Tsehay Bank @tsehaybanksc Channel on Telegram

Tsehay Bank

@tsehaybanksc

Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.

Tsehay Bank (English)

Welcome to Tsehay Bank! Tsehay Bank, also known as @tsehaybanksc on Telegram, is committed to providing modern, reliable, and quality banking services to its customers. As one of the leading private banks in East Africa, Tsehay Bank offers a wide range of services, including regular and Islamic banking options. With a focus on innovation and customer satisfaction, Tsehay Bank is dedicated to providing cutting-edge digital banking solutions to meet the evolving needs of its clients. Whether you are looking for basic banking services or more advanced financial solutions, Tsehay Bank has you covered. Join our Telegram channel today to stay updated on the latest offers, promotions, and banking trends. Experience the future of banking with Tsehay Bank!

Tsehay Bank

20 Jan, 07:50

የጥር 12/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

20 Jan, 04:44

እንኳን ለቃና ዘገሊላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ለበዓል ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

Tsehay Bank

19 Jan, 03:43

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሠላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ ፀሐይ ባንክ ይመኛል፡፡

Happy Ethiopian Epiphany!

የባንክ አገልግሎት ቢያስፈልግዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

Tsehay Bank

18 Jan, 04:00

እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ፀሐይ ባንክ ይመኛል፡፡

ለበዓል ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

Tsehay Bank

17 Jan, 04:41

☪️   መልካም ጁምዓ!

“ወዲዓ ሐዋ” ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ለእርስዎ የተዘጋጁ ከወለድ ነጻ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #MobileBanking #CardBanking #IFB #Fajr #JummaMubarak

Tsehay Bank

16 Jan, 04:31

በፀሐይ ባንክ ይቆጥቡ!

አሁኑኑ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ከባንካችን ጋር ያለዎትን ትስስር ያጠናክሩ፡፡

ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኙልዎትን የቁጠባ አማራጮች ያገኛሉ፡፡ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑም ለእርስዎ የሚሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮችን አዘጋጅተናል፡፡ ይቆጥቡ! ህልምዎን ያሳኩ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #InternetBanking #MobileBanking

Tsehay Bank

15 Jan, 08:17

የጥር 07/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

15 Jan, 05:22

የፀሐይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ይቀላቀሉ!

የፀሐይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ሲቀላቀሉ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተምን፣ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያዎች፣ የጨረታ መረጃዎች፣ የፀሐይ ባንክ የቁጠባ እና የብድር አማራጮች እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች ይደርስዎታል፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

የፀሐይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ይቀላቀሉ 👇

Facebook | Telegram | Instagram | X | LinkedIn | TikTok | YouTube | Website

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #IFB #Fajr #CardBanking #InternetBanking #MobileBanking

Tsehay Bank

14 Jan, 08:03

የጥር 06/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

14 Jan, 04:16

ለበዓል ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!

ፀሐይ ባንክ አብሯቸው የሚሠራ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች፦
💰 ደሀብሺል
💶 ሪያ
💵 ግሎ ከረንሲ
💴 ማማይ
💷 ጓቫፔይ

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ፦ TSCPETAA

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

13 Jan, 06:46

የጥር 05/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

13 Jan, 06:46

Tsehay Bank pinned «External Vacancy Announcement No. 02/2025 January 12, 2025 Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidates for the following positions: 1. Job Position: Principal Learning and Development Officer Qualification: A minimum of Bachelor’s Degree…»

Tsehay Bank

13 Jan, 04:19

External Vacancy

Announcement No. 02/2025 January 12, 2025

Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidates for the following positions:

1. Job Position: Principal Learning and Development Officer

Qualification: A minimum of Bachelor’s Degree in Human Resource Management, Business Administration or related fields of discipline from recognized higher learning institution.

Experience: A minimum of six (6) years of HR experience with at least two (2) years as Senior HRM Officer or Senior Learning and Development Officer.

Place of Work: Head Office

Application Link: https://forms.gle/dMuKB6sSmM31SSes7

2. Job Position: Senior Learning and Development Officer

Qualification: A minimum of Bachelor’s Degree in Human Resource Management, Business Administration or related fields of discipline from recognized Higher Learning Institution.

Experience: Must have a minimum of four (4) years of experience with at least two (2) years as HRM Officer or Learning and Development Officer.

Place of Work: Head Office

Application Link: https://forms.gle/dMuKB6sSmM31SSes7

3. Job Position: IT Trainee

Qualification: A Minimum of BSc Degree in Computer Science, Information Systems, Information Technology, Management Information Systems or related field of discipline.

Year of Graduation: 2023 and 2024

CGPA: above 3.25

Experience: Not Required

Additional Requirement: The applicant is required to pass national exit exam.

Place of Work: Head Office

Application Link: https://forms.gle/nxr3dWwRoK8CQSCw5

Note:
➤ Salary: As per the Bank’s scale.
➤ Only shortlisted applicants will be contacted.
➤ Interested applicants fulfilling the above requirements are invited to send their updated resume and work experience with PDF or Image format within five (5) consecutive days following this announcement on newspaper.

Tsehay Bank

12 Jan, 04:30

✝️ መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!

በእረፍት ቀንዎ የባንክ አገልግሎት ቢያስፈልግዎ ደኅንነታቸው አስተማማኝ፣ ቀልጣፋ እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆኑትን የፀሐይ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች ይጠቀሙ!

ከውጭ አገራት ገንዘብ ማስላክ ቢፈልጉ የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ ያስፈልግዎታል 👉 TSCPETAA

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #MobileBanking #InternetBanking #CardBanking #DigitalBanking

Tsehay Bank

11 Jan, 04:10

የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ!

