Alazar Asgedom - Official @alazarasgedomatfootballcafe Channel on Telegram

Alazar Asgedom - Official

@alazarasgedomatfootballcafe

Football Café on Arada FM 95.1

Football Café on Arada FM 95.1 (English)

Are you a football fanatic looking for a place to discuss the latest news, matches, and everything else related to the beautiful game? Look no further than the 'Football Café' on Arada FM 95.1 Telegram channel, managed by the one and only Alazar Asgedom! Alazar Asgedom, a renowned football enthusiast and expert, brings you all the latest updates, analysis, and insights on your favorite teams and players. With his extensive knowledge and passion for the sport, you can trust that you will be getting only the most accurate and engaging content on this channel. Whether you're a die-hard fan of a specific team or simply love the sport in general, 'Football Café' is the perfect platform for you to connect with like-minded individuals, share your thoughts and opinions, and stay up to date with all the happenings in the world of football. From transfer rumors to match predictions, from player interviews to in-depth analysis, this channel has got it all. Join Alazar Asgedom and other football fanatics in lively discussions, friendly debates, and insightful conversations about all things football. With a supportive community of fellow enthusiasts, you'll never feel alone in your love for the game. Don't miss out on the opportunity to be part of this vibrant and engaging community. Join the 'Football Café' on Arada FM 95.1 Telegram channel today and take your football experience to the next level! Whether you're a casual viewer or a hardcore supporter, there's something for everyone at the 'Football Café'. See you there!

Alazar Asgedom - Official

06 Dec, 07:25

https://yt.psee.ly/6suy92

Alazar Asgedom - Official

06 Dec, 07:24

https://yt.psee.ly/6suy7t

Alazar Asgedom - Official

06 Dec, 03:14

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00
   
* ቼልሲ የዋንጫ ፉክክር ውስጥ ነው ??

ኤንዝ ማሬስካ "በዚህ አመት ለዋንጫ ተፎካካሪ አይደለንም" ይላል። ነገር ግን ቡድኑ አሁን ሁለተኛ ነው። በየጨዋታው እየተሻሻለ ያለ እና በጥሩ አቋም ላይ የሚገኝ ቡድን ነው።

-  ስለዘንድሮው ቼልሲ ምን ታስባላችሁ ? የዋንጫ ተስፋስ አለው ?

* ሮናልዲንሆ "elastico" ምልክቱ ነበር ፤ የዚዳን roulette" ፤ የክራይፍ "turn" ፤ የላሚን ያማል "trivela ?"

- ባርሰሎና እርሱ ጨዋታ በጀመረበት የላ ሊጋ ጨዋታ አልተሸነፈም። ሰኞ ተመለሰ ለ3 ጨዋታዎች ማሸነፍ የተሳነው ቡድንም አሸነፈ!

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe.

Alazar Asgedom - Official

05 Dec, 03:20

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00
   
         አርሰናል 2 - 0 ማንቸስተር ዩናይትድ

* የትልቁ ጨዋታ ርዕስ ? የቆሙ ኳሶች (set-piecs) ጉዳይ!

- የአርቴታ ቡድን አርሰናል በኤምሬትስ ስቴድየም 500ኛ ጨዋታውን ባደረገበት ምሽት ለ4 ተከታታይ ጨዋታዎች ማንቸስተር ዩናይትድን አሸንፏል!

* የአርሰናልን የቆሙ ኳሶች ማቆም ይቻላል ?
* የአሞሪም የመጀመሪያ ትልቅ ፈተና እንዴት ነበር ?
* የሊቨርፑል ነጥብ መጣል

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe.

Alazar Asgedom - Official

04 Dec, 13:54

https://yt.psee.ly/6sngkx

Alazar Asgedom - Official

04 Dec, 13:53

https://yt.psee.ly/6sngh4

Alazar Asgedom - Official

04 Dec, 13:52

https://yt.psee.ly/6sngfh

Alazar Asgedom - Official

04 Dec, 03:50

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00
   
        አርሰናል - ማንቸስተር ዩናይትድ!

