21ኛው Century መልዕክት @enefikedorm Channel on Telegram

21ኛው Century መልዕክት

@enefikedorm


" ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤..." 1ጴጥ 4፣11።

⚜️ ኢየሱስ ይወደናል

ለጥያቄ እና አስተያየት 👉 @CHRISTIAN_NEGN1 ተጠቀሙና አድርሱኝ!

ወዳጆን መጋበዝ አይርሱ
ሃቅ ሃቁ ይፃፋል🙏

21ኛው Century መልዕክት (Amharic)

የ21ኛው ሴት መልዕክት በአምሀርኛ በደምቢ እየሆነ ታይዋለች። ይህ መልዕክት በአስተምህሮችና በህዝብ ይወጣል። መልዕክትዎች ከአሽከርከስ ልብስ እና አስተዳዳሪ በሚለዋወጥ የሚሆኑ ዘርፎች፣ መልዕክቶች እና ቅዳሴዎች ተዘናጭናል። ስለ ውጤቱ፣ መልዕክትዎ በኢየሱስ የሚዘምት እውቀቶችን ይከታተላል። አምስቱ ተግባቦችም የመልዕክትዎችን ባለሞላች ምንም ነገር አይወስድላቸው። ከእንዴት እንደሚደረጉ መልዕክት አለብን፡ @enefikedorm እናም ለጥያቄ እና አስተያየት በመጠቀም በእኛ መንክረኞችን እንለዋለን። ወደ ስለጥያቄዎ ጥያቄ መጋበዝ ለካርሰትና ለንግአንን በመጠቀም ተጠቀምና አድርሱኝ፡ @CHRISTIAN_NEGN1።

21ኛው Century መልዕክት

22 Jan, 06:33


10k እና ከዛ በላይ Subscribe ያለውን #የቴሌግራም #ቻናል መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ በውስጥ መስመር አልያም ደውሎ ያናግረን በጥሩ ዋጋ እንገዛለን።

አናግሩን | ደውሉልን
📥
@samazion_cj
☎️ 
+251955768670

21ኛው Century መልዕክት

21 Jan, 18:40


ሁሉም ነገር ኖሮኝ አንቴን ግን ከሚያጣ
አንቴን የተከብኝ ከህይወቴ ይውጣ
አንቴ ብቻ በቂ ከአለም ህዝብ ሁሉ
ሁሉም ቢያጅቡኝ አንቴን አያክሉ
የሚያክል የለም
የምተካ የለም
#endale w/g #6

21ኛው Century መልዕክት

21 Jan, 05:32


ቁም ነገር አድርገን የምንሳሰለት ነገር አሁን ላይ ሆኖ ነጌ ምን እንዴምንሆን ያሳያል
ብዙ ሰዓታት ፈጅታን የምናወራው ርዕስ ልባችን ላይ ምን እንዴ ከበረ ያሳያል።
ቀናችንን በምን ሀሳብ እና ወሬ እንዴ ምናሳልፍ እናስተውል 🙏
ቁም ነገረችን የእግዚአብሔርም ቁም ነገር ይሁንን??
ከከንቱነት የምጠብቅ ጸጋ ይብዛልን🙏🙏
“እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤”
— ኤፌሶን 5፥15

21ኛው Century መልዕክት

20 Jan, 08:59


⭐️ አንድ ቀን እንኳን እግዚአብሔር ተሳስቶ አያውቅም።

እግዚአብሔር ሰጥቶም ነስቶም ትክክል ነው።

እግዚአብሔር አውጥቶም አውርዶም ትክክል ነው።

እግዚአብሔር አክብሮም አዋርዶም ትክክል ነው።

እንዴት ያለ አምላክ ነው ያለን

21ኛው Century መልዕክት

19 Jan, 14:38


💎 አንድ ሰው አለምን ሲከተል ይቅበዘበዛል። ህይወትም ብዥ ይልበታል።

እኛማ ኢየሱስን ተከትለን እንዴት ይበልጥ አናርፍም።

እናም አለምን መከተል ይረብሻል። ኢየሱስን መከተል ግን ያረጋጋል።

so, ኢየሱስ ጋር ስትነካኩ በቃ ልታርፉ መሆኑ ይግባችሁ። ወደ እርሱ ስትፀልዩ ልታርፉ መሆኑ ይግባችሁ።

Jesus is our Peace🙏🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

17 Jan, 14:36


Holy Spirit❤️❤️❤️

21ኛው Century መልዕክት

17 Jan, 14:36


https://youtube.com/shorts/4Kss0gqQLR4?si=X-eN46aAFyCBraUR

21ኛው Century መልዕክት

17 Jan, 12:42


⭐️እግዚአብሔርን እንወደዋለን አይደል? ከሆነ ለምን እርሱ የሚወደውን አናደርግለትም።

አንድ ሰው እኮ አንድን ሰው እንኳን ከወደደ ያ ሰው የሚጠላውን አያደርግም። አይደለም እንዴ! በፍቅር ውስጥ ያለ ሰው ያውቀዋል😂😂

ስለዚህ እኛም እግዚአብሔር የሚጠላውን ነገር አናድርግ።

We are in love of God! We have God's Gracy. so, depend fully on Grace of God to do what God love!


ፀጋው የተትረፈረፈ ነው🙏

21ኛው Century መልዕክት

16 Jan, 10:58


⭐️በተለያዬ ጥያቄ ውስጥ ያለን ሁላችን የእግዚአብሔርን መልስ መጠበቃችንን አናቋርጥ። እርሱ በሚያሳርፍ መልሱ ይመጣልናል።

21ኛው Century መልዕክት

15 Jan, 17:05


መዝሙር 71
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ አምላኬ፥ ከታናሽነቴ ጀምረህ አስተማርኸኝ፤ እስከ ዛሬም ተአምራትህን እነግራለሁ።
¹⁸ እስካረጅም እስክሸመግልም ድረስ፥ ለሚመጣ ትውልድም ሁሉ ክንድህን ኃይልህንም ጽድቅህንም እስክነግር ድረስ፥ አቤቱ፥ አትተወኝ።🙏🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

13 Jan, 15:55


“አቤቱ፥ ወደ አንተ እጠራለሁ፤ ዝም ብትለኝ ወደ ጓድጓድ እንደሚወርዱት እንዳልመስል፥ አንተ አምላኬ፥ ዝም አትበለኝ።”
— መዝሙር 28፥1
የጌታን ዝምታ normal ነው ብሎ ለምዶ ከመኖር እንንቃ🙏
ጸጋ ይብዛልን 🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

12 Jan, 09:47


⭐️ስሙት🔥🔥🔥🙏

21ኛው Century መልዕክት

09 Jan, 18:19


⭐️ ኢየሱስን ስናምን ምን እንሆናለን?
- ለዘለዓለም እንኖራለን።
- ከሥጋት እናርፋለን።
- ማቀድ እና ማሰብ እንጂ መጨነቅ እናቆማለን።
- የእውነተኛ ሰላም እና ደስታ ባለቤት እንሆናለን።

እንዴት ማመን ይቻላል?
- ኃጢአተኛ ነኝ ብሎ በማመን እና ንስሐ በመግባት።
- እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ በማመን።
- ከሞት በሦስተኛ ቀን እንደተነሳ ከልብ በማመን።
- ያመኑትን ደግሞ በአፍ ኢየሱስ ጌታ ነው ብሎ በመመስከር።