ፈጣን፣ ደህንነታቸው አስተማማኝ እና ምቹ የሆኑትን የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች በመጠቀም ግብይትዎን ያከናውኑ! ክፍያዎን ይፈፅሙ!

➤ የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ
➤ የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ
➤ *921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም
➤ የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን በማንኛውም ሰዓት እና በየትኛውም ቦታ ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking #DigitalBanking

Tsehay Bank

10 Jan, 06:48

ፀሐይ ባንክ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ልማት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ልማት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐግብር በአዲስ አበባ ተከናውኗል፡፡

በማስጀመሪያ መርሐግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የፀሐይ ባንክ የኦፐሬሽን እና ቢዝነስ ድጋፍ ዳይሬክተር አቶ ባዩ ጥላሁን እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

የልማት ኤጀንሲው ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ በአዲስ አበባ ደብረዘይት መንገድ በተለምዶ ሪቼ ወይም መስከረም በሚባለው አካባቢ የሚከናወን ይሆናል፡፡

ፀሐይ ባንክ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በሚሰጡ ሁለት ቅርንጫፎች እንዲሁም በሁሉም ቅርንጫፎቹ በመስኮት ደረጃ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎትን ለደንበኞቹ በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

Tsehay Bank

10 Jan, 03:54

መልካም ጁምዓ!

“ወዲዓ አማል” ከወለድ ነጻ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ለእርስዎ የተዘጋጁ ከወለድ ነፃ የቁጠባና የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #MobileBanking #CardBanking #IFB #Fajr #JummaMubarak

Tsehay Bank

09 Jan, 04:51

የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎትን ይጠቀሙ!

በማንኛውም ጊዜ በየትኛውም ቦታ ለአጠቃቀም ቀላል፣ ፈጣን እና ደህንነቱ አስተማማኝ የሆነውን የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ይጠቀሙ!

ሞባይል ባንኪንግ ሲጠቀሙ የሚያገኟቸውን ሁሉንም አገልግሎቶች በኢንተርኔት ባንኪንግ እንደሚያገኙ ስንገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግን ይጠቀሙ👇
https://internet.tsehaybank.com.et

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

08 Jan, 06:49

የታህሳስ 30/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

07 Jan, 10:15

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ፀሐይ ባንክ ይመኛል፡፡

መልካም የገና በዓል!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

Tsehay Bank

07 Jan, 04:12

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!

ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ፦ TSCPETAA

መልካም በዓል ይሁንልዎ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

Tsehay Bank

06 Jan, 07:01

የታህሳስ 28/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

06 Jan, 03:45

External Vacancy

Announcement No. 01/2025 January 05, 2025

Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidate for the following position:

1. Job Position: Branch Manager I

Qualification: A minimum of BA degree holder from a recognized higher learning institution in Accounting and Finance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Marketing Management or related field of discipline

Experience: Must have a minimum of seven (7) years of relevant experience with at least two (2) years’ service at a supervisory level

Place of Work: Debre Berhan

Application Link 👇
https://forms.gle/z1aLB5wC4QLbeA9W9

Note:
➤ Salary: As per the Bank’s scale.
➤ Only shortlisted applicants will be contacted.
➤ Interested applicants fulfilling the above requirements are invited to send their updated resume and work experience with PDF or Image format within five (5) consecutive days following this announcement on newspaper.

Tsehay Bank

05 Jan, 04:16

መልካም ሰንበት!

እንኳን አደረስዎ! የበዓል ግብይትዎን የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን በመጠቀም ይፈፅሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking #DigitalBanking

Tsehay Bank

04 Jan, 05:05

እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ!

የበዓል ግብይትዎን የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን በመጠቀም ይፈፅሙ!

ፈጣን፣ ደህንነታቸው አስተማማኝ እና ምቹ የሆኑትን የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች በመጠቀም ግብይትዎን ያከናውኑ!

🎄 የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣
🎄 የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣
🎄 *921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም
🎄 የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን በማንኛውም ሰዓትና በየትኛውም ቦታ ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking #DigitalBanking

Tsehay Bank

03 Jan, 07:54

የታህሳስ 25/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

03 Jan, 04:59

☪️ መልካም ጁመዓ!

ወዲዓ ዒድ ከወለድ ነፃ የበአል የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ለእርስዎ የተዘጋጁ ከወለድ ነፃ የቁጠባና የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

#TsehayBank #ForAll #IFB #Fajr #JummaMubarak

Tsehay Bank

02 Jan, 08:01

የታህሳስ 24/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

02 Jan, 04:45

ለበዓል ጉዞዎ የአውሮፕላን ትኬትዎን በጉዞ ጎ በኩል ይቁረጡ!

የአውሮፕላን ትኬትዎን ባሉበት በቀላሉ ቆርጠው በረራዎን ያከናውኑ!

1. የጉዞ ጎ (GuzoGo) መተግበሪያን ከፕሌይ ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ፣
2. የጉዞ ጎ መተግበሪያን ከፍተው የሚሔዱበትን ቦታ እና ቀን ይምረጡ፣
3. ያለዎትን ህጋዊ የበረራ ሰነድ አይነት ይምረጡ፣
4. የሚጓዙበትን አየር መንገድ ይምረጡ፣
5. የግል መረጃዎን ያስገቡ፣
6. የበረራ ቁጥርዎን (PNR) ያግኙ፣
7. የፀሐይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን በመጠቀም የበረራ ቁጥርዎን (PNR) አስገብተው ክፍያዎን ይፈፅሙ፣
8. በአጭር የፅሑፍ መልዕክት የሚላክልዎትን የበረራ ትኬት ቁጥር ይዘው በረራዎን ያከናውኑ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking #GuzoGo

Tsehay Bank

01 Jan, 08:28

የታህሳስ 23/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

01 Jan, 03:37

Tsehay Bank wishes you a Happy New Year!