* ከ1996-2004 የነበረው ትንቅንቅ የእንግሊዝ እግር ኳስ ከዚያ አስቀድሞ ያላየው ከእዚያ በኋላም ያልተደገመ ነው።

* ነገር ግን ባለፉት አመታት ይህ መርሃግብር የቀደመ ግለቱ የለም። መጀመሪያ አርሰናል ከዚያ ዩናይትድ ከፕሪምየር ሊግ ራቁ እና ጨዋታዎች የጎላ ትርጉም ታጣባቸው።

* የቀደመው ጊዜ አይነት በዋንጫ ፉክክር የሚታጀብ ባላንጣነት ተመልሶ የሚመጣ ይመስላችኋል ? የትኛው ቡድን ቀድሞ ፕሪምየር ሊግን ያሸንፋል ?

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe.

Alazar Asgedom - Official

03 Dec, 02:52

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00
   
* ይህ ለሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች ከ1989 በኋላ ምርጡ አጀማመር ነው።

* በጥቅምት መጀመሪያ ቡድኑ ከፊቱ የነበሩት ጨዋታዎች፦

- በፕሪምየር ሊግ - ቼልሲ፣ አርሰናል፣ ብራይተን፣ አስቶን ቪላ፣ ሳውዛምተን፣ እና ማንቸስተር ሲቲ

- በቻምፒየንስ ሊግ - ላይብዚሽ፣ ሌቨርኩዝን፣ ሪያል ማድሪድ

- በሊግ ካፕ - ብራይተን

* ከእነዚህ 10 ጨዋታዎች ዘጠኙን አሸንፎ በአንዱ አቻ ተለያይቶ ፕሪምየር ሊጉን በ9 ነጥብ ርቀት የሚመራ ፤ በቻምፒየንስ ሊግ ሁሉንም ጨዋታዎች ያሸነፈ ብቸኛው ሆነ።

* አርነ ስሎት ሊቨርፑልን (በወቅታዊ ብቃት) እንዴት የአውሮፓ ምርጡ ቡድን አደረጉት ?

** በፊዮረንቲና-ኢንተር ጨዋታ ከሞት አፋፍ ያመለጠው ተወዳጁ ኤድዋርዶ ቦቬ!

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe.

Alazar Asgedom - Official

02 Dec, 07:45

https://yt.psee.ly/6sbymq

Alazar Asgedom - Official

02 Dec, 03:03

    Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00
   
           ሊቨርፑል 2 -0 ማንቸስተር ሲቲ

* የመጀመሪያው አጋማሽ የጓርዲዮላ ቡድን በተጋጣሚዎቹ ላይ የሚወስደው አይነት ብልጫ በሊቨርፑል ተወሰደበት ። 1-0 ጠባብ ውጤት ነበር!

* የስሎት ማሽን ረቡዕ ሪያል ማድሪድን እሁድ ማንቸስተር ሲቲን በሚደነቅ ብቃት አሸንፏል!

* ፔፕ የመረጠው ቡድን አደጋ ለመቀነስ ቢመስልም የቡድኑ ችግር ከፍተኛ መሆኑ በድጋሚ ታይቷል። ከዚህ በኋላ በዚህ አመት የፕሪምየር ሊግ ሻምፒንነት ተስፋ አለው ??

* ጨዋታው እንዴት ነበር ?

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe.

Alazar Asgedom - Official

01 Dec, 05:28

https://yt.psee.ly/6s873s

Alazar Asgedom - Official

30 Nov, 11:02

https://yt.psee.ly/6s6bt3

Alazar Asgedom - Official

29 Nov, 07:39

https://yt.psee.ly/6s375r

Alazar Asgedom - Official

29 Nov, 03:11

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* ማንቸስተር ዩናይትድ በአዲሱ አሰልጣኝ የመጀመሪያ ድሉን አግኝቷል!

- ከኢፕስዊች ጨዋታ ምን የተሻሻለ ነገር ተመለከትን ?
- ሆይሉንድ አዲሱ ዮኬሬሽ ?
- አሁንም የሚስተዋሉት ድክመቶች እና የአሞሪም ሙከራዎች

* የቼልሲው ሪስ ጀምስ በአዲሱ ጉዳት ምክኒያት ከሜዳ ይርቃል።

- እድሜው 24 አመት ብቻ ቢሆንም የጉዳት ታሪኩ አሳሳቢ ነው። ቼልሲ በቦታው ሌላ ተጨዋች መግዛቱ ግድ ይሆን ?

