ቤተ-ዕንዚራ @betenzira Channel on Telegram

ቤተ-ዕንዚራ

@betenzira


እንኳን "ቤተ-ዕንዚራ" ወደ ተሰኘው የቴሌግራም ቻናላችን በደህና መጡ።ይህ "የበገና መዝሙሮችን እና ለበገነኞች ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ብቻ "የምታገኙበት ቻናል ነው።በዚህ ቻናል የተረሱ
(የተዘነጉ) የጥንት የበገና መዝሙሮችን እንዲሁም የአሁን ዘመን የበገና መዝሙራትን በአንድ ላይ አሰባስበን ለበገነኞች እንዲሁም ለሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እህት ወንድሞቻችን የምናካፍልበት የሁላችን የበገና ቤት ነው።

ቤተ-ዕንዚራ (Amharic)

ቤተ-ዕንዚራ አልተለያዩ የቤታቸውን አስተያየቶች ሰለባለው ፡፡ የቤተ-ዕንዚራ ባህል ለህብረተሰብትና ማህበረሰብን እና ህብረተሰብ አገልግሎቶችን በመቀየሪያ ነው። በቤተ-ዕንዚራ የሚቀየሩት አስተያየቶች ከአዳዲስ ባህሎች ፣ህብረተሰብና አንደኛውን ስልጠና ለውዋቄዎቹ በተመሳሳይ ምንቸቶች ላይ ያሟሉን ነገሮች ይሰጣል። ቤተ-ዕንዚራ አማረኛ ቋንቋ ቢተላንግን ስለሚሳሳቁና ለማገኘት ያማል ነገርን አድርገናል። ይህን ቤተ-ዕንዚራማ ለመረዳት ትኬት ከማይመለሰ ግን፣ በዚህ ቦታ የአማርኛ ቋንቋውን በመስራት ቤተ-እፓየርን ስልጠና ይቀበሉታል።

ቤተ-ዕንዚራ

30 Apr, 08:59


Channel photo updated

ቤተ-ዕንዚራ

06 Apr, 12:44


Channel photo updated

ቤተ-ዕንዚራ

07 Feb, 04:11


Channel photo updated

ቤተ-ዕንዚራ

07 Feb, 04:10


⚫️ ⚫️
እግዚአብሔር ይቤ ዘጾመ ወጸለየ ወሰአለ
እሙነ ይነሥእ ዕሤቶ
═════◉❖◉═════

╭══•|❀:✧๑♡๑✧:❀|•══╮
#ቤተ_ዕንዚራ
╰══•|❀:✧๑♡๑✧:❀|•══╯

ቤተ-ዕንዚራ

11 Sep, 04:57


🌼ለሁሉም በገና ደርዳርያን እንዲደርስ በማድረግ "የቤተ-እንዚራ" ቤተሰቦችን እናብዛ::🌼
https://t.me/betenzira
https://t.me/betenzira
https://t.me/betenzira
https://t.me/betenzira

ቤተ-ዕንዚራ

11 Jul, 14:34


🔰የኢትዮጵያ አብያተ መንግሥታት እና በገና

እስከ ቅርብ ዘመን ድረስ የኢትዮጵያ ቤተ- መንግሥት የፆም ወራት ሲመጣ በገና ክፉኛ ለምዶ ነበር። ምሽት ከእራት በኃላ መሪዎቿ ለጥቂት ሰዓትም ቢሆን በገና ያስደረድሩበት ነበር። በበገና ድርደራ አጋንንት ይርቃሉ። ቅዱስ ዳዊት የሳኦልን እርኩስ መንፈስ ያሸንፍበት የነበረው በበገና ድርደራ ነበር። ይህንን ያወቁ የኢትዮጵያ መሪዎች በተለይ በዐቢይ ፆም ወቅት ቤተ-መንግስቱን ከበገና ድርደራ ፆም አያሳድሩትም ነበር።


©ጌታቸው በቀለ፣ጉዳያችን ድህረ ገጽ፣ የካቲት ፳፬/፳፻፮


═════◉❖◉═════

╭══•|❀:✧๑♡๑✧:❀|•══╮
#ቤተ_ዕንዚራ
╰══•|❀:✧๑♡๑✧:❀|•══╯

👉@betenzira👈
👉@bete_enzira👈

3,587

subscribers

682

photos

118

videos