👌ማርፈድ ክልክል ነው 
✔️“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”— 2ኛ ቆሮ 6፥2።

🔥🔥ኢየሱስ ጌታ ነው🔥🔥

21ኛው Century መልዕክት

08 Jan, 18:31


ከፈቃድህ ስሪ ይሁን መቃብሬ

21ኛው Century መልዕክት

07 Jan, 12:08


⭐️የተወለድክልኝ ኢየሱስ ሆይ:- እኔ ሕያው ሆኜ አስቸገርኩህ እናም እባክህ እኔን ገለህ አንተ ህያው ሁን።

21ኛው Century መልዕክት

07 Jan, 05:45


ይህ አለም ሳይኖር ቃሉን ሰምቶ የመጣለት
የሰውን ልጅ በመልኩ የፈጠረው
አህዛብ በፍቱ በገንቦ እንዳለች ጠብታ የሆኑለት
እርሱ እራሱን በዶ አድርጎ ፣ከጠብታ አንሶ፣ምድርና ሰማይ ሁሉ የእርሱ ሆኖ ሳለ ማደርያ አጥቶ በበራት ተወለደ
#ስለ እየሱስ በዚች አጭር ዘመኔ ብዬ አልጨርስም ነገር ግን ከእርሱ ጋር ዘላለም ስለምንኖር ብዬ ላልጨርስ ዝም ብዬ እሞክረለው🙏
ስራው ዛሬም በእኛ ህያው ይሁንብን🙏
merry Christmas😘🙏

21ኛው Century መልዕክት

07 Jan, 03:27


እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

21ኛው Century መልዕክት

06 Jan, 15:12


🔆ኢየሱስ እኔን ለማዳን ምን ያልሆነው ነገር አለ:-

ከመውረድ እስከ ሰው መሆን።
በበረት ከመወለድ እስከ መገፋት።
ከመሰደድ እስከ መተፋት።

ሰዎች አልተረዱትም እንጂ የመጣው እነሱን ለማዳን ነበር እኮ። ግን ምን አይነት ሩህሩህ ነው እርሱ። እያንገላቱት ዝም የሚል። እየተሰቃዬ የኛ ስቃይ ትዝ የሚለው።

ዋው ንጉሣችን የዘላለም ንጉሥ ነው። ህፃን ሆኖም ንጉሥ። ህፃን ሆኖም የሚሰገድለት። ህፃን ሆኖም ኃያል አምላክ የተባለ። እንኳን የኔ ጌታ ሆነ። እንኳን ንጉሴ አርጌ ሾምኩት።

እንኳን ተወለደልኝ። መልካም ዋዜማ🎊🎊

21ኛው Century መልዕክት

04 Jan, 19:24


ከድካም ቶሎ መነሳት
የክርስትና ጉዞ ረጅም በመሆኑ ደግሞም ያለንበት ድካም ወዳድ በሆነው በስጋ ስለሆነ ብዙ ጊዜ መንፈሳዊ ድካም ያጋጥመናል።ባልደክም የሚለው ብርቱ ፍለጎት ቢኖረንም ግን በሚያሳዝን ሁኔታ እንደክማለን።ታዲያ ለመድካም ዕቅድ ባይኖረንም ስንደክም ግን እዛው ያለመሳንበት ጥበብ ያስፈልገናል።እነዚህንም አንድ በአንድ ለመቅረብ በጎ ሀሳብ ሆኖ ታያኝ🙏
1 የእግዚአብሔርን ፍቅር ማውቅ
እግዚአብሔር ስወድን መጀመሪያ ሙታን ሳሌን ነበር።ለፍቅሩ ከእኛ የሆና ምንም ሳይኖረን እርሱ ፍቅር ስለሆነ እንድሁ ነበር የወደደን።ስለዚህ አሁንም ምንም እንኳ ሀጠያትን ባይወድም ለእኛ ያለው ፍቅር አይለወጥም ።
ሮሜ 5
⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
####ደግሞ መጥላት በማያስችለው ፍቅር እግዚአብሔር ይወዳናል🙏
2 የሚረዳን ደግሞም የሚራራ ሊቀ ካህናት እንዳለን ማውቅ
አንድ ጊዜ ፈጽሞ በረሱ ደም ከጸደቀን በኃላ ከአብ ቀኝ ሆኖ የሚማልድልን እየሱስ ከሀጢአት በስተቀር በሁሉ እንዴ እኛ ተፈትኖልና እየለፍንበት ያለነው ይገበዋል።
“ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።”
— ዕብራውያን 4፥15
# ይህ ብቻ ሳይሆን በአብ ዘንድ ጠበቃችንም ነው።
“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
3 በደል እንዳያድር ቶሎ ንስሃ መግባት 🙏
እኔ በዝህ አለም በፍጥነት የሚበዛ ነገር እንዴ ሀጥያት አላየሁም ።አንድ ሀጢያት ከ አሳደረን ነጌ ሌሎች ብዙ ሀጢያቶች ይወለዳል።ስለዝህ በእየሱስ ደም ቶሎ ምህረት እንጠይቅና ምህረት እናግኝ።
“ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።”
ምሳሌ 28፥13
ይቀጥላል

21ኛው Century መልዕክት

04 Jan, 06:33


⭐️የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ንጉሥ ነው። መንግሥቱ የማይለወጥ። አምላክነቱ በማንም የማይሻማ። ንግሥናው የዘላለም የሆነ። ሥፍራውን ማንም የማይቀማው። ዝቅ ብሎ ወደ አለም የወረደ። አምላክ ሆኖ ሳለ ሰው የሆነ። አዎ! እርሱ የአለም መድኃኒት ነው።

21ኛው Century መልዕክት

01 Jan, 04:22


አባቶቼ ስለ ጌታ የነገሩኝ በጣም ጥቅቱን እንድሆነ እኔም በዚች አጭር እድሜዬ አያው🙏
our lord God is beyond what we heared about him
ጠጋ እያለን እግዚአብሔር በግል ማወቅ ይብዛልን ምክኒያቱም መጽናት ያለው ስለ እርሱ በማወቅ ላይ ሳይሆን እራሱን በማወቅ ውስጥ ነው።
“ቃል ኪዳኑን የሚበድሉትንም በማታለል ያስታል፤ ነገር ግን አምላካቸውን የሚያውቁ ሕዝብ ይበረታሉ፥ ያደርጋሉም።”
— ዳንኤል 11፥32
#####ጸጋ ይብዛልን #######

21ኛው Century መልዕክት

29 Dec, 18:41


If the world's 7 billion people surround me, I will be cold without you
I don't get the satisfaction that your presence gives me from anything or anyone


Lord
You are complete without anyone else
You are my fullness without adding anything
You are the one who has been with me since childhood in alot of challenges . I don't want to lose you in my life🙏

21ኛው Century መልዕክት

29 Dec, 13:21


አንደ አንዴ ወዳ ፊት የማንበረታ እስክ መስለን እንደክማለን። አንደ አንድ ጊዜ ደግም የምንዳክም እስከ ማይመስል እንበረታለን።አንደ አንዴ በብዙ ሰዎች ውስጥ ተከበን ብቻኞች እንሆናለን በህይወትም የጎደለን ነገር እንዳለን ይሰማናል ።አንደ አንዴ የሆና አካል አይዞህ በርታ ብሎ ቢያበረታታም ያምረናል።
በዚህ ሁሉ ግን👉ብቻችን አይደለንም🙏
👉ቃርቦ ድካማችንን አይቶ የማይርቀን
👉የፍቅር ብቻ ሳይሆን የናፍቆት ወረት የሌላው
👉የሚረዳን አባት አብሮን አለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 so
ተነሱ 💪የሄደው እንኳን ሄዳ🙏
ተነሱያልተረዱንን እንተዋቸው 😘
አሁንም ጌታ አብሮን አለና ህብረታችንን እንቀጥል
ያላን ጋ አምላካችን ብቻውን ያዳርሳናል #🙏🙏🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

28 Dec, 07:45


⚜️ ማመስገንን ልማዱ ያደረገ ሰው ምክንያት እየፈለገ ሰጭውን ያመሰግናል። የማያመሰግን ሰው የተደረገለትን ያልተረዳ ሰው ነው። እስቲ በሕይወት ስላለህ ብቻ አመስግነው!

