ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ @etartmediaa Channel on Telegram

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

@etartmediaa


በዚህ ቻናል ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ታሪክ:በኢትዮጵያ ፊልም:ሙዚቃ:ቴአትር እና በተለያዩ ዘርፎች የትም ያልታዩ ቪድዮዎች እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ።

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ (Amharic)

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ ከላይ እና ከፋታሁት በቢትዮጵያ ታሪክ፣ በኢትዮጵያ የፊልም፣ ሙዚቃ፣ ቴአትር እና በተለያዩ ዘርፎች የትም ያልታዩ ቪድዮዎች እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ። ይህ ቻናል በሰብአዊ ቁጥር ላይ እየሰጡ ነው፣ እናም አልቀረምዎት። የዚህ ቻናል ስለ እያየን በመሆኑ ኢቲ አርት ሚዲያ የሚፈልጉ ለውስጥ ህግ ገብተዋል። ኢትዮጵያን አስገረመው ኢቲ አርት ሚዲያ ተፃፃ።

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

05 Feb, 18:03


https://youtu.be/dxUxML_A6Nw?si=jrl94NRr8W1P6skG

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

30 Jan, 16:04


https://youtu.be/gWfHaBNdVWQ

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

23 Dec, 14:43


https://youtu.be/xtT_d5O-DG8?si=K12po9pBdv02ID0X

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

25 Nov, 14:45


"ቤተክርስቲያንን አንተዉም"
ከ20 ሺህ ሰው በላይ የሚሳተፍበት
10ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ
ልዩ ኦርቶዶክሳዊ የኪነጥበብ መርኃግብር
ሕዳር 29 – 2017 ዓ.ም ይደረጋል፡፡
ቦታ ሰዓሊተ ምሕረት ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ በተዘጋጀ ልዩ ቦታ
መግቢያ ዋጋ 200 ብር
ገቢዉ
የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ለሚያሰራው ህንፃ የሚዉል

አዘጋጅ
ማዕዶት የኪነጥበብ እና መንፈሰዊ ኩነቶች አዘጋጅ ከእውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት ጋር በመተባበር
ከአሁኑ ቀጠሮዎን ያስተካክሉ፡፡

ትኬቱን

በቴሌ ብር
በአሐዱ ባንክ ቅርንጫፎች
- ጊዮርጊስ ምንሊክ አደባባይ ቅርንጫፍ
- አያት አያት ቅርንጫፍ
- ቦሌ ማተሚያ አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ
- ሣርቤት አፍሪካ ሕብረት ቅርንጫ አምስት ኪሎ መንበረ ፓትሪያርክ ቅርንጫፍ
- ቦሌ መድኃኔዓለም ቅርንጫፍ
- ፊላሚንጎ መስቀል አደባባይ ቅርንጫፍ
- ማዐድን ሚኒስቴር አጠገብ ሰአሊተ ምሕረት ቅርንጫፍ
- ሰዓሊተ ምህርት ቅርንጫፍ
- ጎሮ ቅርንጫፍ
- 5 ኪሎ ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ ጀሞ ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ ገርጂ እምፔሪያል

- መገናኛ ቤተልሔም ፕላዛ ካንጋሮ ጫማ
- 6 ኪሎ ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን በር ላይ
- 4 ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ 1ኛ ፎቅ hanny mobile
- ልደታ ቤተክርስቲያን ጽናጽል መዝሙር ቤት
- አስኮ ኪያ በርገር
- መርካቶ ራጉኤል ልዳ( ዘአብ) መዝሙር ቤት
- ዑራኤል ቤተክርስቲያን ቤተ መርቆሪዎስ መዝሙር ቤት
- ሳሪስ አርጋኖን ነዋየት ቅድሳት
- ቦሌ አራብሳ በ 092 048 7968

ለበለጠ መረጃ
በቴሉግራም https://t.me/maedot1212 እና
በዌብሳይታችን www.etartmedia.com አድራሻዎችን ይጎብኙ
መርሐግብሩን ማገዝ እና መደገፍ ለምትፈልጉ
በ 09 03 41 12 12 ወይንም በ 0938 60 61 62 ይደዉሉ ወይንም በቴሌግራም ያናግሩን፡፡አሐዱ ባንክ

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

25 Oct, 12:48


ማዕዶት የኪነ ጥበብ እና መንፈሳዊ ኩነቶች አዘጋጅ የሙያ ማኅበር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት የማኅበራት ምዝገባ፣ክትትል እና ቁጥጥር መምርያ የሙያ ማኅበር በሚል በዛሬው እለት የእውቅና ሠርተፊኬት ተቀብሏል።

ማኅበሩ ከዚህ በፊት የሚያዘጋጀውን ማዕዶት ለኢትዮጵያ የተሰኘ መንፈሳዊ የኪነ ጥበብ መርኃግብር እና መንፈሳዊ ኩነቶች ኩነቶች ሌሎች መንፈሳዊ ዝግጅቶችን በቤተክርስቲያኒቱ ዶግማና ቀኖና መሠረት ለመስራት የሚያስችለውን የእውቅና ሠርተፊኬት በዛሬው እለት ተቀብሏል።

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

12 Jul, 19:49


https://www.youtube.com/live/rxax-JOlhwc?si=54faSu8UzyY0y5M9

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

05 Dec, 14:19


https://youtu.be/lvrMRCW6Z9U?si=_yeHZRB7sgg4VJR8

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

27 Nov, 18:55


https://youtu.be/3Zad6LI4eto?si=MSLdF_3-mC7s0_m6

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

19 Nov, 19:15


https://www.youtube.com/live/f5Eo3IN1XHk?si=FzuRzCJgwDsUR0Yq

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

15 Nov, 14:04


https://www.youtube.com/live/3Veb35XA-jc?si=-FlHk0d48ebbEjO5

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

14 Nov, 19:41


ዉድ ቤተሰቦቻችን  ኢቲ አርት ሚዲያን ያግዙ፣ ያበርቱ  ሚዲያችን የተሻለ ለመስራት  የናንተን እገዛ ይፈልጋል፡፡ 
ሕዳር 5 ከቀኑ 10 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን፡፡ በ 0912656342 እንዲሁም በ 0938606162  አልያም በ 0913549442 ይደዉሉ፡፡
የ5ኛዉ የማዕዶት የኪነጥበብ ፕሮግራም ልዩ ሽልማት ተዘጋጅተዋል፡፡

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

05 Nov, 15:11


https://www.youtube.com/live/HPDkiyePk6g?si=RwqbbvoBcqZnALE9

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

03 Oct, 19:41


ውድ ቤተሰቦቻችን በእግዚአብሔር እገዛ በብዙዎች ጥረት ሚዲያችን ተመልሷል።

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

22 Aug, 18:16


https://youtu.be/2rSAmHwvvCY

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

15 Aug, 16:07


https://youtu.be/HBqsu6eCT6M

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

08 Aug, 15:56


https://youtu.be/5H5fZf5PB-4

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

18 Jul, 14:32


እየተጠመኩ ሲጋራ አጬስ ነበር.....ለመለወጥ መነሻ የሆነኝ ስብከት። ወጣት ሚሊዮን
https://youtube.com/watch?v=v0y0PLGIN9A&feature=share

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

13 Jul, 16:58


https://youtu.be/67OdtAAG5GY

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

30 Jun, 14:17


https://youtu.be/k2f2HPJwNnw

2,906

subscribers

127

photos

6

videos