Bina revivalist 🔥 @binarevivalist Channel on Telegram

Bina revivalist 🔥

@binarevivalist


(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2)
----------
1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥

2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው።
🔥🔥🔥🔥
@Binajesus

Bina revivalist 🔥 (Amharic)

ቤተሰብን መሻሻል የሚገኝ ሰው እና የሕይወታችንን እርምጃዎች በመጠን እናቅርብ። ከበዓለ ነፍሰ ሀወርያት በሰማያዊ መንግስቱ የተሰጠው በምዕራፍ 2 ምንድና ነው? ማቅለልል የጥናት ይዘታችንን እናለው። በዓለ ኀምሳውን አሁንም በደረቅ ጊዜ ሆነው ሁሉም እትከዋን የሚነጥቀ ድንገት አንደምታበሩ እና መሸሻን መጣ። ይህ ቀጣር የነበሩትን ቤት ሁሉ ሞዋው። በግልጽ ይህ አእምሮ በሳቡን ወይም በታክስ ስለሚታወኩ የመግባባችን ደምፅ ለመገናኘት መልስ አለው።

Bina revivalist 🔥

11 Jan, 11:33


🔥በመንፈሳዊ ህይወትህ ማደግ መጨመር የምትፈልጉ ብቻ ተቀላቀሉ እግዚአብሔር ምስክሬ ትጠቀማላችሁ ።

Bina revivalist 🔥

11 Jan, 11:31


ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥

³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

08 Jan, 19:16


ኤፌሶን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።

⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።

Bina revivalist 🔥

06 Jan, 19:56


ኢየሱስ❤️

Bina revivalist 🔥

06 Jan, 19:09


° "ልዑል ተወለደ"
A/A MKC Choir
🎁 የገና መዝሙር 🎁
🎄Merry Christmas🎅

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

06 Jan, 18:38


ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤

¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።

¹² ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።

¹³ ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ፦

¹⁴ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።

Bina revivalist 🔥

03 Jan, 18:51


ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን።
— መዝሙር 66፥20

ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ።
— መዝሙር 103፥11

Bina revivalist 🔥

31 Dec, 20:58


የልኡሉ ጥገኛ ነኝ።

መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።

² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።


#Servant_Bina🔥

Bina revivalist 🔥

28 Dec, 17:52


ሰው እግዚአብሔርንም እራሱን (ሰውን) የሚያውቀው በክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

ምክንያቱም ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ስለሆነ ነው።

የእግዚአብሔርን ስም ማንነት ክብር ባህርይ መልክ በሙላት በምድር ላይ የገለጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ምክኒያቱ እግዚአብሔርን ያየው ከእግዚአብሔር የሆነው ኢየሱስ ብቻ ነው።

መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው
#አንድ ስንኳ #የለም#በአባቱ እቅፍ ያለ #አንድ #ልጁ እርሱ #ተረከው
— ዮሐንስ 1፥18

ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች
#ስምህን_ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤ ቃልህንም ጠብቀዋል።
— ዮሐንስ 17፥6

እኔንም የወደድህባት ፍቅር በእነርሱ እንድትሆን እኔም በእነርሱ፥
#ስምህን #አስታወቅኋቸው_አስታውቃቸውማለሁ
— ዮሐንስ 17፥26

አብን ያየ ማንም የለም፤
#ከእግዚአብሔር #ከሆነ_በቀር#እርሱ_አብን_አይቶአል
— ዮሐንስ 6፥46

ከእግዚአብሔር የሆነው አብን አይቶታል ከእግዚአብሔር የሆነው ደግሞ ልጁ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

እኔ ግን
#ከእርሱ_ዘንድ_ነኝ እርሱም ልኮኛልና #አውቀዋለሁ ብሎ ጮኸ።
— ዮሐንስ 7፥29

“ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን?
#እኔን_ያየ #አብን #አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?”
— ዮሐንስ 14፥9

#እኔንስ_ብታውቁኝ #አባቴን ደግሞ #ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።”
— ዮሐንስ 14፥7

እርሱም
#የክብሩ_መንጸባረቅና #የባሕርዩ #ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
— ዕብራውያን 1፥3

#በእርሱ (ክርስቶስ) የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤”
— ቆላስይስ 2፥9

ሰው እግዚአብሔርን በሙላት የሚያውቀው በክርስቶስ እንደሆነ ሁሉ ሰው እራሱን ወይም ሰውን የሚያውቀው በክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ምክኒያቱም ኢየሱስ የመለኮትን ሙላት የገለጠ ብቻ ሳይሆን የሰውነትንም ሙላት የገለጠ person ነው።

ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ያለውን ከፍታ ፍቅር ክብር ማንነት position ልጅነት በሙላት በሰውነቱ የገለጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

የሰውነትን ተክክለኛ ማንነት ማለትም ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ታስቦ የተፈጠረበትንና የተሰራበትን ትክክለኛ ዓላማ በምድር ላይ በሰውነት ተገልጦ በሙላት ሰውነትን የኖረው ኢየሱስ ነው።

የእግዚአብሔር ልጅነትን ጠርዙንና ጥጉን የገለጠው ኢየሱስ ነው።

ስለዚህ የሰውን ክብር የሰውን ማንነት የሰውን ስብዕና የሰውን ዋጋ የሰውን ሁሉ ነገር ለመረዳት ኢየሱስን ማወቅ ግድ ይለናል።

ሰው ኢየሱስን ሲያይና ሲያውቅ ለእግዚአብሔር ያለው ቦታ እንደሚቀየር ሁሉ ለሰውም ያለው አመለካከት ለሰው ያለው ክብር ለሰው ያለው ፍቅር ለሰው ያለው ቦታ ይቀየራል።

ዕብራውያን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።

¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ + የለንም።

ደመናም መጥቶ ጋረዳቸው፥ ከደመናውም፦
#የምወደው_ልጄ ይህ ነው፥ #እርሱን_ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።
— ማርቆስ 9፥7


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

28 Dec, 05:25


🛑ህይወታችሁን የሚቀይር ትምህርት ማሰላሰል ። ተለቀቀ
live changing teaching
🚨 Just realized

Bina revivalist 🔥

27 Dec, 18:49


❤️ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ

መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው

በመረጣቹሁት🎤 ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

Bina revivalist 🔥

27 Dec, 17:50


በአዲስ ኪዳን አጢያት የሚሰረየው እንዴት ነው? መልሱን ይሆናል የምትሉትን ይንኩት
@free_wave1

Bina revivalist 🔥

27 Dec, 16:56


❤️ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ

መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው

በመረጣቹሁት🎤 ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

Bina revivalist 🔥

27 Dec, 15:25


🛑ህይወታችሁን የሚቀይር ትምህርት ማሰላሰል ። ተለቀቀ
live changing teaching
🚨 Just realized

Bina revivalist 🔥

27 Dec, 06:42


በክርስትና እምነታችሁ እየጨመራችሁ እና ፍሬ እያፈራችሁ እንድትሄዱ የሚያደርጓችሁን እውነቶች የምትመራበት ቻናል ይቀላቀሉ ።

Bina revivalist 🔥

26 Dec, 16:50


Do you love Jesus?
Free wave folder የምትፈልጉ በውስጥ👇 አውሩኝ. @free_wave1

Bina revivalist 🔥

25 Dec, 19:25


❤️ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ

መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው

በመረጣቹሁት🎤 ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

Bina revivalist 🔥

25 Dec, 19:17


በክርስትና እምነታችሁ እየጨመራችሁ እና ፍሬ እያፈራችሁ እንድትሄዱ የሚያደርጓችሁን እውነቶች የምትመራበት ቻናል ይቀላቀሉ ።

Bina revivalist 🔥

25 Dec, 18:48


❤️ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ

መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው

በመረጣቹሁት🎤 ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

Bina revivalist 🔥

25 Dec, 11:04


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ?

