Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ @melkamubeyene Channel on Telegram

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

@melkamubeyene


ማኅበራዊ፣ ሀገራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ እንወያያለን።

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ (Amharic)

መልካሙ በየነ በበለስን ላይ አለብሰን። የማኅበራዊ፣ ሀገራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ በእው፣ በልማተኛው በዋግ እንወያያለን። አለብሰው መልካሙ በየነ በበለስበታለል፣ መልካሙ ሆይ።

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

18 Jan, 08:08


እንኳን አደረሳችሁ!

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

18 Jan, 07:56


፩.፪.፪.፩.፭. ጾመ ገሃድ

ገሃድ ማለት ግልጥ፣ ይፋ፣ በግልጥ በይፋ የሚታይ ማለት ነው። መለኮት አንድነቱን ሦስትነቱን በግልጥ በይፋ ያሳየበት ማለት ነው። ከዋና ፍችው ጋር ባይዛመድም ለጾሙ ግን ለውጥ፣ ምትክ እንደማለት ነው። እኛም ምስጢረ መለኮት ይገለጽልን ዘንድ፣ ከዚህም ቅዱስ ምስጢር ተሳታፊዎች እንኾን ዘንድ ርቀን ሳንቆም በፍቅርና በጉጉት እንጾመዋለን።

ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ፲፭ ቊጥር ፭፻፹፯ ላይ «ልደት በጾም ቀኖች ረቡዕና ዓርብ ቢውል ይጸልዩ፡፡ ሥጋውንና ደሙንም ይቀበሉ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ ጹሙ ብለው አይፍረዱ» ባለው መሠረት ልደት እና ጥምቀትን መጾም እንደማይገባን እናውቃለን። በዚሁ አንቀጽ ቊጥር ፭፻፺፭ ላይ በግልጥ «ስለ ልደትና ስለ ጥምቀት ግን በዚያ ዘመን በኒቅያ የተሰበሰቡ ሊቃውንት ቅዳሴው በሌሊት ይሆን ዘንድ አዘዙ» በማለት እንደተነገረ ልደትንና ጥምቀትን ልንጾምባቸው እንደማይገባ የታወቀ ነው። ልደትንና ጥምቀትን ዐርብ እና ረቡዕ እንኳ ውለው የማንጾማቸው ስለኾነ ምትክ ያስፈልጋቸዋልና የገሐድ ጾም ታወጀልን ማለት ነው።

ይህ ጾም በዓለ ጥምቀት ረቡዕ ሲውል ማክሰኞ ዓርብ ሲውል ሐሙስ ተለውጠው በምትካቸው ይጾሙና ረቡዕና ዓርብ ፍስክ ይኾናሉ። በአጠቃላይ በዓለ ጥምቀት ከዋለበት ቀን በፊት ያለውን ቀን (ዋዜማውን) በመጾም በዓለ ጥምቀት ፍስክ ኾኖ ይውላል ማለት ነው። ነገር ግን በዓለ ጥምቀት እሁድ ሲውል ቅዳሜን፤ ሰኞ ሲውል እሁድን ከጥሉላት እንጂ ከእህል ከውኃ አይከለክሉም። ቅዳሜ እና እሁድን እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ መጾም የተከለከለ ነውና ከቀዳም ስዑር በቀር። ቅዳሜን እስከ ስድስት ያም ባይሆን እስከ ሰባት ግን ልንጾም እንደምንችል ሠለስቱ ምእት ይናገራሉ። ሃይማኖተ አበው ምእራፍ ፳ ቊጥር ፳፩ ላይ «በቅዳሜ ቀን ግን መጾም አይገባም፤ በቅዳሜ ቀን ፀሐይ እስኪገባ መጾም የሚገባ ሥራ አይደለም፤ የሚገባ ጊዜ አለ እንጂ፤ እስከ ስድስት ያም ባይሆን እስከ ሰባት» እንዳሉ።