As we welcome the New Year, we would like to wish you and your loved ones a year filled with new beginnings and countless achievements. We hope the New Year brings you more financial success and stability.

💥 Happy New Year 2025! 💥

Tsehay Bank
For All!

Tsehay Bank

31 Dec, 13:58

📣 ጠቃሚ መረጃ ለፀሐይ ባንክ አዳዲስ ደንበኞች!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጠው መመሪያ መሰረት 📅 ከነገ ረቡዕ ታኅሣሥ 23 ቀን 2017 ዓ.ም (January 1, 2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የምትመጡ አዳዲስ ደንበኞች አዲሱን ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መያዝ ያለባችሁ መሆኑን በአክብሮት እናስታውቃለን፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Digital_Id #Ethiopia

Tsehay Bank

31 Dec, 07:26

የታህሳስ 22/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

31 Dec, 03:35

ለበዓል ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!

💰ደሀብሺል
💶 ሪያ
💵 ግሎ ከረንሲ
💴 ማማይ
💷 ጓቫፔይ ፀሐይ ባንክ አብሯቸው የሚሠራ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ናቸው፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ፦ TSCPETAA

ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል ገንዘብ አገር ቤት ለሚገኙ ወዳጅ ዘመድዎ ለበዓል ይላኩላቸው፤ ባንካችን ከቀልጣፋ እና ቤተሰባዊ መስተንግዶ ጋር በታማኝነት ያደርስልዎታል፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

30 Dec, 07:46

የታህሳስ 21/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

30 Dec, 02:59

🎯 በፀሐይ ባንክ የቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል?

ከከፈቱ እጅግ ዘይደዋል! 🏦 ካልከፈቱ ግን ጠቀም ያለ ወለድ የሚታሰብላቸው፤ የነገ ራዕይዎን ለማሳካት በዕርግጥም የሚያግዙ፤ ለሁላችሁም የሚሆኑ
የቁጠባ አማራጮች አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነው፡፡

🌞 ነገዎ እንደ ፀሐይዋ የፈካ እንዲሆን ዛሬውኑ በፀሐይ ባንክ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

29 Dec, 02:59

✝️ መልካም ሰንበት!

📲📱💻 🏧

የፀሐይ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን በመጠቀም ክፍያዎችዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #SundayVibe #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking

Tsehay Bank

28 Dec, 06:52

የታህሳስ 19/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

28 Dec, 05:33

☎️ 921 የፀሐይ ባንክ ነጻ የጥሪ ማዕከልን ይጠቀሙ!

ከፀሐይ ባንክ አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ ለሚኖርዎ ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ወደ 921 ነጻ የጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking #TollFreeCallCenter

Tsehay Bank

27 Dec, 09:10

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ባወጣው የሥራ መደብ ለጽሑፍ ፈተና የተመረጡ የተፈታኞች ስም ዝርዝር፦

Tsehay Bank

27 Dec, 09:09

#Update

🔔 ለትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ አመልካቾች!

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ባወጣው የሥራ መደብ ለጽሑፍ ፈተና እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ አመልካቾች በሙሉ፦

የመጨረሻ ዙር በአካል የጽሑፍ ፈተና የሚሰጠው ቅዳሜ ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በመሆኑ፤ አዲስ አበባ ለመፈተን የመረጣችሁ አመልካቾች መስቀል አደባባይ በሚገኘው ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ፈተናው የሚሰጥ ሲሆን፤ ባህር ዳር ለመፈተን የመረጣችሁ ተፈታኞች ደግሞ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በሚገኘው ዊዝደም ህንፃ ከሰዓት ከ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ፈተናው ይሰጣል፡፡

ማሳሰቢያ

➫ ለመፈተን በምትመጡበት ጊዜ ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ እና የምትፈተኑበት ሰማያዊ ስክርቢቶ እንድትይዙ እናሳስባለን፡፡ ከመታወቂያ እና ከስክርቢቶ በስተቀር ማንኛውም ንብረት (ስልክ፣ ካልኩሌተር፣ ቦርሳ፣ መጻሕፍት፣ ወረቀት፣ ወዘተ …) ወደመፈተኛ ቦታ ይዞ መግባት የተከለከለ መሆኑን እናሳወቃለን፡፡

➫ ፈተናው ልክ ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ስለሚጀምር ተፈታኞች በሙሉ መታወቂያቸውን በመያዝ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ላይ በመፈተኛ ቦታ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ፈተናው ከተጀመረ በኋላ ወደመፈተኛ ቦታ መግባት አይፈቀድም፡፡

➫ ስማችሁ ከዚህ መልዕክት ጋር ከተያያዘው የተፈታኞች ስም ዝርዝር ውጪ የሆነ ማንኛውንም አመልካች የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

Tsehay Bank

27 Dec, 07:14

የታህሳስ 18/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

27 Dec, 04:26

መልካም ጁምዓ!

ወዲዓ ኒካህ
ከወለድ ነጻ የጋብቻ የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!

ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ለእርስዎ የተዘጋጁ ከወለድ ነፃ የቁጠባና የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #MobileBanking #CardBanking #IFB #Fajr #JummaMubarak

Tsehay Bank

26 Dec, 08:30

የታህሳስ 17/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

26 Dec, 03:02

#Update

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ባወጣው የሥራ መደብ ለጽሑፍ ፈተና የተመረጡ የተፈታኞች ስም ዝርዝር፦ 👇

Tsehay Bank

08 Dec, 02:59

✝️ መልካም ሰንበት!