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe.

Alazar Asgedom - Official

28 Nov, 07:54

https://yt.psee.ly/6rxchb

Alazar Asgedom - Official

28 Nov, 07:51

https://yt.psee.ly/6rxca5

Alazar Asgedom - Official

28 Nov, 07:47

https://yt.psee.ly/6rxbva

Alazar Asgedom - Official

28 Nov, 03:35

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

                       ቻምፒየንስ ሊግ

* ከ15 አመት በኋላ ሊቨርፑል በቅርብ አመታት ደጋግሞ ያቆሰለው ሪያል ማድሪድን አሸንፏል!

* የስሎት ቡድን ሌላ ድንቅ ምሽት ፣ የምባፔ ነገር ፣ የሪያል ጉዳቶች ፣ የሊቨርፑል ወጣቶች (ኬለኸር ፣ ብራድሊ....

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe.

Alazar Asgedom - Official

27 Nov, 03:40

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

                       ቻምፒየንስ ሊግ

* የማንቸስተር ሲቲ የ14 ደቂቃ "disaster-class"

* የአርሰናል የ"5 star" ብቃት በሊዝበን

* ፒኤስዤ በመጀመሪያው ዙር ከቻምፒየንስ ሊግ ሊወጣ ??

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe.

Alazar Asgedom - Official

26 Nov, 09:15

https://yt.psee.ly/6rlknp

Alazar Asgedom - Official

26 Nov, 09:13

https://yt.psee.ly/6rlk8g

Alazar Asgedom - Official

26 Nov, 03:37

    Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* የማንቸስተር ሲቲ ተከታታይ ሽንፈት የአንድ ታላቅ ቡድን የስኬት ዘመን (Era) ማብቃት ምልክት ይመስላችኋል ? ከሆነስ ዳግም ግንባታው የትኞቹን ተጨዋቾች ይሸኝ በየትኛውስ ቦታ ይታደሳል ?

* የሞሃመድ ሳላህ እና የሊቨርፑል የኮንትራት ጉዳይ ተጨዋቹ ቃል በተናገረ ቁጥር አጀንዳው ይታደሳል።

- ከሳውዛምተኑ ጨዋታ በኋላ ተናገረ'ና የእንግሊዝ ፕሬስ ዋና አጀንዳ ሆነ።

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe.

Alazar Asgedom - Official

25 Nov, 16:53

https://yt.psee.ly/6rhf33

Alazar Asgedom - Official

25 Nov, 16:42

https://yt.psee.ly/6rhedd

Alazar Asgedom - Official

25 Nov, 07:30

https://yt.psee.ly/6rcgxm

Alazar Asgedom - Official

25 Nov, 07:26

https://yt.psee.ly/6rcg3a

Alazar Asgedom - Official

25 Nov, 03:30

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* ኢፕስዊች ታውን 1-1 ማንቸስተር ዩናይትድ

- በሩበን አሞሪም የመጀመሪያ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ብዙ ባይሻሻልም በአሰላለፉ እና በተጨዋቾች ሚና ላይ አዳዲስ ነገሮች ታይተዋል።

- በመጀመሪያው ጨዋታ አሰልጣኙ የሚጠብቀው
የሥራ ክብደት ታይቷል

* ሳውሳምተን 2-3 ሊቨርፑል

- ሊቨርፑል ከማንቸስተር ሲቲ 8 ነጥብ ፣ ከአርሰናል እና ቼልሲ በ9 ነጥብ ርቋል።

- አሁን ስለ ሊቨርፑል የዋንጫ ተስፋ ምን ታስባላችሁ ?

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe.

Alazar Asgedom - Official

23 Nov, 09:51

https://yt.psee.ly/6r5wvv

Alazar Asgedom - Official

23 Nov, 09:35

https://yt.psee.ly/6r5vzs

Alazar Asgedom - Official

13 Nov, 07:52

https://yt.psee.ly/6plnrv

Alazar Asgedom - Official

13 Nov, 07:51

https://yt.psee.ly/6plnlu

Alazar Asgedom - Official

13 Nov, 03:43

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* በ68 ጨዋታ 66 ጎል ያስቆጠረው አስፈሪ አጥቂ ፤ በግዙፍ የአውሮፓ ክለቦች የሚታደነው ፤ ሲቲ ላይ ሀትሪክ የሰራው - Viktor Gyokeres!