Bina revivalist 🔥

24 Dec, 18:05


ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።
— ዕብራውያን 9፥24

Bina revivalist 🔥

22 Dec, 18:29


ካህኑም #የበፍታ_ቀሚስና_የበፍታ_ሱሪ #በሥጋው_ላይ_ይለብሳል፤ በመሠዊያውም ላይ የሚቃጠለውን መሥዋዕት እሳቱ ከበላው በኋላ አመዱን አንሥቶ በመሠዊያው አጠገብ ያፈስሰዋል።
— ዘሌዋውያን 6፥10


ዘሌዋውያን 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እንዲሁ አሮን ለኃጢአት መሥዋዕት ወይፈን፥ ለሚቃጠል መሥዋዕትም አውራ በግ ይዞ ወደ ተቀደሰ ስፍራ ይግባ።

⁴ የተቀደሰውን የበፍታ ቀሚስ
#ይልበስ፥ የበፍታውም ሱሪ #በገላው ላይ ይሁን፥ የበፍታውንም መታጠቂያ #ይታጠቅ#የበፍታውንም መጠምጠሚያ #ይጠምጥም፤ እነዚህ #የተቀደሱ #ልብሶች ናቸው፤ ገላውንም በውኃ ታጥቦ ይልበሳቸው።

ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
— ሮሜ 13፥14

ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።
— ገላትያ 3፥27

የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል እውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል፤
— ቆላስይስ 3፥10


ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።
— ኤፌሶን 4፥24


ወደ እግዚአብሔር ሕልውና የገባንበትና በሕልውናው ውስጥ ያለምንም ኩነኔና ፍርሃት በልጅነት መንፈስ እንድንቀርብ ስጋዊነታችንንና ድካማችንን የሸፈንበት የፅድቅ ልብሳችንን ክርስቶስን ለብሰነዋል ክርስቶስን ታጥቀነዋል🔥❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

22 Dec, 11:59


#እግዚአብሔርን_መፍራት🔥

ኢሳይያስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና
#እግዚአብሔርን_የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።

³
#እግዚአብሔርን_በመፍራት ደስታውን ያያል። ዓይኑም እንደምታይ አይፈርድም፥ ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም፤

ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፤
#እግዚአብሔርን_መፍራት አስተምራችኋለሁ።
— መዝሙር 34፥11

የጥበብ መጀመሪያ
#እግዚአብሔርን_መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።”
— ምሳሌ 1፥7

የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራት ታውቃለህ፥ የአምላክንም እውቀት ታገኛለህ።
— ምሳሌ 2፥5

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።
— ምሳሌ 9፥10

እግዚአብሔርን መፍራት ዘመንን ታረዝማለች፤ የኀጥኣን ዕድሜ ግን ታጥራለች።
— ምሳሌ 10፥27

ሰው ከሞት ወጥመድ ያመልጥ ዘድን እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው።
— ምሳሌ 14፥27

እግዚአብሔርን ከመፍራት ጋር ያለ ጥቂት ነገር ሁከት ካለበት ከብዙ መዝገብ ይሻላል።
— ምሳሌ 15፥16

እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ ትምህርት ነው፤ ትሕትናም ክብረትን ትቀድማለች።
— ምሳሌ 15፥33

እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።
— ምሳሌ 19፥23

ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።
— ምሳሌ 22፥4


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

21 Dec, 18:32


እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።
— ማቴዎስ 4፥4

Bina revivalist 🔥

20 Dec, 17:16


Bale Robe🔥
Bale Goba🔥
Bale Agarfa🔥

Coming soon Gospel Movement 🔥🔥


#Servant_Bina🔥❤️

Bina revivalist 🔥

20 Dec, 16:42


በባሌ ሮቤ በባሌ ጎባ በባሌ አጋርፋ እና አጎራባች አገሮች ላይ ታላቅ የወንጌል እንቅስቃሴ እንደሚኖረኝ ከዚህ በፊት አሳውቄአችሁ ነበር በመሆኑም በእነዚህ አገሮች ላይ የሚኖረኝ የወንጌል እንቅስቃሴ በጥር ወር የመጨረሻው ሳምንት ይሆናል እናም ከዚህ አገልግሎት ጎን በገንዘባችሁ በፀሎታችሁ እንድትቆሙ በጌታ ፍቅር አሳስባችኋለሁ❤️❤️🙏🙏

ከዚህ አገልግሎት ጎን በገንዘባችሁ መቆም የምትፈልጉ ወዳጆቼ በውስጥ መስመር እኔን ማውራት ትችላላችሁ ብሩካን ናችሁ❤️🙏

Bina revivalist 🔥

20 Dec, 05:32


የኢየሱስ ክርስቶስ ደሙና ስጋው ወደ ዘላለም ሕይወት የገባንበት የይለፍ ቃላችን ነው።

Bina revivalist 🔥

20 Dec, 05:08


ዕብራውያን 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ በዚህም ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ ተቀድሰናል።

¹¹ ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤

¹² እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥

¹³ ጠላቶቹም የእግሩ መረገጫ እስኪደረጉ ድረስ ወደ ፊት ይጠብቃል።

¹⁴ አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።

¹⁵-¹⁶ መንፈስ ቅዱስም ደግሞ ስለዚህ ይመሰክርልናል፤ ከዚያ ወራት በኋላ ከእነርሱ ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው ይላል ጌታ፤ በልባቸው ሕጌን አኖራለሁ በልቡናቸውም እጽፈዋለሁ ብሎ ከተናገረ በኋላ፥

¹⁷ ኃጢአታቸውንና ዓመጻቸውንም ደግሜ አላስብም ይላል።

¹⁸ የእነዚህም ስርየት ባለበት ዘንድ፥ ከዚህ ወዲህ ስለ ኃጢአት ማቅረብ የለም።

¹⁹-²⁰ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥

²¹ በእግዚአብሔርም ቤት ላይ የሆነ ታላቅ ካህን ስላለን፥

²² ከክፉ ሕሊና ለመንጻት ልባችንን ተረጭተን ሰውነታችንንም በጥሩ ውኃ ታጥበን በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ፤

²³ የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

01 Dec, 19:07


ምን አይነት pc ለፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷
👇👇👇👇👇

Bina revivalist 🔥

01 Dec, 18:38


ጥያቄ
መልካም መንፈስ ስላለው ከአለቆችና ከመሣፍንት በለጠ። የተባለው ማነው?
ቻናል ያላችሁ wave folder ውስጥ መቀላቀል የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ @free_wave1

