በቅድስና | Beqidsina @beqidsina Channel on Telegram

በቅድስና | Beqidsina

@beqidsina


"For God hath not called us unto uncleanness, but unto holiness.”
— 1 Thes 4:7

Youtube.com/@beqidsina
Tiktok.com/@beqidsina
Instagram.com/beqidsina

Feedback:
@beqidsinafeedback_bot

በቅድስና | Beqidsina (Amharic)

በቅድስና | Beqidsina አንደኛው ገዡፍ 4:7 በም እንኳን ወናን ከፍቷም ሆነ በስመኳሪያዎችህ ለምኞቸሃል። በቅድስና በየነገሩ ስለሆኑ፦ Youtube.com/@beqidsina, Tiktok.com/@beqidsina, Instagram.com/beqidsina ተካታታይ መግለጫዎች በቅድስና ጟቐት። ፕሮፋይሮውችችን ለመያዝ የቅድስና መዝናኛ @beqidsinafeedback_bot ገንዘብ ይዘምሩን ።

በቅድስና | Beqidsina

15 Jan, 12:39


| @BEQIDSINA
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ

በቅድስና | Beqidsina

14 Jan, 09:03


🛑የማስጠንቀቂያ መልእክት🛑

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት "መጽሐፍ ቅዱስ መማር የምትፈልጉ ሰዎች በውስጥ ጻፉልኝ" እያለ ሰዎችን እያጠመደ ይገኛል::

ይህ ልጅ የወንጌል አማኞችን መዝሙር ይጠቀማል:: እንዲሁም ኢየሱስ ማለት ያበዛል::
ነገር ግን እጅግ አደገኛ የኾነ የስህተት ትምህርት አራማጅ ነው:: ስለ ኢየሱስ ያስተምሩ ያስተምሩና መጨረሻ ላይ "ኢየሱስ ኮሪያ ውስጥ ያለ አንድ ሰው እንደሆነ ይናገራሉ::" ስለዚህ እንድትጠነቀቁ ይሁን::

🔥Share 🔥Share 🔥Share
@kaluproject

በቅድስና | Beqidsina

10 Jan, 10:36


“ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።”
  — ሮሜ 1፥17

“For therein is the righteousness of God revealed from faith to faith: as it is written, The just shall live by faith.”
  — Romans 1፥17 (KJV)

| @BEQIDSINA
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ

በቅድስና | Beqidsina

08 Jan, 07:28


ያለኝ ሁሉ ለወንጌል!
የ1000 ቅዱሳን ፤ 400 ብር ልዩ የስጦታ ንቅናቄ!
በወንጌሉ ስራ እብረን እንጠመድ! 

በዚህ ንቅናቄ ውስጥ 1000 ቅዱሳን፤ የ400 ብር ስጦታ በመስጠት አብራችሁ እንድትቆሙ እንጋብዛችሃለን።

የሚሽን ሞቢላይዜሸን ኢትዯጵያ የባንክ አካውንቶች!
•  ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ  2600280028864
•  የኢትዯጵያ ንግድ ባንክ  1000585956582
•  አዋሽ ባንክ  013521240378300

አውሮፓ እና አሜሪካ
•  www.vianations.org/give/gezahgne

ስጦታችሁን ስትልኩ በቴሌግረም አደራሻ ይጻፉልን በዘላቂነት የስራችን አካል ይሁኑ፤ የስጦታችሁን ስክሪን ሾት ይላኩልን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! 
@Amangeze  / @nardossol

በቅድስና | Beqidsina

07 Jan, 17:50


ያለኝ ሁሉ ለወንጌል!
የ1000 ቅዱሳን ፤ 400 ብር ልዩ የስጦታ ንቅናቄ!
በወንጌሉ ስራ እብረን እንጠመድ! 


በዚህ ንቅናቄ ውስጥ 1000 ቅዱሳን፤ የ400 ብር ስጦታ በመስጠት አብራችሁ እንድትቆሙ እንጋብዛችሃለን።

የሚሽን ሞቢላይዜሸን ኢትዯጵያ የባንክ አካውንቶች!
•  ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ  2600280028864
•  የኢትዯጵያ ንግድ ባንክ  1000585956582
•  አዋሽ ባንክ  013521240378300

አውሮፓ እና አሜሪካ
• 
www.vianations.org/give/gezahgne

ስጦታችሁን ስትልኩ በቴሌግረም አደራሻ ይጻፉልን በዘላቂነት የስራችን አካል ይሁኑ፤ የስጦታችሁን ስክሪን ሾት ይላኩልን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! 
@Amangeze  / @nardossol

በቅድስና | Beqidsina

07 Jan, 07:28


ያለኝ ሁሉ ለወንጌል!
የ1000 ቅዱሳን ፤ 400 ብር ልዩ የስጦታ ንቅናቄ!
በወንጌሉ ስራ እብረን እንጠመድ! 


