Abay Bank @abaybanksharecompany Channel on Telegram

Abay Bank

@abaybanksharecompany


Vision:
To Become the First Bank of Choice

Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders

Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation

Abay Bank (English)

Abay Bank, also known as @abaybanksharecompany on Telegram, is a leading financial institution dedicated to providing top-notch banking services to its customers. With a vision to become the first bank of choice, Abay Bank strives to offer the best-in-class banking services while adding value for all stakeholders involved. The bank's mission is clear: to prioritize customer-centricity, accountability, teamwork, employee-centricity, and innovation in everything they do.

When you join the Abay Bank Telegram channel, you gain access to exclusive updates, financial tips, and insights into the latest banking trends. Whether you are a customer looking for personalized assistance or an individual interested in staying informed about the banking industry, this channel has something for everyone.

By following @abaybanksharecompany on Telegram, you are taking the first step towards financial empowerment and staying connected with a bank that values your needs and priorities. Join us today and experience the difference of banking with Abay Bank.

Abay Bank

11 Jan, 12:18


#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

11 Jan, 06:43


የጥር 3/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

10 Jan, 08:21


የጥር 2/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

10 Jan, 07:45


በሸሪዓው መርህ በተዘጋጀው የዓባይ ሰዲቅ - ሀላል የክፍያ ካርድ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ ሂሳብዎን በቀላሉ ያንቀሳቅሱ!

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ ሀላል የክፍያ ካርድን በመውሰድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

#abaybank
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking

Abay Bank

09 Jan, 11:20


ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ የዓባይ ባንክ የክፍያ መፈጸሚያ ማሽኖችን በመጠቀም በዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት ግብይትዎን ያከናውኑ!

ዛሬውኑ የዓባይ ባንክ ካርድዎን ከሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፎች በመውሰድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/ways-to-bank/

Abay Bank

09 Jan, 07:57


የጥር 1/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

08 Jan, 10:49


የበዓል ስጦታ!
-----------------------------
ዓባይ ባንክ ከታኅሣሥ 14 እስከ ጥር 12/2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል የተላከልዎን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ2% ስጦታ ሲያበረክትልዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

ከውጭ ሀገር የተላከልዎን እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከ2% ጉርሻ ጋር አሁኑኑ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፡፡

መልካም በዓል!
ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!

Abay Bank

08 Jan, 07:24


የታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

07 Jan, 03:27


#abaybank

Abay Bank

06 Jan, 11:48


#abaybank

Abay Bank

06 Jan, 07:15


የታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

04 Jan, 13:54


#abaybank

Abay Bank

04 Jan, 09:28


ዓባይ ባንክ እና በጃይኢትዮ ኢንደስትሪና ኢንጂነሪንግ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
---------------------------------------
ዓባይ ባንክ አ.ማ.  እና በጃይኢትዮ ኢንደስትሪና ኢንጂነሪንግ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱን የዓባይ ባንክ የሪቴል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ እና የበጃይኢትዮ ኢንደስትሪና ኢንጂነሪንግ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር በጃይ ናይከር ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱ ባንኩ በሚሰጠው የተለያዩ የባንክ አገልግሎቶች እና በበርካታ የፋይናንስ ዘርፎች በትብብር መስራት የሚያስችል እንደሆነ በፊርማ ሥነ - ሥርዓቱ ላይ ተጠቅሷል።

ዓባይ ባንክ አገልግሎቱን በማስፋፋት ደንበኞቹን የሚመጥኑ የተለያዩ አገልግሎቶች ለመስጠት ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር የመግባቢያ ስምምነት በመፈራረም ዘርፈ ብዙ የፋይናንስ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል።


ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

Abay Bank

04 Jan, 09:01


የታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

03 Jan, 11:25


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረስዎ!
-----------------------------
ዓባይ ባንክ ከታኅሣሥ 14 እስከ ጥር 12/2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል የተላከልዎን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ2% ስጦታ ሲያበረክትልዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

ከውጭ ሀገር የተላከልዎን እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከ2% ጉርሻ ጋር አሁኑኑ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፡፡

መልካም በዓል!

ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!

Abay Bank

03 Jan, 07:57


የታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

03 Jan, 07:07


ዓባይ ባንክ እና የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የሥራ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተወያዩ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. እና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እያከናወኗቸው ያሉትን ስትራቴጂካዊ ግንኙነቶች እና ባንኩ እየሰጠ ስለሚገኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በስፋት አብሮ ለመሥራት የሚያስችል ውይይት አደረጉ፡፡

በውይይቱ ላይ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ እና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሃጂ ሸህ ኢብራሂም ቱፋ እንዲሁም የባንኩ እና የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

ባንኩ እና ከመጅሊሱ ጋር ስትራቴጂክ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ለመስራት ከስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን፣ በቀጣይ በሚኖረው የሥራ እንቅስቃሴ ላይ ከሁለቱም ወገን የተውጣጣ የቴክኒክ ቡድን ተዋቅሮ ወደ ሥራ እንዲገባ አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