ተመስገን🙏

21ኛው Century መልዕክት

25 Dec, 18:24


ዮሐንስ 14
¹⁶ እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
በድከሜ ብዛት ተስፋ የማይቆርጥ አብሮኝ የሚኖር አምላኬም ወዳጄም🙏 የመዳን ምልክቴ🙏 ለመቀጠል ሀይሌ 🙏 የመጨረስ አቅሜ😘አርሱን ሳስብ ብረታት ይሰማኛል😘አብሮኝ እንደለ ትዝ ስለኝ በቃ ሌላ ምንም አልፈልግም እላለሁ 🙏አብሬው ስሆን አለመቀደስ አልችልም🙏 እርሱ ጋር ልጠጋ እንጅ ቁሱሌን ያለ ጠባሳ ይፈወሳል🙏ohhhhh min ayineet goadegna newu!!!!🙏🙏🙏🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

24 Dec, 17:31


የምናልፈው የቀናት ውጥረት እና ትኩረታችንን ልውስዱ የምጠጣሩ ሁኔታዎች ከእግዚአብሔር ልባችንን እንዳያርቁን እንጠንቀቅ🙏
ምንም እንኳ በውጥረት ውስጥ ብንሆም ከ distractions ወጣ ብለን ጌታን እናግኛው
   በብዙ ናፍቆት ይጠብቀኛልና አባቴን ዘውትር ላናግረው 😘🙏
        ##########ጌታን መራብ ይብዛልን ####

21ኛው Century መልዕክት

23 Dec, 15:44


ከዚህ ሟች ስጋዬ የምለያኝ ማን ነው
ጥማቴም ራቤም አንቴን መምሰል ነው
እንዴ ማትጥለኝ በእርግጥ አውቃለሁ
ግን አንደ አንዴ እራሴን ማመን እፈራለሁ
#jerry nagiya🙏🙏🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

23 Dec, 11:26


👣ጠላት ያለው ሁሉ ውሸት ነው። 💪ጌታ ያለኝ ግን እውነት ነው።

🗣 Aster A.

21ኛው Century መልዕክት

20 Dec, 14:02


⭐️ትናንት ትክክል ሆኖ ዛሬ የሚሳሳት አምላክ የለንም። የእኛ አምላክ ሁሌም ትከክል ነው።

21ኛው Century መልዕክት

14 Dec, 10:34


⚜️ ማንም ክርስቶስ አለኝ የሚል ክርስቶስ ለሌለው ሊሰጥ ይገባዋል።

21ኛው Century መልዕክት

10 Dec, 16:19


⭐️ “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
— ዮሐንስ 14፥6

🙈No other way🙌

21ኛው Century መልዕክት

09 Dec, 06:25


እግዚአብሔር ትላንት ምሮን በቀረው ምህረት ሳይሆን ሁሌም አድስ በሆነው ምህረቱ ነው የሚምራን።
የትላንቱን እረስቶ ነው ዛሬም የሚምረን።
ምህረቱ ማለደ ማለደ አድስ ነው😢😢🙏🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

07 Dec, 13:16


🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂
ሰበር ዜና በአጭር ጊዜ ተወዳጅነትን ያገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ በእንግሊዝኛ እና በተለያዩ ቋንቋዎች የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻናሎችን ለማግኘት የምትፈልጉትን ቋንቋ መርጣቹ የሚመጣላቹሁን መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
👤Waver @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

21ኛው Century መልዕክት

07 Dec, 10:48


⭐️እግዚአብሔር ሆይ ላገልግልህ

እኔ ልታይ ሳይሆን አንተን ላሳይ ላገልግልህ
እኔ ልደምቅ ሳይሆን አንተን ላደምቅ ላገልግልህ
እኔ ልከብር ሳይሆን አንተን ላስከብር ላገልግልህ

እግዚአብሔር ሆይ ላገልግልህ

ሰዎች እኔን እንድከተሉ ሳይሆን አንተን ተከታይ ትውልድ እንድበዙ ላገልግልህ።
ሰዎች እውነትን ሚመስል ውሸት እንድያውቁ ሳይሆን እውነት የሆነውን ኢየሱስን እንድያውቁ ላገልግልህ።

በኢየሱስ ስም አሜን!

21ኛው Century መልዕክት

05 Dec, 09:51


⭐️ግርም ያለኝ! መንፈስ ቅዱስ ማያስፈልግበትን አንድ ቦታ እንኳን ፈልጌ አጣለሁ🤔😁

ኦ! መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ🔥🔥🔥

21ኛው Century መልዕክት

04 Dec, 14:06


ይስሐቅን ፍለጋ አጋር ጋ አንግባ
እግዚአብሔር ያለን ነገር እርሱ በለን መንገድ እና ጊዜ ብቻ ነው የምሆነው።
መጠበቅ የሚያስችል ጸጋ ይብዛልን 🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

03 Dec, 17:14


ኢየሱስ የሚለውን ስም እወደዋለሁ የሚትሉ እስት በ() ግለፁልኝ!

21ኛው Century መልዕክት

02 Dec, 12:06


ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀብሎ ለሰው አለማውራት ወይም ዝም ማለት አራዳነት አይደለም። ነፍስ እየጠፋ ማየት እንጂ!

ስለዚህ በተገለጠልን ልክ እናጋራ🙏

21ኛው Century መልዕክት

29 Nov, 18:10


⭐️የእግዚአብሔር መንፈስ🔥🔥🔥 በሙላት ያግኛችሁና ስለ ኢየሱስ በድፍረት ያናግራችሁ🙏😍

21ኛው Century መልዕክት

29 Nov, 10:12


⭐️ ኢየሱስን ስናምን ምን እንሆናለን?
- ለዘለዓለም እንኖራለን።
- ከሥጋት እናርፋለን።
- ማቀድ እና ማሰብ እንጂ መጨነቅ እናቆማለን።
- የእውነተኛ ሰላም እና ደስታ ባለቤት እንሆናለን።

እንዴት ማመን ይቻላል?
- ኃጢአተኛ ነኝ ብሎ በማመን እና ንስሐ በመግባት።
- እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ በማመን።
- ከሞት በሦስተኛ ቀን እንደተነሳ ከልብ በማመን።
- ያመኑትን ደግሞ በአፍ ኢየሱስ ጌታ ነው ብሎ በመመስከር።

👌ማርፈድ ክልክል ነው
✔️“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”— 2ኛ ቆሮ 6፥2።

🔥🔥ኢየሱስ ጌታ ነው🔥🔥

21ኛው Century መልዕክት

28 Nov, 06:46


ኢየሱስ!

