በማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ማህበር በኢትዮጲያ የሚዘጋጀው የአመቱ ምርጥ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ቲክቶከሮች ሽልማት እጩዎች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ድምፅ መሰብሰብ ይጀመራል።
እዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ቲክቶክ በሚጠቀሙበት ስም በPoll የሚቀመጥ ሲሆን ለሚመቻችሁ ቲክቶከር ድምፅ እንድትሰጡ እየጠቅን የሽልማት ስነስርሀቱ ጥር 4, 2017 የሚከናወን ይሆናል።
የድምፅ መስጫ የሚዘጋው ታህሳስ 30, 2017 ከምሽቱ 4:00 ላይ ይሆናል።