Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...) @tesfa273 Channel on Telegram

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

@tesfa273


ይህ የናንተ፤ የኛ የሁላችንም ድምፅ ነዉ። በቻናላችን አዝናኝና አስተማሪ ጥበባዊ ዝግጅቶች ይቀርቡበታል።
ሠላም አንድነትና በጎነትን እንሰብካለን።

ከፈለጉ ይቀላቀሉን።


ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት
@tesfahun27

@tesfa273

to subscribe
tube ገፃችንን ለመጎብኘት
https://youtu.be/9tTDeSzMgxk

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...) (Amharic)

በታኅሳስ በሚገኘው Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...) ችግር ከንቅናቄ እንዴት ማውጣት የፈለጉ ነው? ከታኅሳስ በኋላ የምትሰሩ ናንተ በዚህ ችግር በካናዳ ቢኖሩ ድምፅና አስተማሪ ጥበባዊ ዝግጅቶችን በመስራት ብትቀርብና። Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...) ሰላም፣ እና ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት ፍሪ ተብሎ ሊደረቅ ነው። የሁላችን ድምፅ ከሆነ መልእክተኞች፣ ተማሪዎች፣ አዝናኝዎች እና እናምናም መከላከል እንዲሆን እናገለጻለን። Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...) በበቀላ ላይ የቅርብ የሽንብረት አገልግሎት ነዉ። ምን ለማስመለስ የመጀመሪያውን እርስዎ የሚጠቀሙ ከተሞሽ በቦታ ኑሮዎች፣ የሒዝንግ አራት በሽብበአርበኞች፣ ሰዎች እና ተመራችን በስለቶ በጥናት የሚቀንቅሉትን መከላከል እና ለመጎብኘት ሠላም ፕዴቶን እንዲዘጋ መቛረብ ይችላሉ። እንደአካባቢ ሁሉ በእኛ መካከል ለምን ይመልከቱ በእርግጥ አስተማሪ ዝግጅቶችና ሌሎች ስልኩን ስጥራም ፕዴቶን ያግኙ። በበቃህሜ ሀሳብን እንቀበላለን።

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

21 Nov, 10:30


ሰው ሁን..!!!
የተፈጠርህበትን አላማ ተረዳ።
ሰውነትህን አውቀህ በሰውነት ልክ ኑር። ከፋፋይና ጎጠኛ ትርክት ይዘህ በዘረኝነት መንፈስ ከመታወክ ውጣ። ሰውነትህ አለማቀፋዊ እንጅ በሰፈር የተከለለ ማንነት አይደለም። እምነትህ እስከ ዘላለማዊ የላይኛው ህይወት የሚዘልቅ እንጅ ምድር ላይ በቡድን አውርተኸው የምታልፎ ምድራዊ ዝባዝንኪ አይደለም።
እናም ሰውነትህን ተረዳ...!!!

በቃ...ሰው ሁን...!!!

@tesfs273
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

20 Nov, 10:53


👉የትኛውም ታሽጎ የነበረ ነገር ሁሉ እሽጉ ከተፈታ ቡሃላ ዋጋው ይቀንሳል። ከእነ ክብርሽ ተጠበቂ።

👉 ጭምት ሁነሽ በጨዋ ኑሪ።ቆንጠት በይ። ጠንቀቅ በይ። ቢተውሽም ይተውሽ።ዋጋሽ ውድ ይሁን። ያኔ ርካሽ የሆነው ሁሉ አይፈልግሽም። ዉድ የሆኑት ግን ወደ አንች ፊታቸውን ያዞራሉ። ውድ የሆነን ነገር ውድ ነገር ይስማማዋል።

👉ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ሰው ማግኘትሽን ሳታረጋግጪ ዕድሜዬ ሄደ ብለሽ አትሩጪ። አትጨነቂ፤ ትዳርሽ የእግዚአብሔር ከሆነ በ90 ትወልጃለሽ።

👉ማግባት ፋሽን አይደለም። ሲጋቡ አይተሽ። እኔም አትበይ። ስላልተጠየቅሽ ንቀውሽ ሳይሆን ስለማትመጥኛቸው ፈርተውሽ ነው።

👉ሚስት የምትገኘው ብዙ ሴት በመልከፍ ስልክ ቁጥር በመቀበል አደለም። ከእግዚአብሔር ዘንድ ነች።

👉ይስሃቅ እቤት ሲፀልይ  እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ ርብቃን አመጣለት።

👉ብር ስላለህ በገንዘብህ የምትገዛት ወይንም ዕቃ አድርገህም አታስብ። ቁስ አግብተህ እንዳትሰቃይ። ቁስ ዉበቱ እንደተጠበቀ እንዲቆይ ሁልጊዜ መፅዳት አለበት። የማፅጃ ጥሬ እቃ ካጣህ ውበቱ ሁሉ ይጠፋልና።

👉 ሚስት ስትፈልግ ከተማ አትውጣ በሜካፕ እንዳትሸወድ ነገር ግን ፀልይ እንጂ ሌባ እንደሚፈግ ፖሊስ ታጥቀህ አትውጣ። ያሰብሀትን ሳይሆን የምትሆንህን እንዲሰጥህ ወደ ፈጣሪ ፀልይ።

👉ባል ስትፈልጊ ብራንድ የለበሰ ገንዘብ ያለው እያየሽ አትቁለጭለጪ። የፀለየ ብቻ እንዲያገኝሽ ተግባርሽን ብቻ አከናውኚ።

👉ርብቃ ተኳኩላ ወጥታ ሳይሆን ለተግባር ወጥታ ነው ባል ያገኘችው። ለገበያ አትውጡ።
ለአላማ ውጡ አላማ ያለው ያገኛቹሃል።

👉ገላሽን በመገላለጥ ለመታደን ዝግጁ ሆነሽ አትውጪ። ጦሩን የወረወረ ሁሉ ይወጋሻል። ድብቅ ሁኝና ከልቡ የፈለገ ያገኝሻል።

@tesfa274
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

20 Nov, 06:00


አስር ያባረረ አንድ አይዝም። ይህ አባባል የተመሠከረለት የጥንት አባቶቻችን ብሒል ነው። አትወዛገብ፤ አትምታታ፤ ወደ ፊት ለመራመድ ትክክለኛ መንገድህን ምረጥና ወስን። መንገድህ አንድ ብቻ ይሁን ሁለት አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም።
ከሚታዩህ ብዙ መንገዶች መካከል ውጤታማ ሊያደርግህ የሚችለውን መርጠህ ተጓዝ።

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

19 Nov, 01:47


ሰኞ ሌሊት 8:00 ወላይታ ሶዶ

ምክንያቱን በውል ባልረዳም እልቅልፍ በአይኔ አልዞር ብሏል። ምናልባት አካባቢው ስለተቀየረብኝ ይሆን እንጃ። ብቻ እያነሰላሰልሁ አንዱን ሀሳብ ሳነሳ አንዱን ስጥል እሄው ከሌሊቱ 8:00 ደርሻለሁ።
በሀሳቤ መካከል ድንገት ትዝ ብሎኝ በስስት ስስለው የነበረው ያ ..የሀዋሰው ደግ ወጣት ነበር።
ምን መሰላችሁ..ትናንትና እሁድ ከቀኑ 8:25 ከባህር ዳር በላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ ተነስተን 9:15 አዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ ደረሰን። 10:00 ወደ ሐዋሳ የነበረው በረራ ተራዝሞ እስከ 1:00 ከቆየን በኋላ ምሽት 1:00 ወደ ሐዋሳ በረርን። በቦይንግ 737 አውሮፕላን የነበረን ጉዞ በ30 ደቂቃ ተጠናቀቀ።
ከሐዋሳ አየር ማረፊያ ወደ ከተማው ለመድረስ 25 ኪሎ ሜትር መጓዝ ነበረብን። ሰዓቱ ስለመሸ ታክሲ አልነበረም። ከብዙ መጉላላት በኋላ 2:00 አካባቢ ታክሲ ተገኝቶ እስከ ሀይሌ ሪዞርት 3:00 ላይ ደረስንና ታክሲው ከዚህ በኋላ መሄድ አልችልም ስላለ በእግራችን ጉዞ ጀመርን።
የጉዞ ተዋናዮች ስምንት ነበርን። በዚህ ሁኔታ ነው እንግዲህ ያንን የሀዋሳውን ደግ ወጣት መኪና እያሽከረከረ ያገኘነው።
መኪናውን አቁሞ " ወደየት ነው?" ሲል ጠየቀን እንግዳ እንደሆንንና አልጋ እየፈፈለግን እንደሆነ አስረዳነው። በሉ ወደ መኪናው ዉጡ አለን። ብዙ ይዞን ተጓዘ ጊዜው መሽቶ ስለነበረ ሆቴሎች ሁሉ አልጋቸው ተይዟል።
በእየ ሆቴሉ እዬዞረ ጠየቀልን። ከብዙ ድካምና ዙረት በኋላ አልጋ ተገኜና አልጋ ያዝን።
ወጣቱ በሉ ደህና ሁኑ ብሎን ሊሄድ ሲል የሻይ እንክፈልህ አልነው።
የሚገርመው በጣም ነው የከፋው። "እንደዚህ ደስታዬን በገንዘብ ልትቀይሩብኝ ካሰባችሁ ባላመጣችሁ ይሻለኝ ነበር። የኔ ደስታ እናንተን ማገዝ ነው። በገንዘብ አይገዛም።" በማለት እንቢ ብሎን ሄደ።

አይገርምም? በዚህ ዘመን ሰው እየታገተ ገንዘብ በሚጠየቅበት ካልከፈለም በሚገደልበት ዘመን በራሱ መኪና ሲያሽከረክረን አምሽቶ ገንዘብ አልቀበልም የሚል ሰው ማግኜት ምን ያህል የሞተን ተስፋ እንደሚያድስ አስቡት።
ዛሬ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ዘራፊ ሲኖር ሰጭ፤ ገዳይ ቢኖርም አዳኝ ፤ ጨካኝ ቢኖርም ደግ፤ መጥፎ ቢኖርም ጥሩ፤ ጦርነት ቢኖርም ሰላም ሁሉም ሀገራችን መኖሩን ነው። የምርጫ ጉዳይ፤ የእይታ ጉዳይ እንጅ ማዬት ከቻልን ለካም ደግ ሰው አለ ብዬ አሰብሁና ያ... ተወልጄ ያደግሁበት የደጉ ገበሬ ቀዬም እንደዚህ አይነት ደግነት ተነጥሎት እንደማያውቅ ሳስብ ዛሬ የገባበት ሰቆቃ ትዝ አለኝና ኩምሽሽ።


@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

16 Nov, 19:06


ለእንጀራ እናት የተፃፈ ደብዳቤ
Join👇👇👇
@tesfa273
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

15 Nov, 12:50


coming together
Sharing together
Succeding together.

ለአንድ አላማ አንድ መሆን ለአንድ ግብ ስኬት ወሳኝ ነው። በጋራ መስራት ለጋራ አላማ የተመረጠ ነው። በጋራ የሰሩት ማንም በፈለገ ጊዜ ላፍርስህ ቢል ሊናድ የማይችል እንደ አለት የጠነከረ ግብ ያስገኛል።
ለአብሮነት እንስራ። በጋራ ተሳስበን እንውጣ።

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

13 Nov, 06:06


በዚህ ዘመን ሰው ሰውነቱን የጠላበት ጊዜ በዝቷል። ሰውነቱን ረስቶ፤ ከሰውነት ወጥቷል።
በእየመንገዱ ያለው እገታ፤ ስርቆትና ግድያ የዚህ ማሳያ ናቸው።
ሰዎች ራሳቸው ያለ ማንም ጎትጓች ህይወታቸው ላይ መደራደር ጀምረዋል።
ወይ አገኛለሁ ወይ ሙቼ አርፋለሁ የሚል ንግግር ከብዙ ሰዎች ተደጋግሞ ይደመጣል።
የኔ እህት፤ የእኔ ወንድም...ጊዜ እንደሁ ያልፋል። አሁን ባለንበት ሁኔታ የሚቀጥል አንዲት ነገር የለም። ነገ ሌላ ቀን ይመጣልና ነገህን ለማሳመር ጣር እንጅ በዛሬ ተማረህ ሞትን አትዳፈር። ምክንያቱም በሞትህ የምታተርፈው ነገር የለም። ከሞት በኋላ ስለምታገኘው ህይወት ምቹና እረፍት ስለመሆኑ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ?
ምንም የምታውቀው ነገር የለምና ተረጋግተህ አስብ። አደብ ገዝተህ ዛሬን አስተካክል። ለነገህ መልካም ተመኝ። ሞትን እራቀው እንጅ አትዳፈር። በህይወት መደራደር የፈጣሪን ፈጣሪነት ሀይል ለመቀማት እንደመሞከር ነው።

ስራ አጥ ሁነህ ተቸግለሀል፤ ከቤተሰብ ጥገኝነቱ መሮሀል፤ ኑሮ ከብዶሀል።
ነገ ግን ይህ አይቀጥልም። የልቅስ በምታምነው እምነትም ሁሌም ፀሎት ከማድረግ አትቦዝን። ነገሮቹ ይስተካከላሉ። ነገ ቀጣሪ ትሆናለህ።
አትጠራጠር.....

መልካም ቀን።

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

12 Nov, 12:57


🌏በመኪና አሽከርካሪነት ወደ ውጪ ሃገራት መሰማራት ለምትፈልጉ በሙሉ!

በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የውጪ  ሃገር ሥራ ስምሪት ዜጎች በህጋዊ መንገድ ደህንነታቸው መብታቸውና ጥቅማቸው ተከብሮ መሠማራት የሚችሉበት ዕድል እንደተመቻቸ ይታወቃል።

በዚህ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በመኪና አሽከርካሪነት ሞያ መጓዝ ለምትፈልጉ ከተለያዩ ሃገራት በርካታ የሰው ሃይል ጥያቄ እየቀረበ ሲሆን በሞያው የሃገር ውስጥ መንጃ ፈቃድ ኖሯችሁ ኢንተርናሽናል ለማድረግ በኢትዮጲያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ተመዝግባችሁ የባዮሜትሪክስ አሻራ ከሰጣችሁ በኋላ የአጭር ቀን ስልጠና መውሰድ ይጠበቅባችኋል። ሥልጠናችሁንም ስታጠናቅቁ የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ወስዳችሁ በውጪ ሃገር የሥራ ስምሪት ዕድል መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

የሥልጠና ቦታ Selam Technical and Vocational School ውስጥ ባለው ምሳሌ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ኮተቤ ሃና ማርያም አካባቢ
በተጨማሪም በኢትዮ-ቻይና የተሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋም
አድራሻ:- ላምበረት

ሥልጠናችሁን ካጠናቀቃችሁ በኋላ  ለህጋዊ ኤጀንሲዎች ምደባ ስለሚደረግ ወደ ተመደባችሁበት ኤጀንሲ በመሄድ ፕሮሰስ መጀመር ትችላላችሁ።

የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

ይመዝገቡ  :https://lmis.gov.et

https://youtu.be/oZVjz3WFWCo?si=pDQRk974TyDrcdRP

@tesfa273
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

12 Nov, 12:57


የውጪ ሃገር የሥራ ዕድል በሴኪዩሪቲ እና ቴክኒሺያንነት ሞያ!

በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የውጪ ሃገር የሥራ ስምሪት ዜጎች ደህንነታቸው፣ መብታቸው እና ጥቅማቸው ተከብሮ እየተሰማሩ እንደሚገኙ ይታወቃል። በዚህም እድል ብዙ ዜጎች ተጠቃሚ መሆን ችለዋል። አሁንም በከፍተኛ ቁጥር የሰው ሃይል ፍላጎት እየቀረበ ይገኛል።

በመሆኑም ለወንዶች በሴኪዩሪቲ እና ቴክኒሽያንነት ሞያ መሰማራት የምትፈልጉ በሙሉ ከተለያዩ ሃገራት እየቀረበ ባለው ከፍተኛ የሰው ሃይል ቁጥር መሰረት ተመዝግባችሁ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል እንገልፃለን።

በዚህ የውጪ ሃገር የሥራ እድል ለመመዝገብ lmis.gov.et ብላችሁ ከተመዘገባችሁ በኋላ የባዮሜትሪክስ አሻራ ለመሥጠት በአቅራቢያችሁ ወዳለ ወረዳ በመሄድ በአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል መረጃችሁን ከሰጣችሁ በኋላ አጭር ስልጠና በመውሰድ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

መልካም ዕድል!

ለተጨማሪ መሰል መረጃዎች የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ!

ይመዝገቡ  :https://lmis.gov.et

👍 ፌስቡክ  : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836

📸 ኢንስትግራም፡  https://www.instagram.com/bequ.elmis/

💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1

📢 ሊንክደን   : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/

🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

12 Nov, 12:57


🌏የሪሞት ሥራ ዕድሎች!

በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማ የኢትዮጵያ ስራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) የሪሞት ሥራ ዕድሎች ከዓለም ዙሪያ የተሰበሰቡ የኦንላይን ሥራዎችን ባለንበት ቦታ ኢንተርኔት በመጠቀም መሥራት የሚቻልበት ዕድል ነው።

💼በዚህ የሪሞት ሥራ ዕድል ባሳለፍነው ስድስት ወራት ብቻ 25,000 ሰው የሥራ ዕድሎቹ ተጠቃሚ መሆን ችሏል። ስለ ስራው ተጨማሪ ግንዛቤ በማግኘት የዕድሎቹ ተጠቃሚ ለመሆን ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
https://youtu.be/fAc_YgF9xu8?si=x9rQaxCKxkCW1X3U


@tesfa273
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

11 Nov, 13:46


👉ሴት ልጅ ገንዘብ ትወዳለች እውነት ነው።
ወንድ ልጅ ቆንጆ ሴት እንደሚወደው።
ገንዘብ ደግሞ የስራ ውጤት ነው።
በሌላ አማርኛ ሴት ልጅ የሚሰራ ወንድ
ትወዳለች ማለት ነው።

👉ወንድ ልጅ ደግሞ ቆንጆ ሴት ይወዳል ማለት ከላይ ብቻ ተሽቀርቅራ የምትወጣ ሳይሆን ጥሩ የህይወት ስነ ምግባር ያላት፣ ህይወትን የምትኖርበት challenge fight የምታደርግበትን ትልቅ energy ያላት ብሎም ቤትዋን እና ልጆችዋን የምታሳድግበት energy ያላትን ሴት ይወዳል ማለት ነው።

👉ወንድ በሴት ለመወደድ ገንዘብ ይኑርህ።
👉ሴትም መልካም ስነምግባርን ገንዘብሽ አድርጊ።

Via Daniel_fisseha

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

11 Nov, 12:06


https://www.facebook.com/share/15SvsU361C/

ወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ የተመደባችሁ ምልምል ሰልጣኝ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ዝርዝር በዚህ ገፅ ማዬት ትችላላችሁ።

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

08 Nov, 20:15


#ጥቆማ #የኢትዮጵያአየርመንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በTRAINEE CABIN CREW ፣ በSENIOR ACCOUNTANT I እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ማስታወቂያ አውጥቷል።

ለTRAINEE CABIN CREW በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ (ዝቅተኛው) 200 ነጥብ ያስመዘገበ ለማመልከት ብቁ ነው።

የዕድሜ ገደቡ ከ19 እስከ 30 ዓመት ነው።

ቁመት ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ የሆነ ክንድ ለሴት እንዲሁም ለወንድ ቢያንስ 1.70 ሜትር ቁመት መሆን አለበት።

የምዝገባ ጊዜው ከህዳር 08/2017 ዓ/ም እስከ ህዳር 12/2017 ዓ/ም ነው።

ምዝገባው ፦
- በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)
- አዲስ አበባ (በኦንላይን ልክ ማመልከቻው ሲከፈት ይፋ ይደረጋል)
- አምቦ ዩኒቨርሲቲ (አምቦ)
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባ ምንጭ)
- አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (አሶሳ)
- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ባህር ዳር)
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ)
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ)
- ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ( ጋምቤላ)
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ጎንደር)
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (ሀዋሳ)
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ (ጅግጅጋ)
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ (መቐለ)
- ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ)
- መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ሮቤ)
- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰመራ)
- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ) ይከናወናል።

ተጨማሪ መረጃዎች፣ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣ ዝርዝር ጉዳዮች እንዲሁም ሌሎችም የወጡ ማስታወቂያዎች በዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረገጽ ላይ ሰፍሮ ይገኛል ይመልከቱ 👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies

Via tikvahethiopia

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

08 Nov, 17:02


#Update

በኦሮሚያ ክልል፣ ምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ሀሮ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ሁለት ሰዎች  ለሕክምና ብለው በወጡበት በታጣቂዎች መታገታቸውን የታጋች ቤተሰቦች ከቀናት በፊት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ መግለጻቸው ይታወሳል።

" አግተዋቸው 300,000 ብር እየጠየቁ ነው " ነበር ማለታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ ታጋቾቹ እንደተለቀቁ ከቤተረቦቻቸውና ከታጋቾች አንደበት ማረጋገጥ ተችሏል።

ከታጋቾቹ መካከል አንዱ እንደሆኑ የገለጹና ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ነዋሪ ፤ " ሰው ተደብድቦብን ለሞት ደረሰና ወደ ነቀምት ሆስፒታል ሪፈር አፅፈን ወደ ነቀምት ተጓዝን። እዛ እስከምንደርስ ምንም ችግር አልደረሰብንም ነበር " ብለዋል።

ሕክምናውን ጨርሰው እየተመለሱ  በነበረበት ወቅት ኣጋቾች ከጫካ ወጥተው መታወቂያ ከጠየቁ በኃላ ማገታቸውን ጠቁመዋል።

" የአማራ ተወላጅ ወደዛ መሄድ ስለማይችል ከእኛ ጋር አንድ የኦሮሞ ተወላጅ አብረን ይዘን ሄደን ነበር። እርሱን 'ና ውረድ ለምን ለአማራ ተወላጅ ብለህ አብረህ የሄድህ? ' ብለው ወደጫካ ወስደው በጣም ደበደቡት፤ አሰቃዩት " ሲሉ ሁኔታውን ገልጸዋል።

" እኛ ላይ ዛቻ አደረሱብን እንጂ አልደበደቡንም። ከዚያ ገንዘቡ ሲላክ ለቀቁን " ሲሉ ሁነቱን አስረድተዋል።

ያገታችሁ ማነው በሚን ለቀረበ ጥያቄ  በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሸኔ ታጣቂ መሆኑን ገልጸዋል።

" ሌሊቱን በጫካ ውስጥ ሲያዞሩን ነው ያደሩት የእግር ጉዞ አለው። እኔ ደግሞ ኦፕራሲዮን ነኝ። ያገተን ታጣቂ ‘ መናኸሪያ ላይ መታወቂያ የጠየቃችሁ ፓሊስ የለም ወይ ? ’ አለኝ። አዎ ጠይቆናል አልኩት። ‘ እርሱ ነው እንደመጣችሁ የነገረኝ አለኝ ’። ሌላ የማውቀው ነገር የለም " ሲሉ መልሰዋል።

እኚሁ ታግተው የነበሩ ግለሰብ፣ " እኛ ተሰቃዬንም፤ ገንዘብ ከፈልንም ተለቀናል። ለወደፊት ግን ማንኛውም ሰው መብቱ ተጠብቆ በማንነቱ የሚደርስበት ጉዳት ይቁምልን " ሲሉ ተማጽነዋል።

ታጋቾች ከእገታ እንዲለቀቁ ከወዳጅ ዘመድ እርዳታ ጠይቀው ለአጋቾቹ ገንዘብ እንደላኩ የገለጹልን አንድ ስማቸው እንዲነሳ ያልፈለጉ የታጋች ቤተሰብ ፥ " ወንድሞቻችን ከነቀምት ከህክምና እየተመለሱ ኪረሙ ወረዳ ለመድረስ 5 ኪሎ ሜትር ሲቀራቸው ታግተው ነበር " ብለዋል።

" ምንድን ነው ችግሩ ? ብለን ስንጠይቅ የተፈለገው 300 ሺሕ ብር ላኩ ተባልን፡፡ ብሩን ላክን " ነው ያሉት።

ለአጋቾቹ በምን መልኩ ነው ገንዘቡን የላካችሁት ? ተብሎ ለቀረበላቸው የቲክቫህ ጥያቄ ፥“በአካውንት እንላክላችሁ አልናቸው 'አይቻልም በእጃችን ነው፣ በአንዲት መኪና ሰዎች ይመጣሉ ለእነርሱ ስጡ ያኔ ሰዎቹን እንለቃለን' አሉ፡፡ ከወረዳው የተላከችው መኪና መጣች 300 ሺሕ ብር ላክን፡፡ ሰዎቹ ተለቀቁ። መኪናይቱ ከወረዳ የመጣች ናት " ብለዋል።

አጋቾቹ  ፥ ከታጋቾቹ ጋር አብሮ የሄደውን ግለሰብ ' ለምን አብረህ ሄድክ? በሚል'እንገለዋለን' በሚል ዛቻ አንለቅም ብለው  ሲያስፈራሩ እንዳይገድሉት ተማፅኖ ሲቀርብ '100 ሺሕ ብር ጨምሩ' በማለታቸው ብሩ ተጨምሮ እርሱም ከእገታ መለቀቁን ጠቁመዋል።

በአሙሩ፣ በሆሮ ጉድሩ ወለጋና በሌሎችም " ቦታዎች ሰዎች ታግተው ብር ተጠይቆባቸው ብሩ ከተላከ በኋም በአጋቾች ተገድለዋል። እኛ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብሩን ከፍለን ተለቀውልናል " ብለዋል።

በሌላ በኩል ፥ እገታው ከተፈጸመበት ቦታ በቅርብ ርቀት የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እንደነበሩ የታጋች ቤተሰብ አስረድተዋል።

ሌላኛው የታጋች ቤተሰብ ደግሞ ፥ " ከዘመድ ወዳጅ አሰባስበን 400 ሺሕ ብር ከፍለን ታጋቾቹ ተለቀዋል፡፡ ሴቶች፣ የሶስት ቀን ሕፃናት ሁሉ ተገድለዋሌ፡፡ ግን እስከ መቼ ድረስ ነው ፍትህ የማይሰጠን? " ሲሉ ጠይቀዋል፡፡

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የአካባቢውንና የክልሉን የጸጥታ አካላት ምላሽ ለማካተት ጥረት ቢያደርግም ባለስልጣናቱ ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆኑም፡፡

#TikvahEthiopiaFamilyAA
Via tikvah ethiopia

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

08 Nov, 15:51


ለብሔራዊ በጎ ፈቃድ ተመዝግባችሁ ለስልጠና የተመለመላችሁ ወጣቶች መግቢያ ቀን ከህዳር 10-11 መሆኑን አውቃችሁ የሚያስፈልጉ ነገሮች በመያዝ በተጠቀሰው ቀን እንድትገቡ ተላልፏል።

ማሳሰቢያ
መስፈርቱን የማታሟሉ ወጣቶች ለሚደርስባችሁ መጉላላት ሀላፊነት እንደማይወስድ ሚኒስተር መስሪያ ቤቱ አሳስቧል።
ነፍሰጡር ሴቶች እንዲሁም ከዚህ በፊት አገልግላችሁ ለሁለተኛ ጊዜ የምትመጡ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

ወጣት ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ተቀላቀሉን
👇👇
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

07 Nov, 09:18


የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የስብዕና ግንባታ ስልጠና መቼ እንደሚጀምር ለጠየቃችሁኝ ሁሉ፦
የተመለመሉ ብሔራዊ በጎ ፈቃድ ሰልጣኞች የስልጠና ምድብ በስልካችሁ የደረሳችሁ ሲሆን ቦታውን አውቃችኋል።
(ወላይታ ሶዶ እና አንቦ ዩንበርስቲ)

ስልጠና የሚጀምርበትን አልያም መግቢያ ጊዜን በተመለከተ ከህዳር 5 በኋላ የተባለው ለውጥ ሊኖር ስለሚችል ሁኔታውን ተከታትለን መረጃ እንሰጣለን።

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

06 Nov, 08:08


ሰበር ዜና!!

ዶናልድ ጆን ትራምፕ 47ተኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸውን ፎክስ ዘግቧል።

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

05 Nov, 13:57


ልዩ የትምህርት  ድጋፍ እድል ከፋዌ ኢትዮጵያ

ፋዌ ኢትዮጵያ ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር እድሚያቸው ከ 15 እስክ 25 የሆኑ ወጣቶችን በተለይም በዝቅተኛ ኢኮኖሚያዊ ደረጃ የሚገኙ ሴት እና የአካል ጉዳተኛ ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የከፍተኛ የትምህርት እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሲጋብዝ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

ድጋፉ ሁሉን አቀፍ የገንዘብ፣የትምህርትና ስልጠና እንዲሁም የማህበራዊ ድጋፍን የሚያካትት ሲሆን የትምህርት ድጋፉ የሚሰጠው በቴክኒክና ሙያ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ በሚሰጡ የሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስናና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች/STEM/ኮርሶች ነው፡፡

ምዝገባው የሚካሄደው በአዲስ አበባ  ከተማ  በጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ እና አዲስ አበባ ተግባረ እድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች፣ አዳማ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፣  ሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክና ሀዋሳ ተግባረ እድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች እንዲሁም በባህርዳር ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በሚሰጡት የመደበኛ የትምህርትና ስልጠና መርሃግብሮች ሲሆን አመልካቾች በ2014፣2015 ወይም 2016ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ እና የ2017ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ መግቢያ ውጤት የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡

የማመልከቻ ቀናት ከጥቅምት 22-29/2017 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡ 
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
አዲስ አበባ በ 0911330024 / 0902662688
አዳማ  በ 0911383055
ባህርዳር በ 0913042043
ሀዋሳ በ 0965679139 በመደወል ወይም በድረ፟ገጻችንwww.faweethiopia.org ይጎብኙ፡፡
ሴቶችን ማስተማር ህብረተሰብን ማስተማር ነው!

ምዝግባዉም ሆነ የመረጣው ሂደተ ከማንኛዉም ክፍያ ነጻ መሆኑን እናሳዉቃልን

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

05 Nov, 05:30


የበጎነት ሚስጢር አብሮነትን ማድመቁ ብቻ ሳይሆን አብሮነትን መፍጠሩም ነው።
ጥሩ ስትሆን ሰዎች አብሮነትህን ይፈልጉታል። በአንተ ጥሩነትና በእነሱ ፍላጎት የተገነባው አብሮነት ወንድማማቻዊ ጥምረትን ይፈጥራል።

ወንድማማቻዊ ጥምረታችሁ አብሮ ለመስራት ትልቅ ግባዕትም መንገድም ነው። ቲዲያ በዚህ አብሮነት የተከናወነ ሁነት ሁሉ ስኬታማነትን ያቀዳጃል።
አየህ የዚህ ሁሉ መሠረትህ ጥሩነት ሆነ ማለት ነው።

እና ምን አሰብህ...? ጥሩ ሁነህ አብሮነትን በማምጣት ስኬታማ መሆን? ወይስ መጥፎ ሁነህ በብቸኝነት መኳተን ?
ዛሬውኑ ምረጥ...

ጥሩ መሆንን ከመረጥህ ተቀለን።
👇
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

04 Nov, 02:51


የዛሬ ፀሎት

አምላክ ሆይ እኛ የምንሻውን ሳይሆን የሚበጀንን ስጠን። ይህ ካልሆነማኮ እኛ ጦርም እንናፍቃለን፤ የናፈቅነውን ሁሉ ከሰጠኸን እንጠፋለን።
እናም አምላክ ሆይ የኛ የሚበጀውን፤ ለዘላለማዊ ህይወት መንገድ የሚሆነን፤ ደስታና ተድላ የሚያቀዳጀንን አንተ ታውቀዋለህና ስጠን።

ከክፉ ወዳጅ አታወዳጀን፤ ክፉ ወዳጅ አጥቂ ነው። ከሴረኛው አርቀን፤
በሴራ እንዳንጠመድ ጠብቀን።

አምላክ ሆይ የልባችንን ሁሉ ታውቃለህና ክፉ ስናስብ ወደ መልካም ቀይረህ መልካም ስናስብ መልካሙን ወደ ህይወታችን መንዝረህ ባርከን።

አምላክ ሆይ...እኛኮ ክፉ አስበን፤ተመኝተን ለምን አልተሳካም የምንል ተንኮለኞች ነን።
አንተ ግን ጅልነታችንን ተገንዝበህ ሁሌ በይቅርታ ታልፈናለህና ተመስገን።

አምላክ ሆይ ምድር ላይ በሀይል ሊገዛን የሚሞክርን ሁሉ አንተ አስታግስልን።

አሜን..!!!

👇
@tesfa273
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

04 Nov, 01:46


የማነህ..?
(ከተስፍሽ)

የማነህ ፀጉር ሰንጣቂ
አውቃለሁ ባይ አላዋቂ
ሳምሁ ስትል ንፍጥ ለቅላቂ

የማነህ ይሆን የማን ወገን
ኋላ ቀርተህ የምትዘምን
እምነት አልባ የምታምን

የማነህ ይሆን የማን ወዳጅ
ሳታውቅ እወቁ ባይ
እውነተኛ ቃል-አቫይ


ማነህ አንተ ወረተኛ
እንቅልፍ የለህ አትተኛ
ጣፋጭ ምላስ መተተኛ

ማነህ ይሆን የማን ዘመድ
የበጠስኸው የኛን ገመድ
የኛን ፍቅር የኛን መውደድ

ለነገሩ የማን ብትሆን ምን አገባኝ
አንተን መሳይ መች ይታጣል
ሰይጣን እንጅ ግብሩ ካንተ የሚዛመድ
ከሰው ወገን የት ይመጣል።

ጥቅምት 24/2017
ከባህር ዳር አዲስ አበባ አውሮፕላን ላይ

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

03 Nov, 08:12


#ኢሜግሬሽን ላይ የሚቀርቡ የህዝብ አቤቱታዎች (ባህርዳር ቅርንጫፍ)

ኢሜግሬሽን ቢሮ አሰራሬን አሻሽያለሁ እያለ በእየጊዜው መግለጫ ያውጣ እንጅ ተገልጋዮቹ አሁንም እያማረሩ ነው።
አሁን አሁን የተገልጋዮች ቁጥር እየጨመረ ፤ እንግልቱና ስቃዩም በዚያው ልክ እየባሰበት መሆኑን ቤተሰባችን ከቦታው አድርሶናል።

#የባህር ዳር ቅርንጫፍ ተገልጋዮች ምን አሉ..?
አገልግሎት ለማግኜት ሌሊት 6:00 የመጣሁ ነኝ ያለው ተገልጋይ ክፍያ የፈፀምሁት ሰኔ 16 ሆኖ ለነሐሴ 8/2016 ለአሻራ ተቀጥሬ ነበር ይላል። ነገር ግን በቀጠሮዬ ቀን ብገኝም ለሁለተኛ ጊዜ ለጥቅምት 21/2017 ቀጥረውኝ ነበር። አሁንም ቀኑን ጠብቄ ተገኘሁ ያለው ተገልጋይ የአገልግሎት ክፍያ ከጨመረ ወዲህ 5000 ብር የከፈሉት በተቀጠሩበት ቀን እየተገለገሉ እኛን ግን ቀኑ ስላለፋችሁ ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ እንደምንገለገል አረዱን።
ይህንንም ይሁን ብለን ቅዳሜ ሌሊት በመምጣት ተሰለፍን ነገር ግን ሰው ከመብዛቱ የተነሳ ዛሬም አልደረሰኝም። እንደገና 5000 ብር ከፍዬ ልመዘገብ ነበር አይቻልም አሉ። ግራ ተጋብተን እየተንቀዋለልን ነው። ብዙዎቹ ከሩቅ ቦታ መጥተው ሳምንት አልጋ የያዙ አሉ። ስንመጣ መንገዱ አስፈሪ ነው። በዚ ጊዜ መንገድ አስቃቂ በሆነበት ሰዓት እየተመላለስን ነው። ፈጣሪ ይፍረድ እንጅ ምን እንላለን።'' ሲሉ ተደምጠዋል።

ኢሚግሬሽን ቢሮ የአገልግሎት ክፍያ መጨመሩን ገልፆ አሰራሩንም በማሻሻል በተገቢው እያገለገለ እንደሆነ መግለፁ ይታወሳል።
ቅዳሜ ጥቅምት 23/2017 ዓ/ም ቤተሰባችን ባደረገው ቅኝት መሠረት ከባድ ሰልፍ መኖሩን የታዘበ ሲሆን ሰልፉንና ወከባውን ፎቶ ለማንሳት የሚሞክሩ ወጣቶች በደንብ አስከባሪዎች ሲሳደዱ እንደነበረ ታዝቧል።

ኢሜግሬሽን ቢሮ ባህር ዳር ቅርንጫፍ የሰዎች መጉላላት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መሆኑንም ተገንዝቦ ጠቆማ ሰጥቶናል።

#Tesfish hop
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

01 Nov, 18:16


🙆‍♀ብዙ ትዳሮች የሚፈርሱት በሴቶች ግትርነት ነው። ወንድ ልጅ እሺ መባልን ይፈልጋል።

🤷‍♀እንድትታዘዥው አጥብቆ ይሻል።
ነገሩን ባታደርጊው እንኳን እሺታሽ ከልቡን ይፈልገዋል። ድርጊቱን ከማድረግሽ እና ካለማድረግሽ ጋር ሳይሆን ጉዳዩ ከመታዘዝሽ እና እርሱን ከመስማትሽ ጋር ነው።

🤲እሺ አንተ ልክ ነህ እንድትይውና በእርጋታ ችግሩን ብታሳይው ሁሌ አንቺ ብቻ ልክ እንደሆንሽ ማሰብ ይጀምራል። 

👔ወንድ ሞኝ ነው። በእልህና በግትርነት ግን እኔ ያልኩት ካልሆና ባይናት  ጦር ሲማዘዙ የሴት ልጅ ጥበብ ማጣትን ያሳያል። ምንም ይሁን የአለቃ ትዕዛዝ አይናቅም።

🗣ወንድ ልጅ ልታስተዳድረው ልትመራው የምትፈልግን ሴት አይፈልግም። ልታቃልለው የምትሞህርን ሴት በጣም ይጠላል። ይልቁኑ ስልጣኑን ወንድነቱን እንድታከብሪለት እንዲሁን ፀጉሩን እያሻሸሽ በቀስታ በፍቅር መንገዱን ስታይው ካለ አንቺ ሴት አይታየውም። ነገር ግን እንደ ቴኒስ ካስ ሃሳቡን የምትቃወሚ ከሆነ በትዳሩ መፀፀት ይጀምራል።

📢የራስ ክብሩ እኮ አካል መታዘዙ ነው። ጭንቅላት ሂድ ሲል እግር መሄዱ እንጂ። ጭንቅላት ተዘርጋ ብሎት እግር ቢታጠፍ ሰውዬው ህክምና ያስፈልገዋል። አንዳዶች ሚስትነት የራሳቸውን ትክክል የባላቸውን ችግር ማጉላት ይመስላቸዋል። ብዬ ነበር ይላሉ😁

👉ሴት ልጅ የሰለሞን ጥበብ የተሰጣት እንደ ሰለሞን ያለጦርነት እስራኤልን እንደመራ ቤትዋን ቤትዋን እንድትመራ ነው።

Via..Daniel_fisseha

@tesfa273
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

01 Nov, 18:16


3 ቀናት #በጣና_ገዳማት_እና_አድባራት ስንቆይ

ራስን ከዓለም ጫጫታና ጫና፣ ከየብስ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ፣ የትራፊክ መጨናነቅ የተሽከርካሪ ድምጽ ወደ ማይሰማበት፣ የሰው ወከባ ወደ ማይታይበት፣ ንጋት ብቻዋን እንደ ሰማይ በተዘረጋው ጣና ላይ ወደ ምትፈነጭበት፣ የሰማይ አድማስ ከምድር ጋር ገጥሞ መንገድ መስመር መሄጃ የሌለ በሚመስልበት መሐል ላይ ተሁኖ የብስ ለዓይን ጥቅሻ ያህል በሚናፈቅበት የገዳማቱ መልክዓ ምድር ህሊናን ወደ ሚሰርቅበት አረንጓዴዎቹ አጸዶች አይን ወደሚስቡበት ከነሱ በሚወጣ ነፋስ በሹክሹክታ በጆሯችን በሚነጋገሩበት የተለያዩ የዓለም ሀያላን ሀገራት ምሥጥሩን ለማወቅ ብዙ የደከሙለት ግን መርምረው ያልደረሰበት ድንቅ ሀይቅ።

በየገዳማቱ ደርሰን ከድካማችን ታግሰን የአባቶቻችን የትህትና ጥግ ተመልክተን ከስጋ ድካም አርፈን የምድርን በረከት ቀምሰን የእመቤታችን ተሰዳ ያረፈችበትን እያየን ከዮሴፍ እና ከሰሎሜ ጋር እየተነጋገርን የጌታን ነገር የምናደንቅበት ፀሀይ ወደ አድማሷ ስትገባ ያለምንም ከልካይ ጽዮን ላይ ቁጭ ብለን በስስት የምንሰነባበትበት በመዝሙራት ከቅዱሱ ከያሬድ ጋር የምናመሰግንበት በአባቶች የቀን እና የማታ ጉባኤያት ለነፍሳችን ተጨማሪ ምግብ የምንመገብበት ብዙ ስንቅ የምንይዝበት ጣናን ከአንድ ጫፍ ወደ ሌላ ጫፍ ተጉዘን የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራእየተመለከትን የምናደንቅበት ሀይቅ

ከቦታዎቹ እና ለቅዱሳን ከተገባላቸው ቃል ኪዳን በረከት አግኝተን ወደ መነሻችን ተመልሰን በዓይናችን ያየነውን ግን ለዘመናት በኅሊናችን ቀርጸን የምናስቀምጥበት አምላክ እድሜ ለንሰኃ ጊዜ ለፍስኃ ሰጥቶ መልሶ እንዲያገናኘን ለበረከትም እንዲያበቃን እየሰብን በናፍቆት የምንሰነባበትበት ድንቅ ጉዞ🥰 ካየሁት ነው የጻፍኩት ከሰማሁት ሳይሆን 
እና  ምን ለማለት ነው ይሄ ሁሉ ነገር 🥰መጥታችሁ እዩ ለማለት ነው 🤩🤩

ጉዞዉ ከጥቅምት 29- ህዳር 1 ለሦስት ቀን ሲሆን ምግብ እና መጠጥን ጨምሮ 1600 ብር ሲሆን

ትኬት_የምናገኝባቸው_ቦታዎች

➥አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን የሰ/ት/ቤቱ ንዋያተ ቅድሳት መሸጫ
➥ታዬ ሞላ ስቴሽነሪ
➥ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር
➥ቤተ ጊዮርጊስ ንዋያተ ቅድሳት መሸጫ
➥ማኅደር መጻሕፍት መሸጫ ሱቅ
➥አባይ ማዶ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የሰ/ት/ቤቱ ንዋያተ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ

ለተጨማሪ መረጃወች
0940908594//0920114370//0902092705
ይደዉሉ

@tesfa273
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

01 Nov, 14:53


🌹❤️🌹 መጠንቀቅ ያለባችሁ ነገሮች

🥰ሴት ልጅ ለምትፈልገውን ወንድ  ራሷን ክፍት ታደርግለታለች። ሴቶች የማይደራሩበት ወንድ አላቸው። ወንዶችም አላቸው። ነገር ግን ለሁለቱም ቀለበት ውስጥ ማስገባት የሚባል ስትራቴጂ አለ።

🤷‍♀መጋጨት መጣላት በፍቅር ህይወታችሁ ቻሌንጅ ከፍታና ዝቅታ ካለ ሰላም ናችሁ። ፀጥ ያለ የፍቅር ህይወት ውሥጥ ከሆናችሁ ግን መፍራት አለባችሁ።  ብልህ ሰው ለዛሬ 20 ጊዜ ያስባል ይባላል

via Daniel_fisseha

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

30 Oct, 06:01


እንደወራጅ ውሃ እንደጠጡት በእፍኝ
ሲያጓጓ እንደሚኖር እንደንግስት እልፍኝ
ብርቅ አርገሽ አኑሪኝ
ከልብሽ እንድኖር በስንደዶ ስፊኝ።

እርግብ እንደማሸት
እብድ እንደመሸሸት

እንደእናት ፈገግታ
እንደእሳት ብልጭታ

የጠፋ እንደማግኘት የልብ እንደመድረስ
ሕማማቱን ሰግዶ አርብ እንደማስቀደስ
የማያልቅ የደስ ደስ
አለሽ የሚወደስ
ረክሻለሁ እና ሳምኝ በለሆሳስ ነፍሴ እንድትታደስ።

ትንፋሽሽን ልታጠን ሁኜ እንዳልቀር ስንኩል
ገላሽን ግለጪ ከልቦናሽ እኩል
ሱባኤ ልግባልሽ ከንፈርሽ ያናዝዘኝ
ፆም ሽሬ ብስምሽ ካህን አያወግዘኝ
መንገድ ቢለያይም መዳን ነው ከፍታው
ሁሉም መልኩ ያምራል ሲያገኙት በቦታው

ሳገኝሽ ይሞላል ሳጣሽ ምንም የለኝ
ሳቅፍሽ ብቻ መስሎኝ አምላክ ትዝ የሚለኝ
ነይ በከንፈርሽ አንቂኝ
ኮልኩለሽ አስቂኝ
ነይ አቅፈሽ አሙቂኝ
ከገላሽ ወሽቂኝ
ነይ ከአምላክ አስታርቂኝ።
2017 ዓ.ም ይርጋ ሞላ

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

29 Oct, 11:49


ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ሲዘዋወር ያየነው ቪዲዮ ሁለት ታዳጊ ሴቶች በጎረምሶች እየተደፈሩ ያሳያል።

በነቀምቴ ተደረገ የተባለው ነውር አገራችን ያለችበትን ሁኔታ የሚያሳይ ሁኖ አግኝቼዋለሁ።

ሁለት ሴቶችን በቡድን እየተጋገዙ መድፈር ከዛም ቪዲዮ ቀርፆ ቲክቶክ ላይ መልቀቅ። ምን ያህል እንደወረድን አስቡት። የትውልዱ የዝቅጠት መጠን የመጨረሻው ደረጃ።
ስብዕና ሲሞት፤ ትውልድ ሲረገም፤ ሀገር ፈተና ላይ ስትወድቅ እንዲህ ይሆናል።

ሴቱቹ ምኑን ቻሉት? ፍቅረኛ ለመያዝ የምታፍር ሴት ከጓደኛዋ ፊት ስተሰደፈር ምን ይውጣት?
እየተተካኩ ሲወጡ ሲወርዱባት ምኑን መከራ ቻለችው?
ነገ ከሰፈሩ ጓደኞቻቸው ጋር እንዴት ነው ተደብልቀው የሚኖሩት? እንዴት ነው ትምህርታቸውን የሚከታተሉት? የትውልድ ሞት ማለት ይህ ነው።

ፈጣሪ ሀገራችንን ይማርልን። ሰላሙን ይመልስልን።

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

29 Oct, 11:42


በነቀምቴ ከተማ ሁለት ታዳጊ ሴቶችን በቡድን የደፈሩ ወጣቶች እየተፈለጉ መሆኑን ፖሊስ ገለጸ!

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወላጋ ዞን ነቀምቴ ውስጥ ሁለት ታዳጊ ልጆችን በቡድን በመሆን የደፈሩ ወጣቶች እስካሁን ድረስ በፖሊስ ቁጥጥር ስር አለመዋላቸውን ፖሊስ እና የአካባቢው ባለሥልጣን ለቢቢሲ ተናገሩ።የነቀምቴ ከተማ ፖሊስ አዛዥ የሆኑት ኮሚሽነር ሻሎ ገለታ ወንጀሉ የተፈጸመው ነቀምቴ ከተማ ውስጥ ባለፈው መስከረም ወር ላይ መሆኑን ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።

ነገር ግን ወንጀሉን ከፈጸሙት መካከል “እስካሁን ድረስ በቁጥጥር ስር የዋለ የለም። ነገር ግን ሁለት ተጠርጣሪዎችን እየፈለግን ነው” ሲሉ ኮሚሽነሩ ተናግረዋል።ሁለቱ ታዳጊ ልጆች በቡድን ሲደፈሩ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምሥል ባለፉት ቀናት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ከተሠራጨ በኋላ በርካቶች ቁጣቸውን እየገለፁ ነው።ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተጋራው ተንቀሳቃሽ ምሥል ላይ ወንጀሉ የተፈጸመው ጊምቢ ከተማ ነው ቢባልም ነቀምቴ ከተማ መፈጸሙን ጥቃቱ ከደረሰባት ታዳጊ መካከል አንዷ ማረጋገጧን የፖሊስ ኃላፊው ተናግረዋል።

የከተማው የሴቶች እና ሕጻናት ጉዳይ ቢሮ በበኩሉ ወንጀሉ መፈጸሙን እንሚያውቅና ተጠርጣሪዎቹን ለፍርድ እንዲቀርቡ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ለቢቢሲ ገልጿል።የቢሮው ኃላፊ የሆኑት መብራቴ ባጫ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተጋራውን ቪድዮ እንደተመለከቱ እና ምርመራ መጀመራቸውን ተናግረዋል።

“መረጃው እንደደረሰን ማጣራት ጀምረናል። መጀመሪያ ወንጀሉ ጊምቢ ውስጥ መፈጸሙ ቢነገርም አሁን ግን እዚሁ ነቀምቴ ከተማ ውስጥ መፈፀሙን አረጋግጠናል” ብለዋል።በቪድዮው ላይ በቡድን ሲደፈሩ የሚታዩት ሁለቱ ታዳጊ ሴቶች ተማሪዎች መሆናቸውን እና ከታዳጊ ሴቶቹ በዕድሜ ተለቅ የሚሉ መሆናቸው የተነገረው ወንጀሉን የፈጸሙት ወንዶች ማንነት አልታወቀም።

ከዚህ የወንጀል ድርጊት ጋር በተያያዘ ምንም አንኳ ፖሊስ ሁለት ተጠርጣሪዎችን ለይቶ ለመያዝ ጥረት እያደረገ እንደሆነ ቢገልጽም፣ የነቀምቴ ከተማ የሴቶች እና ሕጻናት ጉዳይ ኃላፊዋ ግን አራት ተጠርጣሪዎችን መለየታቸውን ይናገራሉ።“በቪድዮው ላይ የሚታዩ አራት ጥቃት አድራሾችን ለይተናል። የባጃጅ ሹፌሮች መሆናቸውንም ደርሰንበታል። አንዱ ባጃጁን ጥሎ የጠፋ ሲሆን የፀጥታ አካላት ክትትል አድርገው በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተነጋግረናል” ብለዋል።

አክለውም ጥቃቱ የደረሰባቸውን ታዳጊዎች ቤተሰቦች ለማግኘት ጥረት ማድረጋቸውን እና አንዷ የሕክምና ድጋፍ እንድታገኝ መደረጉን ተናግረዋል።እንዲህ ዓይነት ወንጀሎች ሲፈጸሙ ተከታትሎ ጥቃት አድራሾችን ለፍትህ ማቅረብ አስፈላጊ መሆኑን የተናገሩት የቢሮ ኃላፊዋ ሴቶች በነጻነት ወጥተው እንዲገቡ የሕግ የበላይነት መረጋገጡን እንከታተላለን ብለዋል።

Via BBC
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

27 Oct, 17:53


💚[#ቅዱስ_እስጢፋኖስ]💛[#ሊቀ_ዲያቆናት]

🥀🥀🌹[ #ወቀዳሜ_ሰማእት ]🌹🥀🥀

እንኳን የሊቀ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ዓመታዊ በዓል
በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰብ 🤲✝️⛪️❣️

የትውልድ ሀገሩ ኢየሩሳሌም ሲሆን፣ አባቱ ስምዖን እናቱ ደግሞ ማርያም ትባላለች! ዘመኑም የመጀመሪያው ምእት ዓመት ነው! እንግዲህ በዘመነ ሐዋሪያት የማዕዱን እና የውስጡን አገልግሎት እንዲያስተናብሩ መንፈስ እና ጥበብ የሞላባቸው ሰባት ሰወች ተመርጠው በሐዋሪያት አንብሮተ እድ ሆነው ከተሾሙት ከሰባቱ ዲያቆናት መካከል በቅድስና ሕይወቱ ለክርስቲያኖች ዓብነት የሆነው ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ይገኝበታል! እስጢፋኖስ የሚለው ቃል የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም “አክሊል” ማለት ነው፡፡

መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ግእዝ በኋላም ወደ አማርኛ የመለሱት አባቶች በቀጥታ የግሪኩን እስጢፋኖስ የሚለውን ቃል ተጠቅመዋል! ቅዱስ እስጢፋኖስ ምንም እንኳ ስሙ የግሪክ ስም ይሁን እንጂ በትውልዱ አይሁዳዊ ነው፡፡ ወላጆቹ ይህንን ስም ሊሰጡት የቻሉት በፍልስጤም ጠረፋማ ከተሞች ይኖሩ ስለነበር የግርክ ባሕልና ቋንቋ ተጽእኖ አድሮባቸው ይሆናል ተብሎ ይገመታል! ቅዱስ እስጢፋኖስ በሐዋርያት ጥበቃ የነበረችውን ቤተ ክርስቲያን ከአምላክ ዘንድ ባገኘው የማስተማርና የፈውስ ሀብት ያገለግል ነበር! በእርሱም ታላላቅ ተኣምራት ይፈጸሙ ነበር፡፡

ስለዚህም ሕዝቡ ከፊት ይልቅ እጅግ እየበዛና በትምህርት እየጠነከረ መጣ! አይሁድም ይህን ተመልክተው በቅዱስ እስጢፋኖስ ላይ በቅናትና በጠላትነት ተነሡበት! ነገር ግን ከመንፈስ ቅዱስ ባገኘው ጥበብና ኃይል እነርሱን በቃልም በድርጊትም ይቃወማቸው ነበርና ሊረቱት አልተቻላቸውም! ስለዚህም "እግዚአብርሔርን፣ ሙሴ ሲሳደብ
ሰምተነዋል፣ ሙሴ የሠራልንን ሥርዐት
ይለውጣል፣ በዚህ ቤተ መቅደስና በሕጉ ላይ የስድብን ቃል ይናገራል፣ ይህንንም ቤተ መቅደስ የናዝሬቱ ኢየሱስ አፍርሱ ብሎአል እያለ ያስተምራል" አያሉ ሕዝቡን ሽማግሌዎችንና ጸሐፍትን በማናደድ ይዘው
ከሸንጎ ፊት አቆሙት፡፡

ቅዱስ እስጢፋኖስን በሸንጎ ፊት ባቆሙት ጊዜም ፊቱ ልክ እንደ መልአክ ፊት ሆኖ በርቶ ነበር! እርሱም ለተከሰሰበት ነጥብ መልስ ሰጠ! ከአብርሃም እስከ ክርስቶስ ለእነርሱ የተሰጣቸውን በረከት በመቃወማቸው ከተስፋ ቃል እርቀው እንደተወገዱ ገለጠላቸው! ክርስቶስንም ባለመቀበላቸው ወቀሳቸው! በዚህም ምክንያት በቁጣ ተነሣስተው ከከተማ ውጭ በመውሰድ በድንጋይ ወግረው ገደሉት! ቅዱስ እስጢፋኖስ አይሁድ በድንጋይ እየወገሩት ሳለ ሰማያት ተከፍተው ክርስቶስን በአብ ቀኝ ቆሞ ተመለከተ! ይህንን ራእይ የክርስቶስን ትንሣኤን ለማይቀበሉት አይሁድ አሰምቶ ተናገረ፤ እነርሱ ከፊት ይልቅ በእርሱ ጨከኑ በድንጋይም ወገሩት! ነገር ግን ቅዱስ እስጢፋኖስ ጌታውን ክርስቶስን መስሎ ነበርና ልክ እንደ መምህሩ ክርስቶስ “አቤቱ ይህን ኀጢአት አትቁጠርባቸው” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኾ ነፍሱን ሰጠ! በቤተክርስቲያንም ታሪክ ስለክርስቶስ መስክሮ ሰማዕትነትን የተቀበለ የመጀመሪያው ዲያቆን ሆኖአል፡፡

በደማስቆ መንገድ ላይ ክርስቲያኖችን ያሳድድ የነበረ ሳውል በኋላም ቅዱስ ጳውሎስ ተብሎ ስያሜ የተሰጠው ሐዋርያ ቅዱስ እስጢፋኖስ በድንጋይ በሚወግሩበት ወቅት በእርሱ ሞት ተስማምቶና ድንጋይን በእስጢፋኖስ ላይ ያነሡትን የአይሁድ ልብስ ይጠብቅ የነበረ ብላቴና ነበር! ነገር ግን ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ ከሆነ በኋላ የእስጢፋኖስን ቤተሰቦች አጥምቆአቸዋል! ይህ ደግሞ ድንቅ ነው! በቤተክርስቲያን መጽሐፈ ስንክሳር የበዓላት ዝርዝር ላይ የመታሰቢያ ቀን በመስጠት በጥቅምት "17" ቀን የድቁና ማዕረግን በሐዋሪያት አንብሮተ እድ የተቀበለበትን፣ ጥር "1" ደግሞ የእረፍቱ መታሰቢያ ሆኖ ይከበራል ማለት ነው።

[ የቅዱሱ በረከት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን ]

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወመስቀሉ ክብር 🥀✝️⛪️🤲

[ #ይቆይ//*
Via ከፌስቡክ መንደር

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

26 Oct, 09:55


#3

"Know thy purpose, chenge the world."
(Michael jacson)

When you have a clear porpose, you have the power to creat positive change and make a meaningful impact in the worled. You are no longer simply going through the motions of life, but are driven by a sense of purpose that gives meaning to your actions.

Join👇👇👇
@tesfa273
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

25 Oct, 08:38


"  ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር በአቅም ማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ውጤት አያያዝ ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከ50 በመቶ በታች ውጤት ካገኙ የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል የተሻለ ውጤት ያላቸውን በመምረጥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ተመድበው የማካካሻ ትምህርት እንዲከታተሉ መደረጉ ይታወቃል።

በዚህ መሠረት ተማሪዎቹ 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ተፈትነው ሲያልፉ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ሆነው እንዲቀጥሉ እየተደረገ ይገኛል።

ይሁን እንጂ ከ30% በተቋማት የሚሰጠው ውጤት አሰጣጥ ላይ ወጥነት የሌለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፉት ሰርኩላር ገልፀዋል፡፡

በዚህም ዘንድሮ / ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ፈተና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል እንዲሆን ተወስኗል፡፡

Via tikvahuniversity

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

25 Oct, 06:45


#2

If you aim at nothing, you will hit it every time.
(zig ziglar)

Having aclear purpose or vision allows you to set specific, achivable goals that align with your overall mission.
This goals provide a roadmap for your journey towards success and give you somthing to work towards.

Join👇👇👇
@tesfa273
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

25 Oct, 03:44


"ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት"

በማለት አርቲስት አዜብ ወርቁ ታሪካቸውን የፃፈችላቸው የእድሜ ባለፀጋ ህይወታቸው አለፈ


"ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት" በማለት አርቲስት አዜብ ወርቁ ታሪካቸውን የፃፈችላቸው የእድሜ ባለፀጋ ህይወታቸው ማለፉ ታወቀ።

መስከረም 4 ቀን አርቲስት አዜብ የልማት ተነሺ ተብለው ሰዎች ድንገት ቤታቸው ሲፈርስ ስለገጠማቸው ጉዳት ለማሳየት ታሪካቸውን ያጋራችላቸው ግለሰብ ታሪክ እንዲህ ይነበባል:

"ገና ጎረምሳ እያለ ከተወለደበት ገጠር ወጥቶ 250 ኪሎሜትር በእግሩ ተጉዞ አዲስ አበባ ገባ። አዲስ አበባ የግለሰቦች ንግድ ቤት ተቀጥሮ ከጽዳት አንስቶ የተለያዩ ስራዎችን ሰርቶ ከራሱ አልፎ  ወላጆቹን ቤተሰቡን ረድቶ፣ ትዳር መስርቶ፣ ልጆች አፍርቶ፣ የግል ንግድ ከፍቶ ሲኖር ቆይቶ የዛሬ 60 ዓመት አካባቢ ከፈረንሳይ ኢምባሲ ወረድ ብሎ ከሃይዌዩ ድልድይ ስር የግንብ ግድግዳ ላይ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ” የሚለው ጽሁፍ በደማቁ በቀይ ቀለም ከተጻፈበት ፊትለፊት ወደ ቤላ በሚወስደው ቀኝ መታጠፊያ መንገድ ላይ መሬት ገዝቶ ቆንጆ ቤት ሰርቶ ኑሮውን መሰረተ።

12 ልጆችን አሳድጎ፣ አስተምሮ ለወግ ለመዓረግ አበቃ፣  የልጅ ልጅ አየ። አሁን የ 94 ዓመት አዛውንት ነው። ጠንካራ፣ ደግ፣ ሰራተኛ፣ ተጫዋች፣ ቀልድ አዋቂ፣ ሰው ሁሉ የሚወደው፣ ሰውን ሁሉ የሚወድ፣ ሃይማኖቱን አክባሪ እምነቱን አጥባቂ ነው። የግቢ አትክልት ይወዳል፣ ግቢው በወይን፣ በአቩካዶ፣ በኮክ፣ በአፕል፣ በቡና ዛፍ የተሞላ የሚያምር ግቢ ነው። የአትክልት ፍቅሩ ለራሱ ቤት ብቻም አይደለም፤ ሰፈር ውስጥ እየዞረ በሰው ቤት በዘመድ ቤትም ችግኝ  ከቤቱ እየወሰደ ይተክላል።

ይህ ጠንካራ ሰው በቅርቡ በህመም አልጋ ላይ ዋለ ፥ “በቂ ኖሬያለሁ ሆስፒታል እንዳትወስዱኝ በኖርኩበት ባረጀሁበት ቤት አስከሬኔ ይውጣ” አለ። ልጆቹ ቃሉን አከበሩለት ቤቱ ውስጥ እንዳለ ሀኪም እያየው በልጆቹ፣ በልጅ ልጆቹ  በቤተዘመድ በጎረቤት ተከቦ እንዲያስታመሙት አደረጉ። ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የ አዲስ ዓመት ዋዜማ በሰፈሩ አንድ ዜና ተሰማ፣ ከወረዳ የመጡ ሰዎች እየዞሩ ለልማት እየመዘገቡ ነው የሚል። የአዲስ ዓመት በዓል ማግስት መስከረም 2 መጥተው በ20 ቀን ውስጥ ቤታችሁ ለልማት ሊፈርስ ስለሆነ ለመስከረም 3 ጠዋት ለስበሰባ ኑ የሚል መልእክት በቃል ብቻ ተነገረ።

እንዲህ ያለ ዱብ እዳ ሲሰማ ለህግ ጉዳይ መዋሉ ቢቀር እንኳን ህልም ይሆን እንዴ ብሎ ድጋሚ አይቶ ለማረጋገጥ የሚያስችል ብጣቂ ወረቀት አልተሰጠም፣ ልክ እንደ ክፉ መርዶ ነጋሪ በር አንኳኩተው በቃል ትዕዛዝ ሰጥተው ሄዱ።

መስከረም 3 በስብሰባው ላይ ስልክም ሆነ ማንኛውም ድምጽ እና ምስል መቅጃ ይዞ መግባት ባልተፈቀደበት ስብሰባ ላይ ለተሰብሳቢዎቹ  ቤታችሁ ለልማት ይፈርሳል የሚለው መርዶ ተነገራቸው። ለምን? ለጫካ ፕሮጀክት ልማት። መቼ? እስከ መስከረም 20። ተሰብሳቢው ደነገጠ “ልጆቻችንን ትምህርት ቤት አስመዝገበናል፣ ዩኒፎርም አሰፍተናል፣ የደከመ ታማሚ  ቤታችን ስላለ ጊዜው አይበቃንም፣ የእለት ጉርሴ ከቤት ኪራይ የማገኘው ብቻ ነው፣ ምን ልሁን? የሚሉ አዛውንቶች፣ እናቶች፣ አባቶች፣ ጮኸው አልቅሰው ተናገሩ። ሁለት ሳምንት አላችሁ ተባሉ። ይህ ቤተሰብ የመራ፣ ሀገር ያቀና፣ ስንቱን ያስተማረ፣ የዳረ፣ አስታሞ በክብር የቀበረ፣ የተጣላን አስታራቂ የሐገር ሽማግሌ፣ አልጋ የያዘ መንቀሳቀስ፣ መንቃት የማይችል፣ ፈጣሪው ጋ እስኪሄድ ቀኑን የሚጠብቅ አረጋዊ እስከ መስከረም 20 ይነሳ ቤቱ ይፈርሳል ተባለ።"

አርቲስት አዜብ ወርቁ በዚህ መልኩ ታሪካቸውን ካጋራች በኋላ ለእስር ተዳርጋ ነበር።

አሁን ላይ መሠረት ሚድያ በደረሰው መረጃ እኚህ ግለሰብ ቤታቸው ይነሳል በተባለበት እለት፣ ማለትም መስከረም 20 ቀን ህይወታቸው አልፏል።

የአካባቢው ነዋሪዎች የሰጡን መረጃ እንደሚጠቁመው የእድሜ ባለፀጋው ግለሰብ ቤታቸው ከመፍረሱ በፊት እንደ ምኞታቸውም አስከሬናቸው ከመኖሪያ ቤታቸው ተሸኝቷል፣ ቤተሰቦቻቸውም፣ ጎረቤት፣ እድሩም ሀዘናቸውን በመኖሪያ ቤታቸው በተገቢው ሁኔታ አስተናግደዋል።

ምንጭ :- መሠረት ሚዲያ
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

24 Oct, 17:46


#1
A goal without a plan is just a wish.
(Antoine de saint-Exupery)

Having a clear purpose or vision is crucial to success because it provides direction and guides decision-making without a clear sense of what you want to achieve, it is easy to get lost and wander aimlessly, never truly reaching your full potential.

Join👇👇👇
@tesfa273
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

23 Oct, 12:21


"ሳሞ ኤታ" ጥሬ ትርጉም ሲሰጡት የከረመ መድሀኒት ሲሉ ይተነትኑታል። ለአንድ አመት የሚያገለግልና የበሽታዎች ሁሉ ፈውስ የሆነ መድሀኒት የመቀመም ስርዓት እንደሆነም የብሔረሰቡ አባላት ይናገራሉ።
ጥቅምት 17 ቀን ሁሉም የብሔረሰቡ አባላት በነቂስ ወደ ቦር ተራራ ይተማል። በዚያም ለአንድ አመት የሚሆነውን መድሀኒት በመልቀም በጆኒያው ይዞ ወደ ቤቱ ይመለሳል።
ጥቅምት 17 ለምን ተመረጠ ቢባሉ.....
ጥቅምት 17 በክርስትና ዕምነት ተከታዮች የቅዱስ እስጢፋኖስ የዕረፍት ቀን ስለሆነ ዕለቱ እንደተመረጠ እና አሁን ሁሉም ዕምነት ተስማምተውበት እንደቀጠለ ይናገራሉ።
ቦታውስ..? ማለትም ቦር ተራራ ለምን ተመረጠ ቢባሉ..ተራራው ትልቅ በመሆኑ ፀሐይ ከጓዳዋ እንደወጣች ቅድሚያ የምታገኘውና የመጀመሪያ ምስራቿን ሹክ የምትለው ለቦር በመሆኑ እዚያ አካባቢ የበቀሉ በሙሉ ፈውስነታቸው የማያጠራጥር መሆኑን ይናገራሉ። እናም አምነው ያደርጉታል ይሆንላቸዋል።

የም ብሔረሰብ የድንቅ ኢትዮጵያዊ እሴት መገለጫ።

እንኳን አደረሳችሁ..!!!!

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

23 Oct, 11:51


የኑሮ ውድነት ሲነሳ የሀገራችን ገንዘብ የመግዛት አቅምና የዶላር ምንዛሬ ዋጋ መናር ምክንያት ሁኖ ይጠቀሳል።
ከዚህ በፊት ሀገራችንን ባስተዳደሩ መንግስታት የነበረውን የምንዛሬ ተመን ዙረን እየቃኘንም አይ ድሮ...! እያልን ከንፈር እንድንመጥ ያስገድደናል።

#ቅኝት..
#በሀይለስላሴ ዘመነ መንግስት አንድ የአሜሪካ ዶላር በ 2 ብር ከ 50 ሳንቲም ይመነዘር ነበር።
በዚህ ዘመን 1 ብር የወር አስቤዛ የሚሆንበት ጊዜ ነበር አሉ።

#በደርግ ዘመነ መንግስት ከሀይለ ስላሴ ዘመነ መነሰግስት ተሻሽሎ አንድ ዶላር በ2 ብር ከ 37 ሳንቲም ይመነዘር ነበር።
በዚህ ዘመንም 1 ከወር አስቤዛ ተሮፎ የቤት ክራይን የሚሸፍን ሀብት ነበር።

#በኢህአዲግ ዘመነ መንግስት ብር እየረከሰ ወርዶ አንድ ዶላር በ17 ብር ተመነዘረ።
የኢህአዲግ መንግስት ፍፃሜ መጨረሻም አንድ ዶላር በ57 ብር ተመነዘረ።

በወቅቱ በዘመነ ብልፅግና ደግሞ ብራችን የበለጠ ከስሮና ረክሶ አንድ ዶላር በ110 ብር ተመንዝሯል።
ይህም በዘመናችን የኛ ገንዘብ የመግዛት አቅም መውረዱንና ኑሮ መክበዱን ያሳያል።

አይ ድሮ ...! የሚባለውም ለዚህ ነው።
ፈጣሪ ምረቱን ያውርድልን።
አሜን..!!!

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

23 Oct, 09:56


ድቅቅ፣ ስብር፣ ኩስምን፣ ጉስቁል ብላ ከውስጥ እስከ ውጭ ማቅ የለበስች እናት ሀዘንተኞቹን ተገናኝታ ሄደች፤ ይህች ነች እኮ ባለፈው አራት ሰዎች የተገደሉባት ብላ ታሪኩን መናገር ጀመረች፤ ከተወሰነ ቆይታ በኋላ ተመልሳ መጥታ ለሀዘንተኛው ብር ሰጥታ ስትወጣ በሀዘንና በትካዜ ከአይኔ እስክትሰወር ድረስ አስተዋልኳት፣ ተከተልኳት። በድኗ ነው የሚንቀሳቀሰው፣ ታሳዝናለች፣ ታስፈራለችም። አምና የታህሳስ ገብርኤል ሰሞን በሚኖሩበት መሸንቲ አካባቢ ተኩስ ቆይቶ ጋብ ሲል፣ ባለቤቷ ለገና የሚያደልበውን በሬ ይዞ ሲወጣ ና ወደዚህ ብለው ይወስዱታል፣ ቤት ውስጥ የነበረው ልጁም አባቴን ብሎ ይከተላል፣ ሌላው ወንድም እነሱን ብሎ ይሄዳል፣ ቡና ጠጥቶ ሀገሩን ሊሄድ የተቀመጠው የእሷ ወንድምም እነሱን ተከትሎ ይወጣል፤ ወዲያው የተኩስ ድምፅ ሰምታ ስትወጣ ከቤታቸው አቅራቢያ አባትና አንዱን ልጅ አንድ ላይ፣ አንዱ ልጇ እና ወንድሟ በአንድ ላይ ተገድለው ታገኛቸዋለች በቅፅበት። ብትጮህ ማን ይድረስላት አንድ ባለጋሪ ወዳጃቸው ተባብሯት አስከሬኗን ብጋሪ ጭና ብቻዋን ቀብራ ተመለሰች። ሰውም ቄሱም የተገኙት በማግስቱ ነው አሉ፤ አይ ጊዜ ስንቱን ያስተዛዝባል። ስንት ወገን አለቀ፤ ስንት ጎጆ ፈረሰ፤ ስንት ልብ ተሰበረ። በአካባቢያችን ስንት ነገር ተፈጥሮ ስሰማ ከርሜያለሁ፤ ዛሬ ግን በአካል በስጋ እናት ባሏን፣ ልጆቿን፣ ወንድሟን በግፈኞች ተነጥቃ በሀዘን ተቆራምዳ ሳያት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም፤ እስካእሁን እሷን እያሰብኩ አወጣ አወርዳለሁ። ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን፤ ልበ ቅኑን ገበሬ አስበው፤ ስለንፁሃን ብለህ ምህረትህን ላክልን፤ ግፈኞችን ልብ ስጣቸው። አሜን

via.... ኩኩ በላይ
ከፌስቡክ መንደር

ይህ ታሪክ ሁሉም የሚያውቀው እውነታ ነው። ከባለፈው አመት ጀምሮ እስካሁን እየተፈጠረ ያለ ከባድ ግፍ።

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

18 Oct, 13:42


በመዲናዋ የአደባባይ አጥር ላይ በተሽከርካሪ ጉዳት ያደረሰው ግለሰብ 196 ሺሕ ብር ተቀጣ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የአደባባይ አጥር ላይ በተሽከርካሪ ጉዳት ያደረሰ ግለሰብን በገንዘብ መቅጣቱን አስታውቋል።

አ/ቶ ሱራፌል ተካልኝ የተባለ ግለሰብ ጥቅምት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 9:00 አካባቢ መኪና እያሽከረከረ ልዩ ቦታው ቴዎድሮስ አደባባይ ሲደርስ፤ የአደባባይ አጥር 07 ኮንክሪት ሙሌት አጥር ላይ ጉዳት ማድረሱን ባለስልጣኑ ገልጿል።

በዚህም የደረሰው የንብረት ጉዳት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሜጋ ፕሮጀክቶች ግንባታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ግምት መሠረት፤ ግለሰቡ 196 ሺሕ 809 ብር መቀጣቱ ተነግሯል።

በዚህም ጉዳት ያደረሰው ግለሰብ ተጠያቂ በማድረግ በመመሪያው መሰረት የገንዘብ ቅጣቱ ለክፍለ ከተማው ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ገቢ መደረጉ ተገልጿል።

ግለሰቡ የገንዘብ ቅጣቱን የተቀጣው የዲዛይንና ግንባታ ቢሮው በሚጠቀምበት የ2016 4ኛው ሩብ ዓመት የግንባታና ቁስ ዋጋ በመነሳት የዋጋው ግምቱ 196 ሺሕ 809 ብር በመሆኑ ነውም ተብሏል።

@tesda273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

17 Oct, 14:14


🔈 #የሰራተኞችድምጽ

" ኑሮን መቋቋም አቃተን ! " - ሰራተኞች

በተለይ በተለይ አዲስ አበባ ከተማ ነዋሪነታቸውን ያደረጉና ቃላቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰጡ በተለያዩ የመንግሥት እና የግል ተቋማት ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ ሰራተኞች ኑሮን መቋቋም ፈተና እንደሆነባቸው ገልጸዋል።

ቃላቸውን ከሰጡት ውስጥ የልጆች እናት መሆናቸውን የገለጹ አንዲት እናት " መሃል ከተማ ያለውን የማይቀመስ የቤት ኪራይ ሽሽት ከከተማ ጥግ ብገባም በየጊዜው በእያንዳንዱ ነገር ላይ በሚታየው ጭማሪ ኑሮን መቋቋም አልቻልኩም " ብለዋል።

" እኔ የዛሬ አመት ይከፈለኝ የነበረ ደመወዝ ዛሬም እዛው ነው ትምህርት ቤት፣ የምግብ ግብዓት፣ አልባሳት፣ ትራንስፖርት ሌሎችም ነገሮች ጨምረዋል ፤ ነገር ሁሉ ነው ግራ ያጋባኝ " ሲሉ በሃዘን ስሜት ያሉበትን ሁኔታ ገልጸዋል።

ሌላኛዋ ወጣት በአንድ የግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥራ የምትሰራ ፥ " ከተመረቅኩ ይኸው 5 ዓመቴ ነው ፤ ደህና ደመወዝ የለኝም። የምሰራው ቀን ሙሉ ነው ደመወዜ እዛው ሆኖ ያልጨመረ ነገር የለም " ብላለች።

" ቤት ኪራይ ብቻዬን መክፈል ስለማልችል ከጓደኛዬ ጋር ነው የምኖረው ፤ እንደዛም ሆኖ የወር ጊቢዬን ምኑን ከምን እንደማደረገው አላውቅም ይኸው ልክ እንደ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ አንዳንዴ ቤተሰቦቼ ገንዘብ ይልኩልኛል ፤ ሁኔታዎች እንዲህ ከሆኑ እዛው ቤተሰቤ ጋር ሄጅ ሻይ ቡናም ቢሆን እየሰራው ብኖር ይሻለኛል " ስትል ተናግራለች።

ሌላ ቃላቸውን የሰጡ አንድ አባት ፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በየአገልግሎቱ ላይ የሚታዩት ጭማሪዎች እሳቸውና ሌሎችም ሰራተኛ ዜጎች ቼይ ከፍተኛ ጫና እንደሚያሳድር ገልጸዋል።

" አንዳንድ የመንግሥት ተቋማት ሳይቀሩ ለአገልግሎት የሚያስከፍሉትን ጭማሪ አድርገዋል ፤ ትራንስፖርት ዋጋው ጨምሯል እኔም ሆንኩኝ ሌላው ሰራተኛ ወርሃዊ ደመወዙ እዚህ ግባ የማይባል ነው ፤ ታዲያ ኑሮ የሚኖረው ፤ ልጆችን ማሳደግ የሚቻለው እንዴት ነው ? " ሰሉ ጠይቀዋል።

አዲስ አበባ ከተማ በርካታ ዜጎች የሚኖሩባት ሲሆን የቤት ኪራይ ዋጋ የማይቀመስባት በመሆኑ በርካቶች ከሚሰሩበት ርቀው ከከተማ ዳር ዳር ተከራይተው ለመኖር ይገደዳሉ።

በርካቶች ጥዋት ማታ ለፍተው ተንከራተው የሚያገኙት ገቢም እዚህ ግባ የማይባል ፤ ያሰቡትን ለማሳካት ይቅርና ኑሮን ለመግፋት የማያስችል ነው።

በተለይ ወርሃዊ ደመወዝ የሚያገኙ ዜጎች በኑሮ ውድነቱ እጅግ በጣም ነው የሚፈተኑት።

ቃላቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰጡ ወጣቶች በክልል ከተሞች ያለው ብሔር እየመረጡ ፣ በትውውቅ በሙስና ሰዎችን ስራ መቅጠር ፣ አስተማማኝ የሆነ ሰላምና ደህንነት ሁኔታ አለመኖር ፣ ብዙ ድርጅት እና ተቋማት አለመኖር ፣ የሰፋ የስራ እድል አለመኖር ፣ በአንዳንድ ከተሞችም ያለውን እንቅስቃሴ እጅጉን መዳከም ሳቢያ በአንጻራዊነት አዲስ አበባን ለኑሮና ስራ እንዲመርጧት እንዳደረጋቸው ጠቁመዋል።

ምንጭ : TIKVAH ETHIOPIA

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

17 Oct, 08:30


"ግን ለምን...?"😭

እርቃኔን ስራመድ አይተው እየሳቁ ጥለውኝ ያለፉ
ሰንደቁን ስለብሰው አውልቀው እያሉ ለምን ለፈለፉ...?

ለካስ....
ከገላዬ ሲወርድ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለሙ ልብሴ
አላወቁም ነበር እንደተቆራኜ ከደምና ነፍሴ።

(ተስፋሁን ጥላሁን)
👇👇👇👇👇
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

16 Oct, 06:36


ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች በሌክቸረርነት፣ በረዳት ፕሮፌሰርነትና ከዚያ በላይ በሆኑ የሙያ መስኮች ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

በመሆኑም ከጥቅምት 03/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናትቀናት https://t.me/BDUCommunication/2915 ማስፈንጠሪያ በመግባት ሙሉ የማስታወቂያውን ዝርዝር በማየት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

የማመልከቻ ጊዜ
ከጥቅምት 03/207 ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት

ከዓባይ ጓዳ ጥበብ ሲቀዳ!
#Vacancy #BDU #Job #opportunity

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

15 Oct, 12:00


በ2016 ዓ.ም ብቻ በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት 271 ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸው ተገለጸ !

በየዓመቱ በሚካሄደው በ፵፫ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ የምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ዓመታዊ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በሀገረ ስብከቱ በሚገኙ ከተሞችና ወረዳዎች የሚገኙ መንፈሳዊ የአብነት ትምህርት ቤቶች የመምህራንና የተማሪዎች መሠረታዊ ፍላጎት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል፡፡

በአሰላ ማኅደረ ስብሐት በዓታ ለማርያም ቅ/ፋኑኤል ወቅ/ዮሐንስ ወ/ነጎድጓድ ገዳም በማኅበረ ቅዱሳን ከተገነባው ሕንጻ በተጨማሪ በመንፈሳዊ ትምህርት ቤቱ የመማርያ ክፍሎች አንዲሁም የመምህራንና የደቀ መዛሙርት ማረፊያ ቤቶች መሥራት ተችሏል ተብሏል፡፡

በሀገረ ስብከቱ በሽርካ ወረዳ ከ10 ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ውስጥ 91 ሰዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆነ ምእመናን ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል ሲል ሀገረ ስብከቱ በሪፖርቱ ጠቅሷል፡፡

በተጨማሪም በደጁ ወረዳ ቡርቃ ጉራቻ ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚኖሩ 150 ምእመናን በጉሬ ደቢኖ ቅ/እግዚአብሔር አብና አርጆ ቅ/ጊዮርጊስ ከ30 በላይ ምእመናን መገደላቸው የተገለጸ ሲሆን 499 አባወራና እማወራ ለስደት መዳረጋቸው ተነግሯል፡፡

Via የተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

15 Oct, 11:46


"ዘመድ ከዘመዱ አህያ ካመዱ" ይላሉ አበዉ።
ብዙ ግፍና መከራ ብታበዛበት፤ የሚያራርቅና የሚለያይ መርዝ እየረጨህ ጦስህን ብትዘረጋ ሰው እንደሁ ከሰውነቱ አይወጣም።
ነገ አንተን ከሰው ነጥሎ ወደ አውሬዎች ይልክህና እሱ ግን ከኢትዮጵያዊያን ወገኖቹ ጋር የድል በዓሉን ያከብራል።

ለዛሬ ጥቅም ብለህ መርዝ እየረጨህ ነገህን አታበላሽ።

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

15 Oct, 11:46


ዛሬ ብዙ ዜናዎችን ሰማሁ።
መጥፎም፤ ደግም የሆኑ አገር አቀፍና አለም አቀፍ ወሬዎችን ሰማሁ። ያው በዚህ ዘመን አልሰማም ብለህ ከወሬ ማምለጥ መቻል ጀግንነት ሁኗል። መስማት አልፈልግም ብለህ ስልክህን ዘግተህ ትውልና ከጓደኞችህ አልያም ከመስሪያ ቤትህ የተላከ መረጃ ለማየት ስልክህን ስትከፍት ብዙ ሰበር ዜናዎች ተከታትለው ይገባሉ። የሰበር ዜና ክፋቱ ቀልብህን መያዙ ነው። እናም እስኪ ጥቂት ልየው ብለህ ስትገባ ሳታስበው ብዙ ወሬዎችን ታያለህ።
የሚገርመው ደግሞ የሚሳደቡ ወሬዎች ይጣፍጣሉ። እየተሰደብህ ቁጭ ብለህ ታየዋለህ።
ጉድኮ ነው።
እና እንደነገርኋችሁ ዛሬ ብዙ ወሬዎችን አይቻለሁ።
የሚገርመው ግን ሁሉም ወሬዎች ስድብ የተቀላቀለባቸው፤ የጦርነት ቅስቀሳዎች፤ የመከራ ዜናዎችና የሞት ወሬዎች ናቸው።
ከወሬው በኋላ ዝም ብዬ ተቀመጥሁ።
መቼ ይሆን ይህ ሰቆቃ የሚያልቀው..?
እውነት ይህ መረጃ ሁሉ እውነት ነው? አልታደል ብንል እንጅ ይህንን ዜና ከግለሰብ ፔጅ ሳይሆን ከትልቁ ሚዲያ..ከእኛው ...ከራሳችን የመረጃ ቋት በነፃነት ተነግሮን እውነትነቱን እናረጋግጥ ነበር።
ዳሩ አይቻልም።
ነው ወይስ..? እያልን መኖር....እስከሚያልፍ.....


@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

15 Oct, 08:49


የብሔራዊ በጎ ፈቃድ መመዝገቢያ ሊንክ አይሰራም እያላችሁ ኮመንት ላይ ለፄፋችሁ...

ሊንኩ በደንብ ይሰራል። ከመሞከራችን በፊት በደንብ እንመልከተው። አተጠቀሱት ፎርሞች ውስጥ አንዱን ከሳታችሁ ይመልሳችኋል። እናም እያስተዋላችሁ ሞክሩት።

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

15 Oct, 08:45


የተጭበረበሩና ሰዎች ለግል ጥቅም ብለው የሚለቋቸውን መረጃዎች ገለልተኛ ሁነን በመመርመርና በመፈተሽ በሶሻል ሚድያ በሚለቀቁ የጥላቻ ንግግሮች አማካኝነት የሚሰቃዩ ወገንቻችንን እንታደግ።

ትክክለኛና እውነተኛ መረጃን በማዳረስ የወገኖቻችንን ሰቆቃ እናሳጥር።

ከፋፋይና ጥልን የሚዘሩ ወሬዎችን ጥለን አንድነትን በመስበክ የተቀማነውን ሰላም እንመልስ።

ምድር ላይ ያሉ ትክክለኛ እውነተኛ መረጃዎችን በማጋራት የወገናችንን ሰቆቃ ለሚመለከታቸው ለአለም ማህበረሰብ በማድረስ ሀላፊነታችንን እንወጣ።

እየፈራን...በፍርሀት ውስጥ ሁነን ፍርሀትን ላናመልጠው ፍርሀትን እንቢ እንበልና ያለ ፍርሀት ለፍትህ እንቁም።

👇👇👇
@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

14 Oct, 13:24


ወንድሜ ውድቀትን አትፍራ።
ቀድመህ ተዘጋጅና ስትወድቅ ተስፈንጥረት እንድትነሳ ሁን።
ከፍታ ላይ የምታያቸው ሁሉ ሳይወድቁ የቀሩ ሳይሆኑ ወድቀው ነገር ግን ተስፈንጥረው የተነሱ ናቸው።

ወዳጄ ከውድቀትህ ለመነሳት ስትስፈነጠር የምትደርስበት ከፍታ የሚገርም ነው። እናም ስትሞክር ለሚመጣብህ ውድቀት ለመስፈንጠር ተዘጋጅ እንጅ እወድቃለሁ ብለህ በመፍራት ከመሞከር አትቁም።

መልካም ሙከራ።
ተስፍሁን ጥላሁን።

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

13 Oct, 13:37


ሰላም በእያላችሁበት ይሁን ውድ ተከታዮቼ።
ዛሬ ሰንበትማደል....በቃ ልመርቃችሁ ነው።
እናንተ አሜን በሉ።

ሰላምና ፍቅር....ይብዛላችሁ።
መከራና ሰቆቃ ይራቃችሁ።
ክፉ አይንካችሁ።

ተናግሮ ከአናጋሪ ይጠብቃችሁ።

ከአስመሳይ ወዳጅ...ከሴረኛ ጓደኛ ይጠብቃችሁ።
ከወቅቱ ፈተና ይሰውራችሁ። መንገዳችሁን ቀና፤ ጉዟችሁን መልካም ያድርግላችሁ።
ካልታሰበ መከራ ያውጣችሁ።
በሰላም ወጥታችሁ በሰላም ግቡ።

ሰላም በእያላችሁበት ይሁን።
አሜን...!!!

@tesfa273
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

10 Oct, 14:25


#WorldMentalHealthDay

"ሥራ የመስራት እድሜ ላይ ከደረሱ ስድስት አዋቂዎች አንዱ የአዕምሮ ጤና ችግር ያጋጥማቸዋል" - ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም

የ2024 #የዓለም_የአእምሮ_ጤና_ቀን በዛሬው እለት እየተከበረ ይገኛል። የዘንድሮው ቀን "የአእምሮ ጤና በስራ ቦታ ላይ" በሚል መሪ ሀሳብ ላይ ያተኮረ እንደሆነ ተገልጿል።

ከአለም ህዝብ 60 በመቶ የሚሆኑ ሰዎች በስራ አለም ላይ እንደሆኑ የአለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል።

በስራ ላይ ካሉት ሰራተኞች ውስጥም ግማሽ የሚሆኑት የአእምሮ ጤና ችግር እንደሚያጋጥማቸው የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በዛሬው እለት የዓለም የአእምሮ ጤና ቀንን አስመልክተው ባስተላለፉት መልእክት ተናግረዋል።

የስራ አለም ላይ ያሉ ሰራተኞች በሚገጥማቸው የአእምሮ ጤና ችግርም በየአመቱ 1 ትሪሊዮን ዶላር እንደሚጠፋ ዶ/ር ቴዎድሮስ ጠቅሰዋል።

ሰራተኞችን ለአእምሮ ጤና ችግር የሚዳርገው ምንድነው?

-  ዝቅተኛ የስራ ክህሎት፣ ችሎታ እና አፈፃፀም

- ከመጠን በላይ የሆነ የሥራ ጫና፤ የሰራተኞች እጥረት፤ አድልዎ፣ መገለል፣ ጥቃትና ትንኮሳ

- ረጅም፣ ያልተገደቡ እና ተለዋዋጭ የስራ ሰዓቶች

- አሉታዊ ድርጊቶችን የሚደግፍ ድርጅታዊ ባህል

- ከሥራ ባልደረቦች በቂ ድጋፍ አለማግኘት

- በቂ ያልሆነ ክፍያ፣ የሚጋጩ የሥራ ፍላጎቶች
የአእምሮ ጤና እንደሚያስከትሉ የአለም ጤና ድርጅት ገልጿል።

ዶ/ር ቴዎድሮስ ስራ የመስራት እድሜ ላይ ከደረሱ ስድስት አዋቂዎች አንዱ የአእምሮ ጤና ችግር እንደሚያጋጥመው የገለፁ ሲሆን የአእምሮ ጤናን ለመጠበቅ የሚደረገው ኢንቨስትመንት አነስተኛ መሆኑን ጠቁመዋል።

ችግሩን ለመከላከል ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ምን መደረግ አለበት አሉ ?

° አሰሪዎች የአእምሮ ጤና ችግር የሚያስከትሉ ችግሮችን በመለየት ምቹ የስራ ከባቢን መፍጠር እንደሚገባቸው፤

° የድርጅት ኃላፊዎች ጭንቀት ያጋጠማቸውን ሰራተኞች እንዲለዩ፣ የስራ ቦታ ላይ የሚያጋጥም የአእምሮ ጤና ችግርን እንዲቀርፉ መስራት እንደሚገባቸው፤

° የስራ ከባቢን ለሰራተኞች ምቹ እንዲሆን ማድረግ፤ አካል ጉዳተኞችን ጨምሮ ሁሉም ሰራተኞች በንቃት እንዲሰሩ የሚያስችል የስራ ከባቢ መፍጠር እንደሚገባ ዶ/ር ቴዎድሮስ ባስተላለፉት መልእክት ተናግረዋል።

ሰራተኞች የአእምሮ ጤና ችግር በሚገጥማቸው ጊዜም ሰዎችን ማውራት፣ ባለሙያ ማማከር ወይም እራሳቸውን ማረጋጋት እንደሚኖርባቸው ዶ/ር ቴዎድሮስ ገልፀዋል።

Via tikvahethmagazine

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

10 Oct, 06:22


ሊቀ ኅሩያን በላይ መኮንን -እንዴት ዘመናዊ ትምህርት ለመማር ፈለጉ

👉ይህች እውነት በአባትና በልጅ ወግ ደጋግመው አጫውተውኛል
👉በማኅደረ ደራሲያንም ታትማለች። ሰው የሕይወቱ ምዕራፍ የሚቀየርበት አጋጣሚ ኹሌ ይደንቀኛል ።

ዝለቋት ፦

#Ethiopia | ሊቀ ኅሩያን በላይ መኮነን የተወለዱት 1942 ዓ.ም. ደብረ መዊእ ማርያም ነበር፡፡ የድጓ ሊቅ ናቸው፡፡ ድጓ በጉንጩ ማለት ትችላላችሁ፡፡ ጎንደር ቤተልሔም አስመስክረዋል፡፡ ደቡብ ጎንደር ጽርሐ አርያም ዙር አባ አረጋዊ ዘልቀው ዝማሬ መዋሥዕት ተመረቁ፡፡

ወንበር ዘርግተው ማስተማር ጀመሩ፡፡ እናም በመርዓዊ ማርያም ቤተክርስቲያን በድጓ መምህርነት ሲያገለግሉ በነበረበት ዘመን በአንድ አጋጣሚ ምክንያት ዘመናዊ ትምህርት ለመማር ተነሳሱ፡፡ ለድጓ መምህሩ ደመወዝ የሚከፈለው ከአርሶ አደሩ እህል፣ ከሴቱ እና አባወራው ብርና ሳንቲም በመሰብሰብ ነበር፡፡

በዘመነ ደርግ 1968 ዓ.ም. አንድ ቀን ክፍያ ከሚስፈጽሙት ጋር ሳንቲም ለመጠየቅ ሻይ ከምትሸጥ ሴት አዳሪ ቤት ዘለቁ፡፡ ክፍያ አስፈጻሚዎቹ “ለድጓ መምህሩ 50 ሳንቲም ክፈይ” አሉ፡፡ ያች ምስኪን ሴት “ምንም ነገር የለኝም አልክፍልም” አለች፡፡ ወዲህ ቢሊ ወዲያ እጅግ ቢለምኗት አልከፍልም በማለት በአቋሟ ጸናች፡፡ አስፈጻሚዎቹ ለእግድ በማለት ከቤቷ የሻይ በራድ ይዘውባት ወጡ፡፡ “እባካችሁ በራዴን መልሱልኝ” እያለች ለመነች፡፡ ፈጽሞ ሊመልሱላት አልፈለጉም፡፡ ከዛም ክፍያ አስፈጻሚዎቹ ከቤት ውጭ ሁነው “ክፍያ ክፈይ የድጓው መምህር እሳቸው ናቸው” አሏት፡፡

ያች ሴት የድጓ መምህሩን በላይ መኮንን ትኩር ብላ ዐየችና 👉"ይህማ ወጣት አይደል ለምን ሠርቶ አይበላም?" አለች፡፡ ያኔ ሊቁ በላይ እድሜያቸው 27 ዓመት ነበር፡፡ ክፍያ አስፈጻሚዎቹ በንግግሯ በጣም ሳቁ፡፡ ነገር ግን ሊቀ ኅሩያን በላይ መኮነን አልሳቁም፡፡ ንግግሯ ልባቸውን ነክቶት ነበርና፡፡ 👉"እውነቷን ነው:: ስማር ለምኜ መምህር ሁኜ ለምኜ" በማለት ለምን ሠርቸ አልበላም? አሉና ሠርቶ ለመብላት ዘመናዊ ትምህርት መግባት አለብኝ በማለት ቆርጠው ተነሱ፡፡

ሁል ጊዜ ሲያስታውሱ ያች ሴት ያን ንግግር ባትናገርና ልቦናየ ባይነካ ዘመናዊ ትምህርት ቤት ገብቸ አልማርም ነበር ይላሉ፡፡ ለሊቅ አንድ ቃል ትበቃዋለች የሚባለው ለዚህ ነው፡፡ በብዙ ውጣ ውረድ እንዳይማሩ ግፊት በሚያደርግ የማኅበረሰብ ሽሙጥና ኋላ ቀር አስተሳሰብ ተቋቁመው ዘመናዊ ትምህርቱን በ27 ዓመታቸው ከሕጻናት ጋር በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየዋሉ በመማር ጀምረው በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ ዘልቀው ተምረዋል፡፡

ሊቀ ኅሩያን በላይ መኮንን ከአስራ ኹለት (12) በላይ መጻሕፍት ለአንባቢያን አበርክተዋል፡፡ በተለይ “ዕሴተ ትሩፋት ዘቅዱስ ያሬድ” በተሰኘ መጽሐፍ ይታወቃሉ፡፡ "ማኅበረ ቅዱሳን" በሚያዘጋጀው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጥናት መጽሔት ላይ በቅዱስ ያሬድ ታሪክ ጉዳይ ጥናት አሳትመዋል፡፡ “ሕያው ልሳን ግዕዝ አማርኛ መዝገበ ቃላት” የተሰኘ መጽሐፍን ለማሳተም አዲስ አበባ የነበራቸውን ቤት ለመሥራት መሠረት የጣሉበትን መሬት ሽጠው አሳትመዋል፡፡

ሊቁ እጅግ በብዙ ውጣ ውረድ ተምረው ያገኙትን እውቀት ለትውልድ ለማስተላለፍ በቃልና የጽሑፍ ሥራ የደከሙ ትልቅ ሰው ናቸው፡፡ ስለ ሊቁ ዝርዝር ታሪክ ማንበብ ለሚፈልግ በ2011 ዓ.ም. በታተመ “ማኅደረ ደራሲያን” በተሰኘ መጽሐፍ ከገጽ 43-57 እንድታነቡ ይመከራል፡፡

***

አይደክሜው ሊቅ አዲስ መጽሐፍ "ሐመር ዘዮናስ" የተሰኘ በቅርቡ አሳትመዋል። ስለ መጽሐፋ የሚከተለውን ብለዋል

"ሐመር ዘዮናስ" በሚል ርእስ ያዘጋጀሁት ይህ የታሪክ መጽሐፍ ከይዘት አንጻር ጠቅለል ብሎ ሲታይ ቤተ ክርስቲያኒቱ የብሉይ ኪዳንና የሐዲስ ኪዳን እምነቶችን ከተቀበለችባቸው ዘመናት ጀምሮ ለ3000 ዓመታት ያህል ‹‹የአብነት ትምህርት ቤት››ን ማእከል አድርጋ ለሥነ ጥበብ፣ ኪነ ጥበብና ለሀገር-በቀል ዕውቀቶች፥ እንዲሁም ለሀገር መንግሥት ግንባታ፣ ለሀገሪቱ አንድነትና ለሕዝቦችዋ አብሮነት ያበረከተችው ኹለንተናዊ አስተዋጽዖ የተቃኘ ሲኾን፤ አሁን የገባችበት ፈተናም እንዳለ ኾኖ ያሉዋትን መልካም ዕድሎችና ተስፋዎችን ለማሳየት ሞክሬአለሁ፡፡"

👉👉የሊቃውንትን መጽሐፍ በመግዛት እያነበብን እናበረታታ እንደግፍ፡፡

ምንጭ ጌጡ ተመስገን

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

09 Oct, 11:42


አሻም ቲቪ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው አሻም ምላሽም ሰጥቷል

አሻም ቴሌቪዥን ትክክለኛ ያልሆኑ መረጃዎችን ፣ግጭት አባባሽ ዘገባዎችን ፣የህዝብን አብሮነት የሚሸረሽሩና የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም የሚጎዱ መረጃዎችን በማሰራጨት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ተሰጠው።

‹‹ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ለአሻም ቲቪ የሰጠው የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ አንድም በተጨባጭ የተረጋጋጠ ማስረጃ የሌለው ነው ›› - አሻም ቲቪ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዛሬ መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም ለአሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር በጻፈው ደብዳቤ ‹‹ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ›› ሰጥቷል፡፡ ባለስልጣኑ ለእዚህ ውሳኔ ያበቃው ‹‹ ትክክለኛ ያልሆኑ መረጃዎችን፣ ግጭት አባባሽ ዘገባዎችን፣ የሕዝብን አብሮነት የሚሸረሸሩ፣ የአገርና ብሔራዊ ጥቅም የሚጎዱ መረጃዎችን በቂ ማጣራትና ምክንያታዊ ጥረት ሳያደርግ በተደጋጋሚ ማሰራጨቱን በይዘት ክትትል በማረጋገጤ ነው ›› ብሏል፡፡

ይሁንና በደብዳቤው አንድም ቦታ በማስረጃ የተደገፈ የይዘት ክትትል አላቀረበም፡፡ ይህ ለአሻም የተሰጣት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ሲቀጥል ‹‹ ከዚህ ቀደም ባሰራጨው ግጭት ተኮር እና ሚዛናዊነት የጎደለው ዘገባ ከደርጊቱ አንዲቆጠብ በተደጋጋሚ በባለስልጣኑ የጽሁፍና የቃል ማሳሰቢያ ሲሰጠው መቆየቱን ›› አስታውሶ ‹‹ ጣቢያው ግን የባለስልጣኑን ማሳሰቢያ ባለማክበር የሀገሪቱን ህጎች የሚጥሱ ይዘቶችን በማሰራጨት ላይ ይገኛል ›› ሲል ወንጅሏል፡፡

በተመሳሳይ ለእዚህ ከፍተኛ ውንጀላ በአሻም ምክንያት የተፈጠረ ግጭት መኖሩን፣ የህዝብን አብሮነት የሚሸረሽሩ፣ ብሔራዊ ጥቅምን የሚጎዱ መረጃዎች ስለማቅረቧ አንድም ተጨባጭ ማስረጃ አላቀረበም፡፡

ባለስልጣኑ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ አሻም በምትሰራቸው ሚዛናዊ ዘገባዎች ላይ ኢ-አሰማኝ የሆኑ የማሳሰቢያ ደብዳቤዎችን ሲጽፍ ሰንብቷል፤ የሥራ ኃላፊዎችም በቃል ሲስጠነቅቁ ከርመዋል፡፡ ይሁን እንጂ አሻም ለሁሉም ደብዳቤዎች ተገቢ ምላሾችን ከነማስረጃዎቹ በመጥቀስ ምላሽ ስትሰጥ ከርማለች፡፡ አንድም ጊዜ ግን አሻም የሰጣቻቸው የጽሁፍ ምላሾች ስህተት ስለመሆናቸው አልያም ውድቅ ስለመደረጋቸው ባለስልጣኑ የመልስ-መልስ ደብዳቤ ጽፎ አያውቅም፡፡

አሻም ቲቪ የባለስልጣኑን ማሳሰቢያን ጨምሮ ከተለያዩ ተቋማትና ግለሰቦች እጅግ የበረታ ዛቻ፣ ማስፈራሪያ፣ የጋዜጠኞች እስር ሲደርስባት ቢቆይም ሁሉንም ተቋቁማ ለሙያ ታምና፣ ለህዝብ ደምጽ በመሆን እስካዘሬ ዘልቃለች፡፡

በቀጣይ ጊዜያት እንደ አስፈላጊነቱ የአሻም ቲቪ የሥራ ኃላፊዎች ዝርዝር መግለጫን የሚሰጡ ይሆናል፡፡ እስካዛሬ አብራችሁን ለቆየችሁ እና ወደፊትም ለምትዘልቁ የአሻም ተከታታዮች ምስጋናችንን ከልብ የመነጨ ነው፡፡

Via የኔታ ቱዩብ

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

09 Oct, 05:35


የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስደው ማለፊያ ውጤት ያላመጡ ነገር ግን በአቅም ማሻሻ መማር የሚችሉ ውጤቱ ይፋ ሁኗልደ

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

08 Oct, 17:10


#MoE #Placement

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ማመልከቻቸውን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንዲልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

Via tikvahuniversity

@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

07 Oct, 11:36


#Updat

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡

በዚህም የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸው ተገልጿል።

አምባሳደር ታዬ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ከመሾማቸው በፊት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው በማገልገል ላይ ነበሩ፡፡

VIVA tikvahethiopia
@tesfa273

Tesfish Hop (ኢትዮጵያዊነት ለዛ...)

06 Oct, 15:45


#Update

" የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የሥልጣን ዘመን የተጠናቀቀ ቢሆንም፣ በሚቀጥለው ሳምንት አዲስ ፕሬዚዳንት ለመምረጥ የተያዘ ፕሮግራም የለም ፤ ምናልባት ወደፊት ሊኖር ይችላል " - የሕ/ተ/ም/ቤትና የአፈ ጉባዔው አማካሪ ኮሚቴ አባል (ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ)

የ6 ዓመት የሥልጣን ዘመናቸውን ያጠናቀቁት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶችን የ2017 የሥራ ዘመን ነገ ያስጀምራሉ። 

የሁለቱ ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት የሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በተገኙበት ነገ ሰኞ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ እንደሚካሄድ የሕ/ተ/ም/ቤት መረጃ ያሳያል።

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የመጀመርያ የሥልጣን ዘመናቸውን ያገባደዱ ቢሆንም፣ ሰኞ የሚጠበቀው የሁለቱ ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ከተካሄደ በኋላ ቀጣዩ የአገሪቱ ርዕሰ ብሔር ምርጫ የሚካሄድ ስለመሆኑ ግን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መረጃ ያለው ነገር የለም። 

የአገሪቱ ርዕሰ ብሔር የሥልጣን ዘመን 6 ዓመት እንደሆነ፣ ነገር ግን ርዕሰ ብሔሩ ለሁለተኛ ጊዜ ሊመረጥ እንደሚችል ሕገ መንግሥቱ ይደነግጋል። 

የሥልጣን ዘመናቸውን ባጠናቀቁት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ምትክ ሌላ ርዕሰ ብሔር ይመረጥ ይሆን ? ወይም እሳቸው ለሁለተኛ ጊዜ በርዕሰ ብሔርነት የመመረጥ ዕድል ያገኙ ይሆን ? የሚለውን ለማወቅ ሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ የም/ቤቱ አባላትን ያነጋገረ ቢሆንም ሁሉም ስለዚህ ጉዳይ የሰሙት ነገር እንደሌለና ከምክር ቤቱም ይህንን ጉዳይ የተመለከተ መረጃ እንዳልደረሳቸው ገልጸዋል።

ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የአፈ ጉባዔው አማካሪ ኮሚቴ አባል ፤ ሰኞ በሚጀመረው የሁለቱ ምክር ቤቶች መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ አዲስ ርዕሰ ብሔር ምርጫ የሚካሄድ ቢሆን ኖሮ እሳቸው ሊያውቁት እንደሚችሉ በመጠቆም፣ የርዕሰ ብሔር ምርጫ ይካሄዳል የሚል ዕምነት እንደሌላቸው ገልጸዋል። 

" የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የሥልጣን ዘመን የተጠናቀቀ ቢሆንም፣ በሚቀጥለው ሳምንት አዲስ ፕሬዚዳንት ለመምረጥ የተያዘ ፕሮግራም የለም፣ ምናልባት ወደፊት ሊኖር ይችላል " ብለዋል።

አንድ የሕግ ባለሙያ ስለ ጉዳዩ በሰጡት ቃል ደግሞ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በርዕሰ ብሔርነት የተሰየሙት ጥቅምት 15 ቀን 2011 ዓ/ም መሆኑን አስታውሰው 6ኛ ዓመታቸውን የሚያገባድዱት በጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም. በመሆኑ አዲስ ርዕሰ ብሔር የመምረጥ ሒደት እስከዚያ ድረስ ሊገፋ እንደሚችል አስረድተዋል።

ከ20 የአገሪቱ የካቢኔ አባላት ግማሹ ሴት ሆነው በተመረጡ በሳምንቱ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንት በመሆን የተሾሙት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ፣ በወቅቱ አድርገውት በነበረው ንግግር በዋናነት ሰላምና ሴቶች ላይ ያጠነጠኑ መልዕክቶችን ማስተላለፋቸው ይታወሳል።

በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት፣" በኃላፊነት ቆይታዬ ዋነኛ ትኩረቴ ሰላም በማስፈን ላይ እንድንረባረብ ማድረግ ይሆናል… ኢትዮጵያዊነትን ከሰላም ጋር አንድና ህያው ለማድረግ በጋራ እንሥራ "  ብለው ነበር።

አክለውም፣ " የሴቶችን ማንኛውንም ዓይነት ጥቃት የማይቀበል ትውልድ መገንባት አለብን… ሴቶች የቤተሰብም የአገርም ምሰሶ ናቸው፡፡ ሴት አገር ነች፣ አገርን ደግሞ ሴቱም ወንዱም ሊንከባከበው ይገባል " ብለው ነበር።

" ስለሴቶች አብዝቼ የተናገርኩ ከመሰላችሁ ገና ምኑ ተነክቶ ? " ሲሉ የምክር ቤቱን አባላት በፈገግታ ሞልተውት ነበር። 

በተጨማሪ " ታላቅ አገር የመገንባት ህልማችንን ዕውን ለማድረግ ከሰላም ውጪ አቋራጭም አማራጭም የለንም፡፡ ስለዚህም ሁላችንም ሰላማችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ ከሁሉም በላይ ሰላም ሲታወክ በምትሰቃየዋ የእናት ስም አጥብቄ እጠይቃችኋለሁ " በማለት ጥሪ አቅርበው ነበር።

የሥልጣን ዘመን ጉዟቸው እጅግ ውስብስብና በርካታ ፈተናዎች ያሉበት እንደሚሆን እንደሚጠብቁ ያስታወቁት ፕሬዚዳንቷ " የተጀመረው ለውጥ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በእኩልነት የሚኖርባትን አገር ዕውን እንደሚያደርግ እተማመናለሁ " በማለት ተስፋቸውን ገልጸው ነበር።

ይሁን እንጂ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የሥልጣን ዘመን፣ " ዋነኛ ትኩረቴ ሰላም በማስፈን ላይ እንድንረባረብ ማድረግ ይሆናል " እንዳሉት ሳይሆን እንደ ሥጋታቸው ማለትም፣ " እጅግ ውስብስብና በርካታ ፈተናዎች ያሉበት ኃላፊነት ይሆናል " ብለው እንደ ሠጉት ሆኖ አልፏል። 

በርካታ ሰብዓዊ ጉዳትና የኢኮኖሚ ውድመት ካስከተለው የሰሜኑ ጦርነት አንስቶ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እስካሁን ደም እያፋሰሰ የዘለቀው ግጭትና መከራ በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የሥልጣን ዘመን ተከስቷል።

በዚህም ዋነኛ ገፈት ቀማሾቹ ሴቶችና ሕፃናት ዋነኛ ገፈት ቀማሾች መሆናቸው፣ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የምርመራ ሪፖርት ጭምር የተረጋገጠ መሆኑ ይታወሳል።

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአዲስ አበባ ከተማ ተወልደው ያደጉ ሲሆን፣ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ተከታትለው የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ፈረንሣይ ከሚገኘው ሞንትፔለ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮ ሳይንስ አግኝተዋል።

የእንግሊዝኛ፣ የፈረንሣይኛና የአማርኛ ቋንቋዎችን አቀላጥፈው መናገር ይችላሉ፡፡

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኢትዮጵያን በመወከል ፦
- በሴኔጋል፣
- በኬፕቨርዴ፣
- በጊኒ ቢሳኦ፣
- በጋምቢያ
- በጊኒ በአምባሳደርነት አገልግለዋል።

በጂቡቲ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርና የኢጋድ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆንም አገልግለዋል፡፡

በተጨማሪ በፈረንሣይ የኢትዮጵያ አምባሳደር፣ በዩኔስኮ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ፣ በቱኒዚያና በሞሮኮም የኢትዮጵያ ተጠሪ ሆነው ያገለገሉ ሲሆን፣ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተቀናጀ የሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ በመሆን ሠርተዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በርዕሰ ብሔርነት ከመሾማቸው በፊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስ ልዩ ረዳትና በአፍሪካ ኅብረት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካይ በመሆንም አገልግለዋል፡፡

ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የሪፖርተር ጋዜጣ ነው።

viva tikvahethiopia

@tesfa273