📲📱💻 🏧

የባንክ አገልግሎት ካስፈለገዎ ደኅንነታቸው አስተማማኝ እና ቀልጣፋ የፀሐይ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #SundayVibe #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking

Tsehay Bank

07 Dec, 07:01

የህዳር 28/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

07 Dec, 02:59

🎯 የኅብረት ሥራ ማኅበራት የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!

👉 ለኅብረት ሥራ ማኅበራቱ ዳጎስ ያለ ወለድ የሚያስገኝ የቁጠባ አማራጭ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡

👉 አባላትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቁጠባ ሒሳብ ተመቻችቶላቸዋል፡፡

👉 የቢዝነስ ማስፋፊያ ብድር፣የማማከር እና ዘርፈብዙ አገልግሎት ያገኛሉ፡፡

ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የዘመናዊና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Fajr #IFB #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

06 Dec, 07:21

የህዳር 27/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #ExchangeRate

Tsehay Bank

06 Dec, 04:59

☪️ መልካም ጁምዓ!

"ወዲዓ ሃላዋ”

የልጆችዎን ነገ በስኬት የታጀበ ለማድረግ ከወለድ ነጻ የሕፃናት የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱላቸው!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

#TsehayBank #ForAll #Financing #IFB #Fajr #Jumma

Tsehay Bank

05 Dec, 13:55

ፀሐይ ባንክ የካፒታል አቅሙን በማጠናከር በደንበኞች ተመራጭ ባንክ ለመሆን እየሠራ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡

የፀሐይ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ህዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም. በሸራተን አዲስ ሆቴል ተካሒዷል፡፡

በጉባኤው ላይ የባንኩን ዓመታዊ ሪፖርት ያቀረቡት የባንኩ የዳሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ታደሰ አየነው እንደገለጹት፤ ፀሐይ ባንክ የፋይናንስ ኢንዱስትሪውን በተቀላቀለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ዘመኑን የዋጀ፣ ቀልጣፋ፣ እና ደኅንነቱ አስተማማኝ የሆነ የባንክ አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ በከፈታቸው 91 ቅርንጫፎች እየሰጠ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም ዘመናዊ የሆኑ የዲጂታል እና የካርድ ባንኪንግ አገልግሎቶችን ተግባራዊ በማድረግ ደንበኞች በጊዜ እና በቦታ ሳይገደቡ የባንክ አገልግሎት እየተጠቀሙ መሆኑን ገልጸዋል።

ባንኩ 510,000 የሚጠጉ ደንበኞች በማፍራት፤ ብር 4.3 ቢሊዮን አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰብ የቻለ ሲሆን፤ ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ89 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን አቶ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡

በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ላይ ተሰማርተው ለሚገኙ የባንኩ ደንበኞች አጠቃላይ የተሰጠው ብድር ብር 1.7 ቢሊዮን መሆኑን የገለጹት የቦርድ ሰብሳቢው፤ የባንኩ የተጣራ ብድር ብር 2.51 ቢሊዮን መድረሱን ገልጸዋል፡፡ በተጨማሪም ባንኩ በድምሩ ብር 2.95 ቢሊዮን ዋጋ ያላቸው ዋስትናዎች ለደንበኞቹ አቅርቧል፡፡

በሒሳብ ዓመቱ ከበርካታ በውጭ ሀገራት ከሚገኙ የኮረስፖንደንት ባንኮች እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ጋር በመስራት፤ 40.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማግኘት የቻለ ሲሆን፤ በተለያዩ ዘርፎች ለሚገኙ ደንበኞቹ 35.4 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሬ አቅርቧል፡፡

የቦርድ ሰብሳቢው እንደገለጹት፤ የፋይናንስ አካታችነትን ማስፋት፣ ለደንበኞች ምቹና ቀልጣፋ የዲጂታል የባንክ አገልግሎት አማራጮችን ማቅረብ እንዲሁም የካፒታል አቅምን ማጠናከር፤ ባንኩ ወደፊት በትኩረት የሚሠራባቸው ጉዳዮች ናቸው።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

Tsehay Bank

05 Dec, 13:55

የፀሐይ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በፎቶ

ህዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም.
ሸራተን አዲስ ሆቴል

Tsehay Bank

05 Dec, 07:37

የህዳር 26/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #Ethiopia #AddisAbaba #ExchangeRate

Tsehay Bank

05 Dec, 02:59

☎️ 921 ነፃ የጥሪ ማዕከላችንን ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክን በተመለከተ ለሚኖርዎ ማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ፈጣን ምላሽ ለማግኘት 📞921 ነፃ የጥሪ ማዕከላችንን ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#Tsehay_Bank #ForAll #921 #Call_Center #Contact_us

Tsehay Bank

04 Dec, 05:49

🎯 External Vacancy

Announcement No. 22/2024 December 04, 2024

#Tsehay_Bank S.C. would like to recruit qualified candidates for the following position:

1. Job Position: Branch Manager I

Qualification: A minimum of BA degree holder from a recognized higher learning institution in Accounting and Finance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Marketing Management or related field of discipline

Experience: Must have a minimum of 7 years of relevant experience with at least 2 years’ service at a supervisory level

Place of Work: Woldia

Application Link 👇
https://forms.gle/pHL1pyhxG6Wa6EpR6

Note:
👉 Salary: As per the Bank’s scale.

👉 Only shortlisted applicants will be contacted.