Abay Bank

03 Jan, 06:56


የሸሪዓውን መርህ መሰረት በማድረግ በተዘጋጁት ሰዲቅ - የዓባይ ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶች፡-

ዋዲያህ የቁጠባና ተንቀሳቃሽ ሒሳብ፣
ሙዳራባህ የቁጠባና በጊዜ ገደብ የሚቀመጥ ሒሳብ፣
የሀጅ ጉዞዎን ለማከናወን የተዘጋጀ የቁጠባ አገልግሎት፣
ካፋላህ የዋስትና አገልግሎት፣
እንዲሁም የተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶች፣
ሙራባህ፣ ቀርድ እና ሌሎችም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ እንጋብዝዎታለን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking

Abay Bank

02 Jan, 13:37


ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው “አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ” የንግድ ባዛር ላይ የተሟላ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
በባዛሩ ለሸመታ ጎራ ሲሉ እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

Abay Bank

02 Jan, 11:14


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረስዎ!
መልካም በዓል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

Abay Bank

02 Jan, 07:26


የታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

01 Jan, 11:27


#abaybank

Abay Bank

01 Jan, 09:02


ክፍያ መፈፀም ቀላል ሆኗል!

በግብይት እና አገልግሎት መስጫ ሥፍራዎች በምቾት እና በፍጥነት የዓባይ የክፍያ መፈጸሚያ ማሽኖችን (ፖስ) በመጠቀም ግብይትዎን ያከናውኑ፤ ክፍያ ይፈጽሙ!

ዛሬውኑ የዓባይ ባንክ ካርድን ከሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፎች በመውሰድ በክፍያ መፈጸሚያ ማሽኖቻችን በምቾት ይገልገሉ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/ways-to-bank/

Abay Bank

01 Jan, 08:06


የታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

31 Dec, 16:14


Happy New Year!

May the New Year, 2025 bring you new opportunities and successes!

We are committed to providing you with exceptional service and support in your successful financial journey to GREATNESS!

Abay - Source of Greatness!

Abay Bank

31 Dec, 13:14


የበዓል ስጦታ ከዓባይ ባንክ!
-----------------------------
ዓባይ ባንክ ከታኅሣሥ 14 እስከ ጥር 12/2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል የተላከልዎን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ2% ስጦታ ሲያበረክትልዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

ከውጭ ሀገር የተላከልዎን እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከ2% ጉርሻ ጋር አሁኑኑ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፡፡

ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!

Abay Bank

31 Dec, 08:45


የታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

30 Dec, 13:16


#abaybank

Abay Bank

07 Dec, 11:18


#abaybank

Abay Bank

07 Dec, 07:08


የኅዳር 28/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

06 Dec, 13:27


በባንካችን ቀልጣፋ የሃዋላ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!
---------------------------------
ከባንካችን ጋር አብረው ከሚሰሩ የሀዋላ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ከወዳጅ ዘመድ ከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ከፈጣን አገልግሎትና ከከፍተኛ የዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ተመን ጋር እንጠብቅዎታለን፡፡

በፈጣን እና አስተማማኝ የሃዋላ አማራጮች የተላከልዎትን የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በተላከልዎት ፍጥነት አሁኑኑ ይቀበሉ፡፡


ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

06 Dec, 07:53


የኅዳር 27/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

06 Dec, 06:42


ባንካችን ከኅዳር 06 እስከ ታህሳስ 06 / 2017 ዓ.ም. ድረስ በሰዲቅ-ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ ባዘጋጀው ልዩ የደንበኞች አገልግሎት ንቅናቄ ወር ደንበኞቹን በልዩ ሁኔታ እያስተናገደ ይገኛል፡፡

የሸሪዓውን መርህ መሰረት አድርገው የተዘጋጁትን ዘርፈ ብዙ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቶቹን በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመቅረብ እንዲጠቀሙ እንጋብዛለን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking

Abay Bank

05 Dec, 10:43


ዓባይ ባንክ በቡታጅራ እና ወራቤ ከተሞች የደንበኞች ውይይት አካሄደ
-------------------------------------------------------
ዓባይ ባንክ በቡታጅራ እና ወራቤ ከተሞች እንዲሁም አጎራባች አካባቢዎች ከሚገኙ የባንኩ ደንበኞች እና የአካባቢው ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ባንኩ እየሰጠ ስለሚገኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በተመለከተ ውይይት አካሄደ፡፡

በውይይት መድረኩ ላይ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ም/ዋና መኮንን አቶ አቡበክር ናዚር፣ ባንኩ ዘርፈ ብዙ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በስፋት እየሰጠ እንደሚገኝ እና የባንኩ ደንበኞች በተሰማሩበት የተለያዩ የልማት መስኮች እና የስራ ዘርፎች ላይ አመቺ የሆኑ አሰራሮችን በመዘርጋት ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል።