አለም ከሞት የሚድንበት ብቸኛ ሕይወት!
አለም ከጨለማ የሚያመልጥበት ብቸኛ ብርሃን!
አለም ከልፋት እንድድን ሰርቶ የጨረሰ፣ ተፈፀመ ያለ!
አለምን ከጠላትነት አውጥቶ ወገኑም የሚያደርግ!

እርሱ ብቻ ነው! No way other than Him!

21ኛው Century መልዕክት

27 Nov, 15:18


⭐️ሰላም፣ እረፍት፣ ድነት፣ ነፃ መውጣት እና ፈውስ ሌላም በጎ ነገር የሰጠኝ ጌታ እኮ ነው🤷‍♂

so እንዴት ዝም እላለሁ አመሰግነዋለሁ! ሀሌሉያ🙏

21ኛው Century መልዕክት

25 Nov, 18:28


ሞኝ ሰው እዚህ ምድር ላይ ትቶ ለሚሄደው ለትምህርት ውጤት ብዙ መጽሐፍት ብዙ አመታትን ያነባል። ነገር ግን ስለ ዘላለም ህይወቱ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ሳይል በስማ በሎ እነርሱ(የሆኑ ሰዎች) እንደሉ እያለ እርግጠኛ ሳይሆን ለስዖል በፍርድ ህይወት ይኖረል። አሁን ብትሞትስ ???

21ኛው Century መልዕክት

24 Nov, 13:58


እግረ መንገዳችንን እንድናደርገቸው የተሰጡን ነገሮች ከተፈጠርንለት አላማ በላይ ከአሳሰቡን የህይወት ሚዛን ተዛብቶብናልና እንንቃ 🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

23 Nov, 10:33


በመንፈሳዊ ሕይወት ስናድግ በራሳችን ምንም እንደማንችል እና በኢየሱስ ሁሉን እንደምንችል ይገባናል።

ያንን ሰው አድርጎ እግዚአብሔር ያሳድገን🙏

21ኛው Century መልዕክት

23 Nov, 06:24


⭐️እግዚአብሔር ጸጋን የሰጠን ለሌሎች ጥቅም ነው። so ሌሎችን በጽናት እናገልግል።

በዚህ አጋጣሚ ለእግዚአብሔር በመታዘዝ በተሰጣችሁ ጸጋ ለምታገለግሉ ትልቅ ቦታ አለኝ።
ጌታ ይባርካችሁ።

21ኛው Century መልዕክት

21 Nov, 16:25


ኢየሱስን እንደ ማመን ያለ መታደል የለም🤷‍♂

21ኛው Century መልዕክት

20 Nov, 11:55


⭐️ኢየሱስ ብቻ ነው የሞት መድኃኒት። so አትባክኑ መፍትሔ ሌላ ቦታ እየፈለጋችሁ የትም አታገኙትም።

ጥሪ:- ያላመናችሁ በኢየሱስ አምናችሁ ሕይወታችሁን አድኑ። ይሔ ነው‼️

ያመናችሁ ደሞ ታድላችሁ። በርግጠኝነት ነገ የዘላለም ሕይወት ይጠብቃቿል።

⚡️Share!

21ኛው Century መልዕክት

20 Nov, 05:02


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

21ኛው Century መልዕክት

19 Nov, 20:08


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

21ኛው Century መልዕክት

19 Nov, 18:07


🎤አዳዲስ መዝሙሮች እና አልበሞች እየተለቀቁ ስለሆነ የምትፈልጉት ዘማሪ ስም በመንካት መሉ አልበም እና አዳዲስ ዝማሬዎችን ያገኙበታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

21ኛው Century መልዕክት

18 Nov, 18:48


አንድ ደካማ ሰው በእየሱስ ስያምን ደግም ልዳት ሳጥቶት እየሱስን እንድመስል ለማድረግ ለዘላለም ወድጅ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ምንኛ ታገሽ ነው።
እርሱ በድካማችን ተስፈ ስለማይቆርጥ ሄደን ሄድን ወደ እየሱስ እናድጋለን 🙏
አስተማመኝ ወዳጅ አለን🙏

21ኛው Century መልዕክት

18 Nov, 14:55


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

21ኛው Century መልዕክት

18 Nov, 10:35


⚜️ እባክህ! ስለ ኢየሱስ አውራ ቢያንስ አንድ ሰው ይሰማሃል። ስለ ኢየሱስ ፃፍ ቢያንስ አንድ ሰው ያነባሃል። ኢየሱስን ስጥ ቢያንስ አንድ ሰው ይቀበላሃል።

Fikru Markos

21ኛው Century መልዕክት

16 Nov, 18:22


መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
wave ለመግባት👉 @wunuye_bot

21ኛው Century መልዕክት

16 Nov, 16:01


🔥🔥የሚገርም መልዕክት ነው #በጌታ_ስሙት!

ደሞ share
🙏

21ኛው Century መልዕክት

15 Nov, 09:26


⭐️በደከምንበት ጉዳይ ላይ ይበልጥ ውጤታማ ነን ምክንያቱም የእግዚአብሔር ፀጋ በድካማችን ስለሚገለጥ።

ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው እንድንል ጌታ እራሱ ይሰራል👍

21ኛው Century መልዕክት

14 Nov, 11:05


😍 ኢየሱስ የተትረፈረፈ የሰላም ምንጭ ነው።

21ኛው Century መልዕክት

13 Nov, 11:07


የዛሬ መልእክት ነው በማስተዋል አምብቡት🙏🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

11 Nov, 18:52


🎤አዳዲስ መዝሙሮች እና አልበሞች እየተለቀቁ ስለሆነ የምትፈልጉት ዘማሪ ስም በመንካት መሉ አልበም እና አዳዲስ ዝማሬዎችን ያገኙበታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

21ኛው Century መልዕክት

11 Nov, 17:47


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

21ኛው Century መልዕክት

06 Nov, 10:43


▶️ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ! 🇺🇸

የሪፐብሊካን ተወካይ የሆኑት ትራምፕ፣ ዲሞክራቷን ካማላ ሃሪስን አሸንፈው በድጋሚ ወደ ነጩ ቤት ተመልሰዋል። ከዚህ በፊት 2016 ላይ ሂላሪ ክሊንተንን በማሸነፍ መንበሩን መጨበጣቸው አይዘነጋም።

ትራምፕ ክርስትና ላይ ያላቸው አቋም፣ ድምፅ አጣለው ብለው ሳይፈሩ በድፍረት ሁለት ፆታ ብቻ ነው ያለው የሚሉ፣ ግብረሰዶማዊነትን የሚቃወሙ፣ የመመረጥ እድሉን ካገኙ ውርጃን በህግ ሊከለክሉ የዘጋጁ፣ ጦርነት መፍትሄ አይደለም ብለው የሚያምኑና ፅንፍ ለፅንፍ ከሆኑ ሃገራት ጋር መወያየትን ሚመርጡ (ከሰሜን ኮሪያ መሪ ጋር በአካል የገናኙ የመጀመሪያው የአሜሪካ መሪ ናቸው)፣ በእስራኤል የአሜሪካን ኤምባሲ ከቴላቪቭ ወደ ኢየሩሳሌም የመለሱ እና በሌሎችም ምክንያቶች አሜሪከሰ በመገኙ ትላልቅ አገልጋዮችና ፓስተሮች ትራምፕን እንዲመረጡ ሰዎችን ሲያበረታቱ ነበር።

እንደ አንድ ክርስቲያንና አሜሪካ የአለምን ቅርፅ የመቀየር አቅም አላት ብሎ እንደሚያምን ሰው፣ ሃሪስና ዲሞክራቶች የያዙትን ሰይጣናዊ ሃሳብ ትራምፕ ማሸነፉ አስድስቶኛል!