👉 Interested and qualified applicants fulfilling the above requirements are invited to send their updated resume and work experience with PDF or Image format within five (5) consecutive days following this announcement.

Tsehay Bank

03 Dec, 07:26

አሁን!
Happening Now!

የፀሐይ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በሸራተን አዲስ ሆቴል በመካሔድ ላይ ይገኛል፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

Tsehay Bank

21 Nov, 02:59

❤️ ከልጅዎ በላይ ምን አለ!

ለዚያ ነው❤️ እሸት ❤️ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ አማራጭን ያዘጋጀነው፡፡

ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ብለው እሸት የልጆች የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱላቸው፡፡ የልጅዎን ነገ በስኬት የታጀበ ያድርጉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#EshetSavingAccount #TsehayBank #ChildSavings #SecureTheirFuture #SaveSmart

Tsehay Bank

20 Nov, 04:38

የነገ ህልምዎን ለማሳካት ዛሬ በፀሐይ ባንክ ይቆጥቡ!

ከፀሐይ ባንክ ጋር ያለዎትን ትስስር ያጠናክሩ!

ለእርስዎ በሚሆን መልኩ የተሸመኑና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኙ የቁጠባ አማራጮችን አዘጋጅተናል፡፡

አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ! ሒሳብዎን ያንቀሳቅሱ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

19 Nov, 08:38

የህዳር 10/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

19 Nov, 03:58

የነገ ህልምዎን ለማሳካት ዛሬ በፀሐይ ባንክ ይቆጥቡ!

ዕድር የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ከፍተዋል?

ዕድርዎን በፀሐይ ባንክ ሲሰበስቡ፣ ባስቀመጡት የገንዘብ መጠን ልክ ከፍ ያለ ወለድ ያገኛሉ፡፡

ዕድሮች ባላቸው የአባላት ብዛት፣ አንደሚያመጡት የገንዘብ መጠን እንዲሁም ከባንካችን ጋራ የሚኖራቸውን ቆይታ ከግምት በማስገባት ብድር ይመቻችላቸዋል፡፡

አባላት ወደ ፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ መምጣት ሳያስፈልጋቸው መዋጯቸውን ካሉበት ቦታ መክፈል የሚችሉበት የዲጂታል አማራጮችን አዘጋጅተናል፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #Services #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #IFB #Fajr #IddirSavingAccount

Tsehay Bank

18 Nov, 09:04

የህዳር 9/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

18 Nov, 02:59

🎯 External Vacancy

Announcement No. 19/2024 November 17, 2024

Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidates for the following position:

1. Job Position: Manager, Risk Management Division

Qualification: A minimum of BA/BSC preferably MA//MBA/MSC degree from a recognized higher learning institutions in Banking and Finance, Economics, Management, Accounting, Accounting and Finance, Leadership, Business Administration, Project Management or related field of discipline

Experience: Must have a minimum of 6 years of work experience with at least 4 years’ service at supervisory or managerial level out of which at least 2 years in Risk Management & Compliance area

Place of Work: Head Office

Application Link 👇
https://forms.gle/n2RPrrYNGoMd218bA

2. Job Position: Senior Customer Service Officer I

Qualification: A minimum of BA degree holder from a recognized higher learning institution in Accounting and Finance, Management, Business Administration, Marketing Management or related field of discipline

Experience: Must have a minimum of 4 years of experience with at least 2 years service as Customer Service Officer

Place of Work: Bati

Application Link 👇
https://forms.gle/T1G9o5yvEEnCzFEs8

3. Job Position: Customer Service Officer

Qualification: A minimum of BA degree holder from a recognized higher learning institution in Accounting and Finance, Management, Business Administration, Marketing Management or related field of discipline

Experience: Must have a minimum of 2 years of experience as Junior Customer Service Officer

Place of Work: Bati

Application Link 👇
https://forms.gle/T1G9o5yvEEnCzFEs8

4. Job Position: Junior Customer Service Officer

Qualification: A minimum of BA degree holder from a recognized higher learning institution in Accounting and Finance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Marketing Management or related field of discipline

Experience: Must have a minimum of 1 year of experience as a Junior Customer Service officer or Bank Trainee

Place of Work: Bati

Application Link 👇
https://forms.gle/T1G9o5yvEEnCzFEs8

👉 Salary: As per the Bank’s scale.
👉 Only shortlisted applicants will be contacted.
👉 Interested and qualified applicants fulfilling the above requirements are invited to send their updated resume and work experience with PDF or Image format within five (5) consecutive days following this announcement.

Tsehay Bank

17 Nov, 02:59

✝️ መልካም ሰንበት!

የባንክ አገልግሎት ካሻዎ ቅርንጫፎቻችን ዛሬ ዝግ ስለሆኑ፤

📲*921# የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣

📱የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን፣

💻 የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ እንዲሁም

🏧 በማንኛውም ኤቲኤም ማሽን ላይ የሚሠራውን የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን ይጠቀሙ፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #SundayVibe #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking

Tsehay Bank

16 Nov, 04:44

የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ!

👉 የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣
👉 የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣
👉 *921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ እና
👉 የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን በማንኛውም ሰዓት እና በየትኛውም ቦታ ይጠቀሙ!

ፈጣን፣ ደህንነታቸው አስተማማኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆኑትን የፀሐይ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች በመጠቀም ህይወትዎን ያዘምኑ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

15 Nov, 08:02

Tsehay Bank pinned «Link»

Tsehay Bank

15 Nov, 03:46

☪️ መልካም ጁምዓ!

"ወዲዓ ሙሲን”
ከወለድ ነጻ የአረጋውያን የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!

