Remedial 2017 @remedial2017batch Channel on Telegram

Remedial 2017

@remedial2017batch


Remedial 2017 (English)

Are you searching for a supportive community to help you navigate the challenges of the academic year 2017? Look no further than Remedial 2017! This Telegram channel, with the username @remedial2017batch, is dedicated to providing a space for students who may need extra assistance in their studies or simply want to connect with others in the same situation. Remedial 2017 aims to offer resources, study tips, motivational messages, and a platform for discussion on various topics related to the academic year 2017. Whether you are struggling with a particular subject, feeling overwhelmed with assignments, or just looking for some encouragement, this channel is here to support you every step of the way. Who is Remedial 2017 for? It's for students who are part of the 2017 batch, whether in high school or college, and who may benefit from additional help or a sense of community during their academic journey. The channel welcomes students from all over the world and encourages a positive and inclusive environment where everyone can feel supported and motivated. What can you expect from Remedial 2017? You can expect regular updates on study techniques, time management strategies, tips for staying organized, and inspirational quotes to keep you motivated. You can also look forward to engaging discussions with fellow students, sharing experiences, and building connections that can help you succeed academically. Join Remedial 2017 today and be a part of a community that cares about your academic success and well-being. Let's work together to make the academic year 2017 a memorable and fulfilling one! We look forward to having you on board and supporting you on your educational journey.

Remedial 2017

14 Feb, 16:25


Remedial 2017 pinned «🎓በነገራችን ላይ ከዚህ በፊት ተማሪዎችን በመጋበዝ ብቻ በነፃ ብዙ ተማሪዎች Remedial Special Class እንዲገቡ አድርገናል::ይህን ያደረግንበት ምክንያት መማር ፈልገው በተለያየ ሁኔታ መመዝገብ ላልቻሉ ተማሪዎች በማሰብ ነዉ:: 💻በድጋሜ ለመጨረሻ ጊዜ ይሄንን ዕድል ልንሰጣችሁ አሰብን😊በሚሰጣችሁ ሊንክ ተማሪዎችን invite በማድረግ መስፈርቱን ካሟላችሁ ቦኃላ በነፃ ወደ ቲቶርያሉ እንድትገቡ ይደረጋል::…»

Remedial 2017

14 Feb, 07:34


🎓በነገራችን ላይ ከዚህ በፊት ተማሪዎችን በመጋበዝ ብቻ በነፃ ብዙ ተማሪዎች Remedial Special Class እንዲገቡ አድርገናል::ይህን ያደረግንበት ምክንያት መማር ፈልገው በተለያየ ሁኔታ መመዝገብ ላልቻሉ ተማሪዎች በማሰብ ነዉ::

💻በድጋሜ ለመጨረሻ ጊዜ ይሄንን ዕድል ልንሰጣችሁ አሰብን😊በሚሰጣችሁ ሊንክ ተማሪዎችን invite በማድረግ መስፈርቱን ካሟላችሁ ቦኃላ በነፃ ወደ ቲቶርያሉ እንድትገቡ ይደረጋል::

እስቲ ምን ያህሎቻችሁ ይህን ዕድል ለመጠቀም ዝግጁ ናችሁ?👍❤️

በክፍያ መመዝገብ ምትችሉ አሁንም ምዝገባ እንደቀጠለ ነዉ ➡️@Remedialtutor_bot

Remedial 2017

14 Feb, 07:05


Ene bebekule minm yemilew neger yelegnim lemalet yefelekut kalatoch yatirugnal kemi tebikew belay nachu bertulign bertulign 👍👍🙏🙏

Remedial 2017

12 Feb, 16:43


ስለምትሰጡን feedback ከልብ እናመሰግናለን🥰

Remedial Special Class ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ

📱ያልተመዘገባችሁ ይሄን ⬇️Bot
         @Remedialtutor_bot   ተጠቀሙ።

©️Remedial Special Class

Remedial 2017

12 Feb, 16:40


ewnet Lemenager Ene Mejemeriya Say Mnamn Wshet Nw Yemeselegn Sew Asteyayet Siset Ere Betam Akabedut Bye Nbr Gn Bemodule Bcha Yikebdal Biye enanten meketatel Sijemr Modulu Mnm Endalone New Yegebagn demo Mitasredubet Menged Endayaselech Yaregal , Kemibalew Belay Gils New, Mangnawm Sew legobezm Lesenfm Teblo Yetezegaje Nw Yhen Yakutal Teblo Ayzelelm Eyandandun Yasredal,Tiyakewoch Kesir Kesir Menoru👍, Shimded Sayhon Conceptu lemeredat yaschlal,betru Smet Lematnat Yiredal Ayaselechm Ena Kezi Belay Ene Atinche Fetena Malserabet Cgren New Yawekubet Betam New Mamesegnew Ketlubet☺️☺️👍

Remedial 2017

12 Feb, 16:01


🦠Biology Mini-Test

👋multiple-choice questions on biochemical molecules:

1. Which of the following is NOT a macromolecule?

A) Carbohydrates
B) Lipids
C) Vitamins
D) Proteins

2. What is the monomer unit of proteins?

A) Nucleotides
B) Monosaccharides
C) Amino acids
D) Fatty acids

3. Which of the following is a polysaccharide?

A) Glucose
B) Starch
C) Fructose
D) Ribose

4. What type of bond connects amino acids in a protein?

A) Glycosidic bond
B) Peptide bond
C) Phosphodiester bond
D) Hydrogen bond

5. Which of the following is a reducing sugar?

A) Sucrose
B) Glucose
C) Cellulose
D) Starch

6. What is the primary function of nucleic acids?

A) Energy storage
B) Structural support
C) Catalyzing reactions
D) Storing and transmitting genetic information

7. Which of these lipids is the main component of cell membranes?

A) Steroids
B) Triglycerides
C) Phospholipids
D) Waxes

8. Which of the following elements is present in all proteins but not in carbohydrates or lipids?

A) Carbon
B) Hydrogen
C) Oxygen
D) Nitrogen

9. What type of molecule is ATP?

A) Carbohydrate
B) Nucleotide
C) Lipid
D) Protein

10. What is the function of enzymes in biochemical reactions?

A) They act as structural components
B) They lower activation energy
C) They provide energy for the reaction
D) They increase the temperature of the reaction

11. Which of these is a saturated fatty acid?

A) Oleic acid
B) Linoleic acid
C) Palmitic acid
D) Arachidonic acid

12. The sugar present in RNA is:

A) Glucose
B) Ribose
C) Deoxyribose
D) Fructose

13. Which vitamin is water-soluble?

A) Vitamin A
B) Vitamin D
C) Vitamin C
D) Vitamin K

14. Which of these molecules is a secondary messenger in cell signaling?

A) DNA
B) cAMP
C) Glucose
D) Glycogen

15. Hemoglobin is an example of what type of protein?

A) Structural
B) Transport
C) Enzyme
D) Hormone

Answer👇

1. C) Vitamins
2. C) Amino acids
3. B) Starch
4. B) Peptide bond
5. B) Glucose
6. D) Storing and transmitting genetic information
7. C) Phospholipids
8. D) Nitrogen
9. B) Nucleotide
10. B) They lower activation energy
11. C) Palmitic acid
12. B) Ribose
13. C) Vitamin C
14. B) cAMP
15. B) Transport


©️Remedial Special Class

Remedial 2017

11 Feb, 11:10


English Mid Exam for remedial

©️Remedial Special Class

Remedial 2017

10 Feb, 06:10


#️⃣ለRemedial special class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፀማችሁ የቲቶርያሉ ሊንክ ያልተላከላችሁ ተመዝጋቢዎች የክፍያ ማረጋገጫ ፎቶ 
በዚህ ➡️@Remedial_supportbot ላኩልን🙏


☎️ያልተመዘገባችሁ በዚህ➡️ @Remedialtutor_bot መመዝገብ ትችላላችሁ::ግዜው ሳይሄድባችሁ በግዜ ዝግጅታችሁን ጀምሩ

🔤Remedial Special Class

Remedial 2017

09 Feb, 12:47


እንዴት ናችሁ ቤተሰብ❤️ Class የጀመራችሁ ጥናት እንዴት እየሄደላችሁ ነዉ? ምንስ challenge አረጋችሁ?

Remedial 2017

06 Feb, 15:18


Worksheet Remedial Maths
Chapter 1 and 2

©️Remedial Special Class

Remedial 2017

03 Feb, 10:35


🥰እንግዲህ በሺዎች ከሚቆጠሩ ከRemedial special class ተማሪዎቻችን ጋር አሪፍ ጊዜ እያሳለፍን እንገኛለን:: ካሁኑ ዝግጅታችሁን ማድረጋችሁ ቦኃላ ላይ ከመጨናነቅ ያድናቿል::ጥቂት ማይባሉ ተማሪዎቻችንም ጊዜያቸዉን በአግባቡ በመጠቀም ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ::

ዛሬም ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ጊዜው አልረፈደም መመዝገብ ትችላላችሁ::

👨‍🏫ከእኛ ጋር የRemedial ጊዜዉን አሳልፎ ማያልፍ ተማሪ አይኖርም!! አላማችን እያናዳንዳቹን ተማሪዎች አሪፍ ዉጤት እንድታመጡ አስፈላጊዉን እገዛ ማድረግ ነዉ::

📲የRemedial Special Class ቤተሰብ ያልሆናችሁ ጊዜው ሳይሄድ ተቀላቀሉን😊

☎️ ለመመዝገብ ይሄን Bot⬇️ ይጠቀሙ :-@Remedialtutor_bot

👤ለበለጠ መረጃ :-@Remedial_supportbot

🔤Remedial Special Class

Remedial 2017

01 Feb, 16:21


#️⃣ዛሬ ለRemedial special class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፀማችሁ የቲቶርያሉ ሊንክ ያልተላከላችሁ ተመዝጋቢዎች የክፍያ ማረጋገጫ ፎቶ 
በዚህ ➡️@Remedial_supportbot ላኩልን🙏


☎️ያልተመዘገባችሁ በዚህ➡️ @Remedialtutor_bot መመዝገብ ትችላላችሁ::ግዜው ሳይሄድባችሁ በግዜ ዝግጅታችሁን ጀምሩ

🔤Remedial Special Class

Remedial 2017

30 Jan, 08:49


#DebreMarkosUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 28 እና 29/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
➭ የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከA-H የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ
➭ የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከA-E የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ
➭ ሌሎቻችሁ የማኅበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ካምፓስ

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ውጤት ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➭ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ልብስ፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

29 Jan, 15:57


#DebreBerhanUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የካቲት 6 እና 7/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

https://tinyurl.com/dbu-rcp-2017 ሊንክ ላይ በመግባትና የአድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት የተመደባችሁበትን ግቢ ማወቅ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

29 Jan, 15:32


ሪሚድያል ተማሪዎቻቸውን ጠርተው የተቀበሉ ዩኒቨርሲቲዎች

1. ጂጅጋ ዩንቨርስቲ (ታህሳስ 14 እና 15)
2. ወልድያ ዩንቨርሲቲ( ጥር  19 እና 20 )
3. ሚዛን ቲፒ ዩንቨርሲቲ (ህዳር 11 እና 12 )
4. ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ (ህዳር 26 እና 27)
5. አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 2 )
6. ዲላ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 14 እና 15)
7. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 7 እና8 )
8. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 7 እና 8)
9. ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 21 እና 22)
10. ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ (ጥር 2,3 እና 4)
11. ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ (ጥር 5,6 እና 7)
12. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 1 እና 2)
13. ቦረና ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 22 እና 23)
14. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 3 እና 4)
15. አዲግራት ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 1 እና 2)
16. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ  (ታህሳስ 20 እና 21)
17. ወሎ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 3 እና 4)
18. መቱ  ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 1 እና 2)
19. ራያ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 15 እና 16)
20. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 19 እና 20)
21. አክሱም ዩኒቨርስቲ (15 እና 16)
22. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 22  እና 23)
23. መቅደል አምባ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 13,14 እና 15)
24. ሰመራ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 14 )
25. አርሲ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 19 እና 20)
26. ጂንካ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 13  እና 14)
27. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 19  እና 20)
28. ወራቤ ዩንቨርስቲ (ጥር 21 እና 22)

ሪሚዲያል ተማሪዎቻቸውን ጠርተው ግን ያልተቀበሉ ዩንቨርስቲዎች

1. ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ (ጥር 26 እና 27)
2. ጋምቤላ ዩንቨርስቲ (ጥር 28 እና 29)
3. አምቦ ዩኒቨርስቲ (ጥር 29 እና 30)
4. ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ (ጥር 29 እና 30)
5. ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጥር 29 እና 30 )
6. መቀሌ ዩኒቨርሲቲ (ጥር 30 እና የካቲት 1)
7. ቦንጋ ዩንቨርስቲ ( የካቲት 1 እና 2)
8. ዴቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ (የካቲት 3 እና 4)
9. እንጅባራ ዩንቨርስቲ (ጥር 26 እና 27)

#️⃣ ሪሜዲያል ተማሪዎቻቸውን እስከ አሁን ድረስ ያልጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች

1. ደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ እና
2. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

21 Jan, 17:00


#️⃣ዛሬ ለRemedial special class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፀማችሁ የቲቶርያሉ ሊንክ ያልተላከላችሁ ተመዝጋቢዎች የክፍያ ማረጋገጫ ፎቶ 
በዚህ ➡️@Remedial_supportbot ላኩልን🙏


☎️ያልተመዘገባችሁ በዚህ➡️ @Remedialtutor_bot መመዝገብ ትችላላችሁ::ግዜው ሳይሄድባችሁ በግዜ ዝግጅታችሁን ጀምሩ

🔤Remedial Special Class

Remedial 2017

21 Jan, 16:55


Selam Remedial specialoch yenante tutorial wust bemegbate ymr btam arif wutet amtichalew. class wust bedemb slemayastemru inanten baliketatel btam ykebdegn nbr, beteley maths ina physics btam indiwed argachugnal thanks🥰🥰 freshmanm please agizun🙏🙏

Remedial 2017

21 Jan, 16:47


Yenante huleta Ine machem makfl alchelem E/bher idme na Xena yisxachu ye remedial special class betasaboch betam Arif wuxet amxichalw ka 500 403 nw yamaxawut demo Andi ngr freshman course infelgalen 🙏🙏🙏

Remedial 2017

21 Jan, 16:47


selam, ene yhenn channel bememezgbe betam edlegna negn mariyamn amesegnalehu tlk sra nw yejemerachihut ke egziabher gara endihu benante ena bene tret remedialn alfealhu be tru wtet ....ena ahu hasabe le freshm endezih btjemruln ebakachihu short notachihu btam konjo nw 🙏🙏

Remedial 2017

21 Jan, 16:46


Tnx wendmochi des blogna bemalefi yenante lfat kentu alkerem

Remedial 2017

21 Jan, 16:46


በጣም አሪፍ ውጤት አምጥቼአለሁ በዚህ ደግሞ የእናንተም አስተዋፅኦ አለበት Thanks

Remedial 2017

21 Jan, 16:45


Betam new yemamesegnachu benante new yihen witet yametahut 👍👍👍 bezihu ketlubet demo le freshman bitazegaju des yilegnal

Remedial 2017

21 Jan, 16:45


Bexam mamesigen ifeligalewu thankyou kenante gar bemohon remediali lay bexam arif wuxeti seriche wede fresh man alifiyalewu ahun degimo ye fresh man xinati silemijemi inde befitu bittazegaju ilalewu???

Remedial 2017

21 Jan, 13:07


እስቲ ሞራል እንዲሆናችሁ ባለፈው ዓመት ከኛ ጋር ያሳለፉ የአምና Remedial ተማሪዎች ከexam result ቦኃላ የሰጡንን comment share እናርጋችሁ 🥰

Remedial 2017

21 Jan, 13:01


selam ye remedial special class keminim belay lameseginachu iwodalew timirtachu ina yemtisredubet menged dinq nw betam inameseginalen you are best Remedial special class::

Remedial 2017

18 Jan, 15:35


ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ አና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

🛫JOIN: @Remedial2017batch

Remedial 2017

18 Jan, 11:03


https://t.me/Advanced_Freshman/2027

Remedial 2017

16 Jan, 11:33


Selam remedial special classoch btam lamesegnachu efeligalew🥰🥰ymr mtastemrubet menged ketebekut belay hono aginchewalew🙏200birr siyansbachu new mariyamn tleyalachu bertuln🙏🙏🙏

Remedial 2017

07 Jan, 08:41


የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በ2017 ዓ.ም በመደበኛ ፕሮግራም ለሪሚዲያል ትምህርት ወደ ተቋሙ የተመደቡ ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም እንዲካሔድ ወስኗል።

@Remedial2017batch

Remedial 2017

06 Jan, 19:16


#ArsiUniversity

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀናት ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ስርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስድስት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

06 Jan, 15:42


https://t.me/Advanced_Freshman/2004

Remedial 2017

06 Jan, 09:17


https://t.me/Advanced_Freshman/2003

Remedial 2017

04 Jan, 14:45


👨‍🏫Remedial Special Class

የሬሜዲያል ተማሪዎች ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነው!🥰

📌በRemedial program አሪፍ ዉጤት ሰርታችሁ በቀጣይ የfreshman ተማሪ እንድትሆኑ እና በመረጣቹት department እንድትገቡ የሚያግዛቹ Tutorial class ተጀምሮአል ::በርካቶች ተመዝግበው ትምህርታቸዉን ጀምረዋል::አሁንም አረፈደም!!

💥በጥርጣሬ ጊዜ ሳንገድል ከሚፈጠረው ጭንቀት ዛሬውኑ የRemedial Special Class ቤተሰብ በመሆን አሪፍ ዉጤት ስሩ

ለመመዝገብ 👉@Remedialtutor_bot

📌ክፍያ ጨርሳቹ ደረሰኝ ስትልኩልን ወድያውኑ ወደ ዋናው ቱቶሪያል ትቀላቀላላቹ ። ጊዜው እየሄደባቹ ነው ቶሎ ጀምራቹ ከስር ከስር ያሉባቹን ኖቶች ብትጨርሱ ቡኋላ ላይ ከሚደርስባቹ ጭንቀት እንድታርፉ ይረዳቿል።

😊እንዲሁም ቶሎ ቶሎ cover እያደረግንላቹ ቀድማቹ እንድትዘጋጁ እና በተጨማሪም ዩኒቨርሲቲ ላይ የሚያጋጥማቹን የቻፕተር መደራረብ ሳያስጨንቃቹ ሁሌም ከአስተማሪው አንድ እርምጃ ቀድማቹ Class እንድትገቡ እና ሬሜዲያልን በሚገርም ውጤት አልፋቹ እዛው ዩኒቨርሲቲ በወግ መዐረግ ተመርቃቹ ወደ ቤተሰባቹ እንድትመለሱ ማስቻል ማንደራደርበት አቋማችን ነው።

☎️ለመመዝገብ ይሄን👉@Remedialtutor_bot ቦት ይጠቀሙ::

📭ለበለጠ መረጃ 👉@Remedial_supportbot

Remedial 2017

02 Jan, 16:53


#MekdelaAmbaUniversity

በ2017 ዓ.ም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥር 13-15/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
በዋናው ግቢ ቱሉ አውሊያ ካምፓስ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

02 Jan, 11:48


#WoldiaUniversity

በ2017 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክርፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የሌሊት አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

የመማር ማስተማር ሥራ ጥር 22/2017 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

01 Jan, 14:44


#AssosaUniversity

በ2017 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ተቋሙ የመግቢያ ጊዜ ጥር 22 እና 23/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- ከ8-12ኛ ክፍል ሰርፍትኬት እና ትራንስክፕሪት ዋናውና ኮፒው፣
- 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ።

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

31 Dec, 17:18


የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በ2017 ዓ.ም ወደ ተቋሙ አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 22 እና 23 2017 ዓ.ም እንዲሆን ወስኗል፡፡

©️Tikvah

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

30 Dec, 20:34


MaddaWalabuUniversity
#የጥሪ_ማስታወቂያ

በ2017 ዓ.ም በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የሪሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም) ተማሪዎች በሙሉ፡፡

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የተመደቡ የሪሜዲያል (የአቅም _ ማሻሻያ ፕሮግራም) ተማሪዎችን የሚቀበልበት የመግቢያ ቀን ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሰው ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ጥሪ እያደረገ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን አሳውቋል፡፡

JOIN:@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

27 Dec, 12:41


#RayaUniversity

በ2017 ዓ.ም ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 15 እና 16 /2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት እና ትራንስክሪፕት ከማይመለስ ኮፒ ጋር እንዲሁም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ልብስ መያዝ ይኖርናችኋል ተብሏል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

26 Dec, 08:53


#MattuUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

24 Dec, 07:18


#AdigratUniversity

በ2017 የትምህርት ዘመን ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥር 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዳቹበት ማስራጃዎች፣ ፎቶግራፍ፣ የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ እንደሚገባችሁ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

23 Dec, 19:34


https://t.me/Advanced_Freshman/1955

Remedial 2017

23 Dec, 14:10


ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን ለአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም የተመደቡለትን ተማሪዎች በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡

ዩኒቨርሲቲው አዲስ ገቢ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ታህሳስ 14 እና 15/2017 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል።

@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

21 Dec, 09:00


https://t.me/Advanced_Freshman/1953

Remedial 2017

21 Dec, 06:23


ስለ ሪሚዲያል ትምህርት የሚነሱ ጥያቄዎች?

1️⃣.ጥሪ ያላረጉ ዮኒቨርሲቲዎች መቼ ጥሪ ያደርጋሉ

ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች እራሳቸው ባወጡት  ቀን ነው ጥሪ የሚያደርጉት አንዳንድ የፀጥታ ችግር ያለባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ጥቂት ሊዘገዮ ይችላሉ ልክ አምና ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ እንዳደረገው ከዛ ዉጪ ሁሉም የሪሚዲያል ተማሪ ጥር ላይ ተጠቃሎ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።

2️⃣.ሞጁል ይቀየራል ወይ

እስካሁን ትምህርት የጀመሩ የግል ኮሌጆች ላይ ማጣራት እንዳደረግነው ያለፉት ሁለት ዓመታት ሲጠቀሙበት የነበረውን ያለፈዉን ሞጁል ነው እየተጠቀሙ ያሉት ስለዚህ የመቀየር እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው ባይሆን ያልተማራቹትን ክፍል ነጥለው ሊያወጡት ይችላሉ።

3️⃣.የሪሚዲያል ትምህርት የጊዜ ቆይታ ምን ያክል ነው

ይህም ከዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ የተለየ ቢሆንም የፈተናን ጊዜ አጠቃሎ 4-5 ወራት የጊዜ ቆይታ ይኖረዋል

4️⃣.ለሪሚዲያል ፈተና የቱን ማቴሪያል ልጠቀም

ያው ለሪሚዲያል ተብሎ የተዘጋጀው ሞጁል ላይ ብዙ ትኩረት ብታደርጉ የተሻለ ነው ምክንያቱም ፈተናው ሚወጣው ትምህርት ሚኒስቴር ካዘጋጀው ሞጁል ብቻ ነው ነገር ግን ልክ እንደ አጋዥ መፅሐፍ 9-12 text book እና Extreme  ብትጠቀሙ የተሻለ ነው።

5️⃣.የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል

ያለፈው ዓመት የሪሚዲያል ተማሪዎች ከሰኔ 1-3 ባለው ጊዜ ነው ፈተና የወሰዱት አሁን ባይረጋገጥም ፈተናው ከግንቦት እስከ ሰኔ መሀከል ባለው ጊዜ ይሰጣል።
          
ኑ...ተቀላቀሉን ❗️

☎️ለRemedial ምዝገባ 👇
          ©️@Remedialtutor_bot

👤ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ👇
         ©️@Remedial_supportbot

ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk

Remedial 2017

18 Dec, 17:19


⬜️Message From 🔵

Remedial Special Class ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ


ክፍያ ፈፅማችሁ በቦት በትክክል ተመዝግባችሁ እስካሁን ሊንክ ያልተላከላችሁ ተማሪዎች
በዚህ
➡️@Remedial_specials አግኙን


🔺ክፍያው በትክክል ተከፍሎ ከሆነ እና በትክክል ተመዝግባችሁ ከሆነ ምላሽ በ10 ደቂቃ ውስጥ እንሰጣለን።ብዙ ተማሪዎች እየተመዘገቡ ስለሆነ ነዉ እያንዳንዳቹንም እናስተናግዳለን🥰

📱ያልተመዘገባችሁ ይሄን ⬇️Bot
         @Remedialtutor_bot   ተጠቀሙ።

©️Remedial Special Class

Remedial 2017

18 Dec, 12:22


#DiredawaUniversity

የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የጥሪ ማስታወቂያ

በ2017 ዓ.ም ወደ ድሬ ደዋ ዩኒቨርሲቲ በሪሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 3 እና 4/2017 ዓ.ም ሲሆን የማመልከቻ ቀን ጥር 5/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲዉ ያሳዉቃል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

18 Dec, 09:00


#BorenaUniversity

የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የጥሪ ማስታወቂያ

በ2017 ዓ.ም ወደ ቦረና ዩኒቨርሲቲ በሪሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 22 23/2017 ዓ.ም ለተከታታይ ሁለት ቀናት ብቻ በመሆነ· በተባለዉ ቀን ቦረና ዩኒቨርሲቲ ግቢ ዉስጥ በመገኘት ምዝገባ እንድታካሄዱ ዩኒቨርሲቲዉ ያሳዉቃል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

17 Dec, 16:50


#UniversityofGonder

በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎች የማመልከቻ ቀናት 👉 ጥር 01 እና 02/2017 ዓ.ም. መሆኑን አሳውቋል።


የምዝገባ ቦታ፡- ለማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ማራኪ ግቢ እና ለተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች አጼ ፋሲል ግቢ መሆኑንም ዩንቨርሲቲው ጨምሮ አሳውቋል።

💥ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሄዱ ከዚህ በታች የተገለጹትን ይዛችሁ እንድትሄዱ

✓ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ

✓ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ

✓ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት ዋናን እና የማይመለስ ኮፒ

✓ ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ

✓ አንሶላ፣ ብርድ ልብስና የትራስ ልብስ

(ሬጅስትራር ጽ/ቤት)

@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

16 Dec, 16:18


ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ትምህርት የተመደቡ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛሉ፡፡

ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም 2,200 የሚጠጉ የሪሚዲያል ተማሪዎች የተመደቡለት ሲሆን፤ ታህሳስ 7 እና 8/2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ለማከናወን ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡

@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

14 Dec, 20:28


https://t.me/Advanced_Freshman/1944

Remedial 2017

13 Dec, 16:46


https://t.me/Advanced_Freshman/1943

Remedial 2017

07 Dec, 17:03


https://t.me/Advanced_Freshman/1930

Remedial 2017

07 Dec, 07:23


👆Last year testimonials

እነዚህ ከላይ share ያረግናችሁ አስተያየቶች የአምና የRemedial ተማሪዎች ከኛ ጋር በነበራቸው የTutor ጊዜ የሰጡንን አስተያየች ነዉ 😊ምክንያቱም እኛን አምናችሁ እንድትማሩ ስለምንፈልግ


ዘንድሮም Remedial የምትማሩ ተማሪዎች ቆይታችሁን ከኛ ጋር በማድረግ አሪፍ ዉጤት አስመዝግቡ🥰

☎️ያልተመዘገባችሁ ይሄን ⬇️Bot
        
@Remedialtutor_bot   ተጠቀሙ።

©️Remedial Special Class

Remedial 2017

07 Dec, 07:22


በጣም አሪፍ ውጤት አምጥቼአለሁ በዚህ ደግሞ የእናንተም አስተዋፅኦ አለበት Thanks

Remedial 2017

07 Dec, 07:22


Tnx wendmochi des blogna bemalefi yenante lfat kentu alkerem

Remedial 2017

07 Dec, 07:22


Ere betam tebareku fowa bilenal eg/r yistilign 🙏🙏♥️

Remedial 2017

07 Dec, 07:22


Yenante huleta Ine machem makfl alchelem E/bher idme na Xena yisxachu ye remedial special class betasaboch betam Arif wuxet amxichalw ka 500 403 nw yamaxawut demo Andi ngr freshman course infelgalen 🙏🙏🙏

Remedial 2017

07 Dec, 07:21


Betam des bilognal minm aynet lela hand out altetekemkum nbr enanten yetilikutin video note eyanebeku betiru wetet yegibi temari mehonen aregagchalehu amesegnalehu🙏🙏🙏

Remedial 2017

07 Dec, 07:21


selam, ene yhenn channel bememezgbe betam edlegna negn mariyamn amesegnalehu tlk sra nw yejemerachihut ke egziabher gara endihu benante ena bene tret remedialn alfealhu be tru wtet ....ena ahu hasabe le freshm endezih btjemruln ebakachihu short notachihu btam konjo nw 🙏🙏

Remedial 2017

06 Dec, 18:18


#ማስታወቂያ
#በሪሜዲያል_ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

በ2017 ዓ.ም በሪሜዲያ መርሃ ግብር ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርስቲ የምትገቡበት ቀን ታህሳስ 14-15/2017 ዓ.ም መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

JOIN:@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

04 Dec, 15:15


አክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር ለተመደቡ አዲስ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል።

ዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የመግቢያ ቀናት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

04 Dec, 11:58


#MizanTepiUniversity

በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁና ከዚህ በፊት በተላለፈው የጥሪ ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች መመዝገብ ያልቻላችሁ ተማሪዎች ህዳር 30 እና ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣
- የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፡፡

ለምዝገባ ስትሐየዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ብሑራዊ ፈተና ውጤት፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

03 Dec, 10:45


#Fakenews

መቱ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ሬሜዲያል ተማሪዎቹን ታህሳስ 7 እና 8 እንደ ጠራ ተደርጎ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተመላለሰ ያለዉ የጥሪ ማስታወቂያ ሀሰትና የማይመለከተን ነዉ! በቲቪ እና በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን በግልፅ እስክንጠራችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።

@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

02 Dec, 07:53


አርባምንጭ ዩንቨርስቲ የደረሳችሁ remedial ተማሪዎች የመወያያ group ተቀላቀሉ👇👇

https://t.me/arbaminchremedial2017

Remedial 2017

02 Dec, 07:44


#AKSUMUNIVERSITY

በ2017 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የቅርብ ጊዜ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፣ ብርድ ልብስ፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

01 Dec, 20:13


https://t.me/Advanced_Freshman/1914

Remedial 2017

29 Nov, 08:08


#UniversityOfKabriDahar

በ2017 ዓ.ም ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የሪሚዳል ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዝቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ውጤት ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የቅርብ ጊዜ ስድስት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የለሊት አልባሳት

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️

Remedial 2017

27 Nov, 07:57


⬜️Message From 🔵

Remedial Special Class ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ


ክፍያ ፈፅማችሁ በቦት በትክክል ተመዝግባችሁ እስካሁን ሊንክ ያልተላከላችሁ ተማሪዎች
በዚህ
➡️@Remedial_specials አግኙን


🔺ክፍያው በትክክል ተከፍሎ ከሆነ እና በትክክል ተመዝግባችሁ ከሆነ ምላሽ በ10 ደቂቃ ውስጥ እንሰጣለን።ብዙ ተማሪዎች እየተመዘገቡ ስለሆነ ነዉ እያንዳንዳቹንም እናስተናግዳለን🥰

📱ያልተመዘገባችሁ ይሄን ⬇️Bot
         @Remedialtutor_bot   ተጠቀሙ።

©️Remedial Special Class

Remedial 2017

25 Nov, 10:33


#reposted

#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን አሳውቋል።

በዚህም የ2017 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 14 እና 15/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

JOIN:@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

23 Nov, 12:47


የሪሜዲያል ጥሪ መች ይደረጋል?

ብዙዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች ለፍሬሽማን ተማሪዎቻቸው ጥሪ አቅርበው የጨረሱ ሲሆን ከታህሳስ መጀመርያ ሳምንት ጀምሮ ወር የሪሜዲያል ተማሪዎች ጥሪ ይጀመራል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ። ነገር ግን ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በእኩል ጥሪ ያደርጋሉ ማለት አይደለም ። በተለይም የፀጥታ ሁኔታቸው አሪፍ ያልሆነ ግቢዎች ሊቆዩ ይችላሉ ።ስለዚህ ዝግጅት አርጉ::

JOIN:
@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

16 Nov, 06:27


⬜️Message From 🔵

ክፍያ ፈፅማችሁ በቦት በትክክል ተመዝግባችሁ እስካሁን ሊንክ ያልተላከላችሁ ተማሪዎች
በዚህ
➡️@Remedial_specials አግኙን


🔺ክፍያው በትክክል ተከፍሎ ከሆነ እና በትክክል ተመዝግባችሁ ከሆነ ምላሽ በ10 ደቂቃ ውስጥ እንሰጣለን።ብዙ ተማሪዎች እየተመዘገቡ ስለሆነ ነዉ እያንዳንዳቹንም እናስተናግዳለን🥰

📱ያልተመዘገባችሁ ይሄን ⬇️Bot
         @Remedialtutor_bot   ተጠቀሙ።

©️Remedial Special Class

Remedial 2017

15 Nov, 09:29


👨‍🏫Remedial Special Class

ለመሆኑ ክላሱ ለማን ያገለግላል ?

✍️በ2017 Remedial ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ለተፈጥሮ ሳይንስና ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ☺️

ምን ምን ኮርሶች ይሰጣሉ ?

ለNatural ተማሪዎች 👇
    1. Physics .
    2. Chemistry .
    3. Biology .
    4. Mathematics .
    5. English ናቸው።

ለSocial ተማሪዎች👇
     1. History.
     2. Geography.
     3. Mathematics.
     4. English ናቸው።

📚ቲቶርያሉ የሚሰጥበት private ቻናል አለ::ክፍያ ከፍላችሁ ከጨረሳችሁ ቦኃላ ወደ ቻናlሉ እንድትገቡ link ይላክላቿል ::

ተማሪዎች ለቲቶሪያል ቢመዘገቡ ምን ጥቅም ያገኛሉ ?

💻 Remedial Special Class አሪፍ ዉጤት ሰርታቹ ፍሬሽማን እንድትገቡ በማስቻል ረገድ ትልቁን ድርሻ ይይዛል ፤ እስከ ፈተናችሁ ድረስ እኛ ጋር ናችሁ 🤗

በዚህም
🟢ጥራት ያለው Tutorial
🟢አሪፍ እና በደምብ የተብራሩ ኖቶችን
🟢የRemedial exam እስከነ መልሳቸው
🟢የተለያዩ ለፈተና ሚጠቅሟችሁን ጥያቄዎችን
🟢የአጠናን ስልቶችን እና ሌሎችንም ጥቅሞች ታገኛላችሁ::

የቲቶሪያል ክፍያ ስንትብር ነው  ?

200ብር ብቻ😊፤ ዛሬ በ200ብር ምንም አይገኝም ነገር ግን ከተማሪዎቻችን በላይ ሌላ ትልቅ ክብር የለንም ።

ክፍያ በየወሩ ነው ወይስ እንድጊዜ ብቻ ?

ለRemedial Special Class ክፍያ አንድጊዜ 200ብር ብቻ ሲሆን ፤ ሌላ ተጨማሪ  ድጋሚ ክፍያ የለም!

ኑ...ተቀላቀሉን ❗️

☎️ለRemedial ምዝገባ 👇
©️@Remedialtutor_bot

👤ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ👇
©️@Remedial_supportbot

ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk

Remedial 2017

14 Nov, 07:21


#MizanTepiUniversity

በ2017 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ

የ2017 የትምሀርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 11 እና 12 ፤ 2017 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን

1ኛ. በማሀበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ሚዛን አማን በሚገኘው ዋናው ግቢ

2.ኛ በተፈጥሮ ሳይንስ የትምሀርት መስክ ለተመደባችሁ ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፤

ለምዝገባ የሚያስፈልጉትን፡

➢ የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና ውጤት እንዲሁም ከoኛ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጂናል እና ሶስት ኮፒ ➢ ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ ሶስት በአራት (3x4) ጉርድ ፎቶግራፍ

➢ ብርድ ልብስ፡ እንሶላ፤ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ እንደሚጠበቅባችሁ እንገልፃን።

JOIN :@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

12 Nov, 15:56


🥰እንግዲህ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ከRemedial special class ተማሪዎቻችን ጋር አሪፍ ጊዜ እያሳለፍን እንገኛለን:: ካሁኑ ዝግጅታችሁን ማድረጋችሁ ግቢ ስትገቡ ከመጨናነቅ ያድናቿል::አሁን ላይ የማጥናት ሙድ ባይኖራችሁ እንኳን ስለ ምን እንደምትማሩ እና ሙሉ information ሲኖራችሁ confidence ይኖራቿል::ጥቂት ማይባሉ ተማሪዎቻችንም ጊዜያቸዉን በአግባቡ በመጠቀም ዝግጅታቸዉን ጀምረዋል::

ዛሬም ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ጊዜው አረፈደም መመዝገብ ትችላላችሁ::

👨‍🏫ከእኛ ጋር የRemedial ጊዜዉን አሳልፎ ማያልፍ ተማሪ አይኖርም!! አላማችን እያናዳንዳቹን ተማሪ በማገዝ አሪፍ ዉጤት እንድታመጡ አስፈላጊዉን እገዛ ማድረግ ነዉ::

📲የRemedial Special Class ቤተሰብ ያልሆናችሁ ጊዜው ሳይሄድ ተቀላቀሉን😊

☎️ ለመመዝገብ ይሄን Bot⬇️ ይጠቀሙ :-@Remedialtutor_bot

👤ለበለጠ መረጃ :-@Remedial_supportbot

Remedial 2017

12 Nov, 08:18


ቤተሰብ እንዴት ናችሁ🙋 ጊዜያችሁን በምን እያሳለፋቹ ነዉ

Remedial 2017

10 Nov, 16:39


👨‍🏫ብዙ ተማሪዎች እየጠየቁን ያሉት ጥያቄዎች

➡️200 ብር በየ ወሩ ነዉ ወይስ እስከመጨረሻው ነዉ?
መልስ :- አንዴ 200 ብር ከፍላችሁ ከተመዘገባችሁ ድጋሜ አትከፍሉም ቀጥታ ትምህርቱ ወደ ሚሰጥበት private channel እንድትገቡ ይደረጋል::

➡️ምዝገባ እስከ መች ነዉ ሚቆየው?
መልስ: ቀነ ገደብ አላስቀመጥንም ነገር ግን ቆይታቹ ስትመዘገቡ ትምህርቱ ሊደራረብባችሁ ስለሚችል ቀደም ብላችሁ ተመዝገቡ::

➡️ክፍያ በምን አይነት መልክ ነዉ ምንከፍለው? በሰዉስ መክፈል ይቻላል?
መልስ: ክፍያዉን botu ላይ በተቀመጡት አማራጮች መክፈል ትችላላቹ::እንዲሁም በሰውም በኩል አስከፍላችሁ ደረሰኙን ብቻ ለኛ መላክ ነዉ ሚተበቅባችሁ:: እኛ ደረሰኙን ካረጋገጥን ቦኃላ የቲቶርያሉን ሊንክ እንልክላቿለን::

☎️ ለመመዝገብ ይሄን Bot⬇️ ይጠቀሙ :-@Remedialtutor_bot

👤ለበለጠ መረጃ :-@Remedial_supportbot

Remedial 2017

08 Nov, 18:08


⬜️Message From 🔵

ዛሬ ክፊያ ፈፅማችሁ በቦት በትክክል ተመዝግባችሁ ምላሽ ያላገኛችሁ ተማሪዎች
በዚህ
➡️@Remedial_specials አግኙን


🔺ክፍያው በትክክል ተከፍሎ ከሆነ እና በትክክል ተመዝግባችሁ ከሆነ ምላሽ በ10 ደቂቃ ውስጥ እንሰጣለን።ብዙ ተማሪዎች እየተመዘገቡ ስለሆነ ነዉ እያንዳንዳቹንም እናስተናግዳለን🥰

📱ያልተመዘገባችሁ ይሄን ⬇️Bot
         @Remedialtutor_bot   ተጠቀሙ።

©️Remedial Special Class

Remedial 2017

08 Nov, 08:05


ወልዲያ ዩንቨርስቲ የተመደባችሁ Remedial ተማሪዎች 👇

https://t.me/Advanced_Freshman/1819

Remedial 2017

07 Nov, 20:29


https://t.me/Advanced_Freshman/1813

Remedial 2017

07 Nov, 11:26


👨‍🏫Remedial Special Class

ለአዲስ የሬሜዲያል ተማሪዎች ምዝገባ እንደቀጠለ ነው!🥰

📌በRemedial program አሪፍ ዉጤት ሰርታችሁ በቀጣይ የfreshman ተማሪ እንድትሆኑ እና በመረጣቹት department እንድትገቡ የሚያግዛቹ Tutorial class ተጀምሮአል ::በርካቶች ተመዝግበው ትምህርታቸዉን ጀምረዋል::አሁንም አረፈደም!!

💥በጥርጣሬ ጊዜ ሳንገድል ከሚፈጠረው ጭንቀት ዛሬውኑ የRemedial Special Class ቤተሰብ በመሆን አሪፍ ዉጤት ስሩ

ለመመዝገብ 👉@Remedialtutor_bot

📌ክፍያ ጨርሳቹ ደረሰኝ ስትልኩልን ወድያውኑ ወደ ዋናው ቱቶሪያል ትቀላቀላላቹ ። ጊዜው እየሄደባቹ ነው ቶሎ ጀምራቹ ከስር ከስር ያሉባቹን ኖቶች ብትጨርሱ ቡኋላ ላይ ከሚደርስባቹ ጭንቀት እንድታርፉ ይረዳቿል።

😊እንዲሁም ቶሎ ቶሎ cover እያደረግንላቹ ቀድማቹ እንድትዘጋጁ እና በተጨማሪም ዩኒቨርሲቲ ላይ የሚያጋጥማቹን የቻፕተር መደራረብ ሳያስጨንቃቹ ሁሌም ከአስተማሪው አንድ እርምጃ ቀድማቹ Class እንድትገቡ እና ሬሜዲያልን በሚገርም ውጤት አልፋቹ እዛው ዩኒቨርሲቲ በወግ መዐረግ ተመርቃቹ ወደ ቤተሰባቹ እንድትመለሱ ማስቻል ማንደራደርበት አቋማችን ነው።

☎️ለመመዝገብ ይሄን👉@Remedialtutor_bot ቦት ይጠቀሙ::


📭ለበለጠ መረጃ 👉@Remedial_supportbot

Remedial 2017

07 Nov, 06:28


#Reposted

😊ውድ የ2017 የRemedial ተማሪዎች ግቢ ከመሄዳችሁ በፊት እና ግቢ ከገባችሁ በኃላ ምን ማድረግ አንዳለባችሁ ጥያቄ ለሆነባችሁ እንዴት ዝግጅት ማድረግ እና እንዴት ትምህርታችሁን መማር እንዳለባችሁ አንዳንድ ነገር ልናሳውቃችሁ እንወዳለን😊

እንግዲህ ግቢ እስክትጠሩ ጥናት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ከወዲሂው  ብትጀምሩ በጣም ይጠቅማችዋል:: እንዲሁም ያለፉ ዓመት የRemedial ጥያቄዎችን እየሰራችሁ ብትለማመዱ መልካም ነው:: ምክንያቱም ግቢ ስትሄዱ ከአስተማሪው ቀድማችሁ እንድታውቁ ይረዳችዋል::ግቢ ላይ ያሉት መምህራን እንደ high school አይደሉም እና በአንድ ቀን ከ 2 chapter በላይ ሊያስተምራችሁ ይችላሉ:: እናም ወደ መጨረሻ ላይ ያሉትን chapterochን ደሞ አብዛኞችሁ አያስተምሯቹም🤦‍♂️:: ስለዚህ እናንተ ካሁኑ ጥናት እንድትጀምሩ እናሳስባችሁአለን::

ሌላው ነገር ደግሞ ግቢ ስትሄዱ አጋዥ መፅሐፍትን📚 እንዲሁም ይጠቅመኛል ብላችሁ ምታስቡትን ከ 9-12 note የያዛችሁበትን ደብተራችሁን(ማስታወሻችሁን) ብትይዙ በጣም ይመከራል::ካሌላችሁም አታስቡ እኛ እጥር ምጥን ያሉ ኖቶችን በቲቶርያላችን ታገኛላችሁ😊:: ደግሞ ብዙም አትጨነቁ የremedial ትምህርት ማለት አዲስ ነገር አይደለም ከ9-12 የተማራችሁት ነው እናም በነዚህ ክፍል የተማራችሁት ሁሉንም አትማሩም እናንተን ይመዝናል እናም ማወቅ አለባቸው  ብለው ባዘጋጁት course outline(MoE ባዘጋጀው chapter መሰረት )ብቻ ነው  የምትማምሩት::እኛም ያንኑ Module መሰረት በማድረግ ነዉ ምናግዛቹ::

🗄 በመጨረሻም የምንላችሁ class ባትቀሩ ምክንያቱም የግቢ ፈተናም ሆነ ምንም አይነት assignment ስለማይሰሰጣችሁ ምናልባት attendance ሊያዝ ይችላል:: ያ ደግሞ ትምህርት ሚንስቴር በሚያዘጋጀው ፈተና ላይ እንድትቀመጡ ይረዳችዋል ብለን እናስባለን:: ደስ የሚለው ነገር assignment ስሩ presentation አቅርቡ ላትባሉ ትችላላችሁ:: ምክንያቱም 100% ውጤታችሁ በ MoE ስለሚዘጋጅ:: እናም በተረፈ ሳትጨናነቁ ፈታ ብላችሁ አንብቡ እናም ለግቢ አዲስ ብትሆኑም ከትንሽ ቀን በኃላ ስለምትለምዱት አያሳስባችሁ በርቱ Remedial ከኛ ጋር በመሆን በአሪፍ ውጤት እንደምታልፉ አንጠራጠርም😍😊

ኑ...ተቀላቀሉን ❗️

☎️ለRemedial ምዝገባ 👇
          ©️@Remedialtutor_bot

👤ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ👇
         ©️@Remedial_supportbot

ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk

Remedial 2017

05 Nov, 16:50


⬜️Message From 🔵

ዛሬ ክፊያ ፈፅማችሁ በቦት በትክክል ተመዝግባችሁ ምላሽ ያላገኛችሁ ተማሪዎች
በዚህ
➡️@Remedial_specials አግኙን


🔺ክፍያው በትክክል ተከፍሎ ከሆነ እና በትክክል ተመዝግባችሁ ከሆነ ምላሽ በ10 ደቂቃ ውስጥ እንሰጣለን።ብዙ ተማሪዎች እየተመዘገቡ ስለሆነ ነዉ እያንዳንዳቹንም እናስተናግዳለን🥰

📱ያልተመዘገባችሁ ይሄን ⬇️Bot
@Remedialtutor_bot   ተጠቀሙ።

©️Remedial Special Class

Remedial 2017

05 Nov, 07:58


🙌በነገራችን ላይ የዩንቨርስቲዎችን የጥሪ ማስታወቂያ ምናሳዉቀው በፍሬሽማን ቻናላችን ስለሆነ እዛ ላይ ተከታተሉን::


ተቀላቀሉን 👇
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Remedial 2017

04 Nov, 16:42


⬜️Message From 🔵

ክፊያ ፈፅማችሁ በቦት በትክክል ተመዝግባችሁ ምላሽ ያላገኛችሁ ተማሪዎች
በዚህ
➡️@Remedial_specials አግኙን


🔺ክፍያው በትክክል ተከፍሎ ከሆነ እና በትክክል ተመዝግባችሁ ከሆነ ምላሽ በ10 ደቂቃ ውስጥ እንሰጣለን።

📱ለመመዝገብ ይሄን ⬇️Bot
@Remedialtutor_bot   ተጠቀሙ

Remedial 2017

04 Nov, 15:46


🎓አንዳንድ ተማሪዎች ግቢ መቀያየር ሚቻል እየሰመሰላችሁ ነዉ:: ነገር ግን አሳማኝ ምክንያት ካሌላችሁ በስተቀር ከተመደባቹበት ዩኒቨርሲቲ ዉጪ መቀየር አትችሉም::እርስ በእርስ መቀያየር ሚባል ነገር የለም! አሳማኝ ምክንያት ሚባለው ራሱ ረጅም process አለዉ በቀላሉ አይቀይሩላችሁም😔

JOIN: @Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

04 Nov, 15:34


👨‍🏫ከዚህ ቦኃላ የ university ጥሪ በስፋት እና በይፋ ይጀመራል 🎉🎉በቅርቡ ሁላችሁም ግቢ ትገባላችሁ::

Are you ready


JOIN:
@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

04 Nov, 15:11


⭐️ምደባ ያያችሁ የዘንድሮ Remedial ተማሪዎች  ለእናንተ ብቻ የተከፈተ መወያያ ግሩፕ ነዉ::በየ ተመደባቹበት ዩንቨርስቲ group ብቻ join አርጉ  ጓደኞቻችሁንም add አርጉበት

💻Wolaita sodo University 👇
https://t.me/wolaita2017remedial

💻Haramaya University 👇
             https://t.me/+ckhSRIo9BqRhMWY8  

💻Dilla University 👇
                 https://t.me/dilla2017remedial

💻Arbaminch University 👇
              https://t.me/+OMf41hyO4405NjI0 

💻Dire Dawa University 👇
            https://t.me/+3mDR3iGfDiI2MWRk    

💻wolkite University 👇
            https://t.me/+SuMuAmgXwOs2OWJk
            
Bahirdar University 👇
https://t.me/+W-GmhZ-PdfY4MjI0

Mada wolabu university 👇
https://t.me/+gvNJvmTMJI9mYjA0

የቀሩትንም post እናረግላቿለን👍

Remedial 2017

04 Nov, 14:13


ቤተሰብ የት ደረሳችሁ?

Remedial 2017

04 Nov, 14:00


ያልሰራላችሁ ተማሪዎች VPN ተጠቀሙ

Remedial 2017

04 Nov, 12:35


ተረጋግጧል 🫡

የRemedial ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ


ለማየት
Website:https://placement.ethernet.edu.et
Telegram:https://t.me/moestudentbot

JOIN:@Remedial2017batch⭐️
JOIN:@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

04 Nov, 12:28


ማን ነበር እኛ group ዉስጥ ዛሬ ከሰዓት አዲስ ነገር ይኖራል ብሎ የነበረው 🫣

Anyways ያልሰራላችሁ ተረጋግታችሁ እዩ server በጣም የተጨናነቀ ነዉ😥

መልካም ዕድል 🥰

@Remedial2017batch
@Remedial2017batch

Remedial 2017

04 Nov, 12:14


የቻናልችን ደጋግ memberoch የconnection ችግር ያለባቸው ልጆች ሊኖሩ ስለሚችሉ አልሰራ ላላቸው Remedial ተማሪዎች ምደባ በማየት ተባበሯቸው😊

https://placement.ethernet.edu.et

JOIN: @Remedial2017batch

Remedial 2017

04 Nov, 11:47


Officially ምንም የተባለ ነገር የለም!!!maybe እንደ ባለፈው ጊዜ ሆኖባቸው ይሆናል 🙌

የሰራላችሁ ልጆች አላችሁ

@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

04 Nov, 11:40


ምደባ ሳይለቀቅ አይቀርም id እያስገባችሁ ሞክሩ የተወሰኑ ልጆች እያዩ ነዉ

በዚህ ሞክሩ 👇
https://placement.ethernet.edu.et

JOIN:@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

04 Nov, 11:39


Guys😬😬😬😬

Remedial 2017

04 Nov, 06:27


MATHS FOR NATURAL SCIENCE REMEDIAL NATIONAL EXAM 2015

🔗ከአሁኑ ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀውን Exam ምን አይነት መልክና እና ቅርፅ አንዳለው እንድታውቁ ነው ይህ Exam የቀረበው።

JOIN:@Remedial2017batch
JOIN:@Remedial2017batch

Remedial 2017

25 Oct, 07:18


አሁንም ያላመናችሁ tikvah University መረጃዉን አረጋግጧል 🙌

Remedial 2017

25 Oct, 07:15


ቤተሰብ😊

ይሄንን መረጃ ከኛ ቀድሞ የፖሰተ ማንም አልነበረም::ነገር ግን አንዳንድ ልጆች መረጃው fake ነዉ እያላቹን እየወቀሳቹን ነበር::መረጃው 100% የተረጋገጠ ነዉ እኛ ያልተረጋገጠ መረጃ አናደርሳችሁም🙌 እንዲሁም መረጃዎችን በፍጥነት እና የተረጋገጡትን ሁሌም ምናደርሳችሁ ይሆናል😊

እንወዳቿለን በርቱልን❤️

JOIN:@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

24 Oct, 19:50


አትረበሹ ቤተሰብ ይሄን ያህል ሚያሳስብ ጉዳይ አይደለም:: ትኩረታችሁን exam ላይ ብቻ አድርጋችሁ እንድታነቡ ስለሚያደርጋችሁ ካሁኑ መበርታት ነዉ:: እንደዚህም ስለሆነ ግቢ ላይ ይሄን ያህል መምህራኖቹ ትኩረት ላይሰጧችሁ ስለሚችሉ ራሳችሁን በማሳመን ከ50% በላይ ለማምጣት ማንበብ አለባችሁ:: እኛም ከየትኛዉም ጊዜ በላይ ትኩረት ሰተን ምናግዛቹ ይሆናል😊


ቻናላችንን Remedial ለሚማሩ ተማሪዎች share አድርጉላቸው


JOIN:
@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

24 Oct, 19:29


ይህ ማለት ቅድም እንዳልነው ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር ነዉ exam ሚያወጣው::ነገር ግን ግቢ ገብታችሁ መማራችሁ ለጥራት አስተዋፅኦ ያደርጋል🙌 so ግቢ ዉስጥ ከ30% ሚያዘው ይቀርና አጠቃላይ ከ100% ትምህርት ሚኒስቴር ይፈትናቿል

JOIN:@Remedial2017batch 👍

Remedial 2017

24 Oct, 19:11


ልዩ መረጃ ለRemedial ተማሪዎች

ከዚህ በፊት ለሪሚዲያል ተማሪች በተቋማት የሚሰጠው ውጤት 30% ሲሆን 70% ደግሞ የሚሰጠው ከት/ት ሚኒስቴር ነበር ። አሁን ግን ይህ አሠራር ተሻሽሎ 100% ከከሚማሩበት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም እንዲሰጥ ተወስኗል።

JOIN:@Remedial2017batch

Remedial 2017

24 Oct, 12:47


ለRemedial ተማሪዎች አይደለም ❗️

አሁን ትምህርት ሚኒስቴር የወጣው የዩኒቨርስቲ ምደባ የFreshman ተማሪዎች እንጂ የRemedial ተማሪዎች ምደባ እየደለም ስለዚህ ግራ እንዳይገባችሁ ለማለት ነው።

JOIN:@Remedial2017batch⭐️

Remedial 2017

24 Oct, 07:26


🔓እስቲ እርፍ በሉ

🙇ሃሳቤን መሰብሰብ አልቻልኩም.....
🙅‍♂️ ጥናቴ ላይ ማተኮር አልቻልኩም...
🤦‍♀️ብዙ አነባለሁ ግን ረሳለሁ....

💬የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ይነሳሉ። በዚህ ፅሁፍ እንዴት focus ሁናችሁ እንደምታነቡ 3 tip-ኦችን እናጋራችኋለን።

🧑‍🎓1ኛ..... pomodoro technique.....
ሳይንስ እንዳረጋገጠው ከሆነ ለረጅም ሰዓታት ያለ ዕረፍት የሚያጠኑ ሰዎች ያነበቡትን የማስታወስ እድላቸው በጣም ዝቅተኛ ነው።

✍️ካነበቡት ውስጥ የሚያስታውሱት ጥናት ሲጀምሩ እና ሲጨርሱ አካባቢ ያለውን ብቻ ነው ። አስቡት ከ6 ሰዓታት በላይ ያለ ዕረፍት አጥንተው focus የሆኑ ሰዎች በ30 ደቂቃ ያጠኑትን ያክል እንኳን አያስታውሱም እንደ ማለት ነው።

🎁ለዚህም መፍትሄው pomodoro technique ነው።

✍️ምን ማለት መሰላችሁ ሙሉውን ሰዓት እየከፋፈሉ ማጥናት ማለት ነው።
ለምሳሌ ለ2 ሰዓት focused ሆኖ ለማጥናት ከ40 እስከ 45 ደቂቃ ማጥናት ከዛ ከ10 እስከ 15 ደቂቃ ማረፍ።

✍️ይሄንኑ በመደጋገም ስኬታማ የሆነ የጊዜ ቆይታ እንዲኖር ማድረግ እንደሚቻል ያስረዳል።

🫂አብዛኞቹ አሁን ላይ በትምህርታቸው ጥሩ የሚያመጡ ተማሪዎች ይሄን technique ይጠቀሙታል። አንዳንዶቹ እንዲያውም ከዚህ የበለጠ በመክፈል.... 25 ደቂቃ ጥናት ፣  5 ደቂቃ እረፍት እያደረጉም ይጠቀሙታል።

✍️ነገሮችን በቶሎ ለመረዳት፣ ፈተና ላይ ጥሩ ለመስራት፣ እና ያጠኑትን ለማስታወስ ጠቃሚ technique ነው።

.
.
.
ይቀጥል....

JOIN:@Remedial2017batch

Remedial 2017

23 Oct, 16:05


👨‍🏫ብዙ ተማሪዎች inbox እየመጣችሁ 2ኛ ዙር ቶሎ ይጀመር መመዝገብ እና መማር እንፈልጋለን እያላቹን ነዉ::

በተለያየ ምክንያት በ1ኛ ዙር መመዝገብ ያልቻላችሁ ተማሪዎች 2ኛ ዙር በቅርቡ ስለምንጀምር እስከዛው በትዕግስት ጠብቁ::

ብዙ ተማሪ 2ኛ ዙር ላይ ለመመዝገብ ዝግጁ ከሆነ ቶሎ እንጀምራለን

እስቲ በ 2ኛ ዙር ለመመዝገብ ዝግጁ የሆነ 👍❤️

©️Remedial Special Class

📚JOIN:@Remedial2017batch

Remedial 2017

23 Oct, 07:29


😊ዛሬ ፈገግ በሚያደርግ መልኩ 3 የተማሪ አይነቶችን ላጋራችሁ comment ላይ እናንተ ከየትኛዎቹ እንደሆናቹ ፃፉልን

ተማሪዎች የተለያየ አይነት የአጠናን መንገድ ይከተላሉ ከነዛም ውስጥ በጥቂቱ እንመልከት

1️⃣የመጀመሪያወቹ ሁሉን ብላ ይባላሉ። የቀረበለትን ሳያስተርፍ እንደሚበላ ሰው ማለት ናቸው። እነዚህ ተማሪዎች መፅሐፉ ላይ የተፃፈውን ነገር አንድም ሳያስቀሩ የሚቀረጣጥፉት ናቸው።

ምንም ነጥብ አይዘሉም። የመፅሀፉን ገፅ ሁሉ ሳይቀር ሸምድደውታል።

🛫ታዲያ እነዚህ ተማሪዎች ጥያቄው concept የሆነ ቀን ጉዳቸው ፈላ።

2️⃣ሁለተኛዎቹ ሚስጥረኞቹ የሚባሉት ሲሆኑ የሚያነቡትን የሚያውቁ፣ ሁሉን የማያግበሰብሱ ናቸው። በቃ ከሚቀርብላቸው ትንሽ ተመግበው። ኩኪስ፣ ቡና ምናምን እንደሚሉ አይነት ማለት ነው።

እነዚህ አይነት ተማሪዎች ፈታ ማለት ያበዛሉ። ብዙ አያነቡም። ፈተና ሲደርስ ግን እንደነሱ ጥያቄውን የሚሰራው የለም።

ይሄ አይነት strategy በጣም የሚመከር ቢሆንም። ከህፃንነት ጀምሮ የዳበረ ትልቅ ልምድን ይጠይቃል። ለአዲስ ጀማሪዎች የሚመከር አይደለም።

3️⃣ሶስተኛዎቹ ደግሞ ብዕረኞቹ ይባላሉ። ለነዚህ ትምህርት ማለት የፅሑፍ ሂደት ነው።

✍️class ውስጥ ይፅፋሉ፣ ሲያጠኑ ይፅፋሉ✍️፣ ደብተራቸውም ሆነ  እጃቸው ጀማሪ ሰዓሊ የተለማመደበት ሸራ ነው ሚመስለው።

😊አስረዳኝ ብለህ ስትጠጋቸው ደብተርክ የእነሱ እስኪመስል ይጠበቡበታል። የእነሱ strategy ጊዜ ይፈልጋል እንጂ ማንም ሰው ቢሞክረው ቀላል ነው።

የትኞቹ ተማሪ ናችሁ? comment ጋ ፃፉልን።

JOIN:@Remedial2017batch

Remedial 2017

22 Oct, 21:09


First round registration is closed

Remedial 2017

22 Oct, 17:19


#️⃣ዛሬ ለRemedial special class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፀማችሁ የቲቶርያሉ ሊንክ ያልተላከላችሁ ተመዝጋቢዎች የክፍያ ማረጋገጫ ፎቶ 
በዚህ ➡️@Remedial_supportbot ላይ ላኩልን🙏


☎️ያልተመዘገባችሁ በዚህ➡️ @Remedialtutor_bot መመዝገብ ትችላላችሁ::የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል:: የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ትምህርታችንን ነገ እንጀምራለን

Remedial 2017

22 Oct, 08:02


እንደሚታወቀው Remedial Special Class የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ እስከ ዛሬ ማታ ብቻ ነዉ ሚቆየው:: በዚህ ዙር መመዝገብ ያልቻላችሁ ተማሪዎች 2ኛ ዙር ምዝገባ ስለሚኖር ያኔ መመዝገብ ትችላላችሁ::

👤 በዚህ ዙር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ትምህርታችንን ነገ እንጀምራለን::

ከመጀመሪያው ዙር ተማሪዎች ጋር መማር ምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ ዛሬ ማታ መመዝገብ ትችላላችሁ

☎️ ለመመዝገብ ይሄን Bot⬇️ ይጠቀሙ :-@Remedialtutor_bot

👤ለበለጠ መረጃ :-@Remedial_supportbot

Remedial 2017

21 Oct, 12:56


@Remedial2017batch

Remedial 2017

21 Oct, 11:13


ማሳሰቢያ ❗️

➡️የRemedial Special Class የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሚቆየው እስከ ነገ ስለሆነ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ዛሬ እና ነገ ተመዝገቡ::

ትምህርቱ ሚጀመረው የፊታችን እሮብ ይሆናል


💻በRemedial Special Class በመመዝገብ የRemedial ቆይታዎን ከኛ ጋር በማድረግ ዉጤትዎን ያማረ ያርጉ::

©️Remedial Special Class

☎️ ለመመዝገብ ይሄን Bot⬇️ ይጠቀሙ :-@Remedialtutor_bot

👤ለበለጠ መረጃ :-@Remedial_supportbot

Remedial 2017

21 Oct, 07:44


ለፍሬሽማን ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን አይቀርም, remedialoch ሰርቶላቿል

Remedial 2017

21 Oct, 07:36


🧐ምደባ ይፋ ሳይደረግ አልቀረም😬:: official botu ላይ id ስታስገቡ placement እያሳየ ነዉ::ነገር ግን እስካሁን ትምህርት ሚኒስቴር ምንም ያለው ነገር የለም::

ከዚህ ቀደም ምደባ ሚታይበት bot ይሄ @moestudentbot ነበር ::እስቲ id እያስገባችሁ comment ላይ አሳዉቁን::

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN

Remedial 2017

20 Oct, 08:44


🟢ሊንክ ከተላከላችሁ ቦኃላ expired ሚላችሁ join ስላረጋችሁ ነዉ እንደዛ ሚላችሁ (hide ሆኖ ነዉ):: ስለዚህ ቻናሎቻችሁ ዉስጥ "Remedial Special Class" ብላችሁ search ስታደርጉ ይመጣላቿል::

☎️ ለመመዝገብ ይሄን Bot⬇️ ይጠቀሙ :-@Remedialtutor_bot

👤ለበለጠ መረጃ :-@Remedial_supportbot

Remedial 2017

18 Oct, 19:15


ማሳሰቢያ ❗️

➡️የRemedial Special Class የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሚቆየው ከፊታችን እስካለው ማክሰኞ ስለሆነ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ተመዝገቡ::

ትምህርቱ ሚጀመረው የፊታችን እሮብ ይሆናል


💻በRemedial Special Class በመመዝገብ የRemedial ቆይታዎን ከኛ ጋር በማድረግ ዉጤትዎን ያማረ ያርጉ::

©️Remedial Special Class

☎️ ለመመዝገብ ይሄን Bot⬇️ ይጠቀሙ :-@Remedialtutor_bot

👤ለበለጠ መረጃ :-@Remedial_supportbot

Remedial 2017

18 Oct, 19:03


Selam Remedial specialoch yenante tutorial wust bemegbate ymr btam arif wutet amtichalew. class wust bedemb slemayastemru inanten baliketatel btam ykebdegn nbr, beteley maths ina physics btam indiwed argachugnal thanks🥰🥰 freshmanm please agizun🙏🙏

Remedial 2017

17 Oct, 07:55


👨‍🏫ሰላም ሰላም✌️ ውድ የRemedial program ተማሪዎች እንዴት ናችሁ 😊እስቲ ዛሬ  ስለ ሬሜድያል ኮርስ አንድ አንድ ነገሮች ልበል ተከተሉኝ 🙂

ይህ ሬሜድያል ሚባለው ኮርስ ለመጀመሪያ ጊዜ  በ2014 የ12ኛ ክፍል entrance ፈተና ወስደው ከ30% በለይ ከ50% በታች ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ነጥባቸውን ከ50%በላይ አምጥተው በ2017 በተለያዩ በመንግስት ዩኒቨርሲቲ ና በግል ኮሌጅ  የ1ኛ አመት ተማሪ እንድትሆኑ ከትምህርት ሚኒሰቴር የተሰጠ ሁለተኛ እድል 😳😳 ነው ብል ማጋነን አይሆንም 😊😊

እናንተ ይህን እድል ያገኛቹሁት ተማሪዎች እድለኛ ናቹህ ከምር☺️

እና  ስንት ባመጣ ነው በ2018 የ1ኛ አመት ተመሪ ምሆነው???🤔🤔 ትሉኝ ይሆናል። well

ከዩኒቨርስቲ or ከኮሌጅ 30% ከትምህርት ሚንስቴር ሚመጣው 70%
አጠቃላይ ከ100%    50%መምጣት በቂ ነው (ዘንድሮ ካልተቀየረ)።

እና 50% ከየት ነው ማመጣው??🫣🫣 እንዴትስ ነው ማመጣው??😧😧 ካላችሁኝ ቀላል ነው።

መጀመርያ የዩኒቨርስቲ ውጤት or የኮሌጅ ውጤት (የ30%) በደንብ መስራት።

ሰርታቹሀል ብለን እናስብ🙌

ሰርተቹሀል ስትል ስንት ባመጣ ነው የሰራሁት

🟢ለምሳሌ፦ MATHS ከ30% ከ27% በላይ  ከዛ ከ70% 23% የማምጣት በጣም ሰፊ እድል አለው።  ስለዚህ በmaths አለፍክ ማለት ነው😍😍😍። ሌሎችንም ትምህርት እንዲው ማምጣት።

#️⃣ከ 30%  ከ25% ከዛ ከ70% 25% የማምጣት ሰፊ እድል አለው  ስለዚህ በmaths አለፍክ ማለት ነው😍😍😍። ሌሎችንም ትምህርት እንዲው ማምጣት።

#️⃣ከ30%  ከ20% በላይ ከዛ ከ70% 30% የማምጣቱ እድል አለው  ስለዚህ በmaths አለፍክ ማለት ነው። ሌሎችንም ትምህርት እንዲው ማምጣት።

#️⃣ከ30% ከ15% በላይ ከዛ ከ70% 35% ማምጣት አለብህ እሄም እድል አለው  ስለዚህ በmaths አለፍክ ማለት ነው። ሌሎችን ትምህርት ከmaths በላይ መስራት ይጠብቅበሃል ።

🟡ከ15% በታች ከ10%  ብዙ ይቀራል😳😳ከዛ ከ70% 34%--40%% የማምጣት እድል አለው። ግን ሌሎችን ትምህርት በደንብ በደንብ መስራት አለብህ።

ከ10% በታች warning🫣🫣🫣🫣 በጣም  አደጋ ነው የግድ ከዛ ከ70% ከ40%በላይ የማምጣት እድል ብዙም አይደለም በቂ። ስለዚህ ሌሎችን ትምህርት በደንብ በደንብ በደንብ መስራት አለበት።

💻ለዚህም ነዉ በቲቶርያላችን ተማሪዎችን ትኩረት ሰተን ምናግዛቹ🤗 ባለፉት 2 ዓመታት ከኛ ጋር ያሳለፉ ተማሪዎች አብዛኛው አሪፍ ዉጤት በማምጣት ዘንድሮ ፍሬሽማንን ተቀላቅለዋል::አሁንም ምናሳስባችሁ ነገር ግዜ የላችሁም ግቢ ገባችሁ ማለት ጥድፍያ ዉስጥ ነዉ ምትገቡት:: Remedial Special Class ምዝገባ ለትንሽ ግዜ ብቻ ስለሚቆይ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ቶሎ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን

📥 ለመመዝገብ👇
@Remedialtutor_bot☑️

━━━━━━━━━━━━━━━
Share with your friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Remedial2017batch
@Remedial2017batch

Remedial 2017

16 Oct, 17:28


FAQ  About Remedial Special Class(አብዛኞቻችሁ ስለጠየቃችሁን ነው😊)

🔺ክፍያው በየወሩ ነው ወይስ አንዴ ብቻ ነው?

◉መልስ➔ክፍያው በየወሩ ሳይሆን አንዴ ብቻ ለምዝገባ ሲሆን መመዝገቢያ ዋጋም 200 ብር ብቻ መሆኑን እንገልፃለን።

ማንኛውም የሪሜድያል ተማሪ አንዴ 200 ብር ከፍሎ ከገባ በድጋሚ ብር አይከፍልም!!

💻የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ እስከተወሰነ ቀን ብቻ ስለሆነ ቶሎ ተመዝገቡ::

📥 ለመመዝገብ👇
@Remedialtutor_bot☑️

JOIN US
@Remedial2017batch

Remedial 2017

16 Oct, 06:19


🔄Placement የሞላችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያዎቹን 3 ዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁን የት ሞላችሁ

JOIN:
@Remedial2017batch ⭐️

Remedial 2017

15 Oct, 11:23


⬜️Message From 🔵

ክፊያ ፈፅማችሁ በቦት በትክክል ተመዝግባችሁ ምላሽ ያላገኛችሁ ተማሪዎች
በዚህ
➡️@Remedial_specials አግኙን


🔺ክፍያው በትክክል ተከፍሎ ከሆነ እና በትክክል ተመዝግባችሁ ከሆነ ምላሽ በ10 ደቂቃ ውስጥ እንሰጣለን።

📱ለመመዝገብ ይሄን ⬇️Bot
@Remedialtutor_bot   ተጠቀሙ

Remedial 2017

13 Oct, 07:01


ለአዲስ የሬሜዲያል ተማሪዎች ምዝገባ እንደቀጠለ ነው!🥰

📌በRemedial program አሪፍ ዉጤት ሰርታችሁ በቀጣይ የfreshman ተማሪ እንድትሆኑ እና በመረጣቹት department እንድትገቡ የሚያግዛቹ Tutorial class ተጀምሮአል ::በርካቶች ተመዝግበው ቤተሰብ ሆነዋል::

💥በጥርጣሬ ጊዜ ሳንገድል ከሚፈጠረው ጭንቀት ዛሬውኑ የRemedial Special Class ቤተሰብ በመሆን አሪፍ ዉጤት ስሩ

ለመመዝገብ 👉@Remedialtutor_bot

📌ክፍያ ጨርሳቹ ደረሰኝ ስትልኩልን ወድያውኑ ወደ ዋናው ቱቶሪያል ትቀላቀላላቹ ። ጊዜው እየሄደባቹ ነው ቶሎ ጀመራቹ ከስር ከስር ያሉባቹን ኖቶች ብትጨርሱ ቡኋላ ላይ ከሚደርስባቹ ጭንቀት እንድታርፉ ይረዳቹሀል።

😊እንዲሁም ቶሎ ቶሎ cover እያደረግንላቹ ቀድማቹ እንድትዘጋጁ እና በተጨማሪም ዩኒቨርሲቲ ላይ የሚያጋጥማቹን የቻፕተር መደራረብ ሳያስጨንቃቹ ሁሌም ከአስተማሪው አንድ እርምጃ ቀድማቹ ክላስ እንድትገቡ እና ሬሜዲያልን በሚገርም ውጤት አልፋቹ እዛው ዩኒቨርሲቲ በወግ መዐረግ ተመርቃቹ ወደ ቤተሰባቹ እንድትመለሱ ማስቻል ማንደራደርበት አቋማችን ነው።

☎️ለመመዝገብ ይሄን👉@Remedialtutor_bot ቦት ይጠቀሙ
📭ለበለጠ መረጃ 👉@Remedial_supportbot