በዚህ ንቅናቄ ውስጥ 1000 ቅዱሳን፤ የ400 ብር ስጦታ በመስጠት አብራችሁ እንድትቆሙ እንጋብዛችሃለን።

የሚሽን ሞቢላይዜሸን ኢትዯጵያ የባንክ አካውንቶች!
•  ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ  2600280028864
•  የኢትዯጵያ ንግድ ባንክ  1000585956582
•  አዋሽ ባንክ  013521240378300

አውሮፓ እና አሜሪካ
• 
www.vianations.org/give/gezahgne

ስጦታችሁን ስትልኩ በቴሌግረም አደራሻ ይጻፉልን በዘላቂነት የስራችን አካል ይሁኑ፤ የስጦታችሁን ስክሪን ሾት ይላኩልን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! 
@Amangeze  / @nardossol

በቅድስና | Beqidsina

06 Jan, 17:05


ያለኝ ሁሉ ለወንጌል!
የ1000 ቅዱሳን ፤ 400 ብር ልዩ የስጦታ ንቅናቄ!
በወንጌሉ ስራ እብረን እንጠመድ! 


በዚህ ንቅናቄ ውስጥ 1000 ቅዱሳን፤ የ400 ብር ስጦታ በመስጠት አብራችሁ እንድትቆሙ እንጋብዛችሃለን።

የሚሽን ሞቢላይዜሸን ኢትዯጵያ የባንክ አካውንቶች!
•  ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ  2600280028864
•  የኢትዯጵያ ንግድ ባንክ  1000585956582
•  አዋሽ ባንክ  013521240378300

አውሮፓ እና አሜሪካ
• 
www.vianations.org/give/gezahgne

ስጦታችሁን ስትልኩ በቴሌግረም አደራሻ ይጻፉልን በዘላቂነት የስራችን አካል ይሁኑ፤ የስጦታችሁን ስክሪን ሾት ይላኩልን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! 
@Amangeze  / @nardossol

በቅድስና | Beqidsina

06 Jan, 06:15


ያለኝ ሁሉ ለወንጌል!
የ1000 ቅዱሳን ፤ 400 ብር ልዩ የስጦታ ንቅናቄ!
በወንጌሉ ስራ እብረን እንጠመድ! 


በዚህ ንቅናቄ ውስጥ 1000 ቅዱሳን፤ የ400 ብር ስጦታ በመስጠት አብራችሁ እንድትቆሙ እንጋብዛችሃለን።

የሚሽን ሞቢላይዜሸን ኢትዯጵያ የባንክ አካውንቶች!
•  ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ  2600280028864
•  የኢትዯጵያ ንግድ ባንክ  1000585956582
•  አዋሽ ባንክ  013521240378300

አውሮፓ እና አሜሪካ
• 
www.vianations.org/give/gezahgne

ስጦታችሁን ስትልኩ በቴሌግረም አደራሻ ይጻፉልን በዘላቂነት የስራችን አካል ይሁኑ፤ የስጦታችሁን ስክሪን ሾት ይላኩልን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! 
@Amangeze  / @nardossol

በቅድስና | Beqidsina

06 Jan, 04:52


“መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤”
  — ሉቃስ 2፥10

“And the angel said unto them, Fear not: for, behold, I bring you good tidings of great joy, which shall be to all people.”
  — Luke 2፥10 (KJV)

| @BEQIDSINA
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ

በቅድስና | Beqidsina

05 Jan, 10:55


ያለኝ ሁሉ ለወንጌል!
የ1000 ቅዱሳን ፤ 400 ብር ልዩ የስጦታ ንቅናቄ!
በወንጌሉ ስራ እብረን እንጠመድ! 