God Bless You President !

@christian_mezmur

21ኛው Century መልዕክት

05 Nov, 14:03


የእግዚአብሔር ሰው ሁኔታው ምንም ይሁን ምን፣ የሰው ፊት ምንም ይምሰል ምን እግዚአብሔር የተናገረውን ነገር እንደወረደ ይናገራል እንጂ አይቀይርም።

21ኛው Century መልዕክት

04 Nov, 16:28


part 2
***
ከጋብቻ በፊት ከሚደረግ ወሲባዊ ሐጢያት እራሳችንና ጓደኛችንን እነዴት መጠበቅ እንችላለን?
እንዴት በወሲባዊ ንፅህና እስከ ጋብቻ መቆየት እንችላለን?፦
1, እጮኛሞች  በግልም ሆነ አንድ ላይ ሲሆኑ እግዚአብሔርን መፍራት አለባቸው ። የትም እግዚአብሔር እንደሚያይ ማሰብ አለባቸው። ለእጮኝነታቸው መፀለይ ለእግዚአብሔር አሳልፎ መስጠት።
2,በወሲባዊ ጉዳዮች ዙሪያ እጮኛሞች በግልፅ ሳይተፋፈሩ ለሐጢያትም በማይጋብዝ መልኩ ማውራት።
3, እጮኛሞች እርስ በርሳቸው ግልፅ ሊሆኑ ይገባል። ያለፈ የፍቅር ታሪክ ኖሮ በዛ ውስጥ ስተት ካለ በግለፅ መናገር። ይሄ ጥርጣሬ እንዳይኖርና ጓደኞች check ለማረግ የሚፈልጉት ነገር እንዳይኖር ይረዳል።
4, በቅርቡ የመጋባት እቅድ ከሌላቸው እንዲነፋፈቁ፣ እንዲፈላለጉ አዘውትረው ለመገናኘት የሚገፋፋቸውን ስሜታዊ ቃላትን አለመጠቀም።
5, በቅርብ ጊዜ የመጋባት እቅድ ከሌላቸው አዘውትሮ አለመገናኘት፤ ተመካክሮ ለሚገናኙበት ጊዜያት ገደብ ማድረግ።
6, ሲገናኙ ሁሌም ግልፅና ሰዎች በሚበዙበት ቦታ መገናኘት። ይሄም የወሲብ ሃሳብ አይምሯቸው ወስጥ እንዳይፈጠር ይረዳል
7, ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ photoችን በተለይ
#ሴቶች አለመላክ (በስልክ) በአካልም ሲገናኙ መጠነኛ የሆነ አለባበስ መልበስ። ይሄም ጓደኛችሁ በዝሙት ሐጢያት እንዳይወድቅ ይረዳዋል፤ #ወንዶችም ጓደኛችሁን ለዝሙት የሚያነሳሳ ስጦታ አለመግዛት።
8,እጮኝነትን ለቤተክርስቲያን፣ ለቤተሰብ አንዲሁም ለቅርብ ሰዎች ማሳወቅ። ይህም በድብቅ የሚደረግ መገናኘት እንዳይኖር በዚህም ከዝሙት እንዲጠበቁ ይረዳል። በተጨማሪም የቤተክርስቲያን መሪዎችን ጥያቄ በሚፈጥሩ ጉዳዮች ላይ በግልፅ መወያያት።
9, ስለግንኙነታቸው ብቻ በማውራት ረጅም ጊዜን አለማሳለፍ። ይልቁን ስለስራ፣ ስለትምህርት፣ስለ አገልግሎት ማውራት።
10, በጋራ ቋሚ program አውጥቶ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ።
11,በጋራ ቋሚ program አውጥቶ አብሮ መፀለይ።
12, የእጮኝነትን አላማ ማወቅ እሱም ትዳር እንደሆነ።
13, እጮኛ የሌለው ሰው ደግሞ ትክክለኛውን ጊዜ መጠበቅ
14, በተቻለ መጠንም  ትዳር መስርቶ አብሮ የሚኖርበትን መንገዶች መፈለግ እግዚአብሔርንም መጠየቅ። ምክንያቱም ጊዜ በሄደ ቁጥር ነገሮች ከቁጥጥር ውጪ ስለሚሆኑ።
*
የወሲብ ቅድስናን መጠበቅ የሚያስገኛቸው በረከቶች፦
1, በእግዚአብሔር ፈቃድና ትዕዛዝ ላይ የተመሠረተ እጮኝነት ለነፍስም ለስጋም እረፍትና በረከትን ይሰጣል። ፍርሃትና ጥርጣሬ የለበትም።
2, እግዚአብሔር ደስ የተሰኘበት ሁሉ ፍፁምና መልካም ነው። ነገ ይፈርሳል ተብሎ አይሰጋበትም። እግዚአብሔር ዋስ ይሆንለታል።
3, የወደፊት ትዳር የተረጋጋ ሰላም የሞላበት እዲሆን ያደርጋል።
4, እጮኛሞች አይምሯቸው፣ ሁለንተናቸው በእግዚአብሔር የተጠበቀ ይሆናል።
5, ወሲባዊ ንፅህናው በተጠበቀ ትዳር ውስጥ የሚወለዱ ልጆች በመንፈስ ብርቱዎች ይሆናሉ።
6, ቤተሰባዊ ፍቅር፣ መተሳሰብ፣ መከባበር፣ መስማማት፣ መረዳዳት በእግዚአብሔር ሃሳብ ይሆናል።
7, ልጆች ለራሳቸው፣ ለቤተሰባቸው፣ለቤተክርስቲያን እንዲሁም ለሀገር ጠቃሚ ሆነው የሚያድጉበት ማንነት ይገነባሉ።
8, የህሊና ወቀሳ አይኖርም።
9, ቤቱም የእግዚአብሔር ቤት ይሆናል።
10, የንብረት ብክነት አይኖርም።
11, ግራ መጋባት፣ አላማ ማጣት፣ተስፋ መቁረጥ  አይኖርም።

***
ለእጮኝነት የምንመርጠው ሰው ለዘላለም ህይወታችን ወሳኝ ሰው ነው። ምክንያቱም ትዳር እስከመጨረሻው አብረን የምንኖረውን ሰው የመምረጥ ጉዳይ ነው።
ታዲያ በዚህ ትልቅ ምርጫ  ወሲብ እንዴት መስፈርት  ይሆናል?
ትዳር ቀልድ አይደለም የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት ያስፈልገዋል።
⚠️አስተውሉ የምታገቡት ሰው
ወይ ወደ ሲዖል
የሚወስዳችሁ ወይም ደግሞ ወደ እግዚአብሔር መንግስት የሚወስዳችሁ ድልድይ ነው።
⚠️ ተጠንቀቁ!!

