ዘ ተዋህዶ @menfesaweseloch Channel on Telegram

ዘ ተዋህዶ

@menfesaweseloch


ዘ ተዋህዶ (Amharic)

አሰረመኝ እና መንፈስ ቅዱስ አሐዱ! ይህ ገጽ 'ዘ ተዋህዶ' የሰላም እና የምስጋና መስሪያዎችን የማስረጃዎችን አሰዋሽነት እና ማስፈራሪያዎች ከፍተኛ በመስከረም ተዋህዶችን ይስማ። ዘ ተዋህዶ እስከሚከበርበት ቀናት ከሚወጣበት ሰው ጋር በሚስበው ጭዋ ላይ የሚገኝ አስተምህሮ ማስዛትን የሚያስገባት ምንም አይነት ምክንያት እንደነበርከን ነው። በቻናሌ ላይ በትር እያገኘን እንደነበር ከእሁድ እስከ ቅዳሜ ትር ይጠጣል። ከእርግጥ እስከ ፅንስና እራሱ ባከናወነው ስለሆነ እኛ እንከንከልና መንፈሳዊ ስዕሎችን እና ፎቶግራፎችን ለማግኘት አስቸያየት በመጠቀም እንችላለን።

ዘ ተዋህዶ

09 Dec, 12:27


📕📚ምን አይነት ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፎችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️⬇️⬇️⬇️


📚1 መጽሐፍ ቅዱስ በግእዝ እና አማረኛ

📚2 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት

📚3 ሕማማት

📚4 እመጓ፣ዝጎራ፣መርበብት፣ሰበዝ

📚5 መጽሐፈ መነኮሳት

📚6 የመንፈስ ነጻነት በአቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ

📚7 የኤፍራጥስ ወንዝ

📚8 መዝሙረ ዳዊት ብራና

📚9 ሞታ የተነሳችው ሴት ምስክርነት

📚10 ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ 1-3


✝️🀄️🀄️✝️

ዘ ተዋህዶ

28 Nov, 06:27


ከ60 second በኋላ ይጠፋል! 🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?

ዘ ተዋህዶ

28 Nov, 03:55


🔶 ጥያቄ
========



✞ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደባት ከተማ ማን ናት ❓️

ዘ ተዋህዶ

27 Nov, 19:19


https://youtu.be/fuLWa3NuZVc

ዘ ተዋህዶ

27 Nov, 16:12


https://youtu.be/fuLWa3NuZVc

ዘ ተዋህዶ

23 Nov, 18:40


በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

ዘ ተዋህዶ

20 Nov, 16:50


🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ስርአተ ማህሌተ ሚካኤል ህዳር ፲፪
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
የየትኛውም ማህሌት መጀመርያ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

@EOTCmahlet @EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለጒርዔክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ስጋየ ጌሠ፤ ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።
@EOTCmahlet

ዚቅ
አመ ይፈጥራ እግዚአብሔር ለምድር፤ ኢዜነዎ ለሰማይ፤ ወኢተማከረ ምስለ መላእክቲሁ፤ ወተከለ ፫ተ ዕፀ ህይወት በዲበ ምድር።
@EOTCmahlet

ነግሥ
ጎሣዐ ልብየ ጥበበ ወልቡና፤ ለውዳሴከ ጥዑመ ዜና፤ ቅዱስ ሚካኤል ልማድከ ግብረ ትኅትና፤ አንተኑ ዘመራኅኮሙ ፍና፤ ወአንተኑ ለ፳ኤል ዘአውረድከ መና።

@EOTCmahlet
ወረብ
አንተኑ ሚካኤል መና መና ዘአውረድከ/፪/
ወአንተኑ ለ፳ኤል መና ዘአውረድከ/፪/
@EOTCmahlet

ዚቅ
አዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ፤ ፀዓዳ ከመ በረድ፤ ወርእየቱ ከመ ተቅጻ፤ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ፤ አውኃዘ ሎሙ ማየ ህይወት፤ ዘትረ ኮክሕ ፈልፈለ ነቅዕ ዘኢይነጽፍ፤ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ።

@EOTCmahlet
መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ፤ ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ፤ ሶበ እጼውዕ ስመከ ከሢትየ አፈ፤ ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ፤ ለረዲኦትየ ነዓ ሰፊሐከ ክንፈ።

@EOTCmahlet
ወረብ
ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል ረዳኤ ምንዱባን/፪/
በከመ ከመ ታለምድ ዘልፈ/፪/

@EOTCmahlet
ዚቅ
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል፤ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ፤ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፤ ሠፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ

ወረብ፦
@EOTCmahlet
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር/፪/
ይስአል ለነ አመ ምንዳቤነ ይስአል ሰፊሆ ክነፊሁ/፪/

@EOTCmahlet
መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተኃበለ፤ በእንተ ሥጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበኃለ፤ ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ፤ ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ፤ በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።
@EOTCmahlet

ወረብ
ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ/፪/
"በብሂለ ኦሆ"/፪/ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ/፪/

@EOTCmahlet
ዚቅ
ረሰዮ እግዚኦ ለውእቱ ሚካኤል፤ እምኲሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ፤ ስዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን።

@EOTCmahlet
ወረብ
እግዚኦ ረሰዮ ለውእቱ ሚካኤል/፪/
እምኲሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበሩ/፪/

@EOTCmahlet
መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለሕንብርትከ ሕንብርተ መንፈስ ረቂቅ፤ ዘቱሣሔሁ መብረቅ፤ ነግኃ ነግኅ አንተ በአዝንሞ መና ምውቅ፤ በገዳም ዘሴሰይኮሙ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ፤ ሴስየኒ ሚካኤል ሕገከ በጽድቅ።

@EOTCmahlet
ወረብ
"በገዳም"/፫/ ዘሴሰይኮሙ/፪/
ለነገደ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ/፪/

@EOTCmahlet
ዚቅ
ባሕረ ግርምተ ገብረ ዓረፍተ፤ ወበውስቴታ አርዓየ ፍኖተ፤ በእደ መልአኩ ዓቀቦሙ በገዳም ለሕዝቡ አርባዐ ዓመተ፤ ወሴሰዮሙ መና ኅብስተ፤ ኪነ ጥበቡ ዘአልቦ መስፈርተ።
@EOTCmahlet

ወረብ
ባሕረ ግርምተ ዓረፍተ ገብር አርአየ ፍኖተ እግዚአብሔር/፪/
በእደ መልአኩ ዓቀቦሙ ለ፳ኤል አርብዐ ዓመተ ለሕዝቡ በገዳም/፪/

@EOTCmahlet
መልክአ ሚካኤል
አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክእከ ኲሉ፤ ለለ፩ ፩ ዘበበክፍሉ፤ ሚካኤል ክቡር ለልዑል መልአከ ኃይሉ፤ ተወኪፈከ አምኃየ እምኑኀ ሰማያት ዘላዕሉ፤ ዕሴተ ጸሎትየ ፈኑ ወአስብየ ድሉ።
@EOTCmahlet

ዚቅ
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ፤ ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ፤ ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ።

@EOTCmahlet
ወረብ
ተወከፍ ጸሎተነ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ/፪/
ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ ሊቀ መላእክት/፪/

@EOTCmahlet
ምልጣን
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል፤ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ፤ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፤ ሰፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ

አመላለስ፦
ሰፊሆ ክነፊሁ/2/
ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ/4/

@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም
ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ አስተምህር ለነ ሰአልናከ በ፲ ወ፬ ትንብልናከ፤ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ዓይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ፤ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ይሰግድ በብረኪሁ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን፤ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ መኑ ከማከ ክቡር

ሰላም
መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዐቢይ።

🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

@EOTCmahlet
# Join & share

መልካም በዓል !

ዘ ተዋህዶ

20 Nov, 16:46


ነገ ኅዳር 12 የመላዕክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሢመቱ ነው ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል🙏🥰

ዘ ተዋህዶ

19 Nov, 11:26


▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

▰ ‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽
▰ ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴

▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

▰ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ስብስብ 📖


▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

▰ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ስብስብ 🔔


▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

▰ ኦርቶዶክሳዊ ፊልም ስብስብ 🖥


▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

▰ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ስብስብ 📱


▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

ዘ ተዋህዶ

19 Nov, 10:24


⁉️ የማንን መንፈሳዊ ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇

┏━━━━━━━━━━━━━━┓
1⃣ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
2⃣ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
3⃣ የብጹህ አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
4⃣ የቅዱስ እንጦስ ትምህርቶች
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
5⃣ የቅዱስ ኤፍሬም ትምህርቶች
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
6⃣ የአባ ሕርያቆስ ትምህርቶች
┗━━━━━━━━━━━━━━┛


