የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance @cellphonee Channel on Telegram

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

@cellphonee


ለሞባይል ቴክኖሎጂን መረዳት ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰዉ እና ባለሙያ የሚጠቅም ብቸኛዉ የቴሌግራም ቻናል

👉 ለቴክኒሻሎች
👉 ለለማጆች የሚጠቅም የሞባይል ጥገና ቻናል ነዉ Join በማረግ ወዳጅ ይሁኑኑ
👉 @Cellphonee
YouTube link subscribe this mobile tech and software youtube channel 👉 https://www.youtube.com/channel/UC

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance (Amharic)

የሞባይል ጥገና Mobile maintenance ከ @cellphonee በቴክኖሎጂን መረዳት ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰዉ እና ባለሙያ የሚጠቅም ብቸኛዉ የቴሌግራም ቻናል ነዉ። የቴክኒሻሎችን እና ለምጦችን የሚጠቅም የሞባይል ጥገና ቻናልን መረጣቸው። እባኮን መረዳት ለማስተማር በ @Cellphonee ለተጨማስ። ወዳጅ የቴክኑን የሞባይል ጥገና አቅማቸው።

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

27 Nov, 12:02


💡 በአጠቃላይ የ Online class ለመመዝገብ ብር ያስገባቹ Privet channel ዝግጅት ስለተጠናቀቀ በዚ አናግሩኝ እና ሊንክ ዉሰዱ @Nahi_pkl

‼️ ማሳሰቢያ ነገ ማለትም ሰኞ ህዳር 19 ከጠዋቱ 3:00 ትምህርት ስለሚጀመር የከፈላቹ እንዳትዘናጉ

‼️ ማሳሰቢያ 2 ) ብር ካስገባቹ ልጆች ዉጪ inbox መጠየቅ አትችሉም

👏 @Nahi_pkl
💥 Me'od technology institute
💥 Nanolink tech youtube channel
💥 የሞባይል ጥገና Mobile maintenance

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

26 Nov, 18:39


👍 Tecno spark 7 bord yalew inbox me

@Nahi_pkl

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

26 Nov, 01:11


https://www.youtube.com/watch?v=Jrrje1X3f8A

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

25 Nov, 07:40


ለተመዘገባቹ በሙሉ ትምህርት ሰኞ ጠዋት 3 ሰዓት የሚጀመር ይሆናል ።

@Nahi_pkl

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

23 Nov, 05:17


💥 ስለትምህርቱ ማብራሪያ
💥 ስለምዝገባዉ ሂደት
💥 ስለ ቆይታዉ

💡 ይሄንን ሳታዳምጡ አትመዝገቡ

ለጥያቄ @Nahi_pkl

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

21 Nov, 17:25


ምዝገባው ዛሬ ተጀምሩዋል

💥 ለመመዝገብ መስፈርቱ 💥

🖱 የመጀመሪያው 1000 ብር መክፈል ነዉ
🖱 ካስገቡ በኃላ ያስገቡበትን ደረሰኝ ፎቶ መላክ
🖱ትምህርቱ ለ 1 ወር ይቆያል
🖱 በቪዲዮ በኦዲዮ Live በፎቶ እንማራለን
🖱 ሶፍትዌር እና ሃርድዌር ይሆናል ትምህርቱ
🖱 በዚህ ዙር ደስ የሚለዉ ባሉበት አገር ሰርተፍኬት ይላክላችዋል 💣


💡 ብር ካስገቡ በዚህ ያስገቡበትን ደረሰኝ በመላክ ይመዝገቡ @Nahi_pkl 👈


me'od technology institute
Nanolink teach institute
Glory tone music studio

👆 አንድ ላይ በመተባበር እናንተን ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል ይምጡ በአካል በ Online ይማሩ ለበለጠ መረጃ @Nahi_pkl

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

18 Nov, 17:45


💡 በዚህ ዙር በ Online ትምህርት ላይ የተጨመሩ የትምህርት አይነቶች 💡

* Cellphone hardware repair []
* Smart phone software repair []
* basic computer software course []
* piano []
* music arrangement []
* music mixing and mastering []
* Vocal tutorial []
* telegram @Cellphonee
* youtube @Nanolinkteach


ምዝገባ ሰኞ ይጀምራል ።

me'od technology institute

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

16 Nov, 08:23


UnlockTool_2022.11.14.0 Released Update Auto.

Big Update APPLE
- Iphone 6G/6P Supported File Ramdisk ios 12.x for windows >> New
- Added PWNDFU tab Apple Ramdisk >> New
- Added File Gaster ramdisk ios 15.x.x 5SE-6S-6SP-7G-7P >> New 2022-11-14
- Now is supported iPhone and iPad boot ramdisk ios 16.0.x 16.1.x
- iPhone 8G
- iPhone 8 Plus
- iPad Gen5 wifi + Cellular
- iPad Gen5 wifi + Cellular
- iPad Gen6 wifi + Cellular
- iPad Gen7 wifi + Cellular
- iPad Pro 9.7 wifi + Cellular
- iPad Pro 10.5 wifi + Cellular
- iPad Pro 12.9 1st wifi + Cellular
- iPad Pro 12.9 2nd wifi + Cellular
- File Ramdisk New 2022-11-14
Android

- Added generic bypass FRP with MTP all brands open browser
Samsung

- Added generic Factory Reset in Download Mode New Security
Lenovo
- Factory reset | Erase FRP
- Lenovo Tab P12 Pro TB-Q706F
- Lenovo Tab P12 Pro TB-Q706Z
- Lenovo Tab P11 5G TB-J607Z
Realme
- Factory reset | Erase FRP
- Realme C33 RMX3624

👍 አጫጫኑ እና አጠቃቀሙ ቪዲዮ ይሰራል
😁 በየጊዜው ጥሩ ጥሩ ቱል ትምህርቶች እንዲደርሳቹ Join እና share አርጉ ።

@Cellphonee

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

16 Nov, 08:01


ለ A137F U1

Repair IMEI Original Solution Firmware

ስትጭኑ Custom binary አጣሩ ይመቻቹ

👍 አጫጫኑ እና አጠቃቀሙ ቪዲዮ ይሰራል
😁 በየጊዜው ጥሩ ጥሩ ቱል ትምህርቶች እንዲደርሳቹ Join እና share አርጉ ።


🔰 @Cellphonee

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

16 Nov, 07:46


File pass 👉 TFT

👍 አጫጫኑ እና አጠቃቀሙ ቪዲዮ ይሰራል
😁 በየጊዜው ጥሩ ጥሩ ቱል ትምህርቶች እንዲደርሳቹ Join እና share አርጉ ።

@Cellphonee

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

15 Nov, 15:46


👏 በጣም እንደጠፋዉ ግልፅ ነዉ በአዳዲስ ቱል እና ትምህርቶች አሰለቻችሁዋለዉ ።

በቀጣይ ለ 12ኛ ዙር Online ምዝገባ ቀጣይ ሳምንት ይጀምራል ።

❇️ በ ሞባይል ሶፍትዌር
❇️ በ ሞባይል ሃርድዌር
❇️ በ መሰረታዊ ኮምፒዉተር ኮርስ


💥 ምዝገባ የሚጀመር ይሆናል


Me'od technology institute ስራ የሚጀምርበት ቀንም ነዉ ሙሉ በሙሉ በተግባር የታገዘ ትምህርት ይሰጣል ።

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

10 Nov, 14:38


በቪዲዮ ሀሳቦች በማንሳት እንወያይ ለተወሰለ ሰዓት Online አለሁ Nahi

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

10 Nov, 06:31


https://youtu.be/Ii9ZGMagPvo

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

08 Nov, 18:30


WARNING: Long message, some users now shown!👏 ለነገ ምን ይለቀቅ ድምፅ ስጡ 👇

አዲስ ቱል
ጠቅለል ያለ ምክር
ጠቃሚ ዌብሳይቶች ለጠጋኞች ?


1. ⛔️ አዲስ ቱል ⛔️ (141 / 442) – 31.90%
N, abishewa, Mikiyase Ashenafi, Bereket Tefera, Hope, Tesfa_21, ዘርአይ ካሳሁን, MA, Amanuel Tesfalem, beimnet and 131 others

2. ⛔️ ጠቅለል ያለ ምክር ⛔️ (77 / 442) – 17.42%
lulseged Yazew, ahmethinner, Lig Silabat, Selle2, A1lex09, Hamid Ma, 😎, Yaitme_123, Elshaday, MEBRAHTOM Fsha and 67 others

3. ጠቃሚ ዌብሳይቶች ለጠጋኞች (224 / 442) – 50.68%
Sish Zemik, Osama Biladen, Mohammedtassew, Mikiyas Adane, Lezawe122, Prideherb, Selim Ahmed, kasahun0934255009, Hyab yesu, Aduadu123a and 214 others

Last updated: 2024-11-30 14:12:17 EET

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

08 Nov, 02:33


ሀዋሳ እና አከባቢዋ ዙሪያ ላላቹ ቴክኒሻኖች ‼️

🤝 Unlock tool
🤝 Eft dongel
🤝 Chimera pro
🤝 Chimera samsung
🤝 Chimera credit
🤝 Z3x credit for new users
🤝 Z3x credit for Existing user (Refill)
🤝 Easy Frimware Package
🤝 Halab-tech package activation


እነዚን ሁላ ለ 2 ቀን በሚቆይ ቅናሽ መግዛት ትችላላቹ ልብ በሉ ክራክ አይደሉም Online Activation tools ናቸዉ ሀዋሳ አከባቢ ያላቹ Laptop ብቻ ያላቹ በአካል መታቹ ማስጫን ትችላላቹ ❗️ቅናሹ ለ 2 ቀን ነዉ ።

📶 @Nahi_pkl 👈 ገዢ ብቻ
📶 @Nahi_pkl 👈 ገዢ ብቻ

❗️ ከመግዛታቹ በፊት ስለቱሎቹ አጣሩ ❗️

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

07 Nov, 06:05


🍏 iTunes64Setup.exe

🖱😁 በየጊዜው ጥሩ ጥሩ ቱል ትምህርቶች እንዲደርሳቹ Join እና share አርጉ ።

🔰 @Cellphonee


⚠️ Our institution will start working soon 🔥🔥

የ ሞባይል ጥገና Mobile maintenance

03 Nov, 10:11


📱 mod ናቸዉ ይጠቅማሉ ።

🖱😁 በየጊዜው ጥሩ ጥሩ ቱል ትምህርቶች እንዲደርሳቹ Join እና share አርጉ ።

@Cellphonee

uploaded by Nahi 👨‍⚕️👨‍⚕️