21ኛው Century መልዕክት

03 Nov, 09:31


Part 1
*
#ለክርስቲያን #እጮኛሞች #ብቻ
ክርስቲያን እጮኛሞች/ፍቅረኛሞች/ጓደኛሞች ይህን ማወቅ አለባች፦
*
🚫 ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ወሲብ ስህተት ነው፦ ወሲብ መፈፀም ያለበትና ከጋብቻ በኋላ ነው። ዛሬ ብዙ ወጣቶች ችግር እንደሌለው በማሰብ ወሲብ ይፈፅማሉ። ይሁን እንጂ ይሄ ሐጢያት ነው። እጮኝነትን ሆነ የወደፊት ትዳርን ማርከስ ነው። የትዳር ጓደኛን መበደል ነው። እናም እጮኛሞቹ ንስሃ ካልገቡ በስተቀር ትዳራቸው ሰላምና ዘላቂነት አይኖረውም።
🚫ዝሙት የወደፊት ትዳርን ያዳክማል። ብዙ የዘመኑ ትዳሮች ከጋብቻ በፊት በሚደረግ ወሲባዊ ብልግና ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ብዙ ትዳሮች ወሲባዊ ንፅህናን መሠረት ያረጉ አይደሉም። እነዚህ ትዳሮች በስጋዊ ሃሳብ፣ በሴሰኝነት፣ በፍትወት ላይ የተመሠረቱ ስለሆኑ በመነፈስ ደካሞች ናቸው። ስለዚህ ባለትዳሮቹ ንስሃ ካልገቡ በእግዚአብሔር ፊት ይቅርታ ካልጠየቁ ትዳራቸው ዋስትና አይኖረውም።
እግዚአብሔር ደስ ያልተሰኘበት በሐጢያት ላይ የተመሠረተ ስለሆነ ሰይጣን የሚሰለጥንበት ትዳር ይሆናል።
🚫ከጋብቻ በፍት ከምደረገው ወሲብ በመራቅ የጋብቻን/የትዳርን አልጋ መከበር አለብን፡- መጽሐፍ ቅዱስ ወሲብ የተቀደሰ እና መከበር እንዳለበት ያስተምራል። ወሲብ ጋብቻ ውስጥ ብቻ ነው መሆን ያለበት። ሰዎች ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት ሲፈጽሙ አምላክ ለተጋቡ ጥንዶች ብቻ ያሰበውን ይህን ቅዱስ ተግባር ያዋርዳሉ።

**
በጥንዶች መካከል ሊፈጠሩ የሚችሉትን የዝሙት ሐጢያቶች፦
🚫1, ከጋብቻ በፊት መሳሳም(kissing) ሐጢያት ነው። በመሳሳም ወቅት ጥንዶቹ በአፋቸው ምራቅ (saliva) ውስጥ ያለውን sex hormone share ያደርጋሉ። ይሄም አይምሮ ሰውነት ለወሲብ ስሜት እንዲነሳሳ እንዲያዝ ያደርጋል። መሳሳም የጀመሩ ፍቅረኛሞች በመሳሳም ብቻ አያበቁም፤ የግብረስጋ ግንኙነት ያደርጋሉ።
🚫2,  ከጋብቻ በፊት አላስፈላጊ የሆኑ የሰውነት ንክኪዎችን ማድረግ ሐጢያት ነው። በጊዜው ከሁኔታዎች አለመመቻቸት የተነሳ ጥንዶቹ ወሲብ ባይፈፅሙ እንኳን አይምሯቸው ወሲብ እንዲያስብ ያደርጋል።
🚫3,ከጋብቻ በፊት ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ ንግግሮችን ማድረግ ሐጢያት ነው። በስልክም ይሁን በአካል ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ ንግግሮችን ማድረግ በዝሙት ሐጢያት እንዲወድቁ በር ይከፍታል።
ምክንያቱም በንግግር ደረጃ ያለው ወደ ተግባር ያድጋልና።
🚫4,ከጋብቻ በፊት ገለል ባለ ስፍራ ሰዎች በማይኖሩበት ስፍራ አዘውትሮ መገናኘት ለሰይጣን ፈተና በር ይከፍታል።
🚫5, ከጋብቻ በፊትም ይሁን በኋላ ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ ፊልሞችን፣ ቪድዮችን፣ ዘፈኖችን አብሮ ማየት ሆነ በስልክ መላላክ ሐጢያት ነው። ለዝሙት ሐጢያት ይጋብዛል(( ጥንዶች ከሆኑ አብረው የሚያዩ ከሆነ ያዩትን ለማድረግ ይገፋፋሉ፤ በስልክ የሚላላኩ ከሆነ ለየብቻቸው አይምሯቸው በወሲብ ሃሳብ ቁጥጥር ስር ይወድቃል፣ በዝሙት ፍላጎት እንዲቃጠሉ ያረጋቸዋል፣ አልፎም ግለወሲብ(masturbation) እንደአማራጭ እንዲወስዱ ያደርጋቸዋል፣ እጮኛቸውን እያሰቡ በምናባቸው እየሳሉ masturbate ያደርጋሉ። ይሄ ደግሞ አጋንንታዊ ነው። ህሊናን፣ ሰውነትን ያረክሳል። በጓደኛ ላይ ማመንዘር ነው። በጓደኛ ላይ ደርቦ ከአጋንንት ጋር ወሲብ ማድረግ ነው። ባለትዳሮች ከሆኑ ይሄ ፈፅሞ ሐጢያት ነው። እግዚአብሔር ለባልና ሚስት እንዴት በግብረስጋ ግንኙነት እንደሚደሰቱ በተፈጥሮ አስተምሯል።  ከፊልም ታይቶ የሚጨመር ምንም ነገር የለም ። ይልቁን ባለትዳሮቹ እግዚአብሔር የሚፀየፋቸውን አጋንንታዊ የሆኑ የወሲብ አደራረጎችን እንዲለማመዱ ያደርጋል ይሄም ደግሞ ሐጢያት ነው። ሌላም የትዳር አጋሮችን ፊልሙ ላይ፣ ቪዲዮው ላይ፣ ዘፈኑ ላይ በሚታየው ሰው መስፈርት እንዲለኩ ያደርጋቸዋል። ይሄ ደግሞ በትዳር አጋሮቻቸው ደስተኞች እንዳይሆኑ፤ በሃሳባቸው እንዲያመነዝሩ ያደርጋል።))
🚫5, ከጋብቻ በፊት በተለይ
#ሴቶች ለጓደኛ ወሲብ ቀስቃሽ የሆኑ photoዎች እየተነሱ መላክ( ጡት ማሳየት የሰውነት ቅርፅ ማሳየት አላስፈላጊ የሆኑ የፊትና የከንፈር expressionች ሐጢያት ናቸው። ጓደኛቹን በዝሙት ሐጢያት እንዲወድቅ ያደርጋል።
🚫6,ከጋብቻ በፊት በተለይ
#ወንዶች ለጓደኛችሁ አላስፈላጊ የሆኑ ስጦታዎችን መግዛት( የውስጥ ልብስ፣ የጡት መያዣ፣ የተለያዬ ቅርፃ ቅርፆች፣ posterochn) በ Valentine day, በ ልደት በ anniversary, በበዓል  እያሳበባችሁ መስጠት ጓደኛችሁ በዝሙት ሐጢያት እንድትወድቅ በር ይከፍታል።
**
ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ዝሙት መዘዞች፦
1, ከጋብቻ በፊት ያለ የወሲብ ብልግና መንፈስንም ስጋንም ይጎዳል። ምንጩ
#ፍቅር #ሳይሆን #ፍትወት  #ነው። (ፍቅርና ፍትወት አንድ አይደሉም)። ስለዚህ fail ያረጋል
2, አላስፈላጊ እርግዝና ይፈጠራል።
3, ውርጃ ይደረጋል (ነፍስን ማጥፋት)(ነፍሰገዳይነት)።
4, ለአባላዘር በሽታዎች ያጋልጣል።
5, ከቤተሰብ ጋር፣ ከቤተክርስቲያን ህብረት ጋር፣ ከቅርብ ሰዎች ጋር አለመግባባት ይፈጠራል።
6, አይምሮን ያቃውሳል።
7,በትምህርት ወይም በስራ fail ማድረግ ይኖራል
8, በሐጢያት የተጀመረ እግዚአብሔር የሌለበት ነገርም አይፀናምና ግንኙነት ይፈርሳል፣ የልብ ስብራት ይሆናል
9, ሴቶች ልጅን ብቻቸውን እንዲያሳድጉ ይሆናሉ።
10, በዚህ ሁሉ ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ህብረት ይፈርሳል፣ ብቸኝነት፣ ሰላም ማጣት፣ ድብርት፣ ጭንቀት፣ ራስን መጥላት ከዛም አልፎ ራስን የማጥፋት ሃሳቦች ይፈጠራሉ።
11, በወሲባዊ ብልግና ላይ የተመሠረተ ትዳር ውስጥ ፣ሰላም አንድነት፣ ፍቅር በዘላቂነት አይኖርም መከባባር አይኖርም። መረባበሽ፣ ተነጋግሮ አለመስማማት፣ ግራ መጋባት ይፈጠራል። የቤተሰብ ግንኙነት አየቀነሰ መሰለቻቸት እየጨመረ ይሄዳል።  በዚህ ውስጥ የሚፈጠሩ ልጆች ማግኘት የሚገባቸውን ፍቅርና እንክብካቤ እንዳያገኙ እንዲሁም በመንፈስ ደካሞች እንዲሆኑ ያደርጋል።
እግዚአብሔር ያልከበረበት ቤት የሰይጣን መድረክ ይሆናል። በመጨረሻም ለፍቺ ፣ ለቤተሰብ መበተን፣ ለንብረት መባከን፣ ልጆች አላስፈላጊ የሆኑ ውሳኔዎችና ሱሶች ውስጥ እንዲገቡ ያደርጋል።
****

ይቀጥላል............

21ኛው Century መልዕክት

03 Nov, 04:02


⭐️ የተመኘሁት ይቅርብኝ ፣ ኢየሱስዬ ቅርልኝ።
የተመኘሁት ያምልጠኝ ፣ ኢየሱስ አንተ ትረፈኝ።


🗣 መስኪ

የጓጓሁለት ያምልጠኝ። ግን አንተ አባ!

መልካም ቀን🙏

21ኛው Century መልዕክት

02 Nov, 16:50


inner struggle
ሰው ጌታ እየሱስን ስያምን በዛቺ ቅጽበት በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅነት ማህተሙ እንድሆን ለሁሌ ይታተማል።ከዚህ በኋላ ግን በህይወቱ ጌታን እስክቀበል ንጉስ ሆኖ ሀጢያት እያሳራው በነበረው ስጋ(sarx in geek) እና በአድሱ ንጉስ መካከል ቀን ከሌት የማይቋረጥ ትግል ይጀምራል
ታድያ አማኝ ሆይ ይህን ትግል በህይወት experience እያደረክ ነው?
አዎ ከሆና መልስህ እጅግ በጣም ጥሩ የመዳንህ ምልክት ነው።
ግን ማን እያሸነፈ ነው?
አሸነፍን የምትወስነው አንቴ ነህ።
የምታያቸው ፣የምትሰማቸው ፣የሚታስበው እና የምትውልበት አካበቢ ለማን ረዳት አድርጎ ይሁን?🙏
ዋናውን ጠላታችንን እንድናውቅ የሚያደረግ ደግሞም ወዳ መንፈስ ቅዱስ ሚያስጠጋን ማስተዋል ይብዛልን🙏🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

31 Oct, 07:33


ፍቅር

የእግዚአብሔር ፍቅር በኛ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ፍቅር አይደለም። የሁልጊዜ ፍቅር ነው። የማይለወጥ ፍቅር ነው። ገና ሀጥያቴኞች ሳለን ያስወደደ ፍቅር ነው። አንድያ ልጁን እስክሰጥ ድረስ ያስወደደ ፍቅር ነው። ስለዚህ ሁሌም ብሆን ይወደናል።

እምነት እና ተስፋ

የአማኝ ሰው እምነቱ የተመሠረተው በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ነው። ተስፋውም በእርሱና እርሱ ባዘጋጀው ነገር ላይ ነው። እርሱ ታማኝ ነው። ይታመናል።

21ኛው Century መልዕክት

30 Oct, 17:56


⭐️ይጠጉ፣ ይቅመሱ፣ ይዩ - ተለውጠው ይቀራሉ።

ወንጌል ስለ ማንም ሳይሆን ስለ ልጁ ነው እርሱም ኢየሱስ ነው።

21ኛው Century መልዕክት

30 Oct, 12:02


Secular friendship አይኑረን
ስለ ጌታ ቃል ፣ስለ ጸሎት ፣ ስለ እየሱስ ምንም  የማይወራበት just ለስጋ ነገሮች ብቻ የተጠራ ፤ ተመሳስሎ የመኖር አባዜ የተጠናወተው አይነት ህብረት አንመስርት።
  #ውስጤ ብርሃን ከሆና ጨለማው ላይ ለመብረት ሆን ተብሎ(intentionally )ያልተያዘ ጉርብትና ለምኔ?
ከአለም የማደንዘዝ አቅም ከፍ የሚያደርግ  ማስተዋል ይብዛልን 🙏🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

29 Oct, 19:59


🙌እግዚአብሔር ይሆናል ያለውን ነገር ከመሆን የሚከለክል የትኛውም ሀይል የለም። አይኖርምም።

21ኛው Century መልዕክት

29 Oct, 05:24


⭐️ኢየሱስ ካሁኑም ከሚመጣውም ስቃይ ያሳርፋል። so, ያላገኛችሁ ቶሎ አግኙት እረፉም!