* በ10 አመቱ ከግዙፉ Nike ጋር ስፖንሰርሺፕ የተፈራረመው ፤ በ13 አመቱ "ትንሹ ሜሲ" Messinho የተባለው ፤ በ14 አመቱ ግዙፍ የብራዚል ክለቦችን ያፎካከረው ፤ በ17 አመቱ ቼልሲ 52 ሚሊዮን ፓውንድ ሊደርስ በሚችል ገንዘብ ያስፈረመው ፤ ባለፈው ሳምንት የነይማርን ሪከርድ የሰበረው አዲስ የብራዚል ኮከብ - Estevao!

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

12 Nov, 07:53

https://yt.psee.ly/6pd6hb

Alazar Asgedom - Official

12 Nov, 03:00

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

የሩበን አሞሪም ዘመን በማንቸስተር ዩናይትድ ጀምሯል!

* የሩድ ቫን ኒስተሮይ ስንብት
* 3-4-3 እና የዩናይትድ ስብስብ
* የINEOS የመጀመሪያው የአሰልጣኝ ቅጥር....

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

11 Nov, 07:32

https://yt.psee.ly/6p6mw5

Alazar Asgedom - Official

11 Nov, 03:36

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

                  ቼልሲ 1 - 1 አርሰናል

* አርሰናል 9 ነጥብ ከመሪው ፤ የማሬስካ ቡድን እድገት ፤ የኦደጋርድ መመለስ ፤ ፓልመር እና ትልልቅ ጨዋታዎች ፤ ሁለቱ ጎሎች....

* ጨዋታው እንዴት ነበር ? አቻ ማንን የበለጠ ያስደስታል ? ለፕሪምየር ሊግ ፉክክርስ ምን ማለት ነው ?

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

10 Nov, 11:37

https://yt.psee.ly/6p37q6

Alazar Asgedom - Official

10 Nov, 11:35

https://yt.psee.ly/6p37lj

Alazar Asgedom - Official

10 Nov, 07:04

https://yt.psee.ly/6p2jbe

Alazar Asgedom - Official

10 Nov, 07:04

https://yt.psee.ly/6p2j95

Alazar Asgedom - Official

10 Nov, 07:03

https://yt.psee.ly/6p2j6m

Alazar Asgedom - Official

10 Nov, 07:02

https://yt.psee.ly/6p2j2n

Alazar Asgedom - Official

08 Nov, 03:31

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* ማንቸስተር ዩናይትድ ከአመት በኋላ በአውሮፓ ውድድር ጨዋታ አሸንፏል።

- ሁለቱን ጎሎች ያስቆጠረው አማድ ዲያሎ በአዲሱ አሰልጣኝ የተሻለ እድል የሚያገኝ ይመስላችኋል ?

* ኤንዞ ፈርናንዴዝ አሁን አሁን በቼልሲ የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ የሚገኘው እንደ ትላንት ምሽቱ ባለ "ቀለል" ያለ ጨዋታ ነው።

- 106 ሚሊዮን ፓውንድ የፈሰሰበት አማካይ "መደበኛ" ተጠባባቂ ሆኗል ?

* የጓርዲዮላ ማንቸስተር ሲቲ ባልተለመደ የሽንፈት ቀጠና ውስጥ ተገኝቷል።

- ችግሩ የሮድሪ ጉዳት ብቻ ነው ?