Bina revivalist 🔥

01 Dec, 18:30


ዛሬ የነበረን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ለነገ 3:30 ተላልፈል ከትልቅ ይቅርታ ጋር❤️🙏

እወዳችኋለሁ ምሽታችሁ ከመለኮት ጋር ሕብረት የምታደርጉበት ምሽት ይሁንላችሁ🔥❤️

Bina revivalist 🔥

01 Dec, 12:46


የዛሬው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ጊዜአችን በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ የተሞላ ጊዜ ይሆናል ኢየሱስን እናውቀዋለን🔥🔥

ይህም የሚሆነው፣ ሁላችንም
#የእግዚአብሔርን_ልጅ #በማመንና_በማወቅ ወደሚገኘው አንድነት በመምጣትና ሙሉ ሰው በመሆን፣ በክርስቶስ ወዳለው ፍጹምነት ደረጃ እስከምንደርስ ነው።
— ኤፌሶን 4፥13 (አዲሱ መ.ት)


ማሳሰቢያ፦ እንዳታረፍዲ 3:30 ይጀምራል። ተወዳጆች ናችሁ🔥

Bina revivalist 🔥

01 Dec, 08:12


ባሌ ሮቤ
ባሌ ጎባ
ባሌ አጋርፋ

በእነዚህ በባሌ ኦሮሚያ ክልል ክፍለ ሃገራት ላይ ወንጌለን እንድሰብክ መንፈስ ቅዱስ ልቤ ላይ በኃይል አክብዶብኛል ሁላችሁም በፀሎታችሁ ከጎኔ እንድትቆሙ በጌታዬ ፍቅር አደራ ብዬ አሳስባችኋለሁ❤️❤️🙏🙏


በጌታ ታናሽ ወንድማችሁ አገልጋይ ቢና❤️

ዳሩ ግን የስብከቱ ሥራ በእኔ እንዲፈጸም አሕዛብም ሁሉ እንዲሰሙት፥ ጌታ በእኔ አጠገብ ቆሞ አበረታኝ፥ ከአንበሳ አፍም ዳንሁ።
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥17


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

30 Nov, 21:49


ኤፌሶን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።

⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።

⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።

⁶ በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።

⁷ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።

⁸ ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።

⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤

¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።

¹¹ እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን።

¹² ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው።

¹³ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤

¹⁴ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

30 Nov, 01:48


ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን ይቀላቀሉን!

WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇

Bina revivalist 🔥

30 Nov, 01:10


⚠️ክርስቲያን ነክ ?

ክርሰቲያን ከሆንክ/ሽ አዎ የሚለውን በመንካት አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ!!!

Bina revivalist 🔥

29 Nov, 17:52


🏆አግልግሎት ለእናንተ ምንድነው ? ማገልገል ከዬት ነው ሚጀመረው ?
ሰለ አገልግሎት ለማወቅ ይቀላቀሉ ።

Bina revivalist 🔥

29 Nov, 16:58


❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

Bina revivalist 🔥

29 Nov, 08:22


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ?

Bina revivalist 🔥

29 Nov, 04:50


መጽሐፍት ሁሉ ስለ ኢየሱስ ይመሰክራሉ🔥

እኔን ግን የሚቤዠኝ ሕያው እንደ ሆነ፥ በመጨረሻም ዘመን በምድር ላይ እንዲቆም፥
  — ኢዮብ 19፥25


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

28 Nov, 19:48


በእምነት ብቻ ያዳነንና ያጸደቀን የእግዚአብሔር ፀጋ።👇😍

የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።
— ገላትያ 2፥21

ገላትያ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፤ በሕግ መጽሐፍ በተጻፉት ሁሉ ጸንቶ የማይኖር የማያደርግም ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና።

¹¹ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው።

“በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤”
— ገላትያ 3፥13

ገላትያ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።

⁵ እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።

ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና።

²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥

ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤

²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤

²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።


²⁷ ትምክህት እንግዲህ ወዴት ነው? እርሱ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ ነው? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፥ በእምነት ሕግ ነው እንጂ።

²⁸ ሰው ያለ ሕግ ሥራ በእምነት እንዲጸድቅ እንቆጥራለንና።

ሮሜ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁰ እንግዲህ ምን እንላለን? ጽድቅን ያልተከተሉት አሕዛብ ጽድቅን አገኙ፥ እርሱ ግን ከእምነት የሆነ ጽድቅ ነው፤


³²-³³ ይህስ ስለ ምንድር ነው? በሥራ እንጂ በእምነት ጽድቅን ስላልተከተሉ ነው፤ እነሆ፥ በጽዮን የእንቅፋት ድንጋይና የማሰናከያ ዓለት አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ እንደ ተጻፈ በእንቅፋት ድንጋይ ተሰናከሉ።

የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
— ሮሜ 10፥4

ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤

¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።

¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።

ኤፌሶን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።

⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።

⁶ በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።

⁷ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።

⁸ ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።

ኤፌሶን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥

⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥

⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።

⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤

⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

“በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።”
— ኤፌሶን 2፥18

ዮሐንስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ ለሚጠፋ መብል አትሥሩ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና።

²⁸ እንግዲህ፦ የእግዚአብሔርን ሥራ እንድንሠራ ምን እናድርግ? አሉት።

²⁹ ኢየሱስ መልሶ፦ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው አላቸው።


ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
  — ቲቶ 2፥11

ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤

¹⁷ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።

እርሱም፦ ጸጋዬ ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ።
  — 2ኛ ቆሮ 12፥9


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

28 Nov, 17:14


መዝሙር 40
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።

² ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና።

Bina revivalist 🔥

27 Nov, 10:12


ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ሳትሆን የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ እናት ነች።

እንዴ እና የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አይደለም እንዴ? የሚለውን ጥያቄ እንደፈጠረባችሁ እርግጠኛ ነኝ.

ነገር ግን ቅድስት ድንግል ማርያም የወለደችው መለኮትን ሳይሆን ኢየሱስ ነው።

ቅድስት ድንግል ማርያም የወለደችው አምላክን ሳይሆን
#ሰው የሆነውን ኢየሱስን ነው።

ከሰው መለኮት አይወለድም ከሰው የሚወለደው ሰው ብቻ ነው።

ቅድስት ድንግል ማርያም የኢየሱስን ሰውነት እንጂ መለኮትነቱን አልወለደችም።

አስተውል መለኮት ወይም አምላክ ተወለደ ካልክ አምላክ ተገኘ፣ ተፈጠረ፣ ሕያው ሆኖ Exist ማድረግ ጀመረ እያልክ ነው።

እኛ የምናመልከው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ የተገኘ ወይም የተፈጠረ ሕያውነትን ወይም መኖርን ከድንግል ማርያም በመወለደ የጀመረ እና ከሰው የተገኘ ሳይሆን ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለማቱን ሁሉ ያስገኘ መጀመሪያ እና መጨረሻ የሌለው አልፋ እና ኦሜጋ እኔ ነኝ ያለ መለኮት ነው።