እና የሁሉንም የቅዱሳን አባቶች ትምህርት ማወቅ ከፈለጉ የቁልፍ 🔐 ምልክቱን ይጫኑ 👇

ዘ ተዋህዶ

19 Nov, 05:34


https://youtu.be/qz7rCqNsepk

ዘ ተዋህዶ

16 Nov, 20:30


💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛

🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

ዘ ተዋህዶ

16 Nov, 19:36


በግምት ከሌሊቱ 8 ሰአት ገደማ ነው ሶስት ጓደኛማቾች እንደ ለመደባቸው ቅዳሜን ወጥተው ክለብ ለክለብ እየተዝናኑ ሰአታትን አስቆጥረዋል እንደ አጋጣሚ ሆኖ እጃቸው ላይ ያለውን ብር የትራንስፖርት እንኳን ሳያስከሩ መጨረሳቸውን ያስተዋሉት ከረፈደ ነበር ያው የሁልጊዜ ቤታችን ስለሆነ ዱቤ ይሠጡናል ብለው አስተናጋጁን ይጠሩትና የተፈጠረውን ያስረዱታል እንደ አጋጣሚ ሆኖ ሞባይል ባንኪንግ የማይጠቀሙበትን ተቀያሪ ስልካቸውን እንደያዙና እጃቸው ላይ በዚህ ሰአት ምንም ብር እንደሌላቸው ይነግሩታል እሱም ወደ ማናጀሩ መሄድ ሲጀምር.....see more

ዘ ተዋህዶ

16 Nov, 07:58


https://vm.tiktok.com/ZMhGuWn4F/
Download TikTok to enjoy more posts. This post is shared via TikTok: https://vm.tiktok.com/ZMhGuKLhY/

ዘ ተዋህዶ

16 Nov, 07:26


አዲስ የአእላፋት መርሙር ተለቀዋል!

መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት JOIN በሉ!

@janyared

ዘ ተዋህዶ

13 Nov, 04:31


ኦርቶዶክስ ኖት ?

መልሶ አዎ ከሆነ በቴሌግራም የኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ ቻናሎችን እነሆ ተ🀄️🀄️ሉ።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀላቸው የሚገባ
ድንቅ ቻናሎች ናቸው።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ዘ ተዋህዶ

09 Nov, 20:45


https://www.youtube.com/live/_iJgLxl9GL8?si=jIc26aX4mSTCgQ5N

ዘ ተዋህዶ

06 Nov, 20:48


https://www.youtube.com/live/yJYxfhjxKwc?si=DEDm-CkJ5qOS1uAe

ዘ ተዋህዶ

25 Oct, 12:15


💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛

🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

ዘ ተዋህዶ

22 Oct, 19:11


👉 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች?
👉 ግብረ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላልን?
👉 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን?
👉 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን?
👉 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል?
👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው?
👉 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው?

ለእነዚህ ሁሉ መልስ ለማግኘት ወደ ቦቱ ይግቡ 👇👇

ዘ ተዋህዶ

22 Oct, 19:01


የመጥምቁ ዩሐንስ አባት ስም ማን ይባላል?