ዳግመኛም ይህ ጾም የልደት በዓል ዓርብና ረቡዕ ቢውል በምትካቸው አስቀድመን እንጾማለን። ነገር ግን ይህ ጊዜ የጾም ወቅት ስለኾነ የጾመ ነቢያትን መግቢያ አንድ ቀን አስቀድመን እንጾማለን። የጾመ ነቢያት መግቢያ ህዳር ፲፭ የመኾኑ አንዱ ምክንያትም ይህ ነው። በጾም ላይ ሌላ ጾም መደረብ አይገባምና ጾመ ገሐድ ለጥምቀት እንጂ ለልደት የለውም የሚሉ አሉ። ይህ ግን ትክክል አይደለም ጾምን በጾም ላይ ደርቦ መጾም የተለመደ ሥርዓታችን ነው። ዐርብ እና ረቡዕ ጾምን በሌሎች አጽዋማት ላይ ደርበን ስንጾም ገደፍናቸው እንደማይባል ሁሉ ለልደት ገሐድ አለው ሲባልም እንደዚያ ነው። ይህም ጾም በፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ፲፭ ቊጥር ፭፻፷፯ ላይ «…የልደትና የጥምቀት ዋዜማ ጾም (ገሀድ)» በማለት ይገልጸዋል። ይህ ጾምም እንደ ዐቢይ ጾም በመጠንቀቅ እንዲጾም ያዝዘናል።

ለምን ርቀህ ቆምህ? ከሚለው መጽሐፌ ከገጽ 39 - 41 የተወሰደ!

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

17 Jan, 18:29


ሃይማኖተ አበው ፳÷፳፩
"ወበዕለተ ሰንበት ኢመፍትው ቦቱ ወአኮ ጸዊም ግብር ሠናይ በዕለተ ሰንበት እስከ ዕርበተ ፀሐይ አላ ጊዜ ዘይደሉ እስከ ፮ቱ ሰዓት ወእመ አኮሰ እስከ ፯ቱ ሰዓት - በቅዳሜ ቀን ግን መጾም አይገባም በቅዳሜ ቀን ፀሐይ እስኪገባ መጾም የሚገባ ሥራ አይደለም የሚገባ ጊዜ አለ እንጅ እስከ ስድስት ያም ባይሆን እስከ ሰባት" ይላል። ነገ ደግሞ ገሐድ ጾም ነው። ስለዚህ ከጥሉላት ብቻ መከልከል ሳይሆን እስከ ፮ መጾም አይገባም ወይ? ቅዳሜ ስለሆነ ከጥሉላት መከልከል ብቻ እንጅ መጾም አይገባም ስንል የሚቆርቡትንስ ምን ልንላቸው ነው? ቅዳሴው በሌሊት እንደሚፈጸም ይታወቃልና።

ከጥሉላት ብቻ መከልከል እንጅ መጾም አይገባም የምትሉ ወንድሞች "የሚገባ ጊዜ አለ እንጅ እስከ ስድስት ያም ባይሆን እስከ ሰባት" ብለው ሠለስቱ ምእት የጻፉልን ስለየትኛዋ ቅዳሜ ነው? ስለቀዳም ስዑር ነውን? አንድምታ ትርጓሜው ላይም ስለዚች ቅዳሜ ምንነት አይናገርም።

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

16 Jan, 19:44


You can get 20% commission from here join now 👇👇 https://t.me/bookra_lib_bot?start=_tgr_yLhXKmFjNDI0

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

07 Jan, 02:36


እንኳን አደረሳችሁ!

ከልደታት ኹሉ ልዩ የኾነውን ሐዲስ ልደት ለራሱ አደረገ። ቅድመ ዓለም ያለእናት ከአባት መወለዱን ያስረዳን ዘንድ ድኅረ ዓለም ያለአባት ከእናት ተወለደ።

የመልአኩን ቃል "ይኩነኒ" ብላ የተቀበለችው "ትጸንሲ" የሚለውን ሰምታ ነው። ይህን ስትሰማ በመስማት ጸንሳ የዓለምን ጌታ ወለደችው። ድንቅ እናት!

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

28 Dec, 09:25


እንኳን አደረሳችሁ!

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

27 Dec, 07:28


Your crypto story awaits! Dive into your @Binance Year In Review and share your highlights! #2024withBinance
https://www.binance.info/year-in-review/2024-with-binance?ref=539012030&utm_medium=app_share_link_telegram

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

25 Dec, 15:41


Join Bitcoin Mining app, and earn crypto by tracking your sleeping. Get 10% extra earnings for me and you by using my link https://cloudminecrypto.com/?invite_code=Aylrqe17dzYqM8dz or download the app and add my invite code Aylrqe17dzYqM8dz directly.

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

24 Dec, 08:25


ባይናንስ ላይ በቅርቡ ሊስት የሚደረግ BiO የተባለ ኮይን እየመጣ ነው። 1Bio=1$ ይሆናል ብለው ይገምታሉ። ከታች የተጻፈውን አያይዠዋለሁ። በዚህ ሊንክ ስትገቡ 200 BIO ታገኛላችሁ። የቀረው ቀን ጥቂት ነው ተመዝገቡ። መመዝገብና የ ETH መቀበያ Adress መሙላት ነው።
https://bioprotocol.in?refer=c6bf2b

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

20 Dec, 17:22


https://safu.im/3iW44rsD?utm_medium=app_share_link_telegram

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

20 Dec, 11:50


ስልካችሁን ብቻ ተጠቅማችሁ የምትሠሩትን ሥራ ወስኑ!

👉 ብዙ ሥራዎችን እያሰስኩ ነው። የተሻለ ትርፋማ የሚያደርጉ በርካታ ሥራዎችንም አግኝቻለሁ።

ለዛሬ የማሳያችሁ ባይናንስን ነው። ባይናንስ ላይ በርካታ ሥራዎችን ሠርታችሁ ገንዘብ ማግኘት ትችላላችሁ!

፩_ በመጀመሪያ አካውንት መክፈት ነው። አካውንት ለመክፈት https://www.binance.info/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00M3J47QKF
ይህን Referral Link ተጠቀሙ።
፪- የከፈታችሁትን አካውንት Verify አድርጉ። ከዚህ በፊት ከፍታችሁ Verify ያላደረጋችሁ ካላችሁ Verify አድርጉ። Verify ለማድረግ Nationak Id ወይም ፓስፖርት ተጠቀሙ።

፫- ቢያንስ $50 Deposit አስቀምጡ። ይህን ስታደርጉ $100 ባይናንስ እሰጣለሁ ብሏል። (የተያያዘውን ፎቶ ተመልከቱ)

፬- ምን ሠርቸ አተርፋለሁ? ወደሚለው እንሂድ:-
👉 Write to Earn : ይህ ተግባር የክሪፕቶ ንግድን በተመለከተ በመጻፍ ገንዘብ የምታገኙበት ነው። ዩቲዩብ video ሠርታችሁ ገንዘብ እንደሚከፍለው ያለ ነው።
👉 Learn and Earn: ይሄ ደግሞ ይገርማል ትማራላችሁ ከዚያ 10 ጥያቄዎችን ትመልሳላችሁ ገንዘብ ታገኛላችሁ።
👉 Referral: የራሳችሁን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት በእናንተ ሊንክ ገብተው ሲመዘገቡና Trade ማድረግ ሲጀምሩ የምታገኙት ክፍያ ነው።
👉WOTD- word of the day የተሰኘ በየቀኑ የምትሞሉት ቃል አለ ያንን ስትሞሉ ክፍያ ታገኛላችሁ።
👉 Daily Check in: በየቀኑ እየገባችሁ Claim የምታደርጉት ነጥብ ነው። ነጥቡ ተሰብስቦ ብዙ ሲሆን ወደ ገንዘብ ይለወጣል።

እነዚህ በሙሉ ምንም ወጭ ሳናወጣ የምንሠራቸው ሥራዎች ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ ግን እና ዋናው የባይናንስ ሥራ Trade ማድረግ ነው።

P2P trade: ይሄ እርስ በርሳችን የምንገበያየው ግብይት ነው። ለምሳሌ 1$ በ140 ብር እየተሸጠ ካለ ከዚህ በቀነሰ ዋጋ ገዝተን ከ140 በላይ መሸጥ ነው። የሚገርማችሁ 1$ በ150 ብር እሸጣለሁ ብትሉ ራሱ በ140 ብር የሚሸጥ እያለ የእናንተን በ 150 የሚገዛ ይመጣልና ታተርፋላችሁ።

Spot trading: ይሄ ደግሞ ዋጋቸው ዝቅ ሲል ገዝቶ ከፍ ሲል በመሸጥ ያለንን የዶላር መጠን ማሳደግ ነው። ለምሳሌ በ $100 ቢትኮይን ዝቅ እንዳለ ገዝተን ከፍ ሲል መሸጥ ነው። spot trading ላይ በርካታ ኮይን ስላለ ዛሬ የቱ ይጨምራል የቱ ይቀንሳል የሚለውን ጥናት በማድረግ በቀን ገንዘባችሁን በእጥፍ ማሳደግ ትችላላችሁ። ሊጨምሩ የሚችሉትን በትክክል ሳታውቁ ከገዛችሁ ግን ኪሳራ ያጋጥማችኋል። ኪሳራው ግን የጊዜ እንጅ ኮይኑ በእጃችሁ ያለ ስለሆነ ሲጨምር ጠብቆ መሸጥ ይቻላል።

Margin Trading: ይሄ ደግሞ ከSpot trading የሚለየው የብድር አገልግሎት መስጠቱ ነው። ለምሳሌ $100 ያለው ሰው ወደ Margin Trading አዙሮ እስከ 5እጥፍ ሊበደር ይችላል። ጀማሪ ስትሆኑ ግን ከ2 እስከ 3 እጥፍ ብድር በቂ ነው። ኪሣራውም በተበደርነው ልክ ስለሚሆን። ለምሳሌ 5 እጥፍ ብንበደር የ$500 ኮይን ገዝተን በዚያ የምናገኘውን ትርፍ እንወስዳለን ማለት ነው። በትክክል ዋጋቸው የመምሩ ኮይኖችን ካወቃችሁ በዚህ ትሬዲንግ ገንዘባችሁን በሰዓታት ውስጥ እጥፍ ማድረግ ትችላላችሁ። በትክክል የሚጨምሩትን ካላወቃችሁ ግን ኪሳራው ብዙ ይሆናል ምናልባትም ሙሉ ገንዘባችሁን ልታጡ ትችላላችሁ።

Future Trading: ይሄ ደግሞ ከሌሎች የሚለየው የምትገዙት ኮይን የለም። ነገር ግን ኮይኑ ከዚህ ተነሥቶ እዚህ ይደርሳል ብላችሁ ገንዘብ የምታገኙበት ነው። ብዙ ገንዘብ ለሌለው ሰው ይሄኛው ትርፋማ ያደርጋል ነገር ግን Risky ነው። ለምሳሌ አንድ BTC የሚባል ኮይን $97,000 እየተሸጠ ነው። ልክ በዚህ ሰዓት ስንገባ በ2 መልኩ ነው ትርፍ የምናገኝ አንደኛ ከ97 ሽህ ይወርዳል ብለን ወይም ከ 97ሽህ በላይ ይወጣል ብለን። በትክክል እውቀቱ ካላችሁ ከምትገምቱት በላይ ታተርፉበታላችሁ። እኔ ለመጀመር ያህል $0.5 አስገብቸ ለ 10 ደቂቃ አካባቢ ቶሎ ቶሎ እያተረፍኩ Close እያደረግሁ $7 አድርሸ አውቃለሁ። $0.5ን ወደ $7 የማይገመት ነው። ግን አድርጌዋለሁ! ይሄ ማለት ያለኝን በ 14 እጥፍ አሳደግሁ ማለት አይደል። $50 ቢሆን $700 አድርሸው ነበር ማለት ነው ያውም በ 10 ደቂቃ። በነገራችን ላይ ኪሳራውም እንደዚሁ ነው። ስትከስሩ ይህን መገልበጥ ነው በ 10 ደቂቃ ከ $700 ወደ $ 5 ትወርዳላችሁ ማለት ነው። ይሄን ከሌሎች የሚለየው የምትገዙት ኮይኑን ሳይሆን እንቅስቃሴውን ነው።

ሌሎችን ወደፊት እንጨምራለን።

ተመዝገቡና አብረን እንሥራ! ሳትሠሩ አታገኙም። ብዙ ሰዎች ስለተመዘገቡ ብቻ የሚያገኙ ይመስላቸዋል። አይደለም!

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

20 Dec, 10:55


አንዳንዱ ደግሞ እርሱ ሚዜ ሆኖ ወይም ወጭህን ሸፍኖ ስለዳረህ የአልጋውን ፕሮግራም እኔ ልምራው ይላል።

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

18 Dec, 18:32


Pi is a new digital currency developed by Stanford PhDs, with over 55 million members worldwide. To claim your Pi, follow this link https://minepi.com/melkamuby and use my username (melkamuby) as your invitation code.

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

17 Dec, 05:46


የጻድቁ የአቡነ ተክለ አልፋ ረድኤት በረከት ይደርብን!
በደብረ ድማኅ (ዲማ ገዳም) በድምቀት ይከበር ነበር ዘንድሮም እየተከበረ ነው ይኾን?

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

15 Dec, 17:06


Pi is a new digital currency developed by Stanford PhDs, with over 55 million members worldwide. To claim your Pi, follow this link https://minepi.com/melkamuby and use my username (melkamuby) as your invitation code.

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

12 Dec, 05:23


እመብርሃን ሆይ ሰማይና ምድር የማይችሉትን ጌታ በማኅጸንሽ የተሸከምሽ እውነተኛዪቱ መቅደስ አንች ነሽ። የመቅደሷ ወደ ቤተ መቅደስ መግባት ምንኛ ድንቅ ነው?
እንኳን አደረሳችሁ!

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

25 Nov, 05:22


https://t.me/+kAOEMXiaqu5iNGNk
ወደ ቻናሉ ለመግባት Private Channel እያለ ካስፈገራችሁ ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ፡፡

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

24 Nov, 15:50


በዚህ የ Telegram ገጽ የ ንባብ እና የዜማ ትምህርት ይሰጣል።

✝️ንባብ
◎ ዘወትር ጸሎት
◎ ውዳሴ ማርያም
◎ አንቀጸ ብርሃን
◎ መልክዐ ማርያም
◎ መልክዐ ኢየሱስ
◎ ዳዊት
◎ ገድላት
◎ ድርሳናት
◎ ስንክሳር
✝️ ዜማ ዎች
◎ቅዳሴ
◎ምስባክ
◎መልክአ መልክእ
◎አቋቋም
እንዲሁም ሌሎች የንባብ እና ዜማ ትምህርቶች እንደ ተማሪው ምርጫ ይሰጣል።

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

22 Nov, 13:07


Sign up on the world's largest crypto exchange platform.
https://accounts.binance.com/register?ref=539012030&utm_medium=app_share_link_telegram

ባይናንስን በመጠቀም ብቻ ብዙዎች ጥሩ ሥራ እየሠሩ ነው። ከላይ ባለው ሊንክ ተመዝገቡ እና በቀላል ገንዘብ ትርፋማ ይሁኑ። በተለይ Airdroo ላይ የምትሠሩ ገንዘባችሁን ወደ ባይናንስ ልካችሁ በዚያ Spot, Future ወይም P2P ን በመጠቀም ገንዘብ መሥራት ትችላላችሁ።

ከዚህ በተጨማሪም Binance ጽሑፍ በመጻፍ መክፈል ስለጀመረ ያለምንም ወጭ ክፍያ ማግኘት ትችላላችሁ። ለማንኛውም ከላይ ባለው ሊንክ ተመዝገቡ። ከዚያ ቀጥላችሁ አካውንታችሁን Verify አድርጉ። ከዚያ ከላይ ያልኳችሁን ሥራዎች በመሥራት ገንዘብ ሥሩ።

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

18 Nov, 06:25


https://aaaonline.info/FYCXK6

አጠቃቀሙ እንደ ቲክቶክ ነው። በቅርብ ጊዜ የተዋወቀ ነው። ጥቂት ሰዎች ጥሩ ገንዘብ እየሠሩበት ነው። ግን ሊንክ እንኳ ለማግኘት ደጅ ያስጠናሉ። የሚችል ሰው እንዲሠራበት ሊንክ አስቀምጨላችኋለሁ።

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

09 Nov, 11:08


ቅዱስ ጊዮርጊስ ካሜራ ይዞ live ወይ ጉድ!
ካሜራ ይዞ መስክሪ እያላት ቀረጻ ላይ እያለች ባል ተብየው "የኔ ፍቅር" እያለ ጣልቃ ይገባል እንዴ ምን ነካው? ሃሃሃሃ

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

08 Nov, 14:48


Popular types of cryptocurrency trading, Advantages, disadvantages and Examples:
https://app.binance.com/uni-qr/cart/15967177650874?r=539012030&l=en&uco=binqj9lvbYys85ZmMOHijQ&uc=app_square_share_link&us=telegram

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

06 Nov, 05:27


አመ ይመጽእ ወልድኪ መድኃኔዓለም ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

28 Oct, 05:54


https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-00019Iu7

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 2,000 TOMATO! Limited time offer.

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

27 Oct, 15:29


t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=00019Iu7

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 2,000 TOMATO! Limited time offer.

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

26 Oct, 08:10


በችግር ውስጥ ላለው ሕዝብ ሌላ ችግር እንዳይመጣበት ባሉበት ቢጸኑ መልካም ነው። የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት በተደራራቢ ችግር ውስጥ የቆየ እንደሆነ ይታወቃል። በአቡነ ማርቆስ ጊዜ የነበረውን ችግር ማንም አይረሳውም። እርሳቸው እንዲነሡም የነበረው እንቅስቃሴ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። ከዚያ አቡነ ዬሴፍ የቅዱስ ሲኖዶስ ጸሐፊ ሳሉ ሀገረ ስብከቱ ተሰጣቸው። በእርሳቸው ጊዜ ቆጋ ገዳም ውስጥ የቅባት "ጳጳሳት" ሕልው ሆነው ተከሰቱ። ወቅቱ የኮሮና ወቅት ስለነበር ይህን ምቹ ሁኔታ ተጠቀሙበት። አቡነ ዮሴፍ ችግሩን ለመፍታት ሞከሩ ግን አልቻሉም ወደ ሌላ ሀገረ ስብከት ቀይሩኝ ብለው ሄዱ። ድጋሜ የችግሩ ፈጣሪ ተመልሰው ተመደቡ። ሕዝቡ አንፈልግም አለ ከወራት በኋላ ተመልሰው ሄዱ። አቡነ ያሬድ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ፣ የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ደርበው እንዲመሩት ተሰጣቸው። እርሳቸው ችግሩን ለመፍታት በእርጋታና በዝምታ ብዙ ሞክረዋል። ነገር ግን መሥራት በሚችሉበት ሰዓት አነሧቸው። እርሳቸው ፈልገው አይመስለኝም። እርሳቸውን ባነሧቸው ጊዜ የተሰጠው ምላሽ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ ሆነው በዚያ ላይ  ሌላ ሀገረ ስብከት እየመሩ ምሥራቅ ጎጃምን ደርበው መሥራት ያስቸግራል ብለውን ነበር። ነገር ግን በእርሳቸው የተተኩት አቡነ ዲዮናስዮስ የጀርመንን ሀገረ ስብከት እንዳያዙ ነበር የተመደቡት። በወቅቱ "ከአርሲ ጀርመን ይቀርባልን?" ብየ ነበር።

አቡነ ዲዮናስዮስ ሀገረ ስብከቱ ላይ ጥሩ ሥራ እየሠሩ ስለነበር እና ወደ ፊትም ይሠራሉ የሚል ተስፋ ስለነበረን ብዙዎች ደስተኞች ነበርን። የተጣሉትን በማስታረቅ በማስማማት ብዙ ሥራ እየሠሩ ነበር። ግን "ሌላ አባት ይመደብበት" ብለው አጀንዳ በማስያዛቸው ደንግጠናል። ከሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ጀምሮ ለማንም ይህን መረጃ አልሰጡም ነበር።
ወቅቱ ሕዝቡ በጦ*ርነ*ት ውስጥ እየተቸገረ ያለበት ነው። ይህን ሕዝብ አይዞህ ብለው በማጽናናት የመከራው ተካፋይ መሆን ይገባል እብጅ ለማን ጥለውት ይሄዳሉ? ምንም ባይሠሩ እንኳ (እየሠሩ ነው እንጅ) ሀገረ ስብከቱን የሚረብሽ ከሚመጣ ዝም ብለው ለስሙስ ቢቀመጡ ሥራ አስኪያጁ ከእርስዎ መመሪያ እየተቀበሉ መሥራት ይችሉ የለም ወይ? እኛ የምንጨነቀው በእርስዎ መልቀቅ ብቻ አይደለም ሊመደቡ በሚችሉት ነው። ለሀገረ ስብከቱ ችግር የሚሆኑ የምናውቃቸው ሀገረ ስብከቱን ለመያዝ የቋመጡ አሉ።
ሀገረ ስብከቱን በዚህ ችግር ላይ ሌላ ችግር እንዳይጨመርበት ሃሳብዎን ቢለውጡ መልካም ነው። በስልክም በአካልም ለማግኘት ተሞክሯል። በተለይ ስልኩ ብዙ ስልክ ስለተደወለብዎ ስልክዎን ለመዝጋት ተገደዋል። ይህ ሁሉ ጩኸት ሀሳብዎን ያስቀይራል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። በዚህ ሃሳብ ከጸኑ ግን የምእመኑ ሀዘን እና እንባ ከባድ ይሆንብዎታል።

ይህን መልእክት አድርሱልን። በቅርብ የምታገኟቸው ደግሞ ዛሬ እና ነገን በአካል አግኟቸው። text መጻፍ የምትፈልጉ ደግሞ በውስጥ መስመር አግኙን።

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

23 Oct, 04:09


18ኛው አጀንዳ ምንድን ነው? እስካሁን አባት አልነበረውም ማለት ነው ይሄ ሀገረ ስብከት? ሀገረ ስብከቱ በየዓመቱ አዲስ አባት እንዲመደብለት ነው የሚፈለገው? አልገባኝም።

ከ2000 ጀምሮ ብንቆጥር
1. አቡነ ዘካርያስ
2. አቡነ ጴጥሮስ
3. አቡነ ማርቆስ
4. አቡነ ዮሴፍ
5. አቡነ ማርቆስ (ድጋሜ)
6. አቡነ ያሬድ
7. አቡነ ዲዮናስዮስ
8. ?

ከእነዚህ አባቶቸ መካከል ዐረፍተ ዘመን የገደባቸው አቡነ ጴጥሮስ ብቻ ናቸው። እርሳቸውም ሀገረ ስብከቱን ለቀው የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ሳሉ ነበር ያረፉት።

ይህን ያህል የጳጳሳት መቀያየር ዓላማው ምን ይሆን?

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

15 Oct, 15:48


38 ሰው በእኔ ሊንክ ተመዝግቧል። 1 ሰው ብቻ Verify አድርጓል። 37 ሰው ተመዝግቦ verify አላደረጉም። Trade ማድረግም አልጀመሩም። ስለተመዘገባችሁ ብቻ ምንም የምታገኙት ነገር የለም። 7 ቀናት የቀሩትን የ $500 ሽልማት ለማግኘት:-
-🏃‍♀‍➡️መመዝገብ ( https://www.binance.info/activity/referral-entry/CPA/together-v4?hl=en&ref=CPA_00M3J47QKF  ወይም https://accounts.binance.com/register?ref=539012030 )
-🏃‍♀‍➡️Identification Verification  መጨረስ (ፓስፖርት፣ National ID, መንጃ ፈቃድ ምናልባት የአአ እና የኦሮምያ ክልል መታወቂያ እንግሊዝኛ ስላለው የሚቀበልበት ጊዜ ስላለ ሞክሩ)
-🏃‍➡️ በከፈታችሁት አካውንት USDT ገዝታችሁ Trade ማድረግ
-🏃‍➡️ ሎሎች ጓደኞቻችሁን መጋበዝ።
-🏃‍♀‍➡️ ሽልማቱን መቀበል!

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

15 Oct, 07:33


ያልጀመራችሁ ተመዝገቡ የተመዘጋችሁ ደግሞ Identification Verification ጨርሱ። Verify ያደረጋችሁ ደግሞ የመጀመሪያችሁን trade ሥሩ። ከዚያ ሌሎችን ጋብዙ $500 የማግኘት እድል ባታገኙ እንኳ $ 10 አታጡም።

🏃🏿‍➡️8 ቀን ብቻ ነው የቀረው።

ላብራራችሁ!

Binance የጀመረው የ referral program ነው። በዚህ ፕሮግራም የፈጠነ ሰው እስከ $500 ድረስ ይሠራበታል። በቀጣዩ ሊንክ ተመዝገቡ።

https://www.binance.info/activity/referral-entry/CPA/together-v4?hl=en&ref=CPA_00M3J47QKF
ወይም
https://accounts.binance.com/register?ref=539012030

ገንዘቡን ለመቀበል
🌺 በመጀመሪያ ከላይ ባለው ሊንክ ተመዝገቡ።
🌺 ቀጣይ የከፈታችሁትን አካውንት Verify አድርጉት ( በፓስፖርት ወይም በNational ID ተጠቀሙ)
🌺 ከዚያ ለሌሎች አጋሩ።

ያልገባችሁ ነገር ካለ t.me/melkamuby ላይ ጠይቁኝ።
Activity period:
2024/09/30 04:00 - 2024/12/07 23:59 UTC+0
1. Each user can complete up to 6 rounds to earn a total of 1,000 USDC.
2. Each round lasts 10 days. Users must reach 100% progress within the round to unlock USDC rewards.
3. Invite as many friends as needed to achieve 100% progress within the task period. Failing to reach 100% will reset your progress.
4. Boost your progress to 100% by inviting friends to register a Binance account and complete KYC or make a $100 first single trade via Spot or Convert.
5. Each new KYC-completed or trading friend will boost your progress by 0.005% to 10%. Ensure your friends sign up, verify, and trade over $100 within the same referral round.
6. The total prize pool is $1,000,000. Rewards are limited and based on a first-come, first-served basis.
7. Binance reserves the right to disqualify and revoke rewards for participants who engage in dishonest or abusive activities during the promotion. This includes, but is not limited to, registering from the same IP or device, bulk-account registrations to farm additional bonuses, and any other activity connected with unlawful, fraudulent, or harmful purposes. For full rules of this activity, please refer to the announcement.

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

14 Oct, 09:38


ያልጀመራችሁ ተመዝገቡ የተመዘጋችሁ ደግሞ Identification Verification ጨርሱ። Verify ያደረጋችሁ ደግሞ የመጀመሪያችሁን trade ሥሩ። ከዚያ ሌሎችን ጋብዙ $500 የማግኘት እድል ባታገኙ እንኳ $ 10 አታጡም።

9 ቀን ብቻ ነው የቀረው።

ላብራራችሁ!

Binance የጀመረው የ referral program ነው። በዚህ ፕሮግራም የፈጠነ ሰው እስከ $500 ድረስ ይሠራበታል። በቀጣዩ ሊንክ ተመዝገቡ።

https://www.binance.info/activity/referral-entry/CPA/together-v4?hl=en&ref=CPA_00M3J47QKF

ገንዘቡን ለመቀበል
🌺 በመጀመሪያ ከላይ ባለው ሊንክ ተመዝገቡ።
🌺 ቀጣይ የከፈታችሁትን አካውንት Verify አድርጉት ( በፓስፖርት ወይም በNational ID ተጠቀሙ)
🌺 ከዚያ ለሌሎች አጋሩ።

ያልገባችሁ ነገር ካለ t.me/melkamuby ላይ ጠይቁኝ።

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

14 Oct, 07:06


Binance ሌሎችን ለጋበዙ ሰዎች የከፈለው 1ኛ ክፍያ ነው፡፡ 1BTC ወደ 65000$ ነው ይሄ ሰው ያገኘውን አባዙት፡፡ ብዙ ሰው ላይነግራችሁ ይችላል እንጅ ሰው በመጋበዝ የሚገኘው ገቢ Affiliate marketing ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

14 Oct, 06:51


የተመዘገባችሁ ቀጣዩ ሥራችሁ verify ማድረግ ነው፡፡

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

13 Oct, 16:44


ላብራራችሁ!

Binance የጀመረው የ referral program ነው። በዚህ ፕሮግራም የፈጠነ ሰው እስከ $500 ድረስ ይሠራበታል። በቀጣዩ ሊንክ ተመዝገቡ።

https://www.binance.info/activity/referral-entry/CPA/together-v4?hl=en&ref=CPA_00M3J47QKF

ገንዘቡን ለመቀበል
🌺 በመጀመሪያ ከላይ ባለው ሊንክ ተመዝገቡ።
🌺 ቀጣይ የከፈታችሁትን አካውንት Verify አድርጉት ( በፓስፖርት ወይም በNational ID ተጠቀሙ)
🌺 ከዚያ ለሌሎች አጋሩ።

ያልገባችሁ ነገር ካለ t.me/melkamuby ላይ ጠይቁኝ።

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

13 Oct, 11:13


National ID or Passport ያላችሁ የእጅ ስልካችሁን ተጠቅማችሁ ይህን መሥራት ትችላላችሁ!👆👆

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

13 Oct, 11:06


https://www.binance.info/activity/referral-entry/CPA/together-v4?hl=en&ref=CPA_00M3J47QKF

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

12 Oct, 10:42


https://safu.im/qZePJGku

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

10 Oct, 13:20


21 ቀን አለው ይህን ሥሩ! ምን ያህል እንደሚከፍሉ ስለማይታወቅ ነጥብ ይዞ መገኘት ጥሩ ነው!
👇👇👇
t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0002iZ4r

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 2,000 TOMATO! Limited time offer.

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

10 Oct, 13:20


21 ቀን አለው ይህን ሥሩ! ምን ያህል እንደሚከፍሉ ስለማይታወቅ ነጥብ ይዞ መገኘት ጥሩ ነው!
👇👇👇
t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0002iZ4r

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 2,000 TOMATO! Limited time offer.

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

07 Oct, 13:11


OCT 8 list ይደረጋል። አድካሚ ሥራ የለውም ዛሬም ጀምራችሁ የተሻለ መሥራት ትችላላችሁ።
t.me/catsgang_bot/join?startapp=_gpOJGpY4Kbs8oIKd3EjX
Meow, lets see who is OG 😼

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

06 Oct, 14:09


የ hamster Coin በስጦታ🎉 ተዘጋጅቶላችኋል። የቀደሙ 10 ሰዎች መውሰድ ይችላሉ። Code ተቀምጧል። ኮዱን እየወሰዳችሁ ከላይ ባለው ሊንክ ገብታችሁ paste አድርጉት።🎉

ስጦታው 💰 የእኔ ነው!

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

06 Oct, 14:06


https://safu.im/pcujar4u

Code: BPBS38AT6U

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

06 Oct, 13:56


https://safu.im/eRcecJhC

Use Red packet Code 👉👇👇 BPB9KSDE2O

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

29 Sep, 07:05


https://kucoin.onelink.me/iqEP/vq1tz2in?rcode=4UVJY5T1&utm_source=free_token

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

28 Sep, 18:47


https://t.me/blum/app?startapp=ref_C5ABoREZe9
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

28 Sep, 09:48


t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-00019Iu7

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 50,000 TOMATO! Limited time offer.

Melkamu Beyene / መልካሙ በየነ

24 Sep, 13:23


t.me/catsgang_bot/join?startapp=_gpOJGpY4Kbs8oIKd3EjX
Meow, lets see who is OG 😼

1,263

subscribers

685

photos

26

videos