጋሽ ነውና! ደግሞም እግዚአብሔር ባለ ብዙ ቸርነት ነውና! በመታገስም ወደ እርሱ እንድትመለስ ለሚጥብቅህ አምላክ ዛሬ ምላሽ ትሰጣለህ? ና ወንድሜ በመሀሪው ታስበሀል::

ዘጸአት 34:6፤ “እግዚአብሔር፥ እግዚአብሔር መሐሪ፥ ሞገስ ያለው፥ ታጋሽም፥ ባለ ብዙ ቸርነትና እውነት፥

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

04 Dec, 10:21

በበደልህ ና በሀጢያትህ ከእግዚአብሔር ርቀህ ለነበርክ ላንተ ከሀጢያት ሁሉ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ሊያነፃህ ዛሬ ይህንን ትልቅ ግብዣ አዝጋጅቶልሀል! በራስህ ምንም ብትጥር እና ብትሞክሩ በፍጹም ከሀጢያት ባርነት ነፃ ልትወጣ ስልማትችል ዛሬ እድል ተሰጥቶሀል: : ከሀጢያት በልጁ ደም የሚያነፃ እግዚአብሔር ና ልጄ እያለ ይጠራሀል!
'ኑና እንዋቀስ! ይላል እግዚአብሔር። ኀጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች ÷ እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች።' (ትን. ኢሣ 1÷18)
#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ዌብሳይት | ዩትዩብ|ፌስቡክ | ቴሌግራም | ኢንስታግራም |ሊንክድኢን | ትዊተር | ፓይንተረስት | ዋትስአፕ | ቲክቶክ

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

03 Dec, 11:14

Day 9

ተቅበዝብዘህ ይሆን? ደክሞህ ስትመጣ የሚያሳርፍህ፤ የሚቀበልህ ትፈልጋለህ? የህይወት ትርጉም ማጣት ሲያጋጥምህም ቀና አድርጎ የሚመልስህን፤ የሚመግብህን እረኛ መፈለግህ አይቀርም። በህይወትህ ብዙ ነገሮች ይመሹብሀል፤ በማለዳም ያልቁብሀል። ሁልጊዜ ከማያልቅበት ህይወትህን ለዘላለም ከሚመግባት እረኛ ጋር መገናኘት ትሻለህን? ያሉብህን የትኛውንም አይነት ጥያቄ ልንመልስልህ በዚ አለን!

“መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።”— ዮሐንስ 10፥11

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል

Follow GCMEHawassa on:

Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

02 Dec, 09:12

DAY 8

እግዚአብሔር የምህረትና የይቅርታ አምላክ ነው። አንተ አጥፍተህም፣ ርቀህም፣ ደክመህም፣ በብዙ የኅጢዓት ጥልቀት ውስጥ ሆነህም እግዚአብሔር ይታገስሀል። የታገሰህ እንድትቆም፣ እንድትበረታ ብሎ እንጂ ለጥፋትህ እውቅና እየሰጠ አይደለም። የምትታገሰው የምትወደውን ነው። ትወደዋለህ ማለት ትፈልገዋለህ ነው። ወዶክ የታገሰህን ኢየሱስ ማወቅ ትፈልጋለህን? ያሉብህን የትኛውንም አይነት ጥያቄ ልንመልስልህ በዚ አለን!

2 ጴጥሮስ 3:9፤
ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።
#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

01 Dec, 08:47

Day 7

አንድ የጠፋብህ ውድ እቃ ላንተ እጅግ ዋጋ እንዳለው ሁሉ የጠፋ ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለው። ምክንያቱም የሰው ባበቤቱ እርሱ እግዚአብሔር ነውና። ዛሬም የአንተ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር አንተን ሊፈልግህ መጥቷል:: ደግሞም ይህ ደግ እግዚአብሔር አንተ ወደ እርሱ እስክትመጣ ድረስ እንኳን አልጠበቀም። የጠፋኸውን አንተን፣ ከእግዚአብሔር የራቅከውን አንተን፤ ፈልጎ በልጁ ሊያገኝህ መጥቶ ድነትን አዘጋጅቶልህ። ከራሱ ጋር በማስታረቅ የዘላለም ህይወትን አቅርቦልሀል:: ከመቅበዝበዝ ህይወት ተርፈህ ወደሚፈልግህ አባት ልትመጣ ትወዳለህ? ዛሬ ቀኑ ነው::