ስለዚህ ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክን የወለደች ወይም አምላክን ያስገኘች ሳትሆን የኢየሱስን ሰውነት የወለደች ሰው የሆነውን ኢየሱስን የወለደች የአምላክ እናት ሳትሆን የኢየሱስ እናት ነች።

እያልኩኝ ያለሁትና በደንብ እንድታስተውሉልኝ የምፈልገው ነገር ኢየሱስ ሰው ብቻ ሳይሆን ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ከድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ሰው ብቻ ነው እያልኩኝ እንዳልሆነ እንድትረዱኝ እፈልጋለሁ ነገር ግን ኢየሱስ ከድንግል ሲወለድ ሰውነቱ ነው እንጂ አምላክነቱ አልተወለደም እያልኩኝ ነው በዚህም ምክኒያት ማርያም የኢየሱስ እናት እንጂ የአምላክ እናት አይደለችም።

አምላክ እናት የለውም አምላክ ፈጣሪ እንጂ ተፈጣሪ አይደለም አምላክ አስገኚ እንጂ የተገኘ አይደለም።

ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክን ነው የወለደችው የሚለው ስሁት ትምህርት የኢየሱስን ፍፁም ሰውነትና ፍፁም አምላክነት የካደ እንዲሁም እግዚአብሔር ለመረጣት ለቅድስት ድንግል ማርያም የማይሆን መልክ የሚሰጥ የአሮጊቶች ተረት የሆነ ትምህርት ነው።

እንደ እነዚህ ያሉትን ከመፅሐፍ ቅዱስ የራቁ ስሁት ትምህርቶችን በእግዚአብሔር ቃል እናፈርሳለን። እውነተኛ የሆነውንና ድነት የሚገኝበትን የክርስቶስን ወንጌል የሚጋርዱ የአሮጊቶችን ተረትንና የአጋንንትን ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል ብርሃን እናጋልጣለን እናፈርሳለን።

ሉቃስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁰ መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።

³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤


የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ
#የተገለጠ_ሰው ነበረ፤
  — ሐዋርያት 2፥22


ይህ ማርያም ጠል ትምህርት ሳይሆን የመፅሐፍ ቅዱስ እውነት ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

26 Nov, 09:50


የአሮጊቶች ተረት ክፋቱ ሕይወት የሚገኝበትን የክርስቶስን ትምህርትና መስቀል ላይ የተፈፀመውን የደህንነት ትምህርት መጋረዱና ከሰዎች ልብ ላይ ማጥፋቱ ነው።

ሰዎች ለአሮጊቶች ተረት ጆሮአቸውን ሲከፍቱ ሕይወት የሚገኝበት የክርስቶስ ወንጌል ይቀልባቸዋል።

የክርስቶስን ወንጌል ከሰዎች ልብ ላይ በማደብዘዝ በሰው አእምሮ ላይ መጋረጃ ሆኖ የተጋረደውን የአሮጊቶችን ተረት የኃይማኖትን ግንብ በእግዚአብሔር ቃል እውነት እናፈርሳለን።

እግዚአብሔርን ከማያከብር ርባናቢስ አፈ ታሪክና ከአሮጊቶች ተረታ ተረት ራቅ፤ ይልቁንም ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስህን አሠልጥን።
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7 (አዲሱ መ.ት)

በእግዚአብሔር ዕውቀት ላይ በትዕቢት የሚነሣውን ክርክርና ከንቱ ሐሳብ ሁሉ እናፈርሳለን፤ አእምሮንም ሁሉ እየማረክን ለክርስቶስ እንዲታዘዝ እናደርጋለን።
— 2ኛ ቆሮንቶስ 10፥5 (አዲሱ መ.ት)

ወንጌል አይሸፈንም።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

25 Nov, 19:25


1ኛ ዮሐንስ 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እግዚአብሔር ፍቅሩን በመካከላችን የገለጠው እንዲህ ነው፤ እኛ በእርሱ አማካይነት በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ወደ ዓለም ላከ።

¹⁰ ፍቅር ይህ ነው፤ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደ ወደደንና ስለ ኀጢአታችን ማስተስረያ ይሆን ዘንድ ልጁን መላኩ ነው።


#የክርስቶስ_አገልጋይ_ቢና❤️🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

25 Nov, 04:11


ሮሜ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።

⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።

⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።

⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።

¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤

¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።

Bina revivalist 🔥

24 Nov, 20:02


የዛሬው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን በመካከላችን የገለጠበት እጅግ በጣም ከፍ ያልንበት ድንቅ ምሽት ነበረ😍😍😍🔥🔥🔥

ክብር ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ሃሌሉያ🔥🔥🔥
ዛሬ የነበራችሁ ወዳጆቼ ብሩካን ናችሁ ፀጋሀ ይብዛላችሁ❤️🔥

Bina revivalist 🔥

24 Nov, 19:59


Live stream finished (1 hour)

Bina revivalist 🔥

24 Nov, 18:33


ሻሎም የተወደዳችሁ ፕሮግራማችን ጀምሮአል ግቡ❤️🔥

Bina revivalist 🔥

24 Nov, 18:31


Live stream started

Bina revivalist 🔥

23 Nov, 20:43


🚨ሰበር ዜና 🚨

🙂አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ ✔️

Add channel @yonaaa125

Bina revivalist 🔥

23 Nov, 19:41


1ኛ ዮሐንስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ከእግዚአብሔር የተወለደ
#ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ #ዓለምንም #የሚያሸንፈው #እምነታችን ነው።

⁵ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ
#ከሚያምን_በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?

ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋል። ማለትም ዓለምን የሚያሸንፍበት አቅም በውስጡ አለ።

ዓለምን የሚያሸንፈው ግን እንዴት ነው? ወይም ዓለምን የሚያሸንፍበትን አቅም ግን እንዴት ነው የሚገልጠው? ወይም እንዴት ነው የሚጠቀመው? ብለን ስንጠይቅ መልሱንም ውስጡ ባለው እምነት ልክ ነው ይሆናል።

አማኝ ዓለምን የሚያሸንፍበትን ማንነትና አቅም የሚገልጠውና የሚጠቀመው ውስጡ ያለውን
#እምነት ሲገልጥ ነው።

ዳግም የተወለደ አማኝ ሁሉ ውስጥ እምነት ቢኖርም የእያንዳንዱ አማኝ የእምነት መጠን ግን እኩል አይደለም። እያወራሁኝ ያለሁት በኢየሱስ አምነን ስለዳንበት እምነት ሳይሆን ዳግም በተወለደው ማንነታችን ላይ የተካፈልነውን መለኮታዊ ሕይወት በምድር ላይ የምንገልጥበትን እምነት ነው ያወራሁት።

አየህ መፅሐፍ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን የሚያሸንፍበት አቅምና ማንነት እንዳለው ይነግርህና ዓለምን የሚያሸንፍበት አቅሙንና ማንነቱን የሚገልጠው ደግሞ በእምነቱ እንደሆነ ይነግርሃል።

