ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ @muke10 Channel on Telegram

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

@muke10


ይህ ቻናል 👉 ስለ ሳተላይት🛰 ዲሽ📡 እና ኤሌክትሮኒክስ📺 እቃዎች👈 አዳዲስ መረጃ 🔊 📣 ሶፍትዌር የሚገኝበት እና ማንኛውንም ይህን የተመለከተ ጥያቄ 🤔መልስ የሚያገኝበት ቻናል ነው::
ማንኛውም ጥያቄ እቺን 👉📱 0938531891 👈🏽 ወይም በዚ👉🏻 @Mukeaa 👈🏽መጠይቅ ትችላላቹ::
🙏🙏አብረን እንቆይ ይመቻቹ!🙏🙏

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ (Amharic)

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ ዝርዝር ነው ከተማህ ከቦካው ተከታታይ ስክሪፕቶች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ማውንናዋዊ ድረ-ገጽታዎች፣ ከእገዳለህጠብቅ እና በእሬክትዎ እና በቤትቆሞታን ሆስፒታል ድርጅቶችን ለማሻሻል ወደ የተከሳሽነው መጪውም ለመለየት እዚህምሆን፣ እና ሊያድግ ሊያገኘው እና ከሌሎች ሁኔታዎ ማሰማጽለት ቋንቋችንን መሳሪያ እንድትሆን ወደ ቻናላችን በነጻ ስለተመረጡት ማንኛውንም ጥያቄ ማወቅ እና ማንኛውንም ጥይቀኛ የሆነውን ቻናል እንዲሁም በሌሎች የእሬክትና የቤትቆሞታን እና በፋሲል እና በሌሎች መለወጥና መልሶታቸውንማንኛውንባዶ አስተምሮታል::

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

25 Oct, 14:34


ይሄ👆በአዲስ የነበሩበት ችግሮች ተቀርፎ የተሰራ
           የ🖱LEG M18 HD
             🖱LEG H14 ፣
             🖱LEG M18Pro
             🖱LEG NurstarN24 ሪሲቨሮች ብቻ አዲስ የ📺SPTV ማስከፈቻ software ሲሆን🤔ከመጫናቹ በፊት ከስር አንብቡ!⚠️

‼️ሶፍትዌሩን ከጫናቹ በኋላ የግድ ለአንድ ጊዜ wifi antena ያስፈልጋችኋል!!!

‼️ሶፍትዌሩን ስትጭኑ ከGshare ወደ Funcam ስለሚቀየር የgshare server ለምትጠቀሙ የቀረ ብዙ ቀን ካላቹ ያጠፋባቹኋል! ከፈለጋቹ ግን በምትኩ ተወዳጁን  funcam  አስጭናቹ ማየት ትችላላቹ!!

‼️ባለፈው የተለቀቀው ሶፍትዌር ጭናቹ Quality ለዘጋባቹም በዚህ አዲስ software fix ማረግ ትችላላቹ!

‼️ምን አልባት ሶፍትዌሩን ስትጭኑ Upgrade Fail የሚላቹ ከሆነ  Information ውስጥ በመግባት  112 ኮድ መጫን!!
      Plus  #youtube_fix ተደርጓል!
ለጥያቄ👉 @Server_tvbox_receiver

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

24 Oct, 19:00


Now 🇪🇺Europa leaguelive
💢fenerbhce 🆚 Man united
On📺SPTV1 📡Ethiosat
   👆🔊🔊eng_Language 🔊🔊👆
     📺Sport 2 hd(📡Amos 4°w)
⚠️የተወሰኑ ሪሲቨሮች ላይ የሚቆራረጠውን ባህሪ ከደቂቃዎች በኋላ ይቀረፋል!!
            👍👍👍👍

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

24 Oct, 08:11


🫵ዛሬ ሀሙስ የሚደረጉ የ🇪🇺Europe League እና conference league ጨዋታዎች ፕሮግራም

     ምሽት ⌚️1:45 ላይ
💢Maccabi 🆚 Real sosidad
   
📺SPTV(📡Ethiosat)
   📺Sports 4 HD(📡Amos 4°w)
💢Roma 🆚 Dynamo cave
    
📺SPTV(📡Ethiosat)
💢Panathinaikos 🆚 Chelsea
    📺Sport 2 hd(Amos 4°w)
         
