ET Art

@etha213


ይህ group የስዕል ስራዎች፣የስዕል ሀሳቦችና የስዕል መማሪያ መፅሀፍት የሚቀርብበት ገበታ ይሆናል ። ማንኛዉንም ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት @ENEBEL ላይ Contact ያድርጉን ።

ማንኛዉንም የስዕል ስራ በትዕዛዝ እንሰራለን ።
@ENEBEL ወይም 0914711281 contact ያድርጉን።

Channel 🔗 t.me/EtHa213

ET Art

11 Sep, 14:12


ክረምቱን ከበጋ እያገላበጠ
መሬቱን ባ'አበባ እያንቆጠቆጠ
ዘመን ጉብዝናዉን
ዘመን ጀግንነቱን ለሁሉ ገለጠ ፨


እኛስ ?


እ.ተ.አ

ET Art

01 Apr, 18:52


"ተንሳፋፊው ከተማ" የሥዕል አውደርዕይ ተከፍቷል

የሠዓሊ አዲስ ገዛኸኝ "Floating City  ተንሳፋፊው ከተማ" የተሰኘ የሥነጥበብ አውድርዕይ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ቦሌ አትላስ በሚገኘው አዲስ ፋይን አርት ጋለሪ ውስጥ በይፋ ተከፍቷል።

ET Art

18 Mar, 04:37


ቆዳ ፍቀን አለስልሰን ታሪክ ከትበናል፤
ብረት አግለን ነሐስ አቅልጠን
የብዙዎችን ትኩረት ስበናል፤
ፊደል ቀርጸን ብርና ዳምጠን
ለጨለመው ዓለም ብርሃን ፈንጥቀናል፤
ዜማ ወልደን ኖታ ደርሰን ለጆሮ ቀለብን ለመንፈስ እርካታን አድለናል፤
ንጹሕ ምንጮች ኢትዮጵያውያን ነን።

ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ | ልዩ አውደ ርእይ
ከሚያዝያ 5 - 13 | በግዮን ሆቴል

የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን አሁኑኑ ይቁረጡ!

https://event.hamereberhan.org

ET Art

01 Mar, 18:12


Color pencil drawing

ET Art

29 Feb, 17:47


In progress...