ስለዚህ ዓለምን ለማሸነፍ የመጀመሪያው ከእግዚአብሔር መወለድህ መሰረታዊ ጉዳይ ቢሆንም ይህንን የማሸነፍ ማንነትህን የሚገልጠው ደግሞ በውስጠኛው ማንነትህ መጠንከርና የእምነት ጉልበትህን መጨመር ደግሞ እጅግ ወሳኝ የሆነ ጉዳይ ነው።

ክርስትና መወለድ ብቻ ሳይሆን በተወለደው ማንነትህ ማደግና መጠንከር ነው የውስጠኛው ማንነትህ ሲጠነክር ደግሞ የእምነት አቅምህ ከፍተኛ ይሆናል የእምነት አቅምህ ከፍተኛ ሲሆን ደግሞ ዓለምንና በዓለም ያለውን ክፋትና ዲያቢሎስንና የዲያቢሎስን ሽንገላ ሁሉ ማሸነፍ ትችላለህ።


እምነት ደግሞ በእግዚአብሔር ቃል የሚጠነክርና የሚያድግየሚገለጥ መለኮታዊ ዘር ነው።

የቃሉን መገለጥና የቃሉን ብርሃን በተሞላን ልክ ውስጣችን ያለው እምነት እያገደ እየጨመረ መለኮታዊ አቅም በሕይወታችን እየተገለጠ ይመጣል።

ያለ እግዚአብሔር ቃል እምነት ሊጨምርና ሊያድግ አይችልም።


እንግዲያስ #እምነት_ከመስማት ነው መስማትም #በእግዚአብሔር_ቃል ነው።
— ሮሜ 10፥17


ስለዚህ ዓለምንና በዓለም ያለውን ክፋት ለማሸነፍ እምነታችን ማደግና መጠንከር ይኖርበታል እምነታችን እንዲጠነክርና እንዲያድግ ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል መሞላት አለብን።

አባቶች ሆይ፥ ከመጀመሪያ የነበረውን አውቃችኋልና እጽፍላችኋለሁ። ጐበዞች ሆይ፥ ብርቱዎች ስለ ሆናችሁ #የእግዚአብሔርም_ቃል #በእናንተ_ስለሚኖር #ክፉውንም ስለ #አሸነፋችሁ እጽፍላችኋለሁ።
  — 1ኛ ዮሐንስ 2፥14


ኤፌሶን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን
#የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ #ልታጠፉ #የምትችሉበትን #የእምነትን_ጋሻ አንሡ፤

¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም
#የእግዚአብሔር_ቃል ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

23 Nov, 19:10


ምን አይነት pc ለፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷
👇👇👇👇👇

Bina revivalist 🔥

23 Nov, 18:49


ነገ እሁድ ማታ 3:30 የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናታችንን እንቀጥላለን🔥😍

መፅሐፍት ሁሉ ስለ ኢየሱስ ይናገራሉ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ኢየሱስን የሚገልጥ መንፈስ ነው እንደተለመደው መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን በቃሉ ብርሃን ይገልጥልናል በቃሉ ብርሃን እንጥለቀለቃለን🔥🔥🔥🔥❤️❤️


አገልጋይ ቢና❤️🔥

Bina revivalist 🔥

23 Nov, 10:54


ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥
  — ገላትያ 1፥15-16

ፍለጋ የሌለውን የክርስቶስን ባለ ጠግነት ለአሕዛብ እሰብክ ዘንድ፥ ሁሉንም በፈጠረው በእግዚአብሔር ከዘላለም የተሰወረው የምሥጢር ሥርዓት ምን እንደሆነ ለሁሉ እገልጥ ዘንድ ይህ ጸጋ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ለማንስ ለኔ ተሰጠ፤
  — ኤፌሶን 3፥8-9


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

22 Nov, 19:09


2ኛ ቆሮ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
#በክርስቶስም በኩል ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ያለ እምነት አለን።

⁵ ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን እንደሚሆን አንዳችን እንኳ ልናስብ ራሳችን የበቃን አይደለንም፤

⁶ እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።

⁷ ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ስለዚያ ስለ ተሻረው ስለ ፊቱ ክብር የሙሴን ፊት ትኩር ብለው መመልከት እስኪሳናቸው ድረስ፥ ያ በፊደላት በድንጋዮች ላይ የተቀረጸ የሞት አገልግሎት በክብር ከሆነ፥

⁸ የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም?

⁹ የኵነኔ አገልግሎት ክብር ከሆነ፥ ይልቅ የጽድቅ አገልግሎት በክብር አብዝቶ ይበልጣልና።

¹⁰ ያ የከበረ እንኳ እጅግ በሚበልጠው ክብር ምክንያት በዚህ ነገር ክብሩን አጥቶአልና።

¹¹ ያ ይሻር የነበረው በክብር ከሆነ፥ ጸንቶ የሚኖረውማ እጅግ ይልቅ በክብር ሆኖአልና።

¹² እንግዲህ እንዲህ ያለ ተስፋ ካለን እጅግ ገልጠን እንናገራለን፥

¹³ የዚያንም ይሻር የነበረውን መጨረሻ ትኵር ብለው የእስራኤል ልጆች እንዳይመለከቱ፥ በፊቱ መጋረጃ እንዳደረገ እንደ ሙሴ አይደለንም።

¹⁴ ነገር ግን አሳባቸው ደነዘዘ። ብሉይ ኪዳን ሲነበብ ያ መጋረጃ ሳይወሰድ እስከ ዛሬ ድረስ ይኖራልና፤ በክርስቶስ ብቻ የተሻረ ነውና።

¹⁵ ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ የሙሴ መጻሕፍት በተነበቡ ጊዜ ሁሉ ያ መጋረጃ በልባቸው ይኖራል፤

¹⁶ ወደ ጌታ ግን ዘወር ባለ ጊዜ ሁሉ መጋረጃው ይወሰዳል።

¹⁷ ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።

¹⁸ እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

21 Nov, 17:07


በመሰረቱ (በክርስቶስ) ላይ ስራችሁ እስካልሰደደ ድረስ በመሳዊ ሕይወታችሁ ማደግ መለምለም ማበብና ማፍራት መጠንከር መንዠርገግ ለሌሉች ጥላ መሆን አትችሉም።

በክርስቶስ ላይ ስር መስደድ ማለት ክርስቶስን በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ በቃሉ መረዳትና ማወቅ ማለት ነው።

በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ በክርስቶስ ስር
ስር ስትሰድዱ የውስጠኛው ማንነታችሁ ጠንካራ ይሆናል የገሃነም ደጆችም አይቋቋሟችሁም🔥

በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።
— ኢሳይያስ 27፥6

ያመለጠው የይሁዳ ቤት ቅሬታ ሥሩን ወደ ታች ይሰድዳል፥ ወደ ላይም ያፈራል።
— ኢሳይያስ 37፥31

ያመለጠው የይሁዳ ቤት ቅሬታ ሥሩን ወደ ታች ይሰድዳል፥ ወደ ላይም ያፈራል።
— 2ኛ ነገሥት 19፥30


በክርስቶስ እውቀት ስር ስንሰድድ በፍሬ በሰዎች ሁሉ ፊት እንገለጣለን🔥🔥🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