21ኛው Century መልዕክት

27 Oct, 18:31


Busy ነን ብለን ሳንጸልይ እየዋልን ሰው ለመግኘት ጊዜ ከአመቸቻን ጤንነት ጎደለውን እንጅ በዳና አይደለም።
ጌታን ማውራት ከእርሱም መስማት ትዝ ሳይለን ከሰው ጋር ብቻ ከሰነበተን ምን ይበላል።
busy ሆናንም ልብስ ለብሳን እየወጣን ለማንበርከክ አምስት ደቂቃ ከአጠን አላስተዋልንም እንጅ ነፍስችን ላይ እርቃኗን ውሎ እንድታደርግ ነው የወሰነው።
እርሱ ከእኛ ጋር ህብረት ፍለጋ አንድያ ልጁ ላይ ጨክኖ እኛ ተራ social media እና ዝም ብሎ ወሬዎች ከእለት ሰዓት ተከፋይ ሆኖ ጊዜ አለመስጠታች በምን ብርቱ ቃል ይገለጻል።
መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ናፍቀነው ይጠብቀናል😭🙏

21ኛው Century መልዕክት

27 Oct, 15:15


⭐️ ኢየሱስ ሕይወቴን አጣፈጠው!

ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ🙏

21ኛው Century መልዕክት

26 Oct, 10:24


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
Waver 👉@samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

21ኛው Century መልዕክት

25 Oct, 20:30


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

21ኛው Century መልዕክት

25 Oct, 19:11


ቁም ነገር አድርገን የምንሳሰለት ነገር አሁን ላይ ሆኖ ነጌን ምን እንዴ ምንሆን ያሳያል።
ብዙ ሰዓታት ፈጅታን የምናወራው ርዕስ ልባችን ላይ ምን እንዴ ከበረ ያሳያል።
ቀናችንን በምን ሀሳብ እና ወሬ እንዴ ምናሳልፍ እናስተውል 🙏
ቁም ነገረችን የእግዚአብሔርም ቁም ነገር ይሁንን??
ከከንቱነት የምጠብቅ ጸጋ ይብዛልን🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

25 Oct, 06:12


👣ጠላት ያለው ሁሉ ውሸት ነው። 💪ጌታ ያለኝ ግን እውነት ነው።

🗣 Aster A.

21ኛው Century መልዕክት

22 Oct, 12:43


በዚህ ምድር ሲኖሩ ትልቁ #ክሳራ #ያለ_ኢየሱስ #መኖር ነው። #የበለጠው #ክሳራ ደግሞ #ኢየሱስን #ሳይቀበሉ #መሞት ነው።

@EneFikeDorm

21ኛው Century መልዕክት

22 Oct, 09:52


ዕብራውያን 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
²⁵ ለሚናገረው እምቢ እንዳትሉ ተጠንቀቁ፤ እነዚያ በምድር ላስረዳቸው እምቢ ባሉ ጊዜ ካላመለጡ፥ ከሰማይ ከመጣው ፈቀቅ የምንል እኛስ እንዴት እናመልጣለን?



⭐️ና ወንድሜ/ ነይ እህቴ እምቢ አይባልም - ኢየሱስ ያድናል!

21ኛው Century መልዕክት

21 Oct, 15:55


⭐️እውነት እውነት ነው አይቀየርም።

እርሱም ኢየሱስ ነው።
ሌላ የትም አይገኝም።

21ኛው Century መልዕክት

21 Oct, 15:39


“የአምላኬ መንገድ ፍጹም ነው፥ የእግዚአብሔር ቃል የነጠረ ነው፥ በእርሱ ለሚታመኑት ሁሉ ጋሻ ነው።”
  — መዝሙር 18፥30

21ኛው Century መልዕክት

21 Oct, 07:02


🙌ኢየሱስን ሳይቀበሉ መሞትን እንደ አለመኖር ቁጠሩት። ሙት ማለትም ነው።

ያልተቀበላችሁ ቶሎ በሉ የመዳን ቀን ዛሬ ነው። አሁን ነው። 🏃‍♀🏃ፍጠኑ።

ኢየሱስ ያድናል!

21ኛው Century መልዕክት

21 Oct, 04:01


⭐️ልብ በሉ፣ ኢየሱስን ያመንነው ለመሸቀጥ ሳይሆን እኛ ድነን ሰዎችን ለማዳን መሆኑን ።

ስለ አንድት ነፍስ ግድ ይበለን። በፍፁም ፍቅር ወንጌልን እንስበክላት። ወንጌል ያሸንፋል።
ሁሌም።

21ኛው Century መልዕክት

20 Oct, 11:50


⚜️ ኢየሱስን ያገኘ ሁሉን አገኘ። ኢየሱስን ያጣ ሁሉን አጣ።

Share🔻
@EneFikeDorm

21ኛው Century መልዕክት

20 Oct, 04:01


⭐️ እስቲ ቤተክርስቲያን እንሂድና ቃሉን እንስማ🚶‍♀🚶

21ኛው Century መልዕክት

19 Oct, 17:07


ኢየሱስ ክርስቶስን የማመን ጉዳይ የክርክር ርዕስ ሳይሆን የዘላለም እረፍት እና እሳት መካከል ያለ ጉዳይ ነው። ይህ በተለያዬ ተቋም ሽፋን የሚታለፍ ጉዳይ አይደለም። ቆም ብለንም ልናስብ የሚገባው ጉዳይ ነው።

⭐️ ልብ በሉ! ነገ በኛ ቦታ ማንም አይቃጠልም። እኛው ነን እሺ!

🙌 ኢየሱስ ትናንትና እንዳዳነ ዛሬም ያድናል። ኢየሱስ ጌታ ነው።አሜን🙏

21ኛው Century መልዕክት

17 Oct, 18:33


ትላንት እግዚአብሔርን ለምናን ያገኛናቸው ነገሮች ዛሬ የምሬት እና የጭንቀት ምክኒያት ከሆኑን ዛሬም ቀድማን መጠያቅ ያለብን በእርሱ በእረሱ በጌታ መርካትን እንጅ ሌሎች እንድኖሩን የምንፈልጋቸውን ነገሮችን አይደለም።ምክኒያቱም እኛ የሰው ልጆች በነገር መጨመር ባዶነታችን የበለጠ የምታውቀን እረቂቅ ፍጡራን ነን።
በጌታ መርካትን መለማመድ ይሁንልን🙏🙏

21ኛው Century መልዕክት

17 Oct, 10:05


🙌 ነገሮች በጥሩ ሁኔታ ስከወኑልን አደረገው እንጂ አደረኩት አንበል።

credit should be given to God!

21ኛው Century መልዕክት

16 Oct, 11:50


⭐️ተመስገን!

21ኛው Century መልዕክት

14 Oct, 18:26


🙌እግዚአብሔር ስወደን እኮ!

በተለዬ ሁኔታም ይወደኛል። ስሙ ይክበር። እልልል። ሀለሉያ።እሴይ!

21ኛው Century መልዕክት

14 Oct, 18:09


ሰዎች ስወድቁ ፣ስሳሰቱ የምናወራው ቃል
👉 ስለ እግዚአብሔር ምህረት ያለንን መረዳት ያሳያል።
👉በእኛ ህይወት ስለ አያነውም የጌታ ምህረት ማብራርያ ይሰጣል ።
👉ያንን ሰው ልለውጥ ለሚችለው የእግዚአብሔር መንፈስ አቅም ያለንን መረደት ያሳያል ።
ስለዝህ ወገኖቼ ስለ ሰው ውድቀት ስንሰማ በእኛ ህይወት የታያው የእግዚአብሔር ምህረት እና የመለወጥ አቅም አይረሳን🙏🙏🙏
እኛም ምህረቱ በዝቶልን እንጅ...
የእኛንም በጓዳ ደብቆልን እንጅ...
ማናችንም በጌታ ፊት አንቆምም ነበር🙏🙏🙏