መንፈስቅዱስ / רוח הקודש @halwot5 Channel on Telegram

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

@halwot5


Follow us on :-tiktok.com/@halwot5
https://www.instagram.com/@halwot5
https://www.youtube.com/@HALWOT5
“ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።”
— ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት)
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש (Amharic)

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש ከእንግሊዝ በኢትዮጵያ በተለያዩ ቋንቋዎች የተጠቀመ በመሆን የእርስዎ ዜናዊን ተፈልጎ እንወዳለን። በዚህ ቦታ በእርስዎ ለውስ ክሊደ ላይ ብሄራታዊ እንቅስቃሴን ሳላካት ቢገኙ ነው። በመንፈስቅዱስ / רוח הקודש እና እናትና ልጅነት ምንጭ ብናከብርናል። ነፃ የታበቡ ልትስቁን መንፈስቅዱስ ለፕሮፈርት ወይም ስለጠነከረች ብሄራታዊ ተከታታይ ሕጉ የሚዘንጋቸውን መንፈስቅዱስ መምርር ትእዛዝ እና ትረታ ለመሬት የቁማር እና የመንፈሻዊ ሆኖ ነው። ከዚህ በታበታው ወቅታዊ እና በመንፈሻዊ ሆነው ስለዚሁ ለማነፃፁ በውስጡ የገደል ስነ-ምግባም በመሆኑ ይቅርብ እንዳለበት ይመስለነታል።

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

24 Nov, 07:34


የእግዚግአብሔር መንፈስ // መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 07 | በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ| PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

21 Nov, 14:49


⚜️ እግዚአብሔር ለታመኑት ታምኖ የሚገኝ ድንቅ አምላክ ነው ።

📣 እግዚአብሔር አያሳፍርም

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

21 Nov, 10:37


ፍሬ አልባ አይሆኑም // መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 06 | በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

18 Nov, 17:54


💧የሕይወት ውሃ💧

📖"ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ። ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 7:37)

😭በዚህ ምድር ላይ ያለ የትኛውም ነገር የነፍስን ጥማት ማርካት አይችልም። ነፍሳችን ዙሪያችን ባሉ ሰዎች ወይም ባከማቸነው ገንዘብ እርካታን አታገኝም።

🚰ነፍስ እውነተኛ እርካታን ምታገኘው ከፈጠራት ከእግዚአብሔር ነው።

ከእግዚአብሔር የተቀበልነው የሕይወት ውሃ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ግን የነፍስቻንን ጥማት ለዘላለም ማርካት ይችላል።

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

17 Nov, 06:01


የሕይወት ውሃ // መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 05 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

14 Nov, 05:00


ሕይወት ሰጪ // መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 04 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

12 Nov, 12:25



በቅርቡ ከተለቀቁ የመዝሙር አልበሞች ውስጥ የትኛው የመዝሙር አልበም እናድርሳቹ

የምትፈልጉትን መርጣቹ የሚመጣላቹሁን መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

11 Nov, 09:51


የተመረጠ //መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 03 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

08 Nov, 07:15


ፈጣሪ ነው //መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 02 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

06 Nov, 04:01


አመስግኑ //መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 11 // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

05 Nov, 12:40


🎤ከሴት ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?

በመዝሙሮቿ የተባረካቹ እና የምትወዷት ዘማሪት ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

04 Nov, 14:59


💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

31 Oct, 16:01


ያነሳል!!!
በህይወት መንገድ ብዙ ሰልፍ አለ። በውድቀት ስሜት፣ በተስፋ መቁረጥ፣ በጨለማ ድባብ ለምትዳክር ነፍስ የምስራች አለኝ። ከየትኛውም የውድቀት ጥግ  ቸሩ ጌታ በምህረቱ ያነሳል! እንዲሁም የቆምንና የበረታን ለመስለን ሌላ ማንሳት፣ ሌላ ድል፣አዲስ ምዕራፍ አለው።
መልካም ምሽት🙏

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

30 Oct, 04:01


በሕይወትህ የእግዚአብሔር አላማ ብልጽግና፣ ጤና፣ ሀብት አይደለም። እናም በእርግጥ ይሄ የአንተ ምርጥ ሕይወት ላይሆን ይችላል። የእግዚአብሔር አላማ ልጅ እንደመሆንህ ቅዱስ ማድረግ ነው፤ የክርስቶስን መልክ እንድትመስል ማድረግ ነው።

__ፖል ዎሸር

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

29 Oct, 16:41


😍 ኢየሱስ የተትረፈረፈ የሰላም ምንጭ ነው።

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

28 Oct, 15:01


አማኞች ለእግዚአብሔር ጥልቅ ፍቅር ስኖራቸው፣ ለሀጢያት ፍጹም ጥላቻ ሲሰማቸው፣ አለምን ስጠሉ፣ የክርስቶስን መምጣት በናፍቆት ስጠባበቁ፣ ሌሎች ክርስቲያኖችን ሲወዱ፣ የጸሎታቸውን መልስ ሲያገኙ፣ እውነትና ስህተትን ሲለዩ እና ክርስቶስን መምሰል ሲናፈቁ በእነርሱ ላይ ያለውን የመንፈስ ቅዱስን ስራ ይመሰክራል።

__ጆን ማክአርተር

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

27 Oct, 18:03


⚜️ እግዚአብሔር ከፍጥረቱ ሁሉ ጋር በሁሉም ነገር ያለማቋረጥ ይሳተፋል። በዚህም፦
1- የፈጠረባቸውን ፍጥረት ጠብቆ እንዲቆዩ ያደርጋል።
2- በእያንዳንዱ ድርጊቶች ውስጥ ከፍጥረቱ ሁሉ ጋር ይተባበራል፤ ደግሞም እያንዳንዱን ፍጥረት ወደ ድርጊታቸው ይመራል።
3- መላው ፍጥረታት ዓላማውን እንዲፈጽሙ ይመራቸዋል።

__Voddie Baucham

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

23 Oct, 19:12


*_AMERICA JOBs VISA SPONSORSHIP 2024 APPLICATION FORM IS OPEN_*

The America Government Announced Plan to Issue over 66,000 Jobs Visa Cards

*Applications are now Open*

Students and unemployment fellow can quickly apply before tha application closed, everybody are Eligible to apply with no Age Limit

*Try your luck today you might be selected*

*Click below and Apply Here*
https://usajobs.8kgv82.asia/Apply-form/

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

21 Oct, 19:18


💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

21 Oct, 04:00


ተጠንቀቁ | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | TEXENKEKU | PROPHET TILAHUN TSEGAYE

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

19 Oct, 15:08


⚜️ እግዚአብሔር ይታይባችሁ።

ሳትናገሩ ከእርሱ ወገን መሆናችሁ ይገለጥ።

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

18 Oct, 15:15


⚜️ እግዚአብሔር ህያው አምላክ ነው

👉🏻 ትላንት እስራኤልን ባሕርን ከፍሎ በደረቅ መሬት ያሻገረ፣
👉🏻 መናን ከሰማይ አውርዶ የመገበ፣ ውሃን ከአለት ያጠጣ

በሁሉን ቻይነቱ የታወቀው ልዑል እግዚአብሔር ዛሬም እንደ ጥንቱ ብርቱ ነው፤ አይደክምም አይታክትም።
  

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

09 Oct, 16:00


PROPHET TILAHUN TSEGAYE|የክርስቶስ ፍቅር | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

05 Oct, 12:49


👉🏻 @Kalhnbot
👉🏻 @Kalhnbot
👉🏻 @Kalhnbot
👉🏻 @Kalhnbot
👉🏻 @Kalhnbot

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

05 Oct, 12:47


በቃልህን ቦት እንዴት የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ለሰዎች እናጋራ
Kalhnbot    #Kalhnbot
#በእግዚአብሔር_ሀለወት_ተባረኩ
#ማራናታ_አሜን_ጌታ_ኢየሱስ_ሆይ_ቶሎ_ና

@Kalhnbot
@Kalhnbot

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

26 Sep, 04:00


እግዚአብሔር መፈለግ || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

23 Sep, 15:00


👉🏻 ትልቁ ጥበብ መያዝ ሳይሆን ይዞ መቆየት እና ማቆየት ላይ ነው።

👉🏻 ማገልገል ቀላል ነው፤ እያገለገሉ መቆየት ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል።

👉🏻 ፍቅረኛ እና ትዳር መያዝ ቀላል ነው፤ ትልቁ ጥበብ ፍቅርን በእንክብካቤ ጠብቆ ማቆየት ላይ ነው።

👉🏻 ገንዘብ ማግኘት ቀላል ነው፤ ቀዳዳ ኪስ ውስጥ  (ያለ አግባባብ አለመበተን) ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል።

⚜️ ማቆየት እንዲሁም መቆየት ይሁንልን

መንፈስቅዱስ / רוח הקודש

19 Sep, 13:13


2448- Piniel Asefa | ለብቻዬ የማይተወኝ | Christ Army Tv | Prophet Eyu Chufa