19 Nov, 21:21


#የኢየሱስ_ስም🔥

ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው #ከአለቅነትና_ከሥልጣንም #ከኃይልም #ከጌትነትም #ሁሉ #በላይና #በዚህ_ዓለም ብቻ #ሳይሆን ነገር ግን #ሊመጣ ባለው #ዓለም ደግሞ #ከሚጠራው_ስም #ሁሉ_በላይ በሰማያዊ ስፍራ #በቀኙ #ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ #የብርታቱ #ጉልበት ይታያል፤
— ኤፌሶን 1፥20-21

Bina revivalist 🔥

19 Nov, 05:10


የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር #የመንፈስ_ቅዱስም_ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።
— 2ኛ ቆሮ 13፥14

Bina revivalist 🔥

17 Nov, 20:25


ጠላቴ እልል አይልብኝምና ስለዚህ እንደ ወደድኸኝ አወቅሁ።”
— መዝሙር 41፥11

Bina revivalist 🔥

17 Nov, 19:51


Live stream finished (1 hour)

Bina revivalist 🔥

17 Nov, 18:34


ፕርሮግራማችንን ጀምረናል ግቡ ወዳጆቼ

Bina revivalist 🔥

17 Nov, 18:33


Live stream started

Bina revivalist 🔥

17 Nov, 16:42


የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናታችን ማታ 3:30 ይጀምራል።🔥❤️

Bina revivalist 🔥

14 Nov, 06:42


የመንፈስ ቅዱስ የሆነ ቤት ውስጥ ብቻ ነው ኢየሱስ የሚከብረው። ❤️

Bina revivalist 🔥

14 Nov, 06:24


መንፈስ ቅዱስ ሕይወታችንን ይውረስ
መንፈስ ቅዱስ እደሜአችንን ይውረስ
መንፈስ ቅዱስ ነፍሳችንን ይውረስ
መንፈስ ቅዱስ ልባችንን ይውረስ
መንፈስ ቅዱስ አእምሮአችንን ይውረስ
መንፈስ ቅዱስ ስጋችንን ይውረስ
መንፈስ ቅዱስ ሁለንተናችንን ይውረስ

#የእግዚአብሔር ቤተ #መቅደስ እንደ #ሆናችሁ #የእግዚአብሔርም_መንፈስ #እንዲኖርባችሁ_አታውቁምን?
— 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥16

ወይስ
#ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት #በእናንተ_የሚኖረው #የመንፈስ_ቅዱስ ቤተ #መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? #በዋጋ_ተገዝታችኋልና #ለራሳችሁ_አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20

Bina revivalist 🔥

14 Nov, 06:14


መንፈሳዊ ረሃብህ መንፈሳዊው ጤንነትህ ነው።

ትልቁ ኃጢአት ውሸት አይደለም።
ትልቁ ኃጢአት መስረቅ አይደለም።
ትልቁ ኃጢአት በዝሙት መውደቅ አይደለም።

ትልቁ ኃጢአት ኢየሱስን፤ መንፈስ ቅዱስን መራብና መፈለግ ማቆም ማለት ነው።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

13 Nov, 18:56


የአዲሱ ኪዳን ታላቁ ሊከ ካህናት እና መካለኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

ስለዚህ፥ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፤
— ዕብራውያን 3፥1


ዕብራውያን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።

¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።


ኢየሱስ ሊቀ ካህኔ ነው በሉ እስኪ❤️🙌

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

10 Nov, 19:45


ዛሬ የነበረን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚገርም የቃሉ መገለጥና የሚገርም ክብር ነበረበት ቃሉን ላበራልን መንፈስ ቅዱስ እውቅና እሰጣለሁ🔥🔥🔥❤️❤️🙌🙌🙌

መንፈስ ቅዱስ አክብረኸን በመካከላችን ተገኝተህ ስለገለጥክልን እናከብርሃለን እናመሰግንሃለን በሚበልጥ መገለጥና ቃልህን ስለምታበራልንም እናመሰግንሃለን በኢየሱስ ስም አሜን🔥❤️🙏

Bina revivalist 🔥

10 Nov, 19:40


Live stream finished (1 hour)

Bina revivalist 🔥

10 Nov, 18:35


Live ጀምረናል ገባ ገባ በሉ ቅዱሳን❤️

Bina revivalist 🔥

10 Nov, 18:34


Live stream started

Bina revivalist 🔥

10 Nov, 17:15


ማታ 3:30 ላይ እንገናኝ😍❤️🔥

Bina revivalist 🔥

10 Nov, 02:23


🛑የእግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውልው ዬለም እንጂ እናንተ ግን የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመሰማትና እየታዘዛ ለመኖር ከዚህ በታች ያለውን በመንካት ይቀላቀሉ።

Bina revivalist 🔥

09 Nov, 19:20


ዘውትር እሁድ ከ ምሽቱ 3:30 ጀምሮ እግዚአብሔር ለነፍሳችን የሚሆን ድንቅ የእራት (ማዕድ) ፕሮግራም አዘጋጅቶልናል ስለዚህ በዚህ እግዚአብሔር ባዘጋጀው የእራት ማዕድ ላይ በመታደም ነፍሳችሁን በእግዚአብሔር ቃል ብርሃን እንድትሞሏትና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነውን ኢየሱስን እንድንማረው ስል ግብዣዬ በፍቅር ነው።

አገልጋይ ቢና❤️

ነገ ማታ እንገናኝ እወዳችኋለሁ ❤️🔥

Bina revivalist 🔥

09 Nov, 18:32


Bina revivalist 🔥 pinned «በመስቀል ላይ እንደ ወንበዴና እንደተረገመ ሆኖ የተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ ዓምን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጥበብ ነው። ሰዎችን ሁሉ ለማዳን እንደዘንበዴና እንደተረገመ ሰው ሆኖ የተሰቀለው ኢየሱስ ምንም እንኳን ለአይሁድና ለአአህዛብ ሞኝነት ቢመስል በስብከት ሞኝነት የሚያምኑበትን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ ነው ሰዎችን ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ክብር ሊያስገባ እንደተረገመ…»

Bina revivalist 🔥

09 Nov, 18:15


👉ምንድነው የምትፈልገው ???
ከዚህ በታች ያሉት ነገሮች ከሆኑ አሁኑኑ ተቀላቀል

Bina revivalist 🔥

09 Nov, 17:58


በመስቀል ላይ እንደ ወንበዴና እንደተረገመ ሆኖ የተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ ዓምን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጥበብ ነው።

ሰዎችን ሁሉ ለማዳን እንደዘንበዴና እንደተረገመ ሰው ሆኖ የተሰቀለው ኢየሱስ ምንም እንኳን ለአይሁድና ለአአህዛብ ሞኝነት ቢመስል በስብከት ሞኝነት የሚያምኑበትን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ ነው

ሰዎችን ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ክብር ሊያስገባ እንደተረገመ ሆኖ የተሰቀለው ኢየሱስ በአይሁድና በአህዛብ እይታ ሞኝነትና ማሰናከያ ቢመስልም በእግዚአብሔር እይታ ግን ሰዎችን ሁሉ ከኃጢአት ነፃ አውጥቶ የራሱ የእግዚአብሔር ፅድቅ የሚያደርግ የእግዚአብሔር ጥበብና ኃይል ነው።

ለዛ ነው የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ትምህርትና ስብከት በመስቀል ላይ እርግማን ሆኖ የተሰቀለው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

1ኛ ቆሮንቶስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥

²³ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥

²⁴ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።

ውርደቱ ክብርን
እርግማኑ በረከትን
ኃጢአቱ ጽድቅን
ሞቱ ሕይወትን ያመጣ ብቸኛው ጀግና የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።


#አገልጋይ_ቢና❤️🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

08 Nov, 18:22


መዝሙር 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።

² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።

³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።

⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።

⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።

⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

08 Nov, 14:31


🛑የእግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውልው ዬለም እንጂ እናንተ ግን የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመሰማትና እየታዘዛ ለመኖር ከዚህ በታች ያለውን በመንካት ይቀላቀሉ።

Bina revivalist 🔥

08 Nov, 05:39


የምትወዱትን የእግዚአብሔር ሰው  ስም  የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  የእነሱ ማንነት እወቁ

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!!!👇👇👇👇👇

Bina revivalist 🔥

08 Nov, 04:46


ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏

ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf

Bina revivalist 🔥

08 Nov, 04:45


ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏

ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf

Bina revivalist 🔥

07 Nov, 18:34


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ?

Bina revivalist 🔥

07 Nov, 17:53


❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

Bina revivalist 🔥

06 Nov, 18:24


የልኡሉ ጥገኛ ነኝ።

መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።

² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

05 Nov, 20:06


በኃጢአት ወደ ተጨማለቅነው ሰዎች ጋር አብ ዘልቆ ሊገባ #የቻለው #በኢየሱስ በኩል ነው።

Bina revivalist 🔥

05 Nov, 20:01


ዛሬ ምሽት ድንቅ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ጊዜ ነበረን😍😍🔥🔥👇👇

ጥበብ፤
ፅድቅ፤
ቅድስና፤
ቤዛነት፤
#በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል #ከእግዚአብሔር_አብ የተሰጠን ነፃ ስፆታ ነው።

ይሔ ሁሉ የሆነው ማንም በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ ነው።

1ኛ ቆሮንቶስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁹ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ።

³⁰-³¹ ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።


ምእራፍ 2ን እሁድ ምሽት 3:30 እንቀጥላለን🔥🔥🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

05 Nov, 19:52


Live stream finished (1 hour)

Bina revivalist 🔥

05 Nov, 18:32


Live stream started

Bina revivalist 🔥

05 Nov, 18:23


ከደቂቃዎች በኋላ 1ኛ ቆሮንቶስ መፅሐፍ ጥናታችንን እንጀምራለን🔥❤️

Bina revivalist 🔥

05 Nov, 14:02


ማታ 3:30 የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናታችን ይጀምራል ❤️🔥

Bina revivalist 🔥

05 Nov, 10:35


📌ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ውስጥ ከሌላችሁ እውነት ነው የምላችሁ እጅግ በጣም እየባከነችሁ ነው አይዞአችሁ አሁንም አልረፈደም ከዚህ በታች የለውን በመምረጥ አንዱን ይጫኑ ይቀላቀላሉ መንፈሳዊ ህይወታቸውን ይለውጡ !!!!! Wave @srofgod ያናግሩኝ

Bina revivalist 🔥

04 Nov, 17:29


ኢየሱስን ብቻ ስበክ ልዩነትን ታመጣለህ🔥

Bina revivalist 🔥

03 Nov, 20:14


ሐዋርያት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤

¹⁸ ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

03 Nov, 19:26


የተወደዳችሁ ያባቴ ልጆች ዛሬ የነበረን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ባንዳንድ ችግር ምክኒያት ለ ማክሰኞ ማታ 3:30 ተላልፏል።

ለተፈጠረው ችግር በጌታ ስም ይቅርታ እንድታደርጉልኝ እጠይቃለሁ እወዳችኋለሁ መልካም ምሽት❤️
🙏

Bina revivalist 🔥

03 Nov, 17:48


ከደቂቃዎች በኃላ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናታችንን እንጀምራለን🔥🔥

Bina revivalist 🔥

03 Nov, 08:38


Anointing 🔥🔥😭😭
ቅባት🔥🔥😭😭

Bina revivalist 🔥

03 Nov, 07:39


እግዚአብሔር ሕልውናውን ይስጣችሁ🔥❤️

Bina revivalist 🔥

02 Nov, 20:07


እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ከቅባቱ ጋር ይስፋው🔥🔥🔥🔥

Bina revivalist 🔥

02 Nov, 17:18


የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናታችን ነገ 3:30 ይቀጥላል❤️🔥

Bina revivalist 🔥

02 Nov, 14:57


እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤....
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23


#Servant_Bina

Bina revivalist 🔥

01 Nov, 19:59


በመካከላችሁ ሳለሁ #ከኢየሱስ_ክርስቶስ በቀር እርሱም #እንደተሰቀለ #ሌላ ነገር #እንዳላውቅ_ቆርጬ ነበርና።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

31 Oct, 17:57


እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ፦ #በዘላለም_ፍቅር ወድጄሻለሁ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ።
— ኤርምያስ 31፥3


እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ #በወደድኸኝም_መጠን #እነርሱን እንደ #ወደድሃቸው_ያውቃል
— ዮሐንስ 17፥22-23


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

30 Oct, 19:57


ወደ አብ የሚያደርሰው ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ነው።

Bina revivalist 🔥

30 Oct, 18:41


ዕብራውያን 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ነገር ግን ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል፥ ወደ ሰማያዊቱም ኢየሩሳሌም፥ በደስታም ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት፥

²³ በሰማያትም ወደ ተጻፉ ወደ በኵራት ማኅበር፥ የሁሉም ዳኛ ወደሚሆን ወደ እግዚአብሔር፥ ፍጹማንም ወደ ሆኑት ወደ ጻድቃን መንፈሶች፥

²⁴ የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

28 Oct, 20:25


መዝሙር 124
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል፦

² እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥

³ ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤

⁴ በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤

⁵ በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር።

⁶ ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ።

⁷ ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች፤ ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።

⁸ ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

28 Oct, 19:34


እግዚአብሔር ኃጢአተኛውን ሰው እንዴት እንደሚቀጣውና እንደሚያጠፋው ሳይሆን እንዴት እንደሚያድነው ነው የሚያስበው።

እግዚአብሔር ፍቅር ነው።

Bina revivalist 🔥

27 Oct, 19:59


እጅግ በጣም ድንቅ ጊዜ ነበረን ጌታ የተባረከ ይሁን 🔥🔥🔥

ዛሬ አብራችሁኝ የእግዚአብሔርን ቃል ያጠናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀጣይ ሳምንት ካቆምንበት እንቀጥላለን🔥🔥❤️❤️

Bina revivalist 🔥

27 Oct, 18:30


መንፈስ ቅዱስ የቃሉን ብርሃን እንደ ጅረት ወንዝ በመንፈሳችን ላይ ያፈሰዋል🔥🔥

Live ጀምረናል ግቡ🔥🔥🔥

Bina revivalist 🔥

27 Oct, 18:10


ከደቂቃዎች በኋላ ፕሮግራማችን ይጀምራል ድንቅ ጊዜ ይኖረናል🔥🔥🔥🔥

Bina revivalist 🔥

27 Oct, 15:52


Bina revivalist 🔥 pinned «ማታ 3:30 አይቀርም🔥🔥 ድንቅ ምሽት ይኖረናል🔥🔥»

Bina revivalist 🔥

26 Oct, 03:12


❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

Bina revivalist 🔥

25 Oct, 20:25


የድሮ ቆየት ያሉ የ አልበም መዙሙሮች

Bina revivalist 🔥

25 Oct, 19:54


እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤
— ሐዋርያት 10፥38

Bina revivalist 🔥

24 Oct, 16:35


እሁድ ማታ 3:30 ተዘጋጁ ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ ምሽት ይኖረናል🔥🔥😍😍

መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በኃይል ያበራልናል በፀሎት መንፈስ ከፍፍፍ እንላለን🔥🔥

ወዳጆቻችሁን መጋበዛችሁን እንዳትረሱ ተወዳጆች ናችሁ😍
🔥❤️

Bina revivalist 🔥

23 Oct, 19:49


ይህንን መንፈስ ያለበት አምልኮ በፀሎት ሰአታችሁ ክፈቱና ከፍ በሉበት በጣም የተነካሁበት አምልኮ ነው🔥🔥🔥😭😭😭

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

23 Oct, 17:58


እንግዳ ጋብዤ ምንድነው መኝታ
ለቀን ምሳ ልስራ እራቱን ለማታ
   ነቅቼ ልጠብቅ የሕይወቴን ጌታ
    ወገቤን አጥብቄ ልበል ማራናታ

አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ
እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ

    ላልዳኑት ልመስክር የዳኑትን ላፅና
    ትዕዛዝ አልጠብቅም ተግባሬ ነውና
ቅዱስ ቃሉን ላጥና በፀሎቴም ልትጋ
የገሃነምን ደጅ በስሙ ልዋጋ

አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ
እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ

ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።
  — ዮሐንስ 14፥3

የምንወደው፤ የናፈቀን፤ የራበን፤ ኢየሱስ ሊወስደን በቅርቡ በክብር ይመጣል😍😭


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

22 Oct, 18:07


ዮሐንስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።

⁵ እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

22 Oct, 04:41


በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
— ሮሜ 5፥5

Bina revivalist 🔥

21 Oct, 19:22


ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ #የሕይወት_እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ #አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ #አይጠማም🔥🔥🔥🔥
  — ዮሐንስ 6፥35


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

20 Oct, 18:10


Yeh-shu-ah🔥😭
Jesus🔥😭
ኢየሱስ🔥😭

Bina revivalist 🔥

20 Oct, 17:25


የመስቀሉ ቃል #መገለጥ የእግዚአብሔርን ኃይል የምንለማመድበት መለኮታዊ እውቀት ነው።

የመስቀሉ ቃል ሲበራልህ የመለኮትን ኃይል የምትገልጥበት መንፈሳዊ እውቀትን በመንፈስህ ትካፈላለህ🔥🔥

በአዲስ ኪዳን የመጨረሻው የእግዚአብሔር ኃይል በሁለት ቦታዎች ተገልጧል🔥🔥🔥

አንደኛው ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሲሰቀል ሲሆን🔥
ሁለተኛው ደግሞ ኢየሱስ በትንሳኤው ኃይል ከሙታን መካከል ሲነሳ ነው🔥


1ኛ ቆሮንቶስ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት የዛሬ ሳምንት ይጀምራል እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ነገር አብሮኝ የሚያጠና ሰው ያተርፋል🔥🔥🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

20 Oct, 16:43


መፅሐፍ ቅዱስን በየሳምንቱ እሁድ በቀጣይነት ከእኛ ጋር ለማጥናትና አብሮ ለመፀለይ የወሰናችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ??🔥🔥🤚🤚

እጆቻችሁን አሳዩኝ🔥🤚

Bina revivalist 🔥

20 Oct, 11:14


ቀጣይ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 17 ከምሽቱ 3:30 ይጀምራል😍😍😍🔥🔥🔥

ዘውትር እሁድ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ አብረን ሕይወትና መንፈስ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እናጠናለን አብረን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እንፀልያለን እግዚአብሔር በእኛ ሊገልጠው ላለው ክብር ራሳችንን እናዘጋጃለን🔥🔥🔥🔥

የምናጠናው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 1ቆሮንቶስ ነው ስለዚህ ተዘጋጁ እግዚአብሔር በኃይል ይጠቀምብናል🔥🔥🔥🔥

ቃልህ ተገኝቶአል እኔም በልቼዋለሁ አቤቱ፥ የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሤትና የልብ ደስታ ሆነኝ።
  — ኤርምያስ 15፥16

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

19 Oct, 18:57


ይህንን የሕይወት ቃል በየአደባባዮች እንድናገር አንደበቴን የከፈተልኝ መንፈሱንና ጥበቡን የሰጠኝን ኢየሱስን በእኔ ሁኔታ የገለጠውን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥

2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤

¹⁵ በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።


የራሴ የምለው ሕይወት እስከማይኖረኝ ድረስ ወንጌል ሕይወቴን ጠቅልሎታል🔥🔥😭😭

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

17 Oct, 18:16


እጅግ በጣም የሚያስፈልጉን 10 ነገሮች🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

1.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት 🔥
2.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
3.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
4.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
5.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
6.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
7.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
8.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
9.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
10.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥

Bina revivalist 🔥

16 Oct, 16:58


የመንፈስ ቅዱስ #ቅባት🔥🔥

Bina revivalist 🔥

15 Oct, 19:58


ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ #ከእግዚአብሔር ዘንድ #ጥበብና_ጽድቅ #ቅድስናም_ቤዛነትም በተደረገልን #በክርስቶስ_ኢየሱስ የሆናችሁ #ከእርሱ ነው።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥30-31

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Bina revivalist 🔥

15 Oct, 07:59


#ያለ_ሥራ_ለመልካም_ሥራ_ድነናል።
--------------------------------------
✍️ሥራ ድነትን አያመጣም ድነት ግን መልካም ሥራን ይፈጥራል። መልካም ሥራ የድነታችን አላማ የእምነታችን ደግሞ ማስረጃ ነው። ስለሆነም ሰው መልካም በማድረግ ባይጸድቅም የጸደቀ ሰው ግን መልካም ሥራን ያደርጋል። መልካም ሥራ የድነት ምክንያት ሳይሆ የድነት ውጤት ነው። ይህም መልካም ሥራ የጸጋውና የመንፈስ ቅዱስ ውጤት እንጅ በራሳችን ትግል የምናመጣው እንዳልሆነም ልብ ልንል ይገባናል።

📌ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችን ይሁን። አሜን።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist