ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books) @eslamicbooks1224 Channel on Telegram

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

@eslamicbooks1224


ትውልድ ሚገነባው በእውቀት ነው። እውቀትን ምናገኝበት ዋናው መንገድ ደግሞ በማንበብ ነው። መፅሐፍ ለመግዛት ደግሞ ላይመቸን ይችላል። ሀሳብ አስተያየት @alfewz123

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books) (Amharic)

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books) በተከበረ በተደበቁ ስዊት ከእርግጥ ስነ-ሥርጠኛው ለሽላ ሆነ ለበዓጀም ወደ እርሷ ወደ ዘይትን መንፈሳዊ ጽሁፍና እና ለአርአያ ትእዛዝ ስለሚሰጡ ስለ መረጡ መደበኑ መሰረቱ ነው። የመጽሀፍ እና የስልጠና መሰረታዊ እና ተስፋ መደብና መረጨከያ ጽሁፍዎችን በማገናኘት በነጻ ሁኔታ ውስጥ የፍቅር እና ፈቃድ መሰረተ መከላከያ እና መጠን እንዲያስቆሽ ለመቀነስ እና በትእዛዝ ፍጠር ለመተግበር እና እንዲያስብር የተያያዙ ታሪኮችን የተዘጋጀ ባለአስር ድራማዎች በማገናኘት እያየን ነው።

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

11 Feb, 03:15


📚ርዕስ፦ ከታላቁ ከቁርአን ጋር እንዴት እንኗኗር
✍️ፀሃፊ፦ ዩሱፍ አልቀርዳዊ
📝ትርጉም ፦ አቡበከር ዐለሙ


ማጋራት ሰደቃ ነው!!
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

10 Feb, 14:44


አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ

📚ርዕስ፦ ለፍቶ አዳሪ 👷‍♂️
✍️ፀሃፊ፦ ሸይኽ አህመድ ሸይኽ አህመድ

ከላይ በምስሉ ላይ ባለው አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ!!

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

09 Feb, 13:52


ከዚ በኋላ አላህ ካለ እንደ ስማችን ኢስላማዊ መፅሐፍትንና ስለመፅሐፍት ብቻ የምናወራ ይሆናል።

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

09 Feb, 12:35


ማንሰግድ ሰዎች ግን ኢብሊስ ከጀነት የተባረረው አንድ ሱጁድ አልወርድም ስላለ መሆኑን እናውቃለና?!!

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

07 Feb, 04:15


ቁርአንን በቀላሉ ለማኽተም

1, በወር አንዴ ለማኽተም በቀን አንድ ጁዝዕ መቅራት። በእያንዳንዱ ሶላት ወቅት ሁለት ወረቀት ማንበብ።

2, በወር ሁለቴ ለማኽተም በቀን ሁለት ጁዝዕ መቅራት። ይህም የመሚሆነው በየሶላቱ አራት ወረቀት ስናነብ ነው።

3, በወር ሶስቴ ለማኽተም በአንድ ቀን ሦስት ጁዝዕ መቅራት። በአስር ቀን አንዴ እንጨርሳለን።

4, በወር አምስቴ ለማኽተም በአንድ ቀን አምስት ጁዝዕ ማንበብ አለብን። በስድስት ቀን አንዴ ማኽተም እንችላለን።

5, በወር ስድስቴ ለማኽተም በቀን ስድስት ጁዝዕ መቅራት አለብን። በአምስት ቀን አንዴ እናኸተማለን።

6, በወር አስር ጊዜ ለማኽተም በቀን አስር ጁዝዕ መቅራት አለብን። በሦስት ቀን አንዴ እናኸትማለን።

ሻዕባን 7 ነው ሳያልቅ እንጠቀምበት!!