ፀሐይ ባንክ ከወለድ ነጻ የቁጠባ አገልግሎት ለሚፈልጉ አረጋውያን፣ ከባንኩ የአገልግሎት ክፍያ 50% ቅናሽ ያደርጋል፡፡

ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ለእርስዎ የተዘጋጁ ከወለድ ነፃ የቁጠባና የፋይናንስ አማራጮች ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #IFB #Fajr #MobileBanking #InternetBanking #CardBanking #JummaMubarak

Tsehay Bank

14 Nov, 08:45

የህዳር 5/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

14 Nov, 07:33

Tsehay Bank pinned «Link»

Tsehay Bank

14 Nov, 07:30

Link

Tsehay Bank

14 Nov, 03:46

የነገ ህልምዎን ለማሳካት ዛሬ በፀሐይ ባንክ ይቆጥቡ!

📚 ፀሐይ ኢ-ስኩል ሲስተም! 🏫

► ከሙዋለ ሕፃናት እስከ ኮሌጅ ደረጃ ያሉ የትምህርት ተቋማትን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡
► መምህራን፣ ተማሪዎች እና ወላጆች በሲስተሙ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡
► ባሉበት ሆነው የትምህርት ቤት ምዝገባ በማድረግ፣ በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ክፍያዎን መፈፀም ያስችልዎታል፡፡
► አቴንዳንስን ጨምሮ የተማሪዎችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝ ያስችልዎታል፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #TsehayEschool

Tsehay Bank

13 Nov, 08:44

የህዳር 4/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

13 Nov, 02:59

🏢የፀሐይ ባንክ የሕንጻ አሥተዳደር ሲስተምን ይተዋወቁ! ይጠቀሙ!

ብዙ የለፉበት፣ ጥሪትዎን አሟጠው ኢንቨስት ያደረጉበት እና ብዙ ተስፋ የጣሉበት ሕንፃዎ በአሥተዳደር ችግር ለምን ራስ ምታት ይሁንብዎ?

ፀሐይ ባንክ “የኪራይ ክፍያ፣ የሠራተኛ ደመወዝን ጨምሮ ጠቅላላ የሕንፃዎን ገቢና ወጪ ልክ እንደ እርስዎ ዘመናዊ የአሥተዳደር ሥርዓት ዘርግተን እናሥተዳድርልዎ” ይልዎታል፡፡

ሐሳብዎን በኛ ይጣሉ፤ የድካምዎን ውጤት በፀሐይ ባንክ የሕንጻ አሥተዳደር ሲስተም ያጣጥሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Building_Management_System #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking

Tsehay Bank

12 Nov, 07:12

የኅዳር 03/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

12 Nov, 02:59

🔔 አስደሳች መረጃ!

🤝 ይወዳጁ! ይጋብዙ! ይሸለሙ!

የፀሐይ ባንክ ትክለኛ የቴሌግራም ቻናልን በመወዳጀት እና ለሌሎች በማጋራት ብቻ በሽልማት ልናንበሸብሽዎ ነው!🎁

በቅርብ ቀን ይጠብቁን! ትክክለኛ የፀሐይ ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገፆችን ብቻ ይከታተሉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

የፀሐይ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች:-

Facebook / Instagram / X / Telegram
Pinterest / Linked In / YouTube / TikTok

Tsehay Bank

11 Nov, 07:33

🎯 External Vacancy

Announcement No. 18/2024 November 10, 2024

Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidate for the following position:

Job Position: Inventory Management Officer

Qualification: A minimum of BA degree holder from a recognized higher learning institution in Management, Logistics & Supply chain Management, Business Administration, Marketing Management or related field of discipline

Experience: Must have a minimum of 2 years of experience as Junior Inventory Management Officer

Place of Work: Head Office

Application Link 👇
https://forms.gle/Tr7JmWXnLuNVHcCj7

👉 Salary: As per the Bank’s scale.

👉 Only shortlisted applicants will be contacted.

👉 Interested and qualified applicants fulfilling the above requirements are invited to send their updated resume and work experience with PDF or Image format within five (5) consecutive days following this announcement.

Tsehay Bank

11 Nov, 06:05

የነገ ህልምዎን ለማሳካት ዛሬ በፀሐይ ባንክ ይቆጥቡ!

ክብርት የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ!

► ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል
► የሴቶችን የፋይናንስ አቅም ያጎለብታል
► እያደገ የሚሔድ የተሻለ የወለድ መጠን ያስገኛል

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

10 Nov, 02:59

የፀሐይ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ ማስታወቂያ!

የፀሐይ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ማክሰኞ ኅዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሸራተን አዲስ ሆቴል ይካሔዳል፡፡ በመሆኑም የተከበራችሁ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በዕለቱ በጠቅላላ ጉባዔው እንድትገኙልን የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

የጉባዔው አጀንዳዎችን እና ተጨማሪ መረጃዎችን ጥቅምት 24 እና ኅዳር 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በወጡት ሪፖርተር አማርኛ እና ፎርቹን ጋዜጣ ዕትሞች እንዲሁም ጥቅምት 28 እና ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዕትም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ነፃ የጥሪ ማዕከል 921 ወይም
የባንኩን ድረ ገጽ www.tsehaybank.com.et ይጎብኙ፡፡

Tsehay Bank

09 Nov, 07:37

የጥቅምት 30/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

09 Nov, 02:59

🎯 በፀሐይ ባንክ የቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል

💰ለእርስዎ የሚመቹ እና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኙ የቁጠባ አማራጮችን አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነው፡፡

አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ደንበኛ ይሁኑ፡፡ የነገ ራዕይዎን ዕውን ያድርጉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #SaveForTheFuture #FinancialFreedom #MoneyMatters #JoinTheMovement

Tsehay Bank

08 Nov, 05:43

☪️ መልካም ጁምዓ!