ሚሽን ሞቢላየይዜሽን ኢትዮጵያ አገልግሎት ላለፉት ሁለት አመታት በሚሽን ሞቢላይዜሽ፣ የጸሎት ንቅናቄዎች፣ ሚሽን ሪሰርች፣ ዲጂታል ሚሽን ሞቢላይዜሽን እና ሚሲዮናዊያንን በማሰማራት በቤተክርስቲያን ተከላ ለመስራት እየሮጠ ያለ አገልግሎት ነው።

ይበልጥ ለመዘረጋት፥ ብዙዎችን ለማስተማር እና ለማሰልጠን፥ ሚሲዮናዊያንን ለማሰማራት የእናንተ አብሮነት አስፈልጎናል ስለሆነም በዚህ ያለኝን ሁሉ ለወንጌሉ በሚለው ንቅናቄ ውስጥ 1000 ቅዱሳን፤ የ400 ብር ስጦታ በመስጠት አብራችሁ እንድትቆሙ እንጋብዛችሃለን።

የሚሽን ሞቢላይዜሸን ኢትዯጵያ የባንክ አካውንቶች!
•  ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ  2600280028864
•  የኢትዯጵያ ንግድ ባንክ  1000585956582
•  አዋሽ ባንክ  013521240378300

አውሮፓ እና አሜሪካ
www.vianations.org/give/gezahgne

ስጦታችሁን ስትልኩ በቴሌግረም አደራሻ ይጻፉልን በዘላቂነት የስራችን አካል ይሁኑ፤ የስጦታችሁን ስክሪን ሾት ይላኩልን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! 
@Amangeze  / @nardossol

በቅድስና | Beqidsina

05 Jan, 10:55


ያለኝ ሁሉ ለወንጌል!
የ1000 ቅዱሳን ፤ 400 ብር ልዩ የስጦታ ንቅናቄ!
በወንጌሉ ስራ እብረን እንጠመድ! 

ሚሽን ሞቢላየይዜሽን ኢትዮጵያ አገልግሎት ላለፉት ሁለት አመታት በሚሽን ሞቢላይዜሽ፣ የጸሎት ንቅናቄዎች፣ ሚሽን ሪሰርች፣ ዲጂታል ሚሽን ሞቢላይዜሽን እና ሚሲዮናዊያንን በማሰማራት በቤተክርስቲያን ተከላ ለመስራት እየሮጠ ያለ አገልግሎት ነው።

ይበልጥ ለመዘረጋት፥ ብዙዎችን ለማስተማር እና ለማሰልጠን፥ ሚሲዮናዊያንን ለማሰማራት የእናንተ አብሮነት አስፈልጎናል ስለሆነም በዚህ ያለኝን ሁሉ ለወንጌሉ በሚለው ንቅናቄ ውስጥ 1000 ቅዱሳን፤ የ400 ብር ስጦታ በመስጠት አብራችሁ እንድትቆሙ እንጋብዛችሃለን።

የሚሽን ሞቢላይዜሸን ኢትዯጵያ የባንክ አካውንቶች!
•  ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ  2600280028864
•  የኢትዯጵያ ንግድ ባንክ  1000585956582
•  አዋሽ ባንክ  013521240378300

አውሮፓ እና አሜሪካ
• www.vianations.org/give/gezahgne

ስጦታችሁን ስትልኩ በቴሌግረም አደራሻ ይጻፉልን በዘላቂነት የስራችን አካል ይሁኑ፤ የስጦታችሁን ስክሪን ሾት ይላኩልን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! 
@Amangeze  / @nardossol

በቅድስና | Beqidsina

04 Jan, 17:04


“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።”
— ማቴዎስ 1፥23

“Behold, a virgin shall be with child, and shall bring forth a son, and they shall call his name Emmanuel, which being interpreted is, God with us.”
— Matthew 1፥23 (KJV)

| @BEQIDSINA
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ

በቅድስና | Beqidsina

04 Jan, 16:27


2ኛ የጴጥሮስ መልዕክት የመጨረሻው ክፍል YouTube ቻናላችን ላይ ተለቋል
ከታች ባለው ሊንክ ታገኙታላችሁ
👇👇

https://youtu.be/ZeQbiLIkciw?si=k5iUXwCvJSFxjfbu

በቅድስና | Beqidsina

03 Jan, 17:01


“ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።”
  — ማቴዎስ 1፥21

“And she shall bring forth a son, and thou shalt call his name JESUS: for he shall save his people from their sins.”
  — Matthew 1፥21 (KJV)