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

07 Feb, 03:59


ተሸክሞ ሸክምን አለማሳየት ምን አይነት ጥበብ ነው❤️‍🩹

صلوا على النبي
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

05 Feb, 18:04


ሁላቹም ተመልከቱት....
ዲንን ማገዝ ሚፈልግ... እነሆ በዚህ ያግዝ...
እነሆ በኮምቦልቻ የሚገኘዉ የሩሃማ ኢስላማዊ የእዉቀትማእከል በርካታ ደረሶችን ከመላ ሃገሪቱ  እየሰበሰበ  ከ6 በላይ በሚሆኑ መሻይኾች የሂፍ: አቂዳ : ፊቂሃል ሃነፊያ : ሻፍዕይ : ነህዉ  ሶርፍና ፊናፊን የመሳሰሉት ትምህርቶችን በማስተማር ላይ ይገኛል መስጁዱ ከ600 በላይ እየመገበ የሚያቀራ ሲሆን አሁን ላይ የምግብ ወጪ ከፍተኛ ችግር ገጥሞታል ፧፧፧  ስለዚህ  የሩሃማ መስጅድ የእዉቀት ማስቀጠልና ማሳደግ የሚገባን እንጂ በምግብ ወጪ ችግር መቆም የሌለበት በመሆኑ ሁላችንም የአቅማችንን ገንዘብ  ይዘን ልንደርስለት ይገባል እያልን በአላህ(ሱ.ወ)  ስም ጥሪ እናቀርባለን፧፧፧    



  ሂጅራ ባንክ 100316464001

   cbe  1000536877887

  Abissinya  191919696

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

وَمَآ أَنفَقْتُم مِّن شَىْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُۥ
ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ትኬቱን መግዛት የምትፈልጉ በዚ አናግሩኝ  

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

03 Feb, 03:48


በዛሬው ዕለት final exam የምትጀምሩ የመጀመሪያ አመት ወንድምና እህቶች ሁሉ መልካም እድል እንመኛለን።

አላህ ፈተናችሁን ያገራላችሁ ዘንድ ዱዓችን ነው፤ ካሰባችሁት በላይ ያቅልልላችሁ፤ ጥሩን ውጤት ይወፍቃችሁ፤ በሰላም ጀምራችሁ በሰላም የምትጨርሱ ያድርጋችሁ። ከፈተናውም በኃላ ለራሳችሁም፣ ለሙስሊሙም ማህበረሰብ የምትጠቅሙበትን የትምህርት ክፍል ይወፍቃችሁ።

ፈተናውን ጀምራችሁ እስከምትጨርሱ ኢስላማዊ አደብ እና ስነ-ምግባር ትላበሱ ዘንድ እና ለጊዜያዊ ጥቅምና ደስታ ብላችሁ ጌታችሁን የሚያስቆጣ ድርጊት ከመፈጸም ትቆጠቡ ዘንድ አደራችን ነው!

©️aaumsu
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

02 Feb, 18:59


ስልኬ ዘግቶ ነው እንጂ ሁሉንም እነግራቹ ነበር።

Quran hifz male:- 1, muhammed fuad libya
2, yusuf ashir qatar
3, ahmed beshir america

Quran hifz female:- 1, ruqqeya yemen
2, nesrin Algeria
3, qemeria Ethiopia


Azan:-1,  muhammed Indonesia
2, umer Turkey
3, adem jbril ethiopia


Tilawa:-1, abdurezaq egypt
2, kerar  leys iraq
3, awjed yemen

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

02 Feb, 09:52


3ተኛ ተወዳዳሪ አህመድ በሺር ከአሜሪካ።

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

02 Feb, 09:37


2ተኛ ተወዳዳሪ ዩሱፍ ከቃጣር!

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

02 Feb, 09:23


ተወዳዳሪ ሙሐመድ ፉአድ ከሊቢያ እየወጣ ነው። በጥቂቱ ድምፁን እንሰማለን።

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

02 Feb, 09:20


አወዳዳሪዎች ቦታቸውን እየያዙ ነው!!!!

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

02 Feb, 08:23


ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ የኢትዮጵያ መጅሊስ ዋና ሃላፊ የመክፈቻ ንግግር እያደረጉ ነው።

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

02 Feb, 08:07


ኡስታዝ ዶ/ር ኑረዲን ቃሲም የዘይድ ኢብን ሳቢት አምባሳደር ንግግር እያደረጉ ነው።

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

02 Feb, 08:02


ከኢራቅ የመጣ ቃሪዕ ነው።

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

31 Jan, 05:00


ገና መኖርም አልጀመርንም 😫😔

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

31 Jan, 03:21


﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ (الأحزاب ٥٦)

"አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" (አል-አህዛብ 56)

اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم وبارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد


@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

30 Jan, 03:07


🌙ረመዷን ሳይገባ ከሆነ ይሄ ታሪክ የደረሰህ እድለኝ ነክ/ነሽ 🤩🥳 🌙

ታሪኩ ...በነብዩ ﷺ ዘመን ነበር የተከሰተው  ታሪኩ ..."ሁለት ሰሃቦች እኩል መተው እስልምናን ይቀበላሉ ከዛ በኋዋላ የቻሉትን በአላህ መንገድ ላይ በኢባዳና በጠዐ ይለፋሉ ሁለቱም ጠንካራ ሙዕሚን ናቸው።" ነገር ግን አንደኛው በኢባዳ ጠንካራ ነበር  አላህን በመታዘዝ ላይ ይም በጣም ይለፋ ነበር።

እና ይሄ .."በኢማኑ ጠንከር የለው ሰሃባ አንድ ቀን በአላህ መንገድ ጂሃድ ይወጣና እዛው ታላቁን ሸሂድነት አግኝቶ ይሞታል።"

ከዛ በኋዋላ ይሄኛው ጓደኛው ሰሃብይ "ከሱ በኋዋላ አንድ አመት ቆይቶ ይሞታል።"

እና ከብዙ ቀናት በኋዋላ  [ጠልሃት ኢብኑ ዑበይድላህ] የተባለ ሰሃባ እነዚን ሰሃቦችን በህልሙ ያያቸዋል:- ሁለቱም ጀነት በር ላይ ቁመው ነበር ከዛን "መላይኳ ይመጣና መጀመርያ ሸሂድ የሆነውን ትቶ ከሱ በኋዋላ አንድ አመት ቆይቶ የሞተውን  ሰሃባን ና ቀድመህ ጀነት ግባ ብሎ ያስገባዋል ።" እና ሸሂድ የሆነው ሰሃባ ደሞ ሁለተኛ ተከትሎት ሲገባ ያየዋል።

🍃ጠልሃት ኢብኑ ዑበይድላህ [ረ.ዐ] ጠንካራ የነበረ .. የሸሂድነትን ደረጃ አግኝቶ የሞተ ሰሃባ  እያለ እንዴት ከሱ በኋዋላ አንድ አመት ቆይቶ  የሞተው ሰሃቦ ቀድሞት ጀነት ሊገባ ይችላል ብሎ በጣም ይገረማል። ከዛን ሄዶ ህልሙን ለሰሃቦች ሲነግራቸው ሰሃቦችም ልክ እሱ እንደተገረመው ተገረሙ ከዛን ይሄ ዜና ለነብዩﷺ ይደርሳቸዋል።

ረሱልምﷺ ሲሠሙ ምን አሉ:- ታድያ ምንድ ነው በነዚ ሁለት ሰዎች ታሪክ  ሚያስገርማቹ አሉ።

ሰሃቦችም አሉ:- "ያ ረሱለላህ ﷺ ይሄኛው ሰሃባ እኮ ጠንካራ ነበር በዛላይም ትልቁን የሸሂድንት ደረጃ አግኝቶ ነው የሞተው።"
እንዴት ከሱ በሆላ አንድ አመት ቆይቶ የሞተው ሰሃባ ቀድሞት ጀነት መግባቱ ነው ሚያስገርመን አሉ።"

ረሱልﷺ ምን አሉ:- "ታድያ ይሄ ምን ያስገርማል ከሱ በሆላ አንድ አመት ኑሮ የለም ውይ "።

ሰሃቦችም :- አዎ ኑሮል አልዋቸው።

ረሱልምﷺ :- ከሱ በሆላ አንድ አመት  ለ አላህ አልሰገደም


ሰሃቦችም :- አዎ ሰግዶል አልዋቸው።

ረሱልምﷺ :- ከሱ በሆላ አንድ አመት እረመዳንን አግኝቶ አልፆመም አልዋቸው ።

ሰሃቦችም:- አዎ ፁሞል አልዋቸው።

ከዛን ረሱልምﷺ ምን አሉ:- ከሁለቱ ሰዎች መካከል እኮ ከሰማይና በምድር ያለው እረቀት የበለጠ  እርቀት አለ አሉ።


ያአላህ ረመዷንን ከሚደርሱት፣ ደርሰዉም ከሚፆሙት፣ፁመዉም ከሚጠቀሙት ያርገን 🤲

መልዕክቱን ለብዙ ሰው እንዲ ደርስ
የሚያረጉትን ነገሮች ማድረግ አትርሱ


Copied
   

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

28 Jan, 03:54


☀️ እለታዊ ስንቅ 19

ልብህ በብዙ ፈተናዎችና መከራዎች ውስጥ ያለፈች እንደሆነ ተስፋ አትቁረጥ። ይህ የሚያሳየው አንዳንድ ጊዜ ቆንጆ ልቦች እንደገና እንደሚሰሩ ነው። ለዚህም ሲባል መጀመሪያ መፍረስ አለባቸው።

ሶባሑል ኸይር 🌅

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

26 Jan, 06:38


Word :- ኪሳራ

Definition :- target audience ስቶሪያችሁን ሳያይ expired ሲያደርግ 😢💔

Copied
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

25 Jan, 17:38


አንድ መድረሳ በሁሉም ነገር ከሰው ሁሉ የሚቃረነውን ደረሳ ማን ቢሉት ጥሩ ነው?


አቡ ሃኒፋ!
ፈገግታ ሱና ነው!!
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

24 Jan, 03:03


ዛሬ በጠዋት ተነሳው :-

አየተነፈስኩ 🌬   ነው

እግሮቼ 🦵 ይንቀሳቀሳሉ

ልቤም ❣️እየመታ ነው

ብርሀን 🕯እያየሁ ነው

ታዲያ ይሄንን እያየሁ አልሃምዱሊላሂን ለምን እረሳለሁ

الحمد لله رب العالمين💛💛💛

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

22 Jan, 12:19


ወደ ሰው ሕይወት ለመግባትና የሌላዉን ልብ ለማሸነፍ ተብሎ ዲነኛና ኢማነኛ የመምሰልና የማስመሰል ሁኔታም ንፍቅና ነው።

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

22 Jan, 04:25


☀️ እለታዊ ስንቅ 18

"ስትወለድ ጆሮህ ላይ አዛን ይባላል፤ ስትሞት ይሰገድብሃል። ህይወት ማለት በአዛንና በሰላት መሀከል ያለች አጭር ጊዜ ናት።"

ሶባሑል ኸይር 🌅

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

21 Jan, 06:31


☀️ እለታዊ ስንቅ 17

አንዳንድ ልቦች በዝምታ ውስጥ ሆነውም ይደማመጣሉ። በዚህ ምድር ላይ የተለያዩ ነገሮች በዚያኛው ዓለም ይገናኛሉ።

ሶባሑል ኸይር 🌅
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

20 Jan, 17:13


ያረቢ ቤተሰቦቼ እንደሚያስቡኝ ልጅ አድርገኝ!!!

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

20 Jan, 14:20


እንሰገድ ወላሂ.....

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

20 Jan, 10:43


ነብዩﷺ ምድር በምትጠባቸው ጊዜ ይህ ዱዐን ይደግሙ ነበር :-
አንተ ህያው፣አንተ እራስህን የቻልክ የሆንክ ሆይ በእዝነትህ እታገዛለሁ፣ ጉዳዮቼን ሁሉ አስተካክልልኝ ለቅፀበት እንኳን እኔን ለራሴው አትተወኝ።

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

19 Jan, 17:03


ሱረቱል ዩሱፍ ካስተማረኝ ነጥቦች

1,ህልሜን ለሰው አለመናገር፦
قَالَ يَا بُنَيَّ لَا تَقْصُصْ رُؤْيَاكَ عَلَىٰ إِخْوَتِكَ فَيَكِيدُوا لَكَ كَيْدًا ۖ إِنَّ الشَّيْطَانَ لِلْإِنسَانِ عَدُوٌّ مُّبِينٌ

(አባቱም) አለ «ልጄ ሆይ! ሕልምህን ለወንድሞችህ አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡»

2,ሴቶች በተንኮል እንደማልበልጣቸው፦
فَلَمَّا رَأَىٰ قَمِيصَهُ قُدَّ مِن دُبُرٍ قَالَ إِنَّهُ مِن كَيْدِكُنَّ ۖ إِنَّ كَيْدَكُنَّ عَظِيمٌ

ቀሚሱንም ከበስተኋላ ተቀድዶ ባየ ጊዜ «እርሱ (የተናገርሺው) ከተንኮላችሁ ነው (ሴቶች) ተንኮላችሁ በእርግጥ ብርቱ ነውና» አላት፡፡

3, ሐቅ ተደብቆ እንደማይቀር፦
قَالَ مَا خَطْبُكُنَّ إِذْ رَاوَدتُّنَّ يُوسُفَ عَن نَّفْسِهِ ۚ قُلْنَ حَاشَ لِلَّهِ مَا عَلِمْنَا عَلَيْهِ مِن سُوءٍ ۚ قَالَتِ امْرَأَتُ الْعَزِيزِ الْآنَ حَصْحَصَ الْحَقُّ أَنَا رَاوَدتُّهُ عَن نَّفْسِهِ وَإِنَّهُ لَمِنَ الصَّادِقِينَ

(ንጉሡም)፡- «ዩሱፍን ከነፍሱ ባባበላችሁት ጊዜ ነገራችሁ ምንድን ነው» አላቸው፡፡ «ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ በእርሱ ላይ ምንም መጥፎን ነገር አላወቅንም» አሉት፡፡ የዐዚዝ ሚስት፡-«አሁን እውነቱ ተገለጸ፡፡ እኔ ከነፍሱ አባበልኩት፡፡ እርሱም ከእውነተኞቹ ነው» አለች፡፡

4, ጭንቀቴን ለአላህ ብቻ ማወያየት፦
قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ

«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ» አላቸው፡፡

5, አላህ ባለው ጊዜ ህልሜ እንደሚሳካ፦
وَرَفَعَ أَبَوَيْهِ عَلَى الْعَرْشِ وَخَرُّوا لَهُ سُجَّدًا ۖ وَقَالَ يَا أَبَتِ هَٰذَا تَأْوِيلُ رُؤْيَايَ مِن قَبْلُ قَدْ جَعَلَهَا رَبِّي حَقًّا ۖ وَقَدْ أَحْسَنَ بِي إِذْ أَخْرَجَنِي مِنَ السِّجْنِ وَجَاءَ بِكُم مِّنَ الْبَدْوِ مِن بَعْدِ أَن نَّزَغَ الشَّيْطَانُ بَيْنِي وَبَيْنَ إِخْوَتِي ۚ إِنَّ رَبِّي لَطِيفٌ لِّمَا يَشَاءُ ۚ إِنَّهُ هُوَ الْعَلِيمُ الْحَكِيمُ

ወላጆቹንም በዙፋኑ ላይ አወጣቸው፡፡ ለእርሱም ሰጋጆች ኾነው ወረዱለት፡፡ «አባቴም ሆይ! ይህ ፊት ያየኋት ሕልሜ ፍች ነው፡፡ ጌታ በእርግጥ እውነት አደረጋት፡፡ ከወህኒ ቤትም ባወጣኝና ሰይጣንም በእኔና በወንድሞቼ መካከል ከአበላሸ በኋላ እናንተን ከገጠር ባመጣችሁ ጊዜ በእርግጥ ለኔ መልካም ዋለልኝ፡፡ ጌታዬ ለሚሻው ነገር እዝነቱ ረቂቅ ነው፡፡ እነሆ እሱ ዐዋቂው ጥበበኛው ነው» አለ፡፡

ማጋራት ሰደቃ ነው!!
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

19 Jan, 10:46


ምንድነው ቆይ "ሱብሃነላህ" صብ صብ የምትሉት??
ለዚህማ ፍቱን መፍትሄ አለኝ።

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

18 Jan, 19:29


https://t.me/+KGfcwx6o0FJjYjY0

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

18 Jan, 15:00


@prophetmuhammedhadith

join

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

18 Jan, 12:15


ባይሆን እስኪ ሰርግ ጥሩኝ!!

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

13 Jan, 04:11


☀️ እለታዊ ስንቅ 13

"ሙስሊም ሽማግሌንና ቁርአንን የሃፈዘን ማክበር አላህን ከማክበር ነው"

🗣፦ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

ሶባሑል ኸይር 🌅
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

11 Jan, 15:29


ለቻናላችን ቤተሰቦች  በሙሉ ። ኪስን የማይጎዳ ምንም አይነት Side Effect የሌለው፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ የሰውነት ለውጥ የሚያሳያችሁን ኦርጅናል የየመን ማር ይዘንላችሁ መተናል። እዘዙን ያላቺሁበት እናመጣለን!!

በተፈጥሮአዊ መንገድ በአጭር ቀናት ለመወፈር የሚረዳ ንፁህ ማር ለወንድም ለሴትም የተዘጋጀ ይዘዙን...በየክፍለሀገሩም እናደርሳለን ።

በብዛት ለሚፈልግ  በቅናሽ እናስረክባለን 

ስልክ ፦0986703904

ቴሌግራም፦ @Jentit1
ነፃ delivriy

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

11 Jan, 12:26


የአላህ ምህረት በነዛ ቁርአንን ሃፍዘው በሙሉ ለጠፋባቸው!!💔

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

11 Jan, 04:57


እለታዊ ስንቅ 12
"መጀመሪያ ልብህን አፅዳ፤ ከዛ ተከተለው። ያልፀዳ ልብ ሊከተሉት ብቁ አይደለም።"

ሰባሑል ኸይር 🌅
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

10 Jan, 08:00


ሰለላሁ ዓላ አሽረፈል ኸልቅ❤️!!

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

09 Jan, 05:11


☀️ እለታዊ ስንቅ 11

"በዚህ ዓለም በእርግጠኝነት ልታሸንፈው የምትችለው አንድ ነገር አለ፤ እሱም ራስህን ነው።"

ሶባሑል ኸይር 🌅

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

08 Jan, 17:17


ፈገግታ ሱና ነው!

ሁለት ወጣቶች 1 የሚወዷትን ልጅ ለኒካህ ለመጠየቅ አባቷ ጋር ይሄዳሉ።

አባት፦ ጥያቄ ጠይቃቹሃለው የመለሰ ልጄን ድርለታለሁ።
አባት፦ አንደኛውን "ስምህ ማነው?"
ወጣት 1፦ ዩሱፍ
አባት፦ "ሱረቱል ዩሱፍን ሃፍዘሃል?"
ወጣት 1፦ አይ
አባት፦ የአንተስ
ወጣት 2፦ ከውሰር😜

@Eslamicbools1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

07 Jan, 05:36


☀️እለታዊ ስንቅ 10

"ስኬት ዘጠና ዘጠኝ በመቶ የተገነባው ከሽንፈት ነው።"

ሰባሑል ኸይር 🌅
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

07 Jan, 05:24


تلاوة خاشعة تريح القلب
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

06 Jan, 03:43


☀️ እለታዊ ስንቅ 9
4ቱ የሰው ልጆች መጥፊያ

1, እውቅና
2, ገንዘብ
3, ወጣትነት
4, ተቃራኒ ፆታ

🗣፦ እስማኢል ሀሰን(ኢሳም ሀበሻ)

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

05 Jan, 07:13


📚:-ወጣትነት
:-አብዱራህማን ሰዒድ

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

05 Jan, 06:59


እለታዊ ስንቅ 8

"ችግራችን ብዙ ነው። መፍትሔው ግን አንድ ነው። እሱም ወደ አላህ መመለስ።"

ሶባሑል ኸይር 🌅
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

05 Jan, 06:55


ፈገግታ ሱና ነው!!!

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

04 Jan, 04:56


እለታዊ ሰንቅ 7

"ሴት ልጅ ትምህርት ቤት ናት!!"

🗣፦ ዓረቦች
ሶባሑል ኸይር 🌅
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

04 Jan, 01:24


መሃል አዲስ አበባ ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ 9:54 ተረገፈገፍኩኮ!!

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

03 Jan, 06:56


እስቲ ዝምብላቹ ፈገግ በሉ ሱና ነዉ😊

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

03 Jan, 04:24


كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍ
በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡
وَيَبْقَىٰ وَجْهُ رَبِّكَ ذُو الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِ
የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል፡፡ (አይጠፋም)፡፡(አረህማን 26-27)

💚ዱንያ ላይ ያለ ነገር በሙሉ ቀሪ አይደለም 💚ጠቃሚው ነገር ከጠፊዋ ለዘላቂዋ ሀገሬ መስራት ነው

صلُّوا على خير العباد وسلِّـموا
    فصلاتنا ذُخـــــرٌ لنا ووسَـــامُ
    يا ربُّ صَـلِّ على النَّبيِّ محـمَّدٍ
    مَــا لاحَ برقٌ وأسـتهلَّ غَمـــامُ

    اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ
ለዘላቂው ሀገር የምንሰራበት ፣በሀቢባችን ላይ የበዛ ሰለዋት የምናወርድበት በሩቋ ሀገር ያሉትም ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣  ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት፣ በካህፍ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

02 Jan, 18:46


እስካሁን 195 ሰው Vote አድርጎ 99% የሚሆነው "ይነገረን" ስላለ ልንገራችሁ :-

በሀገራችን ላይ የንጽጽር እውቀትን ተሻጋሪ አድርጎ ለብዙዎች የሂዳያ ሰበብ በመሆን፤ ብሎም የክርስቲያን ዕቅበተ ዕምነቶች ከመምህሮቻቸው ያላገኝዋቸውን እውቀቶች ከእርሱ በማግኘት እውቀታቸውን እንዲያሳድጉ ትልቅ ውለታን በመዋል ብዙዎች ዘንድ ይታወቃል። የኢሥላምን ዳዕዋ ተደራሽ በማድረግ ረገድ 10 አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 7 የሚጠጉ መጻህፍትን፤ ከ2,600 በላይ የሚሆኑ የኩፋሮችን ጥያቄዎች የሚመልሱ፣ ሹቡሃቶቻቸውን (ውዥንብር) የሚገልጡ፣ የኢስላምን እውነታ አጉልተው የሚያሳዩ፣ እንዲሁም በክርስትና ላይ ጥያቄዎችን የሚያነሱ፣ ድብቅ ሚጥሮችን የሚያጋልጡና በሁለቱ ሐይማኖቶች መካከል ያለውን ልዩነት በማነጻጸር እውነቱን የሚያሳዩ አርቲክሎችን በሰላ ብዕሩ በክተብ ይታወቃል።

በርካታ የሆኑ የቪድዮና የድምጽ ትምህርቶችን በተለያዩ የብዙኃን መገናኛዎች ላይ በመልቀቅ፤ ከክርስትና መምህራን፣ ከዲያቆናት፣ አማኞችና የአይሁድ ሐይማኖት ተከታዮች ጋር በረቀቀ መረጃ፣ በበሰለ አካሄድና ስሙር በሆነ ሙግት በመወያየት ትልቅ አስተዋጽኦን በማበርከት ኢሥላምን እየኻደመ (እያገለገለ) ይገኛል። #ኡሥታዝ_ወሒድ_ዐቃቢ_ኢሥላም

በመሆኑም የእርሱን የቴሌግራም ቻናል ተከታዮች ቁጥር በአላህ ፈቃድ ወደ 50,000 የማሳደግና እርሱንም የማስተዋወቅ Challenge ስለጀመርን ሁላችሁም በምትጠቀሟቸው Platforሞች ላይ ሁሉ Challenጁን በመቀላቀል ቻናሉን እንድታስተዋውቁ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን።

የቻናሉ ማስፈንጠሪያ :- https://t.me/Wahidcom

➠ በአምስት ቀን 50,000 ተከታይ

#Ustath
#Wahid
#Islamic
#Apologetics
#Challenge
#ኡሥታዝ_ወሒድ_ዐቃቢ_ኢሥላም

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

02 Jan, 04:11


☀️ እለታዊ ስንቅ 6

"ያ ተስፋ ያልሰነቀው ንፋሱ መጥቶ የመርከቡን አቅጣጫ እንዳይቀይረው ሲሰጋ፤ ተስፈኛው ደግሞ ንፋሱ ይረጋል ብሎ ተስፋ ሲያደርግ፤ ስኬታማው ግን የንፋሱን ግፊት መርከቧን ለማፍጠን ይጠቀምበታል።"

ሶባሑል ኸይር 🌅
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

01 Jan, 04:05


☀️እለታዊ ስንቅ 5

"የውስጥ ነፃነት የውጭ ትግልን ይጠይቃል፤ የውጭ ነፃነት ደግሞ የውስጥ ትግልን ይፈልጋል።"

ሸጋ ረቡዕ 🌅
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

31 Dec, 08:53


📚ርዕስ:-እስልምና በ 20ኛው ክፍለ ዘመን
ፀሀፊ:-ሙሀመድ አሊ (ቡርሃን)

ማጋራት ሰደቃ ነው!!
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

31 Dec, 04:19


☀️ እለታዊ ስንቅ 4
"እርጥብ አትሁን ትጨማለቃለህ፤ ደረቅ አትሁን ትሰበራለህ።" ሉቅማን

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

30 Dec, 15:40


የኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት የባንክ አካዉንቶች
  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000652519524
  ዘምዘም ባንክ 0048131010301
  ሂጅራ ባንክ  1006954160001
  አዋሽ ባንክ 014321422006700
  አቢሲኒያ ባንክ 200009207

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

30 Dec, 14:06


ነይቱ ረመዳን እየቀረበ ነው!!!

ባረከላሁፊኩም

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

30 Dec, 03:57


እለታዊ ስንቅ 4

ልብህ ከተሰበረ እሱ አላህ አልጀባር (ጠጋኙ) እንደሚጠግነህ አስታውስ። ልብህ ከሞተች የሞተን ህያው የሚያደርገው አላህ በሞተው ልብህ ነብስ እንደሚዘራበት ልብ በል።

ሰባሑል ኸይር 🌅

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

29 Dec, 04:07


☀️እለታዊ ስንቅ 3
"የሰዎችን ሁሉ ውዴታ ማግኘት የማይደረስበት ድካም ነው።"

ዓረቦች

ምርጥዬ እሁድ 🌅
@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

29 Dec, 03:13


መልካም እሁድ💛

@Eslamicbooks1224

ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

28 Dec, 16:01


እነዚንና ሌሎችንም ብዙ ሺቲዎችና መሰሎቻቸውን እኛ ጋ ያገኛሉ።

አድራሻ፦ አጠና ተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል ግራውንድ የሱቅ ቁጥር t6 ወይም በስልክ ቁጥር 0919483944

ኑ ሽክ በሉ በtg:- @lunamoonye