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

07 Nov, 03:33

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

                     ቻምፒየንስ ሊግ

            ኢንተር 1 - 0 አርሰናል

- የአርቴታ ቡድን "Mini-crisis" - ከ6 ጨዋታ 3 ሽንፈት

           ፒኤስዤ 1 - 2 አትሌቲኮ ማድሪድ

- የኤንሪኬ ቡድን በቻምፒየንስ ሊግ ደረጃ 25ተኛ ነው።

       ሬድ ስታር 2 - 5 ባርሰሎና

- ባርሰሎና የቻምፒየንስ ሊግ 700ተኛ ጎል ፤ የሌቫንዶቭስኪ 99ኛ ፤ የኩንዴ የአሲስት ሀትሪክ

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

06 Nov, 07:33

https://yt.psee.ly/6ng9ag

Alazar Asgedom - Official

06 Nov, 07:32

https://yt.psee.ly/6ng93e

Alazar Asgedom - Official

06 Nov, 07:31

https://yt.psee.ly/6ng8tx

Alazar Asgedom - Official

06 Nov, 03:43

    Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

                          ቻምፒየንስ ሊግ

            ስፖርቲንግ 4 - 1 ማንቸስተር ሲቲ

- የአዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ ተሿሚ ቡድን ሲቲን በሰፊ ውጤት አሸንፏል!

         ሊቨርፑል 4 - 0 ባየር ሌቨርኩዝን

- የስሎት ቡድን የአመቱ ምርጥ "performance"

       ሪያል ማድሪድ 1 - 3 ኤሲ ሚላን

- የአንቸሎቲ ቡድን አሁን ቀውስ ውስጥ ነው። በሁለቱ የቤርናቤዩ ጨዋታዎች በድምር 7-1 ተሸንፏል!

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

05 Nov, 07:08

https://yt.psee.ly/6nbb2s

Alazar Asgedom - Official

05 Nov, 03:55

    Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

                የቻምፒየንስ ሊግ ምሽት

* ሪያል ማድሪድ - ኤሲ ሚላን

- ከ20 አመት በፊት በሀብት ሚላን ከሪያል ይበልጥ ፤ በፉክክርም እኩል ነበሩ... አሁን በብዙ ተራርቀዋል።

* ሊቨርፑል - ባየር ሌቨርኩዝን

- አሎንሶ ሲመለስ የእርሱ ቡድን ከባየር ሙኒክ በ7 ነጥብ አንሶ እና ከችግሮች ጋር ነው

- ጋግፖ ወይስ ዲያዝ ? የግራ ክንፍ ፉክክር

* ስፖርቲንግ ሊዝበን - ማንቸስተር ሲቲ

- ስፖርቲንግ የሚያጣው አሞሪምን ብቻ አይደለም ቪያናንም ጭምር እንጂ -ሲቲ ስኬቱን ለማስቀጠል የሚቀጥረው የሊዝበን ሰው

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

04 Nov, 03:48

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

       ማንቸስተር ዩናይትድ 1 - 1 ቼልሲ
* የላቀ ቴክኒካዊ ጥራት ያልነበረው ጨዋታ

      ቶተንሃም 4 - 1 አስቶን ቪላ
* የስፐርስ "comeback"

        ባርሰሎና 3 - 1 ኤስፓኞል
* የኦልሞ በጎል መመለስ

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

01 Nov, 07:15

https://yt.psee.ly/6msdvd

Alazar Asgedom - Official

01 Nov, 07:15

https://yt.psee.ly/6msdn9

Alazar Asgedom - Official

01 Nov, 03:47

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* ሊቨርፑል እና ተጨዋች ያለማስፈረም ጥበብ!

- ሊቨርፑል በክረምቱ ተጨዋች አላስፈረመም (ከኪዬዛ በቀር ።እርሱም የተጫወተው በፕሪምየር ሊግ ለ18 ደቂቃ ብቻ ነው) - ነገር ግን ቡድኑ ከመሪው የሚያንሰው በ1 ነጥብ ብቻ ነው።

- አንዳንድ ጊዜ ተጨዋች አለመግዛት ጥሩ ውሳኔ ነው ?

* የአርሰናል ቀጣይ 3 ጨዋታዎች ሁሉ ከባድ እና ከሜዳ ውጪ የሚደረጉ ናቸው - ኒውካስል ፣ ኢንተር ፣ ቼልሲ

- የአርቴታ የእነዚህ አይነት ጨዋታዎች አቀራርብ - አነስተኛ የኳስ ቁጥጥር እና ቀጥተኛ ማጥቃት እየሆነ ነው።

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

31 Oct, 03:52

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

                 የሊግ ካፕ ጨዋታዎች

* የሩድ ቫን ኒስተሮይ ምሽት በኦል ትራፎርድ!

* የማንቸስተር ሲቲ ሽንፈት እና ጉዳቶች

* የስሎት ሊቨርፑል "ፈተኝ" የተባሉትን ጨዋታዎች መወጣት

* የኤንዞ ማሬስካ ያልተሳካ የ11 ተጨዋቾች "Rotation"

* ኤታን ዋኔሪ - ቀጣዩ የአርሰናል ኮከብ

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

30 Oct, 07:37

https://yt.psee.ly/6mjcg4

Alazar Asgedom - Official

30 Oct, 03:37

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* ማንቸስተር ዩናይትድ ሩበን አሞሪምን ከእሁዱ የቼልሲ ጨዋታ በፊት ሊሾም ይችላል!

* በቅርብ አመታት ከታዩ ምርጥ ወጣት አሰልጣኞች ተርታ የሚጠቀሰው ሰው -
       - ምን አይነት አሰልጣኝ ነው ?
       - በዩናይትድ ቡድኑ እንዴት እግር ኳስ ይጫወታል ?
       - ለምን በትልልቅ ክለቦች ተፈለገ ?
       
YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

29 Oct, 03:30

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* የባሎን ደ'ኦር 2024 አሸናፊ - ሮድሪ!

* የቪኒሽየስ አለማሸነፍ ፤ የሪያል ቁጣ እና የትላንቱ ግርግር

* ኤሪክ ቴን ሃግ ከማንቸስተር ዩናይትድ የመሰናበታቸው ጉዳይ

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

28 Oct, 10:48

https://yt.psee.ly/6m7jsj

Alazar Asgedom - Official

28 Oct, 07:27

https://yt.psee.ly/6m5szs

Alazar Asgedom - Official

28 Oct, 06:23

https://yt.psee.ly/6m5l5k

Alazar Asgedom - Official

28 Oct, 03:43

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

                አርሰናል 2 - 2 ሊቨርፑል

* የሁለት አጋማሾች ጨዋታ ? ውጤቱ ከሁለቱ የትኛውን የበለጠ ያስደስታል ?

* አርሰናል በሁለተኛው አጋማሽ የማፈግፈጉ ነገር ፤ የስሎት ለውጦች ፤ የአርሰናል ተጨዋቾች ጉዳቶች ....

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

27 Oct, 10:01

https://yt.psee.ly/6m2x7b

Alazar Asgedom - Official

26 Oct, 16:18

https://www.youtube.com/watch?v=wAWl06bsMXk

Alazar Asgedom - Official

26 Oct, 16:18

https://www.youtube.com/watch?v=uySykbJ-CKM

Alazar Asgedom - Official

26 Oct, 16:18

https://www.youtube.com/watch?v=necQn_4CAg4

Alazar Asgedom - Official

26 Oct, 16:18

https://yt.psee.ly/6lz3cg

Alazar Asgedom - Official

25 Oct, 03:47

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

  * ማንቸስተር ዩናይትድ ሶስቱንም የዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች አቻ ተለያይቷል - የምሽቱ ጨዋታ ርዕስ ግን ጆዜ ሞሪንሆ ናቸው!

- ቀን ካርዱ ፤ ከጨዋታው በፊት እና በኋላ የሰጧቸው አስተያየቶች...

* በግሪክ የቼልሲ ተጠባባቂዎች እድላቸው ተጠቅመውበታል።

* የሊቨርፑሉ ቨርጅል ቫን ዳይክ - ወደ ቅደመ "ACL ጉዳት" ብቃቱ ተመልሷል!
YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

24 Oct, 07:18

https://yt.psee.ly/6lqbfe

Alazar Asgedom - Official

24 Oct, 07:18

https://yt.psee.ly/6lqbd2

Alazar Asgedom - Official

24 Oct, 03:48

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

                      ቻምፒዮንስ ሊግ

               * ባርሰሎና 4 - 1 ባየርን

- ማክሰኞ የቪኒሽየስ ከነበር - ሩቡዕ የሌላ ብራዚላዊ ነው...ራፊንሃ

- የፍሊክ ቡድን ከክላሲኮ በፊት ሀይሉን አሳይቷል

             * ላይፕዚሽ 0 - 1 ሊቨርፑል

- ስሎት ከ12 ጨዋታ 11 ድል!

            * ማንቸስተር ሲቲ 5 - 0 ስፓርታ ፕራግ
- የሀላንድ አስደናቂ ጎል እና ሌላ የሲቲ ሪከርድ

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

23 Oct, 07:49

https://yt.psee.ly/6lljn6

Alazar Asgedom - Official

23 Oct, 07:48

https://yt.psee.ly/6lljjd

Alazar Asgedom - Official

23 Oct, 07:44

https://yt.psee.ly/6llhv3

Alazar Asgedom - Official

23 Oct, 07:44

https://yt.psee.ly/6llhtg

Alazar Asgedom - Official

23 Oct, 03:33

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

                      ቻምፒዮንስ ሊግ

      * ሪያል ማድሪድ 5 - 2 ዶርትሙንድ

- ከኤል-ክላሲኮ 4 ፤ ከባሎን ደ'ኦር 7 ቀን በፊት ቪኒሽየስ ዡንዮር!!

- የማድሪድ ተቃራኒ አጋማሾች

      * አርሰናል 1 - 0 ሻክታር
- አርሰናል አሸንፏል ግን ሌላ አሳሳቢ ጉዳት

    * ዛሬ ባየርን - ባርሰሎና
- ኮምፓኒ ከፍሊክ

    * ላይፕዚሽ - ሊቨርፑል
- የክሎፕ ደርቢ ?

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

22 Oct, 03:09

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* አርሰናል እና የቀይ ካርዶቹ ነገር
- 8 ጨዋታ 3 ቀይ

* የሪያል ማድሪዶቹ አማካዮች

- ሞድሪች ፦ በሪያል ታሪክ በእድሜ ትልቁ ተጨዋች ግን አሁንም እጅግ ጠቃሚ

- ቫልቬዴ ፦ የአንቸሎቲ "አይነኬው" ተጨዋች

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

21 Oct, 07:39

https://yt.psee.ly/6l7jzw

Alazar Asgedom - Official

21 Oct, 07:38

https://yt.psee.ly/6l7jur

Alazar Asgedom - Official

21 Oct, 03:37

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

                    ሊቨርፑል 2 -1  ቼልሲ

* የአርነ ስሎት ቡድን ከባዱን ፈተና በድል ተወጥቶታል።

- ነገር ግን በሽንፈት ውስጥም ቢሆን የቼልሲ መሻሻል ታይቷል

- ጨዋታው እንዴት ነበር ? ስለ ሁለቱ ቡድኖች ምን አወቅን ?

       ወልቭስ 1 - 2 ማንቸስተር ሲቲ

* ሌላ ድራማዊ የመጨረሻ ደቂቃ የስቶንስ ጎል

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

19 Oct, 07:28

https://yt.psee.ly/6kykh8

Alazar Asgedom - Official

19 Oct, 06:49

https://yt.psee.ly/6kygcx

Alazar Asgedom - Official

19 Oct, 06:08

https://yt.psee.ly/6kye5j

Alazar Asgedom - Official

19 Oct, 06:07

https://yt.psee.ly/6kye4r

Alazar Asgedom - Official

19 Oct, 06:07

https://yt.psee.ly/6kye2y

Alazar Asgedom - Official

19 Oct, 06:06

https://yt.psee.ly/6kydze

Alazar Asgedom - Official

18 Oct, 07:22

https://yt.psee.ly/6kucgl

Alazar Asgedom - Official

18 Oct, 07:21

https://yt.psee.ly/6kucbz

Alazar Asgedom - Official

18 Oct, 04:03

    Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* አርሰናል በ2024 ከሜዳው ውጪ በተደረጉ ጨዋታዎች የተመራው ለ13 ደቂቃዎች ብቻ ነው (ከሲቲ ጋር ሀላንድ እስከ ካላፊዮሪ የአቻነት ጎል ድረስ)።

- የአርቴታ ቡድን ከሜዳ ውጪ በሚደረጉ ጨዋታዎች እንዴት እንዲህ ብርቱ ሊሆን ቻለ ?

* ማንቸስተር ዩናይትድ ፤ የመስመር ተከላካዮች የጉዳት ቀውስ እና የዝውውር ውሳኔ ስህተቶች

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

16 Oct, 07:42

https://yt.psee.ly/6kf9d8

Alazar Asgedom - Official

16 Oct, 07:41

https://yt.psee.ly/6kf9a5

Alazar Asgedom - Official

16 Oct, 03:41

    Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን በጀርመናዊ ሊሰለጥን ነው - ቶማስ ቱኸል!

- በእርሳቸው ስር የ58 አመታት የዋንጫ ጥሙን የሚወጣ ይመስላችኋል ?

* በማንቸስተር ዩናይትድ INEOS ሰር አሌክስ ፈርጉሰንን ገለል ማድረግ የፈለገ መስሏል።

- ውሳኔውን እንዴት ተመለከታችሁት ?

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

15 Oct, 03:47

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ሲጫወት እንግሊዛውን ቡድናቸውን ደግፈዋል። ግን ሁሉም አይደሉም። ሊቨርፑላውያን የእንግሊዝን ቡድን እና እንግሊዛዊነትን አይወዱትም "Scouse, not English" ይላሉ።

- ታሪካዊ መሠረቱ ምን ይሆን ?

* ሻቢ አሎንሶ በአሰልጣኝነት ሲሳካለት ከምክንያቶቹ መካከል ያሰለጠኑት ትልልቅ አሰልጣኞች ናቸው።

- አሁን እየተጫወቱ ካሉ ተጨዋቾች መካከል የትኛውን ተጨዋች ለቀጣዩ ትልቅ አሰልጣኝነት ትገምታላችሁ ?

* ጁድ ቤሊንግሃም አምና በዚህ ወቅት የጎል ሪከርዶችን ይሰባበር ነበር። አሁን ግን ለክለቡ ምንም ጎል አላስቆጠረም። ሊብራራ ይችላል ?

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

14 Oct, 03:48

    Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* ከሊቨርፑል ጋር በቻምፒየንስ ሊግ ከመጫወት የባስክ ተራሮችን የመረጠው ማርቲን ዙቢሜንዲ ቃሉን ሲያጥፍ ያተረፈው ርያን ኽራቨንበርኽ ነበር። አሁን ሊቨርፑል የሊጉ መሪ ሲሆን እርሱም ከመሪ ተዋንያኑ መካከል ነው።

* ቼዛሬ ማልዲኒ ፣ ፓውሎ ማልዲኒ እና አሁን ዳኒኤሌ ማልዲኒ... የማልዲኒ ቤተሰብ የ3 ትውልድ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን "Dynasty"

* "መጠለዝ ነው ስራቸው። እንደ አይባር ነው የሚጫወቱት" - ሰሞኑን Moviestar የመጀመሪያ አመት የፓሪስ የሉዊስ ኤንሪኬ ቆይታን በተመለከተ ባቀረበው ፊልም ላይ ኤንሪኬ ቻቪ ያሰለጥነው የነበረውን የባርሰሎና ቡድን ሲያናንቅ ያለው ነው። 
- ችግራቸው ምንድን ነው ?

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

11 Oct, 03:49

Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* "እሱ የነበረው በቼልሲ ቢሆን እኔም አሰለጥን የነበረው ቼልሲን ይሆን ነበር" - ይህንን ያለው ፔፕ ጓርዲዮላ ነው በአመቱ መጨረሻ ከማንቸስተር ሲቲ ስለሚለቁት የስፖርት ዳይሬክተር ቺኪ ቤገሪስታይን።

- ሁለት ምርጥ የባርሰሎና ቡድኖችን ስለገነቡት ፤ ፔፕን ማምጣትን ጨምሮ በሲቲ "Empire" እንዲገነባ ወሳኝ ስለነበሩት ሰው እናነሳለን።

* ክራይፍ ነበር ዋናው "ዮሃን"። ግን ሌላም ዮሃን ነበር - ዮሃን ኒስከንስ። አለም ሁሉ የኮረጀው "ቶታል ፉትቦል" የተሳካው በክራይፍ ቢሆን ነገር ግን ያለ ኒስከንስ ሳምባም አይሆንም ነበር።

- በዚህ ሳምንት ስላረፈው "ሌላኛው" ዮሃን ደግሞ ጥቂት..

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

10 Oct, 07:35

https://yt.psee.ly/6jgju2

Alazar Asgedom - Official

10 Oct, 07:34

https://yt.psee.ly/6jgjrh