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!

ጉዋቫፔይ፣ ደሀብሺል፣ ሪያ፣ ማማይ እና ግሎ ከረንሲ ፀሐይ ባንክ አብሯቸው የሚሠራ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ናቸው፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #Juma

Tsehay Bank

07 Nov, 07:00

የጥቅምት 28/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

07 Nov, 02:59

💸 ዛሬ የቆጠቡት ለነገ ራዕይዎ ዕውን መሆን የጎላ ድርሻ አለው!

በፀሐይ ባንክ ይቆጥቡ!🫰 ትስስርዎን ያጠናክሩ! 💰

ለሁላችሁም የሚሆኑ እና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኙ የቁጠባ አማራጮችን አዘጋጅተናል፡፡ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

06 Nov, 02:59

🌍 Exciting News!

Sending money to your loved ones back home just got easier! 💸

We are thrilled to announce our new partnership with Guavapay, a global money transfer service that will help you send money quickly, securely, and affordably to Ethiopia! 🇪🇹❤️

Your connection to home is just a few clicks away! 💌

#TsehayBank #ForAll #GlobalTransfers #SendMoneyHome #Guavapay #FinancialConnections #Ethiopia

Tsehay Bank

05 Nov, 08:05

የጥቅምት 26/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

05 Nov, 04:54

ከዋሌት ብር ወደ ፀሐይ ባንክ ገንዘብ ያስተላልፉ!

የዋሌት ብር ተጠቃሚ ከሆኑ፣ ከዋሌት ብር ወደ ፀሐይ ባንክ አካውንትዎ እንዲሁም ከፀሐይ ባንክ አካውንትዎ ወደ ዋሌት ብር ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችሉ ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡

አገልግሎቱን የፀሐይ ሞባይል መተግበሪያ እና *921# ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #IFB #Fajr #WalletBirrTransfer

Tsehay Bank

04 Nov, 05:32

🚀 ዛሬ ይቆጥቡ! ነገዎን እንደ ፀሐይዋ🌞 ብሩህ ያድርጉ!

💸ጠቀም ያለ ወለድ፣ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ፡፡

ዛሬውኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #SaveForTheFuture #FinancialFreedom #MoneyMatters #JoinTheMovement

Tsehay Bank

03 Nov, 02:59

✝️ መልካም ሰንበት!

የባንክ አገልግሎት ካሻዎ ቅርንጫፎቻችን ዛሬ ዝግ ስለሆኑ፤

📲*921# የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣

📱የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን፣

💻 የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ እንዲሁም

🏧 በማንኛውም ኤቲኤም ማሽን ላይ የሚሠራውን የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን ይጠቀሙ፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #SundayVibe #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking

Tsehay Bank

02 Nov, 08:41

የጥቅምት 23/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

02 Nov, 04:59

የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ!

ደህንነታቸው አስተማማኝ፣ ፈጣን እና ምቹ በሆኑት የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮች በመጠቀም በየትኛውም ቦታና በማንኛውም ጊዜ ክፍያዎን ይፈፅሙ፣ ግብይትዎን ያከናውኑ!

👉 የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ
👉 *921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ
👉 የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ
👉 የፀሐይ ካርድዎን በመጠቀም ህይወትዎን ቀለል ያድርጉ፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #IFB #Fajr #DigitalBanking

Tsehay Bank

01 Nov, 10:48

New Month! New Opportunities! New Goals!

Tsehay Bank wishes you a successful month!

We invite you to forge strong partnership with Tsehay Bank which offers you modern and quality banking services. You can also get Fajr Interest Free Banking service at all our 91 branches across the country.

Tsehay Bank
For All!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #HappyNovember

Tsehay Bank

01 Nov, 08:34

የጥቅምት 22/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

01 Nov, 05:15

☪️ መልካም ጁምዓ!

“ወዲዓ ሪህላ” የጎዞ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው ከዕሴትዎ ተጣጥመው የተዘጋጁ ከወለድ ነፃ የቁጠባ እና የፋይናንስ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

#TsehayBank #ForAll #IFB #Fajr

Tsehay Bank

31 Oct, 08:13

የጥቅምት 21/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

31 Oct, 04:01

የነገ ህይወትዎን ብሩህ ለማድረግ ዛሬ ይቆጥቡ!

በፀሐይ ባንክ መቆጠብ ጀምረዋል?

አሁኑኑ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ጠቀም ያለ ወለድ ያግኙ!

ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ ለእርስዎ የሚሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲግ አማራጮች አዘጋጅተናል፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

30 Oct, 04:49

በፀሐይ ባንክ መቆጠብ ጀምረዋል?

የነገ ህይወትዎን ብሩህ ለማድረግ ዛሬ ይቆጥቡ!

አሁኑኑ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ጠቀም ያለ ወለድ ያግኙ!

ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ ለእርስዎ የሚሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲግ አማራጮችም አዘጋጅተናል፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

29 Oct, 09:29

የጥቅምት 19/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

29 Oct, 03:48

በፀሐይ ባንክ ይቆጥቡ! ህልምዎን ያሳኩ!

አሁኑኑ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ከባንካችን ጋር ያለዎትን ትስስር ያጠናክሩ፡፡

ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኙልዎትን የቁጠባ አማራጮችን አቅርበንልዎታል፡፡

ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑም ለእርስዎ የሚሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲግ አማራጮችን አዘጋጅተናል፡፡

በፀሐይ ባንክ ይቆጥቡ! ህይወትዎንም ይቀይሩ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

28 Oct, 04:30

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ይቆጥቡ! ነገዎን ይገንቡ!

አሁኑኑ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ከባንካችን ጋር ያለዎትን ትስስር ያጠናክሩ፡፡

ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኙ የተለያዩ የቁጠባ አማራጮችን አቅርበንልዎታል፡፡ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑም ለእርስዎ የሚሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲግ አማራጮችን አዘጋጅተናል፡፡ ይቆጥቡ! ህይወትዎንም ይቀይሩ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

27 Oct, 02:59

✝️ መልካም ሰንበት!

የባንክ አገልግሎት ካሻዎ ቅርንጫፎቻችን ዛሬ ዝግ ስለሆኑ፤

📲*921# የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣

📱የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን፣

💻 የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ እንዲሁም

🏧 በማንኛውም ኤቲኤም ማሽን ላይ የሚሠራውን የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን ይጠቀሙ፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #SundayVibe #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking

Tsehay Bank

26 Oct, 08:02

የጥቅምት 16/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

26 Oct, 04:50

የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ!

ደህንነታቸው አስተማማኝ፣ ፈጣን እና ምቹ በሆኑት የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮች በመጠቀም በየትኛውም ቦታና በማንኛውም ጊዜ ክፍያዎን ይፈፅሙ፣ ግብይትዎን ያከናውኑ!

👉 የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ
👉 *921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ
👉 የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ
👉 የፀሐይ ካርድዎን በመጠቀም ህይወትዎን ቀለል ያድርጉ፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #IFB #Fajr #DigitalBanking

Tsehay Bank

25 Oct, 08:59

የጥቅምት 15/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

25 Oct, 05:05

☪️ መልካም ጁምዓ!

“ወዲዓ አማል” የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው ከዕሴትዎ ተጣጥመው የተዘጋጁ ከወለድ ነፃ የቁጠባ እና የፋይናንስ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!

#TsehayBank #ForAll #IFB #Fajr

Tsehay Bank

24 Oct, 08:55

የጥቅምት 14/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

24 Oct, 04:38

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ይቆጥቡ! ነገዎን ይገንቡ!

አሁኑኑ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ከባንካችን ጋር ያለዎትን ትስስር ያጠናክሩ፡፡

ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኙ የተለያዩ የቁጠባ አማራጮችን አቅርበንልዎታል፡፡ ይቆጥቡ! ህይወትዎንም ይቀይሩ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

23 Oct, 08:00

የጥቅምት 13/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን በፀሐይ ባንክ ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

Tsehay Bank

23 Oct, 04:17

በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

ደሀብሺል፣ ሪያ፣ ማማይ እና ግሎ ከረንሲ ፀሐይ ባንክ አብሯቸው የሚሠራ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ናቸው፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #InternetBanking #CardBanking

Tsehay Bank

22 Oct, 07:38

የጥቅምት 12/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

22 Oct, 04:00

የዴቢት ወይም የክሬዲት ካርድዎን ደኅንነት የበለጠ ይጠብቁ!

ካርድዎ ቢጠፋብዎ ወይም ካርድዎን በማይጠቀሙ ጊዜ፣ ወደባንካችን ቅርንጫፍ መምጣት ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ቦታ ሆነው በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት ካርድዎን መቆለፍ እና መክፈት ይችላሉ!

ባሉበት ሆነው በፈለጉ ጊዜ የካርድዎን ደኅንነት የበለጠ ይጠብቁ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #Services #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

21 Oct, 10:33

የጥቅምት 11/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

21 Oct, 04:25

🎯 External Vacancy (Re-advertised)

Announcement No. 17/2024 October 20, 2024

Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidate for the following position:

Job Position: Senior Brand Management and Promotion Officer

Qualification: A minimum of BA degree holder from a recognized higher learning institution in Management, Marketing Management, Business Administration, Accounting and Finance or related field of discipline.

Experience: Must have a minimum of four (4) years of experience with at least two (2) years’ service as Brand Management and Promotion Officer.

Place of Work: Head Office

Application Link 👇
https://forms.gle/kj8ggP6LkfGdXi1a8

Note:

👉 Salary: As per the Bank’s scale.
👉 Only shortlisted applicants will be contacted.
👉 Interested and qualified applicants fulfilling the above requirements are invited to send their updated resume and work experience with PDF or Image format within five (5) consecutive days following this announcement.

Tsehay Bank

20 Oct, 02:59

✝️ መልካም ሰንበት!

የባንክ አገልግሎት ካሻዎ ቅርንጫፎቻችን ዛሬ ዝግ ስለሆኑ፤

📲*921# የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣

📱የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን፣

💻 የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ እንዲሁም

🏧 በማንኛውም ኤቲኤም ማሽን ላይ የሚሠራውን የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን ይጠቀሙ፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #SundayVibe #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking

Tsehay Bank

19 Oct, 07:08

የጥቅምት 9/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ እጅግ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

Tsehay Bank

19 Oct, 04:43

በፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮች ይጠቀሙ! ህይወትዎን ያዘምኑ!

ለአጠቃቀም ቀላል፣ ፈጣን እና ደህንነታቸው እጅግ አስተማማኝ የሆኑትን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣ *921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም የፀሐይ ኢንርኔት ባንኪንግን ይጠቀሙ!

የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን በመጠቀም ግብይትዎን ያከናውኑ፣ ክፍያዎን ይፈፅሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #Services #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking

Tsehay Bank

18 Oct, 07:02

የጥቅምት 8/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን