Global Bank Ethiopia @globalbankethiopia_official Channel on Telegram

Global Bank Ethiopia

@globalbankethiopia_official


ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Global Bank Ethiopia (Amharic)

ቀኑን ዓለም፣ ሀገርና አፍሪቃው ለስራዎች እየተገደበ በኢትዮጵያ እንዲሁም በቀንጅሽ እንዲሁም ከትምህርት መማጸን የገጣላቸው ስለናቸው Global Bank Ethiopia እባላለው። እናዝናለን ስምምነታችን፣ ግምትና ስነምጥ እና ውሂብ በብዛት እንሰጣለን። Global Bank Ethiopia ማህበረሰብና ሌሎችን ተቋማት የሚሆኑ እያደረጉ ሁናን ቤተሰብ ያጋሩትን ሁሉ የሶስተኛው ጊዜ እና ድርሻዎችን ቅርብ። ከዚህ የምንሰራን ግምተኛም ሚሊዮን ይቀላቀሉና በሂሳብ ስምምነታችን እንዲከበረ እንለናለን። Global Bank Ethiopia ከግምት እርዳታና ከፋና በአንድና ሁለት ተጠያቂ ካርቬ እንደሚባለን ለተጠቃሚዎች ሶስትን ዓመታት፣ በእንስሳዎች ኔትዎርና፣ ዝናብ ዘርፊዎች እና ሌሎችን ለማውራት፣ ማስመለስና ማገናኘት በተለያዩ ችሎቢች ጠቀማቸው።

Global Bank Ethiopia

05 Dec, 08:52


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ህዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
December 5, 2024

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange

Global Bank Ethiopia

03 Dec, 10:35


በኢንስታግራም ገፃችን https://bit.ly/3NiRHOn ያዘጋጀነውን ውድድር በመሳተፍ ይሸለሙ፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#globalbankethiopia #GBE #bankinethiopia

Global Bank Ethiopia

03 Dec, 06:06


ለግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ፡-

Global Bank Ethiopia

02 Dec, 11:04


https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7269302956481523713

Global Bank Ethiopia

29 Nov, 13:59


https://vm.tiktok.com/ZMhK8J6cU/

Global Bank Ethiopia

29 Nov, 05:17


ጁምዓ ሙባረክ!

Global Bank Ethiopia

26 Nov, 13:29


የበረራ ትኬትዎን በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በኩል ይቁረጡ!!

ለበለጠ መረጃ፡
ግሎባል ባንክ ኢትየጵያ፡ 8118
ጉዞ ጎ፡ 7473

ነፃ የጥሪ ማዕከል በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን


#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE

Global Bank Ethiopia

23 Nov, 06:29


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ህዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
November 23, 2024

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange

Global Bank Ethiopia

22 Nov, 05:32


ግሎባል ሐቂቃ!
የሸሪአ የፋይናንስ መርሆችን የተከተለ!

የሸሪአ ህግጋትን በጠበቀ መልኩ የተቀማጭ ሂሳብ፣ የብድር እና የመሳሰሉት አገልግሎቶችን እንሰጣለን::

በሚቀርብዎ አማራጮች ያግኙን፡ https://bit.ly/3TkrrXD

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!
#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #IFB #jummamubarak

Global Bank Ethiopia

21 Nov, 11:03


ውድ የቴሌግራም ተከታዮቻችን፣

ስምንተኛውን ዙር የያጋሩ ይሸለሙ ፕሮግራም በእናንተ ተከታዮቻችን ጥያቄ ለተጨማሪ 15 ቀናት ያራዘምን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ የቴሌግራም ቻናላችንን ለወዳጅ ጓደኛዎ እንዲቀላቀሉ በማድረግ

1. ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣
2. የሞባይል ቀፎ እንዲሁም
3. የገንዘብ ሽልማቶችን ያሸንፉ፡፡


ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ https://t.me/globalreferral

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

Global Bank Ethiopia

20 Nov, 06:22


ወርቃማ ወለድ በወርቃማው ቁጠባ!