    ከምሽቱ ⌚️4:00 ሰዐት
💢Fenerbahçe 🆚 Man United
    
📺SPTV(📡Ethiosat)🤩
💢Tottenham 🆚 Az Alkmaar
    📺SPTV(📡Amos 4°w)
    📺Sports 3 HD(📡Amos 4°w)

📺SPTVን ለማስከፈት ሆነ ማንኛው ሰርቨር ስትፈልጉ ወይም Expired ካረገባቹ
Inobx👉 @Server_tvbox_receiver
          📲 0930492650 ላይ በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

23 Oct, 09:59


🫵ዛሬ በእለተ እረቡ ምሽት የሚደረጉ ተጠባቂ🤩 🇪🇺🏆አውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ ጨዋታዎችን ....

     ምሽት ⌚️1:45 ላይ
💢Brest 🆚 Bayer Leverkusen
   📺SPTV(📡Ethiosat)
   📺5 Live(📡Amos 4°w)
         
    ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት ላይ
💢Barcelona 🆚 Bayermunic
    📺SPTV (📡Ethiosat)
💢Rb Leipzig 🆚 Liverpool
    📺SPTV(📡Ethiosat)
    📺5 Star HD(📡Amos 4° w)
💢Salzburg 🆚 Dinamo zagreb
    📺5 Plus HD (📡Ethiosat)
--------------------------------------------------------
🚅🔊የፈለጋቹት ጨዋታ አማርጣቹ ማየት ለምትፈልጉ የሰርቨሮች ሁሉ ንጉስ👑 በሆነው 🗯VIP server... ፀዳ ባለ የምስል ጥራት
   📺ዲS_TV😉 all chanel
   📺Bein sport1-10(📡Nile_sat 7°w)
   📺📡Amos
   📺ETC.......... አንድ ላይ
     ከላይ ዲሹን ብቻ የፈለጋቹትን የክፍያ ሳተላይ ሰርታቹ/አሰርታቹ በማነኛውም funcam በሚያስጠቅም ሪሲቨር በVIP አስከፍታቹ ማየት  ትችላላቹ🤙

📺SPTVን ለማስከፈት ሆነ ማንኛው ሰርቨር ስትፈልጉ ወይም Expired ካረገባቹ
Inobx👉 @Server_tvbox_receiver
          📲 0930492650 ላይ በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

22 Oct, 07:14


🫵ዛሬ በእለተ ማክሰኞ ምሽት የሚደረጉ ተጠባቂ🤩 🇪🇺🏆አውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ ጨዋታዎችን እንጠቁም....

      ከምሽቱ 1:45 ላይ
💢Monaco 🆚 Crvena zvezda
     📺Sptv 1 Hd (📡ethiosat)
     📺5 Live (📡Amos 4°w)
💢Ac Milan 🆚 club brugge
     📺SPTV(📡Ethiosat)
    _
   
ከምሽቱ 4:00 ሰዐት ላይ
💢Real Madrid 🆚 B.Dortmund
     📺SPTV HD(📡Ethiosat)
💢Arsenal 🆚 Shakhtar Donesk
     📺SPTV(📡Ethiosat)🤔
     📺5 stars (📡Amos 4°w)
💢PSG 🆚 PSV
     📺5 Plus hd(📡Amos 4°w)

        👇በተጨማሪ👇
  📺Tv_Varzish(📡yahsat 52.5°e)
   Biss key🔑03A0-1BBE-20C1-6D4E
  📺Football HD(📡Yahsat 52.5°e)
   Biss_key🔑1234-0046-ABCD-0078

📺SPTV 1 እና 📺SPTV 2
  1ኛ; በNSS12 57°e ኢትዮ ሳት ላይ ነው ሚገቡት ስለዚህ ምንም የዲሽ ገተታ የለባቸውም
  2ኛ; ምንም ኢንተርኔት አይፈልግም
  3ኛ; ቋንቋ እንግሊዝኛ እና HD ናቸው!!
  4ኛ;አንድም የሚያመልጣቹ ወሳኝ ጨዋታ የለም..... ETC......ወሳኝ ወሳኝ Advantage አላቸው!!
 