| @BEQIDSINA
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ

በቅድስና | Beqidsina

03 Jan, 12:46


2ኛ የጴጥሮስ መልዕክት ክፍል አራት YouTube ቻናላችን ላይ ተለቋል
ሰምታችሁ ተባረኩበት
👇👇

https://youtu.be/jgmtmsaSrQY?si=nvLklWroxlmHcjdA

በቅድስና | Beqidsina

02 Jan, 17:05


“ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።”
  — ዮሐንስ 1፥14

“And the Word was made flesh, and dwelt among us, (and we beheld his glory, the glory as of the only begotten of the Father,) full of grace and truth.”
  — John 1፥14 (KJV)

| @BEQIDSINA
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ

በቅድስና | Beqidsina

01 Jan, 20:32


“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
  — ኢሳይያስ 9፥6
“For unto us a child is born, unto us a son is given: and the government shall be upon his shoulder: and his name shall be called Wonderful, Counsellor, The mighty God, The everlasting Father, The Prince of Peace.”
  — Isaiah 9፥6 (KJV)

| @BEQIDSINA
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ

በቅድስና | Beqidsina

01 Jan, 06:15


👨‍👩‍👧 ቤተሰባችን ይሁኑ!! 👨‍👩‍👦

https://www.youtube.com/@beqidsina

በቅድስና | Beqidsina

31 Dec, 18:41


https://youtu.be/A7VfhxL_rIs?si=VJc6d15erU58iUZj

በቅድስና | Beqidsina

30 Dec, 15:50


2ኛ የጴጥሮስ መልዕክት ምዕራፍ አንድ ክፍል ሁለት YouTube ቻናላችን ላይ ተለቋል
ሰምታችሁ ተባረኩበት
👇👇

https://youtu.be/oLPOcX2qxYg?si=1NB54uMbUnJEirza

በቅድስና | Beqidsina

30 Dec, 15:45


https://youtu.be/oLPOcX2qxYg?si=hOKdjycaSOVQDg7y

በቅድስና | Beqidsina

27 Dec, 13:20


አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ❗️

በቅድስና | Beqidsina

25 Dec, 08:46


“Continue in prayer.” — Romans 12:12

| @BEQIDSINA
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ

በቅድስና | Beqidsina

22 Dec, 06:51


“Owe no one anything except to love one another, for he who loves another has fulfilled the law.” — Romans 13:8

| @BEQIDSINA
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ

በቅድስና | Beqidsina

20 Dec, 12:06


| @BEQIDSINA
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ

በቅድስና | Beqidsina

27 Nov, 13:10


ሙሉ ስብከት YouTube ቻናላችን ላይ ተለቋል ሰምታችሁ ተባረኩበት! 👇👇

https://youtu.be/W523_AFSYlY?si=zByOA75bgbGq5Hzp

በቅድስና | Beqidsina

27 Nov, 13:08


https://youtu.be/W523_AFSYlY?si=JQoU-gV25g-xlYAY

በቅድስና | Beqidsina

08 Nov, 19:40


ሰላሜ ነህ // አስቴር አበበ

"ያላየሁትን ሰላም አጠገብከኝ
ያልቀመስኩትን ደስታ አረካኸኝ
አዎ ሰላሜ ነህ (7)

አቅሜን ላልመጠነው ለትዕቢተኛው ማዕበል
           ገደብ ይሁን አልህ
ከአንተ ዘንድ ላልሆነው ለማልችለው እሳት
            ነፍሴን ያልፈቀድህ
ዙሪያዬን መታጠሩን አይቶ ለቀናብኝ
             ለከሰሰኝ ጠላት
ገደቡን እንዳያልፍ መስመር ያሰመርህ
              ነፍሴን ያሳረፍካት

አዎ ሰላሜ ነህ (7)

በተከበበ ከተማ
ዋይታ ጩኽት በሞላበት
የሚያስደንቅ ምህረቱን
ለነፍሴ እንኪ ያላት

መቁጠር እንደሰዉ አንድ ሁለት እያሉ የኑሮን ግርታ
ከረሳሁ ሰነበትኩ ሁሉን እንደያዝህ ነፍሴ ያወቀች ለታ (2x)

አዎ ሰላሜ ነህ (7x)

አዉቋል ማእበሉ እንዳደርክ በውስጤ
               ዘልቆኝ መቼ ገባ
በህልውናህ ድምፅ ተረጋግቻለው
               ሰላሜን አልነካ
እንደአምናው ቅኔ በውስጤ እንዳኖርከው
                ዛሬም ደገምክልኝ
ከሰው ብዛት ይልቅ በምክር ግሩም ነህ
                 ብቻህን በቃኸኝ

አዎ ሰላሜ ነህ (7)"

| @BEQIDSINA
| @BEQIDSINA
  JOIN US

በቅድስና | Beqidsina

26 Oct, 06:46


“ረቢ፥ ወዴት ትኖራለህ?” ዮሐንስ 1:38

1. ና ብለህ የጠራኸው ወደ ዕልፍኝ ያስገባኸው
የእውነትን እውቀት ካንተ የቀዳ ሰው
ከውጭ ብርድ ያመልጣል ፍቅርህ ያሞቀዋል
አንዱ ብዙ ሆነ ሁሉን አስንቀሃል (2x)
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኁላህ
2. ከደረቅ መሬት እንደ ስር የበቀልክ የቆላ አበባ
ፅድቅን እንዳገኝ የታረድክልኝ በዚያ በኮረብታ
አይኔን አልነቅልም ከተከልኩበት ከመስቀልህ ላይ
መስቀሌን ይዤ እከተልሃለሁ ሳበኝ እላለሁ

3. ለጥቂት ግጦሽ እንዳልቀላውጥ መሰማሪያ ለምለም መስኬ ነህ
ከያዕቆብ ጉድጓድ ትባልጣለህ የዘላለም ውሃ ምንጭ ነህ
ለአንዴና ለሁሌ የምትሆን ፋሲካዬ ነህ
አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው ሳበኝ እላለሁ

4. የደከምሁ ቀን ባንተ እንድበረታ እንዳልረታ
ከወደቅሁበት በኃይልህ ችሎት ፈጥኜ እንድነሳ
በከፍታዎች መብረር እድችል እንዳያቅተኝ
አለቴ ሆይ ወዳንተ እሸሻለሁ ሳበኝ እላለሁ

ሳበኝ // SABEGN
©ሰላም ደስታ

https://youtu.be/Qi3gwFRls58?si=tzm9oOomW-TVAJWT

በቅድስና | Beqidsina

26 Oct, 06:45


| @BEQIDSINA
| @BEQIDSINA
  JOIN US

በቅድስና | Beqidsina

24 Oct, 08:16


ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ።”
— 2ኛ ጴጥሮስ 1፥19

| @BEQIDSINA
| @BEQIDSINA
  JOIN US

በቅድስና | Beqidsina

02 Oct, 12:36


የምስራች! የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት መተግበሪያ ተለቋል አውርዳችሁ ተጠቀሙበት!

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.kf.amharic_bible_dictionary

በቅድስና | Beqidsina

27 Sep, 18:22


🙏 እህታችንን እንታደጋት🙏

የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ ዓመት ጎበዝ ተማሪ የነበረችው ሊዲያ ሥዩም፣ ተመርቃ ለቤተሰቦቿ መከታ የመሆን ሕልሟ ላይ brainsteam cavernoma  የተሰኘ የጭንቅላት ሕመም ጋሬጣ ሆኖባት፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ትገኛለች።

ይህች ምስኪን ልጅ በውስጠኛው የአእምሮ ክፍል ውስጥ የደም ሥር መወሳሰብ በፈጠረው መድማት ሳቢያ እንደ ስትሮክ እየሆነባት ትገኛለች።

ሕመሙ በሀገር ውስጥ ሕክምና ሊገታ ስላልተቻለ በሀገረ ሕንድ ሄዳ እንድትታከም የጥቁር አንበሳ ቦርድ ወስኗል። ለአጠቃላይ ወጪም እስከ ሁለት ነጥብ ሦስት ሚልየን ብር የሚያስፈልግ ሲሆን በጸሎታችሁ እንድታስቡ እንዲሁም ከታች በተጠቀሰው አካውንት የአቅማችሁን በማበርከት ከጎናችን እንድትሆኑ ሲሉ ቤተሰቦቿ በእግዚአብሔር ስም ይማጸናሉ።

ከዚህ በኋላ የውስጠኛው የአእምሮ ክፍል ውስጥ የሚደማ ከሆነ፣ እጅግ ለከፋ ችግር ስለምትጋለጥ፣ እርዳታችሁን በአፋጣኝ እንሻለን።

1000027428162 = CBE
Seyoum Zewdie (አባቷ)

01336511809500  Abenezer Seyoum(ወንድም ) Awash

44516721 = Abysinia
Abenezer Seyoum (ወንድም )

ስልክ: 0932588260 (Abenezer Seyoum )

የጎ ፈንድ ሚ : https://gofund.me/063f71fb

እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

በቅድስና | Beqidsina

27 Sep, 17:43


ተለቀቀ፤ ሰምታችሁ ተባረኩበት!

https://youtu.be/sUAIGbrS0B4?si=l1ReBi9NDgD4kFOu

በቅድስና | Beqidsina

27 Sep, 08:21


2ኛው የጴጥሮስ መልዕክት በወንድም እስራኤል ቴዎድሮስ እየቀረበ ያለው ትምህርት ከዛሬ ጀምሮ YouTube ላይ መለቀቅ ይጀምራል፤ በቅድስና የሚለውን ቻናን Subscribe እያደረጉ እንዲጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን። የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ🙏

http://Youtube.com/@beqidsina

በቅድስና | Beqidsina

17 Sep, 12:07


ሰሚት ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን ያዘጋጀችው እና በወንድም እስራኤል ቴዎድሮስ የሚቀርበው 2ኛ የጴጥሮስ መልዕክት ተከታታይ ትምህርት የፊታችን ሐሙስ ጀምሮ በየሳምንቱ ዕለተ ሐሙስ የሚቀጥል ይሆናል።

የምትችሉ ቅዱሳን መጽሐፍ ቅዱስ፣ ማስታወሻ እና እስክርቢቶ በመያዝ ፕሮግራሙን እንድትካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን።

በቅድስና | Beqidsina

08 Sep, 03:40


መታዘዝ
ሙሴ ፍሰሃ ft. ሰለሞን ቡላ

| @BEQIDSINA
  JOIN US

በቅድስና | Beqidsina

02 Sep, 05:26


| @BEQIDSINA
  JOIN US

በቅድስና | Beqidsina

28 Aug, 11:13


ሐዋሳ ያላችሁ አገልጋዮች ፕሮግራሙን መካፈል ትችላላችሁ። የስብከት አገልግሎት ጥሪ እና የሰባኪው ዝግጅት በሚል የተዘጋጀ ትምህርታዊ ፕሮግራም ነው።

በቅድስና | Beqidsina

24 Aug, 19:10


| @BEQIDSINA
  JOIN US

በቅድስና | Beqidsina

24 Aug, 19:05


"እንግዳ ነኝ እኔ ስኖር በዚች ዓለም
ሀብቴም በሰማይ ነው ከዚህ ምንም የለኝ።
የሱስ ይጠራኛል ከሰማይ በር ከፍቶ፥
ከእንግዲህ ይህ ዓለም ፍጹም ቤቴ አይደለም።

ታማኝ ወዳጅ እንዳንተ እንደሌለኝ፥
ጌታ ሆይ፥ ታውቃለህ እኔን የሚያጽናናኝ።
መላዕክት ይጠሩኛል ከሰማይ በር ከፍተው፥
ከእንግዲህ ይህ ዓለም ፍጹም ቤቴ አይደለም።

ወደፊት ልራመድ ይጠባበቁኛል
የሱስ ይቅር ብሎኝ በሩን ከፍቶልኛል።
ምንም ድሀ ብሆን እኔን አይተወኝም፥
ከእንግዲህ ይህ ዓለም ፍጹም አይረባኝም።

አፍቃሪ አዳኝ አለኝ በላይኛው አገር
ናፍቆቴን አልተውም ፊቱን እስካይ ድረስ።
በሰማይ ደጅ ቆሞ ይጠባበቀኛል፥
ከእንግዲህ ይህ ዓለም ፍጹም ቤቴ አይደለም።..."

| @BEQIDSINA
  JOIN US

በቅድስና | Beqidsina

16 Aug, 05:23


“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” ፊልጵስዩስ 4፥6

| @BEQIDSINA
  JOIN US

በቅድስና | Beqidsina

13 Aug, 05:09


| @BEQIDSINA
  JOIN US

በቅድስና | Beqidsina

12 Aug, 17:01


ከደጋግ ልቦች ጋር አብረን እንስራ🤝
ፕሮግራሙን በነፃ መካፈል ይችላሉ!

| @BEQIDSINA
  JOIN US