በልዩ ሁኔታ በተዘጋጀ ወርቃማ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት የ9% ወለድ ተጠቃሚ ይሁኑ

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #savingaccount #Goldensavingaccount

Global Bank Ethiopia

18 Nov, 07:49


https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7264182785819508737

Global Bank Ethiopia

16 Nov, 09:04


በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቲክቶክ አካውንት የጠየቅነውን ጥያቄ በመመለስ ተሳትፎ ላደረጋችሁ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን ቃል በገባነው መሰረት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት ሸልመናል ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #winnerslist #GreatEthiopianrun

Global Bank Ethiopia

16 Nov, 07:51


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ህዳር 7 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
November 16, 2024

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange

Global Bank Ethiopia

15 Nov, 05:35


https://www.youtube.com/watch?v=r0GJ8e-3-dQ

Global Bank Ethiopia

14 Nov, 05:16


ለፈለጉት መረጃ በ8118 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ።

በሚቀርብዎ አማራጮች ያግኙን፡ https://bit.ly/3TkrrXD

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #callcenter #business #contactcenter #customerservice

Global Bank Ethiopia

13 Nov, 11:12


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
November 13, 2024

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange

Global Bank Ethiopia

11 Nov, 15:51


https://vm.tiktok.com/ZMhgaovoX/

Global Bank Ethiopia

07 Nov, 08:26


ቴሌግራም ቻናላችን ከአጓጊ ሽልማቶች ጋር…!! (ከጥቅምት 27 እስከ ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም )

አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/global_bank_referral_bot?start=381567988 ለወዳጅ ዘመድና ጓደኛዎ በማጋራት ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ስማርት ሞባይል ቀፎና የገንዘብ ሽልማቶች ያሸንፉ፡፡

የውድድሩን ደንብና ሁኔታዎች ለማግኘት ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ: https://t.me/globalreferral
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን
#BankInEthiopia #competition #Telegram #globalankethiopia

Global Bank Ethiopia

06 Nov, 07:02


8ተኛው ዙር ያጋሩ ይሸለሙ ተጀመረ!

ቴሌግራም ቻናላችንን ለወዳጅዎ ያጋሩ: ይሸለሙ!

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል

1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=381567988
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉና የጋበዟቸው ሰዎች ቻናላችንን ሲቀላቀሉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለአሸናፊዎች ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን እና ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል!

መልካም ዕድል!

የውድድሩን ደንብና ሁኔታዎች ለማግኘት ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ: https://t.me/globalreferral

ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን 8118 ይደውሉ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

Global Bank Ethiopia

04 Nov, 10:26


በመጪው ረቡዕ ከቀኑ 4፡00 ጀምሮ በዓይነቱ ልዩ የሆነው በቴሌግራም ቻናላችን የምናዘጋጀው ውድድር በይፋ ይጀምራል፡፡ ሽልማቶች በዓይነት እንዲሁም በብር ለተሸላሚዎች የሚደርሱ ይሆናል፡፡

የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይጠብቁን፡ https://t.me/globalbankethiopia_official

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡


ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#globalbankethiopia #GBE #bankinethiopia #competition #telegram

Global Bank Ethiopia

04 Nov, 07:33


https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7259105259367612416

Global Bank Ethiopia

01 Nov, 13:51


የሁለት ሚሊዬን ብር ድጋፍ ተደረገ !!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ብር ሁለት ሚሊዬን በማዕከሉ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ድጋፍ እና ጉብኝት አድርጓል፡፡

“ለህብረተሰቡ መስጠት” የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አንዱ ዕሴት መሆኑን ድጋፉን ባበረከቱበት ወቅት ያወሱት የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ቺፍ ኮርፖሬት ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሳህለሚካኤል መኮንን የዛሬው ድጋፍም ባንካችን ለወገኖቹ ብርቱ አጋር መሆኑን ያሳየበት የድጋፍ መርሃ ግብር ነው ብለዋል ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ድጋፍ ሲያደርግ ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም የመጨረሻውም አይሆንም ያሉት አቶ ሳኅለሚካኤል በቀጣይም ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተቋማት እና የማህበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ ማድረጉን እንደሚቀጥል ተናግረዋል ፡፡

የመቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል መስራች ክቡር ዶክተር ብንያም በለጠ በበኩላቸው ባንኩ ላደረገው ድጋፍ በአረጋውያንና በተረጂዎች ስም ምስጋናቸውን ያቀረቡ ሲሆን በቀጣይም ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ሲሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GBE #globalbankethiopia #bankinethiopia #mekedonia #charity

Global Bank Ethiopia

29 Oct, 06:21


ገንዘብዎን በሞባይልዎ!

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን የዲጂታል ባንኪንግን መተግበሪያ ዛሬዉኑ ከ Google Play Store ወይም ከ App Store በማውረድ ይጠቀሙ!

በሚቀርብዎ አማራጮች ያግኙን፡ https://bit.ly/3TkrrXD

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #Mobilebanking #MobileBankingApp

Global Bank Ethiopia

28 Oct, 06:37


https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7256553455211663360

Global Bank Ethiopia

25 Oct, 14:18


የኢንስታግራም ቻናላችንን https://bit.ly/3NiRHOn በመወዳጀት ግምትዎን ይስጡ!!

የፊታችን እሁድ የሚካሄደውን የፕሪሚየር ሊጉን ተጠባቂ ጨዋታ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ኢንስታግራም ቻናል https://bit.ly/3NiRHOn በመገመት ብቻ ሽልማትዎን ይውሰዱ፡፡

1. የኢንስታግራም ቻናላችንን https://bit.ly/3NiRHOn ይቀላቀሉ
2. ትክክለኛውን ግምትዎን በምስሉ ስር ያስቀምጡ
3. ትክክለኛውን የጨዋታውን ውጤት ላስቀመጡ 10 አሸናፊዎች ለእያንዳንዳቸው የአንድ ሺህ ብር ሽልማት እናበረክታለን፡፡
4. ተሸላሚዎች ከ 10 በላይ ከሆኑ አሸናፊዎች የሚለዩት በዕጣ ይሆናል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#globalbankethiopia #GBE #bankinethiopia #premierleague #liverpool #Arsenal #LIVARS

Global Bank Ethiopia

24 Oct, 11:49


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
October 24, 2024

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange

Global Bank Ethiopia

18 Oct, 12:15


የፊታችን እሁድ የሚካሄደውን የፕሪሚየር ሊጉን ተጠባቂ ጨዋታ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/globalbankethiopia_official በመገመት ብቻ ሽልማትዎን ይውሰዱ፡፡

1. የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/globalbankethiopia_official ይቀላቀሉ
2. ትክክለኛውን ግምትዎን በምስሉ ስር ያስቀምጡ
3. ትክክለኛውን የጨዋታውን ውጤት ላስቀመጡ 5 አሸናፊዎች ለእያንዳንዳቸው የሶስት መቶ ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት እናበረክታለን፡፡
4. ተሸላሚዎች ከ 5 በላይ ከሆኑ አሸናፊዎች የሚለዩት በዕጣ ይሆናል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#globalbankethiopia #GBE #bankinethiopia #premierleague #liverpool #chelsea #LIVCHE

Global Bank Ethiopia

15 Oct, 13:10


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ጥቅምት 05 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
October 15, 2024

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange

Global Bank Ethiopia

14 Oct, 05:25


መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE

Global Bank Ethiopia

10 Oct, 11:32


https://youtu.be/lHcdVxmhujU

Global Bank Ethiopia

07 Oct, 07:41


ገጾቻችንን https://bit.ly/3TkrrXD በመቀላቀል ይጠብቁን!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

Global Bank Ethiopia

04 Oct, 07:30


እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#globalbankethiopia #GBE #bankinethiopia #Irrecha #Irreecha

Global Bank Ethiopia

04 Oct, 05:59


የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ መስራቾች እና ከፍተኛ ባለድርሻ አካላት “ግሎባል ቱር” በሚል መሪ ቃል የባንኩን ዋና ዋና የስራ እንቅስቀሴ መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጎብኝተዋል ፡፡

ባንኩ በዘርፈ ብዙ መለኪያዎች ዘመኑን የዋጀ የፋይናንስ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን በጉብኝታችን ወቅት አረጋግጠናል ያሉት የባንኩ መስራቾችና ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች “በ2035 በአገልግሎት አሰጣጥ ልህቀት ከምስራቅ አፍሪካ ከቀዳሚዎቹ መካከል አንዱ መሆን” የሚለውን ራዕይ እውን ለማድረግ በቅንጅት መስራት ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ቺፍ ኮርፖሬት ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሳህለሚካኤል መኮንን “የባንካችን መስራቾች እና ከፍተኛ ባለድርሻ አካላት የሥራ እንቅስቃሴያችንን ለመጎብኘት በመምጣታቸው ምስጋናቸውን በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው ገልጸዋል፡፡

ባንኩ በሚታይ የእድገትና የስኬት ጎዳና ላይ መሆኑን ያወሱት አቶ ሳህለሚካኤል በቀጣይም ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅርበት አብሮ በመስራትና በመመካከር የጀመርነውን ሁሉን አቀፍ የእድገትና የስኬት ጉዞ አጠናክረን እናስቀጥላለን ብለዋል፡፡

በሚቀርብዎ አማራጮች ያግኙን፡ https://bit.ly/3TkrrXD

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!


#globalbankethiopia #GBE #digitalfinancing #Kacha #bankinethiopi #GlobalTour