በውይይት መድረኩ ላይ የባንኩ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓ አማካሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኡስታዝ አብዱልመናን አቡያሰር፣ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ኦፕሬሽንና ሀብት ማሰባሰብ ም/ዳይሬክተር አቶ አንዋር ከሊፋ እንዲሁም የባንኩ የሀዋሳ ዲስትሪክት ስራ አስኪያጅ አቶ ፋኑኤል ታዬ የተገኙ ሲሆን÷ ስለአገልግሎቱ የተለያዩ አማራጮች እና አሰራሮች ለውይይት ታዳሚዎቹ ሰፊ ማብራሪ እና ገለፃ ተደርጓል፡፡

በመጨረሻም የባንኩ ደንበኞች ስለባንኩ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት አሰራር እና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ሃሳብና አስተያየት የሰነዘሩ ሲሆን በባንኩ የሥራ ኃላፊዎች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል::

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ

Abay Bank

05 Dec, 06:50


የኅዳር 26/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

04 Dec, 13:50


ዓባይ ባንክ ከሲቲ ኤክስፕረስ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
..............................
ዓባይ ባንክ ከሲቲ ኤክስፕረስ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅት ጋር የሐዋላ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ስምምነቱን ወ/ሮ ጽጌ አያሌው የዓባይ ባንክ የዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት ዋና መኮንን እና አቶ ሰዒድ አሕመድ የሲቲ ኤክስፕረስ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ በዛሬው ዕለት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡

በፊርማው ሥነ - ሥርዓት ላይ ወ/ሮ ጽጌ አያሌው በሰጡት አስተያየት ስምምነቱ በውጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በቀላሉ እና ህጋዊ በሆነ መንገድ ገንዘብ ለመላክ የሚያስችላቸውን አማራጭ ለማስፋት እና የውጭ ምንዛሬ ፍሰቱን በማጠናከር በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ አስተዋፅኦ ለማበርከት ጉልህ ድርሻ እንደሚኖረው ጠቁመዋል፡፡

አቶ ሰኢድ አሕመድ በበኩላቸው በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ የባንክ አገልግሎት ሥርዓት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማስቻል የደንበኞችን እርካታ ለመጨመር እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል፡፡

ሲቲ ኤክስፕረስ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅት በዋናነት በጅቡቲ እና ሶማሊያ አገራት በመሥራት ላይ የሚገኝ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅት ነው፡፡

ዓባይ ባንክ ከሞጆ፣ ኢትዮዳሽ፣ ዌስተርን ዩኔን፣ ቲዩንስ፣ መኒግራም፣ ድሃብሺል፣ ትራንስ ፋስት፣ ሪያ፣ ዩ-ረሚት፣ ዎርልድ ረሚት፣ ሺፍት እና ሪሚትሊ ከተባሉ ዓለምአቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ጋር በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

Abay Bank

04 Dec, 09:08


የኅዳር 25/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

04 Dec, 07:48


እንኳን ለዓለም አቀፍ የባንኮች ቀን አደረሰን!
ዓባይ ባንክ ለዓለም አቀፍ የባንኮች ቀን እንኳን አደረሰን እያለ፣ የምሰጣቸውን ዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች በመጠቀም የታላቅነት ጉዞዎን እውን እንዲያደርጉ እንጋብዝዎታለን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://abaybanksc.com

Abay Bank

03 Dec, 09:05


የኅዳር 24/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

03 Dec, 08:55


ዓባይ ባንክ ከሞጆ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅትጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
.......
ዓባይ ባንክ ከሞጆ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅት ጋር አብሮ መሥራት የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎችን በማጠናቀቅ የሐዋላ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ስምምነቱን ወ/ሮ ጽጌ አያሌው የዓባይ ባንክ የዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት ዋና መኮንን እና አቶ ምስክር ታደለ የሞጆ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡

በፊርማው ሥነሥርዓት ላይ ወ/ሮ ጽጌ አያሌው በሰጡት አስተያየት ባንኩ ከገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቱ ጋር አብሮ ለመሥራት ያደረገው ስምምነት በውጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በቀላሉ እና ህጋዊ በሆነ መንገድ ገንዘብ ለመላክ የሚያስችላቸውን አማራጭ ለማስፋት እና የውጭ ምንዛሬ ፍሰቱን በማጠናከር በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ አስተዋፅኦ ለማበርከት እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

ወ/ሮ ጽጌ አያሌው ሞጆ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅት በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ከዓባይ ባንክ ጋር አብሮ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን ጨምረው ገልፀዋል፡፡

አቶ ምስክር ታደለ በበኩላቸው የተጀመረውን የሥራ አጋርነት በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያነው ፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ የባንክ አገልግሎት ሥርዓት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማስቻል የደንበኞችን እርካታ ለመጨመር እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል፡፡

ሞጆ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅት በአሁኑ ሰዓት በአሜሪካን ሀገር በመሥራት ላይ የሚገኝ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅት ነው፡፡

ዓባይ ባንክ ከኢትዮዳሽ፣ ዌስተርን ዩኔን፣ ቲዩንስ፣ መኒግራም፣ ድሃብሺል፣ ትራንስ ፋስት፣ ሪያ፣ ዩ-ረሚት፣ ዎርልድ ረሚት፣ ሺፍት፣ ሪሚትሊ እና ኢምራንኤክስቼንጅ ከተባሉ ዓለምአቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ጋር በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡

Abay Bank

02 Dec, 12:33


የአርሶአደሮች የቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል?

ዓባይ ባንክ ታትረው ያገኙትን ገንዘብ ባንካችን ባዘጋጀው ልዩ “የአርሶአደሮች የቁጠባ ሒሳብ” በመቆጠብ የግብርና ሥራዎትን ማሻሻል እንዲሁም የቤተሰብዎን ሕይወት መቀየር የሚችሉበት የቁጠባ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ በታላቅ ደስታ እንገልፃለን፡፡

ዛሬውኑ አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ የአርሶአደሮች የቁጠባ ሒሳብ ይከፈቱ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abayabank
https://www.abaybanksc.com/saving-and-investments/

Abay Bank

02 Dec, 11:53


የዓባይ ባንክ ማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰብ በመሆንዎ፡-
-----------------------
*አዳዲስ የሥራ ቅጥር እና የጨረታ መረጃዎች በፍጥነት ይደርሱዎታል፤
*ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ መረጃዎች በፍጥነት ያገኛሉ፤
*ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶቻችንን በተመለከተ መረጃ ያገኛሉ፤ እንዲሁም
*ለጥያቄዎችዎ ፈጣን ምላሽ ያገኛሉ፡፡

የዓባይ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያዎች
ፌስቡክ (http://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
ቴሌግራም (https://t.me/abaybanksharecompany)
ትዊተር (https://twitter.com/AbayBank)
ሊንክድኢን (https://www.linkedin.com/company/abaybank)
ዩትዩብ (https://www.youtube.com/@abaybank4665)
ቲክቶክ (https://www.tiktok.com/@abaybank)
ኢንስታግራም (https://www.instagram.com/abay_bank/)

Abay Bank

02 Dec, 09:30


የኅዳር 23/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

02 Dec, 07:40


#abaybank

Abay Bank

30 Nov, 12:51


#abaybank

Abay Bank

30 Nov, 06:50


የኅዳር 21/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

29 Nov, 08:53


የኅዳር 20/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

29 Nov, 06:38


የዓባይ ባንክ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የደንበኞች አገልግሎት ንቅናቄ ወር
---------------------
ባንካችን ከኅዳር 06 እስከ ታህሳስ 06 / 2017 ዓ.ም. ድረስ በሚቆየው እና በሰዲቅ-ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ ባዘጋጀው ልዩ የደንበኞች አገልግሎት ንቅናቄ ወር ደንበኞቹን በልዩ ሁኔታ እያስተናገደ ይገኛል፡፡

የሸሪዓውን መርህ መሰረት አድርገው ከተዘጋጁት ዋዲዓ የወጣቶች፣ የህፃናት፣ ተንቀሳቃሽ፣ እቁብ እና በርካታ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቶችን በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመቅረብ እንዲጠቀሙ እንጋብዛለን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking

Abay Bank

28 Nov, 07:25


የኅዳር 19/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

27 Nov, 16:21


ባንካችን ለጋሽ ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች በበጎ አድራጎት ሥራ ላይ የተሰማሩ ተቋማትን ለማገዝ የሚያስችላቸውን ሠናይ የበጎ አድራጎት የቁጠባ ሒሳብ በማዘጋጀት በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡

እርስዎ በሠናይ የበጎ አድራጎት የቁጠባ ሂሳብ ቆጥበው ድጋፍ ሲያደርጉ ባንካችን 1በመቶ በመጨመር ለመረጡት የበጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ ያደርጋል፡፡

አሁኑኑ በአቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎችን በመጎብኘት ሠናይ የበጎ አድራጎት ሒሳብ ይክፈቱ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/saving-and-investments/

Abay Bank

27 Nov, 08:26


የኅዳር 18/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

27 Nov, 05:41


ፎርቹን ጋዜጣ ቅዳሜ ህዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም የተካሄደውን የዓባይ ባንክ የባለአክሲዮኖች 15ኛ አመታዊ መደበኛ ጉባኤን አስመልክቶ የሚከተለውን ዜና ዘግቧል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ማስፈንጠሪያውን ይከተሉ
https://ow.ly/yk1T50UfwaM

Abay Bank

26 Nov, 13:31


አርትስ ቴሌቪዥን ስለ ዓባይ ባንክ የባለአክሲዮኖች 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ያስተላለፈው ዘገባ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ

Abay Bank

26 Nov, 09:33


የዓባይ ባንክ የባለአክሲዮኖች 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤን በተመለከተ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ያስተላለፈው ዘገባ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ

Abay Bank

26 Nov, 08:57


የኅዳር 17/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

25 Nov, 07:53


የኅዳር 16/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

25 Nov, 06:28


መልካም የሥራ ሳምንት!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#Monday #MondayMotivation #Success

Abay Bank

23 Nov, 09:11


የኅዳር 14/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

23 Nov, 07:01


አሁናዊ ሁነት

ዓባይ ባንክ በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ብር 8.4 ቢሊየን ጠቅላላ ገቢ አስመዘገበ። ይህ የተገለፀው የባንኩ ባለአክሲዮኖች 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ዛሬ እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው።

ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የዓባይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሳቢ ዶ/ር አምላኩ አስረስ ባለፈው በጀት ዓመት በባንክ ኢንዱስትሪው አውንታዊና አሉታዊ ሁኔታዎችን የፈጠሩ አለም አቀፋዊና አገራዊ ክስተቶች የነበሩ ቢሆንም ባንኩ በሁሉም የአፈፃፀም መለኪያዎች ውጤት ማስመዝገቡን ገልፀዋል።

በበጀት ዓመቱ የዓባይ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ መጠን 52.6 ቢሊየን ብር መሆኑ ተገልጿል።

የዓባይ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በበኩላቸው  የባንኩ አጠቃላይ ሃብት ባለፈው በጀት ዓመት የ21 በመቶ ዕድገት በማስመዝገብ ብር 66.4 ቢሊየን የደረሰ መሆኑን እና ደንበኞቹ 3.5 ሚሊዮን መድረሳቸውን ገልፀዋል፡፡

Abay Bank

22 Nov, 09:04


የኅዳር 13/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

22 Nov, 06:52


ባንካችን ከኅዳር 06 እስከ ታህሳስ 06 / 2017 ዓ.ም. ድረስ በሚቆየው እና በሰዲቅ-ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱ ባዘጋጀው ልዩ የደንበኞች አገልግሎት ንቅናቄ ወር ደንበኞቹን በልዩ ሁኔታ እያስተናገደ ይገኛል፡፡

የሸሪዓውን መርህ መሰረት አድርገው በተዘጋጁት በርካታ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶች እንዲጠቀሙ እየጋበዝን፣ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በመቅረብ ዛሬውኑ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

Abay Bank

21 Nov, 11:05


የኅዳር 12/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

20 Nov, 08:15


የኅዳር 11/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

20 Nov, 07:06


መልካም ዓለምአቀፍ የሕፃናት ቀን!
------------------------------
ዓለምአቀፍ የሕጻናት ቀን የሕጻናትን ሁለንተናዊ ዕድገትና ስኬት ለማረጋገጥ በየዓመቱ ኅዳር 11 ቀን በአለምአቀፍ ደረጃ ይከበራል፡፡
ባንካችን ቀኑን ምክንያት በማድረግ ልጆች ከመነሻው ቁጠባን እንዲገነዘቡ ብሎም ፍሬያማ ዜጋ እንዲሆኑ እንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ ያዘጋጀ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ መግለጽ እንወዳለን ፡፡

አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎችን ወይም የባንኩን ድረገጽ www.abaybanksc.com በመጎብኘት ለልጆቻዎ እንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሂሳብ አሁኑኑ ይክፈቱ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/abay/enbut-kids

Abay Bank

19 Nov, 12:43


Access Your Account Anytime, Anywhere via Abay Card Banking Service at your fingertips to transcend your banking experience.

Source of Greatness!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/abay-card-banking/

Abay Bank

19 Nov, 08:27


የኅዳር 10/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

18 Nov, 09:27


የኅዳር 09/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

18 Nov, 07:03


VACANCY ANNOUNCEMENT
-------------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1, Branch Manager - Grade - 1
2. Facility Engineer (Mechanical)
… and many more vacant posts.

For detail information, please visit our website with the link attached below.
https://www.abaybanksc.com/vacancy-announcement-7/

Follow our social media pages for new vacancy announcements.
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|

Abay Bank

18 Nov, 06:52


#abaybank

Abay Bank

16 Nov, 13:32


#abaybank

Abay Bank

16 Nov, 08:56


የኅዳር 07/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

15 Nov, 13:27


ባንካችን ከኅዳር 06 እስከ ታህሳስ 06 / 2017 ዓ.ም. ድረስ በሚቆየው እና በሰዲቅ-ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱ ባዘጋጀው ልዩ የደንበኞች አገልግሎት ንቅናቄ ወር ደንበኞቹን በልዩ ሁኔታ እያስተናገደ ይገኛል፡፡

የሸሪዓውን መርህ መሰረት አድርገው በተዘጋጁት በርካታ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶች እንዲጠቀሙ እየጋበዝን፣ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በመቅረብ ዛሬውኑ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

Abay Bank

15 Nov, 12:52


የኅዳር 06/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

15 Nov, 12:32


የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች

ፌስቡክ፡ https://web.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://t.me/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/

Abay Bank

15 Nov, 12:16


የሩጫ ቲሸርት ለመሸለም 1 ቀን ብቻ አለዎ
በፍጥነት ይጋብዙ፤ ይሸለሙ
-------------------------
ተጨማሪ ቲሸርቶች ስላሉን የቴሌግራም ገፃችን የመጋበዣ ማስፈንጠሪያውን https://t.me/Abay_Bank_Referral_Bot በመከተል ለወዳጆችዎ በማጋራት የሩጫ ቲሸርቶችን እንዲሸለሙ ጋብዘንዎታል፡፡
ተጨማሪ አሸናፊዎችን ነገ ጠዋት ይፋ እናደርጋለን፡፡
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

Abay Bank

15 Nov, 09:02


አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
ይጋብዙ፤ የሩጫ ቲሸርት ይሸለሙ!
-------------------------
ባንካችን የሩጫ ቲሸርት የሚያሸልም ውድድር በቴሌግራም ገጻችን ማዘጋጀቱ ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሰረት 15 የውድድሩ ተሳታፊዎች የሩጫ ቲሸርት አሸንፈዋል፡፡
አሸናፊዎች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ የባንካችን ማርኬቲንግ ዲፓርትመንት የሚገኝበት ጀምስ ሕንፃ (መስቀል ፍላወር፣ ድሪምላይነር ሆቴል ፊትለፊት) በመምጣት የሩጫ ቲሸርቶች መውሰድ ትችላችሁ፡፡
ተጨማሪ ቲሸርቶች ስላሉን የቴሌግራም ገፃችን የመጋበዣ ማስፈንጠሪያውን https://t.me/Abay_Bank_Referral_Bot በመከተል ለወዳጆችዎ በማጋራት የሩጫ ቲሸርቶችን እንዲሸለሙ ጋብዘንዎታል፡፡

ተጨማሪ አሸናፊዎችን ዛሬ ከቀኑ 8:00 ላይ ይፋ እናደርጋለን፡፡

Abay Bank

15 Nov, 08:03


ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓውን መርህ መሠረት ያደረገ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት።

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking

Abay Bank

14 Nov, 12:16


ውድ ደንበኞቻችን ፣

የለም ሆቴል ቅርንጫፍ በኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ምክንያት አገልግሎት እየሰጠ ባለመሆኑ ቅርንጫፉ ላይ ይሰጥ የነበረውን ሙሉ አገልግሎት
• በሃያ ሁለት አደባባይ ቅርንጫፍ፣
• ሲግናል ቅርንጫፍ እና
• መገናኛ ቅርንጫፎች እንዲጠቀሙ በትህትና እናሳውቃለን፡፡

በተጨማሪም የዲጂታል ባንኪንግ የአገልግሎት አማራጮችን 24/7 በምቾት ይጠቀሙባቸው፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

Abay Bank

14 Nov, 09:03


የኅዳር 05/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

13 Nov, 11:15


የኅዳር 04/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

13 Nov, 08:01


Happening Now
-------------------------
The Ethiopian Capital Markets Authority is conducting a Capital Market Summit 2024 with the theme "Developing Capital Markets in Ethiopia" focusing on its progress, challenges and opportunities.

The summit is being held at Ethiopian Skylight Hotel, Addis Ababa.

Abay - Source of Greatness!
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

13 Nov, 06:13


የሩጫ ቲሸርቶችን ይሸለሙ!
--------------------------
ዓባይ ባንክ የሩጫ ቲሸርት የሚያሸልም ውድድር አዘጋጅቷል፡፡
እርስዎ የቴሌግራም ገፃችን የመጋበዣ ማስፈንጠሪያውን ለ20 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወዳጆችዎ በማጋራት የሩጫ ቲሸርቶችን ይሸለሙ፡፡
የመጋበዣ ማስፈንጠሪያውን https://t.me/Abay_Bank_Referral_Bot በመከተል አሁኑኑ ውድድሩን ይቀላቀሉ፡፡
ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚነት አላቸው፡፡

መልካም ዕድል!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

Abay Bank

12 Nov, 08:50


የኅዳር 03/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

11 Nov, 09:04


የኅዳር 02/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

11 Nov, 07:42


የዓባይ ባንክ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አዲሱን የኢቢሲ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ጎበኙ
---------------------------------
የዓባይ ባንክ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በቅርቡ የተገነባውን እና ሸጎሌ አካባቢ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን(ኢቢሲ) የሚዲያ ኮምፕሌክስ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡

በጉብኝቱም ወቅት የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጌትነት ታደሰ ለዓባይ ባንክ የሥራ ኃላፊዎች የሚዲያ ኮምፕሌክሱን አስመልክተው ሰፊ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን፣ ተያይዞም ከዓባይ ባንክ ጋር ባላቸው የሥራ አጋርነት ባንኩ እየሰጠ ያለውን ቀልጣፋ አገልግሎት አድንቀው በቀጣይም ከባንኩ ጋር ያላቸውን ግንኙነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል፡፡

የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በበኩላቸው ባንኩ የኢቢሲ የሥራ አጋር መሆኑን እና በርካታ የባንክ አገልግሎቶችን እያቀረበ መሆኑን አስታውሰው፣ በቀጣይም ከኢቢሲ ጋር ለውን የሥራ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡

የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ፣ የስትራቴጂ ዋና መኮንን አቶ ወንድይፍራው ታደሰ እና የሪቴል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ በጉብኝቱ ላይ ተሳትፈዋል፡፡

Abay Bank

11 Nov, 06:52


#abaybank

Abay Bank

10 Nov, 10:35


ዓባይ ባንክ ለሠራተኞቹ የስትራቴጂ እና የብራንዲንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ  ወርክሾፕ እያካሄደ ይገኛል::

ዓባይ ባንክ የ5 ዓመት ስትራቴጂ ዕቅዱን እና በቅርቡ ይፋ ያደረገውን የብራንድ መለያ በተመለከተ በዛሬው ዕለት በደብረብርሃን እና ሀዋሳ ዲስትሪክቶች ስር ለሚገኙ ሠራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፕ በደብረብርሃን እና ሆሳዕና ከተሞች እያካሄደ ይገኛል። 

የባንኩ የስትራቴጂ ዋና መኮንን አቶ ወንድይፍራው ታደሰ፣ የስትራቴጂ እና ኢኖቬሽን ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ለገሠ፣ የዲስትሪክ ድጋፍ ዳይሬክተር አቶ ሲራክ ግርማ እና የሀዋሳ ዲስትሪክት ሥራ አስኪያጅ አቶ ፋኑኤል ታዬ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፑን ሰጥተዋል።

የግንዛቤ  ማስጨበጫ ወርክሾፑ በተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ የባንኩ ዲስትሪክቶች የተከናወነ ሲሆን፤ በቀጣይም ተመሳሳይ ወርክሾፕ በቀሪ የባንኩ ዲስትሪክቶች ስር ለሚገኙ ሠራተኞች ለመስጠት ታቅዷል።

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ

Abay Bank

09 Nov, 13:02


#abaybank

Abay Bank

09 Nov, 08:06


የጥቅምት 30/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

08 Nov, 10:56


የጥቅምት 29/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

05 Nov, 12:05


የዓባይ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በመጠቀም በማንኛውም ጊዜና ቦታ በቀላሉ ሂሳብዎን ያንቀሳቅሱ!
ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ የዓባይ ካርድ እና ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ

#abaybank
https://www.abaybanksc.com/ways-to-bank/

Abay Bank

05 Nov, 11:10


የጥቅምት 26/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

04 Nov, 08:05


የጥቅምት 25/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

04 Nov, 07:56


#abaybank

Abay Bank

03 Nov, 11:23


ዓባይ ባንክ ለሠራተኞቹ የስትራቴጂ እና የብራንዲንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ  ወርክሾፕ አካሄደ

ዓባይ ባንክ የባንኩን የ5 ዓመት ስትራቴጂ እና በቅርቡ ይፋ ያደረገውን የብራንድ መለያ በተመለከተ በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ እና አዳማ ዲስትሪክት ስር ለሚገኙ ሠራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፕ አካሄደ።

የባንኩ የስትራቴጂ ዋና መኮንን አቶ ወንድይፍራው ታደሰ፣ የሰው ሀብት ዋና መኮንን አቶ በለጠ ቀኔ፣ የሪቴል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ ፣የሐብት ማሰባሰብ ዳይሬክተር አቶ ማርቆስ ደመቀ እና የፕላን፣ ሞኒተሪንግና ኢቫሉዌሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ መልሰው አሻግሬ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፖቹን ሰጥተዋል።

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ

Abay Bank

02 Nov, 11:09


#abaybank

Abay Bank

02 Nov, 08:20


የጥቅምት 23/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

01 Nov, 08:04


የጥቅምት 22/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

01 Nov, 07:10


ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓውን መርህ መሠረት ያደረገ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት።

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking

Abay Bank

31 Oct, 08:40


እንኳን ለዓለም አቀፍ የቁጠባ ቀን አደረስዎ!

ባንካችን እንደፍላጎትዎ ባቀረበልዎ ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም እንዲቆጥቡ እና ጠቀም ካለ ወለድ ጋር የተዘጋጀውን የማበረታቻ ጥቅሞች እንዲያገኙ ከወዲሁ እንጋብዝዎታለን!
ዛሬውኑ አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ የቁጠባ አገልግሎቶቻችንን ይጠቀሙ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

Abay Bank

31 Oct, 08:28


የጥቅምት 21/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

30 Oct, 07:31


የጥቅምት 20/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

30 Oct, 06:30


#abaybank

Abay Bank

29 Oct, 10:43


ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ የዓባይ ባንክ የክፍያ መፈጸሚያ ማሽኖችን በመጠቀም በዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት ግብይትዎን ያከናውኑ!

ዛሬውኑ የዓባይ ባንክ ካርድዎን ከሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፎች በመውሰድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/ways-to-bank/

Abay Bank

29 Oct, 07:48


የጥቅምት 19/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

28 Oct, 13:45


ዓባይ ባንክ ለሠራተኞቹ የስትራቴጂ እና የብራንዲንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፕ አካሄደ

ዓባይ ባንክ አዲስ ያዘጋጀውን የ5 ዓመት ስትራቴጂ እና በቅርቡ ይፋ ያደረገውን አዲስ የብራንድ መለያ በተመለከተ በድሬዳዋ እና ሀዋሳ ዲስትሪክት ስር ለሚገኙ ሠራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፕ አካሄደ።

የባንኩ የስትራቴጂ ዋና መኮንን አቶ ወንድይፍራው ታደሰ፣ የሪቴል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ፣ የስትራቴጂና ኢኖቬሽን ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ለገሠ እና የሐብት ማሰባሰብ ዳይሬክተር አቶ ማርቆስ ደመቀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፖቹን ሰጥተዋል።

Abay Bank

28 Oct, 10:13


VACANCY ANNOUNCEMENT
-------------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Branch Manager - Grade - 1
2. Auditor

… and many more vacant posts.