ስለዚህ Goldstar superstar lifestar Realstar LEGአዲሶቹ ሞዴሎች ያሏቹ የእግር_ኳስ አፍቃሪያን ብቻ  ያለምንም ፍራቻ ሞኩሯቸው!!

ማንኛውም ሰርቨር  expired አርጎባቹ ለማስሞላት እና አዲስ ለመጀመር ላሰባቹ
  inbox👉 @Server_tvbox_receiver
         📲 0930492650 ላይ በመደወል በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

20 Oct, 15:32


Now 🇬🇧 EPL  live
💢Liverpool 🆚 Chelsea
On📺SPTV 1  📡Ethiosat
    Full_HD 🔊🔊eng_lang...

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

20 Oct, 10:50


በዲኤስ ቲቪ.. ትልቁን የክፋያ ፓኬጅ የያዘውን premium ሙሉ የ📺ዲSTV😍 ቻናሎችን  የአንድ አመት 5500 ብር ብቻ በመክፈል በVIP server በማንኛውም ሪሲቨር  በአሞስ Style ፀዳ ባለ የምስል ጥራት መኮምኮም እንደምትችሉ ታውቃላቹ🤔? በ3ወርም አለ! የPremium የነሱን ወርሀዊ ዋጋ ከስር👇 comments ላይ ተመልከቱ!

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

20 Oct, 10:14


🙌ዛሬ በእለተ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች.....

     ከቀኑ ⌚️10:00 ሰዐት ላይ
💢Wolves 🆚 MAN_city
    📺SPTV 1 HD(📡Ethiosat)

    ማምሻ ⌚️12:30 ላይ
💢Liverpool 🆚 Chelsea
   📺SPTV 1 HD(📡Ethiosat)

📡Amos4°w ተጠቃሚዎች የዛሬ ጨዋታዎች ይዘላቹኋል! 😔😔😔 አማራጮችን አስቡበት....

♨️አሪፍ wifi ወይም Unlimited internet ላላቹ ያለምንም ዲሽ በኢንተርኔት ብቻ
      🔛ETV pro IPTV
           📺Dኤስ ቲቪ eng
           📺Bein sport
           📺Sky sport  etc....
      🔛MYHD iptv
           📺Sky sport eng
           📺bein sport
      🔛Apollo iptv
           📺Bein sport

📺SPTVን ለማስከፈት ሆነ ማንኛው ሰርቨር ስትፈልጉ ወይም Expired ካረገባቹ
Inobx👉 @Server_tvbox_receiver
          📲 0930492650 ላይ በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

19 Oct, 07:54


       ዛሬ በእለተ ቅዳሜ ከቀኑ 11:00 ሰዐት ላይ
Man United 🆚 Brentford
ጨዋታ
        
📺ETV መዝናኛ ላይ ቀጥታ ማየት ትችላላቹ!!

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

19 Oct, 06:45


🫵ዛሬ በእለተ ቅዳሜ😍 የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች እና ሚታይባቸው ቻናሎች ዝርዝር...

ከቀኑ ⌚️8:30 ላይ
💢Tottenham 🆚 Westham
     📺Sptv 2 HD(📡Ethiosat)

  ከቀኑ ⌚️11:00 ሰዐት ላይ
💢Man_United 🆚 Brentford
    📺SPTV 1 HD(📡Ethiosat)
    📺SPORT 2 HD(📡Amos 4°w)
💢Fulham 🆚 Aston villa
    📺Sptv 2 HD(📡Ethiosat)
💢Newcastle 🆚 Brghton
    📺🤔🤔🤷‍♂🤷‍♂

    ምሽት ⌚️1:30 ላይ
💢Bournemouth 🆚 Arsenal
   📺SPTV 1 HD(📡Ethiosat)

  🇪🇸🇪🇸 ማምሻ ⌚️4:00 ሰዐት ላይ 🇪🇸🇪🇸
💢Celta Vigo 🆚 Real Madrid
   📺Sptv 1 HD(📡Ethiosat)

🇮🇹🇮🇹 ምሽት ⌚️3:45 ላይ 🇮🇹🇮🇹
💢Juventus 🆚 Lazio
   📺Sptv 2 HD(📡Ethiosat)
   📺Tv_Varzish (📡Yahsat 52°e)

    ለ📡Yahsat 52°w ተጠቃሚዎች አዲስ ነገሮች አሉ.....በሰዐት አረጋግጠን የምናሳውቃቹ ይሆናል👍👍👍

📺SPTV ሆነ ማንኛውም ሰርቨር  expired አርጎባቹ ለማስሞላት እና አዲስ ለመጀመር ላሰባቹ
 inbox👉 @Server_tvbox_receiver
         📲 0930492650 ላይ በመደወል በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

18 Oct, 17:21


የነገ ቅዳሜ እና እሁድ ሰኞን ጨምሮ የስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝኛ ፕሪሚየር ሊግ ሙሉ ፕሮግራም በፎቶ 👆👆

   ⚠️📺SPTV የጥራት ደረጃውን አሳድጓል! በተጨማሪም 3ተኛ ቻናል ጨምሯል!! ነገር ግን  በአንድ አንድ ሪሲቨሮች ላይም እየተቆራረጠ ላስቸገራቹ Update  ስለሚፈልግ  አንድ ግዜ የነበረውን አጥፍታቹ Search በማረግ ብቻ ማስተካከል የምትችሉ ሲሆን  እየሰራላቹ ላላቹ ደሞ የተጨመረውን ቻናል ሁኔታ ታይቶ search ብታረጉ ይመረጣል.... ስለዚህም ሳትነካኩት... ስለቻናሉ ሙሉ መረጃ በቀጣይ የምናሳውቃቹ ይሆናል......  ይመቻቹ👍

Expired ላረገባቹ 👇👇👇
Inobx👉 @Server_tvbox_receiver
          📲 0930492650 ላይ በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

14 Oct, 09:50


🫵ዛሬ በእለተ ሰኞ ምሽት ላይ የሚደረጉ ተጠባቂ የተመረጡ የ🇪🇺Nations League ጨዋታዎች...

   ምሸት ⌚️1:00 ሰዐት ላይ
💢Georgia 🆚 Albania
    📺Sptv Hd(📡Ethiosat)

     ምሽት ⌚️3:45 ሰዐት ላይ
💢Belgium 🆚 France
    📺SPTV (📡Ethiosat)
    📺Sport 4 hd (📡Amos 4°w)
💢Germany 🆚 Netherlands
    📺Sptv (📡Ethiosat)
    📺Sport 2 HD(📡Amos 4°w)

   በ📡Yahsat 52.5°e ላይ
      📺 Solh Sport HD
        📟11660 H 10500

      📺Tv_Varzish
   Biss key🔑03A0-1BBE-20C1-6D4E
      📺Football HD
   Biss_key🔑1234-0046-ABCD-0078

📺SPTVን ለማስከፈት ሆነ ማንኛው ሰርቨር ስትፈልጉ ወይም Expired ካረገባቹ
Inobx👉 @Server_tvbox_receiver
          📲 0930492650 ላይ በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

13 Oct, 17:12


📡Yahsat 52.5°e 📺Tv Varzish ተጠቃሚዎች አዲስ የእግር ኳስ ቻናል ገብቷል!😍
         📺 Solh Sport HD
        📟11660 H 10500
በሪሞታቹ ብቻ search በማረግ ማግኘት ትችላላቹ👍

  አሁን የ🇪🇺Nations  league
   የ💢Finland 🆚 Englishን ጨዋታ እያሳየ ነው... በቀጣይ የሚሆነውን አብረን የምናይ ይሆናል! ይመቻቹ👍

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

13 Oct, 11:55


ዛሬ በእለተ እሁድ ተጠባቂ ጨዋታዎች ፕሮግራም
ምሽት ⌚️1:00 ሰዐት ላይ
  💢Finland🇫🇮 🆚 🇬🇧England
      📺Sptv(📡ethiosat)
  💢Armenia🇦🇲 🆚 north mecedonia
      📺Sport 2 hd(📡Ethiosat)

ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት ላይ
  💢Greece🇬🇷 🆚 Ireland's🇮🇪
      📺Sptv (📡Ethiosat)
      📺Sport 2 Hd(📡Amos 4°w)
  💢Austria🇦🇹 🆚 🇳🇴Norway
      📺Sptv(📡ethiosat)🤔🤔🤔

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

12 Oct, 08:02


💪ዛሬ በእለተ ቅዳሜ ምሽት ላይ የሚደረጉ ተጠባቂ የተመረጡ የ🇪🇺Nations League ጨዋታዎች...

    ምሽት ⌚️1:00 ሰዐት ላይ
💢Croatia🇭🇷 🆚 🏴󐁧󐁢󐁳󐁣󐁴󐁿 Scotland
    📺SPTV (📡Ethiosat)
    📺Sport 2 HD(📡Amos 4°w)
   
   ምሸት ⌚️3:45  ላይ
💢Poland 🇵🇱 🆚 🇵🇹Portugal
    📺SPTV (📡Ethiosat)
    📺Sport 2 HD(📡Amos 4°w)
💢Spain 🇪🇸 🆚 🇩🇰Denmark
    📺Sptv hd (📡Ethiosat)
    📺Sport 4 HD(📡Amos 4°w)

        👇በተጨማሪ👇
  📺Tv_Varzish(📡yahsat 52.5°e)
   Biss key🔑03A0-1BBE-20C1-6D4E
  📺Football HD(📡Yahsat 52.5°e)
   Biss_key🔑1234-0046-ABCD-0078


🚅🔊የፈለጋቹት ጨዋታ አማርጣቹ ማየት ለምትፈልጉ የሰርቨሮች ሁሉ ንጉስ👑 በሆነው 🗯VIP server... ፀዳ ባለ የምስል ጥራት ዲS_TV😉 /Bein sport1-10(📡Nile_sat 7°w) /የ📡Amos
ETC.......... አንድ ላይ ከላይ ዲሹን ብቻ የፈለጋቹትን የክፍያ ሳተላይ ሰርታቹ/አሰርታቹ በማነኛውም funcam በሚያስጠቅም ሪሲቨር በVIP አስከፍታቹ ማየት  ትችላላቹ🤙

📺SPTVን ለማስከፈት ሆነ ማንኛው ሰርቨር ስትፈልጉ ወይም Expired ካረገባቹ
Inobx👉 @Server_tvbox_receiver
          📲 0930492650 ላይ በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

06 Oct, 07:38


   🫵 ዛሬ በእለተ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ፕሮግራም

    ከቀኑ ⌚️10:00 ሰዐት ላይ
💢Aston Villa 🆚 Man_United 🙈
    📺SPTV 1 HD(📡Ethiosat)

   ከቀኑ ⌚️10:00 ሰዐት ላይ
💢Chelsea 🆚 Nottingham
     📺SPTV 2 HD(📡Ethiosat)
     📺SPORT 2 (📡Amos 4°w)

       ምሽት ⌚️12:30 ላይ
💢Brighton 🆚 Tottenham
     📺SPTV 2 HD

     ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት ላይ 🇪🇸
💢Real sociedad 🆚 Atletico Madrid
     📺SPTV(ethiosat)
     📺🤔....

📺SPTV ሆነ ማንኛውም ሰርቨር  expired አርጎባቹ ለማስሞላት እና አዲስ ለመጀመር ላሰባቹ
 inbox👉 @Server_tvbox_receiver
         📲 0930492650 ላይ በመደወል በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ መረጃ

05 Oct, 14:01


Now 🇬🇧EPL  live
💢Arsenal 🆚 Southampton
On📺SPTV1 📡Ethiosat
         🔊🔊eng_Language 🔊🔊
ለማስሞላት አሁን online ነን!
👉 @Server_tvbox_receiver
           👍👍👍👍