ዘ ተዋህዶ

19 Oct, 21:05


🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ስርዓተ ማሕሌት ዘሣልሳይ ጽጌ በዓለ መስቀል
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ  በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
መልክዓ ሥላሴ
ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል፡፡
@EOTCmahlet
ዚቅ
ዝኬ ዘተዘርዓ ቃለ ጽድቅ በትውክልተ መስቀል፤ ወፍሬሁኒ ኮነ መንፈሰ ህይወት፤ ተስፋሆሙ ለእለ ድኅኑ፤ ወበጽጌሁ አርዓየ ገሃደ አምሳለ ልብሰተ መለኮት፤ ዕቊረ ማየ ልብን፤ ጽጌ ወይን ተስፋሆሙ ለጻድቃን።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
በትረ አሮን ማርያም ዘሠረጽኪ እንበለ ተክል፤ ወጸገይኪ ጽጌ በኢተሰቅዮ ማይ ወጠል፤ ወበእንተዝ ያሬድ መዓርዒረ ቃል፤ ምስለ ሱራፌል ይዌድሰኪ ወይብል፤ ሐጹር የዓውዳ ወጽጌረዳ በትእምርተ መስቀል።
@EOTCmahlet
ወረብ፦
በትረ አሮን ማርያም ዘሠረጽኪ እንበለ ተክል/፪/
ምስለ ሱራፌል ይዌድሰኪ ያሬድ ወይብል ሐጹር የዓውዳ ወጽጌረዳ በትእምርተ መስቀል/፪/
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
በትረ አሮን እንተ ሠረፀት ወባቲ ይገብሩ ተአምረ በውስተ አህዛብ እስመ አርአያ መስቀል ይዕቲ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ፤ዘወለደት ጽጌ ወፀሐየ ዓለም ብርህተ፤ካዕበ (ወካዕበ) ትመስል ሳብዕተ ዕለተ፤እስመ ፈረየት ኪያኪ ተአምረ ግዕዛን ሰንበተ፤ ለእለ በሰማይ ወምድር ዘኮንኪ ዕረፍተ።
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ ትመስል እም/፪/
ዘወለደት ጽጌ ጽጌ ጽጌ ወፀሐየ ዓለም/፪/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet 
ዚቅ
እምኲሉ ዕለት ሰንበተ አክበረ ወእምኲሎን አንስት ማርያምሃ አፍቀረ ከመ ትኩኖ ማኅደረ ለመንፈስ ቅዱስ ወምስጋድ ለኲሉ ዓለመ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ  ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፣ንዒ  ርግብየ  ትናዝዝኒ  እምላህ፣ወንዒ  ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ
@EOTCmahlet
ወረብ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ/፪/
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ/፪/
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ንዒ ርግብየ ሰላማዊት፤ ተመየጢ ወንርአይ ብኪ ሰላመ፤ በአምሳለ ወርቅ ይግበሩ ለኪ ኮሰኮሰ ዘብሩር፤ አመ ወለደቶ አርአያ ወሰደቶ፤ በትእምርተ መስቀል፤ ትፍሥሕትኪ ውእቱ፤ ብርሃንኪ ውእቱ ሰላምኪ።
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ
ወይቤላ ንዒ ንሑር፤ኀበ ደብረ ከርቤ ውስተ አውግረ ስኂን፤ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ  ዘየኃቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ  ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም  ለጊዮርጊስ ቀጸላ  መንግሥቱ፤አንቲ  ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየሐቱ እምዕንቄ ባሕርይ/፪/
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ/፪/
@EOTCmahlet
ዚቅ
ነያ ሠናይት ወነያ አዳም፤ አግዓዚት ማርያም ጽርሕ ንጽሕት፤ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት፤  ወዲበ ርእሳኒ አክሊል፤ ፅሑፍ በትምህርተ መስቀል
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ፦
በወርቅ ወበዕንቍ ወበከርከዴን፤ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት፤ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ፤ትርሢተ መንግሥቱ አንቲ መድኃኒቶሙ ለነገሥት
@EOTCmahlet
ሰቆቃወ ድንግል
ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ፤ወላህዉ ፍሡሐን ተዘኪረክሙ ብዙኃ ሠናይታ፤ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባሕቲታ፤ተአወዩ በኃጢኦታ ሀገረ አቡሃ ኤፍራታ፤ወደመ ሕፃናት ይውኅዝ በኵሉ ፍኖታ።
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም/፪/
ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ባሕቲታ ውስተ አድባረ ግብጽ ተዓይል/፪/
@EOTCmahlet
ዚቅ
አመ አጒየይኪ እምሰይፍ ዕጓለኪ በሐቂፍ፤ አድባራተ ኤልኪ ከመ ዖፍ፤ እንዘ ከመ ዝናም ያንደፈድፍ፤እምአዕይንትኪ አንብዕ ወእመላትሕኪ ሐፍ
@EOTCmahlet
ወረብ፦
አመ አመ አጒየይኪ ዕጓለኪ በሐቂፍ/2/
እንዘ ከመ ዝናም ያንደፈድፍ እምአዕይንትኪ አንብዕ ወእመላትሕኪ ሐፍ/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰቆቋወ ድንግል(ሌላ)
ኀበ አዕረፍኪ እግዝዕትየ ማርያም ታሕተ ጽላሎተ ዕፅ እምፃማ፤ፈያት ክልኤቱ ሶበ በጽሑኪ በግርማ፤እምትሕዝብተ ሞቱ ማሕየዊ ለወልድኪ ንጉሠ ራማ፤እፎኑ አዕይንትኪ ማያተ አንብዕ አዝንማ፤አዕይትየ ለገብርኪ ክልኤሆን ይጽለማ
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሐፃቤ ርስሐትየ ይኩን አንብዕኪ ዘአንፀፍፀፈ ዲበ ምድር አመ ወልድኪ ይፄዓር በመልዕልተ
@EOTCmahlet
መዝሙር፦
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፣ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘዓቀምከ፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ ወስነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወከመ ወሬዛ ኀይል መላትሒሁ፤ ጉርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ ዘወይጠል፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ሰማይ ወምድረ ዘአንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኃ ዘአስተዋደድከ፤ወመኑ መሐሪ ዘከማከ  በከዋክብት ሠማይ ዘከለልከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት ወአልዓላ እምኩሉ ዕለት፤ማ፦ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፥ ወኩሉ ይሴፎ ኪያከ።
@EOTCmahlet
አመላለስ
@EOTCmahlet
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ/፪/
ወኩሉ ይሴፎ ኪያከ ወኩሉ ይሴፎ ኪያከ/፪/

🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈                 
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

      @EOTCmahlet
    # Join & share

ዘ ተዋህዶ

05 Oct, 19:48


🌹ማኅሌተ ጽጌ🌹

ዘ ተዋህዶ

04 Oct, 18:27


|°°ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች ሁሉ
  🙌 ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና  በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁዠለጀማሪችሁን እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
#ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #250ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251970908094 ይደውሉልን።

   🤲ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም🧑‍🎓

ዘ ተዋህዶ

01 Oct, 03:12


21 እመብርሃን
አመሰግንሽ ዘንድ
ምክንያቴ ብዙ ነው

እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏

Share & Join👇
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0
       ♥️@wendi_official2♥️
       ♥️@wendi_official1♥️

ዘ ተዋህዶ

27 Sep, 05:38


መስቀል ሐይላችን ነው፣ የሚያፀናን መስቀል ነው
መስቀል ቤዛችን ነው፣ መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው፣ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን።
ያመንነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም!✝️

እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

JOIN US 👉 @wendi_officiall🌼
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0

ዘ ተዋህዶ

26 Sep, 15:24


መስቀል ኀይልነ
መስቀል ጽንዕነ
መስቀል ቤዛነ
       ✝️መልካም ደመራ✝️

Share & Join👇
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0
       ✝️@wendi_official2✝️
       ✝️@wendi_official1✝️

ዘ ተዋህዶ

21 Sep, 19:37


‼️አሰቸኳይ የ እርዳታ ጥሪ‼️

ይህቺ ልጅ ሜሮን ካፒታ ትባላለች የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪ ስትሆን የሶስተኛ አመት የፊርማሲ ተማሪ ነበረች አሁን ካይ ግን የኩላሊት ታማሚ ሆና በአልጋ ካይ ትገኛለች። በአዲስአበባ ታዝማ የዉስጥ ደዌ የህከምና ማአከል ዉስጥ የምትገኝ ሲሆን ሁለቱም ኩላሊቷ መስራት ስላቆሙ በአጥበት ካይ ትገኛከች።
አናም ይሀ እጥበት ብቻ በቂ ባለመሆኑ ወደ ህንድ በመሄድ የኩላሊት ንቅለ ተከካ አንድታደርግ ተብላለች።
ቤተሰቦቿም የተጠየቁትን ገንዘብ ማግኘት ባለመቻካቸው ለእርዳታ አጃቸዉን ዘርግተዋል አናንተም የተቻላችሁን አንድታደርጉ በፈጣሪ ስም አንጠይቃቹሃለው

አህታችን ሜሮንን አናድናት።

JOIN US 👉 @wendi_officiall🌼
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0

ዘ ተዋህዶ

27 Jun, 20:38


🔴 አዲስ ዝማሬ " ወላዲተ ወንጌል " ዘማሪ ዲያቆን ዘካርያስ ዱሜሳ @-mahtot
https://youtube.com/watch?v=-yRz7uQOWmQ&si=bxQVKZOT5FbFJV7f

ዘ ተዋህዶ

27 Jun, 19:57


https://t.me/MahbereKebiron

ዘ ተዋህዶ

19 Jun, 12:45


Live stream finished (27 minutes)

ዘ ተዋህዶ

19 Jun, 12:36


ቅዱስ ሚካኤል " መልአከ ምክሩ ለልዑል " ለምን ተባለ?

-> እግዚአብሔር አማካሪ ያስፈልገዋልን ? ቢሉ እንደማያስፈልገው በ ት.ኢሳ 40፥13 ላይ  " የእግዚአብሔርን መንፈስ ያዘዘ፥ ወይስ አማካሪ ኾኖ ያስተማረው ማን ነው ፤ ወይስ ከማን ጋራ ተመካከረ ወይስ ማን መከረው የፍርድንም መንገድ ማን አስተማረው ዕውቀትንስ ማን አስተማረው የማስተዋልንስ መንገድ ማን አሳየው " በማለት ፈጣሪ እንደ ፍጡር አማካሪ የማያሻው መሆኑን ተገልጾልናል።

✝️ መልአከ ምክሩ ለልዑል መባሉ ፦

1. በአማላጅነቱ ነው ፦ በመጽሐፍ ቅዱስ ምልጃ በአማካሪነት ተገልጾ ይገኛል በሉቃ.13፥6 ላይ ጌታችን ፍሬ ያለገኘባትን በለስ መሬት ከምታጎሳቁል ትቆርጥ ባለ ጊዜ የበለስዋ ጠባቂ ጌታውን ልንከባከባት ታፈራም እንደሆነ ለዐመት እንያት አለው ጌታውም የባሪያውን ልመና ፣ ምልጃ (ምክር ) ተቀብሎ በለስዋን ተዋት ይላል በዚህ ክፍል ምልጃ በምክር መንገድ መቅረቡ እንረዳለን ስለዚህ መልአከ ምክሩ ሲልም ከአምላክ የሚያማልድ ማለት ነው፡፡

2. ቧለሟልነቱን የሚገልፅ ነው፦ ፈጣሪ በምድር ላይ ሊያደግ የፈቀደውን ሁሉ ለቅዱሳን ፣ ለመላእክት አስቀድሞ የሚገልጽላቸው በመሆኑ አማካሪው ይባላሉ።
" በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ምስጢሩን ለባሪያዎቹ ለነቢያት ካልነገረ በቀር ምንም አያደርግም። " ት. አሞ 3፥7

3. ቅሩበ እግዚኣብሔር በመሆኑ ነው :- በቀድሞ ሳጥናኤል ቦታ የተሾመ በመሆኑ ከመላእክት ሁሉ ለጌታችን የቀረበ በመሆኑ መልአከ ምክሩ ለልዑል ተብሏል።

©️ አምኃ ሥላሴ / መኩሪያ ተሰፋዬ

ዘ ተዋህዶ

19 Jun, 12:17


Live stream started

ዘ ተዋህዶ

05 May, 08:33


✥✥✥ ትንሣኤ ክርስቶስ ✥✥✥

፩ - ኃይል ናት

➛ «ጠበቆቹም እርሱን ከመፍራት የተነሣ ተናወጡ እንደሞቱም ሆኑ» (ማቴ ፳፰ ፥ ፬) እንደተባለ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም በኅቱም ድንግልና እንደተወለደ ሁሉ በኅቱም መቃብር በተነሣ ጊዜ ለምዕመናን የሚያፀና የሚያጠነክር ኃይል ለኣጋንት ለመናፍቃን ግን የሚያናውጽ ኃይል ተገልጧል በመሆኑም የክርስቶስ ትንሣኤ ለእኛ ለምዕመናን ኃይል ናት፡፡


፪ - የምሥራች ናት

➛ «እነሆ ሁለት ሰዎች የሚያንፀባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ እነርሱ ቀረቡ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ መሬት ኣቀርቅረው ሳሉ እንዲህ ኣሉኣቸው ሕያውን ከሙታን መካከል ለምን ትፈልጋላችሁ ተነሥቶኣል እንጂ በዚህ የለም» (ሉቃ ፳፬፥፬) በማለት ከመላእክት ዘንድ ለሰው ልጅ የተነረች የምሥራች ናት፡፡


፫ - መጽናናት ናት

➛ «እርሱም ኣንቺ ሴት ስለምን ታለቅሻለሽ ኣሉኣት፡፡ እርሷም ጌታዬን ወስደውታል ወዴትም እንዳኖሩት ኣላውቅም ኣለቻቸው ይህንም ብላ ወደ ኋላ ዘወር ስትል ኢየሱስን ቆሞ ዓየችው» (ዮሓ ፳፥፲፫) ይህም በኣጭር ጊዜ ውስጥ ለሰው ልጆችና ለመግደላዊት ማርያም እንባን ያበሰች መጽናናት ናት፡፡


፬ - ክብርና ሕይወት ናት

➛ «በመቃብር ያሉት ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል መልካም ያደረጉ ለሕይወት ትንሣኤ ክፉም ያደረጉ ለፍርድ ትንሣኤ ይመጣሉና በዚህ ኣታድንቁ» (ዮሓ፭፥፳፰) የተባለውን በማሰብ ከሁለቱ ኣንዱን የምንመርጥበት ጊዜ ኣሁን ነው ከክብርና ከሀሳር ከሕይወትና ከሞት ኣንዱን መያዝ ነው ትንሣኤ ክርስቶስ መልካም ለሠሩ ጻድቃን የዘለዓለም ሕይወት ስትሆን ክፉ ለሠሩ ኃጥኣን ግን የዘለዓለም ኵነኔ ናት፡፡ (ማቴ ፳፭፥፲፮)


፭ - ተስፋ ናት

➛ ተስፋ ትንሣኤ ምኞት ወይም ናፍቆት ብቻ ኣይደለም በፍፁም እምነት ሊቀበሏት የሚገባ የክርስቲያኖች እውነተኛ ተስፋ መሆኗን ቅዱሳት መጽሓፍት ይመሰክራሉ፡፡ «ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሳቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ እድፈትም ለሌለበት ለማያልፍ ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን » (፩ኛ ጴጥ ፩፥፫-፭) በማለት በድካም /በሥጋ/ ወደ መቃብር የወረደው የሰው ልጅ በመታመን ተስፋ ትንሣኤ ለመንግሥተ ሰማያት የተገባ ሰማያዊ ኣካል ለብሶ እንደሚነሣ ፈርሶ በስብሶ እንደማይቀር ተስፋችን ፍፁም ነው፡፡


፮ - ደስታ ናት

➛ «በፍርሃትና በታላቅ ደስታም ፈጥነው ከመቃብር ሄዱ ለቀደ መዛሙርቱም ሊያወሩ ሮጡ እነሆም ኢየሱስ ኣገኛቸውና ደስ ይበላችሁ ኣላቸው» (ማቴ ፳፰፥፰) እንደተባለ፡፡ በሓዘን በድንጋጤ በፍርሃት በጭንቀት ማዕበል ይናወጡ የነበሩ ቅዱሳት ኣንስት በዚህ ቃል በዕለተ ትንሣኤ ሓዘናቸው ወደ ደስታ ተለውጧል ለጊዜው በእነርሱ እንጂ ለኣምስት ሺህ ኣምስት መቶ ዘመን በፍርሃትና በጭንቀት በሓዘን የነበሩት ሁሉ በክርስቶስ ትንሣኤ ሰላምን ደስታን ተድላን ኣግኝተዋል ተመልክተዋል፡፡ በኣጠቃላይ ዕለተ ትንሣኤ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን የተለየች ዕለት ናት፡፡ ስለዚህች ዕለት ታላቁ ኣባት ነቢዩ ዳዊት «እግዚኣብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት ሐሴትን እናድርግ በእርሱዋም ደስ ይበለን» (መዝ ፻፲፯፥፳፬) በማለት ይህች ዕለት የደስታ ዕለት መሆኗን መስክሯል፡፡


፯ - ነፃ የወጣንባት ናት

➛ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በድርሰቱ ላይ

☞ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
☞በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
☞ኣሰሮ ለሰይጣን
☞ኣግዐዞ ለአዳም
☞ሰላም
☞እምይእዜሰ
☞ኮነ
☞ፍሥሓ ወሰላም
ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ በታላቅ ክብርና ሥልጣን ዲያብሎስን ኣሠረው ኣዳምን ነፃ ኣወጣው ደስታ ሰላም ለዘለዓለም ሆነ» እንዳለ የእርሱ ትንሣኤ ዲያብሎስን ኣስሯል ኣዳምንና ደቂቀ ኣዳምን ከግዞት ከፍዳ ከመርገም ከባርነት ነፃ ኣውጥቷልና ነፃ የወጣንባት ናት፡፡

🙏 ኣምላካችን በትንሣኤው በሕይወተ ሥጋችን ትንሣኤ ልቡናን ኋላም የክብር ትንሣኤን ያድለን።

ዘ ተዋህዶ

03 May, 20:19


ስቅለቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ

ወሰን የሌለው ፍቅር የማይሞተው፡ሞተ ሞትን ይሽር፡ዘንድ ሞተ 👇👀👈 በየዓመቱ የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት የሚከበርበት ታላቅ ቀን ነው፡ዕለቱ፡ ስቅለት ይባላል። ምክንያቱም ጌታ የተሰቀለበት ዕለት በዕለተ ዓርብ ነውና።ቤተክርስቲያን በዘመን ቀመር ስቅለት ዓርብ፣ ትንሳኤ እሁድን፣ ሆሳዕና እሁድን ፣ዕርገት ሐሙስን፣በዓለ ሃምሳ እሁድን ፣እንዳይለቅ እድርጋ፡በመስራትዋ ቀኑ እና ወሩ ከፍዝቅ ቢልም ጥንተስቅለቱን ሆነ በዓለ ክብሩን በተገቢው ሁኔታ ታከብረዋለች።በሞቱ ሞታችንን ያስወገደ ፣በሃዘኑ ሃዘናችንን ያራቀ፣በለቅሶው እንባችንን፡ያበሰ፣ከወደቅንበት ያነሳን፣ጠላታችንን ከመንገዳችን በመስቀሉ ጠርቆ፡ያስወገደ ፣በደሙ የቀደሰን መድሃኔ ዓለም ክርስቶስ በአይሁድ ተንኮልና ክፋት በሃሰት ተወንጅሎ 6666 ጊዜ ተገርፎ፣41 ጊዜ በብረት ዘንግ አናቱን ተመቶአል። አንዱ ምት አንድ ተራ ሰው የመግደል አቅም አለው። በምራቁ እውር የሚያበራ፡ምራቅ፡ተተፋበት፣ሥጋው አልቆ ደሙ ፈሶ አጥንቱ ይቆጠር ነበር።ስለ ሁላችንም እርሱ ታመመ፣ስለሁላችን እርሱ ሞተ።መስቀል ተሸክሞ በኢየሩሳሌም ጎዳናዎች ወድቆ ተነሳ።አይሁድ በወንጀለኛው፡በርባን ፋንታ ክርስቶስ ይሰቀል በርባን ይፈታ በማለት መድሃኒታቸውን ሰቀሉት። ይሆን ዘንድ ግድ ነውና በቀራኒዮ አደባባይ በማዕከለ፡ምድር የዓለም መድሃኒት ተሰቀለ።ሳዶር፣አላዶር፣ዳናት፣አዴራ ሮዳስ፡በተባሉ ቅንዋተ መስቀል ተቸነከረ።አይሁድ በውስጣቸው ባደረ፡ጠላት ዲያቢሎስ ምክንያት ክፋት ጭካኔያቸው የበዛ ሆነ።አዳኛ፣መድሃኒት፣ህይወት፣ፍቅር፣ተስፋ፡የሆነውን፡ክርስቶስ፡በክፋት፡ተነሳስተው፡ቢሰቅሉትም፡ለእኛ፡ግን፡መዳን፡ሆነ።ሥጋውን፡በልተን፡ደሙን፡ጠጥተን፡የምንድን፡ሆነ።በክርስቶስ ሞት ሞታችን፡ተወግዶ ህይወት አገኘን፣በነፃነት እንኖር ዘንድ ነፃ አወጣን፣ተስፋችን መታመኛችን ሃይላችን እርሱ በዙፋኑ ያለ የሚመስለው የሌለው የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር የሆነ በመስቀል ሞት ነፃነታችንን አውጆ የዲያቢሎስ ክፋትና ተንኮል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አስወግዶ ተፈፀመ በማለት ነፍሱን ሰጠ።ዛሬ በቀደመው ክብሩ በዙፋኑ አለ ለማማለድ፡ሳይሆን ለመፍረድ አማላጅነት የአገልጋዬቹ የቅዱሳን ተግባር ነውና።ጌታ ሆይ ወሰን ስለሌለው ፍቅርህ እናመሰግንሃለን።


‘’ህየንተ አክሊለ ወርቅ አሰተቀጸልዎ አክሊለ ሦክ ፤ ወህየንተ ቀሚሰ ዘወርቅ አልበሰዎ ቀሚሰ ዘጸርቅ ዝውእቱ አልባሰ አንሰት ፤ ወህየንተ በትር ዘወርቅ አሰተአኃዝዎ ሕለተ ፤ ወህየንተ ሰጊድ ሰገዱ ሎቱ ፤ ወህየንተ ሕልቀት አምሕዎ”

“ሰለ ወርቅ አክሊል ፈንታ የእሾህ አክሊልን አቀዳጁት ፤ ሰለ ወርቅ ቀሚሰ ፈንታ የጨርቅ ቀሚሰን አለበሱት ይህም የሴቶች ልብሰ ነው ፣ በወርቅ በትር ፈንታ መቃን አሰያዙት ፣ ሰለ መሰገድ ፈንታ ሰገዱለት ፣ ቀለበትን በማድረግ ፈንታ ጣቶቹን አደቀቋቸው (ቀጩት)

#ዕለተ_ዓርብ

💚💛❤️
🙏🏿🙏🏿🙏🏿

ዘ ተዋህዶ

18 Jun, 08:33


Channel created

26,114

subscribers

19

photos

4

videos