For detail information, please visit our website with the link attached below.
https://www.abaybanksc.com/vacancy-announcement-6/

Follow our social media pages for new vacancy announcements.
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|

Abay Bank

28 Oct, 08:55


የጥቅምት 18/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

28 Oct, 08:01


#abaybank

Abay Bank

26 Oct, 08:41


ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

#abaybank #abay #weekend #weekendvibes

Abay Bank

26 Oct, 07:29


የጥቅምት 16/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

25 Oct, 12:19


ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

25 Oct, 08:05


ሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ በተዘጋጀው ሀላል የክፍያ ካርድ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ ሂሳብዎን ያንቀሳቅሱ!

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የሀላል የክፍያ ካርድዎን ይውሰዱ!

#abaybank
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking/

Abay Bank

25 Oct, 06:31


የጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

24 Oct, 10:54


ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/abay/tirit-saving/

Abay Bank

24 Oct, 09:04


የጥቅምት 14/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

23 Oct, 13:55


የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን በመጠቀም በማንኛውም ጊዜና ቦታ በቀላሉ በሞባይልዎ ክፍያዎችዎን ይፈጽሙ::
ዛሬውኑ መተግበሪያውን ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው ወይም *812# በመደወል በምቾት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

#abaybank
https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay

Abay Bank

23 Oct, 07:48


የጥቅምት 13/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

22 Oct, 12:07


የጥቅምት 12/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

22 Oct, 07:08


Join the Unite.et platform launched by the National Bank of Ethiopia to open FCY account at Abay Bank, through a unified web and mobile platform.
Key Benefits:
• Attractive Interest Rates: Enjoy competitive, negotiable rates
• Collateral Opportunities: you can use your FCY account as collateral for credit.
Abay Bank provides access to special Mortgage loan offers for the Diaspora
• Purchasing completed residential house, buying under-construction houses and constructing on your own land
Accessible Banking Services:
- you can manage your account, transfer funds, and access financial services easily.
24/7 Access:
- you can manage your finances anytime, anywhere.

#abaybank
https://www.abaybanksc.com

Abay Bank

21 Oct, 07:57


የጥቅምት 11/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

19 Oct, 09:42


ባሉበት ሆነው በዓባይ ባንክ በኩል ገንዘብ ሲልኩ ወይም የውጭ ምንዛሪ ሒሳብ በባንካችን ሲከፍቱ ከከፍተኛ የዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ተመን እና ከከፍተኛ ወለድ ጋር በልዩ መስተንግዶ እንጠብቅዎታለን፡፡

ዓባይ  - የታላቅነት ምንጭ

Abay Bank

19 Oct, 09:22


የጥቅምት 09/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

18 Oct, 11:22


የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/

Abay Bank

18 Oct, 08:25


የጥቅምት 08/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

18 Oct, 07:11


ባንካችን የሸሪዓውን ዕሴቶች መርህ ያደረገ “ሱመያ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ በርካቶችን የቁጠባ አገልግሎቱ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #sumeya
https://www.abaybanksc.com/abay/sumeya-women/

Abay Bank

17 Oct, 13:35


የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/

Abay Bank

17 Oct, 08:41


የጥቅምት 07/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

16 Oct, 12:36


ባንካችን የሴቶችን ራዕይ ዕውን ለማድረግ የሚያግዝ እና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት በማቅረብ ሴቶችን ተጠቃሚ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

ዛሬውኑ ወደሚቀርብሽ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ የንግሥት የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎታችን ተጠቃሚ በመሆን ራዕይሽን እውን አድርጊ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/abay/nigist-saving/

Abay Bank

16 Oct, 09:09


የጥቅምት 06/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

15 Oct, 12:26


የጥቅምት 05/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

15 Oct, 10:31


የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን በመጠቀም በማንኛውም ጊዜና ቦታ በቀላሉ በሞባይልዎ ሂሳብዎን ያንቀሳቅሱ፤
ዛሬውኑ መተግበሪያውን ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው ወይም *812# በመደወል በምቾት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

#abaybank
https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay

Abay Bank

14 Oct, 13:05


የጥቅምት 04/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank

Abay Bank

14 Oct, 06:09


አሁናዊ ሁነት!

የዓባይ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ሀይሌ ግራንድ ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ስብሰባውን የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በንግግር የከፈቱት ሲሆን በስብሰባው ላይ የባንኩ የሥራ አመራር አባላት ተገኝተዋል።

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!