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

30 Nov, 12:14

እንዲህ ነው   
እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

30 Nov, 09:23

Day 6

ይህ የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ ጥሪ እውነተኛ እረፍት እና እፎይታ የሚገኝበት ነው። በአካል፣ በስሜት ፣ በሀጢያት ወይም በመንፈሳዊ ህይወትህ ደክመሀል? ኢየሱስ እኔ ዕረፍት እሰጥሃለሁ ይልሀል:: እርሱ የሚሰጥህ እረፍት: ከጥፋተኝነትና ከበድለኝነት ነፃ የሚያወጣ እረፍት፣ ከጭንቀትና ከፍርሃት ነፃ የሚያወጣ እረፍት ደግሞም እርሱ የሚሰጠው እረፍት ግዜያዊ ብቻ ያልሆነ የዘላለም ዕረፍት እና ከእርሱ ጋር የዘላለም ሕይወት ነው። ወደዚህ እረፍት ኢየሱስ ይጠራሀል!

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ዌብሳይት | ዩትዩብ|ፌስቡክ | ቴሌግራም | ኢንስታግራም |ሊንክድኢን | ትዊተር | ፓይንተረስት | ዋትስአፕ | ቲክቶክ

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

30 Nov, 09:23

Day 5

እግዚአብሔር እንዳየ፣ እንደሰማ የሚፈርድ አይደለም:: እርሱ ምሕረት የተሞላ፣ ርህሩህ እና ይቅር ባይ ነው:: እግዚአብሔር ታጋሽ ነው በችኮላም አይቆጣም። ርህሩህ የሆነው እግዚአብሔር ወደ እርሱ እስክትመጣ በብዙ ምህረቱ ይጠብቅሀል::
ታጋሽ፣ ባለ ብዙ ምህረት ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር ልትቀርብ ትወዳለህ? ልንረዳህ ዝግጁነን::

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#ደካማ_ብሆንም_ይወደኛል

#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ዌብሳይት | ዩትዩብ|ፌስቡክ | ቴሌግራም | ኢንስታግራም |ሊንክድኢን | ትዊተር | ፓይንተረስት | ዋትስአፕ | ቲክቶክ

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

30 Nov, 06:17

ክፍል አራት
የደቀመዝሙር ትምህርት በአገልጋይ በዛብህ በሽር በTelegram live ።
💥 ስለ ደቀመዝሙር በተመለከተ የትኛውንም ጥያቄ ካላችሁ በ @tberhanu እና @Tesega አጋሩን።

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

30 Nov, 05:58

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

28 Nov, 19:03

Live stream finished (1 hour)

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

28 Nov, 18:00

Live stream started

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

28 Nov, 09:17

Day_4

ከብዙ ስህተት እና ማባከን በኃላ ቁጣን እየጠበቀ ለተመለሰ ልጅ፣ አባቱ ግን በደስታ እና በርህራሄ ተቀበለው። ምክንያቱም አባት የልጁን መመለስ በጉጉት ይጠባበቅ ነበርና:: እግዚአብሔርም ላንተ ያለው ፍቅር እንደዚሁ ነው:: ወደ እርሱ ብትመለስ የሚቀበል ፍቅር፡ የቱንም ያህል ብትርቅ የሚያቅፍ ፍቅር ሊቀብልህ እጆቹን ዘርግቶ ይጠብቅሀል:: ዛሬ የተያዝክበት ሀጢአት ምንድነው? ዛሬ ከእርሱ እንድትርቅ ያደደገህ ነገር ምንድነው? አባት የሆነው እግዚአብሔር: ወዳጅ የሆነው እግዚአብሔር ና ልጄ ይልሀል:: ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ካለህብት የሀጢአት ክስ ሊያሳርፍ ወደእረፍት ለሚጠራህ አምላክ ምላሽ ዛሬ ልትሰጥ ትወዳለህ? ያሉብህን የትኛውንም አይነት ጥያቄ ልንመልስልህ በዚ አለን!

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#የራቅኩ_ብሆንም_ይወደኛል

#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ዌብሳይት|ዩትዩብ|ፌስቡክ|ቴሌግራም|ኢንስታግራም|ሊንክድኢን|ትዊተር |ፓይንተረስት|ዋትስአፕ|ቲክቶክ

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

27 Nov, 19:17

በወንጌል እውነት 
መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

27 Nov, 10:02

Day_3

ኃጢአተኛ ፣በደለኛ እንኳን ሆነህ እርሱ በፍፁም ፍቅሩ ወዶሀል:: ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ህይወትን ሰጥቶሀል። ከበዛ እና ከተትረፈረፈ ምህረቱ የተነሳ ኢየሱስ የአንተን ሞት ሞቶልህ ሕይወቱንም ስለአንተ አሳልፎ በመስጠት መውደዱን፣ፍቅሩን በቀራኒዮ ገልጦልሀል:: በምህረቱ ባለጠጋ ወደሆነው ውደ እግዚአብሔር ልትቀርብ ትወዳለህ?

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

26 Nov, 17:40

በዚህም ሳምንት ከአገልጋይ በዛብህ በሽር ጋር ስለ ደቀ መዝሙር የጀመርነው ትምህርት ክፍል አራት ይቀጥላል።

👉ፕሮግራሙ ሐሙስ ከምሽቱ ከ3:00-4:00 ላይ በዚሁ በTelegram Channel ይጠብቁን።

ኑ ሁላችሁም ጸጋን ተካፈሉ!

👉Follow GCMEHawassa on:
https://t.me/GCMHawassa

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

26 Nov, 09:43

#Day_2
ሀጢአተኛ እና በደለኛ ሆነህ እንኳን እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ዘላለማዊ ፍቅሩ ገለጦልሀል:: የእርሱ ፍቅር አንተ እርሱን እንደወደድከው ሳይሆን እርሱ እንዴት አንተን እንደወደደህ ነው:: የእርሱ ፍቅር በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ፣ የማይቀያየር፣ ዘላለማዊ ነው:: ዛሬ እርሱን ሳታውቅ ያለህበት ሁኔታ ላይ እንኳን ብትሆን፣ እርሱን ያልተከተልክ እንኳ ብትሆን እርሱ አንተን አውቆህ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ዘላለማዊ የሆነ ፍቅሩን ገልጦልሀል:: ላይጠላህ ወዶህል! አንተን ለመውደድ ሀጢአትህ እና በደልህ ያላገደውን እንዲሁ የወደደህን አባት ልትከተል ትወዳለህ?

1 ዮሐንስ 4:10፤ ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

25 Nov, 17:43

#Day1
ሃጥያተኛ ብትሆን እንኳን እንዲሁ የሚወድህ፣ ሃጥያተኛ የሆነ ሁሉ ደግሞ ምህረት የሚያገኝበት አዲሱ ኪዳን የዓለም ሁሉ መድኃኒት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ይህም የምህረት ኪዳን ላይሻር፣ ላይጠፋ በደሙ ታትሟል። በኃጢአትህ ሙት ለነበርክ ላንተ፤ አንዱ ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ በሰራልህ ስራ እግዚአብሔር ላንተ ያለውን አስደናቂ ፍቅር አስረድቶሀል:: በዚህም በልጁ ስራ በማመን ደግሞ ከኃጢያት መዳን እንድትችል መንገድ ሆኖልሀል። በደለኛ እንኳን ብትሆን የሞተልህ ኢየሱስ እንዲሁ ስለወደደህ በፍቅሩም ዘላለም እረፍት ወደሆነው ወደ አባቱ መንግስት ይጠራሀል:: ዛሬ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ወደተደረገልህ ጥሪ ልትመጣ ትወዳለህ? ካጎበጠህ የሀጢአት ሸክም ልታርፍ ትወዳለህ? ና ወደ ኢየሱስ እርሱ ከሸክም ሁሉ ይገላግልሀል!
ያሉብህን ጥያቄዎች ልንመልስልህ፣ ልንረዳህ በዚህ አለን::

#በደለኛ_ብሆንም_ይወደኛል
#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

25 Nov, 16:10

ሰላም የGCME ቤተሰቦች👋 እንዴት ቆያችሁን? እንደምታውቁት የዲጂታል አገልግሎት ክፍል በተለያየ ግዜ ከተለያዩ ቤተ-ክርስቲያናት ጋር በመሆን የዲጂታል ሚሽን አገልግሎት ሲያደርግ ቆይቷል፤ አሁንም አዲስአበባ እና ዙሪያው ከሚገኙ የሙሉ ወንጌል ቤተ-ክርስቲያን አጥቢያዎች ጋር በመሆን ለ 20 ቀናት የሚቆይ የዲጂታል ሚሽን የወንጌል ዘመቻ ስለጀመርን እናንተም በዚሁ አገልግሎት ፕሮፋይል በመቀየር፣ በተለያዩ ፕላትፎርሞች ላይፖስት የሚደረገውን በማጋራት አብርን በዚህ የወንጌል ስራ እንድንጠመድ ጥሪ እናቀርብላችኃለን:: ተባረኩ!

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa

join telegram
@tesfaevent

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

14 Nov, 19:07

ደቀመዝሙር ትምህርት በተመለከተ የትኛውንም ጥያቄ በ @tberhanu እና @Tesega አጋሩን።

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

14 Nov, 19:06

Live stream finished (1 hour)

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

14 Nov, 18:00

Live stream started

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

14 Nov, 14:00

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

13 Nov, 10:15

በዚህም ሳምንት ከአገልጋይ በዛብህ በሽር ጋር ስለ ደቀ መዝሙር የጀመርነው ትምህርት በTelegram Live ሐሙስ ከምሽቱ ከ3:00-4:00 ላይ በዚሁ Channel ይጠብቁን።

ኑ ሁላችሁም ጸጋን ተካፈሉ!

👉Follow GCMEHawassa on:
https://t.me/GCMHawassa

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

12 Nov, 05:29

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

11 Nov, 13:21

በታላቁ ተልዕኮ ወንጌልን ለማዳረስ ከሚጠቀሙ መንገዶች አራቱ መንፈሳዊ ህጎች ትራክት ይህንን ይመስላሉ። ተጠቀሙበት!

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

11 Nov, 05:27

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

10 Nov, 04:08

አድልዎ የተደረገበት፣ የተተወ፣ የተጣለ፣ የተረሳ፣ የተገፋ፣ ያልተመረጠ - እነዚህ በሙሉ ምንም እንደሆናችሁ እንዲሰማችሁ የሚያደርጉ የስሜት መገለጫዎች ናቸው። ኅጢአተኛው ሥጋችን ራሳችንን የምንኮንንበት ቃላት እንዲጠቀም ሰይጣን አስፈላጊውን መሣሪያ በመስጠት ዕድሉን ያመቻቻል። እግዚአብሔር ግን ምህረቱንና ጸጋውን አካፍሎናል። "አሁን ግን..." እነዚህ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ሁለት ትልልቅ ቃላት ናቸው። እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ወዶናል። ወደ ቤተሰቡም አስገብቶን ዓላማን ሰጥቶናል። አሁን የእግዚአብሔር ሕዝብ አካል ነን! ወደ አሸናፊው ቡድን እንድንገባ ተጠርተናል! ምህረትን ተቀብለናል! ጸጋው ተትረፍርፎልናል፤ በእግዚአብሔርም ፍቅር ወደ ቤተሰቡ ዳግመኛ ገብተናል። ጴጥሮስ ለሚሰደዱ እና ለሚተቹ ሰዎች፣ ራሳቸውን እንደ"ምንም" ለማየት አልያም ደግሞ በአዲሱ ማንነታቸው ውስጥ ራሳቸውን ለማየት መምረጥ እንደሚችሉ ይናገራል። እግዚአብሔር ይመስገን፤ የጴጥሮስ ቃላት ዛሬም ለልባችን ይናገራሉ። በጌታ ውድ ጓደኛዬ የሆንከው አንተ፣ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ። ከነሙሴ፣ አስቴር፣ ጳውሎስ እና መቅደላዊት ማርያም ሕዝብ ጋር አሸናፊ እና ዘላለማዊ የሆነው ሕዝብ አካል ነህ። ምሕረት የኃጢአትን እና የውድቀትን ኃይል ገልብጣለች። መንፈስ ቅዱስ በአንተ ውስጥ ስለሚኖር የእግዚአብሔርን ጸጋ ተቀብለሃል። ስለዚህ ከዚህ በፊት "እንደነበርከው" ዛሬን አትኑር። በኢየሱስ እንዳለ ሰው ዛሬን ኑር!

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

08 Nov, 13:23

የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ይህ የግሬት ኮምሽን ሚኒስትሪ ሐዋሳ ቢሮ ድረገጽ ነው። ገብታችሁ Follow እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን🙏

https://www.instagram.com/gcmhawassa

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

08 Nov, 05:46

ክፍል አንድ
የደቀመዝሙር ትምህርት በአገልጋይ በዛብህ በሽር። ስለ ደቀመዝሙር በተመለከተ የትኛውንም ጥያቄ ካላችሁ በ @tberhanu እና @Tesega አጋሩን።

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

07 Nov, 19:02

ደቀመዝሙር ትምህርት በተመለከተ የትኛውንም ጥያቄ በ @tberhanu እና @Tesega አጋሩን።

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

07 Nov, 19:00

Live stream finished (1 hour)

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

07 Nov, 18:00

Live stream started

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

07 Nov, 06:53

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

06 Nov, 11:29

በዚህ ሳምንት ከአገልጋይ በዛብህ በሽር ጋር ስለ ደቀ መዝሙር ለአራት ተከታታይ ሳምንት ዘወትር ሐሙስ ከምሽቱ ከ3:00-4:00 ድረስ እንማራለን። ኑ ሁላችሁም ጸጋን ተካፈሉ!
👉Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

04 Nov, 14:16

የመጨረሻው ቀን
#HACKHAWASSA2024

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

04 Nov, 05:35

“(A Psalm of David.) The LORD is my shepherd; I shall not want.”
— Psalms 23፥1 (KJV)

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

03 Nov, 09:32

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

02 Nov, 11:14

ቀን ሁለት
#HACKHAWASSA2024

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

02 Nov, 11:14

ቀን ሁለት
#HACKHAWASSA2024

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

25 Oct, 04:25

“Restore unto me the joy of thy salvation; and uphold me with thy free spirit.”
  — Psalms 51፥12 (KJV)

ኅጢአትና ከእግዚአብሔር መለየት ባለበት ዓለም ውስጥ ጸጋ ድነትን የሚሰጥ ጅረት ነው። የማዳንን ደስታ የምናገኘው እግዚአብሔር የሰጠንን ይቅርታ፣ ጸጋ እና መታደስ ስንቀበል ብቻ ነው። ይህም የሚሆነው ከጸጋው ጅረት ስንጠጣ ነው። ይህ የማዳን ደስታን በሕይወታችን ውስጥ ማቆየት የምንችለው የተለወጠ ሕይወት ስንኖር እና ከእግዚአብሔር ጋር ስንራመድ ነው።

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

24 Oct, 19:18

Live stream finished (1 hour)

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

24 Oct, 18:23

ነገረ ክርስቶስ በተመለከተ የትኛውንም ጥያቄ በ @tberhanu እና @Tesega አጋሩን።

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

24 Oct, 17:55

Live stream started

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

24 Oct, 07:37

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

23 Oct, 08:34

ነገ ሐሙስ ከምሽቱ 3:00-4:00 ጀምሮ በlive ይጠብቁን!

ነገረ ክርስቶስ በተመለከተ የትኛውንም ጥያቄ በ @tberhanu እና @Tesega አጋሩን።

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

23 Oct, 06:53

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

22 Oct, 05:51

“The eternal God is thy refuge, and underneath are the everlasting arms: and he shall thrust out the enemy from before thee; and shall say, Destroy them.”
  — Deuteronomy 33፥27 (KJV)

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

21 Oct, 05:05

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

20 Oct, 05:22

“And I give unto them eternal life; and they shall never perish, neither shall any man pluck them out of my hand.”
— John 10፥28 (KJV)
#መልካም_ዕለተ_ሰንበት

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

19 Oct, 06:05

“For therein is the righteousness of God revealed from faith to faith: as it is written, The just shall live by faith.”
— Romans 1፥17 (KJV)

“And he arose, and departed to his house.”
  — Matthew 9፥7 (KJV)

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

18 Oct, 09:25

Christology part 3
Telegram Live
አገልጋይ ኤፍሬም ብርሃኑ
👉በፕሮግራሙ ላይ ያላችሁን አስተያዬት  ከታች ባለው username አሳውቁን!
@Tesega
@tberhanu

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

18 Oct, 06:16

“And he arose, and departed to his house.”
  — Matthew 9፥7 (KJV)

👉Follow One Way on:
Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | X | WhatsApp | Instagram

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

17 Oct, 19:05

Live stream finished (1 hour)

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

17 Oct, 17:57

https://t.me/GCMHawassa?livestream=5f3eb1faebfd793257

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

17 Oct, 17:54

Live stream started

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

16 Oct, 09:15

ነገ ሐሙስ ከምሽቱ 3:00-4:00 ጀምሮ በlive ይጠብቁን!

ነገረ ክርስቶስ በተመለከተ የትኛውንም ጥያቄ በ @tberhanu እና @Tesega አጋሩን።

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook